27- (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩ የኖሩት ፀረ ተዋሕዶ ምስቅልቅል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025
  • (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩት የኖሩት፡ ፀረ ተዋሕዶ የኾነ፡ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ምስቅልቅል፡ ምን ይመስላል?
    ዋቢዎች (References):
    Lee, P. J. (1993). Against the Protestant Gnostics. Oxford University Press.
    Robinson, Scott. (2017). Gnostic Wars: Islamic Terrorism, Positive Toleration, and How the Ideological Dynamics of the War on Terrorism Are Advantaging the Terrorists. Retrieved on April 8, 2024 from Gnostic Wars: Islamic Terrorism, Positive Toleration, and How the Ideological Dynamics of the War on Terrorism Are Advantaging the Terrorists - VoegelinView
    Versluis, A. (2023). American Gnosis: Political Religion and Transcendence. Oxford University Press.

Комментарии • 282

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 9 месяцев назад +58

    ላይክ ሺር አድርጉ የዶ/ር መስከረም ትምህርት የትም አይገኝም ስለዚ እዲዳረስ አድርጉ🙏

  • @gebeyehug1712
    @gebeyehug1712 9 месяцев назад +7

    ✞✞🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏✞✡️የሁልጊዜም ሰላምታዬ ይድረስሽ አንች የቅዱስ መድኀኔዓለም ምርጥ እጩ እቃነሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጄግናነሽ አዎ አሁን ያለሽን ለኢትዮጵያና ለኛ 🙏🇲🇱🙏ሴት ሆነሽ ወንድ የቀኝ እጃችንነሽ የልተደፈረ እረመጥ የደፈርሽ ቤተክህነት እየሸሸው ቤተመንግስት የሚያጸድቀው አረም በመጋፈጥ እያጠራሽ ኑተነሱ ወገኖቼ እናስወግደው ሳይበላን የምትይ ጠበቃ ✞✡️🇲🇱🙏ከላይኛው ከአርያም ጸጋ ጥበብ ብርታት ይስጥሽ አምላክ 🙏🇲🇱🙏🙏አሜን
    🙏🙏🇲🇱🇲🇱🙏🇲🇱✞🇲🇱🙏✞🙏 ሌላው አሁን ተስፋፍቶ ስላጥለቀለቀን ቅዱሳን ሥእላትና ስለጥንቶቹ ቅዱሳት ሥእላት አንድ መማሪያ ብሰሪ ለስገዛሬው ትምህርቶችሽ ማጠናከሪያ ይሆነናል ስለዚ ብዙነገሮችን ስለሚነካ ዝግጅት መርሐግብር ስሪበት።
    አምላከ ቅዱሳን ዘመንሽሽን ይባርክ።በረከትሽ ይድረሰኝ አሜን🇲🇱✞🇲🇱✞🇲🇱

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 9 месяцев назад +32

    የምወድሽ የማከብርሽ መምህራችን እኳን ደና መጣሽ ቢደመጥ የማይሰለች ባያልቅ የምለው ነው ለኔ ትምህርትሽ ቃለ ሒወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏😍😍😍❤❤❤

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 9 месяцев назад +18

    የመጀመሪያ ዲግሪ ከመማር ያንቺን ትምህርት መከታተል ይበልጥ ይጠቅማል:: ለስጋም ለነፍስም የሚሆን የህይወት ምግብ ስለሆነ

  • @christiansador2568
    @christiansador2568 9 месяцев назад +9

    መምህራችን ዶር መስከረም ላንቺ ያለኝ ፍቅርን አክብሮት ከፍ ያለ ነው። ህዝቡን ለማንቃት ቤተ ክርስቲያናችንን ለመጠበቅ የምታደርጊው ጥረት የምትሔጅባቸው ውጣ ውረዶች አድካሚና አደገኞች እንደሆኑ እረዳለሁ።እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ በኢትዮጵያ ሀገራችን እና ቤተክርስቲያናችን መዳን ውጤቱን ያሳይሽ፣ ከክፉ ዐይኖች ይጠብቅሽ፣ በቤቱ ያፅናሽ እንቊ እህታችን እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 9 месяцев назад +21

    እግዚአብሔር የሰይጣን ስራ ከሚሰሩ ክፉዎች ይጠብቅሽ ዘመኑ የሰይጣንን ስራ የሚሰሩ የሚገልጹበት ዘመን ነው

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 9 месяцев назад +10

    ዶር መስከረም እናመሰግናል የተዋህዶ ፍሬ ኑሪልን እንወድሻለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 9 месяцев назад +4

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንችን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏
    ስለ ሀይማኖትታችን ጥንቅቅ ያለ ትምህርት እየሰጠሽን ነው ❤

  • @yeromayele3840
    @yeromayele3840 9 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ተባረኪ እንደዚህ እራሱ አውቆ ለሰዉ መትረፍ መታደል ነው ሰለምሽ ይብዛ።

    • @TaddeleGebre
      @TaddeleGebre 9 месяцев назад +1

      Amen ! Amen ! Amen !!!

  • @abenezardamie3254
    @abenezardamie3254 9 месяцев назад +21

    እንኳን በሰላም መጣሽ ውዷ መምህርታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በእውነት ብዙ እውቀት እያስጨበጥሽን ስለሆነ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት ።

  • @samiharar4187
    @samiharar4187 9 месяцев назад +22

    ተዋህዶ ለዘላለም ትንኑር ❤

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 9 месяцев назад +4

    ዛሬ ዝክረ ዳዊት ላይ ያቀረብሽው ንግግር motivate ያደርጋል ሚዲያሽ ላይ ቢገኝ ደስ ይላል ወጣት ነኝ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው በርቺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ ዋናውን መጨረሻሽን አሳምሮ ለመንግስቱ ያብቃሽ

  • @hailesilase
    @hailesilase 9 месяцев назад +15

    ዶ/ር ለምታደርጊዉ ጥረት እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @tsionJemaneh
    @tsionJemaneh 9 месяцев назад +10

    አንቺ እኮ ትለያለሽ የተሰጠሽን እውቀት ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 9 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደህና መጣሽ መምህር

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 9 месяцев назад +10

    ዶክተር መስከረም ለሚጠቀምበት እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በተለይ ለዚህ ዘመን ትውልድ ፋሽን እየተባለ

  • @meseretbelaymeseretbelay210
    @meseretbelaymeseretbelay210 9 месяцев назад +2

    ተባረኪልኝ እህቴ ብዙ እንዳቅ አርገሽኛል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @geletawaka
    @geletawaka 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ብርታቱን ይስጥሽ ማይክ የያዝሽበት እጅሽ እኔን ደከመኝ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ❤❤❤

  • @mesfinhaftu6206
    @mesfinhaftu6206 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን።
    አንዳንድ ነገሮች መደጋገማቸውን አትጥይው፣ ከተዋህዶ ውጭ ያሉ ሰዎች፣ አማኞች የሚሏቸውን ("ተከታዮቻቸውን") ሰብስበው brain wash የሚያደርጉት በድግግሞሽ ነው።
    እውነትን ብትደጋግሚው ደግሞ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳንም።
    ተጋድሎሽ ከባድ ነውና፣ ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 9 месяцев назад +2

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ በጣም በሚገርም አቀራረብ ነው ያቀረብሽ በጣም ደስ ይላል እውነት ለመናገር አንቺን ያስነሳሽ እግዚአብሔር ነው ለዘመናት የደበቁትን በህይወታችን በኑሮአችን ሲቀልዱብን ሲያደነቁሩን የነበረውን ተንኮላቸውና ሴራቸውን አንድ በአንድ በማጋለጥሽ አንቺን አለማመስገን ንፉግነት ነው። በቀጣይ የደብተራዎችን አመጣጥና ሴራ በቤተክርስቲያን ቁጭ ብለው ቤተክርስቲያን አስተምሩ ብላ የፈቀደች እስከ ሚመስል ድረስ የተስፋፋውን የአብሾ የአፍሎና የመተት ስራቸውን እንድትገልጪልን ስጠይቅሽ ከልቤ ነው ምክንያቱም ከሰዎች ጋር እከራከራለሁ የመተትና የድግምቱ ትምህርት የቤተክርስቲያን አስተምሮ የሚመስላቸው የዋሆች ስላሉ ነው እናም ድብትርና የሌላቸውን ንጹ አባቶችን ጠይቀሽ እባክሽ ነይልን ብዙ የሚስጥር ማህበራትንና የሐሰተኞችን ሴራ እየገለጥሽ ስለሆነ በዚህ ርእስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እለምንሻለሁ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ የኢትዮጵያ ድንቅ ሴት ጀግና መምህር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ አሜን።

    • @ngeskingtube
      @ngeskingtube 5 месяцев назад

      ዶክተር አውነቱን ነው በጣም በዝተዋል የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ሆንው ምዕመኑን እና ቤተክርስቲያንን እየበዘበዙ ነው እባክሽ የሆነ ነገር በይ አብዛኛው ሰዎች ቤተክርስቲያን እንደምትፈቅድ ነው ሚያስቡት።

  • @bitaniyabegashaw6281
    @bitaniyabegashaw6281 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይትባረክ ላንቺ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው

  • @hirutdawit794
    @hirutdawit794 8 месяцев назад +1

    አግዚኣብሔር ያብራልሽ ድንግርግር ውስጥ ነበርኩ። ወገኖቼ በጸሎታችን ላይ እናስባት መምህራችንን ከምቀኛ እንዲጠብቅልን። ያሁኑ ጠላት እንኳን ይህን ኣግኝቶ በጎመንና በቃሪያ የሚቀናና የሚመቀኝ ነው። ምርጦቻችንን ይጠብቅልን።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 9 месяцев назад +1

    አንደኛ እውቀትን ስለምታስጨብጪን የእውቀት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ሲቀጥል በርቺ ጥንክሪ ብዙ ፈተና እንዳለብሽ ነው እምረዳው ምክንያቱም የምታመጪው ነገር ተነግሮ የማያውቅ ወይም የማይነገር ስለሆነ እውድሻለው ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍነሽ ከዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚሆች የኔ አንደበት ዕርቱ ❤❤❤

  • @sintayehukinfe237
    @sintayehukinfe237 9 месяцев назад +9

    በጣም ነው የማድንግሽ ዶክተር መስከረም በዚህ ቀጥይ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን (ተዋህዶን) የሚጎበኝበት ቀን የደረሰ የመስለኛል ላንቺ የገለፀ እኛንም ያስበን ለሀገራችን ፣ ለወገናችን አንዳች ማበርከት እንድንችል መስኪ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ከአክብሮት ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @davoevo4841
    @davoevo4841 9 месяцев назад +1

    እንዲ አይነት ድንቅ መምህር አላት ተዋህዶ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ብሩክ ሁኚ አኔ ኘሮቴስታንት ነኝ !

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 9 месяцев назад +4

    ኦ ዶክተር የተዋህዶ ወታደር ነሽ በጣም እናመሰግናለን።

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz 9 месяцев назад +6

    ዶክተር መስከረም አችን የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 9 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም አያመልጠኚም በደንብ ነው የምሰማው የለቱ ለት እንኳን ባልሰማውም ባለኚጊዜ ሳልሰማው አያልፈኚም🙏

  • @tesfumihretu763
    @tesfumihretu763 9 месяцев назад +4

    በትኩረት እየተከታተልሁሽ ነው።በጣም ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 9 месяцев назад +9

    እንወድሻለን እናከብርሻለን ❤😊 አትጥፊ

  • @andulemgubena609
    @andulemgubena609 9 месяцев назад +2

    ዶ/ር እያደረግሽ ያለሽው ነገር ትልቅ ነገር ነው(በተለያየ ምክኒያት ደንዝዞ ማንነቱን እና ፀጋውን የዘነጋ ትውልድ እያነቃሽ ነው) በርቺ እመኝኝ በዚህ ከቀጠልሽ ገና ብዙ ኢትዬጲያውያንን ወደራሳቸው ትመልሻለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ገር ይሁን!!

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 9 месяцев назад +3

    ምስቅልቅ የሚለው ቃል ይገልፃቸዋል። ሕግ የለሽነት lawlessness ልቅነት ሁከት ጥፋት በቀል ስደት በክፉ ኃጢአት ሞትን የሚናፍቅ የምድርን በረከት እናትነትን የሚጠላ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መደበቁ ያሳዝናል። በሉቃስ21
    8: ጌታችን ስለእነርሱ እንዲህ አለ፦ “እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፦ ‘እኔ ነኝ፥ ዘመኑም ቀርቦአል፡’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።"

  • @sigmatronX
    @sigmatronX 9 месяцев назад +3

    በዓለም ላይ ሁለት ሃይማኖት አለ። ተዋህዶ እና ኖስቲሲዝም። እጅግ ግሩም የሆነ እይታ ነው ዶክተር❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 9 месяцев назад +5

    ይህስ ደጋግመውውውውው ሊሰሙትትት የሚገባ ነገር ነው። የመጀመሪያውን ሰማሁ ያክብርሽ ❤❤❤❤

  • @melesseasegd9295
    @melesseasegd9295 9 месяцев назад +1

    ኢትዬዽያ ወደ ቀድሞው ክብሯ እንድትመለስ እግዚአብሄር እንደ አንች እይነት መምህራንን ያብዛልን! ተመልሰሽ እስክትመጭ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤንነት እዲሰጥሽ እመኛለሁ:

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 9 месяцев назад +6

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ዶክትር ስለምታደርሽን መረጃ ፈጣር ይስጥልን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 8 месяцев назад +1

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @MeskeremFantaye-hn8sq
    @MeskeremFantaye-hn8sq 8 месяцев назад +1

    ሞክሼ ቃለሕይወት ያሰማልን፤ የምታቀርቢያቸው ርእሶች በሙሉ እጅግ ድንቅ ናቸው፡፡ ከመላ ቤተሰብሽ ጭምር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ!

  • @melakumulutshay8303
    @melakumulutshay8303 9 месяцев назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን። እመብርሃን አንቺን እና መላ ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልን። ቅዱሳን ሁሌም በተራዳይነታቸው ከጎንሽ ይቁሙልሽ። ዶክተር መስከረም። ፍፃሜሽን እመብርሃን ታሳምርልሽ። ቃለህይወት ያሰማልን። ከዚህ የበለጠ የምታስተምሪበትን ምስጢር የምትወጃት ወላዲተአምላክ ትግለፅልሽ። አሜን።

  • @BirkeMesfin
    @BirkeMesfin 8 месяцев назад

    ዶክተር አንቺን የመሰለ ልጅ ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ።ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ።

  • @mussie1620
    @mussie1620 9 месяцев назад +1

    የደብተራ አለም በአአምብ አድርገሽ ስለገልጽሽው በጣም አመሰግማለው እግዚ አብሔር ከጎንሽ ይሰለፍ እምዚህ ካሃድያን መተተኞች ከ በተክርስትያኗ አጥር ይጣልልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bethelehembelayneh6045
    @bethelehembelayneh6045 9 месяцев назад +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዶ/ር : ቃለ ህይወት ያሰማልን: ብዙ ነገር እየተገለፀልኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ቢቻልሽ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና ማብቃት ላይ ፕሮግራም ብትሰሪልን:በተለይ ከናቶች ሚና ጋር በተያያዘ:: በውጪ ያለን ክርስትያኖች ልጆቻችንን ከብዙ ንጥቂያ ማዳን አለብን : በርቺ ::💚💛❤️

  • @asratreju
    @asratreju 9 месяцев назад +1

    አንቺ የተዋሕዶ ብርቅዬና ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በአንቺ አድሮ ምስጢር ገላጭ በመሆንሽ የተዋሕዶን ጠላቶች እርቃናቸውን አስቀርተሻል በዚህ በከፋ ዘመን ቤተክርስቲያን ከውስጥም ከውጭም ተወጥራ ባለችበት ጊዜ ለወገን ደራሽ በመሆንሽ በጣም ኮርቼብሻለሁ መድኃኔዓለም ብርታቱን ይስጥሽ❤

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 9 месяцев назад +1

    መስኪ እውቀትን ሁልጊዜ ስለምታካፊይን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መንገድ ከሚጠርጉ ጥቂት ሰዎች መካከል አንዷ አንቺ ነሽ

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውነወ ያበወዛልሽ ስለምታደርጊው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ዶከወተር

  • @muluyeasegahegn487
    @muluyeasegahegn487 8 месяцев назад +1

    I found it very interesting, thank you!
    Always eager your next presentation

  • @ethiopiaabunepetros3481
    @ethiopiaabunepetros3481 9 месяцев назад +2

    የሐይስኩል መምሕር ነኝ የመጀመሪያውን መፀሐፍ አምብቢያለሑ ሑለቱን ግን ላነኝ አልቻልኩም ቪዲዎሽን እያወረድኩ ሌሎች እዲያዩትም እያረኩ ነው ::በተለይ እመቤታቺንን ከመውደዴ የተነሳ ሰለ አስራአገሯ ያቀረብሺው ደጋግሜ ነው የምሰማው :: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ መስከረም እርሳን የሰጠን አምላክ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ይክበር ይመስገን በተዋሕዶ ከነፍሷ ነፍስ ከሥጋዋ ሥጋ ተዋሕዶ ነው የምንለው የካቶሊክ አስተምህሮት ደግሞ ነስቶ ይላሉ ማለት በተዋሕዶ ስለማያምኑ እርሶ መዋሐድ እና መንሳት ልዮነት እንደምን ያዩታል

  • @destakuma4698
    @destakuma4698 9 месяцев назад +1

    Thank you Dr. May God bless you. Keep the great job you are doing.

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 9 месяцев назад +2

    አመሠግናለሁ:: የተኛዉን የሚቀሰቅስ ታድያ ልቡን ለመክፈት ለተዘጋጀዉ ማንቂያ ነሽ:: የጀግኖች እናቶቻችን ልጅ::

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 9 месяцев назад +6

    Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yasamalean ❤❤❤.

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 9 месяцев назад +1

    ዶር የእኛ በመሆንሽ እድለኞች ነን ለፈጣሪያች ክብር ይጋብ ው🙏በርቺልን እናከብርሻለን፣ እንወድሻለን ክበሪልን ዕድሜ ከጤና ያድልሽ ከነቤተሰቦችሽ። እናመሰግንሻለን🙏❤🙏

  • @BehailuGizaw
    @BehailuGizaw 9 месяцев назад +1

    Thank you for everything!

  • @ketemasebokasboka
    @ketemasebokasboka 8 месяцев назад

    ዶክተሩ መስከረም ምጡቅ የተዋህዶ ልጅ ለትውልድ ወሳኝ ጊዜ ላይ ነዉ ያለሽው የኢትዮጵያ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ።

  • @mulugetazerai8464
    @mulugetazerai8464 9 месяцев назад +1

    Thanks alot for your devotion and eloquent presentation .

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 9 месяцев назад +1

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 9 месяцев назад +1

    እውቀትን ከአዋቂ ማወቅ አዋቂ ያደርጋል:: በርችልን ዶክተር::

  • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
    @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 9 месяцев назад +4

    I learned a lot from you my sister ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassa4882
    @kassa4882 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤long life for you & Dr Rodase.

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu9225 9 месяцев назад +1

    አቤት መስኪዬ መቼም ያንቺ ትምህርቶች የአእምሮ ምግብ ናቸው ተባረኪ ቪዲዮዎችሽን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 9 месяцев назад +2

    ትምህርቱ እጅግ ምርጥ ነዉ የዚህ አይነት ትምህርት በቤተ ክርስቲያን እንኳንየለም ለምን የሚል ጥያቄ አለኝ በእኔ በኩል የግቢ ጉባኤና ሰንበት ትምህርት ቤት አስተምራለሁ በቁም ነገር እየረዳኝ ነዉ ብዙውች ግን ለመረዳት ግራ ይጋባሉ ቢሆንም እጅግ አመሰግናለሁ ክብርት ዶክተር በርቺልን ኤድሜና ጸጋ ይስጥልን አሜን

  • @samsonwoldetsadik7950
    @samsonwoldetsadik7950 9 месяцев назад

    የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ, የወለድሽው, የነካሽው እና የወደድሽው ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @Samuel-ts3dv
    @Samuel-ts3dv 9 месяцев назад +1

    ዶ/ር መስከረም በጣም ነው የምከታተልሽ።ሁሉንም ዳውን ሎድ አድርጌዋለሁ።መሰረታዊ የሆነ የተዋህዶ እውቀት ነው።እ/ር እውቀትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ።በመጽሀፍ ቢዘጋጅ በጣም ጠቃሚ ነው።በመረጃነት ሊያዝ የሚገባው ነው።በሃርድ ኮፒ በቴሌግራም ብትለቂው ብዙዎቻችን ፐሪንት አርገን በመረጃ እንይዘዋለን ።በተረፈ በርቺ አ/ር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 9 месяцев назад +2

    የኔ እህት ከክፉዎች ይጠብቅሽ አንቺ የተዋህዶ እንቁ

  • @natisuraphel8551
    @natisuraphel8551 9 месяцев назад +2

    አደራ በከንቱ ውዳሴ ነብስሽ እንዳይዝል በደንብ ፀልዪ እመብርሃን ትጠብቅሽ

    • @TemeNigusse
      @TemeNigusse 9 месяцев назад

      Lik neh , antem tselyilat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MenbereZenebe-h5i
    @MenbereZenebe-h5i 9 месяцев назад +1

    ቃለሕወት ያሠማልን በዚ ዝብርርቅ ዘመን በዚመልክ መማራችን ደስብሎኛል የመናፍቃን መሠረቶችን ማወቃቸው ጥሩ ነው ለነሡ ይጠቅማቸዋል ማዳመጣቸው አይቀርም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ።

  • @hennytingdahairhacker
    @hennytingdahairhacker 9 месяцев назад

    ESKI MESKIYE BENEKA EJSH SLE "ብላክ ጂሰስ" ጀባ በይን 🙏

  • @mekushanigus
    @mekushanigus 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን። በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ የምታነሺው ሀሳብ ዕፅብ ድንቅ ነው ።

  • @Fasilwondimu-d3o
    @Fasilwondimu-d3o 9 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር መስከረም ጥሩ ነዉ የምትስሪዉ ፕሮ ጌታቸዉ ሀይሌ ስለ ግዕዝ የፃፉት መፅሀፍ አለ ስለ እስጢፋኖስ መልካምነት ሌላም ሌላም ፅፈዋል እስቲ መጽሀፉን እይዉ ብዙ ሰዉ እየሳተበት ነዉ

  • @BettyGola-d6z
    @BettyGola-d6z 9 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ይጠብቅልን እህታችን::

  • @abrhambire2295
    @abrhambire2295 9 месяцев назад

    You're just a unique child of my country and religion... Get stronger...

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 9 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ቸርነት ፍቅር ስጦታና በረከት ባንቺ ላይ አሁንም አብዝቶ ይደር ውዷ እህታችን::

  • @samsonhaile7891
    @samsonhaile7891 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 9 месяцев назад

    ስለ ሁለቱ የምንኩስና ሥርዓት የተደረገው ገለጻ ግሩም ነው ። ቅዱስ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይባርክ ። መላው ቤተ ሰብሽን በረድኤቱ ይጠብቅ። አ ሜ ን ፣

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 9 месяцев назад

    Thanks for Sharing ❤keep it up your great work 👍 👏

  • @MekdelawitGuche
    @MekdelawitGuche 9 месяцев назад +1

    ቃላት የለኝም ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 9 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ በውነቱ ከሆነ የምትይውን ነገር ለመረዳት የሚችሉት በተለይ እዚህ አ,አ ያለ ሰው በጣም የአለም ግር ግር የሰለቸው ሆን አለበት ቢሆንም አንድ ሰው ወደ እውነት መመለስ በራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺ ውዶ እህቴ እኮራብሻለው

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 9 месяцев назад

    ዶ/ር ስለምትሰጪን በእውቀትና በመረጃ የታገዘ ትምህርት እየተደነቅሁ ምን ያህል ማገናዘብ እንደጎደለኘ እያሳየኝ ነውና ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ፣ በጤናና በፀጋ ይጠብቅልን፤ በዚህ ጊዜ አንቺን ስላስነሳልን የሰራዊት አምላክ አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን

  • @mentesnotde
    @mentesnotde 9 месяцев назад

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን
    አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የግናስቲኮችን የክፋት ትምህርት ጠንቅቆ ካወቀ በተዋህዶ በእምነቱ ላይ ምንም አይነት ጥርጣሬ አይኖረውም የሚገጥሙትን ፈተናዎች ከየት እንደሚመጡ በቀላሉ መረዳት ይችላል
    በተጨማሪም የግኖስቲክን እጅግ የከፋ አስተሳሰብን ማወቅ በዓለም ላይ የሆኑትን እና እየሆኑ ያሉትን ነገሮች ለመረዳት እጅግ ይጠቅማል ነገር ግን አብዛኛው ማህበረሰብ ስለግኖስቲኮች ያለው እውቀት ያነሰ ነው ስለዚህ ተጨማሪ ትምህርቶችን በተደጋጋሚ ብትሰጭን ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 9 месяцев назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @DawitBahiru-co3zr
    @DawitBahiru-co3zr 9 месяцев назад +2

    ኧረ ለምን ላይክ ሼር አናደርግም ጎበዝ

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 9 месяцев назад +6

    ልእልተ ዘትዮጵያ ኦርቶዶክሣዊት ተዋህዶ

  • @asfaw96
    @asfaw96 9 месяцев назад +1

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @alehegnbitew1803
    @alehegnbitew1803 9 месяцев назад

    Your great. Please keep on, and I'll pray for you so that our almighty God give your long age.

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 9 месяцев назад

    የዘለዓለም ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ በፍቱ ያፂናሽ እርሱ ይጠብቅሽ!!!!!

  • @TeddySagay
    @TeddySagay 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አግዝሐቤር መጨረሻውን ያሳምርልሽ የእኔ አመቤት !!!!!

  • @wongelhaddis1404
    @wongelhaddis1404 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን፡፡

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 9 месяцев назад

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @SurafelFeleke-hi4mb
    @SurafelFeleke-hi4mb 9 месяцев назад

    ሁሌም ትምህርትሽን ለመስማት በ ጉጉት ነው ምንጠብቅሽ መምህርት Thank You

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 9 месяцев назад

    ሰላም ለኪ እህትየ፥ሰናይ ሰንበት

  • @saivirmaryhumanorg
    @saivirmaryhumanorg 9 месяцев назад

    Dear Dr. Meskerem, what a spiritual, historical, and scientific capital u accumulate at the half of ur life time, i wish to see u at the end of ur life time, let god help us to reach there.

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 9 месяцев назад

    "Nebretachehun Wesedu " Egziabeher Yestelegn 🙏🙏🙏 Tebarekilen Hetachen

  • @neoabiy3023
    @neoabiy3023 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ምንግዜም ሰው ያስነሳል በርቺልን!!!!

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 9 месяцев назад +1

    ዶክተር መስከረም ፈጣሪ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ።በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 9 месяцев назад +2

    ደስ ይላል ጽሑፍሽን አቅሪብሊን።