Am historian and graduated in history but u r exceptional and blessed!!!ብዙ ብዙ ብዙ ካንቺ ተምሬያለሁ!በዕውነት ጊዜሽን ሁሉ ነው ለታሪክ ምርምር የሰጠሽው,አቀራረብሽ,ማስረጃዎችሽ,የቃላት አመራረጥሽ ሁሉ ልዩ ነው!!!God bless ur whole life 🙏
Thanks GOD you are teaching us a lot dip to our soul. I will always wish you the Almighty GOD to protect you and your family and keep teaching us every week then one day you will ur fruits.
በነፃ ለምትመግቢን መንፈሳዊ ጥልቅ ዕቀት ምስጋናየና ኣድናቆቴ ጥልቅ ነው የሰማዩ ኣምላክ የዘላለም ህወትንና ክብርን ያድልሽ
Amen
Lebizwoch yireda zend rejim edme yadililin.
ዶክተር መስከረም ለቺሳ የእዉነት የዘመናችን ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ እህቶቻችን ይማራሉ ልጆቻችን ይህንን ቢማሩ ትልቅ የተስተካከለ ትምህርት ያገኛሉ ማንኛዉም ወላጅ ልጁን በሳምንት አንዴ ይሄን ትምህርት ብናስተምር የተሻለ ኢትዮጵያ እንፈጥራለን ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶል
በርቺልን የምትሰሪዉ እያንዳንዱ ትምህርት ለቀጣዩ ትዉልድ ትልቅ አሻራ ነዉ መጥፎ ስራ በሚሰራበት ዘመን እንደዚህ አይነትም መልካም ትምህርት የሚያስተምሩ መልካም ሰዎች ነበሩ ተብሎ በታሪክ ይቀመጣል
አንቺ የምትሰሪዉ ስራ በገንዘብ ቢለካ አንድ ትክክለኛ መንግስት ይሄን እዉቀት ሪሰርች አድርጎ ለማወቅ ከቢሊዮን በላይ ገንዘብ አይበቃዉም እሱም ታሪኩን አጣመዉ ነዉ የሚያኙት የዘመናችን ትዉልድ ታሪክን ካለማወቁ የተነሳ ታሪክ በራዥ አደናጋሪዎች ከመብዛቱ የተነሳ ጦርነት በየ ሀገሩ ሆኗል ያንቺ ትምህርት በኦሮምኛ በትግረኛ በጉራግኛ በአፋርኛ ተተርጉሞ መቅረብ አለበት
ከዋናው ርዕስ በተጨማሪ ቃለ እግዚአብሔርን እየጠቀስኝ የምታስተላልፊው መልዕክት ይደንቃል። ስለ ትንሽዋ እምነት አቅም የተናገርሽው ውስጤ ቀርቶአል። በቅርቡ መልካም ምግባሮች አሉኝ ከሚል ከአንድ አሜሪካዊ የህክምና ዶክተር ጋር ስንነጋር በሀይማኖት ላይ ስላለው አስተሳሰብ የተናገረውን ከየት እንዳመጣው ዛሬ ከአንቺ ሰማሁ። ከእግዚአብሔር ያልሆነ የአጋንንት እውቀት ሄርሜቲሲዝም እስከዛሬ የብዙዎችን አእምሮ ጽልመታዊ እያደረገ መሆኑ ስለተገለፀበት ይመስላል በአንቺ ላይ የተሰነዘረው ዛቻ ምክንያቱ። ነገር ግን ይህንን እውቀት የገለጠልሽ አምላክ ስለእኛና ስለስሙ ሲል ሁልግዜ እንዲጠብቅሽ ፀሎቴ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!!!❤❤❤+++
ኢትዮጵያ ሚዳሰስ ግዘፍ ገጽታ(መልክ) ቢኖራት ቁርጥ አንቺን ትመስል ነበር፡፡ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአንቺ ውስጥ ሲደምቅ አያለሁ፡፡ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ : : በእዉነት ጀግና ነሽ !!!
በእዉነት መምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ድንግል ከነቤተሰብሽ ትጠብቅልን!
"እርሱንም በማምለክ ያጸናን ዘንድ፣ እመቤታችን ጸሎታችንን አሳርጊልን"
የጸሎቶች ትርጉም እያደር ነው ለካ የሚገባው። ቅድስት ሥላሴ ፈጣሪዬ ተመስገን!
እጅግ በጣም ልክ ነህ🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖🎉🎉🎉
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የሚባለው እኮ በእናንተ ልጆቿ ነው የሚገለፀው እናት ዓለም እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእውነት አበልፅጎ በሠላም ያኑርልን አናትዬ
የኔቆንጆ እደው ስወድሽ ለእግዝያብሔ ያለሽ ኢትዩጵያዊይነተ
የኔ ደርባቢት ለምን እንደህነ ባላዉቅም በጣም ነዉ እኔ የምወድሽ የኔ ደርባቢት
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚያብሔር ያስብሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣሽ
እውነት እልሻለው እስከዛሬ ከአነበብኳቸው ሐይማኖት ተኮር መጸሐፍት ውስጥ ማለትም ስለኦርቶዶክስ ሐይማኖት ያንቺ መጸሐፍና ማብራሪያ በጣም እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለው እግዝሐብሔር እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉ ታሪክ እና ሐይማኖት አዋቂ ለትውልድ እንደ አላዋቂ የሆነ ለምታሷላፉልን በጤና በፀጋ ያቆይልን::
ዶር መስከረም እግዚአብሔር አምላክ ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ❤❤❤ተባረኪ የኔ እህት
የሴየጣንን ሴራ ሸፍጥ ጎልጉላ እያወጣች ታጋልጣለች ይችን ምርጥ እህታችንን ወላዲት አምላክ እመብርሃን ትጠብቃት።
ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ሰዉ ስላላት በጣም ደስ ይለናል!
መሲኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን በጉጉት ለምንጠብቅሽ የነገዋ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ እምትፈልጊያትን ኢትዮጵያ ታምጣልሽ
መስኪ እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የዲያቢሎስን ሴራ ያፍርስልሽ ከነግብረ አባሮቹ ወደ ጥልቁ ይጣልልሽ ትውልድ እየሰራሽ ነውና ፈተናው ብዙነው መላኩ ፈጣን ነው ሁልግዜ ከፊት እየቀደመ እንደነ አናንያ እሳቱን ያጥፋልሽ ኑሪልን
ይህንን ነገር መግለጽ ጥልቅጠመንፈሳዊ እይታ ይፈልጋል። ያክብርልን።
ተባረኪ የሚማርክ ጠላት የሚያሸብር ሰይፍ!
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ እህት
ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንቺ በእውነት ታስፈልጊናለሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ከክፉ ይጠብቅሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በጣም የሚገርምና የሚያስደንቅ እውቀት እየነገርሽን ነው ተባረኪ ለኛም ልቦና ይስጠን ብዙ ነገር ተደብቆብን ዘመናችንን ፈዘን ኖረናል አሁን ግን የተደበቀው የተሸፈነው የሚገለጥበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጥልሽ የኔ እናት ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ የኔ ጎበዝና ቅመም በርቺ እሺ በአንቺ በጣሞ ደስ ይለኛል።
May God bless you and your family. Thanks for such marvelous teaching. Keep up the excellent work.
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፣ ይጠብቅሽ።
ሰላም ሰላም
መሰከረም ለቺሳ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም አክባሪሽ ነሽ።
🌿የማሪያም ልጅ ይጠብቅሽ🌿
እሚገርም ነው በእውነት። ይህን በትኖ የሚነግረን የት ይገኛል ስል ነበር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ እና ታላቅ ነው ምስጋና ይድረሰው
"❤❤❤:-"መስኪ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት ነሽ፡-ለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን እና ለ አማኞቿ ደግሞ ትጉህ አገልጋይ የዕውቀት ገበታ ነሽ።ልዑል እግዚአብሔር በኪነ-ጥበቡ ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ በሀያል ክንዱ ይጠብቅሽ አሜን።
እንዳንቺ አይነት ልጅ፣ እህት፣ እናት ኃይማኖት ያላት ስለሀይማኖቷ ግድ ያላት የተማረች ኢትዮዽያዊት ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል። ቃለሕይወት ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
Thanks dear, sweet and enlightened!!
ውድ እህቴ። የተቋጠረውንና ለሕይወትና ድህነታችን የሚጠቅመንን ዕውቀት እፍታተሽ ስለምታስተሪን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ፤ ቃለሕይወት ያሰማልን።
እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር::
ሰላም ዶክተርዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
ውዲቷ እህታችን አምላክከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ሌላ ምንምአልልም
ኑሪልን Dr.... ብዙ ጥያቂያቺን ሳንጠይቅ አየተመለሰልን ነው ::
ዶክተርዬ❤❤❤❤❤ የኔ ምርጥ እህት
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማቱሳ ሰላምን እድሜ ያድልሽ!!!
እጅቅ ድንቅ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን🙏
Am historian and graduated in history but u r exceptional and blessed!!!ብዙ ብዙ ብዙ ካንቺ ተምሬያለሁ!በዕውነት ጊዜሽን ሁሉ ነው ለታሪክ ምርምር የሰጠሽው,አቀራረብሽ,ማስረጃዎችሽ,የቃላት አመራረጥሽ ሁሉ ልዩ ነው!!!God bless ur whole life 🙏
ሠላም ዶክተር መስከረም ከምሰጪን የመንፍስ ምግብ እና የውነት መንግድ ማሳየት ባሻገር ነገሮችን ከመቀበላችን በፊት መመርመር እንደሚገባን ለመረዳተ ችያለሁ። በሌላ መልኩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ ምን ያህል ዓለምን እንድሚያስጨንቅ ፍንተው አድርጎ ያሳየኛል። ባለመሰልቸት በብዙ ድካም ለመታቀርቢያችው መረጃን አምስረጃዎች እጅግ አመሰግናልሁ። እግዚአብሄር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን!
ዋው እናታችን ግና ዛሬነው ያዳመጥኩሽ በጣም የሚገርም እውቀት ነው በሁለቱምቦታ የተሳለ ቢላ ማአለት አቺነሽ መታደል ነው እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤
Selam Our beloved Presiose TEACHER AND OUR GUIDE MODLER.
Dear beloved Meski, thank you very much once again for bringing up a more profound agenda and uncovering the truth.
ዶር እንደት ነሽ❤❤❤መንፈሳዊ እውቀትን ለማወቅ በጣም ስለምሻት ገና ጀማሪም ስለሆንኩኝ ያንም እሄን ለማወቅ ስለምጓጓ ዶር በተለይ አንችን ስያይ በጣም ደስ ይለኛል።ብዙ ጥያቄዎችን ስለምትመልሽልኝ በድጋሚ እጅግ አመሰግናለሁ።ዶር አዋቂ መሳዮችን የአስተር በዳኔ አይነት ደደቦችን በደንም አሳፍሪልኝ።የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ መስኪ
ጥበብን የሚያገኝ ሰው ምስጉን ነው፥ ማስተዋልንም ገንዘቡ የሚያደርግ፤ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርስዋ መነገድ ይሻላልና። ምሳሌ 3፡13-14
በርችልን ዶ/ር ከአንቺ ብዙ መረጃዎችና ትምህርቶችን ማግኘት ችያለሁ። ከዚህም በላይ ብዙ ከአንቺ እጠብቃለሁ።
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ነን ዸህንነትሽን በማወቃችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🎉 አመሰግንሻለሁ
ሰላም መስኩ: የእኔ ኢትዮጵያ !።
ስምን መላዓክ የውጡታል ማለት ይህ ነው እናት አባት መሰከረም አሉሽ። መስከረም ማለት ብርሃን ማለት ነው። አንቺም የኢትጵያ ወጣት ብረሃን ነሽ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Dr.Thanks what you did and will do.....Long live
5መክሊት ተሰቶሽ አስር አድርገሽ በእጥፍም ያተረፍሽ በተሰጠሽም እውቀት ብዙዋችን ከውሸት መንገድ የምትመልሺ ትሁቷ አስተማሪ እድሜና ጤናውን ሰቶሽ እግዚያብሄር በብዙ ይገልገልብሽ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ዶክተር ስሉስ ቅዱስ ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ይጣሉልሽ
ዶ/ር እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ያብዛልሽ ምሁራኖቻችንን እንዳንቺ እውቀታቸውን እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ሆነው ቢያገለግሉበት የት በደረስን ማስተዋሉን ይስጠን
Thanks GOD you are teaching us a lot dip to our soul. I will always wish you the Almighty GOD to protect you and your family and keep teaching us every week then one day you will ur fruits.
በእውነት እኔ ግን አሁን አሁን እያስተዋልኩት ያለሁት ነገር የሰው ልጆች በጣም ዝርው የሆነ ልቅምቅም እውቀት ይዘው ትልቁን እግዚአብሔርን ያስካዳቸው ትልቅዬ ዳቢሎስ በቅብብል እንደተረከቡ ነው በቃ😊
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ከክፉ ይጠብቅሽ በጣም እየተማርንበት ነው በርቺ
ሰዎችን ወደሒት መሥመር እንዲጓዙ እለት እለት ለምታደርጊዉ መንፈሳዊ ትምህርት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🎄🎄🎄
እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅልን ።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ታደራሽ አንቂ ይሁንልሽ 💚💛❤️
what a comprehensive and profound talk
ተባረኪ እግዚአብብ አድሎሻል የመገርም ነው
እረጅም እድሜ ይስጥሽ ትልቅ እውቀት እግዚሀብሄር ሰቶሻል በርቺ ወሬኞችን ተያቸው ከውቀት ነፃ ናቸው ትችት ብቻ ነው ስራቸው አንዳች እውቀት የላቸውም::
you must stuck with 100 confidence' ''you are the gift of the century. GOD BLESS YOU
ኢትዮጲያ ሀገሬን ባንች አብባ አየኋት !!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክልን!
God bless you and your family
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መምህርት 🙏
Thank you very much.🙏
እንኳን በደህና መጣሽ ዶክተር
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፤ ይቀድስሽ ፤ ይጠብቅልን ።
የአስተሳሰብና የተግባር ድንቅ ዉበት❤
በርች አይዞሺ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ
ዶክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ እድሜና ጤና ላንቺ እመኛለሁ ምርጥ እህት ምሁር።
እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶክተር።
ዶክተር መስኪ ጀግኒት እንኳን ደና መጣሽ🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
->> ክብረት ይስጥልን መስኪዬ❤
Thank you D/r Meskerem 🙏
ድንቅ እይታ 🙏
Doctor meski yene ehit endet anchin sadamet yebelete lemawek endemnesasa. Egziabher rejem edmen yesetelegn
anchin yesten EGZIABEHER ❤yekber yemesgen.keri zemeneshen ybarkelesh.
Wonderful explanations with clarity of reference lovely..Thanks
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን፡፡
ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
በሠላም ንኢ።
Good to see you.
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዛሐቤር ይስጥሽ ለምድነው የተዘባረቀብን ብዬሁልግዜ አሰብ ነበር ይሄ ሁሉ ከዮቨርስቲ የተመረቀው ሀዝብ ምንም ለውጥ ሳየመጣ 50 ዓመት የሆነን ለዚህ ነው ተገለጠልኝ ተባረኪ
ዶክተር ለምትሠጪን ዕውቀት አመሠግናለሁ እግዚአብሔር በሠላም በጤና ከመላ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን!!
ዶ/ር የ video መግቢያውን sound track ብትቀይሪው ምክኒያቱም ስራሽ መንፈሳዊነት ና ኢትዮጵያዊነትን ያተኮረ ስለሆነ
thank you ❤❤❤❤❤
Real scholars wonderful woman who knew well what she talks
እሰይይይይይይይይ እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር ።❤❤❤❤❤❤🤛🤛🤛
የኢትዮጵያኖች አባት ቅድስ ሂኖክ ሰባተኛው የአዳም ዘር
እንኳን ደና መጣሽ ዶክተር እንደው ምናለ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ተሰብስበው የኢትዮጱያን የትምርት ካሪኩለምን ለመቀየር ትምህርት ሚኒስቴርን ብትጠይቁ ደስ ይለኛል
የኛ ንግስት መድሀንያለም ይጠብቅልን
ተባረኪ!
ተባረኪ
እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን
Kale hiwot yasemalen 🙏🏽