Ethiopia - ኤርትራ ተጠይቃ መልስ ከለከለች | ግብጽ ባልታሰበ አቅጣጫ መጣች | በባህርዳር ከፍተኛ አመራር ተገደ*ሉ | የመቀሌው ሰልፍ የመጨረሻ ቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 86

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 Час назад +10

    ምን አገባህ ስለ መርከቡ ተወርሳል ገቢ ሆናል ለ ኢትዮጵያ የታሰበው መሳርያ ስድስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ገቢ ሆናል💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯💯

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 2 часа назад +7

    ወንድ ነች ኤርትራ ሉእላዊነትዋ የማታስደፍር ኣገር ናት ኤትዮ ከዚህ መማር ነበረባት ማነች ኣዘርባጃን

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 30 минут назад +2

    ጫጩት አሳዳጊ ምን ጀነራል ይባላል የደሮ ጀነራል😂

  • @sdyy5416
    @sdyy5416 2 часа назад +7

    ምንድነው የሚለው ይህ ምርኮኛ ጋራንዱፋ ጀነራል ተብየው? ኤርትራ ትግራይ ኣይደለችም ወይም ሶማሌ ኣይደለችም,, የትኛዋ ኢትዮጵያ? እውነቱ ነው ኢሳያስ!!!

  • @Nasser138
    @Nasser138 Час назад +8

    እስኪ ጠይቅልኝ ለዚህ የአቢ ወታደር ኤርትራ ጠላት እያለ ስናገር ሰማሁት ልበል ምን አደረገች ቢባል ምንም መልስ የለውም

    • @ፂዮንአውያን
      @ፂዮንአውያን Час назад

      ደሞ እንደናተ ጠላት አለ ንገሩኝ ባይ ባንዳ የግብጺት ገረዶች ገና ትጠቀለላላቹ ምድረ ጥናዣም

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 Час назад +5

    ግድ የለም አለም እሸት ደግፌ በምርኮ ወደ ኤርትራ እንደሚገባ ማንም መጠራጠር የለበትም። ለስሙ ወተሃደራዊ ልብስ የለበሰ አህያ ነው

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 2 часа назад +8

    ኤሪትራ ጠላት ናት ኣሉ ደፍሮ 😮 የ ክፋ ግዜ ወዳዶች ስ Expired ጉድ ነወ ዘንድሮ 😢

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 2 часа назад

      አረ ባክሽ ውነትሽን ነው ጠላታችን የመሆኗ ማሳያ ብዙ መሄድ ሳይጠበቅብሽ የጠላቴ ጠላት ጠላቴነው በሚል ነበር ወያኔን ለመውጋት የመጣቺው ትግራዋይ ሰላላም ሲወርድ ተሸበለለች ቆሻሻ ሻቢያ መቼም ወዳች ሆኖም የክፉቀን ደራሽ ሆኖም አያቅም ቀላል ጠላታችን ነች ወረኛ

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z Час назад

      እንቅስቃሴአቹ በሙሉ ጠላት ብቻ ሳይሆን ምቀኛ ቅናተኛም ጭምር ናቹ በኢትዮጵያ ትቀናላቹ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 27 минут назад +1

    አንተ ጀነራል ተብየዉ ኤርትራን የምትወቅሰዉ በጣም ከባድ ዋጋ ያስከፉልሀል!!

  • @ProudEritrean-Binyam
    @ProudEritrean-Binyam 49 минут назад +2

    የኣቢይ ቃል " በጨለማ ግዜ እንኮን ሰው ጥላህን ይክድሃል" የኤሪትራ ህዝብና መንግስት በጨለመን ባይደረስልን ንሮ ኢትዮጵያ የማፈራረስ እጣ ነብር ብሎታ ።ወለታ ቢሶች፡

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 2 часа назад +6

    እደዚህ ዓይነት መሪዎች በቃላቸው የማፀኑ ጀነራሎች ይዛቹ ኢቶጵያ እደአገር ልትቆም አትችልም

  • @Henok-j9q
    @Henok-j9q 2 часа назад +4

    እውነቱን ለምን አታወራም መርከቦቹ መሳሪያ ነው የጫኑት ወደ ዱባይ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ባህር ምን ሊስራ ገባ

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id Час назад +2

    ግበፅን ለማገዝ ተዘጋጅተን ነበር አማራዎች

  • @lion4as520
    @lion4as520 Час назад +2

    Ethiopia leaves alone Eritrean's people

  • @LaliseSoressaRagasa-s6x
    @LaliseSoressaRagasa-s6x Час назад +1

    Yes

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 22 минуты назад

    ኣየ ኢትዮጵያ ውለታ ቢስ ሁና ቀረች ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ሰለቸን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tewieboy
    @tewieboy Час назад

    Kehadamoch poupet people 🤯 🤯🤯🤯🤯🤯 bravo président eritrea 💪💪👏👏

  • @negasitesfamichale3205
    @negasitesfamichale3205 2 часа назад +2

    😊ወዳጄ መርከቦቹ የአኢትዮጵያን መሳርያ ጭነው እኮ ነው ሰተት ብለው ድንበር ጥሰው የገቡት un አንቀጽ 27- 31 ያለውን ኣንበብ መርከቡም መሳርያውም ውርስ ይሆናል

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z Час назад

      የኢትዮጵያ ንብረት እንደ ዱሮው መውረስ ይናፍቅሃል አፍንጫህን ቆልምመን እንደ አንገትህ የምናጥመለምልክ ከመርከቦቹ ጋር ምንም ግንኙነት የለንም ለዚህ ነው እየተነጋገርክ ያለከው ከኛ ጋር ሳይሆን ከሌላ አካል ጋር የሆነው የኛ ንብረት ከሆነ እኛ በቀጥታ ድናናግርሃለን

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 2 часа назад +7

    እትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍና ጆኖሳይድ ወንጀል ፈፅማለች

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh 2 часа назад +1

      አናትህ ይፍረስ

    • @Henok-j9q
      @Henok-j9q 2 часа назад

      😂😂😂😂 ያልከው ነገር አደለም በውን በህልም ልታየውም ይከብዳል ደፋር ፎካሪ ነህ ወንድ ከሆንክ ከፊት ምራ ወታደር ከሆንክ ወደ ሰሜን ባትሄድ ይሻልሓል ሻዕቢያ ሓይለኛ ነው ዋ ነግሬሓለው

  • @ermias4014
    @ermias4014 2 часа назад +2

    Ethiopia has become a playground for UAE 😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 24 минуты назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 Час назад +1

    ለየትኛውም ኢትዮጲያ ተብሎ የለ እንዴ::

  • @CA197-h3r
    @CA197-h3r 33 минуты назад

    ፈለገ ህይወት ደግሞ አይደለም መረጃ አቀባይህ ይስተካከል

  • @aii1223
    @aii1223 Час назад

    ❤❤

  • @mussiebelay4294
    @mussiebelay4294 Час назад

    ነግረን ነበር እናንተ ግዙት እኛ ደሞ በነፃ እንወርሰዋልን ብለን ነበር እንግዲ

  • @ysbah1251
    @ysbah1251 Час назад +1

    Generalu Eritrea telat nat ale? Ke woyane mengaga indaladenachew? Ay kihdet

  • @eshetuhassen7385
    @eshetuhassen7385 2 часа назад

    ጥሩ

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 55 минут назад

    ምርኮኛዉ ጀኔራል ምን እያለ ነዉ

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz7579 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Час назад

    ኢትዮጵያ እስከ መቼ ከጎረቤት አገሮች ጋር በቅንነት ዲፕሎማትነት ትቀጥላለች? ኢትዮጵያ በሸፍጥ ዲፕሎማሲ ብትሰማራ አትችልም የሚሉውንን ማቆምስ አይቻልም?በሸፍጥ አንዳንድ ጊዜም ሸፍጠኛ ጎረቤቶቻችንን በምክንያት መውረር መጀመር አለበት።በዓለም ፖለቲካ ሀቀኝነት አይሰራም።ቭራቮ ኬኒያ መልካም ጎረቤታችን።

  • @Hermon-co1wy
    @Hermon-co1wy 15 минут назад

    ኢትዮጵያ ታለቂሳለች ኣሁን ደግሞ ግብጺ ከሱዳን ጀሚራለች ተብሎ ሉቅሶ ተጀመረ ።

  • @tadaletakle
    @tadaletakle Час назад

    አንድ ነገር ኩሽ ካለ ግብፅ እጅ እንዳለ ኢትዮጽያ ህዚብ ማወቅ አለበ..።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 49 минут назад

    ኣይሰማም በልማት ነው ያለነው ዘልኣለም በለው ግደለው ስትሉ ከእርዳታ የነቀዘ ስንዴ ኣትወጡም

  • @JjT-l1d
    @JjT-l1d 2 часа назад +1

    ግብጽ ወዳሱደን የማጠችው ስንዴ ልማነ እጂ እኛን ምን አጋበን😅😅😅😅😅😅

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd Час назад

    ምንም በግብፅ የሚትከብ ኢትዮጵያ የለችም ዛሬ ላይ: እንደ አሞራ መዞር የጀመሩት እኮ በዚህ ክፍለዘመን አይደለም በሃይማኖት ሴራ ትውልዱ ላይ አዚም አስቀምጣበታለች።

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 2 часа назад +2

    ከሃደዎች

    • @GshGseh
      @GshGseh 2 часа назад

      😥😥😥😥

  • @ShanbelBelete-hx5ub
    @ShanbelBelete-hx5ub 3 часа назад +1

    1ኛ ነኝ ዛሬ❤❤

  • @samuelghebremariam8235
    @samuelghebremariam8235 43 минуты назад

    ምርኮ ጀነራል ተብየው ምንያልከን ነው :እስር ናፈቀህ መሰለኝ ለነገሩ ሩቅ ኣይሆንም ትገባባት ኣለህ እጅህ ወደላይ ተረሳህ ኣይ ጭቁንነኝ እንዳላልከን ኣሁን ምንድነው?

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 часа назад

    ግብፅ ሄሜቲን ብታስጠጋ ነበር የሚገርመኝ አልቡርሀን ሲጀመር ድሮም የአልሲሲ ገረድ ነው ብርቅ አይደለም አያስደነገጥም ምንም አይደል ሄሜታን ተባብሮ አልቡርሀንን ማስወገድ ይቻላል

  • @Deon.99
    @Deon.99 Час назад

    👉 weakup 🇪🇹 free yourself from these idiots village politicians !! Before the country collapsed.

  • @keseteteklay190
    @keseteteklay190 13 минут назад

    ፓርላማ ላይ ከኤርትራ ጋር ባንታረቅ ንሩ ኣልቆልን ነበር ይባል ነበር ኣሁንም ኤርትራ ጠላት ተባለ ማን ነበር ሾርት ሚሞሪ ብሎ የተናገረው እውነቱ ነበር ማለት ነበር ወይ ኢትዮ

  • @Amber1919
    @Amber1919 2 часа назад

    እኔ የሚገርመኝ እነዚህ መቀሌ ስላማዊ ሰልፍ ያደረጉት ወዴት ነው እንመለስ የሚሉት እዛው አገራቸው ትግራይ አይደል ያሉት ሑመራ ወልቃይት ራያ እንደሆነ ወደ ባለቤታቸው ተመልሰዋል ።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 21 минуту назад

    MINILIK SHERMUTA TEFTFO YESERAT ETHIOPIA 🇪🇹 TDRA BEGDI MULU BE MULU MEFRES ALEBAT

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec 2 часа назад

    ere ebakehe felege hiwot amerare aydelem atezebareqe

  • @kedamiinfo1
    @kedamiinfo1 3 часа назад

    ቤተሰቦች ኑ አበረታቱኝ

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi Час назад

    አንተም ግብፅም ወሬ ብቻ አንድ አይነት ነቹዉ ፈታ ሚድያ የዉስጥ ጠለት ነህ

  • @ysbah1251
    @ysbah1251 Час назад

    Ethiopia be merkebegnoch ina be Ajerbejan min agebat?

  • @gelilaablel
    @gelilaablel 2 часа назад

    Yemnabth yeair xebay tlale ende wushetam ,

  • @rawlwali5324
    @rawlwali5324 2 часа назад

    antem wod aseb tishe egebalehu bileh kemetah bekutitir tiwulaleh kemot keterefik malet new

  • @keseteteklay190
    @keseteteklay190 22 минуты назад

    ምን ነው መርከቦችዋን የተያዘባት ኣገር በላይ ኢትዮ ፒያዊያን እሮሮ ኣበዛቹ ነገሩ ከፍየልዋ በላይ ሆነ?ክክክክክክክክክ

  • @legese103
    @legese103 2 часа назад

    ቀሸም ሁላ የሀገርህን ህዝብ የምትጨፈጭፍ

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 часа назад +1

    😂😂😂

  • @GshGseh
    @GshGseh 2 часа назад

    😂😂😂😂😤😤😤😤😤

  • @AyichewAlabeReta-f3p
    @AyichewAlabeReta-f3p 3 часа назад

    ፋኖነት

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 2 часа назад

    ነገር ፈነዳ 😂

    • @michelle-i7o
      @michelle-i7o 2 часа назад

      እንኳን ደስ አለህ፣

  • @WodosanJemal
    @WodosanJemal 2 часа назад

    ሞት ለኤርትራ እቺ የወገብ ቅማል

  • @AbrahamOkbay
    @AbrahamOkbay 34 минуты назад

    He ist not a General.he is a weak Person.he speake but he couldnt Change any thing nothing