ሰበር ሰበር - አስፈሪው እሳት ቀጥሏል የተረፈው የኢትዮጵያዊቷ ቤት አስደሳች ዜና ከጋዛ ተሰማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 249

  • @saidsaidhusen7102
    @saidsaidhusen7102 12 дней назад +55

    አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል
    ኢስላም❤

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 11 дней назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምረው አመፀኝነት ለማንም አይጠቅምም ሐይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @WorkneshShifa
    @WorkneshShifa 11 дней назад +13

    አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን

  • @Sameira-k9l
    @Sameira-k9l 11 дней назад +5

    ፊሊሢጢም አላህ ይድረሥላቹሁ አሜሪካ ያለቹ ኢትዮጵያኖች ክፍን ይይዛልቹሁ❤❤❤❤❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 12 дней назад +64

    ከጋዛ ብዙ ነገር ተምረነል ሀቅቃ ጋዛ ሁሌም በልባችን ነሽ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 дней назад +7

      የመንን ሱዳንን ሶርያን አስታውሱ

    • @habtehabte2605
      @habtehabte2605 11 дней назад +1

      Menga

    • @MINA-u7q3t
      @MINA-u7q3t 11 дней назад

      ማነሸ ከነመፈጠርሽ አያውቁሸ አይ ደሃ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 11 дней назад +1

      ​ምንአገባሽ አንቺ አስታውሱ ብለሽን ነው እምናስታውሰው የአይሁድ ሽንት ጨርቅ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 дней назад

      እረ ሞራል😂😂😂😂​@MINA-u7q3t

  • @ሀዩቲነኝስደታኛዋ
    @ሀዩቲነኝስደታኛዋ 11 дней назад +28

    ማነው ግን በጣም ደስ ብሎት አላህን አልሀምዱሊላ የለው ወላሂ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ የዘውትር ዱዓዬ ነበር አልሀዱሊላህ እኔ የሙቱ አልልም አላህ ሁሉኑም ነገራቹውን የውድምበቸው

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 11 дней назад +49

    እኝም ዴሰ ብሎናል በጋዛን አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነወል አላህ ብዳሎኞቸን አይረሳም አሁንም ዴሰ ብሎናል

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 дней назад +3

      በስው ውድቀት የሚደስት ሴጣን ብቻ ነው ልቦና ይስጠን

    • @jemilahameza
      @jemilahameza 11 дней назад +1

      በፍሌሲፅፍች ህፅናት የሚድስተው ሺይጧን ነበር እንዴ 😅

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 дней назад +3

      @jemilahameza የራሳ እሮባት የስው ታማስላለች ሁላችንም በሀይማኖታችን እንጸልይ ለስው ክፋት አንመኝ እኛ ቤት እንዳይመጣ ሀገራችን ሀለማችን ስላም ያድርግልን ጌታ ከምንስማው መጥፎ ነገር ይጠብቀን

    • @jemilahameza
      @jemilahameza 11 дней назад +2

      እውነትኝ መሲካር ቢትሆኝ እማ እውነቱን ትናገር ነበር
      ፍልሲፅሞችን ሲጭፍጭፍ የት ነበራችሁ እኝ ለማንም አንደግፍም እውናታው ቁልጭ ብሉ የሚታየ ነው አሜርካ የእጁን ነው ያገኝችው

    • @AmanAmi-n5y
      @AmanAmi-n5y 11 дней назад

      አንቺ ማትረቢ ከነዚ ሴጣን አይሻልም ወይ ከ አይሁድ ስንትና ስንት ሃጻናት ነው የጨረሱት ሴቶች አንቺ ለስሙ ሴት ነሽ ነገ ልጆች ይኖሩሻል ባጣም ያሳዝናል እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ላይቭ ላይ ነው እኮ ያነደዱአቸው​@@eyarslaewarkneh4548

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 11 дней назад +28

    ሀያል አላህ ብቻ ነው 👌👍

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz 12 дней назад +11

    ሰላም ሰላም ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ በስደት ዓለም የምንኖረውን ኢትዮጵያ ቡና እግዚአብሔር ይጠብቀን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቀን ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን እግዚአብሔር ለአለም በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነትን ሲጠን 😢😢😢

  • @arditube7340
    @arditube7340 12 дней назад +15

    ተመሥገን እስራኤል እና ፍልስጤም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላቸው🙏

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 11 дней назад +4

    አቤሎ የወይኗ ልጅ ምርጥ ሰው አለምን የዞርክ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ 💪💪🏆🏆🏆

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 11 дней назад +3

    አሏህ ወክበር ሀያል ጌታ አሏህ, ምን ይሰነዋል ታገሽ አድራጊ ነው☝️

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 11 дней назад +16

    አልሀምዱሊላህ የጋዛ ደስታ እጂጉን አስደስቶናል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን የሳነዋል ነስረ ከአላህ ነው አላህየ ነስሩን ሙሉ አድረገው فلسطين حر ❤ አላህ ሆይ ለነዛ በጠጠር ሳይቀር ሲዋደቁ የነበር ባሮችህን ለሞቱት ጀነትን ለታመሙት ሙሉ አፈያቸውን አንተ ስጣቸው ፍልስጢም ነፃ ነች ነፃም ሁና ትቀጥላለች❤❤❤❤

    • @DESALGNHMARIAM-y7n
      @DESALGNHMARIAM-y7n 11 дней назад +1

      እግዚአብሔር፡ይመስገን፡በሁለት፡ወንድማማች፡በሆኑ፡ህዝቦች፡ላይ፡የተደረገው፡የተኩሰ፡አቁም፡ስምምነት፡እጅግ፡ደስ፡የሚል፡ሆኖ፡በተጨማሪ፡እግዚአብሂር፡እስከ፡መጨረሻው፡ሰላሙን፡ይስጣቸው፡አሜን፡፡

    • @ayshamo7118
      @ayshamo7118 11 дней назад

      ​@@DESALGNHMARIAM-y7nere baksh manesh anchi ayhud ena islemnan emnet teketayochin wendm amach yehonu blesh meteteriyachew menachew tegenagito

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 11 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 11 дней назад +21

    1John 4:15
    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።

    • @muradmu1301
      @muradmu1301 11 дней назад +3

      ግራ የገባዉ ነገር ፈጣሪን ልጅ ወለደ ማለት አይከብድም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 дней назад

      ​@@muradmu1301ምን አናዳቹ አኛ ባመነው አይ ሰይጣን መቃጠሉ እየቀጠለ ነው

    • @ZebibaAhmed-h6k
      @ZebibaAhmed-h6k 11 дней назад

      ​@muradmu1301 betam 😂😂

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 11 дней назад +4

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ከሁሉም በላይ ይህ ለሠው ልጅ የተባለ ሁሉ ሠላም ለሀገሬም ለኢትዮጵያውያን ሰላም እንዲመጣ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ በሚያምንበት በእምነቱ ዱአ ያድርግ ።ሠላም የማይፈልገው ሠው ካለ ሰይጣን ነው ማለት ነው።

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 11 дней назад

    ሰላም ለአለማችን ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለህዝባችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 дней назад +1

    እግዛብሄር ሆይ በኛ ስህተት ባተ ምህረት አይጠፍምና የቅርታ ፊትክን መልስልን 😢😢😢😢😢

  • @YoakinBaby
    @YoakinBaby 11 дней назад +1

    አውነት ነው

  • @makinmakin315
    @makinmakin315 11 дней назад +4

    ምስኪኖች እግዛብሔር በቃ ይበላቸው

  • @Etiopia007-q9y
    @Etiopia007-q9y 11 дней назад +2

    እግዚዋ ማርና ክርስቶስ
    በቃ በለን ጌታሆይ

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 12 дней назад +5

    አላህ በቃይቡላችሁ ግንጋዛወይ ታጋቾይ አሉደ የውነት

    • @sisay4318
      @sisay4318 11 дней назад

      አዎ ከአንድ አመት በላይ ቆይቷል ከታገቱ

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 11 дней назад +3

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 12 дней назад +6

    ይገርማል ስደት ተፈልጎ እንደማይመጣ መማሪያ ስደተኛን ለሚገፉ ጊዜ የሚያመጣውን አታውቅምና በነገው አትመካ እግዚአብሔር ምሕረትን ያድርግልን 🙏

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m 11 дней назад +2

    የኛንህዝብ አላህ ይጠብቃቸዉ አሜሪካ ንየጃነዉ የሰጣት ህዝባችንን ይፈጣሪ ይጠብቅልን አለምን አጨፋጭፈዉ ለጌታምጌታለዉ ሱባሀን አላህ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 дней назад +4

    ኮመንቶች ልቤና ይስጠን ከፋ ለስራ በደግ መልስው ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ የወድምህን ውድቀት አትመኝ ይባላል ፈጣሪ ለሁሉም ይድረስላቸው እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸሩነቱ ይቅር ይበለን የመጣባቸውን እሳት ውሀ ያፍስበት የተበደሉትን ፈጣሪ ይድረስላቸው የስላም አባት ለእስራሄልና ሀማስ ፍጹም ስላም ይስጣቸው

    • @mesimesi4779
      @mesimesi4779 11 дней назад

      አሜን ልባም ❤❤❤❤❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 11 дней назад +12

    እሰይ እልሃምድሊላህ እንኴን ሰላም ወረደ ጋዛ😢😢❤❤❤❤

  • @Abcd-x5w3q
    @Abcd-x5w3q 12 дней назад +27

    ,የኛም ደስታ ወሰን የለዉም አልሃምዱሊላህ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 11 дней назад +4

      ተረጋጊ ያንቺ ሀገር መሬት እየተደረመሰ ነው አሜሪካኖች በአጭር ወራት መልሰው ይሰሩታል

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 11 дней назад

      ​@@SintayehuEshetu-hg8uslants hagrhe aydalme ?batme yasaznale

    • @TadelachgetachewGetachew-t1c
      @TadelachgetachewGetachew-t1c 11 дней назад +2

      @sintayehu .eswa dasetawa lagaza maselagi.

    • @seada9327
      @seada9327 11 дней назад

      አወ አልሃምዱሊላህ ዳይመን ወአበደን❤

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 11 дней назад +1

      አወ አልሀምዱሊላህ ድሰይላል ግን ትነትነ ተሰብሰበው ድሰታቸውን ሲገልፁ ከ20በላይ ንፁሀን ገለወል አንድኛው ጋዜጠኛነው እና እሰራኢል ምኖም አይታመን ታጋቹቸን ካሰለቀቀቸ ቡሀላ አዳሸመጥጥ ልቤ ፈረቱል ብቻ አላህ ይሁነቸው

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 11 дней назад

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 11 дней назад +28

    አልሐምዱሊላህ
    አይሁድን ግን ማመን ቀብሮ ነዉ
    አላህ ያጥፋቸዉ እነሱ ቃለ በል ናቸው

    • @MusieTilahun-cs8es
      @MusieTilahun-cs8es 11 дней назад

      ተው እንጂ አሁን ለፍልስጤም መሟገትህ ነው😅😅😅

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 11 дней назад +1

      አላህ እንዳንቺ ምኞት አይሰራም ክፉ አትመኚ ሐገርሽ ላይ ስንቱ እያለቀ ነው ለነሱ አይገድሽም አጉል አዛኝ አትሁኚ የደጃፍሽን ዘለሽ ባሕር አቋርጠሽ አትጓዥ

    • @YamiMelke
      @YamiMelke 11 дней назад

      " አይሁድና ክርስቲያኖችን አላህ ያጥፋቸው. " አይደል ቁርዓንሽስ ቃል በቃል አይደል የሚለው?😢

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 11 дней назад

      Endesu sayhone eni yeweltunem mote almegem gen welachenrm yemenawekew ena endiwem ye ETHIOPIA muslimoche degmo bemiyayout enji teleke belew yemayawekut bezu negerm ale lemangawem lealm wrla selam endione enmegalen be felsitim yemtam yebezu ager mefenrkakel mrkenyatem new so tergzguna wedefetary telyou ewenet tedebeka atekeremmen melekam gizhi

    • @BABR7826
      @BABR7826 11 дней назад

      ሀማስ አርፎ ከተቀመጠ ጁሁሾች ዞር ብለው አያዩዋቸውም ፍልስጤሞችን ግን ሀማስ እየተተናኮለ እስራኤል አርፋ ትቀመጣለች ማለት ዘበት ነው ለፍልስጤማውያን ህፃናት ሲል ፈጣሪ ሰላም ያስፍኑ ሰላም ያውርድላቸው

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 11 дней назад +1

    ያረቢ ለይትህ ምታ የዋይት ሃውስ ሹማምንቶችንም

  • @KalKal-t9y
    @KalKal-t9y 11 дней назад

    በጣም ደስ ይላል አራጁ ቡድን ተወግዶል ምስኪኑ በስላም ከ እስራኤል ጋር አብሮ ስርአቱን ጠብቆ ይኖራል

  • @endashoyilma1895
    @endashoyilma1895 11 дней назад

    አቤል ሁሌም ምርጫሄ ነው 👌👌👌

  • @EndriJemal
    @EndriJemal 12 дней назад +6

    አለማቺንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @anmutzeleke08
    @anmutzeleke08 11 дней назад

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶሥ እንበል እንፀልይ ወገኖቼ

  • @hsnathsnat
    @hsnathsnat 11 дней назад +12

    አሜሪካ ባትቃጠል ነበር ሚገርመኝ አላህን ለማስቆጣት መቼ ሰንፈዉ ያዉቃሉ

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 11 дней назад +4

    አልሀምዱሊላህ አላህ በጭረሽ ያጥፈቸው

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለአለም ሁሉ እስራኤልንም በኃማስም የስላም ጥሪ ነው ለሞቱት ነፍስ ይማር 😢

  • @HenokZenebe-y4y
    @HenokZenebe-y4y 11 дней назад

    wow nice

  • @حياه-د4ح
    @حياه-د4ح 11 дней назад

    ያረቢ ይህን እሳት አጋግመህ ጨምርላቸው

  • @MahadeKhan-c5d
    @MahadeKhan-c5d 11 дней назад

    Alhamdulillah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yetayshiAsefh
    @yetayshiAsefh 11 дней назад +6

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ሰሟ በጣም ትልቅ ነው ። እስራኤል ለዘላለም ትኑር ድል ለእስራኤል🇮🇱🇮🇱

    • @ሀዩቲነኝስደታኛዋ
      @ሀዩቲነኝስደታኛዋ 11 дней назад +6

      ከአዲዎች አላህ የጥፋቹ 😏

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 11 дней назад +1

      አሚንንንን❤❤❤❤❤​@@ሀዩቲነኝስደታኛዋ

    • @unkn5033
      @unkn5033 11 дней назад

      ጥገኛ ባንዳ😏

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 11 дней назад +1

      ግም ለግም አብሮ ድርግም ያድርጋችሁ ከንቱወች ስለራሳችሁ ሀይማኖት ራሱ ግድ አይሰጣችሁም ብቻ ሙስሊም ይጨፍጨፍ ይበደል ይህ ነው የናንተ ድል እጂማ እንደናንተ የሚፀየፉት የለም አይሁዶች

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉አቤላ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 11 дней назад

    አልሐምዲሊላሂ ረቢል አለሚን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለአለማትሁሉ ይሁን እንደኛ ክፋት ወንጀል ሳይሆን በረህመትህ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲አቤላ❤❤❤❤❤

  • @fg1489
    @fg1489 11 дней назад

    አልሀምዲሊለህ አልሀምዲሊለህ አልሀምዲሊለህ አልሀምዲሊለህ☝☝☝

  • @መተከልሚዳያመተከልሚዳያ

    አቤልማስታወቄያህ

  • @berhieEmbaye
    @berhieEmbaye 11 дней назад +2

    ለመረጃወችህ እናመስግናለን ከቻልክ ግን መረጃወቹን ከሚመስሉ ምስሎች ጋር ብታቀርብልን እላለሁ.

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 11 дней назад +4

    Insha Allah one day history repeat itself❤❤ free for Palestine%

  • @MominaBelay-r1f
    @MominaBelay-r1f 11 дней назад +3

    አሜሪካ ስትቃጠል ማን ይረዳል አማራጫቸው መታረቅነው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 11 дней назад

      Yenante gen anegager koyeb betadergut yeshalaln ETHIOPIA WEYAN KEGA BELAY TADIK YELEM EYALEN NEW ENTENEKEK LEWELUM SELAM TEMEGU ALKE

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 11 дней назад +1

    ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው

  • @طيبه-ل9ب
    @طيبه-ل9ب 12 дней назад +2

    الحمد الله رب العالمين

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 11 дней назад +2

    Wow ! የአዲስ አበባን ውበት ሳደንቅ እንድም ያልከውን አልሰማሁም😂

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 11 дней назад +6

    በእግዚአብሔር እኔ እስራኤላዊ ነኝ
    በአዛ እና በእስራኤል መታረቅ በጣም ደስ ብሎኛል ። በእውነት ለአዛ በጣም አዝኘ ነበር
    እንደዚህ አይነት እልቂት እንዳይደገም እግዚአብሔር ዓለምን አጠብቅ።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 11 дней назад +1

      አማርኛ አቀላጥፎ የሚጽፍ እስራኤላዊ አለ እንዴ....??!!

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 11 дней назад

      ​@@tameratgutema9834አወ ከኢትዮጵያ የሔድ አይሁድ እምነት ተከታዩወች

  • @AhlamShikur
    @AhlamShikur 11 дней назад +6

    አላህ ሆይ አመድ አርገህጨርስልን ምንም አይሳነው የኛጌታ የሁሉ የላይ የቁዋ ባለቤትነው ማንም እሚያመልጥ የለም አላህ ከታጋሾችጋ ነው እና በርቱ ዱዓችሁን ሙስሊሞች

    • @SarahSarah-iz5tz
      @SarahSarah-iz5tz 11 дней назад +2

      እግዚአብሔር ማንንም አያጥፋ እግዚአብሔር ሁሉንም ስግደኛ ነጥቆ ያውጣ እግዚአብሔር ከኛ የበለጠ ያቃልና ይህን እሳት ለቅጣት ካመጣ የሚቀጣውን እሱ ራሱ ያቃል እናንተ ከስር እየገባችሁ ያጥፋችሁ እንደዚህ ያደርጋችሁ እርግማት ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሲጀምር የተረገመ ሰው ነው የሚራገረው እዚህ እሳት ውስጥ ፊትና ዋላቸው የሚያውቁ ጨቅላ ህፃናቶች አሉ እግዚአብሔር ስለ ህጻናት ብሎ እሳቱን ያጥፋላቸው መቼስ እግዚአብሄር ቻር ነው እንደ ስራችን አይቆጥርብንም 👈👈

    • @FafiMlD-g3j
      @FafiMlD-g3j 11 дней назад

      آمين

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 11 дней назад

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ​@@SarahSarah-iz5tz

    • @samsontadesse9499
      @samsontadesse9499 11 дней назад

      በሰዉ ሰቆቃ የምትደሰት ከሆነ አንተ ሰይጣን ነህ።

  • @MedhanitMesfin-t2f
    @MedhanitMesfin-t2f 11 дней назад

    እግዚሕር ይመስጌን😢😢😢😢

  • @FafiMlD-g3j
    @FafiMlD-g3j 11 дней назад

    الحمدلله

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 11 дней назад +2

    Alhamdulila

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 12 дней назад

    አቤላ እናመሰግናለን አቤቱ ማረን ሕዝብህን አስብ

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 11 дней назад +1

    ክብር ለአምላኬ ይሁን አሜን🎉🎉🎉

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 11 дней назад

    ማስታወቂያን መሀል ላይ አድርገው እያሳለፍነው

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 12 дней назад +3

    Alahamdulillah😢😢

  • @hayatZewdu
    @hayatZewdu 11 дней назад

    ወላሂ ደስ ይላል በጋዛ ላይ ስላለው ስምምነት ግን ያሳዝናል ስንቶች አለቁ ስንት ህፃናት ከወላጅቻቸው ተለው ብቻ ያማል ሁሉም ነገር ግን ደሞ ለተርፍውትም ሲባል ደግሞ ሰላም መምጣቱ ይሁን ያስብላል

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 дней назад

    መጨረሻዘመን ስለደረሰ ለሑሉ ይደርሳል😢

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 дней назад

    ምናልባት የፍልስጤማውያን ደም ይሆናል የአሜሪካን እሳት ያመጣው

  • @NigstAstre
    @NigstAstre 11 дней назад

    እንኳን ተርፋችሁ

  • @FarihaAhmed-d5b
    @FarihaAhmed-d5b 11 дней назад

    Alahmdulillah 🎉🎉🎉🎉

  • @FatehaAli1
    @FatehaAli1 11 дней назад +3

    አልሀም ዱሊላህ ፊልስጤም አላህ ጨርሶ ሳሟ ያሳይን 😢

  • @MeseretHirko-l2b
    @MeseretHirko-l2b 11 дней назад

    ከሁሉ የበላይ የሆነው አላህ ምስጋና ይግባው. ይቅርም ይበለን!!

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099 11 дней назад

    አቤል

  • @hoabhired910
    @hoabhired910 11 дней назад +1

    Alhamdulilah

  • @ahmedmuhamed2882
    @ahmedmuhamed2882 11 дней назад +1

    ከአላህ ጋርስ ማንይሆን ሚያስታርቃቸው በዳዬችን ከዚህ ምድር ላይ መስማማታቸው ደስ ቢለነም በዳዬች ግንቅጣታቸውንያገኛሉ ከአላህ ዘንድ ኳታር ግብፅ አሜሪካ አይሰራም ያኔ እስራኤል ምትባል ሀገር ከጥፍት አትመለስም እመኑኝ አሜሪካንም ከጥፋቷ በዚህ ተመክራ ምትመለስ ይሁን 😮

  • @EssAMohamed-b7n
    @EssAMohamed-b7n 11 дней назад

    አልሀምዱሊላህ መፈልናቀልን ይቅመሱት

  • @AhmedNouro-xp2sj
    @AhmedNouro-xp2sj 11 дней назад

    እኛ ሙስሊሞች ሰው ይሙት አን ልም ግን አንድም ከተማ እንዳይቀር ዱአ እናረ ጋለን ያረቢ አመድ አርገው

  • @tigsttadese2310
    @tigsttadese2310 11 дней назад

    እግዚአብሔር የለለበት ምድር የባቢሎን ግቦቺ

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 11 дней назад

    አቤሎ አለም አብረቅራቂ ስለሆነች ብዙ ነገር ስለምታይባት ዕምነትህን ተጠንቅቀህ 🦜🦜🦜

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 12 дней назад +6

    ምን ዋጋ አለው መፈራረሙ ክህደት ልማዳቸው የሆነው እስራኤሎች ማታ 62 ሰዎች መግደላቸውን አልሰማህም ከካሊፎርኒያ የተቀስቀሰው እሳት ከእስራኤል መቀስቀሱ አይቀርም።፡ ያፈሰሱት ደም ፈሶ አይቀርም ሁሉም ነገር በፍትህ ስለሚመራ።

  • @BerhanuKassa-bn1gw
    @BerhanuKassa-bn1gw 12 дней назад

    1ኛ አቤል ሸልመኝ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 11 дней назад

    Thanks

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 12 дней назад +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝና ጌታ ነዉ

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 12 дней назад +4

    ፈጣሬ ምርቱንለአልም ይላክልን ✝️✝️✝️✝️

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 11 дней назад

    አልሀምዱሊላ

  • @abdulkadeer7415
    @abdulkadeer7415 12 дней назад +1

    የመጀመረ ነኝ😂

  • @akiyaakli
    @akiyaakli 11 дней назад

    ማፕነው እውነት ነው አዲሳባ!? 🎉

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm 11 дней назад +1

    ይሄንን አፕ ተመዝገቡ በላይክ ብዛት ይከፍላል እንደ ቲክቶክ ነው waveful ይባላል ፕሌይ ስቶር ላይ አለ

  • @hailemariam5133
    @hailemariam5133 11 дней назад +3

    ሁልጊዜ ሳይህ የራሰህን የአገርህን፥ የህዝብህን ጭንቀትና መከራ ፥ እልቂት ትተህ የሌላ አገር ጉዳይ ለምን ትዘግባለህ። ወይስ የሌላ አገር ዜጋ ነሀ?

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 11 дней назад +1

    እሰይ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ የፀይሺው ፀሎት ነው

  • @BinttahaibnumusaAeshabinttaha
    @BinttahaibnumusaAeshabinttaha 11 дней назад +12

    እስራኤል የተስማማችው አሜሪካ ልትጠፋ ስለሆነ ሚያግዛት ስለሌለ ነው አላህ ያጥፋት

  • @WondiyeBehailu
    @WondiyeBehailu 12 дней назад +3

    እግዚአብሔር እሳቱን ያብርደው በቸርነቱ ምድሪቱን ይጎብኛት

  • @ef6079
    @ef6079 11 дней назад

    እስቲ ስልጣኔ ተማር አብይ

  • @ሊን
    @ሊን 11 дней назад +3

    የፍልስጤም ግፍ ነዉ

  • @saaa9448
    @saaa9448 11 дней назад

    ይቅመሱት የታባታቸው ምንም አቅም እደለላቸው ይወቁ

  • @unkn5033
    @unkn5033 11 дней назад +2

    እስራኤል ከዚህ በኋላ የአሜሪካን እርዳታ እንደማታገኝ ስለገባት ነው ለእርቅ የተስማማችው። ያለ አሜሪካ እርዳታ ዱቄት እንደምትሆን ታውቀዋለች 😂😂😂😂😂

    • @GshGseh
      @GshGseh 11 дней назад

      😂😂😂😂😮😮😮😮😮🙆🙆🙆🙆🙆

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 11 дней назад

    እስራኤል ጋላቢዋ አሜሪካ ጭንቅ ውስጥ ስለሆነች ሳትወድ በግዷ ጦሩነቱን ማቆም አለባት😂 ድል ለፍልስቴን❤

  • @ShikurOumer
    @ShikurOumer 10 дней назад

    ምስል ቢታጀብ አሪፈ ነበረ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 11 дней назад

    የዜናው እርዕስና የሰማነው ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሆነብኝ እኳ 😅😅😅

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 11 дней назад

    Ke6killo ferensay enamesegenalen Abel yeweynwa lij

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 дней назад

    በኢየሱስም እናተ ክፉ
    ገ የሑሉ ቤት ያኳኳል። አሳቢ አትፍረዱ ነ

  • @tesfaigerezgher1720
    @tesfaigerezgher1720 11 дней назад

    እነ ባይደን ያወደሙትን ኣውድመው፡ በስተመጨረሻ የስምምነት ክረዲቱ ለትራምፕ እንዳይሆን የተደረገ ስምምነት ነው። ቀጣይነቱ ኣጠራጣሪ ነው።

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 11 дней назад

    አቤሎ ከጨረቃ ገዝተናል

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 11 дней назад

    ባይነኩን ኖሮ አይሞቱም ነበረ