Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደጋግሜ ሰማሁት። አባታችን ገብረ መንፈስቅዱስ ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ በገቡ ጊዜ ደስ ብሏቸው ነበር። በገድላቸው እንዲህ አሉ።እግዚአብሔር ሆይ ይህችን አገር ከአለም ፈላስፎች ( ከኖስቲሲዝሞች ) ስለጠበቅሃት አመሰግንሃለሁ ። ይላሉ። ይገርማል።
የተዋህዶ አርበኛ፣ ማንቂያ ደወላችን መምህርታችኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ።
L
ውድ እህታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ፥ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው። እግዚአብሔር ካንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን። አመሰግናለሁ።
የተዋህዶ ብሌን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን የበለጠ እንድወድ በጣም እንዳከበር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን ድንግል ማርያም አትለይሽ🙏
ቸሩ መዳኒያአለም ይጠብቅሽ❤❤ ብርቱ ሴት።ከአንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ይጠበቅልን አብረውሽ ይህንን ዋጋ ለሚከፍሉት ቤተሸቦችሽ ከፍያለ አክብሮት ይድረስልኝ።
ውድ እህታችን- እጂግ በጣም ግሩም የሆኑ እርእሶችን እየመዘዝሽ ስለምታስተምሪን ከልቤ አመሰግንሻለሁ:: አምላካችን መድሀኔአለም የተድበቀብንን ሁሉ ይግለጽልሽ:: በውጩ አለም የምናስተውለውን የተቃርኖ ህይወት ለመረዳትና እራስንም ለመጠበቅ በእጅጉ የሚረዳ ትምህርት ነው::
Amen
❤❤❤
የድንግል ማርይም አርበኛ ፀጋሽን ታብዛልሽ:: እድሜ ይስጥልን::
በመጽሓፍቅዱስ ውስጥ የጻፍሽውን ፈልጌ አላገኘሁትም የቱ የእግዚአብሔር ተከታይ ነው የማርያም አርበኛ የተባለው ? ወይስ የብቻሽን መጽሓፍ አሳተምሽ ???
@@fih7949 ፐ 👏🏽👏🏽👏🏽 ቀጥልበት አቶ ሶላ
እግዚአብሔር ፀጋሽንአብዝቶ ይጨምርልሽ ዶክተር መስከረም
እንኳዕ በሰናይ መጻዕኪ እህትነ። 🙏🙏🙏
❤
እግዚአብሔር እንደዚህ ፀጋዉን ያብዛልሸ የዘመኑ ድንቅ ሰዉ እንወድሻለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
በጣም ድንቅ ትንታኔ ይሠማል ይገባል ረጋ ያለ ትንታኔ በርቺ
እንኳን ደና መጣሽልን ዶክተር የኔ እርጎ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትሰለቺ ልባም ሴት የእውቀት አዝመራ ነሽ በርቺልን በፀጋው በጤና እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
ፀጋውን...ያብዛልሽ.....!ትእግስቱ ን...ጽናቱን....አብዝቶ... ይስጥሽ...!!! እሕታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን...!!!
ኖስቲሲዝምን የገለጽሽበት መንገድ ድንቅ ነዉ ፤በዓለም ያሉ እምነቶች በሁለት ይከፈላል በኖስቲሲዝም ዉስጥ የሚጠቃለሉ ሁሉም እምነቶች እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናቸዉ ብለሽ የገለፅዉ ድንቅ ነዉ!!!
የእግዚአብሔር ፀጋው ፍቅሩ እና አንድነቱ በአንቺ ላይ ውሎ ይደር ውዷ እህታችን::
እግዚአብሔር ፀጋሽንአብዝቶ ይጨምርልሽ ውድ እህቴ
ቃለሕይወት ያሰማልን ።
ሁሉንም የፈጠረ የእውቀት የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ ዶ/ር ቀሪ ዘመንዎን ይባርክልኝ ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን
ኢትዬዽያ ሀገረ እግዚአብሔር ነች የምንለው በዘመናት ሁሉ ካለ ሰው ስለማይተዋት ነው በዚህ ዘመን ሰው ሆነሽ በመገኘትሽ ሁልግዜ በቦታሽ እንዲያፀናሽ ፀሎቴ ነው በርች ዶ/ር
ዶክተር እጅግ በጣም ውብ የሆነ እረቂቀ እግዚአብሔርን ትምሕርት ካሐዲ አሰመሳዬችን የይሁዳ አጋሮችን የሠይጣን ባለሟሎችን ረቂቅ ካሀዲወችን ትምሕርት ሰለአጋረሸን ሰለገለጥሸልኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜነ አሜን አሜን ........ :- ❤❤❤
ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ትጎብኝልን❤❤❤!!!
ተባረኪልን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
የጥበብ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማሽ ውድ እህት ዶር!
Gobez dokter nesh, bizu tihimirt amitishal. Yihin eniji tinqola temirewu yemiwetut kegedamat newu.
ዶ/ር መስከረም ከአነቺ ብዙ ነገር እየተመርን ነው በርቺ እጎዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ ኩራታችን ነሽ በአንቺ እንኮራለን መድሐኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምንም ክፉ ነገር አይንካብን ለዛላለም መኖር ቢቻል ብትኖሪልን። በአንቺ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ የእግዚአብሔር ፀጋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን
እግዚሀብሄር ይባርክሽ!
ፀጋውን ያብዛልሽ እንጂ ምን እላለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ስለሰጠን ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እመቤታችን ትጠብቅሽ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ሴት ነሽ ስትናገሪ በጣም የሚጣፍት ቃላት ናቸው እሚወጡት ከአንደበትሽ እረጋ ያለሽ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤናን ይስጥልን።
እንዴት እንደምወድሽና እንደማከብርሽ የኔ ጀግኒት እህት ❤
የግድ ማወቅ ያለብንን ትምህርት ተምረናል በእውነት ወደፊትም እግዚአብሔርን ባለማወቅ እንዳንጠፋ የሚረዳን አጋዥ ትምህርት ነው እንዲሁም የሌሎች እምነት ትምህርታቸውን እንድናውቅ አድርጎናል ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እናመሰግናለን
ጀግና ሃገሬ የወለደችሽ አስተዋይ❤
እንኳን ደህና መጣሽ መምህርት
ተባረኪ❤።
ክብርት እኅታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን ።እናመሰግናለን ።
ድንቅ የእግዚህአብሄር ስጦታ ነው ያለሽ ሃይማኖትሽንም ሀገርሽን የምትወጂ በዕድሜ በጤና ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ሕውነቱን ለማውጣት ያለሽ ጥረት በጣም የሚድነቅ ንው የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ ተባረክልን!!!
D.r ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎናል የኢትዮጵያ የሴቶች ተምሳሌት....
እንኳን በሰላም መጡ መምህር።
እንቁዋችን እግዝሕብሕር ይጠብቅልን እህታችን
ዶ/ር አግዚአብሔር ይጠብቅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረኪ እህታችን❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ካንቺ ብዙ እውቀት እያገኘን ነው በርቺ!
ሰላምሽ ይብቃ ለዚህ ቀውጢ ወቅት ወቅጠሽ አድቀሽ እልመሽ በጥብጠሽ ብሱፕ መልክ በሾርባ መልክ በክስ መልክ ጣእመ እውቀቱን ስለምታድይን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ቃለህይወት ያስማልን🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉።ፀጋውን ያደለሽ ያብዛልሽ ❤።
ዶር መስኪ እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛው ድንቅ ነሽ ሁሌም
ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ። እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ
ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ አንደበተ ወርቅ ነሽ ኑሪልን ዶክ🎉
Thank you. God Bless you !!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እመቤታችን ትጠብቅሽ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን፣ ዐይን ገላጭ ማብራሪያ ነው! አብዝቶ ይባርልን!
ሰላም ላንቺ ይሁን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ
ዶክ እመቤቴ ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ!
እድሜ ይስጥሽ አምላክ
ስለዚህ መረጃና ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን ዘመንሽን ይባርክልነ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ድንቅ እውቀት ነው:: እግዚእብሔር ይባርክሽ::
በስላሴ ቸርነት በእመቤታችን አማላጅነት! በአስተማርሽን እውነት እናመሰግናለን! በርቺልን እኛንም በማስተዋል እንድንመላለስ ይርዳን!
ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን ። ልቦናችንን መልሶ በፍቅሩ ይማርከን ። እህቴ በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። አሜን።
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መሥከረም!!!!
ለአንችም እግዚአብሔር ይስጥሽ የዕውቀትንም ጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልሽ አሜን፡፡
የትንሳኤው ዘመን ምስክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንቁዋ እህቴ እንኴን ደህና መጠሽልን
እህቱ ዶክተር መስከርም ለቼሳ። በጣም በዕውቀት የተሞላሽ ምሁር ነሽ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ። ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ ።
ቃለ ሒወት ያሰማልን። በእድሜ እና በጸጋ ያኑርልን። እናከብርሻለን እንሳሳልሻለን።ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ።ከእዚህም በላይ የእውቀቱን ብርሀን ይግለጽልሽ።
ይህንን ነገር ቀድመን አለማወቃችን የሀገራችን ህዝብ ምን ያህል እንደተጎዳን።በእውነት አሁንም መንቃት አለብን። መምህር አመሰግናለሁ
👉 ዶ/ር በእኔ ትውልድ መካከል ስላለሽ ደስ ይለኛል! ፀጋ ይብዛልሽ!
እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለህይወት ያሰማልን!
አምላክ ይጠብቅሽ ለቤትሽ እመቤት ያድርግሽ ለልጆችሽ መልካም እናት ያድርግሽ።
እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሰላም ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወት ያሰማልን
እግዚአብር ያበርታሽ!
ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድ እህታችን ። ምናለ ዶ/ር ሁሉ እንዳንቺ ምሁርና ስለ ሰው ልጅ ድህነት የሚገደው ቢሆን ኖሮ።
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ካንቺ ብዙ ተምሬእለሁ እንዴት እንዳለቀ እንኩዋን ሳላውቀው የሳምንት ሰው ይበለን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ እውቀት በዚህ ዘመን እንድንነቃ የሚያደርግ ትምህርት
Egziabhier ytebksh ❤❤❤
ዶክተር መስኪ ኢትዮጵያ ሀገሬ እድለኛ ነች የኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ምክንያቱም አንቺን አፍርተዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ❤❤❤ እንወድሻለን 🙏🙏🙏 እናከብርሻለን ❤❤❤❤ ከአንቺ ብዙ እንማራለን እያስተማርሽን ነው። ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግኒት፣ ክብሬ ከልቤ ነው ውድ እና ድንቅ ንቁ እህታችን። ብዙ እያስተማርሽኝ ነው በርቺ🙏🙏🙏✝️✝️
❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና እስጥሽ እህታችን 🎉🎉🎉🎉ቃለ ሂወት ያሰማልን
ዶክተር መስከረም እግዚያብሔር ይስጥሽ አመሰግናለው ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለው
😍🙏💯👌🙏💚💛❤️💕መስኪ ኑሪልን 😍🙏
እኔ አንችን የምገልፅበት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር አምላክ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልሽ።
ዶክተር ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚገርም እውቀት ነው ያካፈልሽን የሚቀጥለውንም በጉግት እጠብቃለሁ የዛሰው ይበለን አሜን🙏
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና🥰🙏👏👏👏👏
ድንቅ ትምህርት ነው እየተማርን ያለነው::እድሜ ከጤና እና ከጸጋ ጋር ይስጥልን::በርቺልን!❤
Thank you dr and teachers for the generation may God bless you
ሰለዚህ በጎ'ና ቀና አገልግሎትሽ ምህረቱ የማያልቅ እረሱ መድሃኒያለም ሃይል ጉልበት ያብዛልሽ፣ ዶ/ር መስከረም ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ፡፡
ሁሉም ሊሰማው የሚገባ።
መስክዬ ውድ ባለማህተብ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ውድ❤🙏
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ ለኛ እንደ ብርሀን ፍንጣቂ ነሽ ❤
Emebete tetebekesh Dr,
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ። የተባረክሽ ነሽ ። ዘርሽ የተባረከ ይሁን። እድሜሽ ይርዘም።
ተባረኪ የኔ ውድ
ደጋግሜ ሰማሁት። አባታችን ገብረ መንፈስቅዱስ ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ በገቡ ጊዜ ደስ ብሏቸው ነበር። በገድላቸው እንዲህ አሉ።
እግዚአብሔር ሆይ ይህችን አገር ከአለም ፈላስፎች ( ከኖስቲሲዝሞች ) ስለጠበቅሃት አመሰግንሃለሁ ። ይላሉ። ይገርማል።
የተዋህዶ አርበኛ፣ ማንቂያ ደወላችን መምህርታችኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ።
L
ውድ እህታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ፥ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው። እግዚአብሔር ካንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን። አመሰግናለሁ።
የተዋህዶ ብሌን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን የበለጠ እንድወድ በጣም እንዳከበር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን ድንግል ማርያም አትለይሽ🙏
ቸሩ መዳኒያአለም ይጠብቅሽ❤❤ ብርቱ ሴት።ከአንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ይጠበቅልን አብረውሽ ይህንን ዋጋ ለሚከፍሉት ቤተሸቦችሽ ከፍያለ አክብሮት ይድረስልኝ።
ውድ እህታችን-
እጂግ በጣም ግሩም የሆኑ እርእሶችን እየመዘዝሽ ስለምታስተምሪን ከልቤ አመሰግንሻለሁ:: አምላካችን መድሀኔአለም የተድበቀብንን ሁሉ ይግለጽልሽ::
በውጩ አለም የምናስተውለውን የተቃርኖ ህይወት ለመረዳትና እራስንም ለመጠበቅ በእጅጉ የሚረዳ ትምህርት ነው::
Amen
❤❤❤
የድንግል ማርይም አርበኛ ፀጋሽን ታብዛልሽ:: እድሜ ይስጥልን::
በመጽሓፍቅዱስ ውስጥ የጻፍሽውን ፈልጌ አላገኘሁትም የቱ የእግዚአብሔር ተከታይ ነው የማርያም አርበኛ የተባለው ? ወይስ የብቻሽን መጽሓፍ አሳተምሽ ???
@@fih7949 ፐ 👏🏽👏🏽👏🏽 ቀጥልበት አቶ ሶላ
እግዚአብሔር ፀጋሽንአብዝቶ ይጨምርልሽ ዶክተር መስከረም
እንኳዕ በሰናይ መጻዕኪ እህትነ። 🙏🙏🙏
❤
እግዚአብሔር እንደዚህ ፀጋዉን ያብዛልሸ የዘመኑ ድንቅ ሰዉ እንወድሻለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
በጣም ድንቅ ትንታኔ ይሠማል ይገባል ረጋ ያለ ትንታኔ በርቺ
እንኳን ደና መጣሽልን ዶክተር የኔ እርጎ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትሰለቺ ልባም ሴት የእውቀት አዝመራ ነሽ በርቺልን በፀጋው በጤና እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
ፀጋውን...ያብዛልሽ.....!
ትእግስቱ ን...ጽናቱን....አብዝቶ... ይስጥሽ...!!!
እሕታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን...!!!