11- ደቂቀ እስጢፋኖስ ማናቸው? ታላቁ የዘመናችን የታሪክ ዓመጽ! (Part 1)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Год назад +78

    ሙስሊም ነኝ፣ በመነኮሳት፣ በፃድቃን፣ በቅዱሳን ሥራ አምናለሁ። ከፈጣሪ ለሌላ ያልተሰጠ ተሰጥኦ የተሰጣቸው፣ ጸሎታቸው መሬት የማትወድቅ፣ ለልዩ ሰማያዊ ሥራ ተመርጠው የተሾሙ እንደሆኑ አምናለሁ። በእኛም አውሊያው አላህ እንላቸዋለን። አሉ የተለዩ የተመረጡ። ብዙ ተምሬበታለሁ። THANK YOU!!!

    • @tsion5088
      @tsion5088 Год назад +7

      ለባለ አውሊያ አውሊያ አለባት ወይም አለበት ነው የሚባለው። ለጻድቃኖች ደግም ጻድቃኖች ናቸው ነው የሚባለው ሰለዚህ አንድ አይነት እንዴት ይሆናሉ ሰላልገባኝ ነው

    • @anebaeley8475
      @anebaeley8475 Год назад

      She is trying to justify genocide... What he did is genocide... He killed. 22000 people... She is only religious. And know nothing about bible... Denkoro nech atsmuat ... She is blind religious women

    • @FfEw-ob2hk
      @FfEw-ob2hk 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርል የኔ መልካም❤

    • @AdoniyasAskenaw
      @AdoniyasAskenaw 8 месяцев назад +2

      እህቴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይብርክሽ ።

    • @AdoniyasAskenaw
      @AdoniyasAskenaw 8 месяцев назад +2

      እህቴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይብርክሽ ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ዶክተር መሰከረም የዘመናችን ቅድሰት እሌን እኔም ብዬሻለሁ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ እንቁ እናት ነሸ ፀጋውን እውቀቱን የበለጠ ያብዛልሸ እድሜ ከጤና ከብልፅግና ጋር ከነቤተሰበሸ ይሰጥሸ ። የማያልፈውን ዘላለማዊ ቃለህይወትን ያሰማልን መሰኪዬ እህቴ ኑሪልኝ እንቅፋት አይንካሸ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንሸ ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +59

    የሚደነቅ ትምህርት ነው:: እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ይህን ማወቅ ነበረብኝ ብዬ በራሴ አዝኛለሁ::
    ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ በጭራሽ ሰምቼ አላውቅም ነበር:: ጸጋውን ያብዛልሽ!!!

    • @belaygebreyesus3788
      @belaygebreyesus3788 Год назад +9

      የ ውሸት 'ና የ ፈጠራ ወሬ ነው የምታወራው ደቂቀ እስጢፋኖስ ሰማዕት ናቸው::

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Год назад +1

      Belay ateshewed

    • @Trure7Love
      @Trure7Love Год назад +3

      ምንም የሚደንቅ ትምህርት አይደለም በአጋንንት ትምህርት የተሞላች በስመ ዶክተር የጌታን ማንነት ወደፖለቲካ የቀየረች
      የካቶሊክ ካድሬ ፀረክርስቶስ ነች‼️ደቂቀእስጢፋኖስ ቢኖሩ ኖሮ ከተዋህዶ ባልወጣን ተወሀድ ስለመድሀኒያለም እየመሰከረች ልጆችዋን በሰበሰበች ነር‼️
      ወደ50000በላይ ዘረያቆብ የጨፈጨፋቸው የክርስቶስ ሰመአታት ነበሩ‼️

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Год назад

      @@Trure7Love BEDENB RESEARCH ADERG ATSHEWED NECH AMLAKI MEHON AYAWATAM

    • @yosefsahle3214
      @yosefsahle3214 4 месяца назад

      የሴጣን ሰማት yihonalu​@@belaygebreyesus3788

  • @girmabuta5686
    @girmabuta5686 Год назад +1

    እህቴ መስከረም/ዶ/ር እኔም በጌታቸው ኃይሌ ዶ/ር የተጻፈውን መጽሐፍ አንብቤ የተረዳሁት አሁን እህቴ ከምትገልጭልን በተለየ መልኩ ነበር የተረዳሁት ይህ ገለጻሽ ጌታቸው ኃይሌ ዶ/ር በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ቢሆን የበለጠ ብዥታውን በደንብ ከዛም ወገን ማብራሪያ ማግኘት በተቻለ ነበር ይሁንና

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Год назад +54

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም ጠቃሚና አሰፈላጊውን ሰዓት ነው ያቀረብሸው እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልሸ

    • @yaryed-hd6mf
      @yaryed-hd6mf Год назад

      በአድናቂ በፓርላማ parliament -HoA ዩቱብ ተመልከተው

  • @zola1621
    @zola1621 Год назад +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 Год назад +20

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኛል አሁንም ደቂቀ እስጥፊ ልጆች አሉ እያየን ነው። እናመሰግናለን ዶክተሯ እህቴ ሁሌም ልከታተለሽ ቃል እገባለሁ

  • @abategebeyhu8361
    @abategebeyhu8361 2 месяца назад

    ልጄ ፡ እግዚአብሔር ፡ ዕድሜዉን ፡ ጤናዉን ፡ ይስጥሽ ፡ ላንቃሽ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅባት ፡ የተቃኘ ፡ ልሣን ፡ አድሎሻል። የምታደርጊዉ ፡ ተጋድሎ ፡ የሰማዕትነት ፡ በረከት ፡ ያሰጥሻል። ባለቤትሽን ፡ ልጆችሽን ፡ አምላክ ፡ ይጠብቅልሽ።

  • @tekaligntefera9919
    @tekaligntefera9919 Год назад +14

    ይገርማል እኔ ራሴ የእውነት መስሎኝ መጽሐፉን አንብቤዋለው የሚገርም ነው እድሜሽ ይርዘም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abategebeyhu8361
    @abategebeyhu8361 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ አንቺ ፡ ያልኩት ፡ በዕድሜሽ ፡ ልጄ ፡ ስለምትሆኚ ፡ ነዉ ፡ የኦርቶዶክስ ፡ ዋስና ፡ ጠበቃ ፡ አጽራረ ፡ ዶ/ር ፡ መስከረምን ፡ አምላከ ፡ሙሴ ፡ ወአብርሃም ፡ ይጠ ብቅልን ፡ ፡

  • @mesfinhaileselassie7736
    @mesfinhaileselassie7736 Год назад +25

    አስቡ ንጉስ ፊት ቀርባችሁ "ለንጉሥ አንሰግድም አንተ ሰው ነህ ለፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ስገዱ ተብሎ ተፅፏል እና " ብሎ በድፍረት እንቅጭዋን መናገር
    ለዛውም ሁሉም በህብረት።
    ፅናት፣ እውነት ፣መስዋዕትነት፣ እምነት ለዛዉም በሞት እና ስቃይ ፊት።
    እጅግ በጣም ይመስጠኘል ቀጥሎም የተቀጨ እድል ።
    it is an inspiration and we missed the game changing opportunity . 40:30

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Год назад +1

      Enkuan le NIGUS le agamew zeregnaw tgre melesimm segidehal ante ye komata lij ( wedi gudom), ye tgre telatinet kemejemeriaw enidenebere yihe ye DR masireja yinegirenal ye ETHIOPIA telat tgre ertrans nachihu.

    • @hailemaryamgebru165
      @hailemaryamgebru165 Год назад +4

      ትክክለኛው ታሪክ ያንተ ነው ኣንድ መስመር በማይሞል ጽሁፍ ገለጽከው የስዋን ተረት ተረት
      ኣንሰግድልህም ስገዱልኝ ነበረ ጥሉ ተባረክ ወንድሜ

    • @mekdimitiku7493
      @mekdimitiku7493 Год назад

      የደንቆሮ ለቅሶ...አሉ ጆሮ እያለህ የማሠማ አይን እያለህ የማታይ ምንድነህ????

    • @hailemaryamgebru165
      @hailemaryamgebru165 Год назад +3

      @@mekdimitiku7493 ጆሮ ኣለኝ ኣይንም ኣለኝ ግን ተረት ተረት ኣይገባኝም 21ክፍለ ዘመን ላይ ነኝ

    • @mekdimitiku7493
      @mekdimitiku7493 Год назад

      @@hailemaryamgebru165😂😂😂 አስበው ንጉስ ፊት ቀርበው "ለንጉስ አንሰግድም አንተ ሰው ነህ ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገዱ ተብሎ ተፅፏልና ብሎ በድፍረት እንቅጯን መናገር ለዛውም ሁሉም በህብረት" 😜 ተረቱ በፊልም ተደርጎልህ ፊልሙን አይተከው?😂 ከዛ አንተ ወደ ፅሁፍ ቀይረው??? 😂😂😂

  • @SamsonW.gebriel-ui5vj
    @SamsonW.gebriel-ui5vj 8 месяцев назад +1

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ።ነገር ግን እውነቱን የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ ካነበብኩ በኋላ አንዳች ምስጢር እንዳለው አስቤ ነበር። እግዚአብሔር ይስጥሽ ዶ/ር እኛ ተጋሩ በወያኔ ትርክት በጣም ተመርዘናል። ከኢትዮጵያዊነት ወጥተን የጥላቻ ብሄርተኞች እንድንሆን ተደርገናል እና ጀግና ንጉሳችን ዐፄ ዘርዓያዕቆብና በአጠቃላይ የሸዋ ነገሥታት ናቸው ብለው የሸወዱን እስከ እምዬ ሚኒሊክ ድረስ በጣም ስሰድባቸውና ስረግማቸው ነበር። አሁንግን እየዳንኩ ነው እና ዶክተር እግዚአብሔር ያበርታሽ ያሳድግሽ ይመንድግሽ እና አደራ መ/ር በዘረኞች ትችት ምክንያት ከከፍታሽ እንዳትወርጂብን። አንድ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር እባክሽን መልሺልኝ "በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መጽሐፍ ላይ እነዚህ የ666 ማህበርተኞች ኢትዮጵያውያን የማያውቁት እና ያልቆጠሩት 400 ዘመን የዘንዶ ዘመን ነበር ይላሉ።በኋላ ግን እግዚአብሔር በመብረቅ ዘንዶውን መትቶ የዘንዶውን 400 ዘመን እንዳበቃ ይናገራሉ። ታድያ እነሱ ሲቆጥሩ 5500 B.c +2016 A.D + 400(የዘንዶ ዘመን)= 7916 ይሆናል ይላሉ። ስለዚህ ምድር ለማለፍ ከ 8000 -7916= 84 ዓመት ቀርቷታል ይላሉ። እኔ ከሞላ ጎደል አምኜበታለሁ b/c ጊዜው እየተገባደደ እያየነው ለምፅዓት 484 ዘመን ቀረው ለማለት በጣም ይከብደኛል!!! ስለዚህ እባክሽ ዶ/ር ስለ መልሱ እርግጠኛ ከሆንሽ ብቻ ጥያቄዬን በደምብ በጭብጥ አሳምነሽ እንድትመልሺልኝ በትህትና እጠይቅሻለሀ። ማለትም ለምፅዓት የቀረው እነሱ እንዳሉት 84 ዘመን ነው ወይስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንደምናምነው 484 ዘመን ነው???!!!

    • @utopia3386
      @utopia3386  8 месяцев назад +2

      ለምጽአት ስለቀረን ዘመን እንኳን እርግጠኛ ኾኜ የማውቀው የተለየ ነገር የለም፤ ማንም አያውቅም። ኹሉም ግምቱን ነው የሚያስቀምጠው። "ከአባት በቀር ያቺን ሰዓት የሚያውቃት የለም" ብሎናልና ጌታ በወንጌል። ነገር ግን እጅግ እንደቀረበ ይሰማኛል። የምጥ ጣር ምልክቶች የተባሉት ከታዩ ቆይተዋልና።

    • @SamsonW.gebriel-ui5vj
      @SamsonW.gebriel-ui5vj 8 месяцев назад

      @@utopia3386 እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Год назад +46

    ተመስገን።ከዚህ ሁሉ የዐለም ወከባ በጥበብ እረፍት መውሰድ ደስ ሲያሰኝ።ተባረኪ

    • @aynalembalcha8980
      @aynalembalcha8980 Год назад +3

      Ewnet betam yehone aymiron yasarfal ye meski video mayet

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 10 месяцев назад +2

    እስካሁን አንችን የመሰለ ሌላ የኢትዮጵያ ዕንቁ ሰዉ ባለማወቄ አዝናለሁ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሰጥሸ 🙏

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Год назад +11

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ :- እግዚአብሔር " እስከ መላው ቤተሠብሽ አብዝቶ ይባርክሽ ውድ እህቴ_ _ _ ::
    ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን" ዶ/ር መስከረም ለቺሳን ዓይነት ባለ ብሩህ ዓዕምሮ ምሁራንን "እግዚአብሔር" አብዝቶና ባርኮ እንዲያድለን ሁሌም ፀሎቴ ነው !!! ::

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 9 месяцев назад +2

    ጀግና ነሽ ዳግማዊት እሌኒ ብለንሻል የዘመናችን ድንቅ ኢትዮጵያዊት! ወደ ርትዕት ተዋሕዶ አንድነት ይሰብስበን። ለይኩን።

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ትክክል የዘመናችን ቅድሰት እሌኒ ብትባል አይበዛባትም ብዙ እውቀትን ከዶ/ር መሰከረም ለቺሳ እድሜዋን ያርዛምልን ❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +24

    በእውነት በጣም ማወቅ ምፈልገው ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በስመ አብ በዚ ታሪክ ነው በኛ ኣከባቢ የነገሱት🥹 ይገርማል እናመስግናለን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን 🥰🥰🥰

    • @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና
      @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና Год назад +2

      አምነሻት ነው ተረቷን?

    • @RedietTadesse-x2b
      @RedietTadesse-x2b Год назад +7

      ​@@ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና ላላዋቂ ሰው እኮ ሁሉም ነገር ተረት ነው ሚመስለው ምክንያቱም ምንም ስለማያውቅ

    • @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና
      @ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና Год назад

      እኔ እንዳነበብኩት ዘረያዕቆብ ሰይጣን አራጅ ቆራጭ ፈላጭ እንደኾነ ነው ።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጻድቅ ብትለውም የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራጅ ቆራጭ ሰይጣን መኾኑን በግብሩ አውቃ መዝግባ አስቀምጣለች።

    • @ሰላምየማርያምልጅ21
      @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +1

      @@RedietTadesse-x2b እውነት ነው 🥰

    • @anebaeley8475
      @anebaeley8475 11 месяцев назад

      Ye Denkoro sibsib hula ... This is made up story... And look what She is trying to do ... justifying what the king does to 21000 innocent people

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Год назад +9

    እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @ZewduMulu
    @ZewduMulu 4 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Год назад +2

    ስልጣንም ከሰማያት ነው! ንጉስም ለበረከት ወይ ለቅጣት የሚሰየም የፈጣሪ እንደራሴ ነው! የአምልኮ ሳይሆን የክብር ስግደት ይገባዋል። እመቤታችንም ከንፁሀን ሁሉ ንፅህት፣ ከከበሩ ሁሉ የተከበረች፣ ፈጣሪ ስለደኅነታችን ያስቀረልን ዘር፣ አምላክን ለመቀበል በሚገባ የተገኘች የአምላክ እናት ናትና ስለአምልኮ ሳይሆን ስለክብሯ እንሰግድላታለን!

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 Год назад +21

    እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልሸ! ...Amen

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 8 месяцев назад +2

    እምነት እምነት ነው።በስነ ዕውቀት እግዚአብሔርን ማየት: ማግኘት ፍፁም አይቻልም። ዶ/ር መስከረም እኔ በበኩሌ ያናገረሽ እግዚአብሔር ነው እላለሁ። ቸባረኪ።

  • @agnchewamsalu2965
    @agnchewamsalu2965 Год назад +9

    ዶ/ር ስለእውነት በጣም ነው የምወድሽ... እውቀትሽ በጣም ይማርከኛል ያወቅሽውን እውነት ለኛ ለማሳወቅ የምታደርጊው ጥረት ደስ ይላል... አንደኛውን መጽሐፍሽን ማለትም “ (ኢ)ዩቶፕያ” የትርጉምና ሥራና የምርምር ማስታወሻዎች 3ኛ ዕትም እጀ ጋ አለ... ደጋግሜ ነው ያነበብኩት ግሩም መፅሀፍ ነው ዶ/ር

  • @susanbeautylife1330
    @susanbeautylife1330 8 месяцев назад +2

    አሜን ፀጋቸው በረከታቸው ከኛጋር ይኑር

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Год назад +11

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ትልቅ ስራ ነው የሠራሽው ። እንደዚህ እውቀትና መረጃው ያላችሁ በዝርዝር ስታስተምሩ ነው ትውልዱን ማትረፍ እሚቻለው።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 10 месяцев назад +1

    ዶ ር መስከረም በእውነት ፈጣሪ ከዚህ ከክፉ ና ከቀጭን ከአስቀያሚ ዘመነ አሕዛብ እስከ ቤተ ሰብሽ በሰላም አውጥቶና አትርፎ ያገልግሎት ዘመንሽን ያስረዝምልን ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አሜን

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Год назад +29

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም። ብዙ የማላውቀው በኦርቶዶክስ እምነታችን ዙሪያ የነበሩ ክስተቶች እና ታሪክ የተማርኩበት ምዕራፍ ነበር የዛሬው አስተምሮሽ። በዛ ላይ እጅግ በጣም ወቅታዊ መልክት ነው ከቤተክርስቲያን እና ሀይማኖታችን ከሚሰነዘርባት አለም አቀፋዊ ጥቃት አንጻር።
    ማርያም ታማልደን🙏

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Год назад

      ተሳስተሻል የደቂቀ እስጢፋኖስን ታሪክ አንብቢና ተረጂ። ደቂቀ እስጢፋኖስ ያሉት ለአምላክ ብቻ ነው የሚሰገደው ለንጉስ አይሰገደም ስላሉ ነው በግፍ የገደላቸው። ዘርየአቆብ ካቶሊክ የነበረ ኦሮቶዶክስን የጨፈጨፈ መፅሐፍትን የበረዘ ሰው ነው አማራ ስለሆነ ስህተቱን እየደበቁለት ነው። መርምሪ እንጂ እንደ ግብዝ አትሁኚ።

    • @azebterefe5648
      @azebterefe5648 Год назад +6

      @@BobLove-qn3fq Tell that to the people of England and its Commonwealth nations; tell that to the millions of the youth that worship pop stars: tell that to the millions of Charismatics Protestand Pastors. Please know your audience before you try to sound sanctimonious.

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Год назад

      ​@@BobLove-qn3fqአንብብ ይህ ትንተናህ የዘረኝነት ፣ የእውቀት ማነስ ነገርን ገልብጦ የመረዳት በሽታ ፀንቶበታል ስለሆነም ታከመው

    • @MimiLove-f8j
      @MimiLove-f8j 11 месяцев назад

      አንተ ከነሱ ጋር ነካ ነብስ ይማር

  • @weynshetsertsu2234
    @weynshetsertsu2234 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ዶ/ር በርቺልን ብዙ የተዛቡ ጽሁፎችን እውነታውን እያሳወቅሽን ነው

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад +19

    እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ዕነቁ የቤተ ክርስቲያን ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብሽ ጠባቂ መላዕክት ልኮ ይጠብቅልን አሜን! በርቺልን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Год назад +2

    እጅግ የሚደንቅ የሚገርም ትምህርትና እማናውቀውን እውነታ ማብራሪያ ስለገለፅሽልን አሁንም የኢት፣እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፣ኦርቶዶክስ ነኝ ፣ግን በወሬ ብቻ ደቂቃ እስ ሲባል በስም ብቻ ፅድቃ ቦታ ይመስለኛል፣በአፈታሪክ ብቻ ነው ብዙዎቻችንንምንም እውቀት የለንም፣ኦርቶ፣በጣም መንቃት አለበት❤🙏🙏🙏

  • @peace.756
    @peace.756 Год назад +5

    እንደዚ አይነት አዋቂነኝ ባዬች ናቸው ታሪክን በአግባቡ እንዳንረዳ በስሜት በስድብና ተግጻጽ ከ ምክንያታዊነት ይልቅ ድብቅ ፍላጎታቸውን የሚያንጸባርቁ ለማንኝውም የንጉሱን ገድለ መዋል የምትናገሪ ይመስላል

    • @fkremariam5162
      @fkremariam5162 Год назад +1

      ተነቅቶባችኋል ደቂቀ እስጢፋኖስ መንበረ ሰላማ የትግራይ ብሄርተኞች ንስሐ ግቡ።

    • @mekdimitiku7493
      @mekdimitiku7493 Год назад +1

      እሺ እንደ አንተ አይነት ደደቦችስ ምንም የማይረዱ ምክንያታዊነትም ድብቅነትም ግልፅነትም የሌላቹ ትችት ብቻ የምታንፀባርቁ ራሳቹን(ማንነታችሁንም ምንነታችሁንም )የማታውቁ ለማንኛውም አዎ የንጉሱን ገድለ መዋል እየተናገረች ነው። በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @abeselomabeselom-ic7hq
    @abeselomabeselom-ic7hq 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ❤

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Год назад +3

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ደቂቀ እስጢፋኖስ ስለሚባሉት የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 месяцев назад +1

    ያኑርልን ዶክተር መስከረም በቸርነቱ ባርክሽ የእውነት አምላክ ይጠብቅሻል እንከታተልሻለን እናመሰግንሻለን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Год назад +9

    እንኳን ደና መጠሽ መስኪ።

  • @Adugna-ye7wq
    @Adugna-ye7wq Год назад +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር አይለይሽ በዘበናችን ብዙ ተምረው እንዳልተማሩ በሆኑበት ጊዜ እንዳንቺ ያለሰው መነሳቱ ፈጣሪ አላንድሰው አልተዋቺሁም ያለው እውነት አልተወንም

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab8837 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @firezewedantachew3557
    @firezewedantachew3557 11 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልን ዶር አንዳንድ ነገሮችሽ ትንሽ ያምታቱኝ ነበር ፣ ግን የኔ የእውቀት ማነስ ነው ትቼዋለሁ። የደቂቀ እስጢፋኖስን ላለመሰማ ረጅም ግዜ ወሰድኩኝና በኋላ ሰማሁት ፣ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ወደኋላ ሄጄ ብዙ ነገሮችን አያይዤ አንድ ነገር ተረዳሁ። ለካ የወደቅነው ታሪካችንን በአግባቡ ባለመረዳት የመጣብን ጣጣ እንሆነ አመላከተኝ። አመሰግናለሁ

  • @abinetaragea3245
    @abinetaragea3245 Год назад +8

    ፈጣሪ እንደማይተወን ማሳያ በየዘመናቱ አባቶችን ያስነሳል ብቻሳይሆን አንቺንአስነሰቶ እህትም እንዳለን ማሳያምልክትነሽ በርቺማለትይከብደኛል እኛሰነፎቹእንበርታ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 8 месяцев назад +2

    እውነት ድንቅ እውቀት ነው የሰጠሽኝ ዶክተር፥ የድንግል ልጅ አሁንም በአምነት እውቀት ጥምቀቱ ጨምሮ ጨምሮ ያጥምቅሽ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад +14

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣሽ

    • @asnakehberihun4437
      @asnakehberihun4437 Год назад

      እንቁ መምህራችን የሚልውን እጋራለሁ ዶክተር መስከረም የተገንዝብሽበት መንገድና ብሚጥም ጭዋ አንደበት ያቀርብሽበት መንገድ እንዴት ደስ ይሚል ነው በውነት እናትና ልጁ ይጠብቁሽ የመላክት ጥበቃ ፃድቃን ስማእታት መንፈስ አይለይሽ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 11 месяцев назад +2

    ፀጋውን ያብዛልሽ ሌላ ቃል የለኝም .ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +3

    በጣም አመስግናለሁ:: የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ::ተባረኪልኝ::
    ከብዙ ከተወሳሰቡ የጊዚአችን ክስተቶች ጋር ሳስተያየው በጣም ገረመኝ:: ብዙ ፅረ ኡትዬጵያኖች አመጣጣቸውና
    ግንዛቢአቸው በጣም መመሳሰሉ በጣሙን ይገርማል:: ለሁም የሚቀጥለውን ትምህርትሽን እጠብቃለሁ::

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 11 месяцев назад +2

    ያባቶችሽ ልጅ። እንዲህ ነው፡ አባትችን ማስጠራት።

    • @zellekealemu4781
      @zellekealemu4781 8 месяцев назад

      እውነት ነው የአባቷ ልጅ ናት ጌታ ምሕረቱን ይስጣት

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +10

    #ዶክተር ቃላት ያጥረኛል የዘመኔ ጀግና ነሽ በዘመንሽ ሁሉ የድንግል ማሪያም ምልጇ የፈጣሪይ ጥበቃው አይልሽ❤❤❤🙏

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 3 месяца назад

    ተባረኪ ዶ/ር ገና በንባብሽ ብዙ እውነታዎችን ታወጫለሽ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Год назад +6

    በጣም እናመሠግናለን የኛ ድንቅ ጀግና እህት ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይርዳሽ!!!

  • @zys1314
    @zys1314 Год назад +2

    ዕውቀት፣ በተግባር፣ ሲተረጎም፣ ይህን የሚመስል ነው። የውጭውን መርምሮ፣ ውስጣዊውን ግንዛቤ መሰረት አድርጎ፣ የሚሰጥ የራስ ፍርድ!፣ ታላቅ አስተዋፃኦ ነው። ምስጋናዬ፣ ከፍ ያለ ነው፣ ኢትዮጵያዊት፣ እህቴ፣ ዶር. መስከረም፣ ለቺሣ!

    • @hreetabebe3979
      @hreetabebe3979 Год назад

      ደቂቀ እስጢፋኖስ መጽሐፉን ፈልገህ አንብብ(ቢ)

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 Год назад +3

    በጣም ግሩም ነው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @alehegnbitew1803
    @alehegnbitew1803 10 месяцев назад +1

    Your're really the woman in need of real woman for our church and our country. Thanks to God

  • @nocnocapp
    @nocnocapp Год назад +6

    ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናሽን አብዝቶ ይባርክልን ዶክተር እናመሠግናለን!!🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @behailuabera9535
    @behailuabera9535 8 месяцев назад +2

    እኔም በጣም የምፍልገው መረጃ ነበር መስኪ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад +11

    የኔ ባለ ንጥቅ አምሮ ዋውድ ሴት ፈጣሪ እረጅም እጅሜ ና ጤናየድግል ማሪያም ልጅ ያድልሽ በርቺ ፈጣሪሽ ጉልበት ይሁንሽ❤❤❤❤

  • @ethaa669
    @ethaa669 Год назад

    ዶ/ር መሥከረም አምላክ ሃይሉን አሳድሮባት ሰለሃይማኖታችን ተመራምራ እንድታሳውቀን የተመረጠች ነች ብለን ልንገነዘብ ይገባል።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Год назад +3

    ዶ ር መስኪ በእውነት ፈጣሪ እንደነ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በእዚህ ሰዓት ያቆመሽ የለሐቁን የዘርዓ ያዕቆብን የእመቤታችንን ወዳጅ ታሪክ እያበጠርሽ ለምታጎርሽን መስኪ ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Год назад +2

    የኢትዮጵያ እንቍ ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @tikuret123
    @tikuret123 Год назад +7

    በእውነት እናከብርሻለን

  • @HGJJI1234
    @HGJJI1234 Год назад

    ዶ/ር መስከረም፤
    ጥረትሽን አደንቃለሁ።የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌን መጽሐፍ አንብቤ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ የነበረኝ ግንዛቤ አንቺ ካቀረብሽው ጥናት የተለየ ነው። ያንቺ መረጃ ጠንካራ ነው። በተለይ ካቶሊኮች የኦርቶዶክስን ታሪክ አዛብተው መፃፋቸውን አላጤንኩም ነበር። ይገርማል። ነፍሳቸውን ይማረውና ፕሮፌሰር ጌታቸው ካቶሊክ መሆናቸውን አላውቅም ነበር። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ አንቺ ያሉ ባለ ብሩህ አዕምሮችን ያብዛላት። በርቺ።እግዚአብሔር ይባርክሸ።

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +15

    ዶክተር መስከረም በጣም አመሰግናለሁ ከእውቀትሽ በማካፈልሽ የማናውቀውን እንድናውቅ ምክንያት ነሽና እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ በዘመናችን ያሉትን መተተኞች የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑትን እግዚአብሔር ይምታቸው።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Год назад +2

    ዶ ር አቤት አመሠጣጠር ወይአነጋገር አወይ አተራረክ ለማመስገን ቃላቶች ያጥራኛል ያንቺ ደቀ መዛሙርቶች ምንኛ የታደሉ ናቸው ከረጂም ዕድሜ በኋላ የመ ንግሥቱ ወራሽ ይበልልን

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Год назад +3

    ዶክተር መሰኪ በጣም የገርማል የማናውቀውን አሳውቅሽን እናመስግናለን

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 10 месяцев назад +1

    I have learned a great lesson, now I am free from confusion.

  • @sosinaendalamaw8282
    @sosinaendalamaw8282 Год назад +20

    የህይወትን ቃል ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @universalteach5335
    @universalteach5335 Год назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር መስከረም እስካሁን ያለወቅሁት እና ማወቅ ከምፈልገው ከደቂቀ እስጢፋ በተጨማሪ በዚህ ጉዳይ ብዙ ስለደከመው ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ የካቶሊክ እምነት ተከታይ መሆኑ ለእኔ አሁን የሰማሁት አስደንጋጭ ሆኖብኛል ከቻልሽ ካቶሊክ ስለመሆኑ መረጃዎችን ብትገልጭልን

  • @merkorewoshiwet8244
    @merkorewoshiwet8244 Год назад +7

    ዶክተር መስከረም
    ለእውነት የቆምሽ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ ነሽ!!! ስላሴዎች፣ ወላዲተ አምላክ፣ መላእክታት፣ ጻድቃንና ሰማዕታት ይቁሙልሽ። ጥበቃቸው አይለይሽ። የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ይርዘም። ቤተሰብሽንም ይባርክልን!!!

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 2 месяца назад +1

    ተባረኪ ውዴ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад +27

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ

  • @TadeluHylu
    @TadeluHylu Год назад

    ለጌታ ብቻነው የሚሰገደውየሙሁር መሐይም መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ

  • @ቱቱጎዳና
    @ቱቱጎዳና Год назад +6

    እጅግ በጣም የምትደነቂ ምሁር፣ ተመራማሪ ና የታሪክና የእውነት ሴት። ጠንካራ የሀሰትና የአስመሳይነት ጠላት፣ በስራሽ የምታኮሪ የኢትዮጵያ የጭንቅ ቀን ልጅ።
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @amillagebre7666
    @amillagebre7666 Год назад

    መስኪ ጅማሮሽ እጅግ ምርጥ ነው በመንፈሳዊ ልእልናሽ በትምህርትዶክተር ብለው አስምለው የሰጡሽን ሰዎች እግዚአብሔር በሰጠሽ ተፈጥሮአዊ የመንፈስ ልእልና ያሰራጩትን የውሸት ዲስኩር እግዚአብሔር በአንቺ አድሮ ድምጥማጣቸውን እያጠፋ መሆኑን በአንቺ ስላየሁ በርቺ እኔም በመንፈሳዊ ጸሎት አግዝሻለሁ ይህ ነገር የኢትዮጽያ ህልውና ነው::

  • @zionof37
    @zionof37 Год назад +17

    ለፍርድ የመጣው ሀያሉ አምላካችን የሀሰትን አንደበት ለጉሞ የምንናፍቃት ደብረ ፅዮን(የእትዮጵያ ትንሳኤ ) ያሳየን አሜን።
    የሀሰትን ጠቢባን ገንድሶ እንደነ አእጋረ ፀሀይ , እስያኤል , እትያኤል , ዮዲት(አስቴር) , አማናቶ ተንታይ ያሉ አባቶቻችን ጋር ይደምረን።ገለባዎቹ ላይመለሱ ተቃጥለው አመድ ሆነው ይብነኑልን።
    ፍጻሜውን ያፍጥንልን አውነት ትንገስልን አሜን፥
    💙💙💙💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ቶ ቶ ቶ ቶ ቶ ቶ ቶ
    ፯ ፯ ፯ ፯ ፯ ፯
    ✡️ ✡️ ✡️ ✡️ ✡️ ✡️ ✡️

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 Год назад +2

    Dr mesmeru Egziabher ybarksh betesebsh yetebarele yhun edmena tenashin ytebkln Leul Egziabher

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 Год назад +25

    የአፄ ዘረያዕቆብ በረከታቸው በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ውሎ ይደር::
    ለአንችም እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::

    • @yemanedesta4862
      @yemanedesta4862 Год назад +4

      የነፍሰ ገዳይ ፣አንገት ቆራጭ በረከት ምን አይነት በረከት ነው? የመግደል በረከት ነው።

    • @samsonbrhan5495
      @samsonbrhan5495 Год назад

      አየው ኣድሮ ማ ወደ ብልጥግና አያመራን ነው ፀሎትህ ተሰምተሉሃል ወዳጅ 😅

    • @hailemaryamgebru165
      @hailemaryamgebru165 Год назад +1

      ገደዮች የምን በረከት ነው ከገዳይ ከኣንገት ቆራጭ ንጉስ ዘንድ ያለው ጃል

    • @እዩኤልእግዚአብሔርእውነተ
      @እዩኤልእግዚአብሔርእውነተ Год назад +1

      የስይጣን በረከት ነው የምያድርባቹ😢😂

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +3

    እናመሰግናለን በእውነት ድንቅ መምህርት ነሽ፡ ተባረኪ፡ ይገርማል አጼ ዘርዐያዕቆብን ፕሮቴስታንቶች ሲከሷቸው ይሰማል፡ ፡ አሁን ግልጽ ሆነልኝ፡ ተባረኪ፡፡

  • @mebrihabtu2660
    @mebrihabtu2660 Год назад +11

    ተባረክ ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ!!

  • @HailemichaelNasir
    @HailemichaelNasir Год назад +1

    ዶክተር ብዙ ነገር አሳውቀሽኛል። አምላክ ያበርታሽ። እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ። እመ አምላክ ትጠብቅሽ።

  • @tewodrosadamu352
    @tewodrosadamu352 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Год назад +2

    እህቴ ተባረኪልኝ!

  • @GeyorgiseGiyorgise
    @GeyorgiseGiyorgise Год назад +4

    ""እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በቤቱ ያሉት የቃል ኪዳኑን ታቦት ክደው አመፅና ትዕቢት ልባቸውን ባሳወራቸው ግዜ አንች ግን ከሁሉም ነፃ ሆነሽ እምነቱንና እውነቱን ያለፍርሃት ያስተማርሽን ታላቅ ሰው ነሽ አሁንም እግዚአብሔር የዕምነት ካባ ደርበው ቤቱን የሚያፈርሱት ያንችን አይነት ቅንና አስተዋይ ልብ ይስጣቸው ።።።

  • @ኦርቶዶክስ2127
    @ኦርቶዶክስ2127 7 месяцев назад

    እንዳንቺ አይነት ምሁራንን ያብዛልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @samsonwoldetsadik7950
    @samsonwoldetsadik7950 Год назад +5

    ዶር መስከረም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እውነትን ግልፅልፅ አርገሽ ስላሳየሽኝ ስላስተማርሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ። የእውነት አምላክ የጥበብ አምላክ እውነትን ጥበብን እውቀትን አብዝቶ ይግለጥልሽ ብዙ እንድታስተምሪን። ተባረኪ...

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Год назад +2

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ይጠብቅሽ።

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia Год назад +6

    I love Dr Meskerem so blessed to have you much love.

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Год назад

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ክፉ አይንካሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ህዝብን የሚያነቃ ትምህርት ነው ቀጥይበት በጣም በጣም የሚገርም ነው ይህ ሁሉ እውነት እያለነው ነው ትውልዱ የፈዘዘው አባቶችን እናቶችን ጠይቅ ይነግሩሃል መስኪዬ ለእኔ አባቴም እናቴ ሆንሽኝ በመፈሳዊ ተባረኪ

  • @abeldemisse6390
    @abeldemisse6390 Год назад +5

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ, Thank you ver much!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Год назад +5

    ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤

  • @tesfachinhaile7043
    @tesfachinhaile7043 6 месяцев назад

    እ/ር ይባርክሽ እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እህቴ አመሰግናለሁ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +1

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 Год назад +22

    በትምህርት በስነ ልቦና በእግዚኣብሔር ቃል ሙሉ የሆንሽ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክሽ ክብርት እህታችን በእውነት ባንቺ በጣም ነው የምኮራው እንዳንቺ ኣይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Год назад +4

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ በርቺልን

  • @gash6326
    @gash6326 Год назад +13

    Matthew 12 አማ - ማቴዎስ
    36: እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ Amen!!!!

    • @mekdimitiku7493
      @mekdimitiku7493 Год назад

      እስኪገባህ ይህን ጥቅስ ለራስህ ደጋግመህ አንብበው!

    • @gash6326
      @gash6326 Год назад

      እህቴ ሆይ ፣ይህ የታላቁ አምላክ ቃል (የእውነት ቃል) ነው የእኔ አይደለም፣

    • @mekdimitiku7493
      @mekdimitiku7493 Год назад

      @@gash6326 እኮ መሆኑን ስላወክ ገብቶአል ማለት አይደለም ደጋግመህ አንብበው! ሞኝ አትሁን ዳቢሎስም እኮ እግዚአብሔር ፈጣሪ/አምላክ/ መሆኑን ያምናልም

    • @gash6326
      @gash6326 Год назад

      @@mekdimitiku7493 የእግዚአብሔር ቃል እንዲገባን ብቻ ሳይሆን ህይወት እንዲሆንልንም ነው እኮ የተፃፈው፣
      ለእኔ የሕይወቴ መመሪያ ነው ላንቺስ??

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 8 месяцев назад

      አዲስ ተረተኛ አንደኛ ከአምስት መቶ ዐመታት በፊት ሰለነበረዉ ፖለቲካዊ ሃይማኖታዊ ቅኝትና እሳቤ አሁን ባለዉ እሳቤ ነዉ እየገለፅሽዉ ያለሽዉ። ነባራዊ ሁኔታዉ አይገናኝም። ሁለተኛ አነዚህ ሰዎች የፈለገዉ ጥፋት ቢያጠፋ እንኳ እንደዛ ዓይነት ቅጣት ( ምላስን ጎልጉሎ በማዉጣት እሰከ አንገታቸዉ ቀብሮ እንስሳት እንዲሄዱባቸዉ በመድረግ) አረ ምን ስፍር ቁጥር አለዉ መቅጣት ተገቢ ነዉ? እንደምትይዉ ክርስቲያን ከሆን? የየሱስ ክርስቶስ የሆኑት ይሰደዳሉ ነዉ የሚለዉ እንጂ ያሳድዳሉ ይገድላሉ አይልም።አሁን በሃይማኖትና በዘር እየተፈፀመ ያለ ን ፍጅት ዋጋ ለማሳጣትና ተመሳሳይ ትርጉም ይዞ እንዲቀጥል ከሆነ? ንገሪን። ለሰእልና ለቅራቅምቦ ጣኦት አንሰግድም ነዉ ያሉት።እሱም ትክክል ነዉ። ሌላ ተረት መጨመር ሀጢያት ነዉ።

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ 11 месяцев назад

    ዶክተር መስከረም ከልብ አመሰግሻለሁ ከማስረጃ ጋር ስለምታቀርቢ እግዚአብሔር ለከፈተለት ሰው እኮ ተኝቶም አይኑ የተከፈተ ነው !she showing her receipt 🧾🧾🧾🧾

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 Год назад +4

    በርቺ ጀግኒት 💪💚💛❤

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መስኪዬ❤

  • @TESATUORGANIZATION9
    @TESATUORGANIZATION9 Год назад +6

    ማስረጃ የሌለው ይመስለኛል ደስ ይለኛል እኛንም አይመስላችሁም ግን? ያልሽበት አሳዛኝ ቪድዮ።

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Год назад

    አግዚአብሄር ይሥጥል
    ን እጅግ የተከበርሽ የተወደድሽ ዶር መሥከረም::ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋርእመኝልሻለሁ::ብዙ ፓስተሮች ይህንን ከላይ የተጠቀሱትን በኢትዮጵያ ተ/ኦርቶዶክስ እንደ ተበደሉ አድርገዉ ሲያደናግሩ ራሴ ገጥመዉኛል::

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Год назад +11

    እንኳን ደህና መጣሽ መምህራችን❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ቀለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Год назад +13

    #ዕውቀት፣ አንደበት፣ ጨዋነት፣ ሁሉን የሰጣት! ስወዳት።
    #ሴት ልጅ እንዳንቺ በሁሉ የተሳለች ስትሆን እጅግ በጣም ያስደስታል።
    #እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።
    #እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ።