ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 101

  • @hannahhailu9826
    @hannahhailu9826 Месяц назад

    እግዜአብር በረከቱን ያብዛላችሁ! I wish I had been exposed to this blessed knowledge while going to school and while in the educational fields! የተሰጣችሁን መክሊት ጨምሮ ለማባዛት አምላክ ይርዳችሁ🙏🏾

  • @marthakelemework6355
    @marthakelemework6355 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያደለን ድንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ።እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይክ።አሜን
    መምህር መስፍን ይህንን ድንቅ ፕሮግራም ሰለአዘጋጁልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛለህ ።እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እጅግ የምትጓጉላትን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳያህ።አሜን

  • @chuchumedan3569
    @chuchumedan3569 Год назад +8

    ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dich8570
    @dich8570 Год назад +2

    ስለ 11:11 ጠቀስ ብቻ አድርጋችሁ የተዋችሁትን በዝርዝር ብታብራሩ ወይም አንድ መርሐግብር ስለ አሥራ አንድ ብታዘጋጁ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ!

  • @kebedetesfaye7119
    @kebedetesfaye7119 Год назад +2

    መምህራችን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።

  • @አልፋtube
    @አልፋtube Год назад +8

    ፈጣሪ ያክብርልኝ በ 12 ቁጥር የታሰረኩ እስኪመስለኝ ድረስ በውስጡ ስዋኝ ከርሚያለው እበደት እስኪመስለኝ ህይወቴ በዚ ቁጥር የታሰረ ነው ትክክል መሆኔን ሀሳቤን ቃል እንኳን ሳታሳስት አፀናክልኝ😢😢😢😢 የምር ፈጣሪ ያከብርልኝ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Год назад

      😂😂😂

    • @አልፋtube
      @አልፋtube Год назад

      ​@@yohan7782 ማየት የምትችለው የሚታየውን አለም ብቻ ስለሆነ የማይታየው አለም ላንተ ፌዝ ነው

  • @MayGodhelpus123
    @MayGodhelpus123 Год назад +3

    Thank you....keep going our teachers ❤❤❤

  • @amanuelmotivationalarts6548
    @amanuelmotivationalarts6548 Год назад +1

    Dr indetnachu yemitsetut timirt betam tiliq new kelib inameseginalen,betechemarim 11:11 mistirunim besefiw bibraralen inteyikalen

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc Год назад +4

    መምህሮቻችን ብዙ ነገር እምንማርባችሁ ከባዶነት ወደ ሙላት ስለምታመጡን እናመሰግናለን እግዚያብሔር እድሜናጤናይስጣችሁ ኑሩልኝ ዶ/ክተር እኳንደናመጣህ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏❤️

  • @siscoo.
    @siscoo. Год назад +2

    Tanks for your good lectures! God bless you!

  • @etatadesse8864
    @etatadesse8864 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን አሜን።

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 9 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ይህንን የመሰለ እዉቀት ለልጆቻችን ቢማሩልን እባካችሁን አስቡበት

    • @hannahhailu9826
      @hannahhailu9826 Месяц назад

      I agree! Let’s invest in setting up schools that incorporates curriculum as discussed here by Dr. Rosa. Let’s start educating the children of Ethiopia, futures of tomorrow.

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 Год назад +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ጥልቅ እውቀት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን መምህር።ስለቁጥሮች ቀመር በዝርዝር ብዙ ፕሮግራሞችን እንጠብቃለን።እግዚያብሔር ይጠብቅልን እድሜ ፀጋ በረከቱን ይስጦት 🙏

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh Год назад +3

    እውቀትህ ልዩ ነው እኮ እድሜህ ይርዘም

  • @AlemsegedBekele-bh3xr
    @AlemsegedBekele-bh3xr Год назад +2

    3,6 &9 ከስቅለቱ እስከ ትንሣኤው ያሉ ቀመር ናቸው ከተቀበረበት እስከ ትንሣኤው 33 ሰዓታት፤
    ነፍስ ከስጋው ከተለየች 36 ሰዓታት እና ከተሰቀለበት እስከ ትንሣኤው 39 ሰዓታት።
    ከ33-30=3
    ከ36-30=6
    ከ39-30=9
    ጌታችን እራሱ በ 3,6እና በ9 ቀበር የዘላለምን ህይወት መክፈቻ ሰቶን ሄዷል።

    • @tube-if2cg
      @tube-if2cg Год назад

      ምንድነው ለምን 30 ቀነስክ አልገባኝ

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 Год назад +2

    በርቱልን በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው።

  • @Hoodiedmonster
    @Hoodiedmonster Год назад +3

    መምህር እንኳን በደና መጡ ስለ 11:11 ትርጉም ጠለቅ ብለው ቢያብራሩልን

  • @aynalemfikadu2123
    @aynalemfikadu2123 Год назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @mulugebeyaworku858
    @mulugebeyaworku858 Год назад +1

    Dr እድሜህን ያብዛልኝ

  • @temesgenwelde5200
    @temesgenwelde5200 8 месяцев назад

    ኣምላክ ጸጋህን ያብዛው ይህ ሚስጥር በጣም ነው የሚገርም ነው

  • @EOTCBET
    @EOTCBET Год назад +5

    መምህር ስለትምህርቱ እናመሰግናለን ግን ይህን ጥበብ እንዴት መማርና ማወቅ የአባቶቻችንን ጥበብ እንዴት መጠቀም እንደምንችል ከነሱ የቀጠለውን እንዴት መመራመር እንደምንችል ብታስተምሩን መልካም አይደለም?❤❤❤ 30:33

  • @zerfneshabiy4253
    @zerfneshabiy4253 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር እናንተን አብራቾሁ ሳያችሁ በተስፋ እሞላለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @Nebita1521
    @Nebita1521 Год назад

    ከኋላችሁ ያለው ቀመር ያምራል በጣም መጨረሻ ላይ ነው ያስተዋልኩት ትምህርቱም ድንቅ ነው ❤

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 Год назад +2

    Thankyou for sharing your knowledge❤❤

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 Год назад +2

    መምህራኖቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiddyd3646
    @kiddyd3646 Год назад +1

    Ebakachu yegna keretoben lelejochachen yenezhe tebeboche memareya temeheret bet kefetulen ebakachu

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 10 месяцев назад

    እድሜ ይስጥህ ሮዳስ!

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 10 месяцев назад +2

    ስለ 11:11 በሌላ ቪዲዮ ንገረን

  • @ኤኬ47
    @ኤኬ47 7 месяцев назад

    We need to restore our ancient knowledge
    Revival of Ge'ez

  • @samuelalene2839
    @samuelalene2839 Год назад +1

    ሁሌም ሁለታችሁ እንድትገናኙ ምኞቴ ነበር

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Год назад +1

    እናመሠግናለን በጣም ታዲያ ቁጥሩን እንዴት እንጠቀመው።

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 9 месяцев назад

    በእንደዚ አይነት እውቀት ለመመራመር በፈጣሪ መጠራት ያስፈልጋል።ሁሉም ሰዎች በዚ እውቀት የሚያልፉ አይመስለኝም ያዩ ግን አይተውታል በዚ እውቀት ያለፉ ራሳቸውን ያውቃሉ። 😊

  • @getachewmekonen5515
    @getachewmekonen5515 Год назад

    ❤❤❤❤thank you 💕 dear brother

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 Год назад

    Thank you

  • @mulugebeyaworku858
    @mulugebeyaworku858 Год назад +2

    dr እንዳለህ ባላቅም ከሌለህ እባክህ ት ት ቤት ይኑርህ እና ተከታዮችን አፍራ

  • @semaayawi
    @semaayawi Год назад

    በትክክል ፤ አንድ ላይ በቅርቡ እንሰራለን።

  • @AlemsegedBekele-bh3xr
    @AlemsegedBekele-bh3xr Год назад +3

    12 ጥቁር የ Mg atomic number ነው
    Every green plant called chloros(greek)
    which is connected to CHLOROPHYLL
    that green colours comes from Mg
    P=12
    N=12
    electron=12
    12*12=144
    144*12=1728(here from cognition) nikolas tesla summerian gematria

  • @martakasahun8818
    @martakasahun8818 11 месяцев назад

    Dr rodas tnx for the info you give us now and then but i have a question what will happen on april 8 2024 they say it is the end of the world what do you say about that ?

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Год назад +1

    እናመሰግናለን መምህር። እኔ 11 11 የሚለው ቁጥር ድንገት ሰዐት ሳይ መጽሐፍ ስገልጥ የሚመጣ ቁጥር ነውና ምንድነው ይሄ ቁጥር ተደጋግሞ የማየው ስል ነበር

  • @alemnewfekadu5739
    @alemnewfekadu5739 Год назад +1

    ሠላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NewSamsung-pl7jf
    @NewSamsung-pl7jf Год назад

    I have questions what did u think about flat earth theory Dr rodas?

  • @kebedetesfaye7119
    @kebedetesfaye7119 Год назад +1

    ከብዙ ቀናት፡በኋላ ከክፉ፡ሀገር፡በሰላም፡መምጣትህ፡ግሩም፡አምላክ፡ይመስገን።ብዙ፡መጽሐፍህ፡እኔ፡ጋ፡አሉ፡ተጠቅምያለሁ።የግእዝ፡መማሪያ፡መጽሐፍህ፡እንዴት? ይድረሠን ከደ/ዘይት፡ነው።

  • @Gohanisabera8731
    @Gohanisabera8731 Год назад +2

    Hi Dr. Rodas what do you think, making video about meditation, chakra and related to vibration and frequency and what do early ethiopians know about such as super natural power,like precondition and Spirituality.

  • @trickyriddle557
    @trickyriddle557 Год назад +2

    Please make a video about 3rd eye

  • @hanakassu5819
    @hanakassu5819 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣክ ከሃገር ውጭ አንድ ቦታ ላይ ስለገጠመን በስዕል የተደገፈ የግዕዝ ቃላት መረዳት ስላልቻልን እንድታግዘን ፈልገን ነበር እባክህ በቴሌግራም እንድንልክልክ የቴሌግራም አድራሻክን ላክልን።
    እናመሰግናለን

  • @samsongashaw2589
    @samsongashaw2589 Год назад +2

    Hey DR. Why do i keep seeing 1111 every time i check a time on my watch or when ever i open a book? Can u answer it for us on the next video. Many Thanks

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 9 месяцев назад +1

      Me too!,I have neen seeing several repeated numbers in a span of time and this time 1111 it's been months 😊

  • @zer13567
    @zer13567 Год назад +1

    ሰላም ሰላም

  • @mutansagiorgisgedam9449
    @mutansagiorgisgedam9449 Год назад

    Wellcome. D/r❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 10 месяцев назад

    መስፍኔ በርታልን! እንደዚ ንገርልን።

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 Год назад

    ስላም DR ሮዳስ የነዚህን ቀጣይ ትክክለኛ ቁጥሮች የትኞችው ናችው?4 -7-18-19-22-10????

  • @yordanosbrhanezerit4018
    @yordanosbrhanezerit4018 7 месяцев назад

    11:11 wishing time yelalu ጥበብ ይታይ ጋር ነው

  • @HEEZY8
    @HEEZY8 Год назад

    የትኛዉ መፅሀፍ ላይ ማግኘት እችላለሁ ?

  • @eidkodak5967
    @eidkodak5967 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @zenafetaethio809
    @zenafetaethio809 Год назад

    Selam

  • @solomonsol4224
    @solomonsol4224 Год назад

    ዶር ስለ ኮንሽየስነስ የምትጠቁመን መፃህፍት/ዌብሳቶች ካሉ በአማርኛ

  • @gosaethiopia7089
    @gosaethiopia7089 Год назад

    ዶር እባክህን ስለ flat earth theory የሆነ ነገር በለን እናመሠግናለን

  • @አንድጌታአንድጥምቀትአንድ

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ...

  • @tgyeshiwas6247
    @tgyeshiwas6247 Год назад

    444 በጣም የሚከተለኝ ቁጥር ነው ምንድን ነው ብዬ እስከመጠየቅ ድረስ እስቲ አስረዳኝ እባክህ ወንድሜ Thank you!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад

    መምህራኖቻችን እንዴት ሰነበታችሁ 🙏🙏🙏

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 Год назад

    💚❤️💚🙏🏻🙏🙏🏻

  • @Binyam-hu3qj
    @Binyam-hu3qj Год назад +1

    ሰላም ለሁላችን ይሁንልን:: መምህሮቻንች የሚሰጡን ትምህርት የአእምሮ ምግብ እና ክኽሎት መሆኑን እየገለፅኩ ይህን መረሐ ግብር በተመለከተ ስለ ቁጥር 12 ታላቅነት በሚገባ ከእጃችን እጣቶች ጋር በማገናኘት በቀመር አስተምረዋል ነገር ግን የእጅ እጣት አንዳንዴ 13 ይሆኖል::ስለዚህ ይህ ፍጥረት ከቀመር(formula) ዉጭ ሆነ ማለት ነው ወይስ እንዴት ይገለፃል?

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Год назад +1

      ቆጣሪ ስለሆነው አውራ ጣት ሳይሆን ተቆጣሪ ስለሆኑት ስለ 4ቱ ጣቶች ብቻ ነው የገለጽኩት

    • @estifo-tube
      @estifo-tube Год назад

      ስላም DR የእኔም ተቆጣሪ 4ቱ ጣቶቼ ላይ 13 ክርክር ነው ያለው ታዲያ ምን ይሉታል?

  • @estifo-tube
    @estifo-tube Год назад

    ስላም DR የእኔም ተቆጣሪ 4ቱ ጣቶቼ ላይ 13 ክርክር ነው ያለው ታዲያ ምን ይሉታል?

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Wooooow🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አልፋtube
    @አልፋtube Год назад

    ሁሉም ነገር አንድ ነው ወይም ሁሉም ነገረ የአንድ ቁጥር ግልባጭ ነው

  • @euyelzeki7430
    @euyelzeki7430 Год назад

    0:40

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Год назад +1

    ፍጣሪ ይስጥል

  • @habtamtesfahun8574
    @habtamtesfahun8574 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdugebresilasse9481
    @zewdugebresilasse9481 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edomi353
    @Edomi353 Год назад

    አልቦ 😮

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 Год назад

    ❤️💚❤️💚⭐️⭐️🇪🇹🇪🇹🙏🙏🏻🙏🇪🇹🇪🇹

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 Год назад

    Mnm eyegebagn adelem memhr. Demo mndnew legna hiwet emixekmen koy🤔🤔🥺

    • @tube-if2cg
      @tube-if2cg Год назад

      የተሳሳተ ቦታ ነው የመጣኸው 😅

  • @damenefeleke698
    @damenefeleke698 Год назад

    ለምን ወደ ፀሀይ ስናይ ያስነጥሰናል

    • @Edomi353
      @Edomi353 Год назад

      Ere endewm ene silu tesemahut liyasnetsachu sil wede birhan maletm tsehay weym semay lay temelketu silbal semch neber .
      Demo wede tsehay snay yasnetsenal ende🤔

  • @SiumGebrie
    @SiumGebrie Год назад

    የአውራ ጣት አንጓ አይቆጠርም ወይ ? ሲቆጠር 14 ይሆናል ።

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Год назад +1

      በዚህ መርሐ ግብር ላይ ተቆጣሪ ስለሆኑት 4 ጣቶች ነው ያቀረብኩት እንጂ 4ቱንም በብቸኝነት መቁጠር ስለሚችለው አውራ ጣት አይደለም

  • @noam9687
    @noam9687 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinalemayehu415
    @mesfinalemayehu415 Год назад

    69 ምን ትርጓሜ አለው ብዙ ግዜ በህይወቴ ይገጥመኛል

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Год назад

    ዶ/ር እንዴት ነህ!!! ዶ/ር ሰሙኑን ሚዲያው ሁሉ በ 2024 ኢንተርኔት እንደሚቃረጥ እየዘገቡ ይገኛሉ! ይህ ምን ያህል እውነት ነው ወንድሜ፡፡ እውነት ከሆነ እኛም እንደ ሰው መዘጋጀት ይኖርብናል መሰለኝ፡፡

  • @yohan7782
    @yohan7782 Год назад

    እንዴት ሰው ሳይመራመር የኖራል? ያንተን ሃይማኖት የሚስማማ ምርምር ከሆነ ምርምር ደጋፊ ነህ ካልተስማማ ደሞ 666 ነው ስለዚህ መመራመር ጥቅሙ ምንድን ነው?

  • @berhanegebreyesus1100
    @berhanegebreyesus1100 10 месяцев назад

    Dr roads ,I need his phone number

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 Год назад

    ስላም DR ሮዳስ የነዚህን ቀጣይ ትክክለኛ ቁጥሮች የትኞችው ናችው?4 -7-18-19-22-10????

  • @fikirareaya3430
    @fikirareaya3430 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 Год назад

    ❤❤❤