ትራፊኳ ባለስልጣኑን አስቁማ ስትቀጣቸው የተፈጠረው አነጋጋሪ ክስተት Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июн 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 297

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +24

    ጀግና ሴት😍ሰልጣን ለራሱነው

  • @user-fp2gr5xz4f
    @user-fp2gr5xz4f Год назад +75

    እኛ ሀገር የባለስልጣን የበላይነት እንጂ የህግ የበላይነት የለም ያምጣልን

  • @halom3886
    @halom3886 Год назад +19

    አቤል እኛም ተስፋ አለን ይች ናት ሀገሬ የምንልበት

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 Год назад +19

    እውነትም ይቺ አሜሪካ ናት❤wow

  • @EliasAbera-wh9tn
    @EliasAbera-wh9tn 3 месяца назад +8

    This is Ethiopia 🇪🇹. ንጉሥ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ 😢 ‼️

  • @kamakusa6707
    @kamakusa6707 Год назад +25

    ጆሮ ያለው ይስማ በተለይም ለአህጉሪቱ ባለሥልጣን ተብየዎች ። እናመሰግናለን አቤሎ!

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 3 месяца назад

      በየትኛው ጆሮ ነው የሚሰሙት

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Месяц назад +2

    አምላኬ ለእኛም ሀገር እንዲህ አሰተዋይ መሪና አሰተዋይ ደኚነት በትሰጠን ሁላችንም ያንተ እጅ ሰራ ነን እኛ እንኳን በለሰልጣን የገዥው ፖርቲ ብሄር ይጫወትብና አረ በቃቹ በለን ፈጣሪ ማሰተዋል ሰጠን ወይ ኢትዮጵያ

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Год назад +13

    አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን አሪፍ ዝግጅት ይሄኔ እኛጋር ቢሆን በሰላምታ ይገጭና ይሸኛል እንደውም መንገድ ይመሩሀል ችስታው ፈረንካ ይጠየቃል ይገጫል ይመርሻል this is ethiopia ይልሀል

  • @Samsung-dw9lp
    @Samsung-dw9lp Год назад +6

    ድምፅህ አቀራረብህ ህጋቸዉ ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 Год назад +16

    አሰብኩት እኛ ሀገር እንደዚህ ስራቸውን በአግባቡ የሚሰሩ እና ሀላፍትና የሚሰማቸው ፖሊሶች ቢኖሩ ኖሮ ምን ያህል ምርጥዬ ህግ አስከባሪ ያለባት ሀገር ተብላ ትጠራልን ነበር ግን ምን ያደርጋል,,,,,ፖሊሷ ግን ዋው!❤

    • @user-lg1ik2ix1s
      @user-lg1ik2ix1s Год назад +8

      ከኛ ሀገር እማ ቢሆን ልጅቱ ከነዘመዶቿ አልቃ ነበር እናቴ

  • @isakali5761
    @isakali5761 Год назад +6

    አቤል ብርሃኑ የወኗ ልጅ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 Год назад +12

    ይገርማል እኛ አገር ቢሆን የሞት ፍርድ በትራፊኳ ይጀመር ነበር

  • @YohansAyele-wk1rs
    @YohansAyele-wk1rs Год назад +7

    አቤላ ስለምታደርሰን መረጃ አመሰግናለሁ በሶሻል ሚዲያ ባለፍው በሰራሆ ቪድዮ ላይ እየወቀሱህ ነው ያው መሳሳት ያለ ነው አንተ ግን በርታ ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ ወንድሜ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +7

    አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад +9

    ምንም አልልም በረከታቸው ይደርብን keep going Abel 😍

    • @israelcaleb8746
      @israelcaleb8746 Год назад +3

      መሲ በረከታቸው ግብረ ሰዶም እንዲስፋፋ ማድረግ ነው ይድረስብሽ አልልም እግዛብሄር ይጠብቅሽ

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Год назад +5

      @@israelcaleb8746 አረ እኔ መልካም የሆነ ሕጋቼውን እንጂ መጥፎ ነገራቸውን አደለም ሆ እዛው ጥንቅር ይበሉ 😏

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Год назад +2

      😂😂😂ቱቱ የነሱ በረከት አረ ጥንቅርይበልብን😅

    • @weare4258
      @weare4258 Месяц назад

      ​@@fatiya8477 ቀረብወት ሴትዩ

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 Год назад +6

    God bless America. Human right is well respected in America. God is love. God bless Ethiopia too.

    • @proudhabesha7963
      @proudhabesha7963 3 месяца назад

      You must have arrived from the moon just before you wrote this comment.

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 Год назад +20

    ከኢትዮጵያ ነዉ እንዴ የመጡት ባለስልጣኑ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Год назад +10

    አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ፍትህ በመላው አለም ለሚኖሩ ለሁሉም ህዝቦች በእኩልነት!!!

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 4 месяца назад +4

    ሕግ ከማንም በላይ ነው የኛ አምባገነኖች ትምህርት ውሰዱ ሙሰኞችም ጭምር

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Год назад +13

    እኛ አገር ቢሖን አለቀልሽ ትራፊኳ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Год назад +8

    እነ ሥም አይጠሬ እስቲ ብቅ በሉ የልምድ ልውውጥ አድርጉ 😅

  • @Hayuti798
    @Hayuti798 Год назад +4

    Abeliye Sira wochiren betam new yemiwedileh berita wendime❤❤

  • @Mihert-wl3sf
    @Mihert-wl3sf 3 месяца назад +4

    ዋው ይሄ ህግ በኢትዮጵያ ቢሰራ መልካም ነበር

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 Месяц назад +1

      የኢትዮጵያ ውስጥማ ያለው ህግ ገንዘብ የሚገኝበትን መንገድ እንጂ ህገ መንግስቱ የሚያፀድቀው ለሠው እንኳን ክብር የለውም ?

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 Год назад +7

    Go bro thanks for ur program.

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад +2

    😮😮😮😮አቤል ብረሀኑ ጎበዝነህ በርታ ማንንም አትስማ🎉

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +5

    ገራሚ ፖሊስ ናት
    እናመሰግናለን አቤላ

  • @fathiajama7813
    @fathiajama7813 Год назад +6

    ❤❤ allah damo anidi qani ya Ethiopian higin inidazih yasadigilini amiiin

  • @gemechufeyisa6759
    @gemechufeyisa6759 Год назад +1

    Wooow its America🕊🕊Thanks Abel🎉

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +2

    WOMEN'S POWER GOOD JOBS 👍 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS

  • @user-ux9cf2hd3k
    @user-ux9cf2hd3k 3 месяца назад +3

    ስልጣኑ ለእራሱ ነው ጓበዝ ፖሊስ በርች

  • @desalegngetahun3930
    @desalegngetahun3930 Год назад +10

    ኧረ በእናታችሁ እንደው በማርያም ከእነ ቤተሰቦቼ ወደዚች አሜሪካ ወደምትባል ሀገር ውሰዱኝ!!!

  • @redeattesgaye8619
    @redeattesgaye8619 Год назад +4

    አቤላ ስለበቀደሙ ቪድዩ መልስ ስጥ❤

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ትራፊክ ነች በረካ ትሁን

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 3 месяца назад +3

    የኛዎቹ ደሞ እዛዉ ነበር ፍርዷን በጥይት የሚሰጧት

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 3 месяца назад +1

    ዋው እመነ ቆሻሸነቱን ወይጉድ ሁለተኛ አይመረጡም። እንዴውም ሪዛይን ማድረግ አለበት።

  • @elda554
    @elda554 Год назад +9

    እግዚአብሄር አሜሪካን ይጠብቃት 🇺🇸 ❤❤❤

  • @firaolketema8191
    @firaolketema8191 Год назад +4

    keep it up abela

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d 3 месяца назад +2

    ጀግና ትራፊክ የኛ አገር ትራፊኮች ከዚች ጀግና ሴት ምን ይማራሉ

  • @tsigatsiga7333
    @tsigatsiga7333 Год назад +6

    እኛም ሀገር እዲህ ቢሆን ሰው ባይለይ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Год назад +3

    በሐገራችን ህግ ቢከበር የተሻልን ሕዝቦች እንሆን ነበር

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Год назад +4

    thanks abela

  • @TegaHailu-rm4rq
    @TegaHailu-rm4rq 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +3

    Yes ,This is America could you send this for mr. Abiy please

  • @riyadmohammed9146
    @riyadmohammed9146 Год назад +2

    ጀግናነሽ አቦ ተመቸሽኝ

  • @maruwolde8710
    @maruwolde8710 Год назад +16

    ጃግና ሴት ነት👌👌💪💪💪

  • @okbeghiwot7667
    @okbeghiwot7667 2 месяца назад

    አንተ የምታቀርበው ዜና የማይረባ ቢሆንም አንተ ስታቀርበው ይጣፍጣል በጣም ጎበዝ ነህ ።

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 3 месяца назад

    የሰለጠነ ሀገር እንዴት ደስ ይላል!!! Thank you ❤.

  • @EsemilawelloDesisa
    @EsemilawelloDesisa 3 месяца назад +1

    አቤሎ ምርጥ ሰው ንግግርህ ፍሬ ነው😊

  • @SemegeTesfaye-nw2st
    @SemegeTesfaye-nw2st Год назад +2

    Wow the policemen is so nice and brilliant girl. abelaa ❤❤❤

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Год назад +5

    Come to Ethiopia pls😂😂

  • @nikati529
    @nikati529 Год назад +1

    Well well Abelo

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Год назад +6

    Exactly this is America and no one above the law::

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Год назад +1

    Abela my best👍👍👍

  • @Temam-c4k
    @Temam-c4k 9 дней назад

    Thank you for your information

  • @abecho33
    @abecho33 Год назад +3

    abela best

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl 11 месяцев назад +1

    ቆራጥ ሴት በጣም ትመቸኛለች🌹❤️

  • @yabsradaniel1778
    @yabsradaniel1778 Год назад +1

    Gegna set nat waww❤

  • @ephremmelka6491
    @ephremmelka6491 Год назад

    Thanks!

  • @adu286
    @adu286 Год назад

    Amazing malet ayigeltsewum

  • @zbm8807
    @zbm8807 Год назад +3

    ጀግና

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Год назад +4

    የስእጣኑ ሳንድዊች ስታስተዋዉቅ ስንት ከፈሉቅ

  • @Ku09918
    @Ku09918 Год назад +1

    Wow Abela

  • @dagemtadeses5869
    @dagemtadeses5869 Год назад

    አቤሎ tanks

  • @sanchu536
    @sanchu536 3 месяца назад

    የሕግ የበላይነት የሚከበርበት ታላቅ ሃገር ❤❤❤

  • @asterB134
    @asterB134 Месяц назад

    ይህ ህግ በኢትዮጵያም ቢከበር ይህ ኢትዮ ነው እንል ነበር ❤❤❤ እናመሰግናለን አቤሎ ማንም ከህግ በላይ አይደለም

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 Год назад +2

    የሚገርም ዝግጂት
    አቤላ ስለኞ አገር አድስራልን 😁🤭

  • @user-cc9vs7rr7y
    @user-cc9vs7rr7y 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ

  • @ibrahimenow5002
    @ibrahimenow5002 Год назад +1

    Please tell us about Expert opinion trade

  • @SelamawitWubetu-ql4nw
    @SelamawitWubetu-ql4nw 2 месяца назад

    i wish Africa to be like America. Abel the great man

  • @ezanateferi9497
    @ezanateferi9497 Год назад +4

    Abelo Arif new tell us about Andrew Tate please he is the best

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +3

    አች ሴት የማዳም ቅመም ሞሆን ነበረባት😂😂😂😂 አኛም ለሀቅ ነው የምንሰራው ኮ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 месяца назад

    በጣም ትልቅ ሰው ናቸው ተጣሞ መቅርት ነው የሚያዋርደው ።❤

  • @yididiyaalemayehu4045
    @yididiyaalemayehu4045 Год назад +1

    Abela ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +2

    That's good for here. He learned WOW his mistake

  • @user-px1xc9lc8j
    @user-px1xc9lc8j 11 месяцев назад +2

    አይ አቤሎ የእኛ ሀገር ባለስልጣን ቢሆን ኑሮ ከዛው ላይ በሽጉጥ ገሏት ሚሄድ የነበር

  • @SabirLamma
    @SabirLamma 2 месяца назад

    Its right "the right position to the right time and, the right person

  • @TeferaSewunet-zp1zm
    @TeferaSewunet-zp1zm Год назад +1

    ይገርማል

  • @tsegayrobel6121
    @tsegayrobel6121 2 месяца назад

    Good job sister

  • @husseinseffaro9875
    @husseinseffaro9875 3 месяца назад

    Good wotk ever!

  • @sayameen760
    @sayameen760 Год назад +7

    This is America 👌እውነት ነው ኩፉም ደግም ያለችበት አገር

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Год назад +4

    Just keep it up your hard working!!!

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 2 месяца назад

    ክብር ተነካው የሚያስብል ነገር የለም ህግ ለሁሉም እኩል ነው ማንም ከተደነገገው ህግ በላይ መሆን አይችልም This is America !!!

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia7595 Год назад +1

    ሼርርርር

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Год назад +1

    Mache yihon this is Ethiopian minilwu

  • @justicetube9611
    @justicetube9611 Год назад

    Wow!!!

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Год назад +6

    እኛ ሐገር ቢሆን ብዬ አሰብኩት እንኳን ይቅርታ ሊጠይቁ ሆድ ይፍጀው

  • @mariokasaye4710
    @mariokasaye4710 Год назад +2

    Imagine እዚ ሀገር ቢሆን 😂😊

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 2 месяца назад

    Nice guy

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Месяц назад

    እውነትም. አሜርካ. ኡፍፍፍፍ ቀናሁ ምናለ ሀገሬ እንደ አሜርካ ህግ በሆነ ወይም እደሳኡድ.

  • @destaabera7737
    @destaabera7737 3 месяца назад

    This is America👏👏👏 I love America

  • @belewalew3202
    @belewalew3202 2 месяца назад

    Great professionan

  • @DuresaTakle-dr5gv
    @DuresaTakle-dr5gv Год назад +4

    ጀግና ሴት ዛብዛልን!!!

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +6

    this is America 🗽🗽 Ethiopia ቢሆን ብዬ ሀሳቤን ልናገር ስል እንዳልታፈን ፈራሁ😁😁

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 Год назад +1

    Azinalehu abel simihin gin abel aybal migbarih ye abel aydelem

  • @alemukassa6197
    @alemukassa6197 Год назад

    Your my choice media

    • @alemukassa6197
      @alemukassa6197 Год назад

      Abel እኔም እንዳንተ ለመሆን አንዳንድ የመረጃ መፀሃፍ ብታግዘኝ ደረሰ ይለኛል

  • @hermela9872
    @hermela9872 2 месяца назад +1

    👌👌👌

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 месяца назад

    ለኢትዮጵያም በረከታቸዉ ይድረስልን

  • @solomonsol2541
    @solomonsol2541 Год назад +1

    አሜሪካኖች ግን ታድለው የተፃፈ ብቻ ሳይሆን የሚተገበር ለሁሉም እኩል የሆነ ህግ አላቸው

  • @DANICOOLTube
    @DANICOOLTube Год назад +2

    አቤላ

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh Год назад

    Wow Balesilxanu yikrta yexeyekubet agibab lib yinekal. Ye tirafikua tsinat Ina ye alekawa fitsum hign xebikew mesiratachew yidenkal. The ye silixane megeleca new.