Abel why Japan become the first in suicidal committed country why in Ethiopia we can say zero even in this crisis is that our social,cultural and religious impact like pray of our religious fathers, mothers, ekub,Eder
When the government, fathers and mothers think about the safety of their future they shape their child this way...thank you for sharing this kind of information for one listening from Ethiopia it means a lot.
ሰላም ወንድሜ !የምታመጣው ሓሳብ በጣም ጥሩ ነው ሰው ከሰው ነው የሚማራው ከኛ ይመሃራሉ ከነሱ ንመሃራለን Travelling around the world is the best way to learn many good things.When I was a child they taught me.Give respect to older than you. I appreciate My habesha culture more than anyone else.Of course.We have to learn about technology from them. If you want to learn ትግርኛ ። Tigrinya and English Follow me.We are learning together. My Habesha❤.Thanks
አቤላ አንተ ራስክ ትምህርት ቤት ነህ።
ከጃፓን ብቻ ሳይሆን ካንተም እጅግ ብዙ ብዙ ነገር እማርብህአለሁ በርታ።
Er yemigerm nw ye hagerachin I timihrt policy endezi bihon
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
በርታ አሪፍ video እየሰራህ ነው❤
Enenem please
ደምረሃለው ደምረኝ 😊
@@Anwar_hasen መሶብ ቲዩብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ምን ይሰራልሀል??
በጣም ጀግና ነህ ፈጣሬ ይጨምርልህ ከአየሀቸው ሀገሮች ሀገራችን ብታደርገው ህዝባችን ላይ ብዙ መሰራት አለበት ጠቃሜ የሆኖትን ወገን በማሰባሰብ ለለውጥ ሰራበት አራያ ሆን ለብዙወች እዳንተ ያለ ያብዛልን ጀግና ነህ
እኛም ሀገር ይሄ ነገር ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው። የ እራስ ስህተት እራስ ማረም እንዳለብን ሌላው ደግሞ የበላይነት የበታችነት ስሜት እንዳይሰማ ማድረጋቸው ዋው ነው አመሰግናለሁ አቤላ🙏👍
🙄 ግን እኮ ይኼ ነገር በአገራችን ነበረ
1990 ዎቹ ኢለመንተሪ እና አይስኩል ነበርኩ
በፈረቃ ክፍላችንን እናፀዳ ነበረ አትክልት ውሀ እናጠጣ ነበረ ግቢ እንጠርግ ነበረ ኑሮ ዘዴ ተምረናል እጅ ስራ ተምረናል ዩኒፎርም ግን በፈለግነው ተምረናል አሰፍተናል ....98%😅😅ከጃፓን ጋር ለመመሳሰል ሳንችል 😢ለአዲሱ ትውልድ መልካም እድል ❤
በትክክል@@oromtitiiibrahim1238
አታስበው ትውልዱን ጨፍልቀህ ሌላ አዲስ ትውልድ ከመጣ ምናልባት
ሲያምርህ ይቅር
ጃፓኖች ፡ ❤❤ ከየትኛው ፡ ዓለም ፡ የተለየ ፡ የኑሮ ፡ ዘይቤ ፡ ነው ፡ ያላቸው ። በአመጋገባቸው ፡ ራሱ ፡ በጣም ፡ ጠንቃቆች ፡ ናቸው ። ከሌላው ፡ አለም ፡ ረጅም ፡ ዕድሜም ፡ የሚኖሩት ፡ ጃፓኖች ፡ ናቸው ። ትንሽ ፡ ስለነሱ ፡ ስላነበብኩኝ ፡ ነው ።❤
ልብ ብላችሁ ከሆነ የካታር አለም ዋንጫ ላይ ደጋፊዎቹ የተቀመጡበትና ሌላ ሰው ያቆሸሸውን ሲያፀዱ አይቻለሁ የሚግርሙ ናቸው ❤
አወ እኔ እዚሁ ኳታር ነኝ የነሱን ስራ በአለም አሳይተዋል ሲያፀዱ አይቻለሁ በቪድዮ
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፖሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት
አቤል ስለ ጃፖን በትክክል እደተናገርክ አስረግጥልካለው ምክንያቱም የጃፓንን ማህበረሰብ በጣም ጨዋ የሚደቀ ስነምግባር ያላቸው ናቸው አብሪቸው ኖሬያለው በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ምረጥ ብትለኝ በአደኛ ደረጃ አስቀምጣቸዋለው የሚገርም ደግነት አለባቸው የሚገርም ለሰው አክብሮት አላቸው ስጠኝ ብለካቸው ምንም አይከለክሉክም በጣም የማገርሙ ሰዎች ናቸው አቤል ዛሬ የምወዳቸውን ሰዎች ታሪክ ነገርከኝ በጣም ደስይላል እናመሰግንካለን ተባረክ
Abel why Japan become the first in suicidal committed country why in Ethiopia we can say zero even in this crisis is that our social,cultural and religious impact like pray of our religious fathers, mothers, ekub,Eder
እኛም ስንማር እራሳችን ነበርን ከላሳችንን የምናፀደው የገጠር ልጆች 😂😂
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ aw iga gam indaza nw
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ በተጨማሪም ለራሳችን መገረፊያ እራሳችን ነን አርጩሜ አምጡ ተብለን የምንገረፈው እኔ እኛ በተማርንበት መንገድ ከነ ስድቡ እና ሞራል መንካቱ ተምረን ዛሬ ላይ እራሳችንን ችለን ሰው መሆናችን ግርምምምም ይለኛል !!!!?????? ብቻ ፈጣሪ ደግ ነው
ልክነሽ አርብ አርብ እናፀዳነበር
ያውም ብር አዋጠን መጥረጊያ እና ቅርጫት ገዝተን😂😂😊
አወ እኔም ያደኩበት አካባቢ እራሳችን ነበርን የምናፀዳው😘😘😘
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፓሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት ።❤❤❤❤
ዋውውውውው❤ጃፓኖች በጣም ጀግኖች ናቸው እኛ ሃገር አዋቂው በየቦታው ይፀዳዳል😢 የጃፓን እፃናቴች❤ግን ይገርማል
እናመሰግናለን እቤላ ድንቅ እይታ ነው🎉🎉🎉
ዋው ለኛ ሀገር ተመኘሁ
@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk እውነት ነው እማ
@@Yekrta-LLB ዋናው አገራችንና ህዝባችን ፈጣሪ ሰሌም ያርግልን ሁለም ይደርሳል
አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
መጀመሪያ አቤል ላንተ በጣም ክብር አለኝ ቻናልክ እራሱ ትምህርት ቤት ነው ማሻአላህ ዋው በጣም ምርጥ ስርአት ነው
ምነው የኛ ስዎች ከዚህ ትምህርት ወስደው ቢሻሻሉ:: መንገድ ከሌሌ አጥሩን ዘልየ መንገድ ካልፈጠርኩ ይላል:- መሽናት ክልክል ነው ተብሎ ተጽፎበት እዛው ላይ አላፊ አግዳሚ እያየው በድፍረት ተገትሮ ሲጸዳዳ ማየቱ በጣም ያሳዝናል:- ኢትዬጵያ ውስጥ ሁሉ ችግር ነው:- ለየት ያለ ነገር ሲያዩ መተቸት መጥፎ ልምድ አለ:- ድህነቱ እንዳይበቃን ሹሙጥ በዛ:: Thanks Abele for sharing this beautiful and amazing culture of Japan! Very impressive!❤
ሰው አይቶ ነው ላይክ የሚያደርገው። እኔ ግን መጀመርያ ላይክ አድርጌ ነው የማይህ ብሮ በርታልን👍
አቤል የወኒ ልጅ በጣም እናመሰግናለን;;የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗
እንዲህ ነዉ መሰልጠን ትዉልድን ማነፅ የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸዉና በጣም ነዉ የቀናሁባቸዉ 😮😮😮😮
በጣም እንዲ ነው ልጅ ማሳደግ ምርጥ አገር አቤሎ እናመሰግናለን❤❤
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።
ይህ የልጆች አስተዳደግ በጣም ጥሩና ልጆቹ ከህፃንነታቸው ጀምሮ በራስ መተማመን አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ የሚያደርግና የሰው ጥገኝነትን የማዬስጠብቅ በጣም ጥሩ አስተዳደግ ነውና የኛን ትምህርት ፖሊሲ ዞር ብለው እንዲያዩትና ከጃፓኖቾ እንዲማሩ ያለህን ተሞክሮ ለባለድርሻዎቹ በተጨሜሪ ብታሳውቅልን፡፡
አንተ ግን በርታ እኔ በልጅ አስተዳደጋቸው መንፈሳዊ ቅናት ቀንቸባቸዋለሁ
በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡
ወንድማችን አቤል ብርሐኑ እግዚአብሔር ያደለህ የተባረክህ ሰው ነህና በአንተ ስራዎች ከሚደሰቱ ተመልካቾችህ እኔ አንዱ ነኝ።ሁሌም አስተማሪ፣ ጠቃሚ እና አጓጊ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሃለንም። ተባረክ።
የኔ ልጅ ለአንተ?ምስጋና ሲያንስህ ነው በርታ መልካም አገር መልካም ህዝብ ተባረክ ለሀገሬ ተመኘሁላት ስርአቱን❤
ዋው አቤላ እናመሠግናለን!! ብዙ ነገር እንድናውቅና እንድንማር አርገኸናል!! በርታ...ይገርማል..🙏...
ባይገርምህ ጃፓኖችንና ቻይኖችን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ስለነሱ የማላውቀውን ጠይቀኝ.....
አሁንማ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች ሁላ ሳላሰለች አልቀረሁም ስለነዚ ድንቅ ሃገሮች በማውራት... ምሳሌዎቼ ሁላ ከነሱ ጋር የተያያዘ ሆኗል በቃ🤗
ፅዳታቸው ÷ ስነ-ሥረአታቸው ÷ ሕጋቸው ÷ ንቃታቸው ÷ የትምህርት ሥረአታቸው ÷ ሠራተኝነታቸው ÷ ለወላጆቸና ለትልልቅ ሰዎች የሚሰጣች ክብር ÷ ቆራጥነታቸው ÷ የአላማ ፅናታቸው ÷ ሃገር ወዳድነታቸው ÷ ከምንም በላይ ለክብር የሚሰጡት ቦታ👌
(ምናለፋህ እቀናባቸዋለሁ) 🥰😇
አንተም ፕሮግራሙን እነሱን በሚመጥን ሁኔታ ድንቅ አድርገህ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን.... ቀጣዩ መቼ ነው የሚለቀቀው አቤላ???
ጥሩ አቀራረብ ነው 👏
ይሄንንም አይቶ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
አቤላ በጣም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኢትዮጵያ ማጅላን አተ ነህ ወድሜዋ በርታ ሁሌ የምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም ደስ ይላሉ በጣም ያስተምራሉ በዚሁ ቀጥልበት ወድሜ
Yeah Thank you 😊😊✍️✍️
ይሄኔን youtube ቻናልህን ስወደው...tnx Abelo
ብጃንሆይ እና በደርግ ግዜ ት/ም ቤቶች ጽዳት በተማሪዎች ነበር ዩኒፎርም በተመለከተ እንዳልከው ሁሉም አንዳይነት ነበር እሚለብሰው
በትክክል
በጣም የሚገርም ባህልየወይኗ ልጅ በጣም ጎበዝና ታታሬ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤❤ አይ ሀገሬ መቸ ይሆን ሰላም ሁና ባህልን ወጓን ጠብቃ የምናያት
ሃይይ አቤ ሳላም ነው wow ምትሰጣቸው ትምህርት ሁሉም ደስ የሚል ነው በዚህ ሁኔታ እይኛ ሀገር ቢሆን ኑሮ የት በደርሰ 🙏🙏🙏
አረ ልጄ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ልጆች አልጋቸውን ማንጠፍ ፅዳት አንዳንድ ቀለል ያለ ምግብም ለራሳቸው መስራት አረ ብዙ ነገር ቢያስለምዱልን ልጆቹም ይጠቀማሉ ... የሚሉህ ምሳ ምን አለን ? እራት ምን አለን ? .... ይሄ ውጪ ላሉ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እንዲያው መሪዎች ይሄን የተቀደሰ እና ሰዎችን እሚያንፅ ተግባር ማስተማር ቢጀምሩልን ...😊 ... አንተ ግን እይታህ ምጡቅ ነው እናመሰግናለን እምታቀርበው ሁሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የማናውቀውን እንደመስታወት እምታሳየን ነህና ስራህን ልፋትህን እግዚአብሔር ይባርክ👌🙏😊
አቤላ እናመሰግናለን በጣምብዙነገር እያሳየከን ነው እያስተማርከንም ጭምር ኑርልን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋይሁን እንወደሀለን 🥰🥰🥰🥰🥰
ይገርማል አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ተባረክ ያንተ አይነት 10ሰው ቢኖር ❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው አቤላችን እኛም ለሀገራችን ህፃናት አስተዳደግ ይሄንን ተሞክሮ ብንጠቀምበት አሪፍ ነው
እኛም ስንማር ድሮ አርብ አርብ በተራ ነው የምናፀዳው ጎጃም።
በትክክል ጎጃም
እኛም ጉራጌ እራሳችን ነበር ምናፀዳ አሁን አለቅም ከሀገር ስለራኩ
እጅግ በጣም የታደልክ እና ሀገራችን ከምትፈልጋቸው ጥቂት ሰዎቿ ውስጥ ብትመደብ በጣም የምስማማበት ሀቅ ነው :: ባለፉት ትውልድ ከሚናፈቁ ታላላቆች መሀል እንደ ጳውሎስ ኞኞን የምተካ እንደምትሆን ነው:: አቤል በርታልን::
ስረአታቸው በጣም ደስ ይላል በዚህ ስረአት ላይ ፈጣሪን ባያምኑ እንዴት ውብ ይሖን ነበር አነሡ እሚያመልኩት ታወት ነው
church eyehehu metet ayadergum......
😢😢😢😢እኔ ስለ ኢርዮጵያ ሳስብ ሁሌ እንባዬ ይቀድመኛል አንዳንድ ብሄር በተለይ ልጆቻቸው ዘርኛነት ስርአተ ቢስ አድርገው ነው ሚያሳድጓቸው እይ ኢትዮጵያዬ ሁሌ ዘርኛ መሪ ስለሚመጣ ኢትዮጽያን የበታች አደርጓት 😢😢😢
Yeteleyayu hageratin bahil,tefetiro,politics asayehin
Keanid satin wichi enidnasib liyunetin enidinak eredahin
Abel God bless you !!!
አቤላ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቂህ 🥰🥰
ደሞ አረቦቺም አሁን ሰው ናቸው አይደል 🤔
ዋው በጣም ደስ ይላሉ ስነስርዓት ያላቸው ናቸው። ❤❤
Abela rabegni 10000 61 67 98 24 abdi zeleke mohe cbe emitchilewun yahil erdagni siwedh eko
አይገርምም እኛም የገጠር ልጆች በዚህ መልክ ነው ያደግነው አንድ ነን
Atekeled
በጣም ብዙ ትምህርት ለልጆቼ ወስጃለው በጣም ነው የገረመኝ እኔ እስካሁን የበሉበትን እንኳን እንዲያጥቡ አላረጋቸውም ነበር በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል ፡፡በዛላይ እኔ ልጆቼ የሚማሩበት ት/ቤት እንቅልፍ ከያዛቸው ኬጂ ውስጥ እንኳን በጀርባቸው ላይ ውሃ ያፈሱባቸዋል አለ የሚባል አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ት/ቤት ነው በጣም ደሜ ይፈላ ነበር የ4 ዓመት ልጅ እንቅልፍ ሲይዘው በጀርባው ውሃ ሲለቁበት እኔ ያመኝ ነበር እባካችሁ ቀስቅሱት ግን ውሃ አታድርጉበት የምልበት ቀን ነበር አይ ልዩነት የገባቸው በጣም ናቸው
የኛ ሀገር የትምህርት ሰርአት ልጆች ግብረገብ እዳይሆኑ ፈጣሪን የሚፈራ እዳይሆን የፀሎት ሰነስርአት እዳይኖራቸው ይከለከላል የኛሀገርነገርእጃ ብቻ😭😭😭😭😭
በጣም ደስ ይላል ሀገር ማለት እች ናት በቃ ።ልጆች ላይ ከተሰራ ስያድጉም በዝያው መንገድ ይጓዛሉ ❤❤❤
አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ የምታቀርባቸው ነገሮች እንዴት ልቤን እንደሚሞላው ታድለው አይ ስልጣኔ እኛ የማንለወጠው በተቃራኒው ነው የምናስበው አታርጉ ከተባልንማ አይጣል ነው አንድ ብንሆን የትበደረስን አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልን ሁሌም አሪፍ አሪፍ ነገር ስለምታቀርብልን እንማርበታለን ❤❤
አቤል የምታሳይው እጅግ ድንቅ ነው ነገር ግን ምንም ጥቅም አይስጥም ምክንያቱም ለእኛ እገር ምንም ጥቅም አይስጥም ከዚህ የበለጠ መሆን እንችል ነበር ።ወደኋላ የቀረ አገር ፋይዳ የለውም ይህን ማሳይት ,..,.,..,
ዋው አቤላ ተመኛሁኝ እናመሰግናለን ፈጣር ሀገራችን እና ህዝባችን ሰለም የድርግልን❤🎉
ሳድግ ጃፓናዊ መሆን ነው ምፈልገው
በጣም ደስ ነው ያለኝ የስራ ባህላቸው ሚጀምረው ከትምህርት ቤታቸው ነው መምህራኖቻቸው ሀላፊነት ወስደው ልጆቹን በጥሩ ሰነ ምግባር ከታች ተቀርጸው ስለሚያድጉ ነው ትሁት ሰራተኛ የሆኑት ጃፓኖች የነሱን ባህል እና ተሞክሮ ሁሉ ሀገር ቢወስድ ስል ተመኝው ። አመሰግናለው አቤል ሀገሬ ቢሆን ብዬ ሰለ እውነት ተመኝው።
ወዴት ነው የምታድገው ሳርጅ ማለትክ ነው 😅😅😅
የሚገርም ነዉ ሁሉም ሀገር ከጃፖን ይማሩ እናመሰግናለን አቤሎ 👌❤
በጣም ደስ የሚል የጉብኝት ውጤት ነው እናመሰግናለን፡ ይህ የጃፓን ስነምግባር ዋናው መነሻው ከሰላም የተነሳ ነው፡ ስለዚህ ሰላምን ቅድምያ ብንሰጥ ሁሉን ነገር ሊደረስ ይችላል።
የከተማ ትምህርት ቤቶችን ባላውቅም
ነገር ግን ገጠር ላይ እኛም እንዲሁ እናፀዳ ነበር እኮ
Very Amaizing that is very wonderful Bless them Geta Yebarekeh Abel !!!!
አይዞህ ወንድሜ በርታ እውጭ አገር መቼ እንደምወጣ እናፍቅ ነበር እድሜ ላንተ አሁን ምንም ፍላጎት የለኝም እቤቴ ቁጭ ብየ እየጎበኘሁ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ።
አብል ጌታን አተ ሽልማት ይገባሐል ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሕ❤
አቤል ተባረክ እስካሁን ያቀረብከው ደስይላል ኢሄ ደግሞ ልዩ ነው ግን እምነታቸውስ ወይም ሀይማኖታቸው?
አቤላ ደስ ነው የሚሉት፡፡ፈጣሪ የሀገሬን ታሪክ ይቀይር❤
ዋዉ ጃፓን ....!!! በጣም ነወ የወደድኩት !!!!!! ምነው የዝን ያክል 1/3 የህፃናት አስተዳደግ ብኖረን ብዬ ተመኘዉ......!!!!!❤❤❤❤
አቤል ሰላም ነህ ወንድሜ እኔ ያንተን ቪዲዮ ሳየዉ ብቻ ሳይሆን ድምጽህ እራሱ ሰላም ይሰጣል ያስተምራል!!
ይገርምሃል ማታ ማታ ከልጆቸ ጋር ያንተን ቪዲዩ እናያለን የ 2 ዓመት ልጀ እና የ5 ዓመት ወንድ ልጀ አንተን በጣም ይወድሃል የት ነዉ የማየዉ አቤልን ክፈትልኝ ይሉኛል፡፡ በነሱ ምክንያት እኔም እማራለሁ፡፡
Wow. You Are Brilliant Abel. God Bless You!
Wow እዴት ደስ እንደሚሉ እኝ አገር ይሄ ቢጀመር በስንተኝው ክፍለዘመን ይተገበር ይሆን አቤል እናመስግናለን
ዋዉደስ የሚልነው እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምታቀርብልን ❤❤❤
እረ አቤል በጣም ደስ ይላል
ወደ እኛ ሀገር ብንተገብረው ብንጀምረው
ከህጻናት ትምህርትቤት
ገጠሪ እኮ እደዚህ ነው እራሳች ነው የምናፀዳአ
አቤላ እንኳን በደህና መጣህ ወይኔ ጃፓን መሄድ እያሰብኩኝ ነው 😢😢😢😢ያሳካልሽ በሉኝ
ጃፓን እጅግ የሰለጠነች ሀገር ናት ህዝቡም እንደዛዉ
ታድለዉ ግን
አቤላ ስላስጎበኘኧን እናመሰግናለን
ኢትዮጵያውያን እኮ ከጃፓን ቀድመው የሰለጠኑ ህዝቦች ነበሩ፣ ነበሩ ነው።
በነበር ቀር አሁን መጨርሻ ሆናለች
ትክክል @@TigistTeklehaymanotGebreselass
ከሩቅ ምስራቅ ሀገር ጃፓኗን ወድጄ............. ናፈቀኝ ልጆቼ እዛው በተወለዱ ብዬ ተመኘሁ
ኢትዮጵያ ውስጥ በፅዳት ዙሪያ በህፃናት ላይ ቢሰራ ውጤቱ ያማረ ይሆን ነበር ምክንያቱም አሁን አዲስአበባ ሲፀዳ የደበራቸው ትልልቅ ሰዎች ናቸው ።
When the government, fathers and mothers think about the safety of their future they shape their child this way...thank you for sharing this kind of information for one listening from Ethiopia it means a lot.
በትክክል! እኔም በ2017 ቶክዮ ላይ በነበረኝ ቆይታ የታዘብኩትንና የተገረምኩበትን ሃሳብ ነው ያቀረብከው (በጊዜው ቪዲዮ ሰርቼበት ነበር)! እናመሰግናለን፣ አቤል! ይሄን ነው መማር ያለብን የአእውነት ለውጥ እናምጣ ከተባለ! ታማኝነታቸውንስ፣ ሌብነት የሚባል እንድሌለ ታዝበሃል?
እናመሰግናለን ወንድማችንአቤሎ❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥
@@neba1034 እሽ
የእኛ ሀገር ሌባውም አያስቀምጠውም አለህ ያንሳቸው እንሻአለህ
Yetemarrkut Bishoftu weast sehon beany gezea beyetera never kefelahenen anatheda nebear.
Wedea temehert beat bemenhedebet gezea erukem behon beeherahen neber yemenhedeaw.memgengedem laey senhadem senemetam be keaj ,begera endea hegu meseret neber asfalt laey yemenramedew.
Way gud beta hogne japanin ayehu❤❤❤❤
አቤል አንተን መከታተል ከጀመርኩ አራት አመት ያልፈኛል በምታቀርባቸው ነገሮች ሁሌ እገረማለው ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ የተነሳሁት የትምህርት ፖሊሲው በጣም ደስ ስላለኝ ነው ይህን ቪዲዮ ትምህርት ቤት ለመክፈት እቅድ ያላቸው ባለሀብቶች በደንብ ቢያዩት አሪፍ ነው ለልጆቻችን ይህ ነው የሚያስፈልገው
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank you as usual abel🎉❤🎉
Hey Yewoyinwa Lij! Love the series! Your intro is like a movie trailer, epic but a bit long. Let's cut to the action quicker! Keep up the great work😊
በቃ ልጆቼ ላይ እሰራለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤
ሠላም ፍቅር
የቤታችሁን አድራሻ ላኪልኝ 😍
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
አቤላ እውነት ይገርማል❤❤❤ ክፍል ሁለት እባክህ🙏🙏🙏🙏
በጣም የተለዩ መልካም ሰነምግባር ያለው ማህበረሰብ ሀገርን መሰራት እንደዚህ ነው እናመሰግናለን !!!
ልጆቼን ስወልድ ስነ -ስረዓት ያላቸው እንድሆኑ ልኝ ነው የምጥር በአላህ ፈቃድ❤😊
ዋው በጣም ደስ ይላል ይህ በኢትዮ ላይ ብደገም❤❤❤❤❤❤
አቤላ እኔ ጃፓን ነዉዴ የተማርኩት
ክላሴን ብቻ ሳይሆን ቆሻሻ ለቅመን አቃጥለን
ባስም የለም በ እግር ነዉ ከ ቤት ትምህርት ቤት
ምግብም ከ ቤታችን ነዉ እምንበላዉ እቃ አናጥብም
ቦርሳችንም አንዳይነት እዳይሆን የለንም ደብተር በጃችን ነዉ እምንይዘወ በተዘዋዋሪ አንድ ነዉ
ሳላቀዉ ጃፓን ነዉ በቃ የተማርኩት
ነው
ኧረ አንተ ልጅ ይመችህ
የእውነት በቶክክል አእምሮአቸውም ያደገ ነው መሰልጠን እንዲህ ነው አንደኛ ናቸው ምነዎ እንዲህ በሆንኩ አገሬን እንዲህ ማሰብ እራሱ ቅብጠት ነዎ ከኩረጂህ አይቀር ይህን ነበር።
እይታክ ጥሩ ነው በርታ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ ሀሳብች እናበርታታለን
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን እውቀት ተባረክ ለትምህርት ሚኒስትራችን ንገርልን ከጃፓን መምህራን እንዲያስመጡ 😔
That's why I love Japan❤
እኔ እኮ ይገርሙኛል ፣ እንዴት ነው እንደዚህ ተመሳሳይ ስርዓት ያላቸው እላለሁ። ለካ ከልጅነት ሰርተው ጨረሰው ነው። 👏👏👏
❤አለም በእድግት በጣም ሄዳለች
እግዚአብሔር አገሬን አስብ ከድህነት አውጣን❤
ዋው ስነስርዓታቸው በጣም ደስ ይላል አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
እኛም እንደነሱ እንኮን ባይሆን ልጆች እንደ ቀድሞው ግብረ ገብ ቢማሩ ሁሉም በየሐይማኖቱ ፀሎትን ፈጣሪውን መራትን እንዲማሩ ወላጅ ግዴታውን ቢወጣ ትውልድ ይድን ነበር
እነሱ ትውልዳቸው ላይ ይሰራሉ የአፍሪካን ልጅ አዋቂ በጌም ያደነዝዙታል ።
ፊተኞች ኾለኞች ኳለኞች ፊተኞች የሚለው ቅዱስ ቃሉ ትዝ አለኝ!!!እኛ ኢትዮጵያን ፊተኞች ነበረን ,,,,አሁን ግን ???ፈጣሪ ያስበን
በዕዉነት እልሃለሁ፣ ይህን “ዓለምን ይወቁ” የሚለወን ፕሮግራምህን መከታተል ከጀመርሁ በኋላ ምን ያህል እነደረዳኸኝ ልነግርህ አልችልም፣ በተለይም የዛሬዉ በጃፓን ላይ የሠራኸዉ ሴግሜንት በጣም ድንቅና ትልቅ አስተማሪ ነዉ። መቼም ከኩረጃና ሌሎችን ከመከተል አንወጣምና እንግዲያዉስ ከጃፓኖቸና ከሩቅ ምሥራቅያዉን ብነኮርጅና የነሱን በጎ መንገድ ብንከተል ይሻላል።
የዚህን ተከታ እሰከ ማዳምጥ ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ።
የኔባት❤❤አቤሎ ስወድህእኮ❤❤❤❤
ጥንት እኮ እኛም ስልጡን ህዝብ ነበርን አሁን ነው የደነቆርነው፣ የቁልቁሊት ጉዞ ታይቶ አይታወቀም😢😢I am a fan of Asian countries, you know why, most people of Asian countries are custodians of their culture, their ancient identity. እኔ ልሙት ሁሌ ነው የምለው በእስያ ያሉ ሰዎች እጅግ ስልጡን ናቸው እላለሁ። ለምን መሰላችሁ ራሳቸውን ነው ሚሆኑት፣ ባህላቸውን ጠባቂ ናቸው። ማንንም አይመስሉም፣ ከተፈጥሮ ጋርም የተስማሙ ናቸው እነ ጳፓን፣ ኮሪያ፣ ህንድ ሌሎችም😍በዚህ እኛ ደግሞ የራሳች ውብና ተወዳዳሪ የሌለው ባህል እያለን፣ ወራዳና የተራቆተ እንሳሳዊ ግብር ያለውን የምዕራቡ አለም ባህል ነው መከተል የምንፈልገው ስናሳዝን😢😢
"ስልጣኔ ማለት ራስን መሆን፣ ሰው መሆን(ከሰውነት ባህሪ አለመውረድ)፣ ባህል መጠበቅ፣ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤
ሰላም ወንድሜ !የምታመጣው ሓሳብ በጣም ጥሩ ነው
ሰው ከሰው ነው የሚማራው ከኛ ይመሃራሉ ከነሱ ንመሃራለን
Travelling around the world is the best way to learn many good things.When I was a child they taught me.Give respect to older than you.
I appreciate My habesha culture more than anyone else.Of course.We have to learn about technology from them.
If you want to learn ትግርኛ ። Tigrinya and English Follow me.We are learning together.
My Habesha❤.Thanks
God bless you more and more 🙏 We are proud of you.❤❤❤
I wish to be there .Japanese are very civilized peoples over the world . Thank you