Abel ye Weynoi betam new yemenamesegeneh bezu yemanakachewen ye alemachenen kefele asetewawekehenale bertalen Egziabhaire yeketeleh Kidus Gebreil behaidekebet hulu yetebekeh.
Yaskenale betam broo melkam negre hulam yasknal na demu eiga hagre bezu melkam negr eyalne gen men targwlke africa kentu nt yekntu kentu ers bersachen senbala zentalem enenuralen
Berg (Norse bjarg) is an old Scandinavian expression that describes cohesive masses of rock (rock types) in nature and usually refers to geological formations of either mountains or bedrock (bedrock). Berg is also a common Norwegian place, farm and surname
Please visit America's big DAM so that we will develop a lot of tourism ideas, development ideas and other experiences from the DAM in other part of the world
የአቤል ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ በጣም ጭንቀት እየያዘኝ ነው ብቸኝነትም እያጠቃኝ ነው ወለተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን ማሬ
ማለት ምን ሆነሽ ነው እህት @@MangsetEshete
Ayzosh wolete mariam buna akumy
Fetari ysebene yene wudd brechelegn hulachenem none ❤❤❤
ይህ እድል ነው ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !! ቶሎ ብለ የተሰጠህን ዕድል ተጠቅመ ብዙ ነገሮችን እያየን ነው አይዞ በረታ !! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤል፣እውነትህን ነዉ ።እኛማ በታረሐክ፣በሐይማኖት፣በባህል፣የገዘፈ ተሻጋሪ ታሪክ፣እያለን በድንቁርና፣በጎሳ፣በጦርነት፣ታሪካችንን ሳንጠቀምበት፣እዚህ ደርሰናል፣ግን እኔም ተሰፋአለኝ፣መጪው ትውልድ በሰራናበእውቀት፣ብቻ የሚያምንና ሐበሻ፣እንደገና፣ታሪኳና ሕዝቧን ከሐያላን ተርታ ያሰቀምጣል።።እድሜና፣ጤና።።
ደስ ሲል ፀጥያለ ነው መንገዱ የሚኪና ጋጋታ የለ ቤቶች ለራሱ አቀማመጣቸው ደስ ይላል
አቤሎኮ ልዩ ነህ ።
በመፅሀፍ ያነበብነውንም ያላነበብነውንም አለም በነፃ ታስጎበኘናለህ ።
አላህ ይህዲክ ያረብ።
ፍትህ ለብላቴኖቹ ሄበኖች
አቤላ ታድለህ ግን ቅን ነህ ለኛ ማካፈልህ አመሰግናለሁ ለኛ ሀገር ታሪክን ለመጠበቅ የሚችል አይምሮ ይስጠን
ብሩህ ልጅ በጣም እምትደነቅ ነህ እምታሳየን ሁሉ ድንቅ ነው እኔ እምኖረው ከዊልያምስ በርግ ቅርብ ነኝ ግን ልጆቼ ይነግሩኛል እኔ ግን በፍፁም እንደዚህ ታሪክ እንዳለው አላውቅምና በእውነት በጣም አመሰግናለሁ :: 👌🙏
ደስ ሲሉ ማርያምን።የአሁኖችማ ሰለጠንን ብለው ራቁታቸውን ይሔዳሉ።አቤል ብቻ በርታልን።እንደዚህ ዕውቀት ሚያስጨብጠን ነው ሚያስፈልገን።
የተወደዳችሁ የአቤል ቤተሰቦች ፍትህ ለሄቨን እና ለመላው ድምፃቸው ለታፈኑ ህፃናት ድምፅ መሆን አትርሱ
ድምፅሽ ይዘጋ አሽቃባጭ
@@GggGggg-by3ge,😂😂😂😂😂
@@GggGggg-by3ge yameshal
😂😂😂😂
አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ።
አቤል በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው የማናውቀውን ያሳየህን አንተም እድለኛ ነህ ይህን ሁሉ በአካል ተገኝተህ ማየትህ እናመሰግናለን
የሙቀጫው ነገር አሳቀኝ አቤሎ እውነትህን ነው እኛ አሁንም እንጠቀምበታል እናቴ😅😅😅❤❤❤
አቤላ በእዉነት ትለያለህ አልፎዝ አካባቢ በአካል ሰላየወህ እስካሁን ማመን አቅቶኛል ብቻ ምንም አልልም የኢትዮጵያ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅክ ።
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አንድም ሳይቀረኝ ነው የምከታተልህ በአንተ አለምን አወኳት አመሰግናለሁ❤❤❤
ye amishochin tarik bante new yawekut ena behiwete mayet kemfelgachew botawoch kidmiya setewalehu.......
behuletegninet demo havana cuba nech
ahun demo yehavanan bota yemiyz wiliamsburgin asayehegn ''just wow'' new yalkut.......... ameseginalehu abela 👌🙏
ኡፍ ወደሇላ በምናቡ አለም አሰመጡን ፡ ኡፍ የድሮ የሰው አለባበሳቸው ራሱ እንዴት ያምራል፡ ሙሉ ሰውነታቸው በረጃጅም ልብሶች ተሸፍነው።
ዛሬ ላይ ያለነው እርቃናችንን መሆናችንን ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን
ኧረ አቤል በጣም ደስ ይላል። እስኪ እስፖንሰር አድርገንና እኛም አገር እንይ።አንተ ግን እድለኛ ነህ
አረ አቤላ የሌለ ትመቸኛለህ
እወድሀለሁ በሄድክበት ክፉ አይንካህ
ውነትህን ነው ሁልጊዜ የምትናገረዉ
በአለም ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልሆነ የለም ትላለህ
እና ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
ላይክ በማረግ እንከተልሀለን
አቤላ እደኔ ሚወደው በLik ያሳየኝ❤❤
እውነት ነው በጣም ያስቀናል ታሪክን አቆይቶ ማስተላለፍ መታደል ነው ይሄ እኛ ሀገር ቢሆን ብለ ትመኛል ግን።
እስካሁን በበሬ እያረስን ነው በሙቀጫ እየወቀጥን ነው የማይገናኝ ነገር አታውራ
በጣም ያስቀናል አቤላዬ🙏🙏😍😍😍
እያስቀናኻኝ ነው አቤላ .....በጣም የምወደው channal my number one
ለምን ግን አቤል አትሰራበትም ተከታዮችህ ጋር ተነጋግረህ በአለም የጎበኘኸውን እውቀት ሰብሰብ አድርገህ ብንሰራበትኮ ብዙ ሚሊዮን ቱሪስት እናጎርፍ ነበር እኛ ግን ተሸፍኖብናል እናሳዝናለን💚💛❤🙏🌷😍
አቤላ አባይ እኮ 100% civil work አልቋል። ቦታው ላይ ተገኝተህ አዳድስ ንግግሮችን ንገረን 🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ አቤል ትልቅ ሰው እዚሁ አሜሪካ እየኖርን የማለውቀውን ስላሳየኸኝ በቅርቡ ሄደን እንደምንጎበኘው ነው :: thank you አቤል ወንድማችን
አቤላዬ ሲያምር በናትህ ደግመህ በደብ አሳየን 🙏
ተፈጥሮው እራሡ ደሥ ሢል ውይይ፡፡በጣም ያምራል
Abel endante badergegehi biye asibalew takale yekiresitosi molokotawyi hayil yitayali yemir 🌍🙏
Abel ye Weynoi betam new yemenamesegeneh bezu yemanakachewen ye alemachenen kefele asetewawekehenale bertalen Egziabhaire yeketeleh Kidus Gebreil behaidekebet hulu yetebekeh.
አቤላ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
በጣም እድለኛ ነክ እኛም ጥሩ እውቀት እያገኘን ነው እናመሰግናለን
You're an inspiration for all young Ethiopians.
አቤላ እውቀት ያሰቀዳናል አቦ ይመችህ እኛ ሀገር ድንቁርና ይመራናል ፈጣሪ ይሁነን
ተባረክ እጅግ በጣም ልዩ ስጦታ
እውነት ነው ታረካችን 🤣🤣🤣 አሳቀኝ ለዝህ ያብቃን
Please we're waiting for you too showing us Abudabe thanks
እናመሰግናለን❤❤❤ በጣም ደስ ይላል
አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ድንግል ማርያምን የምትወዱ 1k አስገቡኝ ቤተሰብ ሁኑ 🙏🙏🙏 abela ye dengel mariam lej kezih beyal bekeber bemoges yanorek❤❤
እንደምን አደርክ አቤል የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በእውነት በጣም መልካም ናቸው ግን አንዳንዴ ወገኝተኝነት ይሆን ወይም በርካታ (👍🏼ለማግኘት ) ባይመስለኝም የሚመስለኝ ነገር አይብሃለሁ ለምሳሌ ኦርቶዶክስ አገር ገባሁ ብለህ የሰራኸው ንግግርህ ከአንተ አልጠብቀውም ግን ሆነ መቼም የእስራኤል ጉብኝትህን ሳይ በእውነት እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኝ ነበር ያየሁት ግን ላንተ መንገር ባይሆንብኝም ሃይማኖተኞች መንግስተ ሰማይን አይወርሱም ይላልና ኦርቶዶክስ መሆን ወንጌላዊ መሆን ካቶሊክ መሆን አያድንምና በማስተዋል አድርገው
Egnam arogetua Ethiopia eyalene eyaferesen newe enea kenate angebgebgne le hageriea temegnehu ❓❓❓❓
ዋው ይገርማል ያምራሉ አቤላ❤
እኛ እማ ታሪካችንን እያጠፋን እያፈረስን አይደል እንደ አቤላ😢😢😢😢
እኛ ምን አዲስ ነገር አለን አሁንም ሸክላ ሰሪ ነን አሁንም በጋራ ነው ምንጋጋዘው😅😅😅
ሙቀጫ የኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ የሁሉም ነው አቤላ እናመሰግናለን ሳንሄድ ፕሌን እየነዳክ ሀገር እያሳየከን ነው ተባረክ
Thank you! continue as you have!!!!
ምንአለበት የኛአገር የሚፈሉጉቱን ንሮ ቢኖሩ የኛ አገር እኮአፈቅዱልሕም ዎላቅር ነው ምንባል በጣም ትመቸይ
አቤላ ቶሎ ቶሎ ናልን አንተን ለማየት ስንት ግዜ ዩቱብ እንደምገባ ብታውቅ ❤ ጉድ ጉድ ሙቀጫ እና ዘነዘና አሜርካም አለ 😂😂😂
ዊሊያምስ በርግ ማለት በጀርመንኛ የዊሊያም ተራራ ማለት ነው
በርግ ማለት ተራራ ነው
የጥንት ከተማ ማለት ደግሞ አልት ሽታት ነው የሚባለው ( Altstadt)
Berg = ተራራ
Thank you for taking us with you. I just want to say be safe👍
እናመሰግናለን አቤላ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ሁልግዜም የምትሳራቸው ቪድዮዎች አስተማሪ ናቸው በተለይ ለዚህ ትውልድ ባለፈ ታሪክ እየተባላን ላለን ህዝቦች ይገርማል
እውይ ምናለ ወስዶ እሚያኖረኝ ባገኝ😊
እናመሰግናለን አቤሎ
Tank you abela❤❤❤❤
Yaskenale betam broo melkam negre hulam yasknal na demu eiga hagre bezu melkam negr eyalne gen men targwlke africa kentu nt yekntu kentu ers bersachen senbala zentalem enenuralen
የፀሐይ ባርኔጣ አዽርግ በጠራራ ፀሐይ አትጎብኝ ጥላ በረድ ይበል እራስህን ጠብቅ ❤🎉
አቤላ እደኔ ሚወደዉ nLik ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
I wish to you healthy & long life
❤❤❤❤❤❤❤ eff tadlek betam gobez nk ❤❤❤ abela
Thank you so much Abelo
Thank you Abele
Berg (Norse bjarg) is an old Scandinavian expression that describes cohesive masses of rock (rock types) in nature and usually refers to geological formations of either mountains or bedrock (bedrock). Berg is also a common Norwegian place, farm and surname
የኛን ታሪክ እርስ በርሳችን እናጠፋለን ሌላው አስቀምጦ ገቢ ያገኝበታል አሁን ቀኝ ግዛት ያልተገዛች ሃገር እዴት እዳልተገዛች ስት መስራት ይታል ነበር
በጣም ደስ ይላል👍
ሰላም ወንድም አቤል በርታ ጥሩ ጉብኝት ነው
አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅኽ
Please visit America's big DAM so that we will develop a lot of tourism ideas, development ideas and other experiences from the DAM in other part of the world
❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል
Wow አቤል ታድለህ ግን እንዴት አሰብከ???
ወይኔ አቤል ፍገግብያለሁ 😂😂
Waw eindet des yilal yemigerim hagerie new hageru sumu mindnew yibalal bezih gize
Yelem. Gobezi new wedimachin❤🎉
Bzu kayehut video betam wedjewalehu hije bayehut new yalkut
ፍትህ ለንፁሀን😢😢😢
አቤሎ ይሄ ቪድዮህ የአውራ አምባ ማህበረሰብ ነው ያስታወሰኝ። አውራ አምባን ካልጎበኘኸው በዚህ አጋጣሚ ብታየው
እኔ መኖር የምፈልገው እንደዚህ አይነት አካባቢ ነው
Yeah, that is colonial Williamsburg. I liked the bush garden.
Thank you abel!!
you are such wonderfull and exited person
በጣም ትመቸኛለህ
አቤላ❤
ya bro its true respect culture good lesson for the lost genaration
አቤሎ ይህንን ኸቻልክ ሙሉውን በፊልም መልክ ብትሰራልን
Des yelal ahun keterbesh zemen 100% yeshala
Enamesgnalen Abelo
Abelo gin yegermegn bizu hager tihedale Ebaki lenem menged felig
እያሰቀናኻኝ ነው አቤላ እኛ ግን ታሪካችንን እያጠፋ ነው !!!!
በጣም ጎበዝ ነህ🎉
ወይን መተደልንው በአንተምክንያት አለምን ገበኛሁ😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Abela enkwan des aleh 1million yigebahal siyasih new ye ewnet 🎉🎉🎉🎉
በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥልበት በእናትህ
thanks for sharing ❤❤❤❤
እኛ ግን ታሪካችንን እያጠፉ ነው
ዋው በጣም አስተመር ቦታ ነው
V.good
Halaan baredadha
Itti fufii..
በጣም እናመሠግናለን ❤
አቤል ለምን ለምን ስለ አብዛኛው አሜሪካዊያን የዘር ሀረግ አመጣጥ ከየት ነዉ ጀርመን እንግሊዝ ወይስ አየርላንድ ከየት ነዉ ለምን ቪዲዮ አትሰሬልንም አትሰራልንም።
Thank you for sharing ❤
ምርጥ በቴሰቦቼ እናቴ ታማብኛለች please ይማርልህ በሉኝ
የኛ ታሪክ እማ እርስ በርስ መባላት ሆነ ስራችን😢😢😢😢
ውይ አቤል ደሞ ሁሌ ብቻህን መሔድ እስኪ እኔን ከ ልጆቼ ጋር ውሰደኝኝ
ኢየሱስ ያድናል፤ በእርሱ እመን የዘላለም ህይወት ይሰጥሃል።
Amen
በኮሊደር ልማቱ አስነሷቹ አይደል የኛ የአደባባይ አደንቁሮች ፡ እባካቹ ቦታ ምረጡ !!
@@biniyamfekadu6839
ግዜና ቦታ ሚሰጥ አይደለም የዘላለም ጉዳይ ።
ያ ቀን ብለህ ምትናፈቅበት ቀን ይመጣል ።
አቤላ ስለዊዛርድ ኢሚግሬሽን እውነተኝነት በቲክት አጠርያለች ቪዲዮ ስራልን??????