ለማመን የሚከብድ ብርድ ያለበት ከተማ ገባሁ Tromso Norway vlog

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 379

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 5 месяцев назад +119

    ይሄን ሁሉ ዓለም የፈጠረ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ አንዱ ሀገር በረዶ አንዱ ሀገር ሙቀት አንዱ ሀገር ጨለማ ይሄን ድንቅ ዓለም የፈጠረ አምላክ ተመስገን ተመስገን፡አማኑኤል፡፡፡አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ የትም ሀገር ሣንሄድ አለምን እንድንጐበኝ በማድረግህ ተባረክ

  • @ABEX_HD
    @ABEX_HD 5 месяцев назад +132

    እንደኔ abelን የሚወደው like ያድርግ

    • @Befike_React
      @Befike_React 5 месяцев назад +1

      1k🫡🫡🫡🫡❤️ አመሰግናለው!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 месяцев назад +35

    አቤሎ ጀግና ነህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 5 месяцев назад +304

    እስኪ ሲዉዘር ላንድን አስጎብኝን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 5 месяцев назад +17

    😢አንተ በፀሀይ በረደኝ አቤሎ አንተ ስለ ሰነ ምድርና የተወሰነ የሰዎች ባህሪ ግንዛቤ አለህ፣ እናም ሰፋ ያሉ ዶክመንተሪዎችንና መፅሀፍትን መፃፍህ ስለማይቀር፣ ስትሰራ ቱር ጋይዶችን የሚያካትት ማብራሪያዎች ስለሚያስፈልጉህ ሰፋ አርገው እሺ💙💙💙? ተባረክ!!!!

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 5 месяцев назад +6

    እጅግ በጣም የሚያስገርም ተፈጥሮ ነው እይ የእግዚአብሔር ስራ አለማችንን ድንቅ አድርጎ ነው የሰራት

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 5 месяцев назад +20

    በጣም ይገርማል ይሄንን ሁሉ በጥበብ የፈጠረ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የሰው ልጅ ሁሉም ቦታ በእግዚአብሔር ቸርነት ይኖራል :: ስለአሳየኸን እናመሰግናለን :: 🙏

    • @foziyaseid2950
      @foziyaseid2950 Месяц назад

      አላህ,አዉ,የፈጠረዉ,እሳ,የአላህ,መልክተኛ,ነዉ❤❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 5 месяцев назад +13

    እናመሰግናለን አቤላ ግን እንደዚህ አይነት ቦታዎች ስትሄድ ጥንቃቄ አድርግ ለኛ ጥርት አድርገህ ለማሳየት እራስህን ለአደጋ እንዳታጋልጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Eftahz
    @Eftahz 5 месяцев назад +5

    አቤት እግዚአብሔር ግን እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ።እንደ እግዚአብሔር ሀብታም በሰማይም በምድርም የለም።ስራዉ ግሩምና ድንቅ ነው።በምድር በሰማይም ያለዉ ሁሉ የእግዚአብሔር እጆች ሰሩት።ኦ ድንቅ ነው።ሁሉም የእርሱ ነዉ።ሰዉን የፈጠረበት ጥበቡ ራሱ ይገርማል ።ካስተዋልን የምናመሰግንበት ነገር እጅግ ብዙ ነው።እረ እንደ እግዚአብሔር ታላቅ የለም።በሰዉ ልጆች ቋንቋ አይገለጽም ከአይምሮ በላይ ነው።አምላኬ የእጆችህ ስራ ሁሉ እንዴት ያማሩና ድንቅ ነው!!!!

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 5 месяцев назад +6

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውአቤልዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 5 месяцев назад +54

    አቤላ አለምን ምን እንደምትመስል ስለምታሳየን እናመስግናለህ 👍የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 5 месяцев назад +16

    1ኛ ነኝ ብርዱን ለኔም አበረታቨኝ ግን አቤል 1ኛ ለገቡ ሰዎች መቼ ነው የምትሸልመን አንተ ጎበዝ ነህ 2ት ነገር ነው ፕሮፊት የምታደርገው 1st* አገር እየጎበኘክ 2nd ለኛ እያሳየቨን ቀጥለህ ከቻልክ ሲዊዘርላንድን አሳየን ትነሽ ሆና ቆንጆ ሀገር ናት ይላሉ። ለምታሳየን ሁሉ እናመሰግናለን ይመችህ ።👍

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 5 месяцев назад +13

    ወንድሜ እራስን ጠብቅ በሚቴድበት ሁሉ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 5 месяцев назад +8

    የ አለም ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ክብሩ ሁሉ ለ እርሱ ይሁ ተመስገን

  • @marthaseyoum7198
    @marthaseyoum7198 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን አቤላ , በርታ አገላለፅህ ሁሉ ያስደስታል ። አለምን ስለምታሳየን እናመሰግናለን።

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 5 месяцев назад +5

    ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ❤ክብርን ሁሉ እርሱ ይውሰድ፡፡አቤላ ግን ታድለህ ያልሄድክበት ሀገር የለም😊ይመችህ በርታ እናመሰግናለን🙏💕

  • @asromashbeir3540
    @asromashbeir3540 5 месяцев назад +16

    ኢትዮጵያ ምትባል ድንቅ ሀገር አለች እስቲ አስጎብኘን
    እስቲ የምታቋት በላይክ አሳዩኝ

  • @Y.e5309
    @Y.e5309 5 месяцев назад +5

    ኖርዌጃውያን ሀገራቸውን በጣም ነው የሚወዱት ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ ፖሊስ ነው ።

  • @tigistkebede7425
    @tigistkebede7425 5 месяцев назад +10

    አድናቂህ ነኝ አለምን ማስጎብኘት መታደል ነው በርታ ጥሩ ስራ ነው

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 7 дней назад

    ሳረሳው like ላደርግ!
    ጎበዝ ነህ! ደሞ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛብነህ!
    Thanks!

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ ክብር ምስጋና ይግቤዉ❤❤❤❤

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 5 месяцев назад +18

    አለምን ዞርካት አቤሉ በርታ አባቴ እድለኛ ነህ

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 5 месяцев назад +4

    የእግዚያብሄር ስራ ግሩም እና ድንቅ ነው❤

  • @ketty14325
    @ketty14325 5 месяцев назад +3

    ዎውውውውው የእገ ሰም የመጠራ ይደናለ አቤሎ በኢየሱስ ሰትለ እንዴት ያምረህብሀል 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Месяц назад

    ሱብሀን አላህ. . የአላህ ሂክማው ጥበቡ ግሩም ነው

  • @tigisttilahungedlu9801
    @tigisttilahungedlu9801 Месяц назад

    እግዚያብሄር በሰላም ይመልስህ ብርዱ በጣም ከባድ ስለሆነ ተጠንቀቅ እኛም እየኖርንበት አልቻልነውም እስካሁን

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 5 месяцев назад +3

    የእግዚአብሄር ሰራው በጣም ይደንቃል 🙏🙏🙏

  • @ruhama561
    @ruhama561 5 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነዉ የሚገርም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmu9424
    @ahmu9424 4 месяца назад +2

    አወድሃለው ቪደኦህ በጣም ያዝናናል ይመቸህ

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 3 месяца назад

    ዋዉ የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ አቤሎ እናመሰግናለን ❤

  • @SamuelGultu
    @SamuelGultu Месяц назад

    You are naturally gifted .very very nice በቃ እንደወረደ

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 5 месяцев назад +1

    አቤልዬ ተባረክ ታድለህ በየሀገሩ መዞህ ያስቀናል🎉

  • @Heni-Abi
    @Heni-Abi 5 месяцев назад +3

    በጣም እደለኛ ነክ በርታ እራስክን ጠብቅ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 5 месяцев назад +2

    አንደኛ ነህ ያንተ ፕሮግራም አስተማሪ አጓጊ ነው በጣም ጎበዝ ዩቱበርነት የገባህ የምመለከትህ በምክንያት ነው እግዚአብሔር በሄድክበት ይቅደምልህ

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 5 месяцев назад +3

    ታድለህ አለምን እየዞርክ የአላህን ገራሚ ፍጥሮቶች በአካል ታያለህ

  • @Mohamm-y4o
    @Mohamm-y4o 5 месяцев назад +59

    like አርጉኝ ፈልጌው ነው😖

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 5 месяцев назад +2

    አቤልዬ በጣም እንደበረደህ አካሄድህ ይናገራል።🙏😍👍

  • @Y.e5309
    @Y.e5309 5 месяцев назад +1

    የሚገርመው እንዲህ ባለ የአየር ንብረት ውስጥ እየኖሩ በጣም ሃብታሞች ናቸው።

  • @ma9546
    @ma9546 5 месяцев назад +1

    I am proud of ❤❤ያአገረችን ብቸኛው ማጅለን amazing

  • @gebeyehubogale594
    @gebeyehubogale594 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ሰለ አስጎበኘህን አናመሰግናለን

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew 5 месяцев назад +1

    አቤላ ሲውዘርላንድን አስጎብኘን በጣም የምወዳት ሀገር ነች እባክህ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 5 месяцев назад

    ኧረ ጎበዝ ላይክ አርጉለት በእውነት ይሕን የመሰለ ነገር በዚ ሑኔታ ማየት ደስ ይላል !
    ፊትልን ባዝሊን ብትቀባው አይቀንስም ?ለሑሉም 🙏

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Месяц назад

    አንተ የተባረክ ልጅ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ነው እያሳየኸን ያለኸው!! በዚህ አጋጣሚ ለመጎብኘት ከፈለግን ደግሞ ጥንቃቄ እንድንወስድም ጭምር ነው የምታደርገው እናመሰግናለን::

  • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
    @GggmshdSldcjdk-mk6pl 5 месяцев назад

    አቤል ብርሀኑ በጣም ነው የምወድህ በተለይ አቀራረብህ ዋውውውው😮

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን❤ወድምችን ይመችህ

  • @Kidist19
    @Kidist19 5 месяцев назад +7

    አቤል ብርቱ ወንድሜ 1M እንኳን ደስ አለህ🙏
    የሚገርም ተፈጥሮ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኛ በዚህ ወቅት ዱባይ በሙቀት እየቀለጥን ነው😀

  • @obhwd3134
    @obhwd3134 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው ለቱስብሃት

  • @neba1034
    @neba1034 5 месяцев назад +8

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን

  • @DFLIGHTTIPS
    @DFLIGHTTIPS 5 месяцев назад +2

    አቤላ ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 2 месяца назад

    Thank you so much Abelo , keep it !

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w 3 месяца назад

    ዋው በጣም ገራሚ ሀገር ነው የፈጣሪ ስራ ልዩ ነው☝

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @BersufikadDestawu
    @BersufikadDestawu 5 месяцев назад +2

    አቤላአሪፍ

  • @SekinaSeid-r2t
    @SekinaSeid-r2t 5 месяцев назад +2

    Thanks 👍 👍 👍 Abelye Ahuneko July new mechem tekersto new vlogu

  • @Leo-meles
    @Leo-meles 5 месяцев назад

    አይዞን አቤላ 👌eyaznanah kante gon hogne eyegobegnehu eskimeslegn new yemecheh👍

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 5 месяцев назад +2

    Tena yistilin Abel. Ine yemnorew be Russia federation wist new ,beminoribet akababi average temperature minus (- ) 39 degrees centigrade be beredo( kiremt) wekt new 😂 . Minus (-) 20 degrees centigrade sihon wede meda heden football inichawetalen mikniyatum be akababiw amelekaket - 20 degrees relatively mokat new. Inem lemijewalehu .andande le ADEN ke guwadenoche gar wede chaka (tayga - be alem lay tiliku ina sefiw den) inhedalen( benegerachin lay ye aden mesariya fikad lemagnet ye hikimina masreja ke narkotik nesa mehonih, sekaram alemehonih, rebash-betbach alemehonih, ke betesebih ina ke gorebetih gar selam mehonih ,yemesariya atekakem timihirt masreja yaleh mehonih , befird bet be wenjel tasreh yal neberk , mesariyahin yemitanoribet ye biret kumsatin ye biretu wufret ke 2mm yalanese ( sef)(immovable- ke gidgida gar yeteyayaze- yetechenekere) ,ye kebele police fekad ina bemiyasfeligibet seat(gize) yale minim kidme zigijit le police kutitir fikageniya mehon ina masayet alebih. be ye 5 amet ye hikimina masreja mekreb (masades) ina yemitigezaw mesariy ye aden teb menja inji ye tor mesariya mehon indalebet yeteregagete( le aden ina le tor mesariya ye teleyau mesfertoch alu ) , mesariya yizeh megenet yalebih ke fikad gar le aden bemitihedibet gize bicha inji yetim bota ina gize ke mesariya gar megenet yelebihim. ketegeneh mesariya tikemaleh kebad ye genzeb kitat blom iske isirbet dires lemewenjel tichilaleh etc inji inde Ethiopia wist ye manim duriye mesariya be meyaz be manget " mesariya manget bahilachin new" yemiu huwala keroch izih linoru ayichalim , minim inkua yemesariya felasfoch, fetarioch,amrachoch ina yemesariya idget tefelasafi mihuroch hager inkuwa binihonim(Russia) mesariya YALE HIGAWI FEKAD MANGET INDE KEFITENIYA WENJEL YIKOTERAL -le isirim yidaregal minalbatim iske idme lik silehonem ( KEMINIM INA KE MANIM BELAY YE HIG YEBELAYINENT YIKEBERAL , YIHIM DEGMO YE SLITANE MILIKIT NEW ) yetewesenu ye hibretesebu tenama zegoch yehonuna hige mengistun yemiyakebru bicha nachew betachew wist mesariya manor- ina meyaz yemichilut.betam tinikake yemiyasfeligew neger binor, mebt ina gdetahin mawek -makber alebih yihem sibal ketefekedelih ye insisa ziriy,sota, ye idme kilil(gedeb) wichi bitifesim (biti gel) ye idme lik kitatun atikeflewim) (Asa matmedim yemitichilew be menteko -spining inji be mereb be dynamite be medhanit be hig yetekelekele new , andand ye asa ziriyawochin be minim aynet ina menged matmed yetekelekele new (ziriyachew indaytefa sibal yitenu ina yikelekelalu) asawoch bemirabubet wekt( иkpa -inkulal bemi tilubet wekt asa matmed yetekelekele new).be kelalu yilemedal. (Yihema ante yemitilew minus 20 degrees mokat new.).filagot kaleh Siberia min indemimesl ina wib ina yamare mehonun tayaleh. Be Kiremt beredo be began betam lemlem ina wib new. Betam tilalik Wenzoch , haikoch .teraroch ,shelekowoch, meda shentereroch, etc Be irgit be wibet be alem lay ye Russian Federation yemiwedader hager yelem. Be alem lay yalew yetefetro wibet hulu yemigenew be Russia federation new bibal sihitet ayhonim. Tiwlide Ethiopia bihonim Russian betam new yemiwedat .izih beteseboch ina bizu guwadenoch alun. (Be Ethiopia wistem guwdenoch neberun indene Ambassador Dina Mufty (abren ke University timihirtachin behwala be and bet wist tekerayten norenal wede wichi hager kemewtate befit , indihum ke andena (1) kifil jemiro abren yetemarin indene Ambassador Teferi Melese Desta etc , yaluten astawisalehu. Ine izih hagerwist(Russia) ye public sew ina ye poletica party abal ina secretary nen . MELKAM LE ETHIOPIA - LE HIZBOCHWA bertitachihu siru, hagerin yemiyalemaw SIRA bicha new , TORINET YBKACHIHU ❤❤❤. Bay germachihu ine yemiwedew kremtun( ye beredowin) wekt new . Begaw slemimok ine ymiwedew ye beredo wekt ,yeberedo libs lebso mehedin new .betam comfortable new. Bete sigeba t-shirts , netela chama indihum kelel yale suri -kumta etc new yemadergew . Be sira bota degmo lik inde Ethiopia wist suf ina yemesaselutin diplomatic libsochin andandem jeans new. ❤❤❤.

  • @BaheDani
    @BaheDani 5 месяцев назад +2

    ❤ ትለኤያለህ

  • @dawitrobeldagidave402
    @dawitrobeldagidave402 5 месяцев назад +3

    They are educational videos thanks abela

  • @AbigiyaTerefe
    @AbigiyaTerefe 5 месяцев назад +22

    አፍሪካንም አስጎብኘን እንጂ አንዳንዴ😊

    • @mulumulu2138
      @mulumulu2138 5 месяцев назад +3

      እዉነት ብለኻል /ሻል

    • @AmhaTefera-u9y
      @AmhaTefera-u9y 4 месяца назад

      አፍሪካ ምን አለ እከክ

    • @AbduHussen-to3yx
      @AbduHussen-to3yx 26 дней назад

      @@AbigiyaTerefe ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣንፊያ አንድ አለ አሉ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 месяцев назад +2

    አቤሎ ስንት ነገር አስተማርከን ጀግና አብሎ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemgarde796
    @alemgarde796 5 месяцев назад +1

    ሰላም አቤል እንዴት ነክ እኔ አተ የምትጎበኘዉ ቦታ በጣም ደስ ይላል እና እኔ የምኖረዉ ሲዊዲን ነዉ እና ከኖሮይ ጋር ተመሳሳይ ነዉ በጋዉም ክረምቱም ተመሳሳይ ነዉ በተለይ ኪሩና የሚባል ከተማ አለ የበረዶ ሆቴል አለ ስሙ አይስ ሆቴል ይባላል ብዙ ጊዜ ከሌላ ሀገር መተዉ ይጎበኛሉ የተለየ በሮዶ ያለበት ብታየዉ በጣም ይገርምሀል 😊

  • @EzadenAwell
    @EzadenAwell 18 дней назад

    ያምራል ዋይ ኢትዮጲያ

  • @OromiyaLemma
    @OromiyaLemma 5 месяцев назад +3

    እኔ የምፈራው ውሓው ሙሉ በሙሉ ወደ በረዶ ተቀይሮ መርከቧ እንዳትቀረቀር ነው

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 5 месяцев назад +1

    Abel, yeberedow wekt sikeset , metalin bilew be gugut new yemidesetut - yemifenedikyt. (Metaln inji metabin Ayilum) . Yeteleyau hager sewoch le beredo sports, tourism sibal wede Norway yihedalu slezihim beredwi betam yiwedutal. Ye Norway tewelajoch beberedo lay sports be alem lay tawaki sportenoch nachew. ( minem inkuwa yetewelegkut Ethiopia wist bihonim, yeberedow wekt sizegey yedebreniyal beredowin iwedewalehu❤)

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 5 месяцев назад +1

    Allah semayena mederen bahren nefasen beredon hulumnm yefetrew amlak subhanellah

  • @HelenZewdu-l3u
    @HelenZewdu-l3u 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ 🙏

  • @SisayShibeshi-nn4cg
    @SisayShibeshi-nn4cg Месяц назад

    Keep it up! bro

  • @SisayMekonnen-i3p
    @SisayMekonnen-i3p 3 месяца назад

    ይመችህ ብሮ

  • @ahmu9424
    @ahmu9424 4 месяца назад +1

    አቤል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @firewen9668
    @firewen9668 Месяц назад

    አገሪ እንዲህ ነች አቤልዬ የብርዱን ነገርማ ተወው ግን እኛ ለምደነው እየኖርን ነው ያለነው ሲዊዲን ኖርዌይ ለኑሮ ጥሩ ነው ግን ያየሩ ሁኔታ ከባድ ነው ❤❤❤❤

  • @alemenaewntawcha
    @alemenaewntawcha 5 месяцев назад +1

    wow bro des yemel video newu❤❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 5 месяцев назад +1

    በርታ የኔ ማጅላን❤❤❤❤❤❤

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 4 месяца назад

    ዋውውው እመሰግናለን

  • @Mintiwab-v2q
    @Mintiwab-v2q 3 месяца назад

    እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ❤❤❤

  • @teferaarega8644
    @teferaarega8644 5 месяцев назад +1

    Thank you, dear Abel. But, don't miss each details you observe like the endemic Birds the photographer had been photographing since the opportunity to come again is almost zero. Don't forget that there might be your followers who lover Birds.

  • @SolomonArega-ij5jd
    @SolomonArega-ij5jd 5 месяцев назад +1

    Abela fitek betam wefere eko gin temecheghalek 👍👍👍

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 5 месяцев назад +1

    Ethiopia weather is the best to live in the world ❤

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn 5 месяцев назад +3

    Switzerland ን አስጎብኝን አቤሎ

  • @SemirSemir-k4y
    @SemirSemir-k4y Месяц назад

    Are abela suse honekeben eko habibi❤❤❤❤

  • @tirhaskelem
    @tirhaskelem 4 месяца назад

    አቤል የኢትዮጵያ ማጅላን ብየሀለው❤

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 5 месяцев назад

    አቤሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን💖

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 месяца назад

    እኔ ማይ ወር አካባቢ ሰለነበርኩ ኖርወይ እጅግ በጣም ደሰ ይላል በበወርድ አላቃትም

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 5 месяцев назад

    አቤል እንደው በፃ አስጎበኘከን በጣም በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @AbatAbantete
    @AbatAbantete 5 месяцев назад +2

    መልካም ልደት ብለናታል ቤላ🎉🎂🍾

  • @addaddisfoods
    @addaddisfoods 5 месяцев назад +1

    በርታልን አቤላ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 5 месяцев назад +2

    የበረዶ ክረምት ምን እንደሚመስል ላላየ መዝናናት ነው የሚመስለው እኔ እያለፍኩበት ስለሆነ በደንብ አውቃለሁ ይመችህ አቤላ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @yemesrachnegash2567
    @yemesrachnegash2567 2 месяца назад

    Yeah, we can see the ice thank you

  • @MikiasBekele-i3s
    @MikiasBekele-i3s 5 месяцев назад +1

    እስቲ ሩሲያን የምትሉ ያለማችን ግዙፍ እግር

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 5 месяцев назад

    ውይ አቤልዬ የእኔ ፍቅር ብቻህን ሆነህ አሳዘንከኝ , አጋር ሴት ከጎንህ ሆና ይህን ድንቅ ቦታ ስትጎበኝ አብራህ ብትሆን የበለጠ video vlog ሙሉ ይሆን ነበር ❤

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 16 дней назад

    ❤❤❤❤አቤልሠላምነው❤❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 4 месяца назад

    አቤል ይመችህህ❤

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l 2 месяца назад

    የበረዶ ክሬም ፊትህን እንዳይበላሸ የሚቀባ አለ ፣ ግን ብዙ አይጠቅምም

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 5 месяцев назад

    በጣም ያምራል ባህሩ አቤላ ታስቀኛለህ ክክክ ቋንጣ አልካቸው

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 2 месяца назад

    ይገርማል

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 5 месяцев назад +2

    ኳታር ና በሙቀት ሰአት ና ሙሉ ተቃራኒ ታገኛለክ መኪና እየነዳክ ንፋሱ ፊትክን ነው ሚለበልብክ

  • @birhanashagre
    @birhanashagre 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ድንቅ ነው

  • @Afex_Tube89
    @Afex_Tube89 Месяц назад

    የ እውነት አቤል በጣም ነው የምናመሰግነው! ግን ሰብስክራይብ የማታደርጉ ለምንድነው 213ሺ ሰው አይቶት ላይክ ኝ 8ሺ ብቻ ነው እሱ ይሄን ያክል እየደከመ ለኛ ትንሹን ነገር እንኳን እናድርግ ማርያምን!

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 5 месяцев назад

    አቤላ ታድለህ እኔ ድሮ ጉዞ አልወድም ነበር አሁን አሁን ግን እየወደድኩ መጣው ልጆቼ ትንሽ ይደጉልኝ እንጂ እኔም እንዳንተ አለምን አያቸሁ ከሀገሬ ጀምሬ እናመሰግናለን በርታ ካንተ ጋራ ነን

  • @JoInsights
    @JoInsights 5 месяцев назад

    Waaaaaaaw endet abatu new yemiyamrew

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 5 месяцев назад

    ተመስገን ጌታዬ መጥነህ ስለሰጠሀን😢😢😢😢