ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀራኒዮ የተጓዘበት አስገራሚው መንገድን አየሁት via dolorosa Jerusalem Vlog

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 9 месяцев назад +101

    ወየው ኣዶናይ ሆይ ልቤን መልሰው እባክህ የድንግል ልጅ ይህን ሁሉ ውለታ የዋልከው ለእኔ ነው እና ኣይነ ልቦናዬን ኣብራልኝ 🕯😭😭😭😭😭😭😭 🕯🕯🤲🙏 ኣቤሎ የዘር ዘር ይውጣልህ የእናቴ ልጅ እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ በዘርፋፋ ልብስዋ ትሸፍንህ በብዙ ተባረክ ክበርልን እንቁ ወንድማችን እንወድሓለን 💐😍😘🙏

  • @hinin8106
    @hinin8106 9 месяцев назад +203

    መታደል ነው ጌታ የረገጠው መረገጥ በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ

    • @GoteTube
      @GoteTube 9 месяцев назад +2

      ማልቀስ አይጠበቅብሽም መጠሽ ጎብኝው

    • @superfun6082
      @superfun6082 6 месяцев назад +1

      ገረመህ እኛ በየቀኑ ነው የምንመላለስበት

    • @GoteTube
      @GoteTube 6 месяцев назад

      አንተ በየ ቀኑ ብትመላለስበት ለሌላው ለሌላው እሩቅ ነው​@@superfun6082

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s 2 месяца назад +1

      እድለኛ ነክ በአጭሩ 😢

  • @AbelGirma-s5o
    @AbelGirma-s5o 9 месяцев назад +237

    ያ ያመንነው ጌታ ኢየሱስ በክብር በማልዓክት ታጅቦ ይመጣል❤‼

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 9 месяцев назад +58

    ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ መከራ ለእኔ ሲል ነው እንኳንም የኢየሱስ ሆንኩ ስምህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤አቤላ ተባረክልኝ❤❤

    • @Tamex_1303
      @Tamex_1303 9 месяцев назад

      Lidu u wrote 100+ comments on this channel

  • @SofiAmibaraproperties
    @SofiAmibaraproperties 9 месяцев назад +143

    አቤል ትለያለህ
    እስቲ አቤልን የምትወዱ like.

  • @mulugetaqoricho9602
    @mulugetaqoricho9602 9 месяцев назад +58

    ለኔ ይሄ ተራ መረጃ ሳይሆን እንደኔ አቅም ኖሮት እነዚህን የህይወት መሰረት የሆኑ ቦታዎችን መጎብኘት ላልቻለ ሰው አይቶና ከውስጡ ጋር ተነጋግሮ ለፈጣሪው ያለውን ፍቅር የሚገልጽበት እውነት በመሆኑ አቤልዬ አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld5952 9 месяцев назад +155

    የኔ ጌታ ለኔ ስትል መከራን ተሸከምክ አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ😢😢😢 ምን ያህል ብትወደኝ ነው

    • @Momments33
      @Momments33 9 месяцев назад +5

      እሱ ላንተ ሲል መሠቃየት የለበትም እኮ
      ባለሁሉ ስልጣን ሀያል ጌታ ከሆነ ምንም ሳይሰቃይ አንተን ማዳን ይችላል

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 9 месяцев назад +3

      Yeha yante tebabe chenkelate yalewe ena yasenewe newe ewenetu gene selegha tesekaye mote kezame motene dele neseto ashenefe bekeberem yemetale Aman Maranata.

    • @GennatGennat-vk2on
      @GennatGennat-vk2on 3 месяца назад +1

      😢እየሱስ አባቴ

    • @habenlegese
      @habenlegese 2 месяца назад

      ሮሜ 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
      ³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
      ³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
      ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
      ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። 1ኛ ቆሮንቶስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
      ²⁴ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው። (እየሱስ ብቻውን ያድናል . እየሱስ ብቻውን ያማልዳል . እየሱስ ብቻውን ይፈርዳል )

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 9 месяцев назад +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @astertube5406
    @astertube5406 9 месяцев назад +39

    እናመሰግናለን አቤሎ አቤት ታድለህ ጌታችን መድሃኔታችን እየሱስ ክርስቶስ የርገጦውን ያለፈበትን ማየትህ አንተም በሱ መንገድ መራመድህ ሜደቅ ነው 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 месяцев назад +9

    አቤላ ታድለህ ይህን የተቀደሰ ቦታ እኛንም ስላሳየኸን እግዚአብሔር ያክብርልን ለምለም መስክ ነህ የኛ ጌታ በደም ያተምከን በውለታ❤❤❤❤በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 9 месяцев назад +67

    ❤❤አቤላ እብራክ ያለው ያህል ነው ሰዉነቴ የተንቀጠቀጠው ተባረክ በእጥፍ❤❤❤❤❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 9 месяцев назад +34

    እርኩስ ነኝ የከፈልክልኝ ዎጋ ያልገባኝ።።አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 9 месяцев назад +269

    የኔ ጌታ እየጠበቁ ነበር ደግሞ ሳስብ ዛሬ ላይለቅልን ነው እንዴ ብዬ እውነት የምልህ ከመጓጓቴ የተነሳ ❤ ወንድሜ በሰላም ተመለስ እመብርሐን ላሐገር ታብቅያ ❤

    • @wendemelese1131
      @wendemelese1131 9 месяцев назад +11

      ሰው የኔ ጌታ አይባልም ጌታ መድሃኒአለም ብቻ ነው

    • @KaluMan-z8n
      @KaluMan-z8n 9 месяцев назад +5

      ለአክብሮት እና ፍቅርን ለመግለፅ ነው

    • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
      @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 9 месяцев назад +15

      @@wendemelese1131 የኔ ጌታ አልፋና ኦሜጋ የሆነው ቅዱሱ ኤልሻዳይ አዳናይ ፀባዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሱ እግዚአብሔር ቅዱሱ እየሱስ ነው የሞተልኝ አባቴ መዳንያአለም ነው የቅዱሳን ምልጃ ዘውትር እንዳይለየኝ በቀን በማታ የቅዱሳን መላአክት ያሚያስጠብቀኝ ድንቅ ሀያል አምላኬ ነው ጌታዬዬዬ 💒💒💒💒ወንድሜን አባሎል ጌታ ያልክቱ ከአክብሮቶ እና ለእሱ ከምሰጠው ቧታ አንፃር እኝጂ ላወዳድረው አስቤ አይለም እንደ ባሕል ግን ልጠራው እችላለው 😘 ካስከፋዋቹ ይቅርታ 😓 መፃጉ ነኝ 💒

    • @oldurukumuru8188
      @oldurukumuru8188 9 месяцев назад

      ቀፎ ራስ

    • @Eyuelcr7
      @Eyuelcr7 9 месяцев назад

      Over አትቀደድ 🤐🤐🤐

  • @davidcp889
    @davidcp889 9 месяцев назад +3

    Telek sera nw yeserahew Abela fetari yebarekeh Thank you

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 9 месяцев назад +38

    አቤት መታደልህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 9 месяцев назад +9

    አቤላ መልካም አድርገሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጣዩን ደግሞ በናፍቆት እንጠብቃለን።
    ክብር ይሁን ለወደደን ከሀጢያታችንም በደሙ ላጠበን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን!!!

  • @21barkot
    @21barkot 9 месяцев назад +26

    የኔጌታ የህማም ሰው😢😢😢😢 ፈጣሪየ
    ተባረክ ወድማችን እግዚአብሔር ወጣትነትህን ይባርክልሕ

  • @GirmaKebede-h3h
    @GirmaKebede-h3h 4 дня назад

    ዓለም ያልፋል ሐብትም ሁሉ
    የማይለይና የማይጠፋ
    ክርስቶስ ነው ቋሚ ተሰፋ ።አሜን።

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 9 месяцев назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔ ስትል የከፈልክልኝ ዋጋህን እረስቼ በአለም ሀሲያጥ ተውጨ ለገዳሁህ ለእኔ ለማረበው ልጀህ ምህረትህን ሰጠኝ

  • @JonymanNigusse
    @JonymanNigusse День назад

    በእውነት ቃል ሂውት ቃል መልእክት የስምልን ወደም አልም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና የደልልን 😢😢😢😢😢እየሩስ አልም 😢😢😢😢ወደ አምል ስቴድ ብፅሎት አስቡኝ ወለተ ሥለሴ በልክ 😢😢😢😢😢

  • @banchisentayew715
    @banchisentayew715 9 месяцев назад +5

    መታደል ነው አቤል እኛንም ለዚህ ያብቃን አንተንም በሠላም ይመልስህ

  • @محمدمحمد-ت9
    @محمدمحمد-ت9 9 месяцев назад +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ጎይታይ ንጉሰይ አምላከይ መድኃኒተይ መድኃኒ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የህ ሁሉ መንከራ ለኔ ሓጥያተና መድሓን ስትል ተቃበልህ የህ ውለታ በምን ልክፈልህ የኔ ጌታ ብዙህ አለን ያንተ ውለታ አምላከይ እንዬ ድፍት ልበልልህ የንየ ጌታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢

  • @dengelmareyamselmachennat7934
    @dengelmareyamselmachennat7934 9 месяцев назад +21

    አቤላ እናመሰግናለን አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም እንቁ የተዋህዶ ልጅ 🙏

  • @kifluworku9700
    @kifluworku9700 9 месяцев назад +11

    አንባቢዎች ሁሉ አስተውሉ የጌቶች ሁሉ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ የናዝሬቱ እየሱስ ዳግም ሊመጣ በደጅ ነው ሲመጣ እንዳያጣን ንሰሐ እንግባ ጌታ እየሱስን እንመን ከዘላለም ሞት ያድናል እና።

  • @surabm2234
    @surabm2234 8 месяцев назад +4

    ዋው በጣም ሳቢ የሆነ ቪድዮ ነው❤ እኔም እንደዚህ አይነት ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ነው መስራት ምፈልገው❤ አሁንም በትንሹ ጀምሬዋለሁ በሂደትም ሙሉ በሙሉ የምፈልገውን አለምን እየዞሩ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን የማሳየት ህልሜ አሳካዋለው 💪💪

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 8 месяцев назад +7

    አቤልዬ በጣም እድለኛ ነህ በጣም እናመሰግናለን ባዶ እግርህ ብትጎበኝ ደስ ይለናል አሁንም እዛዉ ካለህ እየሱስ ክርስቶስ የረገጠውን መንገድ
    መርገጥ ማለት ለኔ በጣም ስለምወድህ ነዉ አቤልዬ በሰላም ተመለስልን

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 9 месяцев назад +5

    እውነትም የህመም መንገድ ታድለህ አቤላ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳንም ጌታ ለዚህ ክብር መረጠህ ስለተመረጥህ እንጂ ስለምትችል አይደለም ያልተመረጠ አይጠራም እግዚአብሄር በሰላም ወደ ቤትህ ይመልስህ አሜን

  • @emmushet
    @emmushet 9 месяцев назад +4

    ድንቅ ልጅ ነህ... ክርስቶስ በደሙ ሽፍን ያርግህ፡፡ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ። በሰላም ወደቤትህ ይመልስህ!!

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 9 месяцев назад +15

    አቤት መታደል...አብዝተህ ፈጣሪህን አመሥግን! አደራ ለኛም ፀሎት አድርግ👍

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 19 дней назад

    ለእኔ ትልቅ ትልቅ ደስታ ያገኘሁበት አቤል እግዚአቤሔር ይባርክህ 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 9 месяцев назад +14

    ተባረክ አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን የሄድኩ ያህል እየተሰማኝ ነው ያየውት እኔም እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እና ለደጁ ያብቃኝ

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ አቤሎ አምላኬ ቸሩ መድሐኒአለም ከነቤተሰብህ ይጠብቅእ እኛንም ለደጅ ያብቃን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 9 месяцев назад +32

    ሁላችንንም ለበአለ ትንሳዔው በሰላም ያድርሰን 🥰🥰🥰

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu 9 месяцев назад +1

      Amen

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 9 месяцев назад +7

    ለኔ ብሎ ለኛ ብሎ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተሰቀለ ብዙ መከራ አያ😢🙏❤

  • @AndualemAndualem-w9i
    @AndualemAndualem-w9i 9 месяцев назад +4

    አቤሎ እናመሠግናለን
    የሠማቱ ቅዱሥ ጊወርጊስን መሠዋትነት የተቀበለበትን አሣየን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ይችን ቅድሰት ሰፍራ መርገጥ ❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 9 месяцев назад +8

    የኔ ጌታ ለኔ ብለክ የተገላታክ ፈጣሪዬ ሁሌም ክበር ተመስገንልኝ 😢🙏

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 9 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን አቤላ እፁብ ድንቅ ነው አቤት መታደል።አቤቱ ስለ ስምህ ስለ ደምክ ብለክ ይቅር በለን።

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 месяцев назад +5

    አቤላ በጣም እድለኛነህ እኛንም እቦታዉ እደሄድኩ ነዉ የተሰማኝ ፀጋዉን ያብዛልህ አምላኬ የንሰሀ እድሜ ስጠኝ

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 9 месяцев назад +4

    አቤል የታደልክ እግዚያብሔር መንገድህን ያቅናው፡፡ እኔም ሳልሞት ሁሌም ማየት የምመኘው ቦታ ቢኖር ይሄ ብቻ ነው፡፡

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 9 месяцев назад +9

    አቤሎ እንኳን ደና መጣህ ልን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ስለ አለም በእውነት ላይ የተመሰረተ በቂ እውቀት እዲኖረኝ አድርገኸኛል ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ🙏

  • @BanchiMinda
    @BanchiMinda 9 месяцев назад +4

    ፈጣሪ ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቱ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ። ከበረከቱ ለኛም ይድረሰን። አሜን።

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Месяц назад

    እግዚአብሔር እኮ አዳኝነቱን ብዙ ጊዜ በሕጻናት ላይ ይገልጻል። የዘላለም አባት አዳኝ ነው። ተመስገን ለመገኘታቸው።

  • @elizabeth7681
    @elizabeth7681 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ መታደል ነው ይህንን ባታ መርገጥ

  • @BereketAmanuelAdero
    @BereketAmanuelAdero Месяц назад +1

    Endet yetadelk neh yene fikir eyesus lenesil yeteramedebet bota yehedkew😭😭 eyesusye ewedhalew❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-miko443
    @user-miko443 9 месяцев назад +12

    በሂወቴ ሳላየው ፈጣሪ አይግደለኝ ምለው ቦታ እየሩሳሌም ምኞቴ ነው ፈጣሪዬን እዛ ማየው ይመስለኛል

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 9 месяцев назад +2

    ለምን? እንዲህ አይነት መልካም ነገርን በብዛት አትሰራም። Bro!

  • @hayatfenta-ud3vk
    @hayatfenta-ud3vk 8 месяцев назад +4

    በእዉነት ጀግናነህ ለኛ ስትል ቡዙ ነገር አሣየህን በረከትህ ይደርብን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ቸሩ መድሀኒ አለም ይማረን😥🤲🤲🤲

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 9 месяцев назад +2

    ምርጥ ልጅ

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ መታደል ነው ጌታዬ መድሀኒቴ የረገጠውን ማየት ለእናም ያብቃን

  • @wasihuneshetu9902
    @wasihuneshetu9902 6 месяцев назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፈቃድህ ቢሆንስ ይህን ቅዱስ ቦታ እንድሳለም እርዳኝ፡፡

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 8 месяцев назад +4

    ተዘክረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ😢 መሓሪዬ ሆይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z Месяц назад

    ይህ ዉሉ መሰዋት ለእኛ ለሰዉ ልጅ የተከፈለ ነዉ❤🙏🙏🙏🙏

  • @kidistsileshi7895
    @kidistsileshi7895 8 месяцев назад +3

    አቤልዬ በካቶሊክ ቤተክርስትያን የመስቀል መንገድ ጸሎትና ስግደት በዚ መሠረት እናደርጋለን አቦ ተባረክ እድለኛ ነህ ተባረክ

  • @kidu3071
    @kidu3071 5 месяцев назад +2

    እንዴት መታደል ነው ጌታ የረገጠበትን መርገጥ

  • @GETENESHBESHAH
    @GETENESHBESHAH 9 месяцев назад +4

    አቤል ወንድማችን ፈጣሪ በሰላም እንደወጣህ በሰላም ይመልስህ ድንግል ማርያም ትቅደምህ ትከተልህ!!!

  • @tomitomi839
    @tomitomi839 9 месяцев назад +2

    አንተስ ታድለሀል ምንኛ መባረክ ነው ያንን ቦታ መርገጥ ❤❤ እሱ በለቤቱ በሰላም ይመልስህ ራስህን ጠብቅ
    እሱም ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 9 месяцев назад +3

    ለኒ አቢልየ ዝግጂት ሁሉ ምርጦች ናቸው ይህ ግን የምርጦች ምርጥ ነው እግዛብሂር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @fikirdereje8798
    @fikirdereje8798 28 дней назад +1

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 9 месяцев назад +11

    በሰላም ተመለስ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ አቤላ ትለያለክ ጊዜው ያስፈራል አሁን ያለህበት አገር እናመሰግንሀለን❤

  • @zenash01tesfaye74
    @zenash01tesfaye74 Месяц назад

    ተባረክ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏❤❤🥰🥰

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 9 месяцев назад +4

    ይገርማል አፍ ያስከፍታል ለማሰብ ይጨንቃል ማለት እጃቸውን ማስለት መቁርጥ መግደል ሲችል ዝምምም አለ 😢 አባቴ ቸሩ ጌታየ ይቅር በለን

  • @NetsanetTerefe-vv3vo
    @NetsanetTerefe-vv3vo 9 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ በእንባ ነው የጨረስኩት ታድለህ በእውነት ቀናሁብህ ይህ መታደል ነው

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 9 месяцев назад +10

    እኛንም ለመጎብኘት ያብቃን የምህረት ፊቱን ወደኛ ይመልስ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 8 месяцев назад +1

    መድሀኒአለም አባቴ ለእኛስትል እራስህን ሰጠህ የኔድንቅአባት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢አቤልእናመሰግናለን ስላሳየሀን❤❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 8 месяцев назад +3

    ወንድማችን አቤል ይህን ድንቅ ቦታ በህማማት ሰሞን ስላጋራህን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እድለኛ ነህ

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Месяц назад

    ታድለህ። መንፈሳዊ ቅናት አስቀናኻኝ። የጌታ ፍቃድ ይሁንልኝና ለእየሩሳሌም ከተማ።

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 8 месяцев назад +3

    🤔እቤልዬ እግዚእብሔር ይባርክህ በእውነት ክፉ እይንካህ!!
    በእካል ተገኝቼ የጎበኘሁት ያክል ነው የተስማኝ :በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። ብርታቱን ይስጥህ መንፈስ ቅዱስ እይለይህ ❤❤❤🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 месяцев назад +2

    እግዝአቤሔር አምላክ ቃሌ ሔይወት ያሴማልን እጅግ ድንቅ ነው የአመላክ ሥራ ቴባሬክአ ሜን

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 месяцев назад +6

    በእውነት አንተ ትንሹ ልጅ ግን ትልቅ ረቂቅ ሊቅ በውስጥህ ያለ ...😳 you’re amazing 👌 …. በእውነት ተባረክ ስራህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን :: ቪያ ዶሎሮሳ የጌታችን የመዳኒታችን የህመም መንገድ ሲሉ እሰማለሁ ግን እንደአንተ ቦታውን በግልፅ ያገኘው የለምና በእውነት እድለኛ ነህ እኛም እድለኞች ነን በግልፅ ስለአየነው ::እንግዲህ እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን መጥተን የመንፈሳዊ ምድራችንን እናያለን እግዚአብሔር ምድሩን ይጠብቃል አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጄ እናመሰግንሀለን:: 👌🙏

  • @getnetGet
    @getnetGet 4 месяца назад +1

    አቤል አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ቅድሳንን ቅድስ በማለት ብትጠቀም

  • @fitsumteshome2472
    @fitsumteshome2472 8 месяцев назад +16

    አቤላ አንተ እኮ እድለኛ ነህ እንዴት እንደቀናሁብህ

  • @TarekegnGmariam
    @TarekegnGmariam 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ የዴዊት ልጅ እየሱስ ክርሰቶስእንደ አንተ ፈቃድይሁን ዘንድ ቧታዉን እንዳየዉ እፀልያለሁ
    አሜን

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 9 месяцев назад +4

    አባታችን እዴት ነው ፈገግ ያሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 5 месяцев назад +1

    ለኛ ብሎ ሁሉን ሆነልን የማይገባውን ለኛ ብሎ አምላክ እግዝሀቤር ክብርነ ምስጋነ ለሱ ይሁነን😢 የፍጠርታት ጌታ ሰማይ ያለባላ ምድርን ያለማስቀመጫ የሚያኖር አምላክ ማይገባውን ሁሉ ሆንልን❤

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት በጣም ዕድለኛም ነህ ብዙ ቦታዎችን ረግጥክ ከቦታው አሳየህን ግን ደሞ ይሄ በጣም ለየት ያለ ነው ወቅቱ የ ጦርነት ስአት እንደመሆኑ መጠን ሪስክ ወስደህ በቦታው ተገኝቶ መዘገብ ቀላል አደለም በጣም ያስፈራል ሁሉም ቱሪስት ወደ ቦታው አይርግጡትም ከባድ ውቅት ነው አንተ ይህን ተጋፍጠህ በቦታው በመግኝትህ የፈጣሪ ጥበቃው እይለይህ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 8 месяцев назад +1

    አቤሎ ፈታረ ይተብቅ ፈታረም ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያውርድ እደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን@🙏

  • @SinafikreSinafikre
    @SinafikreSinafikre 8 месяцев назад +3

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በማየቴ ተመስገን ነው ቦታው ላይ ባህላዊ የእመነት መታደል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሚስጥር የእውነት ብዙም አላቀው ባንተ ቻናል እያየና በተለይ የሃይማኖት ቦታዎች ካሌኖቹ የዚህም ቦታ በማየቴ እድለኛ ነኝ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 8 месяцев назад +1

    መታደል ነው እኛንም ይሄ የተቀደሰ ስፍራ እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 9 месяцев назад +7

    ዓይኔ ሲያለቅስ 😢 ልቤ ይዘምራል የኔ ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 8 месяцев назад +1

    እኔም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ መከራ ያየበት ቦታ መሰገጥ መታደል ነው አቤል ነወይኖ ልጅ ተባሰክ እኛንም ፈጣሪ ያስብን

  • @GenetMazngia
    @GenetMazngia 9 месяцев назад +8

    በ ቦታው ላይ ያለሁ ሁሉ ነው የመሰለኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 7 месяцев назад +1

    አተንየወለደችማህፀንየተባረከችነውናተባረክ፡እውነትለወለደችክ፡እናትህ፡ምንልበላትቃላትያንሥብኛል፡ብቻ፡በህይወትዘመኗ፡በአንተ፡ትደሠትእውነት፡አቤል

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 9 месяцев назад +5

    😢😢😢የኛ ጌታ ስለኛ በደል ይሄን ሁሉ መከራ አየ፡፡ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ😢😢😢

  • @DanielDani-s6m
    @DanielDani-s6m 3 месяца назад

    ኢየሱስ አምላኬ የተመሰገነ ይሁን! አቤል ጀግናችን በሰላም ያምጣህ።

  • @selubecca
    @selubecca 9 месяцев назад +4

    Geta eysus kirstos ehe hulu le sew lijoch yetekefel waga nw enamesegnhalen enwedhalen❤.

  • @የማርያምነኝ-ኈ9ዸ
    @የማርያምነኝ-ኈ9ዸ 9 месяцев назад +1

    ምንኛ መታደል ነው በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድም በጣም እናመሰገናለን ስላሳይህን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eli-wp5ul
    @Eli-wp5ul 9 месяцев назад +3

    አቤል ያንተስ ይለያል አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 8 месяцев назад +1

    ወአንዲማአችን እግዜአብሔር ይሰጥሕ ክብር ይሰጥእልን ክብር ይጥእልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 8 месяцев назад +3

    የእኔ አባት የአንተ ፍቅር እኮ ልዩ ነው መከራችን አንተ ተቀብልህ ሕይወትን ሰጠህን 😢😢😢😢😢

  • @HenokAsfaw-f5d
    @HenokAsfaw-f5d 3 месяца назад

    እድለኛ ነህ በእውነቱ ያለየነውንም ለዚህ ያብቃን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 9 месяцев назад +4

    ወይ ኧረ አቤላ ታድለህ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @bealmeyimene9978
    @bealmeyimene9978 8 месяцев назад +1

    እግዚሐብሔር ይስጥል ንአቀራረፁ በጣም ቆንጆ ነው።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 9 месяцев назад +8

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ❤❤❤❤

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 9 месяцев назад

    ያላየሁትን ሰለምታሳየን እግዚአብሄረ ይጠብቅህ❤❤🎉 በረከቱ ይደረብን😢🎉🎉🎉

  • @elroitube27
    @elroitube27 9 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን መስቀሉ የቆመበት ስፍራ ስለ ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታ የሆነ ነገር ብፅፍ እና ብታስቀምጥ ብዬ ተመኝሁ

  • @salomonabara9145
    @salomonabara9145 9 месяцев назад +1

    በጠም ይገርማል እናም በጠም የሰዝናል ጌታ ይበርክ አቤሎ እናመሰግናለን ስለሰየሔን🙏👍❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 9 месяцев назад +5

    አቤል እስከዛሬ ከሰራኸቸው የቪዲዮዎች ይህ ተወዳዳሪ የለውም ።በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢 በጣም እናመሰግንሃለን በሚገርም አቀራረብ ስላስጒበኘኸን።❤❤❤
    ይህን ቦታ ለመርገጥ አንተ አብቃኝ አምላኬ ።

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 24 дня назад

    የጌታየን የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስን ህማም ስላስወስከኝ አመሰግናለሁ፤ አስጎብኝ ነን የሚሉ ድርጅቶ ብር በመሰብሰብ ሆዳምነታቸውን ነው የሚያሳዩን ደክመንታሪ የመስራት ክርስትያናዊ ሀላፊነት ነበረባቸው አንተ ግን ተባረክ አቤሎ እናመሰግናለን አንተ ልጅ በምድር ላይ ተባርከሃል