I was so happy but I’m not surprised because Ethiopia is written 54 times I suppose right and also in the book of Enoch Ethiopia has mentioned many many many times so it is beautiful that the western recognize that Ethiopia didn’t exist and that era
Ewnatagn matsafi qidus new inji quran ayidelam silazi be matsafi qidus wust yegodala nagar yelami dagimo ye nohi zamani quran masiraja masixat ayichilim
አቤሎ የኖህ መርከብ ማስጎብኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል። የአሁኑ ትውልድ የጌታን ዳግም ምፅአት በመዘንጋት ከኖህ ዘመን ጋር አይመሳሰልም?
Betekekel
ልክ ነው ግን እንደዚህ እንዲሆን ያደረጎት የሐይማኖት አባት ነን ተብዬዎች የዘሩት ዘር ነው.ለእኛ የሚያስፈልገንን ሳይሆን እኛ የምንፈልገውን ነው የሚሰብኩን. የእግዚአብሔር ቃል በፖለቲካ ለውሰውት እነሱ የቀረጹት ትውልድ ነው ምንም አያስደንቅም
በጣም ይመሳሰላል የመርከቡ ምሳሌ በአዲስኪዳን የመዳናችን መንገድ እንደመርከቡ አምነን ገብተን ከዘለአለም ሞት የምናመልጥበት አካሉ ክርስቶስ ተገልጧል በኖህ ዘመን የነበሩት ሰዎች ያድነናል ብለው መርከቡ ውስጥ ባይገቡ አይድኑም ነበረ ብዙዎቹ ጠፍተዋል እኮ ስለዚህ ዛሬም አምነን ስንገባ እንድናለን ጌታ ይርዳን !
ሳንበልጣቸው አንቀርም😢
እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ሥራ ነው ::
ኑህ አለይሂ ሰላም በቁርአን ውስጥ ብዙ ጊዜ ስማቸው ተጠቅሷል እወዳቸዋለሁ
ሳህ
@@Elsa_444 ሳህ ማለት እውነት ነው ለማልት ነው
@@Elsa_444 lik new malet new
የመጽሃፍ ቅዱስ ነው ትክክል
kkkkkkkkk noah nw ..nui mindnw ...mohamed bibel copy arg corigoo nw ..islam koshasha
Ohhh,so that is very nice,,ኧረ በሥላሴ ስም ምንም ቃላት የለኝም አቤል ወንድማችን፣ጎብኝተህ፣ስላስጎበኘህን ከልብ እናመሠግናለን፣ጌታ እግዚአብሔር የኖህን በረከት ያሳድርብን፣መታደል እኮ ነው፣በመፀሐፍ ቅዱስ ላይ ያለን ታሪክ በእውን ሰርቶ ማሳየትና፣ማሥጎብኘት፣እንዲሁም መጎብኘት አቤት ከመታደልም በላይ ፀጋ ነው።እኔ ራሡ Ethiopian የሚል ፁሑፍ ሳይ ክው ነበርክ ያልኩት፣ያው ጌታ እግዚአብሔር በቅዱስ ቃሉ ውስጥ ኢትዮጲያን በአብዛኛውን ጊዜ ሲናገር ይታያል፣ከዚህ አንፃር ኢትዮጲያና ታሪኳ በሁሉም ሀገራት ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ።በትክክል ኢትዮጲያ ውስጥም በመፀሐፍ ቅዱስ ያሉ ታሪኮችን፣በሐዲስ ኪዳን ራሡ ነፍ ታሪክ ነው ያለው፣በብሉ ኪዳንም ነፍ ታሪክ ነው ያለው፣ቦታም በኢትዮ ውስጥ አለ፣ብቻ ኢትዮ ውስጥ ችግሩ እውቀት ብቻ ነው..!!!!ኢትዮጲያ በታሪክም በሁሉም ነገሮቿ ከሌሎቹ ሀሀገራቶች ትሻል ነበር ከዕውቀት በስተቀር፣ምን ያደርጋል ሀገር ያለ እውቀት፣ያለው እያፈራረስን የኢትዮጲያን ታሪክ አጠፋን፣ለሌች ሀገራት ይሰራሉ፣ይጨምራሉ፣እኛ ሀገር ደግሞ የተሠራውን እናፈርሳለን፣ብቻ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉንና ጥበቡን ያድለን✝️🙏
kkkkkkkkkድቄሞ
Amen wandmachin
🙏🙏🙏👍
❤❤❤
አቤል በጣም እድለኛ ነህ ደስ ይላል ፈጣሪ እኛንም ያድለን ይህንን ድንቅ ቦታ ለማየት🙏✝️
አቤላ በጥያቄዬ መሰረት ስለ ኖሃ መርከብ የሰራኸውን ቪድዮ ወድጄዋለው እናመሰግናለን በቀጣይ. ክርስቶስ ምድር ላይ በነበረበት ወቅት ያሳለፈውን ቦታ በትንሹ ብታሳየን ደስተኛ ነኝ ስለ ተሰቀለበት ቦታ ስለ ቀራንዮ እና ጎሎጎታ በትንሹ ብታሳየን መልካም ነው
Awo wendeme betam tekekel neh wanaw ye keranyo kesetet new lebezuwoch dehenet mehon yemichel new mekeneyatum be alem yetekadew ye kerstos sekelet new
ኑህ አለይሂ ሰላም የአላህ ሰላምና እዝነት በኑህ ላይ ይሁን
😂😂😂 አላህ ምን አገባው ስለኖህ😅😅
አላህ የአለማት ፈጣሪ ነዋ እኔ ምልሽ ፈጣሪያችነው ከሚትሉት እየሱስ ከመወለዱበፊት ኑህ ከዛበፊት የነበረነው ። እደት ከፈጣሪ ይቀድማል አስተውሉ ኑህ ደግ ሙስሊም ነበረ ሚስቱና ህዝቦቹ ስላላመኑ የተፈጠረባቸውን እወቁ
ኑህ የአላህ ባሪያና መልእክተኛ ነው
ታሪክ እያሳየሽ እኳ ደገጥብለሽ ከኮሜት አቆሚም
@@Rahmajemal-cx5wdመሀይብ ምን ታቂ አንቺ በመሀመድ ጋዜጣ በጭፍን ጥላቻ የምትሄጂ ታሪክ ሀይማኖት አላባ
ወንድም አቤል ስለ ኖህ መርከብ ስላሳየሀን ደስ ብሎኛል እናም ይህ ታሪክ በቁርን በ ምእራፍ ሁድ አንቀፅ 37 ላይ ተጠቅሰዋል የኖህ ልጆች አንዱ ከንአን የተባለው እና የኖህ አንዷ ባለቤታቸው በመርከቧ ውስጥ አሻፈረኝ ብለው አልገቡም እናም መርከቧ ለመሰራት መቶ ዓመት ፈጅቶባታል ዛፍ እስኪያድግ ተጠብቆ ትክክል ነህ በቁርአን እስተምሮት ለኖህ ከሁሉም ፍጥረታት ጥንድ ጥንድ በመርከቧ ይዘው እንዲገቡ ታዘው ነበር ሳጠቃልለው ወንድም አቤል በዚህ አጋጣሚ የቁርአንን ትርጉም እንድታነብ እጋብዘሀለው ምክንያቱም ሁሉንም ፈትኑ መልካሙን ያዙ ስለሚል አንተ ደግሞ እስማርት ልጅ ነህ የመመራመር ክህሎት አለህ በጭፍን አትመራ እንዲሁም ከኢትዮጵያ የተጨማለቀ ፖለቲካ ራቅ የምታቀርብልን ፕሮግራሞች በጣም ተወዳጅ ናቸው እናመሰግናለን እንኳን ያገሬ ልጅ ሆንክ 🎈🎈🎈💐💐💐💐❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
👍👍👍
እንደዚህ አይነት comment እየፈለኩ ነበር። ማሻአላህ ። አቤልም ቁርኣንን እንደምታነበው ተስፋ አደርጋለሁ 😊
እረ ጉድ ነዉ እና ከኖህ ቤተሰቦች ከመርከቡ ያልገቡ አሉ እያለ ነው ቁርአን 🤭
ይሄ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም የኖህ ቤተሰቦች 3 ልጆቹ እና ሚስቶቻቸው ሚስቱ ከፍጥረታት ደግሞ ሁለት ሁለት አድርጎ አስገብቷል ወደመርከቡ ኦሪት ዘፍጥረት ከእምራፍ 6 እስከ 9 አንብቡ ሲጀመር ቁርአን የመጣው 1400 ዓመት ይሄ የሆነው ደግሞ የሆነው ከ 6000 አመታት በላይ ነዉ ሁሌ ኮፒ ይደብራል gays
@@ZewdituZinabeባቺ መፃፍ ቆመሽ ቁርአንን አትመዝኝ 😊ኦኬ
@@ZewdituZinabeቁረአንኮ ፍጥረታትን መፍጠር ከጀመረ ጀምሮ እሥከ መጨረሳው አለም ዲረሥ ያለውነው የሚያሥተምረው የኑህ አንዱ ልጂና አንዷ ሚሥቱ እንቢ ብለው ቀርተዋል ቢለምናቸው አሻፈረኝ ብለው
እንተ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ በታሪክ የምናውቃቸውን በተግባር ታሳየን አለህ ሳላመሰግንህ አላልፍም❤
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አቤል የወይኖ ልጅ የኖኽን መርከብ ስላስጎበኘኽን እናት አገር ኢትዮጵያዬን በኖኽ መርከብ ዉስጥ ስላየኋት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 🌼🌻♥️🌼🌻🌻♥️
እዉቀትና ጥበብን የገለፀላቸዉ አምላከ ኖኅ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን።
እፁብ ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን አቤሎ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደልህ
አለም ከጥፋት የዳነበት ሳይሆን ኑህን የተከተሉት አማኞችና ኑህን ያመፁት ህዝቦቹን ያጠፋበት ነው
ይኸውም አላህ በቁረአኑ በሱረቱል ኑህ ላይ ይጠቅስልናል ህዝቦቹም ፈጣሪን በብቸኝነት አንገዛም ብለው አማልክትን ሲገዙ አላህ ኑህን ወደ እነሱ በመላክ ፈጣሪን በብቸኝነት እንዲገዙ አስተማራቸው እነሱም ኮሩ እቢ አሉ አላህም በእስልምና ጅብሪል በክርስትና ገብርኤልን በመላክ መርከብ እንድሰራ በማዘዝ እንደት መስራት እንዳለበት ጅብሪል አስተማረው ሰርቶም ከጨረሰ ቡሀላ የእሱን ተከታዩች እና እንስሳቶች በመርከቧ ላይ እንዳሳፍር ታዘዘ በእስልምና ሚስቱና ልጅ አብርው እንደጠፋ ነው የሚናገር
ትክክል ጀዛከላህ
Haq new
@@ablextube እኔም ከራሴ ሳይሆን ከቁርአን እና ከነብዩ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሀዲስ ነው ቁረአንን ደሞ በግልፅ ሚስቱና ልጁ ከከሀዲያን እንደነበሩ ያብራራል ።እኔም እንድታደምጭ እና እንድታነቢ እጋብዝሻለሁ
እናንተ ላይ መዝሀፍ ቅዱስ ላይ ይደለ ሁሉ ቁርአን ውስጥም እብዙ ቦታ ላይ እናገኘዋለን ስለዚህ አንቢ ትክክለኛውን ነገር የምታገኝው ከኢስለም ውስጥ ነው
@@ያረብበተውሂድላይአፅናኝ ትክክለኛው በእስላም ውስጥ የሚገኘው አልሽ ኮንፊደስ በራስሽ እንደሌለሽ ያሳያል ሁሉም በቤተ ውስጥ ነው ሀቁ ቁርአን ኖህን የመሰለውን ጀግና ጭራሽ. አያውቀውም በደንብ አብቢ
@@peacelove4778 ከናተ የበለጥ ቁርሀን በደንብ ተንትኖታል እናተ ከቁርአን የተወሰነች ወስዳችሁ ነው
የእግዚአብሔር የማዳን መንገድ በጣም አስደናቂ ነው የማያድን በሚመስል መንገድ ያድናል የኖህ መርከብ ምሳሌ በአዲስ ኪዳን የጌታችንን የእየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት ነው የሚያሳየን ስለዚህ ከሚመጣው የአለም መጨረሻ የጥፋት ቀን መዳኛ መንገዳችን ውስጥ ገብተን እንድናመልጥ ነው ከመጎብኘትና ገቢ ከማምጣት ባለፈ ይሄንን ጌታ አምነንና በእርሱ ሆነን መዳን ይሁንልን አሜንንንን !
አሁን ያለንበትም ዘመን የኖህን ዘመን ይመስላል
አሏህ አክበር!ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ።አሏሀ ይውደድህ።
አቤላ እንኳን እግዚአብሔር እረዳክና በአካል አየኸው ለእኛም በመፃፍ ቅዱስ ያነበብነውን በእውነት በእውን እዳየሁት ነው የተሠማኝ እናመሠግናለን❤
ጌታ እግዚአብሔር በዛ ዘመን ኖሄንና በተስብን በሙሉ ከአለም ጥፍት እንዳዳነው አሁንም ህዝብን ያድነን 😪
አሜን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
አሜን በእውነት🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ።
ፈጣሪ ከረዳኝ የሆነጊዜ እጎበኘዋለሁ።
እኛም ሀገር ታሪኮቻችንን እንዲህ ከፅሁፍና አፈታሪክ አውጠን በሚታይ እና በሚጨበጥ ተግባር ባለው ስራ ላይ የምናወልበት ቀን ይናፍቀኛል።
አቤል አንተ እውነትም አቤል ነህ።
ኢትዮጵያ የሚለውን ጽሑፍ አይቼ በጣም ደነገጥኩኝ በአንድ በኩል ተደሰትኩ የአገራችን ሁኔታ ሲያይ ደግሞ በጣም ያሳዝነኛል ኢትዮጵያ በታሪክ ትታወቃለች በእምነት ትታወቃለች በሁሉ ነገር ትታወቃለች ግን ስለ አገራችን የማያውቁ ሰዎች ያበላሻሉ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ አለም እንደዚህ ይመሰክራል ለአገራችን እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ምርኮዋችን ይመልስልን 🙏አቤል አንትም ተባረክ
I was so happy but I’m not surprised because Ethiopia is written 54 times I suppose right and also in the book of Enoch Ethiopia has mentioned many many many times so it is beautiful that the western recognize that Ethiopia didn’t exist and that era
ትባራኪ እግዚአቤሔረ ዝምንኪ ይባርኬ ብሪታ ።
ማሻአላህ ልክ በቁድስ ቁርአን ያለውን በማየቴ ደስ ብሎናል ጥቂት ነገሮች ቢጐሉትም ተባረክልን አቤል በርታ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👌👌👌🌟🌟🌟🙏🙏🙏
ለምሳሌ ምን እናንተ በቀሰተ ዳመናዉ አታምኑም አይደል
Ewnatagn matsafi qidus new inji quran ayidelam silazi be matsafi qidus wust yegodala nagar yelami dagimo ye nohi zamani quran masiraja masixat ayichilim
@@genetelias1be noh gize eko bible alneberem wodet wodet new yemtehejew?ye nuh tikikelegna merkeb yalebet hager yet new?keza degmo sele nooh tarik bibel min yilal?quran lay mulu tarik alen fentew belo tekemetowal eski bible yemilewun asawukin bible bezu nebiyaten yaladereguten adregewal yilal lemesale lut yemibal nebi endeneberuna ke lejachew zemut sertewal belo bible lay tesefowal egna nebitatoch allah simertachew kendezih aynet tefat mejemeriya endemitebekachew enamnalen
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉሚሥቱና ልጁ እንቢብለው እዳር መቅረታቸውን
አቤላ ያተ እድል ባገኝ ደስ ይለኛል የኖህ መርከብ ስላሳየከን እናመሰግናለን ኑርልን
ኑህ አለይሂ ሰላም ሙስሊሞች በጥልቀት የምናውቀው ሲሆን የአላህ ነብይ መልእክተኛ መሆኑንም እናምናለን የመርከቡም ታሪክ እንዲሁ አቤሎ ፈጣን እርማት አድርግ ወዳጄ
ትክክልልል
የመጽሃፍ ቅዱስ ነው ትክክል
ለምኑ ነው እርማት ያሚያደርገው??
አዎ መሀመድ ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው copy ያረገው😊😊😊
@@Israel9563 ዝም በይ መስራጀ አምጪ ዝም ብለሽ አትታረተሪ
የተከበርክና የተወደድክ ልጃችን አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ እንኳን ለ፪ሺ፲፭ አዲሱ ዓመት ከነመላ ቤተሰብህና ተከታዮችህ ጋር በሰላም አሸጋገረህ
አብሮ አሸጋገረን አሜን ።
የታማኙን አባታችን ኖኅ መርከብ ለመጎብኘት እንኳን አበቃህ እያልኩ ለኛም በቪዲዮ እይታ ስላስጎበኘኸን እግዚአብሔር ይስጥልን ከማየ አይኅ አይነት ዘመነ ቅሥፈት ያድንህ ያድናችሁ ሁላችንን ይጠብቀን የኖኅ አምላክ ይማረን ለአገራችንም ሰላም ይዘዝልንአሜን ።
ወበዘከመ ኮነ በመዋዕለ ኖኅ ከማሁ ይከውን ምጽአቱ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ማቴ ፳፬፥፴፮-፶፩ ባለው መነሻነትና በማቴ ፲፱፥፲፮-፳፰ ባለው ቃልኪዳን መሠረት ባለ ፲፫ ቤተ መቅደስ የሆነ የዳግም ምጽአት መታሰቢያ ገዳም ለማሠራት በዝግጅት እገኛለሁና የሕንጻውን ንድፍ ዲዛይን ከነ የዩቲዩብ ሊንኬ ለተመልካቾችና ለተከታዮችህ ሁሉ እያስተዋወቅህ ታስተላልፍልኝ ዘንድ በማመንና በክብር እልክልሃለሁ
አክባሪህ የምጽአት ዓዋጅ ነጋሪ ገ/ሚካኤል ተገን
መስከረም ፭ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ/ም ።
በርታ ወንድሜ ብዙ ጊዜ ምታቀርበውን ኘሮግራም አያለሁ የውነት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
እንዴት ደስ ስል ኢትዮጵያ ስያት ደግሞ ደስታዬ ወደር አጣ እውነትም የእግዚአብሔር ሃገር ኢትዮጵያ
የእግዚአብሔር ሃገር ማለት ምን ማለት ነዉ?
አምላክ ሀገር አለው እንዴ?
@@yonasgirma3323 የእግዚአብሔር ሃገር ማለትም እግዚአብሔርን የሚታመልክ ሃገር የእግዚአብሔር ሃገር ትባላለች እንጂ እግዚአብሔርማ የምሁሉም የእርሱ ነው ።
@@mediatube3914 በእውነት ስለምላሹ አመሰግናለሁ!!
ግን ሌሎችስ እግዚአብሔር የሚመለክባቸው ሀገሮች ምን ሊባሉ ነው?
@@yonasgirma3323መልሱ እኮ ግልፅ ነው እነሱም የእግዚአብሔር ሃገር ይባላሉ ግን ኢትዮጲያ ከለሎች ሃገሮች የሚትበልጠው ሃያ አራት ስአት ጸሎት ይጸለይባታል አሁን አሁን ደም መፋስስ በዛ እንጂ ኢትዮጲያ የማንንም ቅዱስ ደምም አላፈሰሰችም አሁን ግን እየካፋን ነው እውነት እየጠፋ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ
አቤሎ እናመስግናለን እኛ ሙስሊማች በቁረአኑ አላህ አስተምሮናል ❤❤❤
በመጽሀፈ ቅዱስ ያነበብኩትን በአይናችን አሳየህን የሰሩትንም እጃቸው ይባረክ ኢትዮጵያ ግን እኛ ብናሳንሳትም እግዚአብሕር ግን ከፍ አድርጎ ነው የሚስላትና ክብር ለእግዚአብሔር ይገባል እናመሰግናለን አቤ በርታ
አቤት ታሪካችን ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል። በተለይ እኛ ከዚህ መማር የሚገባንን የጠቀስከው ደስ የሚል ነው። ብዙ ታሪኮቻችንን ደብቀን ባልሆነ ታሪክ እየተወቃቀስን እዚህ አለን። አንድ ቀን እግዚአብሔር ያስተካክልልናል። ተስፋ አለን።
አዎን ሙሉ ተስፋ አለን አገራችን ሰላም ትሁንና ብዙ የቤት ሥራ አለን አይዞን
በኖህ ጊዜ ፈጣሪ ፍጡሮችን እንዳዳነ እኛንም ያድነን
ፈጣሪ ሁሌም አላማው ማዳን ነው በኖህ ጊዜ ከጥፋት ውሀ መርከቡ ውስጥ በእምነት ገብተው የዳኑት ኖህና ቤተሰቡ ብቻ ነበሩ ሌሎቹ ኖህ መርከብ ሲሰራ ያሾፉ ነበረ ያገቡና ይጋቡ ነበረ ይጨፍሩ ነበረ የሚጠፉ አልመሰላቸውም ዛሬም እኛ ባለንበት በአዲስኪዳን በምህረት አመት የመዳኛው መንገድ ተገልጧል ብዙዎቻችን ግን ለመስማት ፈቃደኞች አይደለንም በኖህ ዘመን መርከቡ ውስጥ ገብተው ከውሀ ጥፋት እንደዳኑ ዛሬ ደግሞ የአዲስኪዳን መርከባችን ከዘለአለም ሞት ማምለጫችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ነው በእርሱ ያመነ የዘለአለም ህይወት ያገኛል ይሄው እግዚአብሔር የሰጠን መድሀኒት ከእኛ የሚጠበቀው ኖህና ቤተሰቡ መርከቡ ውስጥ በእምነት ገብተው እንደዳኑ ይሄንን ጌታና መድሀኒት ማመን ብቻ ነው በቃ
አሜን
በነብዪ ኑህ ግዜ በአላህ ያመኑት ብቻ ናቸው የዳናት
@@አስማቢንትኑሪ አላህ ማነው እኛን አይመለከተንም ገባሽ አላህ አናቅም ከእየሱስ ክርስቶስ ውጪ
@@ياسرالشحي-ذ7ط የእየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ምድርና ሰማይን የፈጠረ አላህ ነው እየሱስ ማለት ነብዪ ኢሳ ማለት ነው ወይደል ወይ ወይንም የማርየም ልጅ ባልሳሳት
አቤሎ እናመሰግናለን ኑህ አለይሂ ሰላም አላህ ባዘዛቸው መሠረት መርከብ ሰርተው እሳቸው እና ተከታዮቻቸው አላህ ያደነበት መርከብ የአላህ ተአምር ነው ሱባሀን አላህ እና የክርስትና እምነተት ከሚተነትነው በላይ ቁርአን ይተነትነዋል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም
መጽሃፍ ቅዱስ 100% ቁራን 1%
ኑህ ሰላም በሳቸው ይሁንና ክርስቲያን ወንድምና እህቶቸ ኑህ ጌታ ነው ለዛ ነን ሰዉንና እንስሳትን ከማእበል ያተረፈዉ ምናልባትም ወደ ላይ ቢያርግም እሱን ፈጣሪ ብለዉ ቢያምኑ እናንተም ታምናላችሁ ? እኔደ እድል አንድም እስከሰማሁት ኑህን ፈጣሪ ያለ የለም? እየሱስም ኮ እንደ ኑህ የፈጣሪ ለህዝቦች ለማስተማር የተላከ መላክተኛ ሰው ነዉ።እባካችሁ እዉነትን ፈልጉ የሀገሬ ልጆች ስለምወዳችሁ ፈጣሪ በኔ ፈንታ ሌላን አመለካችሉሁ ብል በእሳት እንዳይቀጣችሁ በማዘን እንጅ በሀይማኖት አታስገድዱ ይላል መመሪያዉን ብቻ መናገር( ማስተላሉፍ) እና ጭፍን አመለካከት አስወግዱ ሜምቴቻወችን ተዋቸው እዉነትን በዉሸት አታልብሱ ጠይቁ አንብቡ ተአምር ያሳየ ሰዊ ሁሉ አምላክ አለመሆኑን ተረዱ አምላክና ሰው ፈፅሞ አይመሳሰሉም ፈጣሪ ማንንም የማይመስል አካል መቀመጫ ዙፋን ቦታ የሌለው ሜንንም የማይመስሌ ስለሱ ፍጡር ሊያስብ አቅሙ የማይፈቅድ መኖሩን ብቻ ማመን ክፉ ና ደጉን ስንሰራ እንደሚያዉቅ ማመን ምናስበዉን ሁሉ ምንም ነገር ከሱ እንደማይደበቅ ማመን ከዚ ዉጭ ያለ አስተሳሰብ ዘላለማዊ የሳት ቅጣት ተደግሶለታል።በዚሁ አስተሳሰብና ነብዩ እየሱስንም ነብዪ ኑህንም ነብዩ ሙሀመድንም ሰላም በነሱ ላይ ይሁንና በመልክተኛነታቸዉ የመሰከረና ያመነ ገነት ደስታ ሁሌ ያለበት ተደግሷል።ከነዚህ ያድርገን በጥሩ ሰዎች ፈጣሪን በወደዱናበፈሩ በሚወዳቸው ይሁንበት
ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብርሃም በፊት ፤ አለም ሳይፈጠረ በፊት ነበረ። በኋለኛው ዘመን የሰውን ስጋ ለብሶ በለበሰው ስጋ እንደኛ እኛ የምናደርገውን ሁሉ አደረገ። ግን ሁሉም ነገር የተፈጠረው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው!! ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ አንደበት ሰው ከሆና ከመንፈስ ካልተወለደ ገነት አይገባም ይላል። እንግዲያውስ ወዳጀ እመንና ተጠመቅ የዘላልም ህይወትም ታገኛለህ!! ለመዳን ሰው በአብ፤ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሊጠመቅ ይገባዋል። ይህንን ያለው ኢየሱስ በራሱ አንደበት ነው!!
@faትክክል እነሱ ገልብጠው ነው ሚረዱት የሚሰሙት እያወቁ ያጠፋሉse-man6355
ተይ ያልበላሽን አትከኪ ቅዱሰ መድሀኒአለም ያለም የነበረም የሚኖርም ህያው አምላክ ጌታነው ምሳሌ ልስጥሽ ክብርምስጋና ይሁንእና ለስም አጠራሩ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክረስቶስ አለ ያለ አባቴ ወደኔ መምጣት አይቻልም ያለእኔም ወደአባቴ መግባት አይቻልም ከእኔ የሚጠጣ ለዘላለም አይጠማም እራሱን የሰውልጅ እያለ ሲያስተምር ለምሳሌ የወይኑ ባለቤት ያለውን ስሚው ሁለተኛ ገበሬው ወደእርሻ ሒዶ ዘርን ሲዘራ ዋለ በማታም ጠላትመጣና እንክርዳድ ዘራበት ከዛም ገበሬውም ጥዋት አዝመራውነ ሲያየው በጣም አረም አጨናንቆታል እሱም አለ ለጌታው አረሙን ልጭደው አለ ጌታውም ተወው መጨረሻላይ ሲያድግ ይለያል አለ ለመሆኑ ይሔ ምሳሌ ምን ይመስልሻል ጌታችንም አለ የሰውልጅ በመጣም ጊዜ እንዲ ነው ይፈርዳል በመጨረሻም የገበሬው ተምሳሌት መላእክታን ነው እንግዲህ እንክርዳዱም ከሀዲውች ሀጢያተኛዎች ናቸው ምርቶችም የገነት ሰው ናቸው ጌታውም ፈራጁ መድሀኒአለም ነው በብዙ ምሳሌ ነው የነገራቹሀ እናተ መረዳት ስለማትፈልጉነው እንጂ
ኑህአለይሂወሰላም በቁርሀንላይ ብዙ ጊዜ ሰማቸዉን ጠቅሶል የአላህ ሰላም ይስፈን
የሰሩት እጆች ይባረኩ ኢትጵያችንም ማየት ራሱ እዴትደስይላል🙏🙏🙏
ዋውውውው በጣም ደሰ አለኝ አብሶ ኢትዮጵያን የሚል ሳይ ውሰጤ ሁሉም ነው ደሰ ያለኝ በረከቱ ይደርብንንን😘😘😘😘😘
yete hagere New yemgenew?
አቤላ ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን
በጣም በጣም በጣም እድለኛ ነህ እንኳን መንፈሳዊ ቦታ አለማዊውንም ሀገሮች መጎብኘት መታደል ነው እኔም በቅርቡ አንዳንድ ቦታዎችን ለማየት አስቤያለው ለማንኛውም እናመሰግናለን
Wow በጣም ደስ ይለል እትዮጵያዬን ስያት እኔም በጣም ነው የታደናገጥኩት
የአላህ ሰላም በኑህ ላይ ይሁን ደስ ስል ማሻ አላህ ጥሩ ነው ❤❤❤
በጣም አሪፉ ጋራሚ ቦታ ነው ያስጎበኝህን ተበረክ አቤሎ ቀጥልበት-----
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን ያየኸውን ለኛም ስላሳየኸን እድሜና ጤና ከፋሚልህጋር እንመኛለን
በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል አቤሎ አመሰግናለሁ፡፡
በብሉይ ኪዳን ይኽ መርከብ ኖህ እግ/ር በመፍራቱ ከጥፋት ውሀ እርሱ እና ሌሎች ቤተሰቡም ጭምር ዳኑ እንግዲህ ከጊዜአዊ ሞት አመለጡ መጽሀፍ ቅዱስ ይህን ታሪክ አንድ ነገር ሊያመለክተን እርሱም ወደ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ሞቶ ከዘለአለም ሞት እና ከመጥፋት ታደገን ወደ አብ የሚያደርሰን መርከባችን ነው በርሱ የሚያምን ከዘላለም ሞት ይድናል ኖህ ከጊዜያዊ ወይም ከመጣው ከእግ'ር ቁጣ ዳነ
ስለዚህ ወንድሞቼ ከሚመጣው ቁጣ ትድኑ ዘንድ ያውም ከገሀነም እሳት ትድኑ ዘንድ ወደዚህ መርከብ ትገቡ ዘንድ አጠቁማችሁለሁ እርሱም እየሱስ ነው ይህ የመጣላችሁ እድል ነው
ይህ ኮመንት የምታዩት ሁላችሁ ከሚመጣው ቁጣ ትድኑ ዘንድ ነው
እናመሠግናል ወዲም ቁምነገረኛ እነትህን በጣም እወዲልሀለው የምሠራቸው ሁሉ ቁምነገር አዘል ናቸው በርታ እና ደሞ ኑህ አለይሂ ሠላም በእሥልምናም ሡረቱል ኑህ የሚል ሥለ ኑህ አለይሂ ሠላም ቂሣ አለ
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ግደታ ሙሥሊም ይሁን አልልም አዲን ሠው ቢሆን ደሥታውን አልችለውም ግን ደግሞ መሆን ካልፈለገ ያሠው የሚያምንበትን የራሡን ሀይማኖት የሚወዲ ለሀይማኖቱ ክብር ፍቅር ያለው ሠው ደሥ ይለኛል እና በርታ ወዲም ደሥይላል ሠራወችህ
🙋♂️🙋♂️🙋♂️አቤላ ያኑህ አሌይ ሰለቱ ወሰለም እምናት እስለም በአንድ አላህ እንድያምን እንዳት ረሳ በዚ አገጠም ያመጀመሪያ መሪከብ ያሰራ ተለቁ ነቢዩላ ኑህ አሌይ ሰለቱ ወሰለም ግን መስቀልን አያመልኩም መስቀልን ያመጡት እሰ አሌይ ሰለቱ ወሰለም ከሙቱት ቦሀለነው ያመጠው መስቀል ያምበለው ስለሴ ያምበል ነገር ሁሉም ነቢያቶች አያቁም ከአንድ አላህ በስተቀር ያምያመልኩት በአንድ አላህ ነው እኛም እንደዘው በአንድ አምለክ ነው ያምናመልከው ግን መወቅ ያለብ ነገር ማስቀል ነበር ወይ ያኔ ወይሰ መርከቡን ያሰሩ ሰወች ነቻው ያስቀመጡት ??ጥያቄ ለንቴ
እናም ስለቀረብከን በጠም እናመሰግነሌን ቀጥልበት❤❤❤👈👈👈
እኛም ብዙ ታሪክ አለን ግን አልተጠቀምንበትም ማሻአላ ያንተን ገብኝትህን ተመኘው ይመችህ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
አቤል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
حَتَّى إِذَا جَاءَ أَمْرُنَا وَفَارَ التَّنُّورُ قُلْنَا أَحْمِلُ فِيهَا مِن كُلِّ زَوْجَيْنِ اثْنَيْنِ وَأَهْلَكَ إِلَّا مَن سَبَقَ عَلَيْهِ الْقَوْلُ وَمَنْ ءَامَنَ وَمَا ءَامَنَ مَعَهُ إِلَّا قَلِيلٌ
ትእዛዛችንም በመጣና እቶኑም በገነፈለ ጊዜ «በእርሷ ውስጥ ከየዓይነቱ ሁሉ ሁለት ሁለት (ወንድና ሴት) ፤ ቤተሰቦችህንም ቃል ያለፈበት ብቻ ሲቀር ያመነንም ሰው ሁሉ ጫን» አልነው፡፡ ከእርሱም ጋር ጥቂቶች እንጂ አላመኑም፡፡
አቤሎ በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ🙏
እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ስላሳየህ አመስግን እኛም እንድናይ ይፍቀድልን
ዋው በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምሬበታለው እናመሠግናለን
አላህ በቁርአኑ በደንብ ነግሮናል ኑህ ያአላህ ነብይ እና ያላህ ባርያ ነበሩ❤
Bariya yargish Anchi ye Mohammed barya kezih witu minim kenante gar Animesaselim Mohammed eiyekoreje yenegerachu new uff😡😡😡
ምኑን ከምን ድነው የምታያይዥው😃😁😁😁😂😂😂
@selamአወ ባሪያ ናቸዉማለት በሀገራችንቆንቆ ሀብታም ሰወች እየገዙ ባሪያየሚያረጉት ሳይሆን።።።።። የጊታቸዉ ታዛዢ ባሪያዬ ማለት ነዉ።።።።። እኞም እናንተም በኑን በሙሴ በአብርሀም በያቁብ በሊሎቹም መላክተኞች እናምናለን።። ለሙሴም በተሰጠዉ መፀሀፍም እናምናለን awitgebregiorgis4901
😁😁😁😁😁@@meronmeron1133
ኖህ የእግዚያአብሔር ቅዱስ ሰዉ እደነበር መርጃም ማስርጃም አለዉ እንዳች ቁራን ትርክት ብቻ አይደለም ኩርጃ
ልጂክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ ስላስጎበኝከን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
“ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።”
- ዘፍጥረት 7፥24
abela ኑህ አላህ ለስው ለጆች ከላካቸው ነብያት አንዱ ነው ቁርአን ውስጥ አለ
ዋው በጣም ደስ ይላል አቤል ወንድሜ ቀጥልበት😍🥰
እናመሰግናለን አንተ ድንቅ ልጅ
መልካም አዲስ አመት አቤሎ🙏
አቤላ፡ በጣም ኣደንቅሀለሁ ኣመሰግናለኩም ። የጠየቅሁህ ኣሁን ላይ ኣራራት ተራራ ትክክለኛ ቦታው የት እንደሆነ በውል ኣይታወቅም፣ ጎንደር ኢትዮጵያ ያለው ነው ተብሎ ይጠረጠራል እና ምናልባት ኢትዮጵያ እዛ ጋ መቀመጥዋ ከመርከቡ ጋ ተያያዝ ታሪክ ሊኖረው ይችላል።
አቤል የወይኗ ልጅ እግዚአብሔር ሁሌም የትም ቦታ ይጠብቅህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰግናለን
መርከቡን ማስጎብኘትህ መልካም ነው ግን የእግዚአብሔርን ቃል እውነቱን ማወቅ መልካም ነው ምክኒያቱም ተባእት ብቻ ሳይሆን እንስትም አብሮ ነው የገባ ምክኒያቱም እግዚአብሄር አላማው ዘር ማጥፋት ስለአልሆነ ሃጢያተኞች በውሃ ከክፉ በኃላ ትውልድ መቀጠል ስለ አለበት ተባረክ
እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን
አቦ ተመቸኝ ይመችህ 👍
የሆነ ጊዜ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ ላይ ያለውን ታሪካዊ ቦታ ጣና ላይ ለመገንባት ሲታሰብ የማይሆን አሉባልታ ተወርቶ ስራው ቀረ ። ማስተዋልን ያድለን 🙏
እሱ ሌላ ታሪክ ነው ጣናን እነሱ በጣም ይፈልጉዋታል እዛ ብዙ የተደበቁ ሚስጥሮች ነው ያሉት ወደ ፊት ግዜ ይገልጠዋል
ሱይዱና ኑህ አለይሒ ሰሏዋቱረቢ ዎሰላሙ አለይክ። ዎአላ አብያኢ አሏህ ዎል ሙርሰሊን አጂማኢን☺️🥰♥️♥️😍😍
በአለም ውሳኘና ትልቅ ቦታ ላይ ኢትዮጵያ ትጠቀሳለች አንደኛ ኢትዮጵያ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ያላት ቁርኘነት ከሁሉም አለም ከፍ ያለች ሀገር እግዚአብሔር ናት ለዚህ ነው ጠላት ይቺን ቅድስት ሀገር ሰላም የነሳት በራሷ ልጆች መከራ እንድታይ ተፈረደባት😥
በጣም ደስ ይላል አቤሎ መጥቼ እንደማየው ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ
ዋው!!በጣም ድስ ይላል አቤሎ ታድለክ የት ሀገር ነው ያለው ሁሉን ነገር ብታብራራልን ለመሄድ የምንፈልገው ሰው አለን
America Kentucky
Wow Abelo , !!!! Yemitgerim sewu nehtebarek, ameseginalehu, ezawu yalehu newu yemeselegn
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
Excellent story I really admire you God bless you with all your family 😇🙏💖
Wow it's so beautiful and I want to visit it. Thank you so much!!
Ahun merkebachen Eyesus kirestos new ketifat mamelecha:: Tebarek!!
Exactly !!!ketfat waha mamlechachgn eyesus new!Wede eyesus nu yemechereshaw zemen dersowal eyesus yadnal!!!
በጣም ደስ የሚል የኖህ መርከብ ቅኝትና ያነሳኸው ሃሳብ መማርና ልምድ፥ተሞክሮ መውሰድ ያብን የቱን እንደሆነ በግልጽ ተረድተናል እናመሰግናለን ።
ኑህአለሂሰላም በቁራአን ታሪካቸው ተንግሮናል
😂😂😂😂😂😂ኮፒፔስት
ውድ አቤል በጣም ደስ የሚል ታሪክ አሳየህን እናመሰግናለን
በጣም የሚገር ነገር ነዉ ያሳየከን ያዉ እኛ እንኳ ተኝተናል እኛ በአቅማችንን ያህል እየተራራጥን ነዉ ግን የሚረዳንና የሚሰማን ሰዉ አጥተን ተቸግረናል ሁሉም ለይምሰል ብቻ ነዉ ስለአገር ፍቅር የሚያወራዉ መሪት ላይ ሲወረድ ግን ማንም የለም. አገር ዉስጥ ካለ ተገናኝተን ብንወያይ ደስ ይለኝ ነበር
Wow God blessed you thanks
ሄጄ እስከማየዉ ይሄ ከበቂ በላይ ነው። 🙏
That’s why we love the Great Ethiopia.
የኖህ ታሪክ በጣም ነዉ የምወደው
ስላየሁት ደስ ብሎይናል ተባረክ ❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
God bless you,
በጣም ተጨነቅሁ, እኔግዚአብሔርን ለመንሁ
no words abelo .. just thank you
አመሰግናለሁ። እኔም እንደ አተ ደንግጫለሁ የሀገሬን ስም ሳይ። የማትጠብቀዉ ሰዉ ታሪክን አዉቆ ሲያከብርህ ደስ ይላላ ደስ ብሎኛል በስራቸዉ።
ልጅህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ
አሜን
በጣም ደስ ይላል። እናመሠግናለን!
ኑህ አለሂሰላም በቁርአንም ብዙ ተፅፎዋል
ታዳያ ምን አገባን
@@Hopeofsammy ታዲያማኑህ አለይሄ ሰላም ሙስሊም ነዉ ነብይ ነዉ።
አይንሽ እልም ይበል እሺ
@@Hopeofsammy💉
@@አቢቲነኝስደተኛዋ መጸሐፉን ከክርስቲያን ነው የወሰዱት ይባልል ታቂያለሺ ግን
አቤሎ በጣም እናመሰግንሀለን ድንቅ ነው ትንሽ ማስተካከያ እንድታደርግ "ተበአት፡ተበአት" ሳይሆን " ተበአት እና እንስት" እያደረግ እንዲያስገባ ነው የታዘዘው የእንሣት ዝርያ አሁን እስከ ዘመናችን የደረሰው ሁለቱም ጾታዎች ወንድና ሴት (ተበአት እና እንስት) መርከብ ውስጥ ስለገቡ እንጂ ተበአት ወይም ወንድ ብቻ ቢገባ እማ ዝርያቸውን ማግኘት አይቻልም ነበር በተረፈ ምርጥ ነው!
በጣም የሚገርም ነው በእውነት እትዮጵያ የሚለውን ሳይ እኔም ደንግጫለሁ ደስታ ነው መሰለኝ 🥰😂
በርታልን አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
እናት አገር ኢትዮጵያዬን በኖኽ መርከብ ዉስጥ ስላየኋት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
It’s great historical lesson for the generations, thanks 🙏
ደስ ሲል 🙏🙏 ታሪክ እንዴት ጠብቀው ማስቀመጥ እንደሚችሉ ነጮቹ ያስቀኑኛል
እኔም ዉዴ እኳን ጥሩዉን እነሡ የሂትለርን ም ታሪክ ያቆዩ ጀግና ናቸዉ
@@Mamamama-re9od ልክ ነው ማሬ❤💪
😍😘ደምሩኝ ውዶቼ
ተባረክልን የምር ለአንተ ቃል የለኝም 😮
ኖህ ተባት ተባት ሳይሆን ተባት እና እንስት አድርጎ ነው ወደ መርከቡ ያስገባው
እና አራራት ተራራ በኢትዮጵያ ነው ያለው
አቤል ጌታ ይባርክ ኖህ ሕዝቡን ከጢፋት እንዳዳኔ እንዲሁ የአድስ ኪዳን ዘመን ከኀጢአት ቅጣት ለመዳን ወዴ ኢየሱስ መቅረብ ያስፈልጋል የዮሐንስ 3፥16
ዋናው ጤና! ጎራ በሉ። ገፃችንን ተቀላቀሉ። ስለ ጤናዎ የእጅ ጣትዎ ላይ በፍጥነት እናደርሣለን
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ያምራል next summer kntackeyእሄዳለሁ አላውቅም ነበር thank you !
ኑህ (የአላህ ሠላም ይዉረድበት) በቁርአንም ላይ ታሪኩ አለ። የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ብቻ አደለም።
እሱ ሀሳብ ቢስተካከል። በተረፈ አቀራረቡ አሪፍ ነዉ።
ሌላው ደግሞ ትክክለኛ የተከሠተበትን ቦታ ማቅረብ ከቻልክ እሱንም ብታሳየን
በትክክል የኔን ሀሳብ ተናገርሽ/ክ
חחחחח
ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🇮🇱❣️
የተኮረጀ ነው ከመፅአፍ ቅዱስ,።
ከመፀሀፍ ቅዱስ የተኮረጀ መሆኑን አመናችሁ አይደል አይ ሙስሊሞች 🤣
ይገርማሉ ደመኮ አያፍሩም ሲያወሩ ለነሱ እኔ ተሸማቀ ቅሁ😂😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ስምሽ ደማቅ ነው እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳየው 🤗♥️♥️♥️
Correction on your title
"ከጥፋት ዉሃ ዓለም የዳነበት"ሳይሆን ከጥፋት ዉሃ በፈጣሪ ያመኑት የዳኑበት ነው
ደስ ይላል አቦ! በቀጣይ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተንገላታባትን እና የተሰቀለባትን ቀራኒዮን እና ጎሎጎታን ብታሳየን
ማን ነው እንደኔ የኖህ መርከብ ታርክ በጉጉት የጠበቀው በቲክቶክ ቭድዮ ሰርተ በዩቱብክ እንደምትለቅ ስትናገር ስለሰማሁ በጉጉት ነበረ የጠበኩት ለገበሀው ቃል ታማኝ ስለሆንክ በጣም እናመሰግናለን አቤሎ🙏💔አጀብ ነው🤔
ተባረክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ::