ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ ፡ የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- This is the mesmerizing holy place called Abune haron monastery. which is built from rock and has open vent on the top but no rain comes inside. this is the miracle that god gave for the holy father Abune Haron. like we said the roof is wide open but whenever there is a rain it dose not inter inside.
this place is a 1 hour walk away from the main road. its in the middle of the desert. pleases enjoy visiting and worshiping in it.
the sole producer of this video is also in the video. he is the well known Ethiopian standup comedian Eshetu Melese. he is the CEO nad creator of Donkey tube.
for further information pleases contact donkey tube on:-
comedys27@gmail.com
0913 610673 / 0911 66 62 47
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
እ/ር ምስክሬ ነው እንደዚህ ቁምነገረኛ አትመስለኝም ነበር አሁን በጣም አከበርኩህ እሼ ተባረክ
እማየ የእግዚአብሔር ስም የአጭሩ አይፃፍም
ኮሚድያን ስለ ሆነ ነው ወይ😂ዋው ሲያምር እናመሰግናለን ስላሳየሀን አይተነው ማናቅ ቦታ💖
ክብር ይግባውና ለስም አጠራሩ የእግዚአብሔር ስም ሙሉውን ፃፊ/ፃፍ/
ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ አክብሩት በስራው ብቻ አይደለም ሰው መከበር ያለበት እኛ በስላሴ አምሳል የተፈጠርን ሰዎች ነን በውድ ዋጋ በደም የተገዛን
እግዚአብሔር ብለን ስንፅፍም አናሳጥር ግዜ ለመቆጠብ ስንሞክር በረከት ያሳጣናልና
አንተ ልጂ ግን ብዙ ጊዜ ቁምነገር አይብሀለሁ ምንም ሁን እግዚአብሔርን ካልያዝክ ባዶ ነህ አንተ ግን አውቀህበታል በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።
እሼማ በጣም ቁምነገረኛ ነው ለታመሙ የሚደርስ ልጅ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ እስከመጨረሻው ያጽናህ
ይሄ ትልቅ ስብከት ነው ለገባው አንተንም ቃለህይወት ያሰማህ እሼ❤🙏
ትልቅ ስራ ከሁሉም አንደኛ
የአባታችን የአቡነአሮን እረደኤትና በረከት ይደረብን
Amen bereketachew ydresen
አሜንእህታችን
አሜን አሜን አሜን
አሜነ
አሜን አሜን
የአቡነ አሮን በረከት ረድኤት የአባቶቻችን ጸሎት አይለየን በእውነት 🤲
Amen Amen Amen
እሼ ለካ እንድህ ሀይማኖተኛ ነህ ኮሜድ ብቻ ነበር እምትመስለኝ ግሩም ነው ገረምከኝ እናመሰግናለን ወንድማችን. የአባታችን የአቡነ አሮን በረከት ይደርብን
አሜን
ቢስሚላ ገራሚ ነው የፍቅር ሀገር ደስ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንደዚ አይነት ሚስኪን ህዝብ ባለበት እባካችሁ በዘር አታባሉን
እውነት ብለሻል
ሀገሬ ነው እወስድሻለሁ ፈቲሃዬ🥰
አሼ ተባረክ የተዋህዶ ልጅ የሚገረም ቦታ ነው ያሳየሃን የአባቶቻች ፀሎት ሀገራችንን ይጠብቅልን
ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በፍቅር የሚኖሩበት ሀገር ኢትዮጵያ ነች
እዉነት ነዉ
ቸሩ መዳኒአለም ከፃድቁ አባታችን ከአቡነ አሮን በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤❤
የገደሙ በረከት ይደርብን
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️
በጣም ደስ የሚለው ነገር ገጠራማ ጉዞ ስንሄድ ስት ቀረን ስንል ኧር ጥቂት ነው የሚሉት ነገር ያስደስታል💓💓💓💓💓
ተስፋ ኮ ነው
በጣም
እዳደክም እኮ ነው ብርታት ተስፋ መስጠታቸው እኔማ መጠየቅ ነው ትንሽ እደተጓዝኩ ደረስን አልደረስን😁ትንሽ ቀረ ብለው ግን2ሰአት መገድ እንሔዳለን አይይይይ ደጉ የአገሬ ሰው💓💓💓
ትበረቻለሻ ለዛ ነው
ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማይገባው አቡነ አሮን ምንኛ ውብ ነው ዕጽብ ድንቅ ነው በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ታምራትን የሚያደርግ የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን በእውነት❤እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ልቦናህን አይለውጠው መጨረሻህን ቸሩ አምላክ ያሳምርልህ
በቅርቡ አገሬ ገብቼ ኢሄን በረከት ለመካፈል ያብቃኝ 🙏🏾
yabkashe ehte
Amennnn
ene yizesh ehedalelhu sitmech dewililign
አሜን አሜን አሜን
አቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መታደል ነው እኳ የምንድንበት ብዙ መንገዶች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን ይማረን ይቅርም ይበለን።
Don't bother, my sister. I know the real way of getting Kirstos.
እሸቱ ለካስ ሙሉ ሰውነህ ፈጣሪ አምላክ ፍፃሚህን ያሳምርልህ ለኛም የአባታችን የአቡነ አሮን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏💚💛❤😘
ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ አይገባው
አቡነ አሮን ምንኛ ውብ ነው
የተዋህዶ ልጆች ለዚህ በረከት ቦታ ለመርገጥ ያብቃን እሸ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
amen bewunet
አሜን ፫ በእውነት
..x
I
Amen
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
የገጠር ልጆች ስወዳቸው ወሬያቸው ቅንነታቸው የዋህነታቸው እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የልባቸውን መሻት ይፈፅምላቹ
ዉይ የገጠር ሰዎች ልጆች ጥሩዎች የቧሆች በጣም
አሜንንንን
አሺ ትልቅ ሰው ነህ አስተዋይ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን ማሰብ ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይህን ቅዱስ የአቡነ አሮንን ገዳም እንዳንተ ለመሳለም ያብቃኝ። በጣም የምትመሰገን ወጣት ነህ
I
አየ እሸቱ አላህ በሰላም ይመልሳችሁ ውድሞቸ በአላህ ልጂነቴን አስታወስከኝ ትክክል ወድሜ
እግዚአብሔር ይስጥሽ
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ።
በእውነት እሚገርም ሌጅ ነው እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባትቻችን በረከታቸው ይደርብን
አሼ ምርጤ ከዘመኑ አርቲስቶች ለየት ያልክ ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ አድርሶህ ታናናሾችን እንድትረዳ ያድርግልን እንወድሀለን🥰
በ አካል የሔድኩ ያህል ነዉ የተሰማኝ።እንድ ሔድ ደሞ በጣም ነው የጓጓውት ተባረክ❤️
በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
እሸቱ በጣም አሪፍ !! አይጥ እደሚ ያድን ድመት ኢትዮጵያን ዞርካት ፣ ግን ገና ይቀርሀል ! በረታ፡ የሙስሊሙ ዱኣ ! የገዳም አባቶች ፀሎት ! ይጠብቅህ ።
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ውበት ጠላትሽን ይጣልልሽ የሰማይ አባት አሼም ተባረክ ጌታ ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ አየዋለሁ
ሙስሊምነኝ ግን ከጀመርክ ጀምሬ እከታተልሀለሁ ለእምነትህ ጠካራ ጎበዝ አስተዋይ ብቻ ቃላት ይጥረኛል በቃ መልካምሰውነህ አስጎበኘህኝ ቀጥልበት
ለመልካምአስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቶ አሳዳጌሽ ይባርክ እኛ አድነን እኔ ኡዝታዝ ያሲርን እዴትእደምወደው ብታውቂ
ኣክብረሽ በትህግስት ያለ እምነትሽ ማየትሽ ራሱ ትልቅነትሽን ያሳያል ፈጣሪ ይባርክሽ
ሙስሊም ማለት እዲ ነው የራስሽንም ሀይማኖት አክብርሽ የኝንም በማክበርሽ ደስ ብሎኝል አላህ ያስደስትሽ
Des yilal, yihe FIKIR ASHENAFI endehone yasayenal! Selam ena fikir, metesaseb le hulachin!
እኛም ክብራችን እንደዛው ነው ለናንተ♥
እሸቱ እንዲህ አስታዋሽ ያጡትን የፈጣሪ በረከቶችን እንደምትጎበኛቸው ሁሉ አንተንም አምላክ በበረከቱ ይጎብኝህ ያገልግሎት ዘመንህንም ይባርክ ተባረክልን ወንድማችን!!!
እንዴት ነው ሚገርመው ተፈጥሯዊ ቦታዎች የሰው ደግነት አምላክ ሆይ ሀገሬን አደራ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሙስሊሞች በዱአ❤❤❤
ክርስቲያኖች በፀሎት ❤❤
አንድነት ፍቅር ሰላም እንድሆንልን ፀልዩ
እሸቱ እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንን
ውዶቼ ደምሩኝ
Amen more than one hundred million times.
yante comment betam asdesetegn.hulum yanten comment bianeb des yil neber
እስኪ እሼ በእመቤቴ እንደምንም ብለክ አስተባብርና ውሃው ይግባላቸው እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ አድርገን
አካውንቱን አስቃምጡ
እምዬ አገሬ እንደት እንደ ናፈቀኝ እባክህ ቅዱስ አባቴ አቡነ አሮን እኔን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ✝⛪️💚💛❤👏
ከምንም በላይ ቁም ነገርነው የምታስተላልፈው አግዘን ውሀው ቢስተካክልና እያለሙ የምኖርበት ቢፈጠር ደስ ይለኛል በርቱ በደንብ አስተባብር እኛም እናግዛለን
አንተ ልጅ ኮሜንትህን ሁልጊዜ አየዋለሁ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወይም ይጠብቅሽ 😘😘😘
ወይኔ መታደል እሸ እኔም እደዚህ ገዳማትን መጎብኘት የናፈቀኝ እስኪማነዉ አገሩገብቶ መጎብኘትያማረዉ ላይክ ግጩኝ
እኔ
እኔ ነኝ ውዴ ስደተኛዋ
እኔ አለሁ እንደ እንጀራ የራበኝ እንደ ውሃ የጠማኝ
እኔም
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 አምላከ አቡነ አሮን ይርዳን
ድቅ ተአምር የተዋህዶ ልጆች ይህንን ቦታ ለመድረስ ያብቃን
ወንድማችን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የአባት የናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን
እኛም ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃን አሜን
እኔ ሙሥሊም ነኝ እሸ የምለቃቸውን ገዳሞቹን አያቸዋለሁ ሁሌም ጎበዝ ነህ ውሀ 3ቀን 1ደ የሚጠጡት 😭😭😭😭😭☝️☝️
tetemki # Kersetna # tenshi
Keza dansh malet new 🙏🙏🙏
Ewneten newe::
😍😍😍😍😍
መልካም ሰዉ ነህ
@@ahabte ካልተጠመቀች ችግራቸውን መናገር አትችልም???
@@zuzumohammed7832 yichalali tiru neger new yetenagerechiw kibiri new yesetechiw hulachinim eminetachinin enideminiwod hulu yesew eminet makiber gidetachin new melikamun Hulu emegnalehu bemichilew Degimo aderigalehu
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እሼ በእውነት ወጣት ሆነህ እንዲህ ማድረግህ ያስደስታል!!!! ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ🙏🙏🙏!!! የሀገራችንን ትንሣኤ ያቅርብልን💚💛❤
እሽ ተባረክ እንደዚህ ለእምነትህ መትጋትህ ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆንህ ያሳያል ኢትዮጵያዊነት መልካምነት 💚💛❤
ወንድማችን እሸቱ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እኝህ አባቶች በጣም ያሳዝናሉ ቢያንስ ውሃ እንኳን በቅርብ የሚያገኙበት መፍትሄ ቢደረግላቸው ጥሩ ነው ...... ምክንያቱም እኝህ አባቶች ጉልበታቸው ደክሞል ...... ሊረዱ ይገባቸዋል .......
እውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
I like your advice your Muslim and but still you have good harts for non Muslim
ያሰብሽው ይሳካ ምርጥ ሰው ነሽ
God bless you lady
የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ😘
በጣም የሚያምር የሚስብ ድንቅ ቦታ እግዚያብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ አይቼዋለሁ ታድዬ።
እሼ የሄዳችሁት ቦታ በጣም ደስ ይላል ነጠላ መያዝ አትርሱ
ቁም ነገረኛ አትመስለኝም ነበር። እግዚአብሔር ፅናቱን እና ብርታቱን ይስጥህ። ከአንተ ብዙ ነገር ተምረናል፤ ኮራሁብህ
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እኔ ገዳሙን ተሳልሜዋለሁ የአቡነ አሮን በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ።
የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ይሁን
ውይ ደስ ሲል ፈጣሪ ከስደት መልስ የተቀደሰ ቦታን ለመርገጥ ያብቃን እሸ መልካም ሰው
ዉይይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው የመረጠኝ ጌታ የተመሠገነ ይሁን እዛዉ ተቀምጠን አንድ ቀንም አይተነዉ አናዉቅ ገበዝ ነህ እሸ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነአሮን በረከታቸውይደርብን እሸቱ እድሜና ጤናውን ያብዛልሕ ልኡል እግዝያብሄር
ጣራው ክፍት ሆኖ ፡ ዝናብ ማይገባው፣
አቡነ አሮን፡ ምነኛ፡ ውብ ፡ ነው፣
የአባቶቻችን፡በረከት፡ይደርብን።
I'm loving your videos lately Thank you sharing wendemachen Emberehan Tetebekeh!
Hanu betam naw yemwdesh 😘😘😘😘
ምነኛ መታደል ነዉ በማርያም እሼ በርከታቹ ይድርሰን 💒🙏🙏🙏
የገዳሙ በረከት ይደርብን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቸዉ ልመናቸዉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አይለያት
እስኪ ወሎየነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እጃችሁን አውጡ ወሎ ገራገሮ ወሎ ውስጤነው
እኔ
ወሎ ሰው አክባሪው እኔ
ወሎ የዉበት መፍለቃ አለን ኮሜንት ሳናይ ነወይ ነፍነን
እሔው የኔ ቆንጆ እንዳውም ለገዳሙ ቅርብ የሖንኩት
ወሎ የፍቅር አገር
እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሀን የልብህን መሻት እሷ ትሙላልህ
ፀሎታችሁ ይጠብቀን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ኢትዮጵያ በእናንተ ፅናት ነው ያልወደቀችው እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
እውነትም እሸት አሉህ ወላጆችህ ቅንና ከእድሜህ በላይ የምታስብ ልጅ ነህ።ትህትናል ደግሞ ልዩ ነው! ፎቶ አብረውህ የሚነሱትን ሰዋች እቅፍ ታደርጋለህ። ያሳየኽን ቦታ ሁላችንም ልንጎበኘው ይገባል።ተባረክ።
እንዴት ደስ ይላል እፍፍፍፍ እግዚአብሔር እኛንም ከስደት ተመልሰን ለበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ይርዳን
የአባታችን. የአቡነ አሮን ቃል ኪዳናቸው ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን
በብዙሀን መታየት የለባቸው ግን ያልታዩ በረከቶችን በማድረሰ ከሌሎች ልዪነት መፍጠርን ትችላለህ
በርታ ሀይማኖህንና ሀገርህን ጠባቂ ያድርግህ!!!
ኮሜንት የምታነቡ እስኪ ሁላችሁም ከ1000ብር ጀምረን ለእነዚህ አባቶች ውሀ እናስገባላችሁ እሺ የምትሉ እንደውል እና እናናግረው እሸቱን በድንግል ማርያም ይዣችዋለሁ
Selikun teyiki Ema
እሺ ደስይለኛል በበኩሌ
እሽ ደስይለናል ማማዬ ሳውድ ያላችሁ ግሩብ እንክፈት እናዋጣ እስኪ ቁጥሬን አስቀምጣለሁ
oki
አካውንት ይከፈቱልን በእሸቱ በኩል እንርዳ
እሼ መታደል ነው ወጣትነት ዘመንህን በመልካም ነገር እያሳለፈህ ለሌላውም አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የመትሰራበትን ዘመን ያድል።
በእውነት ሀገሬን ስላሳየኸኝደስ ብሎኛል መቄት ያልተነገረላት ብዙ ገዳማት ያሏት ውብ ሀገር ነች እንደው በማሪያም ከሄድክ አይቀር እመምዑዝ ፍቅርተ ክርስቶስን፣ ዋሻው መድኃኒዓለም(አቡነ ሙሴ) አይማጥ ስላሴን ፣ ጎረጎር ማሪያምን እና ናዙኝ ማሪያምን አይተህ ተመለስ በወላዲቷ እዛ ከደረስክ አይቀር
ወገንነት የሚለካው በዚህን ሰአት ነው። በጎ አድራጎትን መለማመድና መርዳት የወገኖቻችንን የአባቶቻችንን ህይወት ማሻሻል በተግባር መርዳት እራሱ ጽድቅ ነው። ትልቅ ሥራ ዶንኪ ቲዩብ። ተባረክ
እግዚአብሄር ይስጥልን አሹ የአቡነ አሮ በረከቱ ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሮ
የኔ ጌታ ስራህ ድንቅ ክበርልኝ
ደስ ስትሉ መታደላችሁ
የቦታው በረከት ይደርብን
የእግዚያብሔር ሥራ ድቅ ነው 🙏🙏🙏የፃድቁ አባታችን እረደት በረከታቸው ይደርብን 🙏አሜን ♥♥♥
እሸቱ ሰሜን ወሎ ብዙ ድብቅ ገዳማት ታሪካዊ ቦታዎች አሉ ግን እኔ ከሱዉ ተወልጀ አንዱም አልሄድኩም ከስደት መልስ ለሀገሬ ስገባ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እሄዳለው
አድራሻ እንለዋወጥ እህቴ
እኔ እራሱ እዛው ሁኚ አልሄድኩም ፈጣሪ ሲፈቅድልን እንሄዳለን የኔ ውዴ
እኔም
አብታም ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እንተዋወቅ
የክፍል አገር ልጆች ጋደኛ ሁንኝ ፍካደኛ ከሆናቹ?
@@tigistkasaye5642 eskiye yemkite lje yhone eniye yemkit lje negi
በጣም ከመደሰቴ የተነሳ የሚሰማኚን ማወቅ አቃተኝ :: እግዚአብሔር ይስጥህ!!!
እግዚሐብሄር ይባርክህ
በስሜ ውሃ ላጠጣው ዋጋው አይጠፋበትምና የሚለው ቃሉ እንረባረብና ውሃ እናስገባላቸው
ደስ ይለናል ግሩፕ እንክፈት
@@አሱቴዲ እኔም
@@maryamahmed1195 ከቻላችሁ 9660541368735 የበረከት ስራ እንስራ ማማዬ በዚህ ታገኝኛለሽ
@@አሱቴዲ ትክክል እኔም አለሁ
ሮዚ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
I have no words to express my gratitude to you, my brother, you are a big man, you are our big brother who is trying to be, not pretending, may God be with you.
ይህንን በማየቴ እረክቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ተባረክ እሸቱ በጣም አስተዋይ ትሁት ልጅ ነህ እኔም እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድልኝ አገሬ ስገባ ገዳማትን እየዞርኩ ማየትና የበረከቱ ተካፋይ መሆን ነው የምትፈልገው የአምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይርዳ እሺ አባቴ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን አሜን!🙏🇪🇹💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን።በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን።እንዳው ተረባርበን እናስገባ።እግዚአብሄር ያሳካልን።
በውሃ እጥ የሚሞቱት እፍፍፍፍፍ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ይሄን ችግር እንዲፈታ ተረባርበን እንርዳ
እሽ እህቴ እኒም እያሰብኩት ነበር
ዋና ሁኖ እሚያስፍልገውን ነገር በባለሞያ ታይቶ እንስራው እውነት ለመናገር ያማል 😭
በማን ተቀምጠን በነሱ ፆለት ነው እትዮጵያ ን እስካሁን ድረስ ይህን አሳብ ማርግ ግድ ነው
@àl fàrùk እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ/ሽ ኢትዮጵያዊይ ማለት ይህ ነው😘😘😘
ፀሎታችሁ ይጠብቀን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ኢትዮጵያ በእናንተ ፅናት ነው ያልወደቀችው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ፀጋውን ያብዛልህ እሼ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን
በረከታችሁ ይድረሰን ወንድማችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 👐👐👐💒
አቡነ አሮን ፃድቅ አባቴ ሰሜን ወሎ እኔም ናፈቀኝ ደጁ ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ
ወንድማችን እሸቱ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ. አብሬህ የሄድኩ ያክል ነው የተሰማኝ የአብነ ሀራ. የሁሉም መላክት እረደታቸው በረከታቸው ፀሎት ልመናቸው ከሁላችን ጋር ይሁን እረደታቸው ይድረሰን
የገዳሙ በርከት ይደርብን
ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ሚስኪን አሳዘኑኝ እምባዬ መጣ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭በነሱ ፀሎት ነው ያለነው የኛ ስራማ አይወራ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው በረከታየው ይደርብን 😭😭እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘😘😘😢😢
Waw esha abata gerami ethiopyawey nahi eg.r yebarkhie
እሸየ ከዚህ ስትመለስ ደግሞ እመሙዝ ፍቅርተ ክርስቶስ ጥንታዊት ገዳም አለች በነገራችን ላይ ሰሜን ወሎ በተለይ መቄት ወረዳ የጥንታዊ ገዳማትና አድባራት መገኛ ነው
Ewnte nwe ename biywalwe
እግዚአብሔር እንደፈቀደ የአቅማችንን እንርዳ 😭😭😭😭😭😢😢
እሼ እንዲሁም ይድነቃቸው የሥራባልደረቦችህ ሁላችሁም የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ ሞገስ ይሁናችሁ እመ ብርሃን የሥራ ዘመናችሁን ሁሉ በምልጃዋ ታሥባርክላችሁ የማናቀውን የተባረክውን የእግዚአብሔር ቤት ሥላሳያችሁን እጅግ በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እም ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ዘወትር ሀሳባችሁ የተሟላ መንገዳችሁ ሁሉ የተቃና ይሁንላችሁ
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክ የልብህን ሃሳብ ይፈፅምልህ ድንግል ማርያም ትከተልህ የአባታችን የአብነ አሮን በረከት አይለየን ሃገራችን ሰላም ትሁን ❤️❤️❤️
በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁሌ በፀልት የሚተጉ የእኛ መኖር በኤናንተ ፀሎት ነው በእውነት 😥እንዴት መርዳትና በረከተ መሳተፍ ይቻላል ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጉዞህን ነበረከት ያድርግልህ
እግዚኣብሔር ይባርካቹ ስትሄዱ ነጠላም ኣትርሱ በረከቱ ኣይለየን ኣሜን(3)
ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት ሲባል በምክንያት ነው እኛ የማንጠቅም በሀጢያት እና በዘረኝነት የታወርነው ረሀብና ጥም ሲገባን የኛን መከራና ግፍ እየተቀበላችሁ ስለሀገራችንና ስለ ህዝባችን በንፁህ ፍቅርና ትህትና የተሞላችሁ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን
ሁሌም ለመሄድ የምመኝበት ቦታ ነው የሄድከው ታድለህ 😍በርታልኝ የኔ አስተዋይ እንደዚህ ሀገራችንን አሳውቀንማ በማርያም እንዳታቋርጥ እወድሀለሁ ከዘመኑ አርቲስቶች የተለየህ ነህ
እሼ በጣም ጠካራ ሀገሩን ወዳድ እንዳንተ አላየሁም በኢትቢይ ያላየነው አሳየህን በጣም ድቅ ቦታ ቡዙ ደጋግ ሰው ያሉበት በጣም ደስ ይላል ተባረክ እሼ አንበሳው መንገዱ ታምር ነው በሰላም ደሞ ወደ ቤትህ እሾህ እንቅፋት ሳይነካህ በሰላም ይመልሳቹሁ ከባልደረቦችህ ጋር ተባረክ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እንዲህ ናት ተዋህዶ🙏🙏🙏
የኣምላክ ፈቃድ ሆኖ ይህንን ቅዱስ ስፍራ ለማየት ያብቃኝ እሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ለኣባት እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏
አሜን: አሜን: አሜን እግዚአብሔር: ይመስገን: በረከታቸውና: ረድኤታቸው: ይደርብን: : ወንድማችን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: እድሜና: ጤና: ይስጥልን::
እሽ ተባርክ ቃላት አጠረኝ አንተን የወደች እና ያሳደገች እናት ክብሩንን ምስጋነዉን ትዉሰድ
መንገድ የሚያሳዩት እንደ እናትናቸው ትንሺ ትንሺ እያሉ ወሰዷቸው👍👍👍👍
ቶሎቶሉ ወጣት አይደለም
እግዛቤር ያበረታህ ባለህ ታዋቂነት ለተዋህዶ መስራት ትችላለህ አሁንም እየሰራህ ነዉ መጨረሻህ ያሳምረልህ
Wow I am so happy to see this. I can't wait to visit this holly place in my next trip to Ethiopia. It's also refreshing to see a tv personality taking a stand for his religion and country in such a humble way. All the Shiny things in this world Will come and go but the only thing that sustain us keep us together Through thick and thin is our respective To the Almighty God.
ይመችህ እሼ እግዚያብሔር ከከንቱ ውዳሴ ጠብቆ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ያድርግህ ተባረክ።
አቡነ አሮን ዘመንህን ይባርክልህ።
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢እግዝአብሐር ይባረከህ እሼ😢😢😢😢😢😢😢😢