Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ሆይ አንተ ለኛ ስትል ይሄንን ሁሉ መሷዕት ከፈልክልን አቤቱ አምላካችን ስለማይነገር ስጦታህ እግዚያብሄር ይመሥገን
እባክህ ደጋግመህ ልቀቅልን መፈሳዊ ፊልም 🙏⛪✝️✝️✝️😢😢😢😍😍😍😍
❤❤❤
@@Desalegnaferaw-pu1xo 7jozetik
😂😂😂😂, ❤❤
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እደረሳቹ አደረሰን መልካም ገና
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንድማችን !!
አሜን🙏 ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን
ወንድሜ ሁላችንም ታሪክን እንዳንተ መፈተሽ ብንችል ባልተወዛገብን ነበር።በርታልን ወንዳማችን ተባረክ!!
❤❤❤❤🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እርሱ ጥበበኛ ነው እሚሰረው ሁሉ ለአይምሮአችን እረቂቅ ነው የሰው ልእጅ እረሡን ዝቅ አድርጎ ለእርሱ መገዛት ብቻነው እግዚኀብኤር ይመሥገን አሜን ። ሰላም
እንደ ሁልጊዜዉ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
Lord Jesus christ son of god have mercy on me a sinner😥
he already did...he die for you sin. just accept him as your lord and savor.
ወደማችን ያበርታህ 🙏🙏❤❤
Enkon beselam aerdeseh getachn yasbeh ❤
Good job 👍
Thanks 👍
አቤቱ ደካማ ነኘ አስበኘ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ሆሳዕና በዓርያም
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰዎች ልጆችን ከሞት ለማዳን በገዛ ፈቃዱና ስልጣኑ ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለይቷል ከሞትም ተነስቷል። ይህ ፈቃዱ የእርሱ ብቻም አልነበረም የአባቱ የአብና የሕይወቱ የመንፈስ ቅዱስ ጭምር እንጂ። በፈቃድ አንድ ናቸውና። ሌላይኛው ደግሞ ክርስቶስ የገነት አክሊል ተቀዳጀ ሊባል አይችልም የገነት አክሊል የሚቀዳጁት ቅዱስን ብቻ ናቸው ወይም ፍጡር። ክርስቶስ እንዲህ ሊባል አይገባም እርሱ ገነትን ፈጥሯታልና። የገነትን የሕይወትን አክሊል ያቀዳጃል እንጂ አያቀዳጁትም እርሱ የነበረ ለዘላለም የሚኖር አምላክ ነውና።
@@samsonsimeneh1141 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም ፣ እግዚአብሔር መመርመር የማይችሉት ሃያል አምላክ ነው ፣ ለክብሩ ያብቃን በግርማ ሲመጣ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ፣ እግዚአብሔር የማይመረመር ሃያል አምላክ ነው ። በግርማ በመጣ ጊዜ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን🙏🙏 የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን
Enkuwan lebrhane lidetu aderesen , keep up it .
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏🙏🙏❤❤❤ከበደሌም አንፃኝ🙏🙏🙏ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤❤❤
መድሓናችን ኢዬሱስ ክርስቶስ (ኣማኒኤል)
ጌታየና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን❤
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
Amen Haljha
Kalihiwot yasemalin
ተባረክ,ቃለ,ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዘዎችን ነብስ አያዳንክ ነው ቡዙዎች ወደ ጥፋት ሲሄዱ
መድሃንታች ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል
Amennnnn
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤
goodjob
AMEN
Samoto yamania bahiwote yinorali mikinatumi sahayu yemiamani bitsuanachu yilali kali ;imanu zarem yadinali iyasus;🎆👌❤️tabariki wonidime;❤❤🙏
Betam gobez nek maryamn
Bertalen bro
Aman
Amen 🙏 🙏 🙏 amen amen
ተማችተኛል ተበርክ ከአንቴ ብዙ ትምህርት ወስጄዋለው❤
እናመሰግናለን. ወድማችን ጌታሆይ. እኔልጅህን፡ሀጤተኝይቱን፣ይቅር በለኝእደቸርነትህ.አሜን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ
ክርስቶስ ለኛ የገባውን ቃል ፈጸሟል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስቸኛ ነኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቀለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ke hulum serawochih yemewedew sera new sente endayehut atawekem..... E/r yebarekeh kezihim yebelete eweketen yechemereleh kanth bezu sera etebekalhu ke beluyem ke haddisem 🙏🙏🙏
@@mahletmersha7783 Kibiru
Amen wendm
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው
I like your program.. Am from Asmera
አምላኬ ይች አለም ግውዝ ድገይ ሆናለችና ልቦናችንን አብራልን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማስታዋሉን ስጠን አምላኬ ስንት መሰዋትከፍለህልናል . እግዚአብሔር ይመስገን .ስለሁሉምተ፡ነገር❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዓለምን ከፈጠረበት ጥበብ ዓለምን ያዳነበት ይበልጣልና የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ በስጋ በዚህ ዓለም እስካለን ድረስ ሁሉም ነገር ሊገለጥልን አይችልም፡፡ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አስተምሮ እንደዛ ነው፡፡
🎉eyesuse
እሱ እውነት ነው እየሱስ አምነዋለሁ ወንድም የተባረክ ❤😘😢🙏
መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል።t.me/ketarik_mahtem/150ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
ስለሦስቱ ቀናት ግን ወደሲኦል ወርዶ ከዛ ለሚያምኑት በስሙ ለተጠሩት ወንጌልን የምስራቹን ነገራቸው ያመኑበትን ብቻ ይዞ መንግስተ ሰማይ ("ገነት) አስገባቸው በማያምኑበትና አሳልፈው በሰጡት ላይ ጊዜያዊ ፍርድ ፈርዶ ሲኦል አስቀራቸው በአምላክነቱ ይሄንን አደረገ ለኛ ስራችንን ሩጫችንን ላወቅንና ላልጨረስን ወየውልን እንጂ እሱስ ክብር ይግባውና ስራውን ፈጽሙአል። ሌላው ከአዳም ቀድመህ ትገባለህ ማለቱም ትክክል ነው ቀድሞ የገባው ወንበዴ ነው ያመነበትና ደመ መሀተሙን የያዘ ሁሉ ይገባል ግን በመጨረሻው ዘመን ላለን የመናፍቅ መንፈስ በጥርጣሬ ሞልቶናል እና ኢየሱስ ለቡዙ ሚሊየን ነፍሳት ሟቾች ሲሰብክና ሲያቆርባቸው ሲያጠምቃቸው ነበር እንዴት ቢሉ ነፍሳት ከሞቱ በውሀላ ውሀ አይነካቸው አይበሉም አይጠጡ ካሉ ስብከቱን ሰምተው የተወጋ ጎኑን አይተው ያመኑበት በውሀ እንደተጠመቁ እንደቆረቡ ተደርጎላቸው አዳም ብቻ ሳይሆን ብዙ ሚሊየን ነፍሳትን በቃሉ ሰብኮ አጥምቆ አስቆርቦ አስታራቂ ዘላለማዊ ካህን ሆኖ ላመኑበት የሀጥያት ስርየት ሆኖላቸው ወደ ገነት አስገብቷቸዋል ቃሉን ፈጽሟል። በሚታየው ፈያታዊ ዜማን የማይታዩት እንዴት እንደቆረቡ ማወቅ ማየት ማመን ይቻላል። አመሰግናለሁ መልክአ ህማማት ወዘተ።አለምን ድል የሚያደርግ በክርስቶስ ላይ ያላችሁ እምነት ነው እንዳለ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን በቅድስት ድንግል እመቤታችን አማላጅነት ይማረን ይቅር ይበለን መንገዱን ይምራን አሜን !🙏!❤
eyesus bchawu❤yad❤nal
Amnee😭😭❤❤❤
ፈጣሪየሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ❤
Mutan mnm ayawkum Yilal mezmure dawit Lay.
Amen amen aMen wondmachin🙏🏻🙏🏻🙏🏻 arif akerareb new
Hulum srawochuhn ewedachew neber gn akerarebh menfesawi aymeslm.ashashleh akrbilin kante bzu entsebkalen enmaralen.bertaln.
ፍቃዱን እንከተል ዘንድ የታወረ አይነ ልቦነችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን🙏
Betam yemigerm hasaboch nchew yemmetanesachew please keep it up my brother
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
3ቀን በመቃብር በቆየ ግዜ ወደ ጥልቅ ወርዶ ለሙታን ወንጌል ሰበከ ብዙዎችም አባቶች በኢየሩሳሌም ታዩ ይላል እነ አብርሀም እንደታዩ ቃሉ ይናገራል ግን የታዩት በመንፈስ ነው በሥጋ መንፈስ ቁድስ ካላስተማረህ ማወቅ አይቻልም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኮቴውን እንከተል ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳን አሜን
@@temesgentoma3034 amen 🙏
ድምፁ፣ አቀራረቡ ሲያምር🥰
🎉🎉🎉🎉10qx my brother!!! Merry Christmas 🎅 🎄
Merry Christmas jhon
አሜን
Egziabher. yemasgen. ✝️😢🙏🌿❤️
😢😢😢
God belases you rhanku lord jesus
❤❤😢😢😢😢😢😢
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen❤❤❤
Eneme be keresto tenesae yeteweledekubet kene new anetem menager yebethaleh
Amasagenalawo 3 koter sefalegate nabare amasagenalaw
ስለ ሰዶምናጎመራ ስራልን
Amen Amen Amen
አናመሰግናለን
Amen Ameeeen❤❤❤
እሄንሁሉ ለኔ ሰትል ሀነህ እኔግን አዲ ሀፃትን መተዉ አቃተኝ
ሠላም እረጠፍተካል ወድሜ
አለሁ ክብሩ ይስፋ። ቆንጆ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው 😊
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Eyesus bchawen geta nw the only way to heaven the alpha and omega the first and the end..jesus will come amen maranata
አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ አለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል ይላሉ አባቶች
ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን😢አሜን እንኳን ለበአል ገና አደረሳችሁ አደረሰነን
Jesus is god
ወየንኩ ፍቃድክ😢😢
❤❤❤❤❤tebarek
😢😢😢😢😢😢
Father 😢
የ ቴስላ ታሪክ ❤❤❤❤❤❤ please
keber ena mesgana la egzabehre yehuneenamasagenalen wandemachen🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ክብርምስጋናይሁንለድግልማሪያምልጅይሁን❤❤❤❤❤❤
❤️😭😭🙏🙏🙏
Amen
Amen🙏🙏😭😭😭
🙏🙏🙏
በ እርሱ ቁስልም እኛ ዳንን🥰🥰
'wode genet' milehu wode zufanu be milehu yistekakel
ጌታ ሆይ አንተ ለኛ ስትል ይሄንን ሁሉ መሷዕት ከፈልክልን አቤቱ አምላካችን ስለማይነገር ስጦታህ እግዚያብሄር ይመሥገን
እባክህ ደጋግመህ ልቀቅልን መፈሳዊ ፊልም 🙏⛪✝️✝️✝️😢😢😢😍😍😍😍
❤❤❤
@@Desalegnaferaw-pu1xo 7jozetik
😂😂😂😂, ❤❤
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እደረሳቹ አደረሰን መልካም ገና
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንድማችን !!
አሜን🙏 ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን
ወንድሜ ሁላችንም ታሪክን እንዳንተ መፈተሽ ብንችል ባልተወዛገብን ነበር።
በርታልን ወንዳማችን ተባረክ!!
❤❤❤❤🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እርሱ ጥበበኛ ነው እሚሰረው ሁሉ ለአይምሮአችን እረቂቅ ነው የሰው ልእጅ እረሡን ዝቅ አድርጎ ለእርሱ መገዛት ብቻነው እግዚኀብኤር ይመሥገን አሜን ። ሰላም
እንደ ሁልጊዜዉ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
Lord Jesus christ son of god have mercy on me a sinner😥
he already did...he die for you sin. just accept him as your lord and savor.
ወደማችን ያበርታህ 🙏🙏❤❤
Enkon beselam aerdeseh getachn yasbeh ❤
Good job 👍
Thanks 👍
አቤቱ ደካማ ነኘ አስበኘ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ሆሳዕና በዓርያም
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰዎች ልጆችን ከሞት ለማዳን በገዛ ፈቃዱና ስልጣኑ ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለይቷል ከሞትም ተነስቷል። ይህ ፈቃዱ የእርሱ ብቻም አልነበረም የአባቱ የአብና የሕይወቱ የመንፈስ ቅዱስ ጭምር እንጂ። በፈቃድ አንድ ናቸውና። ሌላይኛው ደግሞ ክርስቶስ የገነት አክሊል ተቀዳጀ ሊባል አይችልም የገነት አክሊል የሚቀዳጁት ቅዱስን ብቻ ናቸው ወይም ፍጡር። ክርስቶስ እንዲህ ሊባል አይገባም እርሱ ገነትን ፈጥሯታልና። የገነትን የሕይወትን አክሊል ያቀዳጃል እንጂ አያቀዳጁትም እርሱ የነበረ ለዘላለም የሚኖር አምላክ ነውና።
@@samsonsimeneh1141 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም ፣ እግዚአብሔር መመርመር የማይችሉት ሃያል አምላክ ነው ፣ ለክብሩ ያብቃን በግርማ ሲመጣ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ፣ እግዚአብሔር የማይመረመር ሃያል አምላክ ነው ። በግርማ በመጣ ጊዜ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን🙏🙏 የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን
Enkuwan lebrhane lidetu aderesen , keep up it .
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏🙏🙏❤❤❤ከበደሌም አንፃኝ🙏🙏🙏ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤❤❤
መድሓናችን ኢዬሱስ ክርስቶስ (ኣማኒኤል)
ጌታየና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን❤
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
Amen Haljha
Kalihiwot yasemalin
ተባረክ,ቃለ,ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዘዎችን ነብስ አያዳንክ ነው ቡዙዎች ወደ ጥፋት ሲሄዱ
መድሃንታች ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል
Amennnnn
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤
goodjob
AMEN
Samoto yamania bahiwote yinorali mikinatumi sahayu yemiamani bitsuanachu yilali kali ;imanu zarem yadinali iyasus;🎆👌❤️tabariki wonidime;❤❤🙏
Betam gobez nek maryamn
Bertalen bro
Aman
Amen 🙏 🙏 🙏 amen amen
ተማችተኛል ተበርክ ከአንቴ ብዙ ትምህርት ወስጄዋለው❤
እናመሰግናለን. ወድማችን ጌታሆይ. እኔልጅህን፡ሀጤተኝይቱን፣ይቅር በለኝእደቸርነትህ.አሜን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ
ክርስቶስ ለኛ የገባውን ቃል ፈጸሟል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስቸኛ ነኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቀለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ke hulum serawochih yemewedew sera new sente endayehut atawekem..... E/r yebarekeh kezihim yebelete eweketen yechemereleh kanth bezu sera etebekalhu ke beluyem ke haddisem 🙏🙏🙏
@@mahletmersha7783
Kibiru
Amen wendm
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው
I like your program.. Am from Asmera
አምላኬ ይች አለም ግውዝ ድገይ ሆናለችና ልቦናችንን አብራልን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማስታዋሉን ስጠን አምላኬ ስንት መሰዋትከፍለህልናል . እግዚአብሔር ይመስገን .ስለሁሉምተ፡ነገር❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዓለምን ከፈጠረበት ጥበብ ዓለምን ያዳነበት ይበልጣልና የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ በስጋ በዚህ ዓለም እስካለን ድረስ ሁሉም ነገር ሊገለጥልን አይችልም፡፡ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አስተምሮ እንደዛ ነው፡፡
🎉eyesuse
እሱ እውነት ነው እየሱስ አምነዋለሁ ወንድም የተባረክ ❤😘😢🙏
መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል።
t.me/ketarik_mahtem/150
ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
ስለሦስቱ ቀናት ግን ወደሲኦል ወርዶ ከዛ ለሚያምኑት በስሙ ለተጠሩት ወንጌልን የምስራቹን ነገራቸው ያመኑበትን ብቻ ይዞ መንግስተ ሰማይ ("ገነት) አስገባቸው በማያምኑበትና አሳልፈው በሰጡት ላይ ጊዜያዊ ፍርድ ፈርዶ ሲኦል አስቀራቸው በአምላክነቱ ይሄንን አደረገ ለኛ ስራችንን ሩጫችንን ላወቅንና ላልጨረስን ወየውልን እንጂ እሱስ ክብር ይግባውና ስራውን ፈጽሙአል።
ሌላው ከአዳም ቀድመህ ትገባለህ ማለቱም ትክክል ነው ቀድሞ የገባው ወንበዴ ነው ያመነበትና ደመ መሀተሙን የያዘ ሁሉ ይገባል ግን በመጨረሻው ዘመን ላለን የመናፍቅ መንፈስ በጥርጣሬ ሞልቶናል እና ኢየሱስ ለቡዙ ሚሊየን ነፍሳት ሟቾች ሲሰብክና ሲያቆርባቸው ሲያጠምቃቸው ነበር እንዴት ቢሉ ነፍሳት ከሞቱ በውሀላ ውሀ አይነካቸው አይበሉም አይጠጡ ካሉ ስብከቱን ሰምተው የተወጋ ጎኑን አይተው ያመኑበት በውሀ እንደተጠመቁ እንደቆረቡ ተደርጎላቸው አዳም ብቻ ሳይሆን ብዙ ሚሊየን ነፍሳትን በቃሉ ሰብኮ አጥምቆ አስቆርቦ አስታራቂ ዘላለማዊ ካህን ሆኖ ላመኑበት የሀጥያት ስርየት ሆኖላቸው ወደ ገነት አስገብቷቸዋል ቃሉን ፈጽሟል። በሚታየው ፈያታዊ ዜማን የማይታዩት እንዴት እንደቆረቡ ማወቅ ማየት ማመን ይቻላል። አመሰግናለሁ መልክአ ህማማት ወዘተ።አለምን ድል የሚያደርግ በክርስቶስ ላይ ያላችሁ እምነት ነው እንዳለ ወንጌል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቅድስት ድንግል እመቤታችን አማላጅነት ይማረን ይቅር ይበለን መንገዱን ይምራን አሜን !🙏!❤
eyesus bchawu❤yad❤nal
Amnee😭😭❤❤❤
ፈጣሪየሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ❤
Mutan mnm ayawkum Yilal mezmure dawit Lay.
Amen amen aMen wondmachin🙏🏻🙏🏻🙏🏻 arif akerareb new
Hulum srawochuhn ewedachew neber gn akerarebh menfesawi aymeslm.ashashleh akrbilin kante bzu entsebkalen enmaralen.bertaln.
ፍቃዱን እንከተል ዘንድ የታወረ አይነ ልቦነችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን🙏
Betam yemigerm hasaboch nchew yemmetanesachew please keep it up my brother
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
3ቀን በመቃብር በቆየ ግዜ ወደ ጥልቅ ወርዶ ለሙታን ወንጌል ሰበከ ብዙዎችም አባቶች በኢየሩሳሌም ታዩ ይላል እነ አብርሀም እንደታዩ ቃሉ ይናገራል ግን የታዩት በመንፈስ ነው በሥጋ መንፈስ ቁድስ ካላስተማረህ ማወቅ አይቻልም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኮቴውን እንከተል ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳን አሜን
@@temesgentoma3034 amen 🙏
ድምፁ፣ አቀራረቡ ሲያምር🥰
🎉🎉🎉🎉10qx my brother!!! Merry Christmas 🎅 🎄
Merry Christmas jhon
አሜን
Egziabher. yemasgen. ✝️😢🙏🌿❤️
😢😢😢
God belases you rhanku lord jesus
❤❤😢😢😢😢😢😢
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen❤❤❤
Eneme be keresto tenesae yeteweledekubet kene new anetem menager yebethaleh
Amasagenalawo 3 koter sefalegate nabare amasagenalaw
ስለ ሰዶምናጎመራ ስራልን
Amen Amen Amen
አናመሰግናለን
Amen Ameeeen❤❤❤
እሄንሁሉ ለኔ ሰትል ሀነህ እኔግን አዲ ሀፃትን መተዉ አቃተኝ
ሠላም እረጠፍተካል ወድሜ
አለሁ ክብሩ ይስፋ። ቆንጆ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው 😊
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Eyesus bchawen geta nw the only way to heaven the alpha and omega the first and the end..jesus will come amen maranata
አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ አለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል ይላሉ አባቶች
ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን😢አሜን እንኳን ለበአል ገና አደረሳችሁ አደረሰነን
Jesus is god
ወየንኩ ፍቃድክ😢😢
❤❤❤❤❤tebarek
😢😢😢😢😢😢
Father 😢
የ ቴስላ ታሪክ ❤❤❤❤❤❤ please
keber ena mesgana la egzabehre yehune
enamasagenalen wandemachen🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ክብርምስጋናይሁንለድግልማሪያምልጅይሁን❤❤❤❤❤❤
❤️😭😭🙏🙏🙏
Amen
Amen🙏🙏😭😭😭
🙏🙏🙏
በ እርሱ ቁስልም እኛ ዳንን
🥰🥰
'wode genet' milehu wode zufanu be milehu yistekakel