230 milion kefleh biet gesteh meteyatn medesetn siyaqth asbut , bemn aynet waga kefleh ltametaw atchlm happiness be eyesus beker ❤ I love ma life Ke tnshwa bieten ke eyesus garan hoyen Thanks jesus for give me full happiness by your blood for free.
Ena demo men letasayegni new bey bgugut setbki ende menu new yemiyamerew yewnt dizayenu menm ayamerem sent bet kzihe yeblete moletuwal beza lay Qiriste yelew
የኢትዮ አድቨርት ቻናልን በዚህ ሊንክ ያገኙታል youtube.com/@ethioadvert946?si=OJ4GtkW9glCBFVzZ
ውሀ እና መብራት ይጠፋል እንዴ😂😂😂
የሚያሣዝነው ጥሩ ገቢ አለህ እኔ የምከታተልህ ዩቱብ ሥጀምር ጀምሬ ነው እሥኪ መቶሺብር ሠጥተህ ከሥዴት አውጣኝ አሥር አመቴ አላልፍ አለኝ ኮሜቴን መልሥኝ😢😢
@@bubushatube9750አይጠፍም ሀብታምቤት ሀሀሀሀ
abel ant bezu sew new miketatleh ebakh selebetkirestiyan yehon negar bel
You are soo funny!
ከዚህ የበለጠ ቤት እሰራለሁ ምንም አይገርመኝም!
በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ምርጥ ነገር ስታሳየን አእምሮአችን ይከፈታል ለነገ ያለው ተስፋችን የሰፋ እየሆነ ነው የሚሄደው። 👍
Awo bedenb yiseral
be helm alm😂😂😂@@onedaymor
@@MoviesinMin833 ha ha ha ha ይሄንን ቤት የሰራው ሰውየው ሲወለድ 230ሚሊዮን ብር ይዞ ነው እንዴ የተወለደው? በቢሊዮን ዶላር እንኳን ትልቅ ከምፓኒ መገንባት ይቻላል ተስፋ ይኑርህ ብቻ
ጩቢቲ ያነቃቃው ሰው Comment😊
@@AmelawerkKurbel yiheninm litgezi ticiyalesh ehte
ያረብ ያከሪም የአላህ ቅዋው ያንተ የሆነው ጌታ የጀነት ቤት አንተው ወፍቀኝ ለሆላችንም አሚን አሚን በሉ
ከቤቱ ባሻገር አቀራረብህ አንደኛ ነው። እናመሰግናለን አቤላችን።
የሚገርመውና ሁሉም ሰው ልብ ያላለው ነገር አንድ ነገር ይህ የመሰለ ቅንጡና ምድራዊ ገነት ቤት ውስጥ መኖር ሳይሆን ቁም ነገሩ ደስተኛ መሆን ነው። ትልቁ የህይወት ትርጉም ደስታና ሰላም ሲኖር ነው። ፀሎቱም የሚለው የዕለት እንጀራችንን ስጠን አይደል? ለማንኛውም ቤቱን ወድጄው ነበር በዋጋውም እኔ ከገመትኩት ጋርም እኩል አይደለም ከዛ በላይ ነበር ያሰብኩት አይኔን ሳላሽ ለመግዛትም ወስኜ ነበር የመዋኛ ገንዳ ስለሌለውና ከመግቢያው በር ዋናው ቤት ድረስ ያለው ስፋት ስለጠበበ ሀሳቤን ቀይሬአለሁ ይብራብኝ የበለጠ ፈልግልኝ ከሰዎች ጋር በልቼ ጠጥቼ በሰላምና በደስታ የምኖርበትና የምዘክርበትን ላንተም ሰላምህን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን አቤላችን።
ምን ዋጋ አለዉ አቤሎ ምናልባት ከዚህ ቤት አጥር ስር በላስቲክ ተጠልሎ የሚኖር ሰዉ ይኖርና ደስታን ጎዶሎ ያደርጋል😢anyways በጣም ያምራል እና የኖሮት ለሚገዛዉ ሰዉ የሰላም ኑሮን ተመኘዉ
ዋው በጣም ያምራል በውነት 130 ሰዎች በጉሩፕ ቢገዚት ጥሩ ነው
😂😂😂😂😂
ምን ሊያረጉት. ?
እንድጋዴሉ ነው እንዴ
አቤሎ ይህንን ቤት ገዝቼ እቃ አሟልቼ እኖራለሁ የሚል ኢትዮጲያዊ ካለ ክትትል ሊደረግበት ይገባል የሆነ ቀን ተነስቶ ሀገር ካልሆንኩ ይላል
ክትትል ? በይ ተከታተይዋ ክፍሎቹ ውስጥ ጠፈተሽ እንዳትቀሪ እንጂ😂❤
@@Diboraethio21 ክክክ እኔማ ብገባ ከወር በኋላ ነዉ ብወጣ አቀዋለሁ ብለሽ ነዉ መዉጫዉን
Tekekele
በዝሁ አጋጣሚ ቤቱ ለቅርስነት ቢቀመጥና አስጎብኝ ተቀጥሮለት እንደ ቤተመንግስት ብንጎበኘዉ ጥሩ ነዉ በህልም ለመግዛት እራሱ አዳጋች ነዉ
Yeteseraws beman new?
ሰላም አቤላ ትተህ ለምትሄደው አለም አትደነቅ የሚያሸደንቅ እሱም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክረሰቶሰ ይባላል::🙏
ወረኛ ስለሌለሽ ነው
@@Ermiasabrham ሰላም ከመፃፈ ሁሉ የሚበለጥ መፃፈ ቅዱሰ ከመፃፈ ቅዱሰ ውሰጥ ሰለሞን ባለጠጋ እደነበረ ያሰተምረና ሆኖም ግን አሱም ጥሎት ወደ አምላኩ ሄደ ሰለዚህ በዚህ ምድረ ላይ መደነቅ ያለብን እግዚአብሄረ በሰራዉ ነገረ ይሁን ::🙏
ከመቃብረ ወዲያ ማን ይከተለኛል የሚለውን መዝሙር እባካችሁ ሰሙት🙏
@@እየሱስጌታነው-ዸ5አ madenek medenek menim cigire yelewm yihe lemiyayew destan yifetral Egiziabher yemiyameri neger aytelam hulunm neger ke negetive bica aniyew
አንቺም ተደንቀሻል እኮ አለም እማያታልልሽ ሰዉ ብትሆኚ ኢንተርኔት ላይ ተጥደሽ አትገኚም ነበር ግን አቅምሽ አዬችልም ይህን ቤት ለመግዛት😢😢😢
ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ አቤሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን
አራ አቤሎ ዛሬ ያሰየሄን ቤት ገራም ነው በኛ ሀገር ውስጥ እንደዝህ አይነት ቤት አለ ብሎ ማመን በጣም ያስቸግራል በአጣቃላይ ለመግለፅ ከቃለት በላይ ነው በዝሁ ቀጥልበት ወንድሜ ያንተን ቻናል ሁሌም በናፍቆት ነው የምከታተለው በለፍው ሳምንት ከንተገር በሀሳብ ደቡብ ኮርያ ድራስ ሄጄ የምገርም ታርክ ተመልክቻለው ከንተ ቻናል ብዙ ትምህርት አግንቼባታለው ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ወድሃለው ኑርልን!
አለ እኳ ተሥፍሺ ብሩ እንጅ
ኧረ ባክህን አቤላ ተወኝ የጀመርኩትን የእንጨት ቤቴን ልጨርስበት ይሄን አይቼ የእኔን ቤት ሳስበው😢 😂
😂😂😂😂አይዞሽ ወደፊት የተሻለ ይኖርሻል❤
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 አይ የንጨት ቤትሽን ይባርክልሽ
😂😂😂😂
መሸ አለህ በጠም ደስ ዪላል አቤሎ ደስተህ ሰቅህ ይጋበል የኔ ኑፁ ሊብ 😊
ኢንሻአላህ እሰረዋለው
Wow stlot yelek leminorber.::
le lijochi asbalew endhi aiynet bet lemsrat
የኑሮ ልዪነት ሀገራችን ውስጥ እየሰፋ ነው። ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው።
perfectly, eagle eye man, that is also my worry
Tnsh koyteh demo yhe beger fthawi aydelem ltl new ayyyy Ethiopia
Yawu dunya new Abel wanawu yemchreshaw batachin yasamrlm😢😢😢
Abel you are teaching us a lot of things. I really like your post.
የዚህ ቤት ባለቤት የማይሞት መሆን አለበት:: ጌታ ሆይ ና ብሎ የማይፀልይ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ የዚህ ቤት ባለቤት ነው:
እውነት ነው ይህ መኖርያ ነው❤
@@AmelawerkKurbelTrue
amazing personality
ቆንጆ ቤት ነው abelo 🎉
ماشاءالله تبارك الرحمان
አቤላ የእኛ ሐገር የሀብት ልዩነት የስማየ ሰማያት እና የመሬት ያክል ተራርቀን እየኖርን ነው ሐብታችን አንዱን ዘመን ወደ ምስራቅ አንዱን ዘመን ወደ ምእራብ እንደ አባይ ወንዝ ስለሚፈስ ነው ጥሩ ነው የሀገር ሀብት ነው ሰሪዎቹን አበረታታለሁኝ
ወይ አቤሉ ጠዋት የሸራ ማሰታወቂያ አሳየቨኝ አሁንም ባንገዛውም አንደዚ አይነት ቤት አይቼአለሁ ለማለት አበቃህን/አሳየለም/ሪፉዊጅ ለመጠየቅ ያልካት አባባል ተመችታኛለች ቅን ተመኝ ቅን ታገኛለህ እነደተባለው ቸር ይግጠሞህ።👍
አቤሌያችን እናመስግናለን ስላስጎበኘከን የማዳሜን ቤት ብታይ ከዚ ይበልጣል
ይሄን የሠራው አንዱ ባለሥልጣን ይሆናል ደህና አርጎ ሙሥና የበላ የሚገዛው ሠው የሠላም ቤት የሚኖርበት ያርግለት
Abel! ከማዘር ጋር በሰላም ኑርበት
ምን አላት ይች ብር ሁነናነው አልልምክክክክማሻአላህ
Egeza neber tinsh color combination altemechegnm enj
ወይ አቤሎ ከቤቱ ውበት የአንተ አገላለፅ ፈን ነው ያስቃል ቅዳሜዬን አሳመርካት 😀በል ግዛውና አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ከፖላሴ የሚል ፕሮገራም ይዘህ ከች በል የምታቀርበው ነገር ሁሉ ምርጥ ነዉ ይመችህ 🙏😍
Sattefa beselam mewtatk rasu tamr new yehonebgn
Dhugaa baayee namati tolta abel
I like the house 🏠😩 heaven on earth
Tsalot bet resah brother
ዋውውውውውውው ያምራል በጣም❤❤❤
ዉብ ነዉ አቤላ ግን በቂ ብር የለም ከሙሉ ጀመአአህ ተባብረን እንግዛው
አቤሎ የኔ ቤት ለዚህ ቤት ቲፕ አንኳን አይሆንም ግን እግዚሀብሔር ይመስገን
የቤቱ Design ብቡም አደለም ,ያዉ 7ዘር ለማኖር ካሎነ, Think & Grow Rich ,ያልከዉ ተመችቶኛል 👍
ኧረ ገራሚ ነው እንዲህ አይነት video በደንብ ይሰራልን
የቤቱ ባለቤት ምን አይነት ግለሰብ እንደሆነ ቢገለፅ ልንማርበት ወይም ልንማረርበት እንችላለን።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤቶች አሜሪካ ካየዋቸው ቤቶች ሁሉ በጣም የበለጡ ናቸው
የሚገርመዉ ነገር ስንሞት እኔ ደሀዋም እሱ ሀብታሙም ከአንዲት አቡጀዲ በስተቀር የሚከተለን ነገር የለም ከዚህ ሁሉ ሀብትና ንብረት አንዱም ከሞት የሚያስቀረዉ የለም ሁሉንም ትቶት ይሄዳል ወገኖቸ ሀብትም ንብረትም በልክ ሲሆን ነዉ ጥሩ የሚሆነዉ አለበለዚያ ግን ፈጣሪን እንረሳዋለን ፈጣሪ ለሁሉም የሰዉ ልጅ መጥኖ ይስጠዉ
Let's be negative ... I won't buy this house because it doesn't have a swimming pool.😂
That is not being negative! If you spent 230mil you deserve swimming pool…
ምን ቤተሰብ ሲሰባሰብ ትላለህ እንደዚህ አይነቱ ቤት ውስጥ እንኳን ቤተሰብ ሊሰባሰብ ብዙም አይነጋገርም! ከፀጥታው የተነሳ የገደል ማሚቶ ነው የሚጮህበት በግሌ እንደዚህ አይነቱ ቤት ህይወት ትርጉም የለውም። ከዚህ ይልቅ ትንሿ ጠባቧ ቤት ውስጥ ያለ ቤተሰብ ብዙ ፍቅር ብዙ ደስታና መፈላለግ አለ። የሚበላውም ቆሎም ንፍሮም በጣም ጣም አለው ይጣፍጣል!!!
Eyalk tesnana
ሁለቱንም ማለት ትልቁንም ትንሹንም ቤት እየገቡ አይቶ መውጣት ነው ከዛ መልሱ ይገኛል። በዚህ አለም ያለ ትልቅ የተባለ ነገር ሁሉ እስኪደረስበት ድረስ ብቻ ነው ብርቅ የሚሆነው ሲደረስበት ግን ምንም ነው።
ወይ አቤላ በዚህች ደሀ አገር የሰው ሂወት በአብታሞች እና ድሆች መካከል ኑሮ እንዴት ገደል ነው? ያሳዝናል ቤቱ ቢያምርም ሚሊዮኖች በሚራቡባት፡ የቀን ገቢያቸው ከ1 ዶላር እጅግ ባነሰባት ሀገር መሆኑ ግን መግረም ብቻ ሳይሆን በጣም ያሳዝናል!
Abela good 👍
አቤል ይመችህ አባ
Ant yene bihon aydelem bechamah bedadehem alasgebahem
NICE MOOD
አስተያይት ይደረግልኝ እና እገዛዋለሑ : this is what i want !!!
Abati ayat addisu mender hid ena kezi yebelt bet tagegnalh abati nurachen endeat endeterarak gena gebi setegeba takewalh
Kebetu yiliki yanite excited mehoni asidesitognali
Teshetal wey gena lishet new kalteshet agazange
መገናኛ 😮😮
❤ ማሻ አላህ ❤
Ye Ethiopia 🇪🇹 hizib bemulu awatito endigezaw new
አይይይ አች አገሬ አዱ አጋጦ የቀን ዳቦኳን እርቆታል ላዱ የሕን ያክል ትሞያለሽ
እኔ ግን የቭላ ቤት አድናቂ ነኝ 😂 ይክፍ ስፋት እረፍት አይሰጥም የጊቢ ስፋት ግን እረፍት ይስጣል😮
230 milion kefleh biet gesteh meteyatn medesetn siyaqth asbut , bemn aynet waga kefleh ltametaw atchlm happiness be eyesus beker ❤ I love ma life Ke tnshwa bieten ke eyesus garan hoyen Thanks jesus for give me full happiness by your blood for free.
Normal ya raboch bet new wallahi saudi arbia kezih mibax bet sarichalehu hulem yegermagnal 😢
በጣም ፡ተወደደ፡አቤላ፡
1 ber beshet algezawm demo beza lay seqef menamn beye aymeroyen lasamnew eyemokerku new bro
ወይ ዛሬ የሞቱ ዘርማንዘሮቼን እራሱ በተአምር ብሰበስብ እና ብናዋጣ መቼም አይኖረንም እህህህህህህ ህይወትና ኑሮው
Aygerimim agerachin eko yebetina mekina nuro ke akimachin belay new
@@Zizuyosan ቀላል ሆ
እግዚአብሔርን እያልሕ ስትምል ገረመኝ ለመሖኑ በእግዚአብሔር ታምናለሕ
ባለፈዉ የሰይጣን ስጋ እየበላሑ ነዉ እያልሕ ለሉሲፈር አማኞች እየሠራሕ አይደለም ነበር ወይ ወይ መጠመቅሕን በ 3ቱ ስላሦች ማመንሕን በቻናልሕ ግለፅልን እና የምትገዛዉን እናድንቅልሕ እንጂ ሠይጥነሕ ለምትገዛዉ የሲኦል ቤት እንጂ የእግዚአብሔር ቤት አይደለመ
አቤላ ቤቴን ስለጎበኘህልኝ አመሰግናለሁ❤
😂 🙏
😂😂
Enboye Schatz yserut bet new hasab yelelew sew kite zenbota alu ydola werk entschte ytsra bet
ምድርና ሞላዋ ትጠፋለች የማይጠፈ የዘላለም ቤት በሰው እጅ ያልተሰራ በሰው ዐይን ያልታየ በጆሮ ያልተሰማ በሰው ዓዕምሮ ያልታሰባ የበጉ ብርሃን የሞለበት ከ12 ዓይነት ወርቅ የተሰራ ኢየሱስን ላመኑት ብቻ የተዘጋጀ ቤት ስላለ በዛ ደስ ይበላችሁ ኢየሱስ ያድናል
በጣም ያምራል ግን አዱኒያ ነው ይሄንን የመሰለ ቤት ውሥጥ ቢኖር የሆነ ቀን በሁለት ሜትር ከፈን ጨርቅ ተጠቀልለን አንድ ሜትር የማትምላ ቀብር ጉድጎድ ውሥጥ እገባለን ትክክለኛ ቤታቸን መቃብር ነው የዛንኛውን ሀገር የሳምርልን
Tamasegane mawechawen agagahawe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏chankoge nabere 😂😂😂😂
አቤል ይመችህ አቦ ለገዥዉም ይመቸዉ
Aye Abelu min gud tasayegnalehe!
So beautiful that’s the dream house❤
ወይ ይቺ አለም ትገርማለች እኔ እስቲዲዮ ባገኝ ወደሀገሪ እገባ ነበር አስር አመት ስደተ😢
ላለው በጣም እርካሽ ነው❤
ሚስኪን የማዳምን ገሰር ስላላየክ ይሄ ይገርምሃል
Abelo Addis Ababa metekal ende beya
Kaante belay habtaam ale indee abeela
የላይኛውም ካንድላይ ቢያምር እንዴት ደስ ይልነበር እግዚአብሔር ሁሉንም እዲሟላ ላቸው ምኞቴ ነው
Ena demo men letasayegni new bey bgugut setbki ende menu new yemiyamerew yewnt dizayenu menm ayamerem sent bet kzihe yeblete moletuwal beza lay Qiriste yelew
ያበደ ነው!! 😮 ግን ቤላ ሊፍቱ ሊግዠሪ ሆነበን 1:32 በጣም ያበድ!!🤔🥴😂😂
የስራ ቦታ እንጅ የመኖሪይ ቤት አይመስልም ማስታወቂያውን በጣም አበዛህበት ከሌሎች የተለየ ቤት ሆናኖ አላገኘሁትም
ke memot aygidewum abelo
Ablo aniten yimexina ❤ giza
ኸረ ይጨንቃል በጣም በዋ
230 አለማፈራቸው ቪው እራሱ ያስጠላል ቢያንስ አርባምንጭ ወይ ባህርዳር የሚያምር ቪው ቢኖረው ጥሩ። በዚላይ ጊቢ የለው። ቤቱ ቅርጽ የለውም የክፍል ብዛትበቀር። ሆቴል ቢሆን ጥሩ ነው።
ይቺ አለም ለአንዱ ገነት ለአንዱ ስኦል ናት
ከዋጋዉ፣ ጋር፣ ሲመጣጠን፣ የቤቱ፣ አሰራር፣ ያስጠላል፣
Abel it's very easy 👌 😎 😌 💯
3 stadium yisaral iko biru abela😮
smart home nwa
sint yekerayal🤣🤣
Endezare sike alakim yante ababal new yasakegn
Ere aygebawm 320m dear nachihu kezi yebelexe 10m bemaymola yiseral akabedk
እኔ ከዚህ የተሻለ ቤት አሳርቼሃሉ በሆሳዕና እና በሀዋሳ ❤❤❤❤❤❤
አቤሎ የእዉነት አድገናል ማለት ነዉ
keza eko enmotalen🤣🤣🤭 ay alem
አቤሎ እንዳትጋጭ😂😂😂
ሆቴል ነዉ ወይስ ቤት
or የግል ሆቴል ቤት ምንድነው አልገባኝም
I think This house is around lamberet behind haile grand
❤❤❤yimechi
አቤላ ከዚዕ የተሻለ ፈልግልኝ❤
😂😂😂
😅😅😅😅😅