Wow, what a nuisance rule and road! They should have a fence or concrete barrier between the two. Funny, what if a cat or a dog runs across the road; what if someone gets lost; what if someone needs help across the street? Sorry, you get a ticket! Some counties or cities often targets similar narrow spots for revenue by ticketing travelers, and thus, you see more highway patrols in this area than anywhere else.
አቤላ ድፍረትህን ስወድልህ ሁሌም አዲስ ነገር ትሞክራለህ
Selama
@@user-Weynua hi
አቤላ ደስ የሚል የድንበር ታሪክ
አቤ ፍርድ ቤት ግባና አሳየን ለማንኛው እራስሕን ጠብቅ😊😊😊😊🎉🎉
😂😂
በጣም ይገርማል እኛ ድንበር ማካለል ለሰለጠኑት ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር። እኛ እንደ እንስሳ አፈር ብሄር አለው እያልን ተጨራረስን እኮ😢😢😢😢
አቤሎ ለእኛ ለማሳየት እና ለማስጎብኘት ስትል ተቀጣህ አይዞህ እናመሰግባለን!
Ewnet new betam enamesegnalen ayzon abelo .
Love
አቤሎ ይህ ለኛ ብዙ ያስተምራል ይመችህ
አቤላ እናመሰግናለን ቅጣቱ ለኛ ብለህ ነው የተቀጣኸው በወጣ ይተካ❤❤❤
🙏🙏
እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው:: እኛ ነን እንጅ የኔ ክልል የኔ ሰፈር እያልን የሚንባላ እነሱማ የገባቸው ናቸው:: ጌታ ይርዳንን!! የወይኗ ልጅ አንደኛ ነህ:: ትኬቱን አብረን እንከፍላለን 😀👍👍
አይ አቤል አንተ አለምን ዙር እኔኮ አ. አ ከ ጅማ አ. አ ለመሄድ ቪዛ አስፈልጎኛል አይ ማርያምዬ አንቺ ታውቂያለሽ 😭😭😭🤣
አቤሎ ይመች ደስ የሚል አጠር መጠን ያለ አቀራረብ እናመሰግናለን
ይመችክ አቤልዬ እወድካለው
አቤላ የሚገርመኝ የትም ቦታ ገብተህ የመመሳሰልና አካባቢውን ቶሎ የመልመድ ስልጥን ያለ አእምሮም፣ ባህሪም አለህ ከወንጀል ውጪ አትደናገጥ፣ አትፈራ። ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው።ተባረክ🙏💙
አይዞህ የተቀጣሀዉ ብር በ ላይክ እንክስሀለን ❤❤
አሜን 🙏🙏😂
ፈጣሪ ይባርክህ።
እኛ አለን እንጂ እርስ በርሳችን የምንራገጥ አህዮች!
አይዞን አቤላ ቅጣቱን እንተጋገዛለን
አላህ ይጠብቅክ
በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው ወይ ድንበር እጅ አፍ ላይ ያስስጭናል አቤል የወይኗልጅ ጎበዝ በርታ 👍👍👍
በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ አለን እንጂ እኞ????
ምርጥ መረጃ ነው የእውነት ይመችህ
አቤልዬ እንትን ያለማድንቅ እልችልም ከእነቤተስቤ ምናየው ማናውቀውን ነዉ ሁልጊዜ አዲስ !!
አመሰግናለሁ 🙏🙏
ታምረኛው የድንበር ታሪክ ብየዋለው እናመሰግናለን አቤሎ
እኔ የምኖረው ካናዳ ውስጥ ነው ግን እስከዛሬ አይቸው አላቅም አንተ ስለአስጎበኘኸኝ በጣም አመሰግናለሁ
Abeli EGZEYABIHR yetabike❤❤❤❤
በጣም ሚገርም ነዉ አቤላ
አቤሎ ምርጥ ነህ
እረ አይታይ የለ አይሰማ የለ🤦በጣም ነዉ የሳቁት እናመሰግን አለን አቪኤል 👍💪
አቤሎ ክፉ አይንካህ
Amennn❤❤❤❤
You are best 😊😊😊
ጥሩ ነው ይመችህ አቤሎ መልካም ስራነው የምትሰራው እሽ።
አቤላ Vlog ብቻ የሚታይበት ሌላ ቻናል ብትከፍት የበለጠ አሪፍ ነው እውቀት ታሪክ እና መዝናኛ ከእይታ ጋራ የበለጠ ሳቢ ነው አሰልቺም አይሆንም በተረፈ አድናቂ ነኝ 🙌
🙏🙏
ትኬቱ ትክክለኛ ነው ለራስህ Safety ነው! እና ለምተወዳቸው ቤተሰብህ እና ለኛ ለአድናቂዋችህ። Save Drive bro ! ✌️
Thanks Abelo the Smart Guy!!
አቤላ እኔም ባለፈው ሄጀ ነበር በጣም ነው እሚያምረው ከካናዳ አሚሪካ ድንበር
አይዞን ተቀጣህ ወጭ ከሌለ ገቢ የለም😂😂
የእስራኤል ድንበር አሳየን😊
Abelo ትመቸኛለህ🎉❤
🙏🙏🙏
ይመችክ
ጀግና ነሕ❤❤❤
Betam arif video new abelo berta💯👍
U r amazing 👨 🧍♂️ 👨👧 🎉🎉
Abel ትመቸኛለህ
ሰላም ፡ ሲኖር ፡ ድንበር ፡ እንደዚህ ፡ ነው።
Wow abel best video, thank you bezew ketlebet❤
Wow abelo best video nwu
ትለያለህ አቤሎ ፍቅር🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🌹
እንደትራፍቅ ቅጣት የሚናድድ ነገር የለም
Ford ሆዳም ነዉ እኔን አማሮኝ ነበር። ሀይብሪድ ወይም ኤሌክትሪኩን መያዝ ነበረብህ። 😁
u living my dream life ❤
ይገርማል በጣም
ደስ የሚል የድንበር ታሪክ ነው❤❤❤❤
ዋው አቤላ ተመቸኝ
Wow betam buzu new yeketuk hayzok poin alsetukim
አቤል please camera man አርግልኝ❤
ተባበረኝ መረጃዎችን ኬት ነው ምታገኝው
Cምናለ መልካም ነገሮቻቸውን እንፍደፍሽናቸው ብንለማመደው
ለኛም ሀገር ትምህርት ነው ያስተማርከን አቤሎ ማለቴ ከገባን🙏
sew endezeh aynet ager eyenor endet fetarin yamaral
Abela great man
ልክ እንደ እረኛዬ ድራማ ነው ተመስጬ ያየሁት።
በጣም ይገርማል ❤
Abi tadilhehal❤❤❤❤
የዛሪይለያል❤❤
Good job 👏🏻
🙏 wow bravo thanks for exprain
My pleasure
make sure to visit toronto and calgary for me
የኛዋ ኢትዮጵያስ እርስበርስ እንበላላለን
ማስተካከያ እንዳይኖረዉ አይ ቤርሙዳ
Ante ba saw hager inda falaki yale gadeb tiguazale Inga bagerachin gin yamal yamir😢😢😢
ያገሬው ሞኝ ሕዝብ ከሰው ሀገር ራቁት አለባበስ ራቁት አቸፋፈር ዝም ብሎ ትርክሚርኪ ነገር ከምኮርጁ እስቲ ከሰለጠነው ሀገር ስርዓት ተማሩ እሄው በአድ መስመር ሁለት ሃያል ሀገር ተከባብሮ ይኖራል እኛ ጋስ 🙄🙄 በጎጥ በሰፈር በመንደር ትባላላችሁ ውይይይይ ማስተዋል ያድላችሁ
በጣም ይገርማል
አይዞህቀጣዩን
I do love you abela, but please protect your life under God.
God protect you and virgin Mary goes with you around the world.
😮አለህ
Outstanding performance
Wow abalo😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Huh look sing of the speed 😂 don't make trouble again $ good luck with your trip and stay safe!!!!!
የምር ደፋርነህ አድስነገርን መሞከር መበርበር ያስደስተሀል የኢትዮጵያ ምርጥሀከር ትሆናለህ🤠🤗
ለሊሎችም ትምህረትነው
ላይብረሪው ውስጥ ያስቀጣል? ማለፊያስ ማስመታት አለብን
ቤላ ስለ ግሪን ላንድ ስራልን
Welcome to wake
አይዞኝ bro💪🏾 ዋናው ጤና 🙏🏾
በምትሂድበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዚህ ደርሰህ ኪዲ ኢትዮጵያ ጋር ቡና ሳትጠጣ ተመለስክ? ❤❤ 😂😂😂
አሜን 🙏🙏🙏
አቤሌ
abela endesih setedafer endatemot
Batmnew programin yamwdew
የአንድ ወር ደሞዜ
Vlog hula sera
Lol የልጅ ሰራ በስህተት የ ተሰመረ መሰመር 😂😂😂
እባክህ
ይገርማል
even I live America but I don't know this story thank you so much
🙏🙏
Ebakish Be fake gabicha wisedign ehite i will pay for it🙏🙏🙏
Abelo መኪናህ በጣም የምወደው አይነት ነው። ይመችህ
🙏🙏
Wedaje
Kaftan ktat sent nwe abla
Abel inwodalen
ምንአላት 277 ዶላር....!!! ቻል አርገው
Wow, what a nuisance rule and road! They should have a fence or concrete barrier between the two. Funny, what if a cat or a dog runs across the road; what if someone gets lost; what if someone needs help across the street? Sorry, you get a ticket! Some counties or cities often targets similar narrow spots for revenue by ticketing travelers, and thus, you see more highway patrols in this area than anywhere else.
3:23
Ere holem endezi yesra metelo