ውጪ መሄድ የምትፈልጉ ቴክኖሎጂ የምትወዱ አለም እንዲህ ተቀይራለች Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 май 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 173

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Год назад +14

    ፓልም እጅህ ላይ ቺፕስ ተቀብሮ ከሆነ አልስማማም ጉዞው ወደ 666.66ነው ምንም አልጣመኝም ሰው ምን ይስራ እስኪ ጎበዞች ከሆኑ ዘረኝነትን ከባለስልጣኖች ላይ የሚያስወግድ ቴክኖሎጂ ይፍጠሩ

    • @mariya56
      @mariya56 Год назад +1

      Ye mechereshawe zemen almost deresewale

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Год назад +20

    አለም ርቃለች እኛ ገና በቤሄር በዘረኝነት ተጨማለቅን

    • @babatube-i7o
      @babatube-i7o Год назад

      @Scot Smith ልል የፈለኩት አንከባበር አይደለም

  • @aster4804
    @aster4804 Год назад +10

    ለዚህም እኮ ነው የሰው ቁጥር ለመቀነስና አርቴፍሻል እንትለጀንት እንድቆጣጠርና ሰው ሁሉ ያለ ካሽ እንድንቀሳቀስ የተፈለገው ካድያ ይሄ ምኑ ደስ ይላል ሁሉ ነገር አርቴፍሻል እግዚአብሔር የፈጠረው የሰው ልጅ በአርቴፍሻል መተካት ማለት ነው አዝናለሁ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን 🤲🤲😢😢😢

  • @kinduasrat1909
    @kinduasrat1909 Год назад +17

    ሰውን ከስራ የመቀነስ ስልት ነው

    • @jojofine6241
      @jojofine6241 2 месяца назад

      ይሄ ቀድሞ በሳጥናኤል ጎል መፅሀፍ ተፅፏል

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Год назад +10

    የመቸ ነው አይኔ ነው ብሩ ቅናሽ ነው አይንሽ አደለም በሉኝ አገራችን ሰላም ሆኖ ዘረኝነት ጠፍቶ ሁሉም ሰላም ሆኖ የምናይበት ቀን ይምጣአልን😥😥🤲🤲🤲

  • @penielrebiabayneh6311
    @penielrebiabayneh6311 Год назад +4

    Abela this is not only technology ሌላ አላማ አለዉ አለምን ለ አዉሬ የማመቻችት ስራ ነዉ ልንነቃ ይገባል በዚህ ከቀጠለ ወዴት ይሄዳልም ማለት መልካም መፅሐፍ ቅድስ ስለዚህ ጊዜ አስረግጦ ይናገራል

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 Год назад

      ለምንድን ነው እንደሱ የምትሉት እስኪ አስረዳኝ እባክህ

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 Год назад +6

    አቤሎ የሰው ልጅ ምን ሰርቶ ይብላ? እረ ደስ አይልም መሃበራዊ ኖሮ ጠፋ ማለት ነው🤔🤔 እነዚህ ሰው ጠል ናቸው

    • @aya-im8oi
      @aya-im8oi Год назад

      Awo eko wayi gudi

    • @bitaniatelaye8387
      @bitaniatelaye8387 Год назад

      Awo betam kebad zemen lay nen.....ay seletane ....ere fetari yechen alem bekash belat,sw mn serto lij yasadeg???mn yihun yesw lij hulu?????

    • @YanetAdugna-gb3tm
      @YanetAdugna-gb3tm Год назад

      የ ፋብሪካ ባለቤት ካልሆኑ መብላት የለም በቃ😢😂

  • @user-dv5sc7km3z
    @user-dv5sc7km3z Год назад +8

    አዝናለሁ😢 የሰውለ ልጅን ለመቀነስ

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Год назад +4

    በመዳፍህ አትገባም unless መዳፍህ ውስጥ ቺፕ ካልተቀበረ በስተቀር: ሰውን አታሳስት!!!!

  • @HotHot-nn4sf
    @HotHot-nn4sf Год назад +5

    በጀነት ዉስጥ ለመብላት የፈለከው ለመልብስ የፈለከው በራሱ መጥቶ ብላኝ ጠጣኝ ልበሰኝ ይላል (ነብዩ መሐመድ )

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 Год назад +4

    Thanks for sharing.don’t forget all your information is been taken. It is technology but there is side effects too

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 Год назад +6

    ኣቤል መፅሀፍ ቅድስ ታነባለ? እንዴት እንደማያውቅ ሆንክ? This doesn’t work with out chip in your system . That mean they can control all about you ? That meant you are a member. Please ሰው ኣታሳስት የ ዚህ ህዝብ ተስፋው እግዚአብሄር ብቻነው!

    • @user-th4bh3tu1z
      @user-th4bh3tu1z 2 месяца назад

      የዮሃንስ ራእይ ላይ የተፃፈው የዮሃንስራእይላይየተፃፈውደረሰ የሚገርመው ነገር አውርቶ ሳይጨርስ ሞባይሌ በሀይል ከእጄ ተነጥቆ ወደቀብኝ በዛች ቅስበት በአይምሮዬ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ነበርኩ ከዚህ አዚም አምላክ ይጠብቀን አሜን 12:01

    • @ferhanmohammed6994
      @ferhanmohammed6994 Месяц назад

      ወይ ጉድ ቆይ ይሄ ምኑ ላይ ነው መጥፎነቱ ጉድኮ ነው🤣🤣🤣

  • @mahletmitiku116
    @mahletmitiku116 Год назад +3

    I agreed with you that how the world Tech is advanced. I am sorry to inform you that I don't agree palm payment. There should be something behind.

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Год назад +8

    ጋሽ አቤል, እኔ ሰፈር ያለው Amazon fresh ግን still በካሼር ነው:: ግን ከካሼሮቹ በቀር ሰው የለም:: የቬጂ በርገራቸው the best!!! ለፆም 👌
    ግን ሁለት ሀሳብ ብልጭ አለብኝ::
    አንደኛው በመዳፍ ያልከው አልገባኝም:: እንዴት? ለምን? በአሻራ ማለትህ ነው?!
    እነኚህ ሰዎች ቀስ እያሉ ይሄንን ደሞ ሞዲፋይ እያደረጉ micro chip ወደመግጠም እንዳይሄዱ::
    በኔ አመለካከት ይሄ ሁሉ ጣጣ የምሉት ሴንሰር ብዙ ማቴሪያል የሰው ሀይልና የAI gadgets ስለሚያባክን micro chips ግን የሩዝ ፍሬ የምታክል ስለሆነና ብዙ ፍጆታ የላትም ስለሚሉ አትጠራጠሩ ወደ ቺፕሱ ይቀይሩትና የ666 ተገዢ ያደርጉታል::
    እዚህ ላይ ከቆመ ግን ጥሩ ነው ግን ለሰው ስራ አይፈጥርም:: አለቀ
    Thank you for sharing!

    • @frankozolla4804
      @frankozolla4804 Год назад +3

      እህቴ አንች በጣም ገልጸሽዋል ቀስበቀስ ወደ 666 ፒፓውን እያስገቡን ነው ካልተሳሳትኩ።

    • @kokis7721
      @kokis7721 Год назад +2

      ማየይክሮውንማ ጀምረውት አንዳንድ ሰወች እየተጠቀሙት ነው። ቲቪ ላይ አንድ ሰው ኢንተርቪው ሲደረግ አይቻለሁ።

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw Год назад +1

      I agree with your statement. መዳፍ ሲል እኔንም ግራ አጋባኝ: ከዛ የኮቪድ ሻትን መጠርጠር ገባሁ:

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Год назад

      @@kokis7721 አዎ የኔ ቆንጆ እረ አሉ የተቀበረባቸው ሰዎች:: አንዳንድ ስቴት ያሉ የካምፓኒ ቀጣሪዎች ለሰራተኞቻቸው አድርገዋል research ብታደርጊው ትገረሚያለሽ:: ግን አስገድደው ለሚያስደርጉ ቀጣሪ ባለሀብቶች ደሞ እንዳያስገድዱ ህግ ወጥቶባቸዋል::
      የአማዞን ግን ዴሊቨር አድራጊዎች ስለቺፕሱ እርግጠኛ ባልሆንም እንደሰአት እጃቸው ላይ የሚያደርጉት እንዳለ አውቃለሁ በስነስርአት ስራቸውን እንደሚሰሩና deliver እንደሚያደርጉ ለማወቅ:: አማዞን መንገዱ ወደዛ ለማምራት ፈጣን ነው ብዬ ነው::

    • @betelhemasfaw678
      @betelhemasfaw678 Год назад

      This is 666 I wonder how he is advertising. That mean Abel Birhanu is an Agent. To do this you have to have chip in your system.

  • @HotHot-nn4sf
    @HotHot-nn4sf Год назад +4

    ዓለም መውደምያዋ አየደረሰ ነው

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +18

    መቼም አንለውጥም በ21 ክፍል ዘመን ላይ ፍለጥው ቁርጥው እያሉ ጫካ ጭንቅላት ጫካ አሰተሳሰብ መቼም አይለወጥም

  • @DAILYGOALHD
    @DAILYGOALHD Год назад +2

    Abrelo Please endet nw ke wich wede hager bet amazon melak yichalal Please Please yehone ngr blgn

  • @mahleteshetu9870
    @mahleteshetu9870 Год назад +3

    ዋው በጣም ይገርማል አጃይብ ነው አለን እነጂ እኛ ኢትዮጵያዊያን 😢😢😢

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Год назад

      እንኳን የለ ሆነ ባይሆን ዘረኝነት በጠፋ እንጅ

  • @kidistyemariam6936
    @kidistyemariam6936 Год назад +2

    መልካም ይመስላል አይደል? ህምምምም።

  • @abirhamayalew4844
    @abirhamayalew4844 Год назад +3

    ለሰዎች የሥራ ዕድል መዝጋቱስ ታስቦበታል????

  • @girmatsema4696
    @girmatsema4696 Год назад +2

    አቤሎ አድናቂ ነኛ ትመቸኛለ አንተ ራስህ በአማዞን የተሠራ ይመስለኛል መልስ እጠብቃለው

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 Год назад

    Good job god palsyou Thank you

  • @godoliyastube3092
    @godoliyastube3092 Год назад +2

    Microchip ማባለዉ እዉን ሆነ ማለት ነዉ ወሬ ይመስለኝ ነበር

  • @obse2
    @obse2 Год назад +3

    ኤሄ ቴክኖሎጂ ማጣት ላ ኢትዮጵያ ጡሩ አይዴለም ሳርቶ ማዳር የሚፋልጉት ኤኝያ 🤣🤔🤔

  • @yonitomtom
    @yonitomtom 7 месяцев назад

    abela mechem mayselch content nw yalew respect u❤🙌

  • @abtimeset2233
    @abtimeset2233 Год назад +2

    Nice👍

  • @RKG_WORLD
    @RKG_WORLD 11 месяцев назад

    This type of videos are better

  • @salememekonnen1560
    @salememekonnen1560 Год назад +2

    ማየትና፡መስማት፡ሰልችቶናል፡የሰው፡ከማድነቅ፡የራሳችንን፡መለወጥ፡መንገዱን፡የሚያላየን፡ነው፡የምንፈልገው

  • @mariya56
    @mariya56 Год назад +1

    Koy gn ene becha negi yehi technology asefelagi endalehone yeteredawete 😂

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 Год назад

    ግን እኔዚህ ሴንሰር ጨረሮች ከጊዜ ብዛት ሰው ላይ ጉዳት የሚያመጡ ይመስለኛል አቤላ ። thank you ለምታሳየን ረቀቅ ያሉ በጥሩ አቀራረብ ለታጀበው ስራህ ሁሉ

  • @kedijayesuf3517
    @kedijayesuf3517 Год назад +1

    Wow ❤❤❤❤❤yalhbt botaa smirr!!!😅ግን ብጥም አሠፍልግ ንው ልEthiopia. !!??

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 3 месяца назад

    Abela antem eko betam hadehal betam🎉

  • @user-kn1no1pt3g
    @user-kn1no1pt3g Год назад

    that is nice

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Год назад

    Thank you for your update 👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @afartoday
    @afartoday Год назад +2

    የአገር ፍቅር /ኢትዮጵያ/ ማለት እኮ የተፈጥሮ ሐብቷን መውደድና ማፍቀር አይደለም ። ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሄሮችን መውደድና ማፍቀር ነው ።ከዛም አገርን በተመለከተም የሚነፈልቀው ማንኛውም ሀሳብ ሲኖረን ብሄራችንን ብቻ ሳይሆን የተቀሩትን ብሄሮችን ተሳቢ ያደረገ መሆን አለበት ።

  • @Lemiko-uz7ic
    @Lemiko-uz7ic Год назад +1

    ኤዲስ እስሳአት ይዛቸዋል ንገረኝ

  • @rahelohakuku6680
    @rahelohakuku6680 Год назад

    Wow geram nw getan 😂😂😂

  • @fraoldebere1418
    @fraoldebere1418 Год назад +2

    ገምጠህ ከመለስክስ😂

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 Год назад

    ሲገርም ግን በጣም ጥሩ ነው.

  • @Lulitiyeassefa1955
    @Lulitiyeassefa1955 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽 በጣም ጠቃሚ የሆኑትን ታሪኮች ታቀርባለህ በእውነት ብዙ በምታቀርባቸው ታሪኮች እውቀትን አግኝቻለሁ:: በርታ!!!!! የወይንዋ ልጅ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-zv9wj2ze2s
    @user-zv9wj2ze2s Месяц назад

    Ara Abel Yimechih

  • @heran6415
    @heran6415 Год назад

    Oh you are in Lorton??

  • @selamtemesgen3731
    @selamtemesgen3731 Год назад

    Hande med yehone lemsale hand bage fashne maslitgna yenorali aydli

  • @ggbb87
    @ggbb87 Год назад +3

    ማደነቅህ በምክኒያት ነው

  • @user-tv1vz3yl3t
    @user-tv1vz3yl3t Год назад

    Abelo tileyaleh

  • @WorldCup3607
    @WorldCup3607 Год назад

    microchips aseqebershe endea abela palm beleshema ashwejin

  • @mekiaslegese8098
    @mekiaslegese8098 Год назад

    Very nice technology, thank you for sharing us the information

  • @ermiasshiferaw7001
    @ermiasshiferaw7001 Год назад

    Liyuye nek 😍😘😍😘

  • @HanaNegash-og3wm
    @HanaNegash-og3wm Год назад +1

    ታዲያ ለምን አንተ አትመለስም ሆሆሆሆ

  • @ZegeyeZg
    @ZegeyeZg Год назад

    Goode bero

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or Год назад

    አቢልየ ይመችህ...🇪🇷🇺🇸

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Год назад

    I didn’t see firest time thanks ❤

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад

    አሉ እንጂ የእኛዎቹ እርስበርስ ይጨፋጨፋሉ እንደዚህ ስለመለወጥ አይሰሩምእና

  • @adanechargaw7986
    @adanechargaw7986 Год назад

    Wow 😮😮😮

  • @Yonatan144
    @Yonatan144 Год назад

    Total snt meta?

  • @Tesematek1988
    @Tesematek1988 Год назад

    So you don't give any give away eeh abelo

  • @kimi-tube1875
    @kimi-tube1875 Год назад +1

    አቤሎ ጭንቅላቱ ላይ ትንሽየ ጥላ ባደረገ ሰው ይሸወዳል መሰለኝ

  • @sifun8787
    @sifun8787 5 дней назад

    ታድለህ

  • @HotHot-nn4sf
    @HotHot-nn4sf Год назад

    ለነዝአ ለካዱ ሰወች መው ጫ ደረጃቸውን የበታቸውንም ጣ ራ ከውርቅ አናረግላቸው ነበር ይህ ቢሆን ግን ያዴም ልቾውች ሁሉ አንድ አይነት ይሆኑ አ ሉ (ቁርአን )

  • @Hatii58
    @Hatii58 Год назад

    Mitebk sew kelele ina ika Yzo kerote man yaskomewal😂😂😂

  • @user-qx4zv3uu3c
    @user-qx4zv3uu3c 4 месяца назад

    des yilal enamesginalen berta

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 Год назад +1

    እኛ ከጉሊት ሳንነሳ ሌላው አሸቅጥጧል

  • @tomtomas6650
    @tomtomas6650 Год назад

    በጣም ውድ ነው ገበያቸው

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад

    Ere bakih wichi mnamn eyal brain wash atargibin hizbachin afrfo ageru ykemet sidet minabatu yadergal ezih yalenim enmelesalen man ende ager man ende geter

  • @ezanaadmassu-xk5pi
    @ezanaadmassu-xk5pi Год назад

    Ye sport ትጥቅ ታኬታ yemishetbet bota asyen

  • @miftahabdu1239
    @miftahabdu1239 Год назад

    k tena antsar senayew ezih yemigeba sew hulu l CA yemegalet edelu sefi new

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад

    ካነሳህ ቡኋላ ሀሳብ ቀይረህ ብትመልሰዉ አያሰበዉም ወይሰ ሰላነሳህ ይቆጥረዋል

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  Год назад

      ከመለስከው ይቀንሰዋል

  • @rainsoundsnatural-yi1gv
    @rainsoundsnatural-yi1gv 2 месяца назад

    እጅሌለውስ

  • @user-hana365
    @user-hana365 Год назад

    ወይ ጉድ 🤔የቴኽኖሎጅ ገደቭ የት ላይ ይሆን 🤦

  • @fasikakefla7105
    @fasikakefla7105 Год назад +6

    በጣም እሚገርም ቴክኖሎጂ ነው

  • @HotHot-nn4sf
    @HotHot-nn4sf Год назад

    አነዚህ ጥቅሶች ሳይ ይሆናል ግን ብዬ አጠራጠር ነበር አሁን ግን አየተረጋገተልኝ ነው ምክንአቱም የሰው ልጅ ይህን ያህል ከሰራ ሃያል የሆነው አምላክ ምን ይሳነዋል!!!

  • @frd11123
    @frd11123 Год назад +1

    አቤልየ የኔ የዘመኔ ምርጥ ሠው ነህኮ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад

    ደሃ ምን ሠርቶ ይብላ ውይ ሠው ቢቀርስ😢

  • @dawittube
    @dawittube Год назад

    😂🎉

  • @abitube3078
    @abitube3078 Год назад

    አይጉድ

  • @bisrat9744
    @bisrat9744 Год назад

    Be palm eski asayen endnamn

  • @HotHot-nn4sf
    @HotHot-nn4sf Год назад

    የሰው ልጅ በንድር ያላየው በፍፁም አስቦት የማያውቀው በጀነት አለ (ፕሮፕህት ሞሐመድ )

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j Год назад

    ስትከፍል አላሳየኸንም

  • @getudubale-ss8um
    @getudubale-ss8um Год назад +14

    እንተን ለኢትዮጵያ ህዝብ ቴክኖሎጂ አርጎ ለሰጠ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @ramadanyusuf3227
    @ramadanyusuf3227 Год назад +1

    አጂብ 🤔

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 2 месяца назад

    ይሄ የኢሊሚዮናቲ ኒው ወርልድ አዲሱ እቅድነው ሰውን ስራ አጥ

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Год назад

    I have Amazon tablet

  • @teshaletesema-wp5lb
    @teshaletesema-wp5lb Год назад

    አጀብ 😀😀

  • @Ethio_tiktok3132
    @Ethio_tiktok3132 Год назад +1

    chip asgetemk enda be egek megebaw😶

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 Год назад

    Comment 1ffa

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 Год назад

    እኛ እዚህ ጉሊት ላይ ተጥደን ቀርተናል።

  • @sara.tmariam1527
    @sara.tmariam1527 6 месяцев назад

    Menem ayegeremem sew mene sereto yebela

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa6643 Год назад +1

    You're so sweet

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Год назад +1

    አስቀበርክ😮😮

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 Год назад +1

    አንተ እኮ ባለፈውም ያለሆነ ፕሮሞሽን ስትሰራ ነበር::የሆነ የድብቁ ማህበረሰብ(Illuminate)አጀንዳ አስፈፃሚ ሳትሆን አትቀርም¡¡ባለፈውም ክሬዲት ስትሰራ ነበር::የተከታይህ ብዛት ታይቶ ተከፍለሀል ወይ ተገብረሀል::አቦ ለምን እንደማይልህ ነው የማይገባኝ.

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 Год назад +1

    ዋውውው አቦይመችህ

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Год назад

    Yaw lela gud yezoual ke jerbaw adel ende??

  • @kalebsolomonofficialtube3649
    @kalebsolomonofficialtube3649 Год назад +1

    ኢትዮጵያ መቼ ይሁን? እንዲ ምትሆነው??

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 Год назад

      ወንድሜ ይህን አሰራር ለመረዳት Aesope Ethiopia tube ጎራ በል የዲያቢሎስ አሰራር መሆኑን ትረዳላህ.

  • @gedionfoods95
    @gedionfoods95 Год назад

    Yabede nw abela

  • @srjson20
    @srjson20 2 месяца назад

    አባቴ ወደገጠር አካባቢ ሄዶ የነዳጅ ወፍጮ ሲተክል የሰይጣን ስራ ነው ብለውት ነበር የአካባቢው ሰዎች።

  • @user-ym8ij8ok5n
    @user-ym8ij8ok5n Год назад

    be micro chip new

  • @tinsaeshewalem7970
    @tinsaeshewalem7970 Год назад

    አቤላ መበደርስ አይቻልም

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Год назад

    Nice job
    What state are you in?

  • @Quran.and.hadith-
    @Quran.and.hadith- Год назад +1

    ኢትዮጵያ ምትለወጠዉ may be 1000 years ago

  • @Lyr174
    @Lyr174 Год назад

    Wow heje mokrewlahu betam des ylal