Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤሉ ይመችህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የስኬት ቦታ ላይ ያድርስህ ወንድሜ😍❤❤
ከፉ አየንካህ ወንድሚኢ
ይሀ ፊልም በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ 😢😢😢 በስመአብ አዉነተኛ ታሪከ ነዉ በጣም የሚየሳዝን ልብ የሚነካ ለጌታዉ ታማኝ ነዉ❤❤❤ አቤሎ በጣም የምትገርም ነህ
THANKS ABELLA! we love you we support you🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሀቺ ምርጥ ፊልም ነበር ሌላው ደስ ያለኝ ነገር የሽንት ቤቱ ነገር
አስቲ ሀቺ እና አቤልን የምትወዱ
😂😂😂😂
🙏🙏
አቤል ዕኮ ለክሩ ትማኝ ውሽት ይማይውድ ልውግኑ ታማኝ 👍
😘😘😘😘ሀቺኮ ምርጥነዉ
First time here i loved your content man. keep it up.
አቤላ ሰላምህ ይብዛልኝ ጃፓንን በጣም እንድወዳት ካደረገኝ ነገር አንዱ የልጅነት እድሜዬ ላይ የማልረሳው የነ ኦሽን ፊልም ነው አቤት ስርዓታቸው ጥበባቸው ድንቅ ህዝቦች ናቸው በእውነት ሌላው ይህንን የሃቺኮ ፊልምንም አይቼው በጣም አልቅሻለሁ ጃፓን ውስጥ መሆኑን ግን ያወኩት ባንተ የዩቱብ ቻናል ላይ ነው እናመሰግናለን አቤላ መልካም ጊዜ ተመኘሁልህ🙏
አቤሎ በርታ የምታቀርበዉ ሁሉ አሪፍ ነዉ
ጃፓን የልጆቼ እና የኔ ሁለተኛ አገርናት ሰላማዊና ምቹ ሰዎቹየስራሰዎችእናሀገራቸውንእና ባህላቸውን አክባሪ ናቸው እንኳን ሄድክ
በጣም ልክ ነህ በሂወቴ ካየሁዋቸው የቆዩ ፊልሞች መካከል በልጅነት ካለቀስንባቸቅ ፊልሞች መካከል ሀቺኮ እና ማዘር ኢንዲያን አልረሳቸውም! እኔም አልቅሻለሁ!አቤላ አንተም ይመችህ!!!
👑 Abela Thanks We needs more video like this you need only vlogs channel 🙏🙏🙏
ፊልሙን አይቸዉ አዝኛለሁ አቤልዬ ይመችህ❤
አቤላ አይዞኝ በጣም ትንሽ ነው አልክ? አይዞህ ስትጨርስ ይጨመርልሀል😍😍😍
Selam selam nw yemilut style your voice 😂😂😂😂 🤣 good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አቤላ ትለያለክ እስከዛሬ ሳልከታተልክ አሁን ግን በሙሉ እያዬሁ ነው ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
አቤል ወንድማችን ሠለምክ ይብዛ🙏🙏
Enam betamm yewededkut film new wesha betamm ewedalew❤ thank you abela
ሁሌም አቤሎ መልካም ይግጠምህ አላህ ያሳካልህ
በጣም ይደንቃል የእውነት ያሳዝናል !!😭😭😭😭 እኛም ላምላካችን እንደውሻ መታመን አለብን !!❤❤
ዋውውው ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን 🙏በጣም 😂አሳከኝ አጥቦ ያደርቃችሆል ስትል እኛ ሀገር ድስት ትሪ ይሰቀላል ልዩነቱ ይገርማል❤❤ ክበርልኝ አቤልሻ👉💚💛❤️❤️🙏💚💛❤️ዋውው ደስ ይላል የቀረፃው ብዛት ግርግሩ መገናኛ ይመስላል ደስ ይላል አቤሎ አመሰግናለሁ 🙏💚💛❤️ውሻው ግን😢😢
አበልዬ በጣም ነው ምወድ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤
We really like your video brother you are Ethiopian proud 👏
Wow Abelo love your blogs!!
Thank you!!
አቤል ፊልሙን አይቼዋለሁ ግን አሜሪካ ይመስለኝ ነበር ኘሮግራምህ ጥሩ ነው በርታ ❤
አቤሎ ምርጥ ሰዉ ሰላምክ ብዝት የበል ሁቢ❤
tareku liben benekawim abelaye hunetak yasikal❤
befet bakal aniten kemayete befet betam kostarana fegeg malet matichil neber memeslegin betam des mitil honek tegenegink berata abela ❤❤❤❤
Erebenat wusedey kantega endezi negeri betam newu mwed
Thanks I Always see your vlog before starting work and Hear your news during and before work
የኔ ምርጥ አቤሎ ይመችህ አቦ ዘና ፈታ ነው የምለው በቪዲዮችህ❤❤❤ ሀችኮ ታሪኩን ባንተ ቪዲዮ ሰምቻለሁ
WOW Abele you have a good program keep going for good programs ❤❤
አቤላ ይመችሽ ብራዬ እንዳንቺ የደላው ሰው የለም
አቤሎ ውሾች በጣም ታማኞች ናቸው
ጀግና እኮ ነህ የምር እናት ትዉለድ አተን❤❤
keep it up you are my first❤
አቤል ወንድማችን ሠለምክ ይብዛ❤❤
ዎው ይመቺህ እናመሰግነለን !!!
አቤሎ Little Ethiopia ምግብ ቤት ጃፓን ቶክዬ ሄደክ ቪዲዮ ሰራልን ምርጥ ቦታ ነው ጎበዝ በርታ 💚💛❤️💯👍‼️
አይቼዋለሁ ✌️🙏
@@abelbirhanu1 ምርጡ አቤል እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️💯👍‼️
Wow abelo enamesegnalen👏
😂😂አቤላ አሳከኝ አድርቀኝ ስትሉት ያደርቃቹዋል part 😂😂😂🫰🫰😍
😂😂😂😂የሽንት ቤቷ ነገር😂😂 ማሳጁ አልገባኝም😂😂😂😂😂😂
ክክክ ማድራቅያው ተመችቶኛል አቤሎ ይመች
Able wosagn sewu be wosagn bota tekasetehal thanks
Abela edemy lekun fikeregnawen metabekaten seway alayehewem eda
የእውነት ገራሚ ታሪክ ሀቺኮ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ሰው ነህ
ይመችህ አቤላ
Aref nw filmun ayicha betam nbr yalekeshut. Egnaga demo difin 20 amet yetebekew yegofaw lema hayile bizu filmoch yemiseralet sew nw
የሽትቤቱን ምናለ ታጥበ ብታሳየን ተቀየምኩ
አደለ 😂😂
ከ airport ጀምረህ ቪዲዮ ልቀቅልን I think their airport is too gaint
አቤል ስለ ቻይና❤❤❤
በፊልም አይቼዋለው የውሻውን ታሪክ❤❤❤
ታድለህ ይመችህ!
Jaappaan Biyya Bayeettiidha jedhanii dubbatu
አቤላ እናመሰግናለን
ክፉ አይካህ ወንደሚ
ጃፖን አሪፍ ሀገር ናት በጣም
Abel mariamn timechegnalk,betam astemary ena aznagn new
ኢትዮጵያዊው ፈርድላንድ ማጅላን ሆንክልን እኮ እንደሱ አለምን እየዞርክ አስጎብኘን። እናመሠግናለን ❤❤❤
ብቻህን በአማርኛ ቀወጥከው😂😂😂 ቀጥልበት 👍👍👍
በምታቀርብልን እውቀት አዘል በዓለማችን በስልጣኔ በእውቀት የበለጸጉ ያደጉ የተመነደጉ እግራችን እረግጦ በናየውም እዳየነው አሳየህን በርታ አቤሉ እተብቃሓለን ።
Kezi buhala vlog ysera yemetlu like
ውሻው በጣም ያሳዝናል 😭
አቤል ስለ እስሬኤል ስራልን❤❤❤❤
አሳጠርከው ጣፋጭ ነበር
Abel weta beleh metseraw endal dess yilal
I like ur tour vlogs
Wow 😮Abéllá àsgermogñál 🤭😊
Wow great job
የእኛንም የመገናኛ ኢንተሴክሽን ብታጎሉት እንደዚሁ ታዋቂ ማድረግ አለብን።።።
Japann betam eewedatalew huletegna hagere stemtemeslegn ❤❤❤❤
ቶዳራባ እናመሰግናለን 💜🙏
አቤል ና ድሬዳዋ ይህን አይነት ታሪክ ድሬላይ ታያለህ
ዋዉ ገራሚ ነው
ሰዉን ያከብራሉ?በጣም ይገርማሉ።
የመችህ አብዝቶ የወይኗ ልጅ
Yene wusha ye hachico aynet tarik nabaraw
አቤላ ዘና በል አባቴ ትለያለክ ስል በሞክንያት ነው
ያደርቃችዋል ደስይላል
My bro 🥰🥰🥰🥰
የዉሻ ፍቅር እውነተኛ እና ንፁህ ነዉ ልክ እንደ አያት ፍቅር :::
😅😅😅😅 ኧረ አቤላ ሽንት ቤት ለመጠቀም ብቻ በሄድኩ
አቤሎ😂😂😂😂😂😂😂አሰከኝ
Canada lay video eseralachuwalew bleh neber lemn tewkew😊
ደሥ ሲል
how i love dogs ❤
እናመሰግናለን
#1 hachiko
Simami endaygeni wendme abbi
በጣም ነው ፕሮግራም ህን የምውደው
Me tooo like laghare 🤭🤭🤭🤭🤭 tanks
አቤልዬ የኔ ዘዋሪ
😂😂😂😂አንድ አንድ ቦታ ላይ ስታስቅ የምር😂😂
አይቸዋለው በጣም ነው የሚያሳዝነው ውሻው
ገራሚ ታሪክ
በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም ነው።
አሁን ለራሱ እያወራህ አልቻልኩም በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ
Hachiii😢❤️❤️
አቤሎ👌👌
Abel ያልሄድክበት ሀገር የት ነዉ❤
😮😢😂😅😂😮🎉❤❤😢😮🎉😢😮🎉😂😮😢🎉😂
North korea
GASCO✌
gondar akababe reaserch bitsera mereja ehonhalehu
አቤሉ ይመችህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የስኬት ቦታ ላይ ያድርስህ ወንድሜ😍❤❤
ከፉ አየንካህ ወንድሚኢ
ይሀ ፊልም በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ 😢😢😢 በስመአብ አዉነተኛ ታሪከ ነዉ በጣም የሚየሳዝን ልብ የሚነካ ለጌታዉ ታማኝ ነዉ❤❤❤ አቤሎ በጣም የምትገርም ነህ
THANKS ABELLA! we love you we support you🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሀቺ ምርጥ ፊልም ነበር ሌላው ደስ ያለኝ ነገር የሽንት ቤቱ ነገር
አስቲ ሀቺ እና አቤልን የምትወዱ
😂😂😂😂
🙏🙏
አቤል ዕኮ ለክሩ ትማኝ ውሽት ይማይውድ ልውግኑ ታማኝ 👍
😘😘😘😘ሀቺኮ ምርጥነዉ
First time here i loved your content man. keep it up.
አቤላ ሰላምህ ይብዛልኝ ጃፓንን በጣም እንድወዳት ካደረገኝ ነገር አንዱ የልጅነት እድሜዬ ላይ የማልረሳው የነ ኦሽን ፊልም ነው አቤት ስርዓታቸው ጥበባቸው ድንቅ ህዝቦች ናቸው በእውነት ሌላው ይህንን የሃቺኮ ፊልምንም አይቼው በጣም አልቅሻለሁ ጃፓን ውስጥ መሆኑን ግን ያወኩት ባንተ የዩቱብ ቻናል ላይ ነው እናመሰግናለን አቤላ መልካም ጊዜ ተመኘሁልህ🙏
አቤሎ በርታ የምታቀርበዉ ሁሉ አሪፍ ነዉ
ጃፓን የልጆቼ እና የኔ ሁለተኛ አገርናት ሰላማዊና ምቹ ሰዎቹየስራሰዎችእናሀገራቸውንእና ባህላቸውን አክባሪ ናቸው እንኳን ሄድክ
በጣም ልክ ነህ በሂወቴ ካየሁዋቸው የቆዩ ፊልሞች መካከል በልጅነት ካለቀስንባቸቅ ፊልሞች መካከል ሀቺኮ እና ማዘር ኢንዲያን አልረሳቸውም! እኔም አልቅሻለሁ!
አቤላ አንተም ይመችህ!!!
👑 Abela Thanks
We needs more video like this
you need only vlogs channel 🙏🙏🙏
ፊልሙን አይቸዉ አዝኛለሁ አቤልዬ ይመችህ❤
አቤላ አይዞኝ በጣም ትንሽ ነው አልክ? አይዞህ ስትጨርስ ይጨመርልሀል😍😍😍
Selam selam nw yemilut style your voice 😂😂😂😂 🤣 good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አቤላ ትለያለክ እስከዛሬ ሳልከታተልክ አሁን ግን በሙሉ እያዬሁ ነው ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
አቤል ወንድማችን ሠለምክ ይብዛ🙏🙏
Enam betamm yewededkut film new wesha betamm ewedalew❤ thank you abela
ሁሌም አቤሎ መልካም ይግጠምህ አላህ ያሳካልህ
በጣም ይደንቃል የእውነት ያሳዝናል !!
😭😭😭😭 እኛም ላምላካችን እንደውሻ መታመን አለብን !!❤❤
ዋውውው ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን 🙏በጣም 😂አሳከኝ አጥቦ ያደርቃችሆል ስትል እኛ ሀገር ድስት ትሪ ይሰቀላል ልዩነቱ ይገርማል❤❤ ክበርልኝ አቤልሻ👉💚💛❤️❤️🙏💚💛❤️ዋውው ደስ ይላል የቀረፃው ብዛት ግርግሩ መገናኛ ይመስላል ደስ ይላል አቤሎ አመሰግናለሁ 🙏💚💛❤️ውሻው ግን😢😢
አበልዬ በጣም ነው ምወድ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤
We really like your video brother you are Ethiopian proud 👏
Wow Abelo love your blogs!!
Thank you!!
አቤል ፊልሙን አይቼዋለሁ ግን አሜሪካ ይመስለኝ ነበር ኘሮግራምህ ጥሩ ነው በርታ ❤
አቤሎ ምርጥ ሰዉ ሰላምክ ብዝት የበል ሁቢ❤
tareku liben benekawim abelaye hunetak yasikal❤
befet bakal aniten kemayete befet betam kostarana fegeg malet matichil neber memeslegin betam des mitil honek tegenegink berata abela ❤❤❤❤
Erebenat wusedey kantega endezi negeri betam newu mwed
Thanks I Always see your vlog before starting work and Hear your news during and before work
የኔ ምርጥ አቤሎ ይመችህ አቦ ዘና ፈታ ነው የምለው በቪዲዮችህ❤❤❤ ሀችኮ ታሪኩን ባንተ ቪዲዮ ሰምቻለሁ
WOW Abele you have a good program keep going for good programs ❤❤
አቤላ ይመችሽ ብራዬ እንዳንቺ የደላው ሰው የለም
አቤሎ ውሾች በጣም ታማኞች ናቸው
ጀግና እኮ ነህ የምር እናት ትዉለድ አተን❤❤
keep it up you are my first❤
አቤል ወንድማችን ሠለምክ ይብዛ❤❤
ዎው ይመቺህ እናመሰግነለን !!!
አቤሎ Little Ethiopia ምግብ ቤት ጃፓን ቶክዬ ሄደክ ቪዲዮ ሰራልን ምርጥ ቦታ ነው ጎበዝ በርታ 💚💛❤️💯👍‼️
አይቼዋለሁ ✌️🙏
@@abelbirhanu1 ምርጡ አቤል እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️💯👍‼️
Wow abelo enamesegnalen👏
😂😂አቤላ አሳከኝ አድርቀኝ ስትሉት ያደርቃቹዋል part 😂😂😂🫰🫰😍
😂😂😂😂የሽንት ቤቷ ነገር😂😂 ማሳጁ አልገባኝም😂😂😂😂😂😂
ክክክ ማድራቅያው ተመችቶኛል አቤሎ ይመች
Able wosagn sewu be wosagn bota tekasetehal thanks
Abela edemy lekun fikeregnawen metabekaten seway alayehewem eda
የእውነት ገራሚ ታሪክ ሀቺኮ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ሰው ነህ
ይመችህ አቤላ
Aref nw filmun ayicha betam nbr yalekeshut. Egnaga demo difin 20 amet yetebekew yegofaw lema hayile bizu filmoch yemiseralet sew nw
የሽትቤቱን ምናለ ታጥበ ብታሳየን ተቀየምኩ
አደለ 😂😂
ከ airport ጀምረህ ቪዲዮ ልቀቅልን I think their airport is too gaint
አቤል ስለ ቻይና❤❤❤
በፊልም አይቼዋለው የውሻውን ታሪክ❤❤❤
ታድለህ ይመችህ!
Jaappaan Biyya Bayeettiidha jedhanii dubbatu
አቤላ እናመሰግናለን
ክፉ አይካህ ወንደሚ
ጃፖን አሪፍ ሀገር ናት በጣም
Abel mariamn timechegnalk,betam astemary ena aznagn new
ኢትዮጵያዊው ፈርድላንድ ማጅላን ሆንክልን እኮ እንደሱ አለምን እየዞርክ አስጎብኘን። እናመሠግናለን ❤❤❤
ብቻህን በአማርኛ ቀወጥከው😂😂😂
ቀጥልበት 👍👍👍
በምታቀርብልን እውቀት አዘል በዓለማችን በስልጣኔ በእውቀት የበለጸጉ ያደጉ የተመነደጉ እግራችን እረግጦ በናየውም እዳየነው አሳየህን በርታ አቤሉ እተብቃሓለን ።
Kezi buhala vlog ysera yemetlu like
ውሻው በጣም ያሳዝናል 😭
አቤል ስለ እስሬኤል ስራልን❤❤❤❤
አሳጠርከው ጣፋጭ ነበር
Abel weta beleh metseraw endal dess yilal
I like ur tour vlogs
Wow 😮Abéllá àsgermogñál 🤭😊
Wow great job
የእኛንም የመገናኛ ኢንተሴክሽን ብታጎሉት እንደዚሁ ታዋቂ ማድረግ አለብን።።።
Japann betam eewedatalew huletegna hagere stemtemeslegn ❤❤❤❤
ቶዳራባ እናመሰግናለን 💜🙏
አቤል ና ድሬዳዋ ይህን አይነት ታሪክ ድሬላይ ታያለህ
ዋዉ ገራሚ ነው
ሰዉን ያከብራሉ?
በጣም ይገርማሉ።