ጃፓን ሔሮሺማ ሄድኩ እሳቱ አሁንም ይነዳል Abel Birhanu Travel to Japan Hiroshima

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 692

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +128

    እጅግ በጣም አሳዛኝናአሰጨናቂ ታሪክ ነው ምናለ እኛስ ከነሱ ይቅርታን ብንማር ምናለ ሰላምን ብንናፍቅ የነሱን መሰልጠንና የኛን ወደኃላ መቅረት ያሳያል አቤል ዛሬ ትልቅ ትምህርት እንባ እየተናነቀህ አስተምረህናል እናመሰግናለን

  • @hilinatefera1264
    @hilinatefera1264 Год назад +43

    ይቅር ባይ መሆን ጥቅሙ ለራስ ነው ። እናመሰግናለን🙏 ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @wubialeling5324
    @wubialeling5324 Год назад +300

    እቺን የምታነቡ ፍጡራን ፈጣሪ ሰላማቹን ይስጥልኝ🙏

  • @munaroha8676
    @munaroha8676 Год назад +20

    አቤላ ትክክለኛው ሰአት ነው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚሆን ታሪክ ነው
    On Love
    On People
    On Ethiopia 🇪🇹

  • @AYU-GEN
    @AYU-GEN Год назад +45

    this video can change Peoples mindset. '' we are losers but didn't feel still '' ...RESPECT Abel Birhanu 🙏

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  Год назад +6

      🙏🙏🙏

    • @nihuy-xw2rt
      @nihuy-xw2rt Год назад

      @@abelbirhanu1 abyl yutub keftelg bnatk bezu swe shwedogal

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +27

    እናመሰግናለን አቤል በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ሀገራችንን አለማችንን ፍፁም ሰላም ያድርገው

  • @amrelahmohamed1998
    @amrelahmohamed1998 Год назад +16

    ይሄ እኮ ነው የሚለየን ከኛ ጋር ምን አለ ጥሩ ነገር ከእነርሱ ብንማር ጦርነት ለማንም አይበጅም ቢያንስ የኛ በቅቶ ለቀጣዩ ትውልድ ጥላቻን ትተን ፍቅር ብንሰብክ ያአላህ ኢትዮጵያን ጠብቃት 🙏
    abela my favorite RUclipsr keep it up bro👍

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад +59

    አብሎ ይሄ ነገር ለእኛ ሀገር ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው ሰው ❤መንግሥት እንጂ ንፁሐን ዜጎች ምንም ጥፋት የለባቸውም ።ስለዝህ በድሮው ስህተት የአሁኑ ትውልድ ለምን ገፈቱን ቀማሽ እናደርጋለን 🙏🙏🙏

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +14

    ልብ ያለው ልብ ይበል እኔ ብዙ ትመሪያለው thanks abela❤❤

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Год назад +2

    ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ። እስከ መቼ ጠላት ባቀናበረዉ የሀሰት ትርክት እንደምንባላ መጨረሻችን በጣም እንደሚያስራ ብንገምትና ሰላም ፈጥረን ሀገራቾንን ከወደቀችበት ብናነሳት። እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን።

  • @WendeWendi-zh9xj
    @WendeWendi-zh9xj Год назад +9

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው ሠላም ሙዝየም ዋው ለሀገራችን አሁን ላለው ነገር ትልቅ መልስ ይመስለኛል❤❤❤❤

  • @danielthaimanot4819
    @danielthaimanot4819 Год назад +12

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው አቤላችን።

  • @BeautyEf
    @BeautyEf 13 часов назад +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
    እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +57

    አቤል ትመቸኛለክ ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @chuchuLaliago
    @chuchuLaliago 3 месяца назад +2

    ባለፈና በቆየ ዘመናት ባስቆጠረ ነገር ለሚያባሉ እና ለሚባሉ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ትምህርት ነው። አቤል እናመሰግናለን

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +7

    ይሄ ለእኛ ሀገር ጥሩ ትምህርት ነው ከዘረኝነት ከጥላቻ ከፅንፈኝነት ምንም አይገኝም
    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
    አቤሎ እናመሠግናለን 🙏

  • @propheticvoice7660
    @propheticvoice7660 Год назад +3

    እጅግ በጣም ተገርሜአሉሁ ምን እንደምል አላቅም የሆነ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። "ፍቅር ከጥላቻ በላይ ድንበርን ዘመንን ይሻገራል"።

  • @meditube7928
    @meditube7928 Год назад +14

    የጦርነት ጥሩ የለም በአለም ሁሉ ሰላምን ያስፍንልን ያረብ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Год назад +28

    ሠላም ለሀገራችን 🌾🌾🌾 አቤቱ ጌታየ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርጋት በቃችሁ በለን 😢😢😢😢

  • @ademaragaw1343
    @ademaragaw1343 17 дней назад +1

    እጅግ አሰተማሪ ታሪክና የዘገባ ጥንቅር ነው በእውነት፡፡ እናመሰግናለን አቤል፡፡

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Год назад +11

    እግዚአብሔር ለአለማችን ሰላምን ያስፍንልን ሰላም ናፍቆናል

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Год назад +3

    ጥሩ አስተማሪ ይዘት አለው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤ ይኸን ቪዲዮ መስራት የነበረብን የወንጌሉ ሰዎች ነን ነገር ግን እግዚአብሔር ተጠቅሞብሃል።ለዘላለም የሰላም ሰባኪ በመሆን ዘመንህ ይለቅ እወድሃለሁ

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d Месяц назад +2

    የአለማችን መልካም ሰዎች ጃፓኖች አከበርኩአቸው ጃፓናዊ ስገኝ ዝቅ ብዬ እጅ እነሳለሁ በእውነት

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ከታሪኩ በላይ ታሪኩን ያቀረብክበት መንገድና ምስሎቹ ናቸው ያስገረሙኝ ጎበዝ ነክ በነገራችን ላይ ጦርነት እንኳን ለሠው ልጅ ለእፀዋትኳን ያሠጋል ጦርነት ይጥፋ ከአለም ፍቅር ይለምልም ሠላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 Год назад +4

    I am in tears 😢 since i start watching this video Thank you Abel 🙏 my generation Please let's wake up for next generation

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እውነት ነው ጦርነት ክፉ ነው ነገር ግን ክፉን በክፉ አለመማለስ ጀግንነት ነው
    እናመሰግናለን❤🙏

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Год назад +13

    ልብ የሚነካ ታሪክ😢😢

  • @Tsionyemaryam1216
    @Tsionyemaryam1216 Год назад +7

    አቤላ እኛም ከነሱ መማር አለብን በደም አንድ የሆንን ሰዎች መባላታችንን እግዚአብሔር አስወግዶልን የጥላቻን ሀውልት ሳይሆን ፍቅርን የሚሰብክ ሀውልት የምናቆም ያርገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤

  • @ertugrulfilm6140
    @ertugrulfilm6140 Год назад +10

    ለዝች አጭር እድሜ በፍቅር ብንኖር ምናለ ልቦና ይስጠን 😢ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢 ግን ልብ ይነካል

  • @tewodrosetadesse8872
    @tewodrosetadesse8872 Год назад +9

    ሰላምን እንስበክ👌 ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ለኢትዮጵያውያን። አቤሎ🙏

  • @negalign1972
    @negalign1972 Месяц назад

    Thankyou It Is Very Interesting And Very Important Lesson አስተማሪ ዝግጅት እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ayatullah602
    @ayatullah602 Год назад +1

    ግሩምና ድንቅ አቀራረብ በ እውነት ቦታው ላይ ያለሁ ያኽል ነው የተሰማኝ አቤሎ Thank You So Much

  • @GotezZeru
    @GotezZeru Год назад +1

    አወቅን የሚሉ ሠዎች ያለ የሌለ ነገር በየሚድያዉ እየተናገሩ ሌሎች በሰጡን መሳርያ እርስበርስ የምንገዳደለዉስ😢😢😢ትልቅ ትምህርት አቤላ እናመሰግናለን🙏

  • @atsede2162
    @atsede2162 Год назад +1

    ላስተዋለ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል this time is perfect time to learn from our problem in Ethiopia

  • @kidabsalattube2374
    @kidabsalattube2374 Год назад +1

    God bless you .....peace for Ethiopia and for all world

  • @zelekes9497
    @zelekes9497 Год назад +1

    Thanks Abela..Great message to Africa

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 Месяц назад

    በጣም ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ያቀረብክልን ተባረክ እኛስ ከዚህ ምን እንማራለን

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 5 месяцев назад +1

    Abela tariku betam lesew leijj Hulu astemarri new Ethiopian kezi melcam taric enemar fekir yashnefal melcam!!❤❤❤

  • @toybaasefamedia2
    @toybaasefamedia2 Год назад +2

    እውነት ለመናገር ስሜት እንደሚፈታተን ጥያቄ የለውም ግን ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው ሰላምን መስበክ የረቀቀ ብልጠት ነው

  • @gedi94
    @gedi94 2 месяца назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚያብሄር ይስጥልን፡፡ አቤል በአንተ ቅላጼ ቢያንስ በሌሎች ዋና ዋና የኢትዮጲያ ተጨማሪ ቋንቋዎች ቢተረክ በሃገራችን የተረጨውን መርዝ ሊቀንስ ይችል ይሆናል ብየ አስባለሁ፤፤ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ!

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 8 месяцев назад

    ተባረክ:: በእንባ ነው የተመለከትኩት:: ድንግል ሆይ ስላምን ከልጅሽ አምጭልን:: ጦርነት ክፉ ነው:: ፍክስጢማዎያን እና እስራኤልንም በቃችሁ ይበላቸው:: 🙌🏽💒🙏🏽💚💛💔

  • @danielbiru6782
    @danielbiru6782 Год назад

    ተባረክ ለገባዉ የጦርነትን አስከፊነት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነዉ

  • @minumoh8270
    @minumoh8270 10 месяцев назад +1

    አቤሎ እጅግ በምስጠጥ ነው የጨረስኩት ለዛም ምክኒያት አለኝ በጃፓን ከ 5 ከተማዎች በላይ የመስራት እድል አጊንቻለው ከ አመት በላይም ተቀምጬባታለው በጣም ሚገርሙ ህዝቦች ትውልዶች ያሉባት ለመኖር ሁላ እስከመመኘት የደረስኩባት ሀገር ነች አቤሎ አለም ከጃፓናዊያን ብዙ መማር ያለባት ነገር እንዳለም ያንተ ቪዲዮ ማሳያ ነው ክበርልን አባቴ❤

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 5 месяцев назад +1

    tebarke wondma alawekeweme neber 😢 Yeker mebabl yehuen lgrachen

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Год назад +1

    ይገርማል ጥንካሬያቸው ብዙ አስተምረኸናል አቀራረብህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አብዱእድሪስ-ፐ9ወ
    @አብዱእድሪስ-ፐ9ወ 10 месяцев назад

    ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል እድህ አይነት እጂግ አስተማሪ ይቅር ባይነት ገብተው ለሕዝባቸውም ለአለምም መማሪያ ነው ያረጉት ከጥላቻ ፍቅር ይበልጣል አቤሎ እናመሰግናለን❤

  • @TayeMekibib-fm8kk
    @TayeMekibib-fm8kk Год назад +1

    አስተማሪ መልእክት ነው ወንድሜ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ፓስተርም ነህ ተባረክ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Год назад +2

    ምንአለበት ይህ የሰላም ትምህርት ሀገራችን ገብቶ ጦርነት ቢጠፋ እኛ ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን ሰላም ብቻ በሀገራችን ይሰበክ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @MelenaDire777
    @MelenaDire777 9 месяцев назад

    Very heart touching and educational content , peace to the world. GOD bless you

  • @rahelsolomon8328
    @rahelsolomon8328 Год назад

    የሚገርሙ ህዝቦች ናቸው። ተግባራቸው ከይቅርታ ተቀራኒ ቢሆን ከተማዋ ብቻ ሳይሆን አገሪቱ እጣ ፋንታ ከባድ ነበር። ይህ ታሪክ ለአገራችን በጣም አስተማሪ ነው። ውድ የአገሬ ልጆች እባካችሁን ይቅር እንባባል።

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 8 месяцев назад +1

    Abel enhet West sersro yemigeba selam sebek antes selameh bizitttt yebel enena beteseboche enewedhalen!!!❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Год назад +1

    ትልቅ! የስው ልጂ ለማያውቅ እዲያውቀ , የሚቅርብ የዘመኑ , ያለንበት አስፈሪ ውቅት ላይ መቅረብህ ትልቅ ብልህና, አስተዋይ ነህ! በርታል ቀጥልበት?💚💛❤️🙏

  • @babadebrye
    @babadebrye Год назад +2

    I can't stop crying 😢😢😢😢 thank you abela

  • @KirubelLemma-xq4pl
    @KirubelLemma-xq4pl Год назад +3

    እግዚያብሔር እንዲህ አይነት ንፁህ ልብ ይስጠን አሜን❤😢

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 7 месяцев назад

    Wooooo m super impressed ...ታድለህ...በህይወት ዘመኔ ማየት የምመኘው ሀገር❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +1

    ይሄ ለአገራችን ይጠቅመናል ጦርነት ወይም ጥላቻን ሳይሆን ሰላምን ፋቅርን መሰጠት ነው አቤል እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያቀረብክልን አገሬን ነው ያሰብኩዎት

  • @AmusedAstronomicalModel-nf4hp
    @AmusedAstronomicalModel-nf4hp 4 месяца назад

    አቤል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ፕሮግራሞች በሙሉ አስተማሪ ና አስደሳች ናቸው❤❤❤

  • @BiniyamTaddese
    @BiniyamTaddese Год назад +1

    አቤላ በጣም እናመሰግናለን
    ነገር ገን ምን አለ የአገራችን ሚዲያዎች አንዳንተ ቢያስተላልፋት ብዙ ሰው ይማርበት ነበር።

  • @addisweree
    @addisweree Год назад +11

    ልቤ በጣም ነው የተሰበረው በሀገራችን ጉዳይ ።
    ፈጣሪ በቃ ይበለን 🙏

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 10 месяцев назад +1

    Thanks Abel , this is one of the best videos of your channel 🙏👌

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177 Год назад

    ለኛ እትዮጵያዉያን ድንቅ ምክር ነዉ የሚሰማ ልቦና ካለን እሳት ማቃጠሉን የግድ ሞክረን ማየት የለብንም ለሙከራም ከተባለ እስካሁን ያለፍንበት ከሙከራ በላይ ነዉ ይበቃናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አቤላ እናመሰግናለን ክበርልኝ

  • @desalegn90
    @desalegn90 8 месяцев назад

    Bravo Abel Birhanu Your media is educational and peaceful media which is very important for our people

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 8 месяцев назад

    ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉፍቅር ከጥላቻ በላይ ድንበርን ዘመንን ይሻገራል"።

  • @habtamutibebu-vw6ly
    @habtamutibebu-vw6ly 7 месяцев назад

    Abela egezaber zemenen ybarkele enamesegnalen bro

  • @KetemaBelete
    @KetemaBelete 29 дней назад

    Respect to Abel Birhanu this vedio changes human beings mindset

  • @tikushasab733
    @tikushasab733 Год назад

    እኛም ከዚህ ካልተማርን እኛም ለነገ የማናስተካክለው ስህተት አንስራ የአዳመጣችሁ ይሄ ምርጥ ትምህርት ነው።አቤሎ በረታልን

  • @tsegayeemana4806
    @tsegayeemana4806 Год назад

    Be blessed all through your life. You transmitted very important message valuable for every generation in any nation.

  • @devawol9424
    @devawol9424 11 месяцев назад +1

    Thanks a lot my lovely bro I'm on my way with you to learn a world history ❤️🙏

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Год назад +1

    Thank you brother. Ethiopians you have to see it. Please give this video for the parliament. I'm begging you. Much much respect brother.

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ፍጺሜችንን ያሲምርልን😢😢😢

  • @benekabe2114
    @benekabe2114 Год назад

    Abel you're really blessed person
    Thank you for teaching us 🙏

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 Год назад

    በጣም ይገርማል ይድረስ ለኛዎቹ ከብቶች ጥላቻ እንዳይመጣ ግን ይሄን ያህል ሰርተዋል ምን ሠላም የሚል ማለት ነው ለነገሩ እኛ እራሳችን ተጠላልፈን ነው ለነሱ ተመቸናቸው አቤላ ገራሚ ትምህርት ነው ተግባብተናል 🙌🙌🙌❤ የኢትዮጵያ ድንጋይ መሪዎች ይሄን video ብቻ ቢያዪት ጥሩ ይማሩ ነበር

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 Год назад +1

    በጣም ይገርማል እኛ ከዚ መማር አለብን ፕሮግራሞችህ በጣም ጥሩ ናቸው በርታ

  • @IftuBerhanu
    @IftuBerhanu 3 месяца назад

    Wow! Peace not alternative!!
    Thank u bro!

  • @HawiWela
    @HawiWela Месяц назад

    ጥሩ ማስተማሪያ ነው ያቀረብከው አቤላ🙏❤️

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 Год назад

    Really amazing ❤❤❤thanks brother for sharing

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 Год назад

    Thank you. This is eye opening.

  • @sebsibegetahun3735
    @sebsibegetahun3735 Месяц назад

    Thank you Abel!

  • @MurteessaaDhugaasaa-js1nm
    @MurteessaaDhugaasaa-js1nm 25 дней назад

    10Q Abel fantastic Man

  • @asratdesta7021
    @asratdesta7021 Год назад

    My brother may God bless you keep in touch

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 8 месяцев назад

    Wow, what an amazing video. The museum part toucheed my heart. We Ethiopians should learn a lot from this. Thank you, Abel, for informing us about this beautiful story

  • @TeklayAbraha-ow5be
    @TeklayAbraha-ow5be 7 месяцев назад

    አሳዛኝ እና ደስ የሚል ትምህርት
    ታደድያ የኛ ሀገር ሰው ከዚ ማንማር አሁን እኔ
    ለመሳሌ በወቅቱ ጉዳይ ከሚስቴ ከልጄ ተለያይተን 3ት ቦታ ላይ እየኖርን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን አቤላም እናመሰግንሀለን

  • @hussenjemal2063
    @hussenjemal2063 Год назад

    Abel tiruu timirt yemihon new
    Selam lehagerachiin 🤲🤲🤲

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 9 месяцев назад

    Thank you Abel for sharing this information and I hope ethiopian people can learn .

  • @EliasAbdulaziz-bm3zj
    @EliasAbdulaziz-bm3zj Год назад +1

    ትችላለህ አቤላ❤❤❤ ምርጥ አቀራረብ።

  • @توكلتعليالله-ز8ق
    @توكلتعليالله-ز8ق 7 месяцев назад

    ሰላም አላህ ይጨምራልክ ለሰው ልጅ ትልቅ ትምርት በአላህም ዬምታገኘው ነገር ይኖራል አላህ ቀጥታውን መንገድ ይምራን

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d Год назад +1

    Fetari hagerachnn ketornet ytebkat😢😢

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Год назад

    Abale betam arif tegnagn nehe ke dero jemra selmktatlhe leweth yegrmegnal sewich sertw selwetu dese yelal berat

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Год назад +1

    ጎበዝ ግበዝ ! ስውከሆነስው የሚጠበቅ ትልቅ ሜዲያ ሪስፒክ!!!

  • @RomanAlAlmahdi
    @RomanAlAlmahdi 9 месяцев назад

    የሚገርም አገላለፀ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ።

  • @EmuyKonjo
    @EmuyKonjo 6 месяцев назад

    አቤላ በምን እደምገልጵክ አላቅም ብቻ ዘመንክን ይባርከው።❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @haimanotkassaye3471
    @haimanotkassaye3471 Год назад

    Ejig betam teru mikir enamesegnalen berta

  • @SimretMengesha-vg5mp
    @SimretMengesha-vg5mp Год назад +1

    The greatest All of time video 👌

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i Год назад

    Betami asitemari tariki new yideresi zaremi torinetin lemiyanesasu lemoyawuju

  • @amumazerma
    @amumazerma 6 месяцев назад

    ጃፓን ሄዶ ጃፓናዊያንን ሳይወድ ሳያደንቅ የሚመለስ እንደማይር እርግጠኛ ነኝ፡፡ 2 ዓመት ከኖርኩበት ኮሪያ ይልቅ ሁለት ወር ለኖርኩበት ጃፓን ልዩ ፍቅር አለኝ፡፡ ጃፓኖች የእውነት ፍቅር ያስተምራሉ..... ኮሪያዎች በበታችነት ኮምፕሌክ ታመዋል....አንድ እንኳ ፕሮፌሰር ስለ ጃፓን ጥሩ ነገር ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም፡፡ ሁሉም አስተማሪዎች ስለጃፓናዊያን መጥፎነት፣ በጃፓናዊያን ስለ መጨቆናቸው መጎሳቆላቸው ና ብሶት ወዘተ ነው የሚያወሩህ... ክላስ ሲጀምሩም ስለ ጃፓናዊያን መጥፎነት... ክላስ ሲጨርሱም ስለ ጃፓናዊያን መጥፎነት ነግረውን ነው ክላሱን የሚጨርሱት፡፡ በዚህ ምክንያት ኮሪያዊ ፕሮፌሰሮች አይመቹኝም፡፡

  • @geesaum6354
    @geesaum6354 Год назад +1

    Abelo betam adnakih negn video ateren gin

  • @hiwotworhiwot1805
    @hiwotworhiwot1805 8 месяцев назад

    Abel beta jegna nh ewkatan asfethwal thanku you

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው Год назад

    Thank you abela please come Toronto

  • @Abadailyonebs
    @Abadailyonebs Год назад +1

    የዛሬው አቀራረብ በጣም ደስ ይላ❤❤❤❤❤ ብችል ሁሌ vlog እንዲ ስራ

  • @wubishetabayneh1277
    @wubishetabayneh1277 7 месяцев назад

    ያማል በጣም😢
    ሠላም ይስጠን🙏🙏🙏🙏