እንኳን ደስ ያለን!! በጣሊያን ተይዞ የነበረውን ድል አሸንፈን ይዘን መጥተናል | ጊነስ ወርልድ ቡክ ኦፍ ሪከርድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 200

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Месяц назад +48

    Africa Book of Records በጣም ተልቅ ሰራ እየሰራቹ ነው፣ እስኪ የAfrica Book of Records አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Nimona-t6n
      @Nimona-t6n Месяц назад

      Des yelal

    • @AbubekerAbdu-lo6mp
      @AbubekerAbdu-lo6mp Месяц назад +2

      ደስ አይልም እንጀራዉን እያበሰለ ነዉ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +13

    I love my country Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️💯💯🏇🚀❤️🇪🇹🚁🎉🎉🎉🎉❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Месяц назад +3

    በጣም ድንቅ የሆነ ችሎታ ነው። ለበለጠ ውጤትና ስኬት ያብቃችሁ።

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +3

    thank you so much safe Ethiopia Ethiopia nobody down nobody up Ethiopia only one🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 Месяц назад +5

    ሴፉሻ የኔ መላጣ ከ ብዙ ጊዜ ቡሃላ ነው ያየሁት አሁን እና በጣም ተናፍቀህ ነበር 🥰

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Месяц назад +2

    ማሻአላህ ሰይፍሻ ገና ሌላ ብዙ 15 አመት ከጤናጋ እምትሰራ ያድርግህ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +3

    thank you so much why not thank you so much why not so many Ethiopian generation here boom boom boom boom boom boom🇪🇹🙏

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +4

    thank you so much I don't explain anyways boom boom bum bum Ethiopia🇪🇹❤️🇪🇹👍

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Месяц назад +2

    I love sweet my country Ethiopia and thedebrelibanos monastery I born there,! ❤❤❤🎉🎉 🎉❤❤❤ saifu contene you the wonderful man !!!

  • @EliasAbdela-d1j
    @EliasAbdela-d1j Месяц назад +3

    ወንድሜ ሴፉ ፋንታሁን በርታ ጠንካራ ሰው ነህ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +2

    Ethiopia beautiful safe safe EBS number one number one forever number one❤🎉

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +2

    35 ቆጠርኩ እንዴት አያዞረውም በጣምይደንቃል❤❤❤ጎበዝ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +3

    Good job go ahead

  • @AmbaselMarye
    @AmbaselMarye Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ጆባይደን አፍሪካ መጣ አልከን ሰይፍሻ ለኔ አንድ የአሜሪካ መሪ ኢትዮጵያን ሲረግጥ ሰይጣን እንደረገጣት ነው የምቆጥረው ።ምክንያቱም አሜሪካ ጥቅሟን እንጅ ለሰባውይነት ብላ ሀገርን አትረዳም ይልቅስ ታማኙን የሩሲያ መሪ እንዲ መጣ እመኛለው

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +2

    I swear to God safe eBay safe nurse Annette I don't know I don't explain everybody real Ethiopian real Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +2

    I swear to God safe you number one Ethiopian number one I don't🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

    ወይ ስይፉዬ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤ወገብህ ተርፍዋል ለመሆኑ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    It's OK Saiful go ahead Ethiopia my blood

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    I am also very surprised, my friend Ethiopia Seifu ebsan learn by the way ebs everybody🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏🇪🇹🙏

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Месяц назад

    The best 👌 👍 😍

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k Месяц назад +2

    ሰይፍሽ ተመቸኝkkkkkkkkk❤❤❤❤

  • @abebakinde8734
    @abebakinde8734 Месяц назад

    Seyifisha tileyalehi iko kelidihi siwedewi💖

  • @AbubekerAbdu-lo6mp
    @AbubekerAbdu-lo6mp Месяц назад +4

    አቡኪ ነኝ ባለ ረጅሙ ምላስ አፍሪካ ድንቃድንቅ አሁን ላይ በሚዲያ ወጥቶ ሊዋሽ ይችላል አንተንም ሳይሸዉድ አይቀርም ታዲያ ለምን ለእኛ የገንዘብ እንዲሁም ህይወታችን እንደሚቀየር ለምን መጀመሪያ አሳመነን እኔ ብናገር ማንም ላያምነኝ ይችላል ግን ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም እዉነትት ነዉ እኔ ያወራሁት ሁሌም ቢሆን አፍሪካ ድንቃ ድንቅ ተጠቅሞብናል እኛን ደግሞ በማታለል አስደብሮናል

    • @betigelu.dagnew2952
      @betigelu.dagnew2952 Месяц назад

      አባቴ በረጅሙ ምላስሽ ስራ ስሪበት አትጃጃል

  • @akiyaakli
    @akiyaakli Месяц назад +1

    ታማኝነት ባሁን ሰአት ሞኝ ነው የሚያስብልህ የደረሰበት ያቀዋል😢

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Месяц назад

    Remarkably IMPRESSIVE 😁❤️❤️💪💪👍👍!!!

  • @tekebabamulugeta8771
    @tekebabamulugeta8771 Месяц назад

    It's good 🎉🎉❤❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад

    I love my country ❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад

    You, my Teddy Afro fans, Fantahun Seifu Fantahun Seifu Fantahun, Ethiopia frostemera is repeating his magic. Who is changing the youth of Ethiopia? Seifu Fa🇪🇹❤️❤️❤️😭❤️🙏

  • @neba1034
    @neba1034 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤በርቱ ከፍ በሉ ከዚም በላይ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹❤️💯🇪🇹🙏

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 Месяц назад

    Good job❤❤❤❤❤

  • @EyouelLegese
    @EyouelLegese Месяц назад +1

    1st view 👍

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    Love you safe go ahead good job😂❤

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 Месяц назад

    AGT America Got talent

  • @wondwossenzergaw1860
    @wondwossenzergaw1860 Месяц назад

    Congratulations..!

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад

    ebs in ebs i love everyone number 1 number one ethiopia new generation

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Месяц назад

    Wowww😳😳

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад

    Amen3

  • @lemarcenter
    @lemarcenter Месяц назад +35

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🚁wowww

  • @حليمهراضي-ر8ظ
    @حليمهراضي-ر8ظ Месяц назад

    ሠይፎየበረታ❤

  • @Kjk2owwwwwwwwww
    @Kjk2owwwwwwwwww Месяц назад +1

    Frist comment

  • @Destavich
    @Destavich Месяц назад

    WOW!

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB Месяц назад

    seifu ayinu feto, ginbaru lay yalew ye de sir tegetatiro...yasikal betam

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Месяц назад +2

    አሹ በሳቅ ገደለኝ አረ አውጡኝ🤣🤣🤣🤣

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ስይፉዬ ደግሞ ጊነስ ጊነስ ማለት ብቻ አይደለም አለው በጣም ያስቃል😅😅😅

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Месяц назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችው

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @GoodHope-gc1dn
    @GoodHope-gc1dn Месяц назад

    Just ❤

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 Месяц назад

    Congrats

  • @ابراهيمعبده-ث7د
    @ابراهيمعبده-ث7د Месяц назад +1

    😂😂😂 አየ ሰፍሻ😅😅❤❤

  • @TigistutenaTigistutena
    @TigistutenaTigistutena 27 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ❤❤❤እንኩዋን ለሳምንቱ አደረስን እኔ ስለጆባይደን ያለኝ አመለካከት ይሄን ይመስላል ጆባይደን በዕድሜያቸው በሃላፊነት ብዙ የስሩና የዕድሜም ባለፀጋ ናቸው እንደምታውቀው አሜሪካን ያለእረፍት ይስራል እሳቸውም ካላቸው ኃላፊነት ምሽቱን በሥራ ላይ አሳልፈው ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ ታዲያ ዕድሜ የማይነጥቅህ ነገር የለም አደባባይ አወጣቸው መውቀስ ካለብን ቪዲዮውን አንስቶ የለቀቀውን ለስው ልጅ ክብር የሌለውን ስው ነው

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Месяц назад

      በትክክል ❤❤❤

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Месяц назад

      ይህ ትውልድ እኮ ባለጌ ነው

  • @FunCorner5332
    @FunCorner5332 Месяц назад

    God bless you "DekiTigray adey" I am ppoud of gus hope you all the best! Thanks Seifsha!

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Месяц назад

    እነዚህ ወጣቶች በራሳቸው ጥረት ነው እዚህ የደረሱት የማዝነው ግን በመንስት እውቅና አልተሰጣቸውም ያውም ሃገራቸውን ወክለው ነው የሄዱት በጣም ያሳዝናል ኢትዩጵያ ውስጥ ያላችሁ ባለሃብቶች እባካችሁ ከጎናቸው ሁኑ በተለያየ ስፖርት ችሎታ ያላቸው ኢትዮጵያኖች አሉን ግን ማን እውቅና ይስጣቸው? የምንታወቀው በእሩጫ ብቻ ነው እሱንም ለማጥፋት እየተቃርቡ ነው ያሳዝናል

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Месяц назад

    Seifisha ere borch pls pls wede gym

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ያ ባለ ማሲንቆው ሰይፍ ጋ እሚያወራው ልጅ የት ገባ በሰላሙ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Месяц назад

    YEMIDEQNA JEGNA SRA NEAW ENKOAN DES YALEN!!!!

  • @honeysolomon12
    @honeysolomon12 Месяц назад

    Please አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ😢

  • @Tt-ln1be
    @Tt-ln1be Месяц назад +1

    እስቲ ልብ ካለ አባ ዱላን እቅልፉን ሲለጥጠዉ አቅርብ ያገርህን እቅልፋም ትተህ ጆባይደንን😅😅😅😅😅

  • @wenamatወኒ
    @wenamatወኒ Месяц назад

    የ ትግራይ ልጆች ❤🎉

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Месяц назад

    ኧረ ተወዉ ሴፉ አሼ አንድነገር እንዳይሆን የጊነሶቹን አድራሻ የሚያዉቅም የለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @LRE2417
    @LRE2417 Месяц назад +1

    ወይ ሰይፍሻ በሳቅ ነው የገደለኝ ጭራሽ ያንተ ሳያንስ አሹን አጨናነከው እመነኝ በሆዱ ረግሞሃል የልጆች አባት ነኝ አላለም😂😂😂😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ዛሬ እኔም በሳቅ ነው የሞትኩት እሱማ ቢጨንቀው እረባካችሁ አውጡኝ አለ አይ ስይፉዬ የሳቄ ጌታ❤❤❤

  • @YidneSamuel
    @YidneSamuel Месяц назад +1

    እጁ ከተለመደዉ ይረዝማል ልበል ልጁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ሙያው ጉብዝናው ላይ ብናተኩር ደስ አይልም?

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🇱🇷

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️😭❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😭

  • @yosephlemessa773
    @yosephlemessa773 Месяц назад

    ይህኔ ሚስቱ 😭😭😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад

    😂😂😂😂😂ኡፍ ሁለታችሁም በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @yamlakefkadeyared6749
    @yamlakefkadeyared6749 Месяц назад

    በምንድነው ግን ሪከርድ ምሰብረው? በመገለባበጥ ም አልሆነልኝም 🍺🍺 በመግልበጥ ያለው ሪከርድ እንዴት ነው? በዚ እንኳ ከተሳካ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🤣👍👍👍👍

  • @BABR7826
    @BABR7826 Месяц назад

    18 አይሆንም ልጅ ነው ወይ ግን አዬዞረውም እኔ ልቤ ስንጥቅ ካሁን ካሁን ወደቀ ብዬ ጀግኖች በርቱ 💪💪

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @MominaGesse
    @MominaGesse Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AnbesseGizachewTefera
    @AnbesseGizachewTefera Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +2

    ደምሩኝ ሴፉ ላይ መቅረብ ፈልጋለው 😔😔🤭

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад +4

    እድሜ ለትግራይ ፣አሁንም ትግራይ በምትወልዳቸው ልጆች ኢትዮጵያ የምትባል አገር ሪከርድ ትሰብራለች ፣ኣይ ተጋሩ በገባችሁበት ሁሉ የስኬት ሰዎች፣ የ ኢትዮጵያ ታሪክ በተጋሩ የተገነባ ነው

  • @melon_arkebe
    @melon_arkebe Месяц назад

    ኣወት ማለት ዕድል ሳይሆን ድል ማለት ነው

  • @melon_arkebe
    @melon_arkebe Месяц назад

    NB- የስሜነህ ውዳሴ አካውንት Authentication problem አለበት

  • @betlhemzwodya
    @betlhemzwodya Месяц назад

    ሰይፍሻ ጀግና😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @californa6827
    @californa6827 Месяц назад

    እራከረድ ብር አለው ወይሰ ሰርተፎኬት ብቻ ነው ከሌለው እኔ ከአንድ እሰከ አሰራሁለተኛ ክፍል 12 ሰርተፎኬት አለኝ

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 Месяц назад

    እያማታብኩ ነው ያየሁት ኦኦ ከፖድ ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Месяц назад

    ሰርቲፊኬት ግን ምንድን ነው የሆነ ነገር ጽፎ ቦጫጭሮ የሰጠውን ነገር አለመቀፍ ምናምን እያሉ ሚድያ ላይ ማቅረብ ምን ይሉታል

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube Месяц назад

    ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please200 አስገቡኝ😢😢😢😢😢

  • @TseblueTekle
    @TseblueTekle Месяц назад

    ይዘዲን ካሚልን ለምን አጋብዘውም ሰይፉ

  • @gedyonnigussie1224
    @gedyonnigussie1224 Месяц назад

    Ethiopia enje Yemen arifca new yalachute

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад

    እረባካችሁ አውጡኝ?😅😅😅

  • @teshayearaya1712
    @teshayearaya1712 Месяц назад

    አወት ማለት እድል ሳይሆን ድል ማለት ነው

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    I swear to God I don't explain safe eBay boom boom boom boom number one number one🚁

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🇪🇹❤️🇨🇦🇱🇷🚁💯🇱🇷🇪🇹🙏

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Месяц назад

    ሰይፉ በሳቅ ነው የገደልከኝ ፈረጆቹ እብድ እስከምመስላቸው ድረስ😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇨🇦🇱🇷❤❤❤ 🇱🇷🇱🇷🚁💯🚁💯

  • @tube5630
    @tube5630 Месяц назад

    ኧረ ጎፈሬው ግን አልተቻልክም 😂😂😂

  • @ARADATUBE_አራዳ_ቲዩብ
    @ARADATUBE_አራዳ_ቲዩብ Месяц назад

    እስኪ ውዶች 1ሺህ አስገቡኝ ቤተሰብ 🙏🙏

  • @fitsumlegesse9956
    @fitsumlegesse9956 Месяц назад

    Media offline ያላችሁት fart አምልጦት ነው አደል😂😂😂

  • @AbubekerAbdu-lo6mp
    @AbubekerAbdu-lo6mp Месяц назад

    እናም ሰይፉ ለአንተ መልእክቴ እኛ ማንንም አላማንም ትክክለኛ ማንነቱን ለህዝብ አስተላለፍን እንጂ ሰይፋ እኔ አንተን አከብርሀለሁ አፍርካ ድንቃ ድንቅ ሳጋልጥ ያንተን ስም አብሬ አልጠራሁም ለምን እንደሆነ ታዉቃለህ አሸናፊ ለእኛ ቃል ገባልን አበቃ ካንተ ጋር አገናኘን እንጂ ቃል የገባሃዉ የለም ያንተን ስምም እኔ አላነሳም ዛሬ ደግሞ ለእንጀራህ ስትል ለምን አፍሪካ ድንቃ ድንቅን ገድፈህ ትሸፋፍንለታለህ እኔ አከብርሃለሁ አንተም ተከበር

  • @tseayAlemayeu
    @tseayAlemayeu Месяц назад

    👍👍👍👍💪💪💪💪💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seidahmed9240
    @seidahmed9240 Месяц назад +1

    አልበዛም ግን ጣሊያን ላይ ምነው ጣሊያንን አልፋታት አልን😊

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @kivani-i2l
    @kivani-i2l Месяц назад

    እስኪ ቅን ልብ ያላቹ 1k ኣስገቡኝ

  • @LifeMmmm-r4z
    @LifeMmmm-r4z Месяц назад

    Man