Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/FUTMM5R2ri4/видео.htmlsi=l_59Wg-q8tQDut2a
ማንያዘዋል ላይ የተለቀቀውን ሰምቶ የመጣ 🫣
me
Ene 😅
እኔ የማንያዘዋል ቢቀድም ጥሩ ነበር ይሄ ቦርጫም ለጥቅም ነው የተጠጓት
እኔ
እኔ🙋♀️
ሰርተህ ብላ የኔጌታ ብዙ አታውራ ። ስታወራ እንደባል አውራ ።
ገና ሳልሰማው አስጠላኝ ይሄ ጥሩቱኛ የሴት ልጅን ያልደከማችሁበትን ላብ የምትበሉ ወንዶች ደም ይሁንባችሁ።
ግምኛ መናገር ነውር ነው የአንድን ጥንድ ጉዳይ የሁሉ አድርጎ ማሰብ ድንጋይነት ነው
ሰድብ ትምህርትም ዕውቀትም ስለማይጠይቅ የሰነፎች መገለጫቸው ነው
@@marsilasgashaw2148 💐💐💐🥰 100%
የሚያወራው ሁሉ ፍሬ ነገር የለውም አሉባልታ ነው እንደባል አይደለም የሚያወራው
እስከመጨረሻው ይደመጥ ልጁ እውነት አለው ፌካም አስማታም ነገር ናት ከዛ ይልቅ ፊት ለፊት ይገናኙ እና እንያቸው
ልጆችሽን ሰብስቤ ወረኛ ባልሽ ወደቤት መልሼ@@ashenfienigatu8054
@@ashenfienigatu8054አንቼ ለቃቃሜ ከቤቷ ስትለቃቄሜ ኖረሽ ከነልጆችሽ አሁን ታወራለሽ ያንቼ ባል የሱ ወንድም አርባምንጭ ሴመጣ አንቼን ትቶ እናቱ ቤት አድሩ የሜመለሰው አንቼ የሰው ትንሽ ባቼ ቤት መተባበርሽ ነው አንቼ የሰው ግልባጭ አንቼም አጋጣሜውን አተሽነው የምትኖሬው ገባሽ እደባርያ ተገርደሽ እነሱ ወልደዋል ይገናኛሉ ይብላይ ለእናተ 🙏🙏🙏
የውንድምዬው ሜስት እዳቸ እግር ስር ተረግጦ የሜኖር የም አንቼ ለቃቃሜ እከከ ልጂ ተደፍራለች ብለሽ አጭበርብረሽ ልትበያት ነበር ነቃችብሽ አንቼ ቦዶ ጀርካን@@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 አንቼ ለቃቃሜ ከነልጆችሽ 1አመት ሙሉ ስትሸከምሽ ስትቀልብሽ አንቼ ልጂ ተደፈረች ብለሽ ልትበይ ስትነሼ እሷ በፍቅር ምርመራ ይዛ ልጅሽን ሄደች አየሽ አንቼ አድር ባይ የባልሽ ወድም ቢሆንም ያቼ ትዳር ምላይ ነው ወይዘሮ አሰገደች እና አርባምንጭ መቶ እናቱ ቤት አድሩ የሄደው አየሽ አንቼ ለትርፍራፌ ከእውነት አትሽሼገ ባሽ የሷን እውነት መቼም አይቀርም ይመጣል
ምንስ አለኝ ብትል ምን አገባህ እህትህ በዚህ ቋምጣ ነዋ ከናትህ ጋር ተማክረው አጣድፈው ቀለበት ያስደረጓት ወይ ሁለት መቶ ሚሊየን ኤኒው ሀው ንዋይ ፈልጋችሁ ነው ታውራ አንተ እኮ ነህ ማስተዳደር የነበረብህ ወንድ የሴት እራስ ነው ሴት እኮ ነች ያንተ እራስ የሆነችው መልካምነት አላት
እንደ ወንድ ቆፍጠን በል ሰርተህ ብላ እንጂ መቼስ እናትህና እህቶችህን አግብተህ አትኖርም
ብዙ ወራዳ ወንዶች አላችሁ የሴት ንብረት ላይ አይናችሁን ተክላችሁ የማትነቅሉ አይነቡዳ። ሰርታችሁ ብሉ !
የሴት እኳ ብዙ ነገር አለ የወር አበባ ጨርቅም ይኖራለ አንተ እህት አናት ያለው ሰው ልብስ ይከለከላል እንዴት እሚመክርህ ሰው ጠፋ:: በጣም የምታፍርበት ነው ስለዚህ ይቅርታ ጠይቅ ልብሷን መልስ ሌላው እምትጠየቅበት ነገር ካለ እርዳት የልጂህ እናት ናት በሰላም ትኑር እሷ ብቸኛ ነች አንተ ደግሞ እንዳወራህው ቤተሰብ አለህ እግዛብሔርን ፍሩ ለአንተም እረፍት ነው
እንብላት ብላችሁ አስባችሁ ተበላችሁ😂😂 አሳፋሪ ቤተሰብ ነው:: ምስኪን ሴት ባሏን ፈታ ልጅ ይዛ የምትንከራተት ሴት አገኘን ብላችሁ ችግሯን ተጠቅማችሁ የቀረ ንብረቷን ልትበሉ ስትስገበገቡ እሷ ነቃችባችሁ ይሄ ነው ያቃጠላችሁ :: እሷ ከየሰው እየተበደረች ገንዘብ አምጥታም ከሆነ እኮ አንተም አብረሀት በልተኸዋል ማለት ነው:: ስራ ሳትሰራ የወንድ ወጣት ጡረተኛ ሆነህ ቁጭ ብለህ የበላኸው ያንን ነው ማለት ነው ስለዚህ አንተም ተጠያቂ ነህ::
ክክክ.እረ.ምኑ.አሳፋሪ.አልጫ.ሴታሴት.ነው.ስለውርስ.ስለ.ንብረት.ነው.የሚየወራው😂😂.ቦርጭክን.ማፈዳት.ነበረ
😃እኔም የምለው ነገር ጠፍቶኝ ነው እንጂ? አናድዶኛል😊
😅😅
😅😅😅😅
😂😂😂
እኔማ ጨጋራዬተላጠች ይሄንን እጫካ ዎሥዶ አሥሮ ጅብ ማሥበላትነበር😢😢😊@@tenad7309
ተማር እንዲባል የተለቃቀመ እንግሊዘኛ ያወራል ፣ጥራት ነጠቅ
ERE MEHUR ENDBAL NEW ENJ KKK
ሀ ቢሉ ቀጥሎ ለ እንደሆነ እንኳን እንደሆነ የማታውቅ ዝም ብለህ አትቀባጥር
😅😅😅😂😂😂😂ወይ አንተ ሰውዬ ልጆችልን የት ናቸው ግማሽ ዶባከልክልህ አንተ አሬቄህን ስትገለብጥ መጀመርያ የራስህን ህይወት እይእሽ ከጉረቤትህ አድኛ መለሰ@@AdugnaMelese-mj3pl
Have you see😂😂😂ለ20 ሺ ኣላት😂😂😂
I'm so 😂😂😂 engelizegna telew
ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ወርዶ ሲያወራ ሞት ነው
በጣም ነበር እንዴ ልትበላ ያሰብከዉ😂😂
😅😅😅😅😅😅
ክክክክ
😂😂
😂😂😂😂😂
ቀላል ሊበላ 200ሚሊዮን እንደዉ እንዴት ደፉር እንደሆነ
ያመቱ ምርጥ ሴት ጂግና ሴቶች ከሷ ተማሩ አላቀምሰው ብላ ነው
ብዙ ሴቶች መማር አለባቸው ከዚች ሴት::
ተበልታለችኮ በምኑ ነዉ ጀግና ምትባል ወገኞች🤣
የሚያወራው ሁሉ ውሸት ይመስላል እራሱን ንፁ ለማድረግ ቢያገኛት ምን ሊያደርጋት እንደሚችል አስቡ ከነቤተሰቦቹ አላስበላ ስላለችው ነው👈🏼
Thanks!
የኮቪድ ባች ይባላል? ይሄ ሰው ወጣት ነው ::ግን ከእውቀቱ ይልቅ በሴት ሀብት ለማግኘት የሚፈልግ? ብልጣብልጥ ነው:: ትዳር ነው ቢዝነስ ነው እህቱስ የምን አፈላላጊ ነች? በጣም ይገርማል? ምን አይነት ግዜ ላይ እንደሆንን?ሴቶችልብ ብላችሁ ስሙ::
EEE LEBELA KKK
ሴቶችዬ ከእውቀት አልባ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
He looks like need MONEY Not MARRIED her ::
@nigistlegessie6053 Eyayech Lesu magez. Mn Ybalal. ?
ትልቁ ነገር ገንዘብ ሳይሆን የናት ልጅ ይበልጣልፍቅር ይበልጣል ሁሉ ከንቱ ነዉ ጥለነዉ እንሄዳለን የምንጠራበትን ሰአት እንኳን አናቀዉም የእናት ልጇች ከሆናችሁ ለገንዘብ ብላችሁ አትባሉ ፈጣሪያችሁን አሰቡ ይዘነዉ የምንሄደዉነገር የለም.አ እግዚአብሄር ፍቅር ይሰጣችሁ
ሁል ጊዜ ለምንድነው የሴት ልጅ ዉድቀት መንሰኤው ወንዶች የወንድ ስኬት ሴት የሚሆነው?
ሀቀኛ ከሆነ ንብረቷን ይስጣት። ደግሞም ሰርግ ሳላውቀው ነው የተዘጋጀው ይላል ኣያፍርም
የአገሬቷ የፊልም ኢንዱስትሪ የማይረባ ትርኪ ሚርኪ ከሚስራ ይሄን እግረኛውን ቢከታተሉ በየግዜው ከሚቀርብ ፕሮግራሞች ላይ አንድ አንድ ፊልም ይወጣው ነበር ንቁ
😂😂😂😂😂😂
ልት በላት ነበር ቆቅ ነኝ ብላለች ።
እና ታዲያ ለምን ቸገረኝ ብላ ወጣች
እረ ጨጓሬ ኬት ላምጣ@@AdugnaMelese-mj3pl
@@AdugnaMelese-mj3pl ውይ ጨርሳቹባት ንብረቷ እዛ እዳለ ወንድምህ እራሱ በአፉ መሰከረ አለቀ አንተ ቀዳዳ
@@AdugnaMelese-mj3plደካማ ፉጥረት ነዉ ባልምንም መሆን የማይችልነዉ አሉባልተኛ ወሬኛነዉ 🔴
ፈራሁልህ ለነፍስህ የዚች ልጅ እንባ ዘላለም ዓለምህን ይከተልሃል
ቀልደኛ መጀመርያ ለብር ነው በስተመጨረሻ ተበላክ
እህትህም ገንዘብ ውስጥ ልታስገባህ ነበር ልጅትዋ ግን የልጅነት ጠባሳ ያለባት ያልተረጋጋችና ሳይካትሪስት የሚያስፈልጋት ነች እንደስዋ አይነት ሰዎች አሉ በጣም የራሳቸውን ዓለም ይመስሉ ተቀባይት ለማግኘት
በጣም ትክክል ያሳዝናል የሴት ልጅ ፍዳ
ኡፍ ወኔዋ ግን ደስ ይላል፣ እየተሰበረች የተነሳች ናት፣ ጥሩ ቦታ ትደርሳለች አንድ ቀን ሌላ ወንድ ላይ ካልወደቀች::
ብዙ መልካም ወንዶች አሉ አንቴ ግን በሰዉ ደካማ ጎን ገብቴህ ጎዳህ ነገረ ግን ለእግዚአብሔር የሥራ ግዜ አለዉ ያኔ ወየዉልህ 😢😢
ኣጭበርባሪ ልጅ ነው ያስታውቃል።ክህደት ብቻ። ለማንኛውም ፈጣሪ ይግባበት
ኪኪኪ 😂😂😂😂😂 ከባንክም ዘርፋ እንድትሰጠው ፈልጎ ነበረ ግን አልቻለም ፋራ😂😂😂😂
ምን አለ ኢንተርቪው በእንግሊዘኛ ብታርግልን 😁
🤣
የባል ቤተሰብ ሁሉ አጭበርባሪ ሌቦች ናኅቸው::
ምኑ የተባላው ሊበሉ ነበር ግን እንዲበሉ አላደረኩም ስትል አልሰማህም እንዴ እረ በፈጠራችሁ ሌላው ቢቀር እሷ ያወራችውን አዳምጥ በትክክል ጎበዝ
ተክሌ ቃለምልልሱን በእንግሊዝኛ ብታደርግለት፤ ወይ በሲዳምኛ፤ 50 ሚልዮን! 😂😂😂
አረ አታስቁኝ ያ50 ሚሊዮን ነገር?
በቃ ቃልኪዳኑ ቀርቶ ፈጣሪን መፍራትን ትቶ እሩጫዉ ለገንዘብ ሆነ ሰንት አመት ትኖሩ ይሆን ያለፋችሁበትን አፋችሁን ሞልታችሁ ሰትናገሩ የምን እምነት ተከታይ ትሆን ሞት የሚባል ታላቅ ሰጦታ ከፈጣሪ እንዳለ አትዘንጋ ወሸታችሁ አትጋቡ።
የፊቷ መልክ ከሱ ሲገናኙ የነበረው መልክ ሁለቱ በተነሱት ፎቶ ላይ ይታያል ማዲያት አልነበረባትም እሱን ወዳ በምንም ምክንያት ለማግባት ከወሰነች በኋላ በእርግጠኝነት በሱ ቤተሰቦች በኩል ልጅቷ ገንዘብ አላት ተብሎ ስለታመነ እንዲጋቡ ተደረገ ከዛ በኋላ ገንዘቡ እንደሌላት ስለታመነ ነው ነገር የመጣው ብቻ ልጅቷ ብዙ መከራ አይታለች የኢትዮጵያ ህዝብ ሊክሳት ይገባል
🤣🤣🤣 የትኛው መልክህና አስተሳሰብህ ነው እሷ ድንገት አንተን Surprise በማድረግ ጋብቻ የምትጠይቅህ? ባህሪህ እንደሆነ የወንበዴ ነው። ጉቶ ፊት! የልጅቷን ገንዘብም ንብረትም መልስ።
አላበላሁም እያለች እሳ የትኛውን ገንዘብ ? ሁላችንም ገንዘቧን አየን እኮ ቱርናፋ ሁላ
በውበቱማ አይታማም ቆንጆ ነው
@@AdugnaMelese-mj3plቤተሰብ ተቃጠላቹ አንተም ያሰለፈችን ንብረት መልስ
@@AdugnaMelese-mj3plያሰለፈችን የልጅነት መልክ መልስ
@@AdugnaMelese-mj3plሌባ ቤተሰብ ደሞ አታፍሩም መልስ ስትሰጡ እሷ ነገ ትቀየራለች ቱ እናንተ ደሞ ፈጣሪ ዋጋችሁን ባይሰጣችሁ ሀቋን በልታችሁ የሀቅ አምላክ አለ
የዚህ ሰው ንግግር አልገባኝም ሲጀመር ባንክ ኩዋላተራል ሳይዙ ገንዘብ ማበደር አይችልም እንዴት ገንዘቡን ልትበደር ቻለች?
የባል ዘመድ አይኑ አመድ አውሬ ቤት ገብታ ነፍሳን በማውጣቷ እር ታመስግን ምህረት አይዞሽ እንካን ወጣሽ
መላው ቤተሰብ በላለው ብላቹ ተበላቹ😂
እንሰማለን ግን አንፈርድም
ትክክል አትፍረድ ይፈርድብሀል
ሰወች ሰሙኝ የዚህ ጉዳይ እግረኛው የሁለቶችን ጉዳይ ይዞ በሚቀጥለው ፕሮግራም እውነታውን ይዞልን ይመጣል የዛኔ ማን ጥፋተኛ እንደሆነ እናውቃለን እኛ ግን እንረጋጋ
እግረኛው ትእግስቱን ይስጥህ ብቻ ባልየው የገንዘብ ጉጉት ነው ያለበት የጠበቀውን ስላላገኘ ተናድዋል
ንግግሩ ሲያስጠላ ኤጭጭጭጭጭጭ
ይሄኛው ኢንተርቪ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ የልጁ ንግግር
ሊበላ ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር😅
እንበላለን ብላቹ ተበላቹ እህትክ ናት ጉድ ያደረገችክ ሃብታም መስላት ያጋባችክ😂😂😂😂😂😂
የእውነት አልጫ አልጫ ነህ የሴት ገንዘብ አስበህ ነበር ያገባሃት አፈር ብላ ሰርተል ተለወጥ ሚዲያ ላይ ሰትወጣ አታፍርም ብትደበቅ ይሻል ነበር
ልጁ ጥቅም ቀርቶበታል
ምን ይላል ይኸ😮 አድ ቁምነገር ሳያወራ አድሰአት ሆነዉኮ የገዘብ ፋቅር😢😢😢
ደቼ ብላ
ምኑ ነው ደቼ የሚበላው መጀመሪያ አዳምጥ
@@AdugnaMelese-mj3pl😅😅😅😅😅😅ንብረት ሸጦ በላ እኮ አመነ ሰውዬው
@@AdugnaMelese-mj3pl እስኬ በቃን አደምጥ ወድምዬው መሃይም
ያመቱ ምርጥ ሴት ጂግና !
#ዶማና አካፋ አዳዲስ ገዝተው አስቆኛል ጎበዝ ልጅ ዋው🥰👌
እንኳን ቀረብሽ
አብረን እንህድ....(x2)...kkkkkkkkk.....are you see?? There is fear......እንግልሹ😂😂😂😂
ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም ቲፎዞ ነው እየሰበሰበ ያለው። ሌላው የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ ማስታወቂያ ስራ የተባለ ይመስላል ስለ አከባቢው ርካሽ ተወዳጅነት ለማግኘት
የ እህትሕ ስራ ነው ይህ ውንድም ገንዘብ ውስጥ ልታስዋኝክ 😅😅😅😅😅
ተክለሀይማኖት አቤት ጥያቄዎችህ👌 እንደራሴ ብየሀለሁ ልል ያሰብኩትን ሁሉ ነው የምትጠይቀው።
አታፍርም ሰታወራ የሰው 20,000000 ሃያ ሚሊዮን ልተበላ አፈር ብላ 😂😂😂
የህልም ቅጀት የሆነ ብር ብሩ የት ገባ????ዝም ብለህ በጭፍን አትመራ
@@AdugnaMelese-mj3plያንተን ልጆች አስተዳድራለች
ክክክክክ አድኛ መለሰ እቃዋችን የሸጠበትን ምን አደረገ @@AdugnaMelese-mj3pl
በዚህ አጋጣሚ ሰንቱን ወንጀለኛ አጋልጧል ባንክ እንደዚህ የሚሰራ ከሆነ መጠየቅ አለባቸው?
ምንድነው እንደዚህ መዝረክረክ ???
Mene ayenetu yewond melasam new.Le set kebere yelelew betam wushetam endehone yastawekal
We have heard about many women scammed by a men but this is vice versa Great Woman of the year never give her money for man who is looking of her money thank to lord she didn’t scammed. That’s a good
She doesn't have even a cent
ሊበላ ነበር ስፍራ ብለው ይዳሩት ያገባው ክክክክክ.
ምኗ ነው የሚበላው እረ በፈጣሪ ? እውነት ሀቁ ልትበላ ነው ወይስ ልትበላ ?? ተነቃቃን ምን አይነት ቤተሰብ እንደሆነ መቶ ማየት ነው የማንም ኮተታም!!
ከእንዲህ አይነት ወንድም ምን ይጠበቃል@@AdugnaMelese-mj3pl
@@AdugnaMelese-mj3plቤተሰቡማ የሷን ቤቻ አደለም ከሳጋ 3ሰው በጋቤቻ የመጣ ተበልቶ በባዶ ወጥቷል እና እሳ አለቃቹም ሳትመልሱ ሌባ መሆናቹን በገሃድ የሰማንበት ነው
@@AdugnaMelese-mj3plአድኛ አንተ ሜስትህ ላይ ሰራህው ግፍ ማን ከፍሉ ይጨርሳል ወድም አደለህ ጉረቤታቹኝ
@@AdugnaMelese-mj3pl እልም ያላቹ ሌባ ወንበዲ ናቹ አንም ሜስትህን ጥርግ አድርገህ ጨርሰህ ለአመትባል ዶሮ አራረድች በሜል ተልካሻ ምክንያት ጥለህ መጣ አተ የማትረባ
ከዚ አይነት ከሀዲ እህቶቼ ይሰውራቹ ምንም ሳያውቁ ሰርግ ደገሰች አላለም
Thanks tekeklegnana mizanawe Mels,you are right
እየተበደረች እዳውን ባልዋ ላይ የጣለች አንዳንድ ሰዎች ግን ሴት ስለሆነች ብቻ ክፍ ስራ እያያቹ አይኔን ግንባር ያርገው ምትሉ
ኬት መጣ ብሉ ነው የበላው
ቆሞ ሴበላ መቼ ጠየቀ እና ለምን እውነት ካለው ፌት ለፌት አይገኛም❤
ትክክል
እንኳነም ጋዜጠኛ አለሁነኩ ቀኩርኩም ብይ ነው ማባርው😂😂😂😂
አረባ ምንጭ አገሩ ጥሩኖው ሰውግን የአለም ክፉ ናቸው
በጣም ክፉዎች ናቸው
የዲላ ዩኒቨርስቲ ዲን እየቃመ ድንገት ይሄን ፕሮግራም ሲሾፈው 😁
እንዲት አሬፍ ነበር
Brother OD facilities have given with sufficient collateral
መቼ ይሆን በመልካም በፍቅር በእንክብካቤ ድንገተኛ ፈንጠዝያ የሚያረገኝ?እኔ ግን ሁሌም በክህደት surprised እደረጋለሁ ያሳዝናል የሰው ልጅ እድል
እኔም😥
አይዙሸ እግዚአብሔር ቀን አለዉ የማታ እድሜ ደሰታ ይሰጥሸ አይዙሸ ማሬ
@ አሜን እንደአፍሽ ያድርግልኝ እንጂ ደክሞኛል በዚህ ጉዳይ
900 ሺ የወጣበት ጭቃ ቤት 23 ቅጠል አሸዋ ግርፍ 😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞተኩ😅
የሆነ ፒፒ አፍ ነው ይልቅ የልጅቱን ሐቅ ይመልስ
Lekun new yenegerekew aweku bay
መብቱ ነዉ ደግ አረገ
@@ayelehelen4555😂😂😂😂family or friends…??
😂😂😂😂
በቁምክ የሞትክ ነክ በእውነት እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብን ፍርዱን ይሰጣቹ ማፊያ ቤተሰብ ናቹ ቆሻሻወች አለማፈርክ ደግሞ
ልትበላ ገበተህ ነበር ነቃችብህ ! አንተም እህትህም ! የተናገረከው ሁሉ አልባልታ ነው የሚመስልው ቡዙ ጌዜ ሀብትም ፍቅር አይገኘም ያንን ለማገኘት ራሱን ይደብቃል አንተ ግንሞኝ ነህ ሀቀዋን መልስ ሲታወራ ለልብ አይመስከረም ! ለማንኛውም
አንዲች ምስኪን ብትክድ ሚሊዮኖች ጠላት እንዳተረፍክ አትርሳ ባለጌ ። ፈጣሪ ይቀጣሃል ከሰው ቀድሞ ።
ይገርማል
ብልፅግናን ከፍ ከፍ አረግህዉ በሰላም ነዉ ?አርባ ምንጭ ጥሩ ከተማ ናት ሁሉም ያውቃል ግን በብልፀግና ነዉ አርባ ምንጭ ዉብ የሆነችዉ ? ተቀደድህ
ሲግማማ ነው እንጂ የብልፅግና አሽቃባጭ ክፍት አፍ
መብቱ ነዉ አንተ መቃወም መብትህ እንደሆነ ብልፅግናን እንደግፋለን የልማት አርበኛ ነዉ
@@ayelehelen4555እረኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የተደረጀኩመት እና ውሸት የሞላበት 😂😂😂😂አሁንም አትበላም
@ayelehelen4555 ምክንያታዊ ሆኖ መቃዎም መብት ነዉ ።ነገር ግን ብልፅግና ማለት ሳይኖርህ አለኝ በልሳትበላ በላሁ ጠገብሁ በል በቅዤት የተሞላ ጦርነትን ብቻ የሚያአልም በትቢት የተሞላ አሼባሪ በአንድ ግለሰብ የሚዘዎር በኢኮኖሚበፖለቲካ በአስተዳደር በዲፕሎማሲ ደካማ የሆነ የደናቁርት ስብስብ ነዉ
ወይ ዘንድሮ ወንድን የሚያሰድቡ ወንዶች በዙ ኦኦኦኦ😅😅
betam tasafeeralh
I am still confused, who is talking real
The husband 100%
ወይ ተክልዬ እንዴት እንደምወድ አስተዋይ እኩ ነህ የኔ ጌታ
ሰውየው የራሱን ጉዳይ ትቶ የሀገር ጉዳይ አደገው እኮ
በጣም አቃጣሪ ቢጤዉ 😁
Emebrihan yibarkih tekele..mechresha lay sile lige yawerahew yanithal abate
ስንት የባሰ ነገር ጥላ የለም እያለ ልብስ ልብሷን ልብሷን ልብሷን? ሌላው ፌል ስላደረገበት ነው እንጂ ብሯን ብሎ እንደገባበት እሱም አልካደም,
ተክሌ ኧረ ኧረ ጥያቄህ ሀሁ ተመቸኝ የወንድ ወደላ ነው በሴት ሃብት ተኝቶ ሊቀላ ነቄ ነች እሷ ቤተሰብ አሳፋሪ ስራ ነው የፋብሪካ ባለቤት ለማድረግ ነበር ወፍ የለም ተነቃቃን አለች ጀግና ናት ❤
ተክልየ ብቱቱ ዎጋ ያለው ነው ብለው የከለከሉ ታየኚ ገንዘብ ስላልበሉ ተባብረው እቺን ከርታታ በደሏት አረ ምን አይነት የወንድ አልቦልተኛ ነው
ኣሁ ሰለ ባለቤትህ ኣዉራ ።
ዉንደሜ መንፈሳዊ ከሁንክ ሜሰትህን ፀበል ወሰደህ አደናህ ትደራቸን ቀጠሉ ለዘወም የመጀመረያል ጀ በዘላይ ሴት ሴት ልጀ አባቱን ትወደለቸ ይህ እህታዊ መክር ነዉ በረታ ተክልዬ ፈገገታህ በጣም ደሰ የላል ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የመር ❤❤❤
ተክሌ ወይኔ እንዴት እንደምትመቼኝ እኮ
ምናለበት ማስታወቂያው ቢቀርብህ። እንደ ቁራ አትጩህ
it is so annoying
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ ምለቂያየለውም
Afer billa
ማነን እምንፈርደው እያንዳንዳችን የመፍርድ መብት የለንም እኛ ማነን እንሰማለን አንፈርድም
Dilla university Din mels mestet alebet😂 yesewyewn life litrebshu new ende Egiregnaw media ?
Teklie, betam tigermaleh lemin taschnikaleh ewunetunn lematarat lemn arbaminch mehedna matarat ferah ewunet atara, libs libs tilaleh kumnegeru esu new endie lante midiya matafecha yetechegerutn fita
አታ ወድ ሰቶን ሴትም ሰቶን ሴታሴት ነክ ወዲሜ ለመሐት ፆታክ ያስጠራጢራኘል ለሚን ብትል ወለሂ ጀግና ሴት ነት ታሪኳን ኢያጠፈጠኝ ሰማወት አታ ግፉ ነዉ ከና እነትክ ሙሉ ቤታሰብክ በክት ነቹ ሰዉ በመነበት በዳ ይደራገል ወልደሃበት ዉሻ ነክ እኔ ስልጤ ነኝ ማቃት ነገር ዬለኘም በታሪኳ ቢቸ ነዉ ዉሻ ነክ።
Waw his very smart guy 🎉🎉🎉🎉
Minew borchun aytesh new jib😏😏
min Asfeeaw fit lefit ayaworatm eswa fit lefit engenagn bialech esu poletica liyawora felege eko
አቦ.በቃ.ንብረቷን.መልስላት..አሉሽ.አሉሽ.አታውራ.ብር.አላት.ሀብት.አላት.ብለክ.ልትበላ.ነበረ..ሊበላ.ምንም.ብታወራ.በጣም.በስቃይ.የደገች.ናት.አይፈረድባትም.አንተን.ለማስደሰት.በዙ.የጣረች.ይመስለኛል..ግን.አንተ.አስገድድ.ያገባችክ.አስመሰልከው👎
ትዕቢተኛን የሚቀጣ ፈጣሪ እና ፈጣሪ ብቻ ነው ።
ruclips.net/video/FUTMM5R2ri4/видео.htmlsi=l_59Wg-q8tQDut2a
ማንያዘዋል ላይ የተለቀቀውን ሰምቶ የመጣ 🫣
me
Ene 😅
እኔ የማንያዘዋል ቢቀድም ጥሩ ነበር ይሄ ቦርጫም ለጥቅም ነው የተጠጓት
እኔ
እኔ🙋♀️
ሰርተህ ብላ የኔጌታ ብዙ አታውራ ። ስታወራ እንደባል አውራ ።
ገና ሳልሰማው አስጠላኝ ይሄ ጥሩቱኛ የሴት ልጅን ያልደከማችሁበትን ላብ የምትበሉ ወንዶች ደም ይሁንባችሁ።
ግምኛ መናገር ነውር ነው የአንድን ጥንድ ጉዳይ የሁሉ አድርጎ ማሰብ ድንጋይነት ነው
ሰድብ ትምህርትም ዕውቀትም ስለማይጠይቅ የሰነፎች መገለጫቸው ነው
@@marsilasgashaw2148 💐💐💐🥰 100%
የሚያወራው ሁሉ ፍሬ ነገር የለውም አሉባልታ ነው እንደባል አይደለም የሚያወራው
እስከመጨረሻው ይደመጥ ልጁ እውነት አለው ፌካም አስማታም ነገር ናት ከዛ ይልቅ ፊት ለፊት ይገናኙ እና እንያቸው
ልጆችሽን ሰብስቤ ወረኛ ባልሽ ወደቤት መልሼ@@ashenfienigatu8054
@@ashenfienigatu8054አንቼ ለቃቃሜ ከቤቷ ስትለቃቄሜ ኖረሽ ከነልጆችሽ አሁን ታወራለሽ ያንቼ ባል የሱ ወንድም አርባምንጭ ሴመጣ አንቼን ትቶ እናቱ ቤት አድሩ የሜመለሰው አንቼ የሰው ትንሽ ባቼ ቤት መተባበርሽ ነው አንቼ የሰው ግልባጭ አንቼም አጋጣሜውን አተሽነው የምትኖሬው ገባሽ እደባርያ ተገርደሽ እነሱ ወልደዋል ይገናኛሉ ይብላይ ለእናተ 🙏🙏🙏
የውንድምዬው ሜስት እዳቸ እግር ስር ተረግጦ የሜኖር የም አንቼ ለቃቃሜ እከከ ልጂ ተደፍራለች ብለሽ አጭበርብረሽ ልትበያት ነበር ነቃችብሽ አንቼ ቦዶ ጀርካን@@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 አንቼ ለቃቃሜ ከነልጆችሽ 1አመት ሙሉ ስትሸከምሽ ስትቀልብሽ አንቼ ልጂ ተደፈረች ብለሽ ልትበይ ስትነሼ እሷ በፍቅር ምርመራ ይዛ ልጅሽን ሄደች አየሽ አንቼ አድር ባይ የባልሽ ወድም ቢሆንም ያቼ ትዳር ምላይ ነው ወይዘሮ አሰገደች እና አርባምንጭ መቶ እናቱ ቤት አድሩ የሄደው አየሽ አንቼ ለትርፍራፌ ከእውነት አትሽሼገ ባሽ የሷን እውነት መቼም አይቀርም ይመጣል
ምንስ አለኝ ብትል ምን አገባህ እህትህ በዚህ ቋምጣ ነዋ ከናትህ ጋር ተማክረው አጣድፈው ቀለበት ያስደረጓት ወይ ሁለት መቶ ሚሊየን ኤኒው ሀው ንዋይ ፈልጋችሁ ነው ታውራ አንተ እኮ ነህ ማስተዳደር የነበረብህ ወንድ የሴት እራስ ነው ሴት እኮ ነች ያንተ እራስ የሆነችው መልካምነት አላት
እንደ ወንድ ቆፍጠን በል ሰርተህ ብላ እንጂ መቼስ እናትህና እህቶችህን አግብተህ አትኖርም
ብዙ ወራዳ ወንዶች አላችሁ የሴት ንብረት ላይ አይናችሁን ተክላችሁ የማትነቅሉ አይነቡዳ። ሰርታችሁ ብሉ !
የሴት እኳ ብዙ ነገር አለ የወር አበባ ጨርቅም ይኖራለ አንተ እህት አናት ያለው ሰው ልብስ ይከለከላል እንዴት እሚመክርህ ሰው ጠፋ:: በጣም የምታፍርበት ነው ስለዚህ ይቅርታ ጠይቅ ልብሷን መልስ ሌላው እምትጠየቅበት ነገር ካለ እርዳት የልጂህ እናት ናት በሰላም ትኑር እሷ ብቸኛ ነች አንተ ደግሞ እንዳወራህው ቤተሰብ አለህ እግዛብሔርን ፍሩ ለአንተም እረፍት ነው
እንብላት ብላችሁ አስባችሁ ተበላችሁ😂😂 አሳፋሪ ቤተሰብ ነው:: ምስኪን ሴት ባሏን ፈታ ልጅ ይዛ የምትንከራተት ሴት አገኘን ብላችሁ ችግሯን ተጠቅማችሁ የቀረ ንብረቷን ልትበሉ ስትስገበገቡ እሷ ነቃችባችሁ ይሄ ነው ያቃጠላችሁ :: እሷ ከየሰው እየተበደረች ገንዘብ አምጥታም ከሆነ እኮ አንተም አብረሀት በልተኸዋል ማለት ነው:: ስራ ሳትሰራ የወንድ ወጣት ጡረተኛ ሆነህ ቁጭ ብለህ የበላኸው ያንን ነው ማለት ነው ስለዚህ አንተም ተጠያቂ ነህ::
ክክክ.እረ.ምኑ.አሳፋሪ.አልጫ.ሴታሴት.ነው.ስለውርስ.ስለ.ንብረት.ነው.የሚየወራው😂😂.ቦርጭክን.ማፈዳት.ነበረ
😃እኔም የምለው ነገር ጠፍቶኝ ነው እንጂ? አናድዶኛል😊
😅😅
😅😅😅😅
😂😂😂
እኔማ ጨጋራዬተላጠች ይሄንን እጫካ ዎሥዶ አሥሮ ጅብ ማሥበላትነበር😢😢😊@@tenad7309
ተማር እንዲባል የተለቃቀመ እንግሊዘኛ ያወራል ፣ጥራት ነጠቅ
ERE MEHUR ENDBAL NEW ENJ KKK
ሀ ቢሉ ቀጥሎ
ለ እንደሆነ እንኳን እንደሆነ የማታውቅ ዝም ብለህ አትቀባጥር
😅😅😅😂😂😂😂ወይ አንተ ሰውዬ ልጆችልን የት ናቸው ግማሽ ዶባከልክልህ አንተ አሬቄህን ስትገለብጥ መጀመርያ የራስህን ህይወት እይእሽ ከጉረቤትህ አድኛ መለሰ@@AdugnaMelese-mj3pl
Have you see😂😂😂
ለ20 ሺ ኣላት😂😂😂
I'm so 😂😂😂 engelizegna telew
ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ወርዶ ሲያወራ ሞት ነው
በጣም ነበር እንዴ ልትበላ ያሰብከዉ😂😂
😅😅😅😅😅😅
ክክክክ
😂😂
😂😂😂😂😂
ቀላል ሊበላ 200ሚሊዮን እንደዉ እንዴት ደፉር እንደሆነ
ያመቱ ምርጥ ሴት ጂግና ሴቶች ከሷ ተማሩ አላቀምሰው ብላ ነው
ብዙ ሴቶች መማር አለባቸው ከዚች ሴት::
ተበልታለችኮ በምኑ ነዉ ጀግና ምትባል ወገኞች🤣
የሚያወራው ሁሉ ውሸት ይመስላል እራሱን ንፁ ለማድረግ ቢያገኛት ምን ሊያደርጋት እንደሚችል አስቡ ከነቤተሰቦቹ አላስበላ ስላለችው ነው👈🏼
Thanks!
የኮቪድ ባች ይባላል? ይሄ ሰው ወጣት ነው ::ግን ከእውቀቱ ይልቅ በሴት ሀብት ለማግኘት የሚፈልግ? ብልጣብልጥ ነው:: ትዳር ነው ቢዝነስ ነው እህቱስ የምን አፈላላጊ ነች? በጣም ይገርማል? ምን አይነት ግዜ ላይ እንደሆንን?ሴቶችልብ ብላችሁ ስሙ::
EEE LEBELA KKK
ሴቶችዬ ከእውቀት አልባ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
He looks like need MONEY Not MARRIED her ::
@nigistlegessie6053 Eyayech Lesu magez. Mn Ybalal. ?
ትልቁ ነገር ገንዘብ ሳይሆን የናት ልጅ ይበልጣልፍቅር ይበልጣል ሁሉ ከንቱ ነዉ ጥለነዉ እንሄዳለን የምንጠራበትን ሰአት እንኳን አናቀዉም የእናት ልጇች ከሆናችሁ ለገንዘብ ብላችሁ አትባሉ ፈጣሪያችሁን አሰቡ ይዘነዉ የምንሄደዉነገር የለም.አ እግዚአብሄር ፍቅር ይሰጣችሁ
ሁል ጊዜ ለምንድነው የሴት ልጅ ዉድቀት መንሰኤው ወንዶች የወንድ ስኬት ሴት የሚሆነው?
ሀቀኛ ከሆነ ንብረቷን ይስጣት። ደግሞም ሰርግ ሳላውቀው ነው የተዘጋጀው ይላል ኣያፍርም
የአገሬቷ የፊልም ኢንዱስትሪ የማይረባ ትርኪ ሚርኪ ከሚስራ ይሄን እግረኛውን ቢከታተሉ በየግዜው ከሚቀርብ ፕሮግራሞች ላይ አንድ አንድ ፊልም ይወጣው ነበር ንቁ
😂😂😂😂😂😂
ልት በላት ነበር
ቆቅ ነኝ ብላለች ።
እና ታዲያ ለምን ቸገረኝ ብላ ወጣች
እረ ጨጓሬ ኬት ላምጣ@@AdugnaMelese-mj3pl
@@AdugnaMelese-mj3pl ውይ ጨርሳቹባት ንብረቷ እዛ እዳለ ወንድምህ እራሱ በአፉ መሰከረ አለቀ አንተ ቀዳዳ
@@AdugnaMelese-mj3plደካማ ፉጥረት ነዉ ባልምንም መሆን የማይችልነዉ አሉባልተኛ ወሬኛነዉ 🔴
ፈራሁልህ ለነፍስህ የዚች ልጅ እንባ ዘላለም ዓለምህን ይከተልሃል
ቀልደኛ መጀመርያ ለብር ነው በስተመጨረሻ ተበላክ
እህትህም ገንዘብ ውስጥ ልታስገባህ ነበር ልጅትዋ ግን የልጅነት ጠባሳ ያለባት ያልተረጋጋችና ሳይካትሪስት የሚያስፈልጋት ነች እንደስዋ አይነት ሰዎች አሉ በጣም የራሳቸውን ዓለም ይመስሉ ተቀባይት ለማግኘት
በጣም ትክክል ያሳዝናል የሴት ልጅ ፍዳ
ኡፍ ወኔዋ ግን ደስ ይላል፣ እየተሰበረች የተነሳች ናት፣ ጥሩ ቦታ ትደርሳለች አንድ ቀን ሌላ ወንድ ላይ ካልወደቀች::
ብዙ መልካም ወንዶች አሉ አንቴ ግን በሰዉ ደካማ ጎን ገብቴህ ጎዳህ ነገረ ግን ለእግዚአብሔር የሥራ ግዜ አለዉ ያኔ ወየዉልህ 😢😢
ኣጭበርባሪ ልጅ ነው ያስታውቃል።ክህደት ብቻ። ለማንኛውም ፈጣሪ ይግባበት
ኪኪኪ 😂😂😂😂😂 ከባንክም ዘርፋ እንድትሰጠው ፈልጎ ነበረ ግን አልቻለም ፋራ😂😂😂😂
ምን አለ ኢንተርቪው በእንግሊዘኛ ብታርግልን 😁
😂😂😂
🤣
የባል ቤተሰብ ሁሉ አጭበርባሪ ሌቦች ናኅቸው::
ምኑ የተባላው ሊበሉ ነበር ግን እንዲበሉ አላደረኩም ስትል አልሰማህም እንዴ እረ በፈጠራችሁ ሌላው ቢቀር እሷ ያወራችውን አዳምጥ በትክክል ጎበዝ
ተክሌ ቃለምልልሱን በእንግሊዝኛ ብታደርግለት፤ ወይ በሲዳምኛ፤ 50 ሚልዮን! 😂😂😂
አረ አታስቁኝ ያ50 ሚሊዮን ነገር?
በቃ ቃልኪዳኑ ቀርቶ ፈጣሪን መፍራትን ትቶ እሩጫዉ ለገንዘብ ሆነ ሰንት አመት ትኖሩ ይሆን ያለፋችሁበትን አፋችሁን ሞልታችሁ ሰትናገሩ የምን እምነት ተከታይ ትሆን ሞት የሚባል ታላቅ ሰጦታ ከፈጣሪ እንዳለ አትዘንጋ ወሸታችሁ አትጋቡ።
የፊቷ መልክ ከሱ ሲገናኙ የነበረው መልክ ሁለቱ በተነሱት ፎቶ ላይ ይታያል ማዲያት አልነበረባትም እሱን ወዳ በምንም ምክንያት ለማግባት ከወሰነች በኋላ በእርግጠኝነት በሱ ቤተሰቦች በኩል ልጅቷ ገንዘብ አላት ተብሎ ስለታመነ እንዲጋቡ ተደረገ ከዛ በኋላ ገንዘቡ እንደሌላት ስለታመነ ነው ነገር የመጣው ብቻ ልጅቷ ብዙ መከራ አይታለች የኢትዮጵያ ህዝብ ሊክሳት ይገባል
🤣🤣🤣 የትኛው መልክህና አስተሳሰብህ ነው እሷ ድንገት አንተን Surprise በማድረግ ጋብቻ የምትጠይቅህ? ባህሪህ እንደሆነ የወንበዴ ነው። ጉቶ ፊት! የልጅቷን ገንዘብም ንብረትም መልስ።
አላበላሁም እያለች እሳ የትኛውን ገንዘብ ? ሁላችንም ገንዘቧን አየን እኮ ቱርናፋ ሁላ
በውበቱማ አይታማም ቆንጆ ነው
@@AdugnaMelese-mj3plቤተሰብ ተቃጠላቹ አንተም ያሰለፈችን ንብረት መልስ
@@AdugnaMelese-mj3plያሰለፈችን የልጅነት መልክ መልስ
@@AdugnaMelese-mj3plሌባ ቤተሰብ ደሞ አታፍሩም መልስ ስትሰጡ እሷ ነገ ትቀየራለች ቱ እናንተ ደሞ ፈጣሪ ዋጋችሁን ባይሰጣችሁ ሀቋን በልታችሁ የሀቅ አምላክ አለ
የዚህ ሰው ንግግር አልገባኝም ሲጀመር ባንክ ኩዋላተራል ሳይዙ ገንዘብ ማበደር አይችልም እንዴት ገንዘቡን ልትበደር ቻለች?
የባል ዘመድ አይኑ አመድ አውሬ ቤት ገብታ ነፍሳን በማውጣቷ እር ታመስግን ምህረት አይዞሽ እንካን ወጣሽ
መላው ቤተሰብ በላለው ብላቹ ተበላቹ😂
እንሰማለን ግን አንፈርድም
ትክክል አትፍረድ ይፈርድብሀል
ሰወች ሰሙኝ የዚህ ጉዳይ እግረኛው የሁለቶችን ጉዳይ ይዞ በሚቀጥለው ፕሮግራም እውነታውን ይዞልን ይመጣል የዛኔ ማን ጥፋተኛ እንደሆነ እናውቃለን እኛ ግን እንረጋጋ
እግረኛው ትእግስቱን ይስጥህ ብቻ ባልየው የገንዘብ ጉጉት ነው ያለበት የጠበቀውን ስላላገኘ ተናድዋል
ንግግሩ ሲያስጠላ ኤጭጭጭጭጭጭ
ይሄኛው ኢንተርቪ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ የልጁ ንግግር
ሊበላ ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር😅
እንበላለን ብላቹ ተበላቹ እህትክ ናት ጉድ ያደረገችክ ሃብታም መስላት ያጋባችክ😂😂😂😂😂😂
የእውነት አልጫ አልጫ ነህ የሴት ገንዘብ አስበህ ነበር ያገባሃት አፈር ብላ ሰርተል ተለወጥ ሚዲያ ላይ ሰትወጣ አታፍርም ብትደበቅ ይሻል ነበር
ልጁ ጥቅም ቀርቶበታል
ምን ይላል ይኸ😮 አድ ቁምነገር ሳያወራ አድ
ሰአት ሆነዉኮ የገዘብ ፋቅር😢😢😢
ደቼ ብላ
ምኑ ነው ደቼ የሚበላው መጀመሪያ አዳምጥ
@@AdugnaMelese-mj3pl😅😅😅😅😅😅ንብረት ሸጦ በላ እኮ አመነ ሰውዬው
@@AdugnaMelese-mj3pl እስኬ በቃን አደምጥ ወድምዬው መሃይም
ያመቱ ምርጥ ሴት ጂግና !
#ዶማና አካፋ አዳዲስ ገዝተው አስቆኛል ጎበዝ ልጅ ዋው🥰👌
እንኳን ቀረብሽ
አብረን እንህድ....(x2)...kkkkkkkkk.....are you see??
There is fear......እንግልሹ😂😂😂😂
ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም ቲፎዞ ነው እየሰበሰበ ያለው። ሌላው የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ ማስታወቂያ ስራ የተባለ ይመስላል ስለ አከባቢው ርካሽ ተወዳጅነት ለማግኘት
የ እህትሕ ስራ ነው ይህ ውንድም ገንዘብ ውስጥ ልታስዋኝክ 😅😅😅😅😅
ተክለሀይማኖት አቤት ጥያቄዎችህ👌 እንደራሴ ብየሀለሁ ልል ያሰብኩትን ሁሉ ነው የምትጠይቀው።
አታፍርም ሰታወራ የሰው 20,000000 ሃያ ሚሊዮን ልተበላ አፈር ብላ 😂😂😂
የህልም ቅጀት የሆነ ብር ብሩ የት ገባ????ዝም ብለህ በጭፍን አትመራ
@@AdugnaMelese-mj3plያንተን ልጆች አስተዳድራለች
ክክክክክ አድኛ መለሰ እቃዋችን የሸጠበትን ምን አደረገ @@AdugnaMelese-mj3pl
በዚህ አጋጣሚ ሰንቱን ወንጀለኛ አጋልጧል ባንክ እንደዚህ የሚሰራ ከሆነ መጠየቅ አለባቸው?
ምንድነው እንደዚህ መዝረክረክ ???
Mene ayenetu yewond melasam new.
Le set kebere yelelew betam wushetam endehone yastawekal
We have heard about many women scammed by a men but this is vice versa Great Woman of the year never give her money for man who is looking of her money thank to lord she didn’t scammed. That’s a good
She doesn't have even a cent
ሊበላ ነበር ስፍራ ብለው ይዳሩት ያገባው ክክክክክ.
ምኗ ነው የሚበላው እረ በፈጣሪ ? እውነት ሀቁ ልትበላ ነው ወይስ ልትበላ ?? ተነቃቃን ምን አይነት ቤተሰብ እንደሆነ መቶ ማየት ነው የማንም ኮተታም!!
ከእንዲህ አይነት ወንድም ምን ይጠበቃል@@AdugnaMelese-mj3pl
@@AdugnaMelese-mj3plቤተሰቡማ የሷን ቤቻ አደለም ከሳጋ 3ሰው በጋቤቻ የመጣ ተበልቶ በባዶ ወጥቷል እና እሳ አለቃቹም ሳትመልሱ ሌባ መሆናቹን በገሃድ የሰማንበት ነው
@@AdugnaMelese-mj3plአድኛ አንተ ሜስትህ ላይ ሰራህው ግፍ ማን ከፍሉ ይጨርሳል ወድም አደለህ ጉረቤታቹኝ
@@AdugnaMelese-mj3pl እልም ያላቹ ሌባ ወንበዲ ናቹ አንም ሜስትህን ጥርግ አድርገህ ጨርሰህ ለአመትባል ዶሮ አራረድች በሜል ተልካሻ ምክንያት ጥለህ መጣ አተ የማትረባ
ከዚ አይነት ከሀዲ እህቶቼ ይሰውራቹ ምንም ሳያውቁ ሰርግ ደገሰች አላለም
Thanks tekeklegnana mizanawe Mels,you are right
እየተበደረች እዳውን ባልዋ ላይ የጣለች አንዳንድ ሰዎች ግን ሴት ስለሆነች ብቻ ክፍ ስራ እያያቹ አይኔን ግንባር ያርገው ምትሉ
ኬት መጣ ብሉ ነው የበላው
ቆሞ ሴበላ መቼ ጠየቀ እና ለምን እውነት ካለው ፌት ለፌት አይገኛም❤
ትክክል
እንኳነም ጋዜጠኛ አለሁነኩ ቀኩርኩም ብይ ነው ማባርው😂😂😂😂
😂😂😂
አረባ ምንጭ አገሩ ጥሩኖው ሰውግን የአለም ክፉ ናቸው
በጣም ክፉዎች ናቸው
የዲላ ዩኒቨርስቲ ዲን እየቃመ ድንገት ይሄን ፕሮግራም ሲሾፈው 😁
እንዲት አሬፍ ነበር
Brother OD facilities have given with sufficient collateral
መቼ ይሆን በመልካም በፍቅር በእንክብካቤ ድንገተኛ ፈንጠዝያ የሚያረገኝ?እኔ ግን ሁሌም በክህደት surprised እደረጋለሁ ያሳዝናል የሰው ልጅ እድል
እኔም😥
አይዙሸ እግዚአብሔር ቀን አለዉ የማታ እድሜ ደሰታ ይሰጥሸ አይዙሸ ማሬ
@ አሜን እንደአፍሽ ያድርግልኝ እንጂ ደክሞኛል በዚህ ጉዳይ
900 ሺ የወጣበት ጭቃ ቤት 23 ቅጠል አሸዋ ግርፍ 😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞተኩ😅
የሆነ ፒፒ አፍ ነው ይልቅ የልጅቱን ሐቅ ይመልስ
Lekun new yenegerekew aweku bay
መብቱ ነዉ ደግ አረገ
@@ayelehelen4555😂😂😂😂family or friends…??
😂😂😂😂
በቁምክ የሞትክ ነክ በእውነት እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብን ፍርዱን ይሰጣቹ ማፊያ ቤተሰብ ናቹ ቆሻሻወች አለማፈርክ ደግሞ
ልትበላ ገበተህ ነበር ነቃችብህ ! አንተም እህትህም ! የተናገረከው ሁሉ አልባልታ ነው የሚመስልው ቡዙ ጌዜ ሀብትም ፍቅር አይገኘም ያንን ለማገኘት ራሱን ይደብቃል አንተ ግንሞኝ ነህ ሀቀዋን መልስ ሲታወራ ለልብ አይመስከረም ! ለማንኛውም
አንዲች ምስኪን ብትክድ ሚሊዮኖች ጠላት እንዳተረፍክ አትርሳ ባለጌ ። ፈጣሪ ይቀጣሃል ከሰው ቀድሞ ።
ይገርማል
ብልፅግናን ከፍ ከፍ አረግህዉ በሰላም ነዉ ?
አርባ ምንጭ ጥሩ ከተማ ናት ሁሉም ያውቃል ግን በብልፀግና ነዉ አርባ ምንጭ ዉብ የሆነችዉ ? ተቀደድህ
ሲግማማ ነው እንጂ የብልፅግና አሽቃባጭ ክፍት አፍ
መብቱ ነዉ አንተ መቃወም መብትህ እንደሆነ ብልፅግናን እንደግፋለን የልማት አርበኛ ነዉ
@@ayelehelen4555እረኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የተደረጀኩመት እና ውሸት የሞላበት 😂😂😂😂አሁንም አትበላም
@ayelehelen4555 ምክንያታዊ ሆኖ መቃዎም መብት ነዉ ።ነገር ግን ብልፅግና ማለት
ሳይኖርህ አለኝ በል
ሳትበላ በላሁ ጠገብሁ በል
በቅዤት የተሞላ ጦርነትን ብቻ የሚያአልም በትቢት የተሞላ አሼባሪ በአንድ ግለሰብ የሚዘዎር
በኢኮኖሚ
በፖለቲካ
በአስተዳደር
በዲፕሎማሲ
ደካማ የሆነ የደናቁርት ስብስብ ነዉ