መሀላችን የፍቅር ግንኙነት አለ ወይ? የብዙ ሰው ጥያቄ በሁለተኛው የቲክቶክ አዋርድ በማዝናናት ዘርፍ እጩዎቹ ቲክቶከሮች አራቱ እርግቦች |Seifu On EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 204

  • @robelredda2130
    @robelredda2130 Месяц назад +97

    በጣም የሚመቹኝ ልጆች ናቸዉ በተለይ አበቃል Multi talented guy ድምጻዊ እና ተዋናይ! My vote for you guys 🙌

  • @ወንጌልይልማ
    @ወንጌልይልማ Месяц назад +25

    ሰይፈ በግድ ሊያፋቅራቸው የሞከረውን ወድጄለታለሁ👍😄

  • @YesuNew
    @YesuNew Месяц назад +10

    ሰይፍሻ ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር እንዳለክ አቃለሁ በማርያም ሰይፍዬ ከርተንኮሎችንም አቅርባቸው አዋርዳቸውን ያስተዋውቁ በጣም ጎበዞች ናቸው ሰይፍዬ አደራ በምድር በሰማይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @YesuNew
      @YesuNew Месяц назад

      ልጆቼን አበረታታልኝ ሰይፍዬ አደራ

    • @mekdesjosen7725
      @mekdesjosen7725 26 дней назад

      ሰይፉ ሳይሆን ማናጀር ወይም ኤዲት የሚያደርጉት ካዩ አይጨክኑም ያቀርቧቸዋል ከርተንኮሎች በጣም ጎበዞች ናቸው ቢቀርቡ ጥሩ ነው

  • @natytube3604
    @natytube3604 Месяц назад +12

    በጣም ነዉ ሚመቹኝ የሳቄ ምንጮች እወዳቹሀለሁ❤

  • @tsehaygalraya
    @tsehaygalraya Месяц назад +1

    ዋውው ይበል ጠያቕት ብዝኾነ ወግዕና እስካብ ኻልአይ ፓርቲ እዩ ኹሉ ሰምዕኹም ሃናፂ ርእተኹም ትህቡና ንፅበይ እና እርሰ በእርሰና ብሃምዚ ድበለ ኣዝናኚ ና ኣማሃር ድኾነ ሓሳባትና ላትላዋወጥና ንቕፅለሉ የና ንስኹም ደማ #like #subscribe ብምግባር ንኽትሕጉዙና ንሕና ድማ ጠንክርና ክንሰርሕን ክናዓብይን ባዓል ሙልእ ተስፋ የና🙏❤❤❤

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ Месяц назад +18

    ሠይፉ ምርጥ ሠው ለሠው ልጅ በጣም ክብር አለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tak4957
    @tak4957 Месяц назад +2

    I like them a lot. I always amazed, laughed and enjoyed their videos

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад +30

    እናመሰግናለን ሰይፉ የማዳም ቅመም ፋሲካ ስላቀረብክልኝ

    • @flame9729
      @flame9729 Месяц назад

      @@Rozaguraga jezba

  • @makis1623
    @makis1623 Месяц назад +9

    ሰይፋ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክን ጋብዝልን ምርጥዬ ነው ❤️❤️❤️👌

    • @Hermonzenash
      @Hermonzenash Месяц назад

      @@makis1623 እኔም ስወደዉ

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይቅናችሁ ማርያምን በጣም ነው የሚመቹኝ ❤❤❤❤

  • @Natnael-nn8nb
    @Natnael-nn8nb Месяц назад +10

    ችግሮቻችን እንደዚ ቪድዮ በቶሎ ይፈታልን አሜን

  • @Eyecaretube
    @Eyecaretube Месяц назад +4

    ያስቁኛል በጣም። በርቱ ትልቅ ቦታ እንድትደርሱ እመኛል።

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791 Месяц назад +1

    እንዴ ቅዱስ የአርቲስቱ ልጅ እንደሆነ አላቅም ነበር wow ደስ ይላል

  • @HaregHaregfikadu
    @HaregHaregfikadu Месяц назад +4

    በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ አበቃል ይመቸኛል❤

  • @DejenAwoke-b8n
    @DejenAwoke-b8n 28 дней назад

    ere seifu akiribilin gospel singer and pastor tekeste getnet

  • @tamrat-du9nh
    @tamrat-du9nh Месяц назад +3

    abekal the best tiktoker

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Месяц назад +4

    Sira tefa sefu

  • @azifisseha6028
    @azifisseha6028 28 дней назад

    ሁሌም ያዝናኑኛል 😅

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ አገራችን የድካም ሥራ መሥራት አይቻልም ይገርማል መንገድ ሚቀልዶት አይመቸኝም የእውነት

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ Месяц назад +1

    ያንን ጥቁር ልጂ አቅርብልን ስለ ኢትዮጲያ
    እና ሰለ አድነታችን እሚሰራዉን ልጂ
    የደቡብ ልጂ መሰለኝ ባልሳሳት🎉🎉🎉

  • @Babet-12V
    @Babet-12V Месяц назад +4

    Wey yene fkroch betam new mnodachu

  • @TgkonjoBekele
    @TgkonjoBekele Месяц назад +18

    ሰይፉ ጋ እኮ የቀረሁት እኔ ብቻ ነኝ ❤

  • @VoicefortheVoicelesss
    @VoicefortheVoicelesss Месяц назад

    They deserve wining 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane Месяц назад

    ይገባቸዋል❤❤❤❤ስወዳቸው

  • @HanaTesfayeHanaTesfaye
    @HanaTesfayeHanaTesfaye Месяц назад

    Betam new yemetmechugn awardun meblat alebachew😊😊

  • @Passion1481
    @Passion1481 Месяц назад

    Much love to all of u

  • @BrilliantlyBoldWomen
    @BrilliantlyBoldWomen Месяц назад

    wow thanks
    ማንዴላን ወይም ቴዲን አቅርብልን

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 Месяц назад

    Awesome interview from awesome guys

  • @bubudanget
    @bubudanget Месяц назад +2

    Sifuye ebakh next week lay delalaw Tomas (Tom automotive)yikrebelen eski

  • @Bura_-mv7hz
    @Bura_-mv7hz 29 дней назад

    Swedachew eko❤

  • @BirukAsrat-ud8lz
    @BirukAsrat-ud8lz Месяц назад

    yimechachu betam new mitmechugn

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 Месяц назад +3

    ዋውውው ነው ድምፅ

  • @በረንታ
    @በረንታ Месяц назад +2

    የሚመቹኝ ልጆች😊😊😊😊😊😊

  • @TiwoTube
    @TiwoTube Месяц назад +1

    ከአባቱ ይልቅ ነፃነት ወርቅነህን ይመስላል

  • @BirukAsrat-ud8lz
    @BirukAsrat-ud8lz Месяц назад

    Abekal👏👏👏

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin Месяц назад +4

    ስዎዳቸው❤

  • @keronsisaykeronsisay
    @keronsisaykeronsisay Месяц назад

    Miwedachew imechunyal❤❤❤❤

  • @Jeru-e8t
    @Jeru-e8t Месяц назад

    በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤

  • @Legend-f2l
    @Legend-f2l Месяц назад +7

    የድምፅ እና ምሰል ቅንጅት ላይ የነበረውን ችግር ተሰተካክሎ ድጋሚ የተጫነ😂

  • @nuredin_cr7
    @nuredin_cr7 28 дней назад

    Ela is the best

  • @ADmaleda
    @ADmaleda Месяц назад +3

    እርግጠኛ ነኝ ከሾው በኋላ እርስ በርሳቹ ተፎጋግራችኋል ለምሳሌ
    ለፈለፍክ
    ዝም አልክ
    ፈራህ ፈራሽ
    ጀግናው እኔ ነኝ እያላቹ !!

    • @mehmmedhusein
      @mehmmedhusein Месяц назад

      እና አሁን ምንይሁንነው የምትለው ምንለማለት ፈልገህነው

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 Месяц назад

      Tebeda ante demo

    • @mehmmedhusein
      @mehmmedhusein Месяц назад

      @@amanuelgetahun7506 ante jil mahayim denqoro yehonk nql wendlij endezih yilal ante gbresedom ant qosha sha yetergemk mn abak arg new yemtlegn

    • @mehmmedhusein
      @mehmmedhusein Месяц назад

      @@amanuelgetahun7506 atqeded wend lij afun aykeftm betam mhayim athun letenahm tru aydelm

  • @Emamimami
    @Emamimami Месяц назад +3

    ግን ወደፊት ባል ሽማግሌ ሲልክ ሀብት ንብረት ሳይሆን የሚጠየቀው ቲክ ቶክ ላይ እንዴት ነው ላይቭ ይጫወታል ታፕ ታፕ በደንብ ይደረግለታል የሚሉ ነው የሚመስለኝ።

  • @Selammedia9385
    @Selammedia9385 Месяц назад +2

    😊😊 Astrologer ነኝ፡ እዚ ቤት ሰይፉ ጨምሮ 4ት ቪርጎ ፡ ቀይዋ ልጅ ደሞ ታውረስ እየታየኝ ነው ።

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Месяц назад +1

      እናንተ እኮ አትቀልዱ🙄

    • @Emamimami
      @Emamimami Месяц назад +1

      ካንሰር አይታይሽም?

    • @Selammedia9385
      @Selammedia9385 Месяц назад

      ​@@Emamimamiአይታየኚም😊😊

  • @yebeltalhaddis661
    @yebeltalhaddis661 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 Месяц назад

    Abekal my fav❤

  • @Say-2424
    @Say-2424 Месяц назад

    አብዛኞቹ ቲክቶከሮች ማሰብ የተሳናቸው ናቸው።

  • @ነህምያሰለሞንአሺ
    @ነህምያሰለሞንአሺ Месяц назад

    ቀጣይ ሳምንት በእናት sis አቅርብል እባክህ ሰይፉ

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip Месяц назад +1

    ድምፁ እኮ ደስይላን

  • @MohammedDinsefa
    @MohammedDinsefa Месяц назад +3

    Elatric forever

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso Месяц назад

    ሴፉሻ በናትህ አብርሽ የቄራውን በቪድዮ ኮልም ብሆን ብታቀርበው አመስግናለው

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Месяц назад

    "እንባ ኣለወይ ከዚግሩፕ ጀርባ" ወይ ሀገሬ! and this guy is hosting the most watched TV show!

  • @meserethailemariam1446
    @meserethailemariam1446 Месяц назад

    አስተያየት ሾው ቢያድግ በጣም ወረደ ከሄለን ሾዎ ብትከተሉ ጥሩ ነው ሰይፍ ሾኦ አረ አረ አረ

  • @ethd8561
    @ethd8561 Месяц назад

    That guy can sing. Damn

  • @NebaNews
    @NebaNews Месяц назад +4

    1:00 ኧረ የዝናቡ ልጅ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal Месяц назад +2

    የት ነው ቮት የሚደረገው። ለእነዚህ ቮት ማድረግ እፈልጋለሁ። ይመቹኛል

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 26 дней назад

    *My favorite TikToker yo*

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 Месяц назад

    ስይፍን interview ይደረግ

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y Месяц назад +5

    አረ የነፃነት መርቅነህ ወንድም ኣለ ሰዎች

  • @MamaruTobiyaw
    @MamaruTobiyaw Месяц назад +1

    Wawww sewedachuh

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад +3

    TikTok በአሜሪካ የሚቀጥለው ወር እንዲጠፋ ወይም ሊዘጋ በመንግስት ተወስኗል:: ከአሜሪካ subscriber ያለው ሁሉ መቅረረቱ ነው::

  • @FikreTube---F
    @FikreTube---F Месяц назад +2

    Miret tiktoker nachew 👍

  • @SaladinMohammed-kz3ku
    @SaladinMohammed-kz3ku Месяц назад

    ሌሎች ተወዳዳሪዎች እድል ሳትሰጥ ለነሱ መስጠትህ ወገኝተኝነት ይሆንብሃል ድጋፍ ነው የሚመስልብህ እንደ ትልቅ ሚዲያ ሰው ይቅርታ አዝነናል

  • @እሙቢላል-ከ3ቸ
    @እሙቢላል-ከ3ቸ Месяц назад

    ምንም ሚያዝናና ነገር የላቸው እስከዚ ሚያደርስ ከሚያስቁበት ይልቅ የሚያሳቅቁበት ነው ሚበዛው

  • @Ameena-gz9xb
    @Ameena-gz9xb Месяц назад

    ኤላ ትሪክ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ❤

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Месяц назад

    በነገራችን ላይ አይኑ ፈጠጥ ያለ ሰው ጋር ፊትለፊት መቀመጥ አልች በጣም ያሱቅኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም አብቃል ገና ወሬ ሲጀመር ነው በቃ ፍርስ የምለው በተለይ አይኑን ሳየው 😂😂😂😂😂😂አብቃል❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTsehay
    @BirukTsehay Месяц назад

    Just ብቻ ነው የሚያውቅ ፍላጎት

  • @siedyeshawu9768
    @siedyeshawu9768 Месяц назад

    ደስይላሎ ግን እረ ስንት ሰው እያለ እንዴት እነዚህ

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 Месяц назад +1

    I Don't like the way they talk back to seifu like they're answering with another question, esp. the guys... need to be respectful.

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo Месяц назад

    እሷ እደወድ ናት ማለት ፍቅርኛሽ እሷናት😂

  • @HewanMelaku-m3e
    @HewanMelaku-m3e Месяц назад +1

    Abekal gen ayinh😂😂

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods Месяц назад +4

    ሰይፍሻ እንግዳ ጨርሷል::ስራ ይቀይር

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል Месяц назад

      ሰው አትናቅ

    • @Bigbrotherhoods
      @Bigbrotherhoods Месяц назад

      @ቅዱስእማኑኤል ሰው መናቅ ሌላ ለ TV PROGRAM የሚቀርብ እንግዳ መምረጥ ሌላ

  • @habtamutebejeyekobow2427
    @habtamutebejeyekobow2427 Месяц назад +1

    ዪለዩብኛል 🍻🥰

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +2

    እነማን ነበሩ እገኚ ቲክቶኮሮች?🤔🙄😊

  • @GuharEindris
    @GuharEindris Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @Alexander0-s5t
    @Alexander0-s5t 27 дней назад

    🎉

  • @AnkitaRak
    @AnkitaRak Месяц назад

    Koya ane mache new siefuga meqerebew

  • @nesrelameki6072
    @nesrelameki6072 Месяц назад +1

    Elatrik አንደኛ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading Месяц назад +1

    seifu family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @SadaOsman-r6s
    @SadaOsman-r6s Месяц назад

    ሰይፍሻ ሰው አክባሪነህ

  • @sisco6298
    @sisco6298 Месяц назад

    ሰይፉ ጥሩ ሆደህ አግማማሀው 😅😅

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад +9

    TikTok አሁን በአሜሪካ ስለሚቀር ዝነኝነቱ በ 70% ይወድቃል:: ያሳዝናል::

    • @efremsa
      @efremsa Месяц назад

      VPN እያለ እንዴት ይቀራል 🤔

    • @ethio640
      @ethio640 Месяц назад +1

      Saudi ልትዘጋ ነው

    • @Emamimami
      @Emamimami Месяц назад

      @@efremsavpn ስላበራህ አይሰራም

  • @HafiTDF11
    @HafiTDF11 Месяц назад

    መንጌ ሳይሆን የ ብርሃኑ ጁላ ልጅ ነው የሚመስለው 😜

  • @TamratTama-x2w
    @TamratTama-x2w Месяц назад +1

    I like them but abekal ma smile😂

  • @SolomonMehari-rf5vc
    @SolomonMehari-rf5vc Месяц назад

    አረ ኣንዳቸውማ ስሜት ኣይተፋም❤❤❤

    • @mehmmedhusein
      @mehmmedhusein Месяц назад

      በገድነው እንዴ የለንም አሉ አይደል

    • @SolomonMehari-rf5vc
      @SolomonMehari-rf5vc Месяц назад

      @mehmmedhusein ወንድና ሴት best friend መሆን ኣይቹሉማ ኣንዳቸው የተደበቀ ፍቅር ይኖራል። ፍቅር እንቅልፋም ነው

    • @mehmmedhusein
      @mehmmedhusein Месяц назад

      @@SolomonMehari-rf5vc ለነገሩ ልክነህ እንሱ ካሉ ብየነው እንጅ ሄዶ ሄዶ እንዳልከው የሆነጊዜ የተደበቀ ስሜታቸው እንደ እሳተገሞራ በራሱ ደርምሶ መውጣቱ አይቀርም

  • @SelamawitTesfaye-r9p
    @SelamawitTesfaye-r9p Месяц назад +1

    ጋሽ ዝኔ❤❤❤❤

  • @AddishaileNegatae
    @AddishaileNegatae Месяц назад

  • @esayastilahun3446
    @esayastilahun3446 Месяц назад

    angoraguralew sile lash maletu des ayelem😂

  • @AddisuBuayalew
    @AddisuBuayalew Месяц назад

    ሰይፉ የምታቀርበው ሰው እንዳለቀብህ ማሳያ ነው

  • @ባመሰግንአልጠግብም
    @ባመሰግንአልጠግብም 25 дней назад

    ያለ ዛሬ አይቻለሁ አላቅም ስገርም

  • @HnanaHnicho
    @HnanaHnicho Месяц назад

    አበቃልን ዋ🎉🎉🎉

  • @eyoba_sol
    @eyoba_sol Месяц назад +1

    Seifu Flirting on KidusKal

  • @mahimahi6968
    @mahimahi6968 Месяц назад

    ሰይፉ ግን ስራ አተሃል ምን ቁም ነገር አወሩ እስኪ

    • @Emamimami
      @Emamimami Месяц назад +2

      እንዴ ምን አይነት ፊዚክስ ያቀረበ ሰው አለ ከዚህ በፊት ለምንድነው ሁሌ ለመተቸት የምትሮጡት ለሁሉም እድል መስጠቱ ነው ሰይፉ ደሞ አሪፎች ናቸው።

    • @خضرخضر-ص8غ
      @خضرخضر-ص8غ Месяц назад

      በቅ መልስ

    • @Ggg-f4w
      @Ggg-f4w Месяц назад

      @@mahimahi6968 ሁሉም ወሬነው የሚያወሩት እነሱ ከሌሎቹ በምን ይለያሉ

  • @MulalemAssefa
    @MulalemAssefa Месяц назад

    Hi

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Месяц назад +2

    በስማም ስምሽ ከባድነው

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ Месяц назад +2

    ሰይፉ ስንት ከፍለው ነው እንዲ ያስተዋወክላቸው ቲክቶኮሮቹን ጥያቄ እንድ?
    ጥያቄ ሁለት እነእንትና ሹርባቸውን አንዥርገው ሲገብ ፈርቶ ነው ያሳጠረው እነሱም እንዲቆረጡ ብራኑ ጁላ አዝዋል ተሸወድሽ።

    • @BettyMerdane
      @BettyMerdane Месяц назад

      አንደኛ ናቸው ይገባቸዋል❤❤❤

  • @isaac3883
    @isaac3883 Месяц назад

    Abekal yesake minch new ko😂

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 Месяц назад

    ገናሣውቃቸውአላቀቸውምእኔ😑

  • @sojoog3388
    @sojoog3388 Месяц назад

    ❤️🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 Месяц назад

    አንተ ልጅ ኘሩ ድምፅ አለህ ቀኘልበት እባክህ

  • @RahelGeremew-e9n
    @RahelGeremew-e9n Месяц назад

    Just