እስኪጣራ 4 ቀናትን በእስር ቤት ቆይቻለሁ … መንገድ ላይ ሲያዩኝ ሰው ነህ ይሉኛል አዝናኝ ጨዋታ መሳይ ተፈራ እና በርጠሚዮስ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 120

  • @SebleSeblu-lg5wo
    @SebleSeblu-lg5wo 7 месяцев назад +22

    መሳይ እኮ ፀባይ ናትህትናዉ ብቻ ይበቃል❤️

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 7 месяцев назад +22

    ጎበዝ በርጠሚወስ ጀግና ያገኘከውን ስራ ስለማትመርጥ ጀግና ነክ❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 месяцев назад +13

    በርጠሚዮስ በጣም ጎበዝ ልጅ ሰው በተደርገለት ነገር ሁሉ ቅድሚያ እግዚአብሔር ስያመሰግን አንጀቴ ይርሳል እንባዬ ይቀድመኛል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንዶች ሀብት ሲያፈሪ ፌመስ ሲሆኑ እግዚአብሔር ይርሳሉ ሀይማኖታቸውም ይክዳሉ ወጣቶች አደራ የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን እንጠብቅ

    • @sem3945
      @sem3945 7 месяцев назад

      እንባዬ ይቀድመኛል 😁😁

  • @janiytubes
    @janiytubes 7 месяцев назад +90

    በርጠምዬስ ወዳጆች Like Like😊😊😊

  • @Emube1
    @Emube1 7 месяцев назад +3

    ጎበዝ በዚህ እድሜህ ይህንሁሉ መስራትህ ብቻሳይሆን መሞከርህ እራሱ ድቅ ነው ፈጣሪይቸብቃችሁ በርቱ እኔንም በቅንነት አሳድጉኝ ሙቤቱብን ማስተዋወቅ እፈልጋለሁ በሰይፉ ግንስደት የስራውን በሉ ቅኖችአሳድጉኝ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 месяцев назад +27

    ሁለቱም ይለያሉ ሰላማቸው ይብዛ ኑሩልን❤❤❤

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 7 месяцев назад +45

    ሰይፍሻ ስለ ገንዘብ መጠን ባትጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል

  • @Selina6648
    @Selina6648 7 месяцев назад +1

    ዋውውውው በርጠሚዎሰ በጣም ጀግና አሰተዋይ ልጂ ወጣት ነክ ገና በለጋ እድሜክ ለቤተሰቦችክ የምታደርገው ነገር ቀጣም ያሰደሰታል ከሁሉም በፊት ቤተሰቦችክ አሰቀድምክ ሳትንክ ሁለገብ የሥራ ሰው ሰለሆን በጣም ድትላለክ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ከፍታላ ያድርሰክ ተባርክ

  • @shimelishabte5075
    @shimelishabte5075 7 месяцев назад +1

    ዶ/ር ተደሰ እጅግ የምንወድህ ጓደኛና ወንድማችን በብዙ ማህበረሰብ አቀፍ ጥረትና ድጋፍህን በአበች ጎበና ህጻናት ማሰደጊያ ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት በርካቶችን የረዳ የህዝብ የልብ ልጅ ነው። ዛሬም ላለህበት ተባረክ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 7 месяцев назад +128

    እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ እና መሳይ ተፈራ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Befike_React
      @Befike_React 7 месяцев назад +1

      ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤

    • @mulertesfu6481
      @mulertesfu6481 7 месяцев назад +1

      @@Befike_React lllllllpl

  • @semira5875
    @semira5875 7 месяцев назад +27

    መሳይና በርጤ ❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 7 месяцев назад +19

    ወይኔ መሳይ የኔ ፍቅር ህሊና ላይ ታግተህ ነበር እንኳን በሰላ ወጣህልን❤❤❤ ግን ተርፈሀል አይደል😂😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 7 месяцев назад +3

      😂😂😂😂 አይደል ክክክክ

    • @abc12452
      @abc12452 7 месяцев назад +3

      😂😂😂😂

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 7 месяцев назад +1

      ፊልም ነው

  • @genetkebede4812
    @genetkebede4812 7 месяцев назад +4

    በርጠሚዩስዬ በርታ ትችላለህ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 7 месяцев назад +5

    ሁለታቹውም ሚወደዱ ናቸው በርቱልን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 7 месяцев назад +11

    ሰይፉ ግን ለምን እግዶችህን ስትጋብዝ ስት እደሚያገኙ ባትጠይቅ ግዜው ከፍታል ሰው ሰውነቱን ረስቶ አውሪ ሆናል ለ ደንነታቸው ስትል

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 7 месяцев назад

    በርጠሚዎስ ጀግና ነህ 💪 ❤ ገና ብዙ ትልልቅ ስኬቶች ይጠብቁሀል እና በርታልን ወንድማችን ❤ ቪድዮችህን ማየት በጣም ነዉ የምወደዉ ድንቅ ብቃት አለህ👌👌👌

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 7 месяцев назад +4

    መሳይ ስወድህ❤❤❤

  • @MohammedAhimed-so1cn
    @MohammedAhimed-so1cn 7 месяцев назад

    ዋው ምርጦች ሁለታቸውንም አደቃቸዋለሁ መሳይ ህሊና ላይ በጣም ነው እማደቅህ ግን አግተውክ ነበር እነስዩም እንኳንም በሰላም መጣህ 10 ክፍል ልቀቁልን

  • @Mami-k3
    @Mami-k3 3 месяца назад

    መሳይየ የአርቲስቶች ንጉስ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሚያምርብህ

  • @hannagetachew7032
    @hannagetachew7032 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪን በሁሉም ማመስገን ባለን ደስተኛ መሆን።

  • @ejigayehudebele1418
    @ejigayehudebele1418 7 месяцев назад

    በርጠሚዎስ ከዚህ የበለጠ ደረጃ የምትደርስ መሆንህን ንግግርህ ያስታውቃል።
    እግዚአብሔርን ያመሰገንክበት ቃላት ደግሞ🎖🎖🎖🙏🙏🙏🙏

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት ይሄ ሁሉ ስራ ያየው እናቱን ለማገዝ ነው እግዚአብሔርም ረዳው ተመስገን

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 7 месяцев назад +2

    ሁለቱም አደኛ ናቸው❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 7 месяцев назад +1

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው ❤❤❤

  • @YamlakWasie-i3n
    @YamlakWasie-i3n 4 месяца назад +1

    መሳይየ ስወደው

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz 7 месяцев назад +12

    አየሱስ ያድናል

  • @RukayMohammed
    @RukayMohammed 7 месяцев назад +6

    ሁለቱም ❤❤❤👌

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад +4

    Mesayiyaaaaaaaa lvu❤❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 7 месяцев назад +5

    መስይ❤❤❤❤❤❤

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 7 месяцев назад +14

    በርጠማሚዮስ ሳየው እራሱ ያስቀኛል😅😅😅

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz 7 месяцев назад +2

    My favourite all the time Bertemious❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedibogale
    @tedibogale 7 месяцев назад +6

    የበርተሚዎሰ 🔥🔥🔥

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 7 месяцев назад +1

    Mesay ❤❤

  • @Weyni21
    @Weyni21 7 месяцев назад +3

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @FM-ti5du
    @FM-ti5du 7 месяцев назад +7

    በርጤ 👌

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 7 месяцев назад +2

    የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 месяцев назад +6

    ሑለት ምርጦች ስወዳቸው

  • @niyaftube5010
    @niyaftube5010 7 месяцев назад +1

    Bertamios the king of TikTok 🎉🎉

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 7 месяцев назад +3

    Bertemios ❤️🙌🏾

  • @MeskeremDejenie
    @MeskeremDejenie 7 месяцев назад +1

    አንደኛ ሁለቱም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 месяцев назад +4

    እንዴት ጥሩ ሰው ነው ይላል ሰይፍሻ ? ጦር ነው እንጂ 😂😂😂

  • @besufekadteshale9197
    @besufekadteshale9197 7 месяцев назад +4

    ናትናኤል ❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 7 месяцев назад +2

    መሳይ❤

  • @asterasefa9032
    @asterasefa9032 7 месяцев назад +2

    2 des yilalu ❤❤❤❤❤

  • @Befike_React
    @Befike_React 7 месяцев назад +8

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

    • @ZolaTheGreat
      @ZolaTheGreat 7 месяцев назад

      ጎበዝ በርታ 😊😅😅

  • @jegnapeople6903
    @jegnapeople6903 7 месяцев назад +1

    Lij Yared yikreblin yemitilu like❤

  • @mekdelawitwoldemichael1412
    @mekdelawitwoldemichael1412 7 месяцев назад +1

    እኔን መሳይ ሰይፍሻ ለ አንተ የሚሆን ተጠያቂ አገኘክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @J-bm5jz
    @J-bm5jz 7 месяцев назад +3

    Rophnan nen interview aderegew 🙏🙏🙏

  • @muluwoldearegay9640
    @muluwoldearegay9640 7 месяцев назад +2

    Oh seifu lebo neye temechegne

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 7 месяцев назад

    ሁለት ምርጦች ❤🎉

  • @addisnet21
    @addisnet21 6 месяцев назад

    🟢ማልቀስም አለማልቀስም መብቶ ነው- ኢየሱስ አላዛር ሲሞት አልቅሶል-በምጠኑ ማልቀስ እና ሀዘንን ማውጣት ጥሩ ነው:: የብዙ ጴንጤዋች ችግር ሐዘን ላይ ጠንካራ መስለው ለመታየት ይሞክራሉ እቤት ገብተው ግን ብጣም ሲጭነቁ ሲያዝኑ ይታያል ለምን አለቅስው ስላልወጣላችው:: እውነተኛ የጴንጤ ጉደኛቼን ታሪክ ነው የነገርኮቹ:: እና ለስው ብላች ለቅሶችውን እትሽፍኑት ክርስቶስም አለቅሶል ለእላዛር::

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 7 месяцев назад

    ጎበዝ በርጠሚልዩስስ❤

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ 7 месяцев назад

    ስወዳቸው❤🎉

  • @bilatuhm
    @bilatuhm 7 месяцев назад

    ሠፍእኤ ለምን ደሣለኝ መርሻ ለምን አታቀርበዉም

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 7 месяцев назад

    በርቱ እኛ እናያለን እናንተ ስሩ

  • @BeamlakEndalekachew
    @BeamlakEndalekachew 7 месяцев назад +3

    Nahom fonit Please

  • @MaranataHana
    @MaranataHana 7 месяцев назад +1

    Bertmios i love you so much!!!!!!!!!!!!!

  • @save7997
    @save7997 7 месяцев назад +1

    መሳይ ግን ኪስህ ገብቶ የወሰደው እንዴ ስሙን መጥቀስ አያስፈልግም እንዴት አወከው ስሙን ሰርቆክ ሄደ አደል እንዴ እንዴት ስሙን ታቀዋለህ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BarkotTeshome-v9x
    @BarkotTeshome-v9x 7 месяцев назад +1

    Mesay😂❤❤ 👁‍🗨 😅😅😅😅

  • @cology-m3l
    @cology-m3l 7 месяцев назад

    Bereket (Beki) yekreblen

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 7 месяцев назад +1

    ምረጡች

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 7 месяцев назад +1

    በርጠሚዮስ❤❤❤

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 7 месяцев назад

    አውራዎችን ጋብዙልን እስቲ !

  • @BerukTesfsye-pw3tt
    @BerukTesfsye-pw3tt 7 месяцев назад

    መስይ በቅርቡ ቀን ዘማሪ ይሆናል እመኑኝ አሜን በሉሉኝ

  • @beziyoutube1110
    @beziyoutube1110 7 месяцев назад +3

    ❤❤

  • @AlemWolde-c9w
    @AlemWolde-c9w 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤በርጠሚዬስ

  • @aminafadi6488
    @aminafadi6488 7 месяцев назад

    Ere sefuye bezhu agxamhi helnanhi deramha edyha rezmthu negrlnhi lemsyhi ksamtmi 3 edhi lkuthi

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤በርጠሊሞስ😁😁😁😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад +1

    ሰይፉ የነስራይን ይየዉ ወይም ያቅርበዉ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 7 месяцев назад +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @edenedu-db8mr
    @edenedu-db8mr 7 месяцев назад +3

    2 des yilalu

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 7 месяцев назад

    Bertemiyos alwedihim atilegnim😂😂😂😂😂❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 7 месяцев назад

    መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 6 месяцев назад +1

    👍👍👍👍❤❤❤💙💙💙💜💜💜

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 7 месяцев назад

    ከቲክታከር ምርጥ ጭቅላት ያለው

  • @BezaBeza-e3i
    @BezaBeza-e3i 7 месяцев назад +1

    Masaya gobazi artist nw

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 7 месяцев назад

    ስለ ሌንሱ ትንሽ ለመጠቆም አይንህ ውስጥ ገብቶ ሊሆን ሲለሚችል ህክምና ሄደህ ታየው።

  • @Abdujr.
    @Abdujr. 7 месяцев назад

    Zare lij Yared'n tebike nbr

  • @محدعبدالله-س3ر
    @محدعبدالله-س3ر 7 месяцев назад +3

    በርጠሚወስ

  • @mekdeseshetu-tk4nt
    @mekdeseshetu-tk4nt 7 месяцев назад

    ምርጡ ቲክቶከር ለእኔ በርጠሚዎስ ነው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад

    በርጠሚዮስ የሚባል ልጅ መንፈስ ነው ሚመስለኝ

  • @mekdesmekdi-nu2is
    @mekdesmekdi-nu2is 7 месяцев назад

    enes erasu menfes new mimeslegn ferawalehu hula

  • @Bube-dh6hl
    @Bube-dh6hl 7 месяцев назад +1

    Like…like …like

  • @Dawit317
    @Dawit317 7 месяцев назад +6

    Mesay

  • @bereketgebreyohannes8473
    @bereketgebreyohannes8473 7 месяцев назад

    በርጠሚዮስ አሜሪካዊ ኮሜዲያን ሮቢን ዊልያምስ ነው የሚመስለው!

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 7 месяцев назад

    Ere lebaw endene yetemechew?😂😂

  • @Zionzi-lh2ou
    @Zionzi-lh2ou 7 месяцев назад

    Hulet fkr engdoch

  • @tigesttasfaye8711
    @tigesttasfaye8711 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 7 месяцев назад

    አደጋ በርጠሞስ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 месяцев назад +3

    ፈነዳው.😂😂😂.ባከንኩ

  • @abhope12
    @abhope12 7 месяцев назад +3

    እባክህ ጆን ዳንኤልን ጋብዘው

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 месяцев назад +6

      😂😂😂😂😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂ሚጡ ምጣ ሚጣዬ 😂😂tik tok ley እይው 😂😂😂ጅል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abhope12
      @abhope12 7 месяцев назад

      @@meseretrefera2664 እሺ አመሰግናለው እህቴ

    • @danditesfaye
      @danditesfaye 7 месяцев назад

      😅😂😂😂😂😂​@@meseretrefera2664

  • @Dhjidd
    @Dhjidd 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesgetachew5869
    @yohannesgetachew5869 7 месяцев назад

    Audience ሱ ግን የእውነት ነው። የፌክ ይመስላል።

  • @حياةاثيوبيا-ع3و
    @حياةاثيوبيا-ع3و 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @BiyaArarsa
    @BiyaArarsa 7 месяцев назад +2

    Kkk😅😅

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 7 месяцев назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @mubarekabdella1333
    @mubarekabdella1333 7 месяцев назад

    🫡 🫡

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 месяцев назад

    AZNAGN CHWWT ENA KASEMUA MRT MUZIQA GAR KEMESAY TEFERA GAR MOQ ENA LESLES YALEW MUZIQA GAR!!!!!

  • @Iehdf
    @Iehdf 7 месяцев назад +1

    Asaqegn

  • @AdiyeTeab
    @AdiyeTeab 7 месяцев назад

    😂😂🤣