Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው እደኔ ነፃነትን የሚወድ እድሜህን ያርዝመው ከጤና ጋር
Me 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤙🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🙏🙏🤍🤍🤍🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡
እኔበሳቅልሞትነው
@@ህልምአለኝሳስበውደስ-የ7ቸ Melissa supposed
ነፃነት በእውነት እድሜህን ያርዝመው ፍቅር የሆንክ ልጅ
kkkkkk
አረብ ሀገር ከፍት ብሎኝ ሳለ እናተን ሳይ ዘና እላለሁ ወድሞቸ ኑሩልን ታምራላችሁ
ነፂን የፀነሠች ማህፀን የተባረከችናት ለሚሥትህም እንድህ ፍልቅልቅ ሁንላት የኔውድ
እንዴዴዴዴ ነፂ የኢትዮጵይ እንቁ ምርጥ ነህ አቦ ሰላምህን ያብዛልህ
ነፂ ስወድክ የኔ አድክም..ታንክስ ሰይፉ
Selam Alie
amen
Selam Alie አሜን ያብዛለት የኔ አበሳ ስወደው ሚስቱ ልጆቹ ታድለው
ይመቻችሁ
ማሪያምን ስይፍዬን እኮ ስወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥክ ሰይፍዬ♥
በጣም በጣም ደስ የሚለ ጨዋታ ነው ነፂ እደስምህ ነፃ ሁነህ እኮ ነው የመታውራ ዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ስተሉ
በጣም አስቂኝ ነው። ደብሮኝ ደክሞኝ ነበር ላይበራሪ ሆኘ ሳቄን ለመቆጣጠር ስላልተሳካልኝ ለመመልከት ብፈልግም ከወዲሁ ሙሉውን ሳላየው ቀረኩ።
ነፃነት ምችት ይበልክ ምርጥ ያራዳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
እህ ነፂ ስወድህ ሁል ግዜ የቤተሰብ ጨዋታ ብታስተላልፍ ደስ ይለኛል
ነፃዬ ማርርርር ስውድህ እውነት አንተ በታረጅ አሪፍ ነበር እድሜና ጤና ይስጥ እኔ ከኢትዮጵያ። አርቲስቶች። አንትን ብቻ ነው የምወደው። ምችት ድልት ይብለህ በለህብት
ወይኔ ነፂየ እንዴት ደስ እንደምትል ሁሌም ደስተኛሁን እራስህም ፈታብለህ ሰውንም ፈታ የምታደርግ ምረጥ
ወለተ ጻዲቅ Jejeej hi
Enam sewdew esum seyfum
ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ ናፀናት አተብዘው እጭ
ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ በጣም ይምር ኔማ ስከፋኝ ነፃን ሳይእረሳለው
ኡፍፍፍ እኛ ኢትዮጵያውያን ምርጦች ለዛችን ጨዋታችን አቦይመችህ ሰይፉ እሄን ፕሮግራም ስወደዉ በጣምነዉ የሚያዝናናኝ ምችት ይበላችሁkkkkkkkkk
ሃሃሃሃሃ እንዲህ በሳቅ ድክም ይባላል ሆ አቦ ቀናችሁ እንዲህ ፍክት ያለ ይሁንላችሁ♥
ከነፃነት ጋር ለቅሶ መቀመጥ አይቻልም😂😂 በፍፁም
ነፃነት ፈጣሪ ረጂም እንድሜና ጤና ይስጥ አቦ እድሜልክህን አይክፍህ እንደሳክ ኑር
ምናለበት ሴፍሻ አንተና ነፂ አብራችሁ የምትሰሩበት ፕሮግራም ቢኖራችሁ እየሳቅን ብዙ የምታስተምሩን ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ ግን ስወዳችሁ
እሰይ እንቅልፌን ትቼ በእንባየ ታጠብቁኝ በሳቅ ደከመኝ በሳቅ ሰለሞን ቦጋለ የተናገረው ልክ ነበር ከሳቅ ድካም ከለቅሶ ደስታ
😃😃😃ሰይፋየ ሽ አመት ኑርልን ጌታን ድብር ያለኝ ሁሉ እኮ ነው ለቆኝ የሚሄድ ነፃነት ልብ አውልቅ 😃😃
አሜን ሰይፉዬ እድሜ ይስጥ
Samrawit
ከኢትዩ አርቲሥቶች በመጀመሪያ የምወደው ነፃነት ወርቅነህን ነው እውነት እድሜህ ይርዝም ዝም ብየ ሣሥበው አሥመሣይ አይመሥለኝም እራሡን መሥሎ ነው የሚጫወተው
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰይፍ እናመሰግናለን
ሰይፍዬ የኔ ምርጥ ሰውነፂ ውድድድድድድድልጅን እኮ በሳቅ ገደላችሁት
Netanet betam ewedewalewu yasikegnal❤❤❤❤❤❤❤
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዝምልን we love you all😍😙😙😙😙😙
sagu
ሰይፊሽ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይሥጣቹ
ነፂ ሁልጊዜም አንተን ብቻ ባይ ደስ ይለኛል ዘና እኳነው የምታደርገን
ነፂ እና ሰይፍሻ ተገናኝተው ጥርስ አያስገጥሙም
ሁለታችሁም ተመቻችሁኝ አቦ ይመቻችሁ
በጣም ማማየ
በጣም ደስስስ ትላላችሁ አዝናናች።ሁኝ እድሜና ጤና።ይስጣችሁ
አቤት እናንተ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በሳቅ ፍርፍርኮነው የምታደርጉት
ሁለታችሁንም በጣም እንወደችኃለን
ነፃ እንዴት እንዳሳቅከኝ እንዴት እንዳዝናናኽ ብታውቅ ወይኔ ድስስስስስስ ስትል ስላምኑ ሁሉም ብዝት ይበለልህ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግህ የኔ ሳቂታ
የኔ ቆንጆ ነፄ
በጣም አሪፍ ፕረግራም ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
wow Betam Debergn Neber Aserey anadegn Asakchugn Thank u Sefsha and Nesyi
ክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
ውይ ነፂ አደከምከኝ ማንም አይችልህም እኮ እኔማ ገና ሳየው ሁሉ ነው ሳቄ ሚመጣው!
😂😂😂😂😂😂 ሆዴን አቆሰላችሁት ነፂዬ ዳቦ ሲጋገር እማይገባ ነገር ምንድነው ! ጋጋሪው 😂😂😂😂😂
መብሪ የሽሜ በጣም ጂ ጋጋሪው ከሌለ ማን ነው የሚጋግረው
መብሪ መብሪ ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እረ ይመቻችሁ
are betam
እውነት ኢትዮ አሎ ክሜባሎት አዝናኛችን ነፃነት ነህ ዋው
all you love you so much from eritres❤❤❤❤❤
ነፂዬ ሊዩ ነህ ዋው ምርጥ ኮሜዲ ትመቸኛለህ
Sole is so classy. His reaction to Netsy's Jokes is very funny.
ነጻነት ሳቅ በመጫር አንደኛ ነህ። እያንዳንዱን ሁኔታ እና ንግግር ወደ ሳቅ መቅየር ግን እንዴት አልከበደህም?
ውይ ነፂየ ስወድህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ኣቦ ይመቻችሁ ኣዝናናችሁኝ ሰይፉየ በናትህ ኢሳም ሃበሻን ጋብዝልኝ ።
እናቴ ውስጤነሽ ኑሪልኝ። እማየየየ የኔ ናፍቆት
maged G ረ
ረ እኔ ልሞትነው ቃል ክዳን የታሪኩ መረሥት አቅርብልኝ በፈጠረህ አምላክ ሰፍሽ
Akrebwetalko
ሰይፉ አና ነፂ ምርጥ ጥምረት
ሰይፍዬ እናመሰግናለን ነፂዬ በሳቅ ገደልከኝ
ሰይፍሻ አንድ ቀን ደውለክ ፕሮግራምክ እንደምጋብዘኝ አልጠራጠርም
በሳቅ አፈረሳችሁን። እናመሰግናለን።።
ነፂ ከነበተሰብህ ተባረክ
Thank you . You made my day!!!
nits & seyfesha enamsegnalen endet dis endmitelu edeme tena ken betsebachu yesitachu .
ሴፍሻ እና ነፂ የእውነት በጣም ነው የምወዳቹ😘😘😍
ምርጥ. እንቁ ስውዳችው እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰባችው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሰይፍሻ Thanks
አረ ሱፉሺ ሁሌም ኔፄን አቁርቡልኝ ነፃነት በጣም ነው የምወዱክ ፈጣሪ ይጠቡቅክ
ነፂ እደስምሕ ነፃ ሰዉ ነሕ እድሜ ተጤናጋ ተመኘሑልሕ ላተም ሰይፍሻ ገዳይ ነዉ ባለካልሲዉ
ነፂ በእውነት ፍጣሪ እድሚክን ያረዝመው ምረጥ ስው
ነፂ ማኛ ረጅም እድሜ
ክክክክክክክክክክክ አይ ነፂ አዝግ ነህ ስወድህ እኮ ሁሉ ነገር ነው የሚስቀኝ ሰይፉ ደሞ ገንፎ ምጥ ሆድ ቁርጠት ሲል ጨረሰው የሚሱት መውለጃዋ ለደረሰ አሳብ ያዘህ መሰለኝ ለማንኛውም በሰላም ትገላገል ብያለሁ እንወዳሃችዋለን እ
Kkkkkkkkkkk
Kkkkkkk kkkkkkk yimachachu
Ewnet gn comedian mehon neberebet netsi ♥️♥️♥️♥️♥️😂😂😂😂😂
እሬ በሳቅ እውነት ደስ ይላል ይመቻቹ
tewodaje netsi abet siwodew betam hulem yesu cawotawochi yezinanalu
ዉይ ነፂ ና ሠይፍሻ በሳቅ ገደሉን ሠላማቹሁ ይብዛ
አረ የማዳም ስራ ሆዴን አቁስሎታል እንዴት ልሳቀው ይመቻችሁ
ክክክክክክክክክክክ ዳቦ ሲጋገር የማይገባው ጋጋሪው ወይ ነፂ አደከምከኝ
ነፂ ገና ሳይህ ነው በሳቅ ምደክመው ሰለምህን ያብዛው
😂😂😂ነፂ እንደውም ምን ላርግህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ 😘😘😘😘
ነፃነት ደስ ሲል .ቀልደኛ ሰው ነው
Ere netsu andegna yemer betam new yenewdew
ነፂ የኔ ማር ስወደው እኮ😍😍
ሃሃሃ ውይ ነፅየ እድሜህን ያርዝመው ደግሞ ሶፍት ብቻ ሳይሆን የሰው ልብም ትሰርቃለህ እወድሃለሁ
ሰይፉሻ እግር እሚሰቃቅሉ አታምጣብኝ ስልህ ደስ አላለኝም እግሩ ሰቃይ...ነፂዬ የኔ የዋህ♥ ስወድህ
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
luluአሜን እትዮቢያ ለዘላለም ሠላም ትሁን lulu 7
ነጺ ፈንድሻ ሰላምና ፍቅር ካተ ጋር ይሁን ስወድህ ሁላችሁንም ሰፍሻ
Seyfuyee alemsegedn akrbiw ......netshi demo andegna
ነፂ ስወድ እግዚያብሔር ይጠብቅክ
አባ ይመቻችሁ ደስ ይላል
ውይ። ነፄ። ስወደው
kkkkkkkkk ይመቻችሁ አቦ ደብሮኝ ነበር ዘና አርጋችሁኝ
c
ነፂዬ እግዛብሄር እድሜህን ይጨምርልህ
ነፂዬ ኑርልን❤❤❤❤❤
ውይይይ ደስስትሉ ሰይፍሻ ውድድ
ጥሩ ነው
በነፂ ይሁን ባችሁ ላይክ ግጩኝ😍
ነፃነት አንተ ውስጥ ስንት ሰው ነው ያለው መልስ የሚያቀብልክ ኡፍፍፍፍፍ አደከምከኝ በሳቅ
ነፃነት 🤣መሳቅ ሳልፈልግ ያስቀኛል ሰላማቹ ይብዛ
ምርጥ ሰው ሁላችሁንም እንወዳችሆለን
ክክክክክክክክክክ የምር እንደሚበልጥህ ያመንክበትን ምክንያት አደነኩት ሰይፍሻ የምር ተማርካሀል ነጻነት በርታልን አቦ
ነፂ የኔ ቅመም ሥወድ
I like it really seifaye amazing ♡ ♤
ክክክክክእዴ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁኝ ምችት ይበላችሁ ነፂ ና ሰይፍሻ።
nesey yene felekelk zemenh yebarek
ere temecha chihugn seifsha abo yemechachihu ♥♥♥
ነፂ ሰወድክ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ
ስንት ቦታ ነው አንተ በሳቅ ምታንበረክከን ነፂ ኑሩልን በደምብ ነው የምታዝናኑት
የባሌ ልጅ ነኝ ሮቤ
netani አዲናቂህ ነኚ ወየ ጨዋታህ አቦ የማቺህ😘😘😘😘😘
ነፂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ነፂ ምርጥ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂
Sefiyee edme ena tena yesteh sewudih
ነፂ ምርጥ ሰው በሳቅ ገደልከኝ
ውይይ ነጼምርጥጠው አላህ ሰላምህን ያብዛልክ
ነፂየ ይመችህ ደስስትል ሰይፉየይመቻችሁ
በማዳም ልጅ አቃጥላኝ ነበር ሆዴ አስኪቆስል አሳቀኝ ነጺ አቦ ይመችህ
Redeit Mariayam አይዞን
ልጅቷ እኮ ከናቷ ባሰችብኝ ገና12 አመቷ እኮ ነው ብቻ ጠዋት አልቅሼ ማታ ሳኩኝ እግዜር የተመሰገነ ይሁን
Redeit Mariayam የኔ ማርአይዞሽ ማሬዋ አንድ ቀን ያልፍል
Redeit Mariayam አይዞሽ የኔ ቆንጆ ላያስችል አይሰጥ ማማዬ
ማነው እደኔ ነፃነትን የሚወድ እድሜህን ያርዝመው ከጤና ጋር
Me 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤙🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🙏🙏🤍🤍🤍🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡
እኔበሳቅልሞትነው
@@ህልምአለኝሳስበውደስ-የ7ቸ Melissa supposed
ነፃነት በእውነት እድሜህን ያርዝመው ፍቅር የሆንክ ልጅ
kkkkkk
አረብ ሀገር ከፍት ብሎኝ ሳለ እናተን ሳይ ዘና እላለሁ ወድሞቸ ኑሩልን ታምራላችሁ
ነፂን የፀነሠች ማህፀን የተባረከችናት ለሚሥትህም እንድህ ፍልቅልቅ ሁንላት የኔውድ
እንዴዴዴዴ ነፂ የኢትዮጵይ እንቁ ምርጥ ነህ አቦ ሰላምህን ያብዛልህ
ነፂ ስወድክ የኔ አድክም..ታንክስ ሰይፉ
Selam Alie
amen
Selam Alie አሜን ያብዛለት የኔ አበሳ ስወደው ሚስቱ ልጆቹ ታድለው
ይመቻችሁ
ማሪያምን ስይፍዬን እኮ ስወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥክ ሰይፍዬ♥
በጣም በጣም ደስ የሚለ ጨዋታ ነው ነፂ እደስምህ ነፃ ሁነህ እኮ ነው የመታውራ ዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ስተሉ
በጣም አስቂኝ ነው። ደብሮኝ ደክሞኝ ነበር ላይበራሪ ሆኘ ሳቄን ለመቆጣጠር ስላልተሳካልኝ ለመመልከት ብፈልግም ከወዲሁ ሙሉውን ሳላየው ቀረኩ።
ነፃነት ምችት ይበልክ ምርጥ ያራዳል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
እህ ነፂ ስወድህ ሁል ግዜ የቤተሰብ ጨዋታ ብታስተላልፍ ደስ ይለኛል
ነፃዬ ማርርርር ስውድህ እውነት አንተ በታረጅ አሪፍ ነበር እድሜና ጤና ይስጥ እኔ ከኢትዮጵያ። አርቲስቶች። አንትን ብቻ ነው የምወደው። ምችት ድልት ይብለህ በለህብት
ወይኔ ነፂየ እንዴት ደስ እንደምትል ሁሌም ደስተኛሁን እራስህም ፈታብለህ ሰውንም ፈታ የምታደርግ ምረጥ
ወለተ ጻዲቅ Jejeej hi
Enam sewdew esum seyfum
ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ ናፀናት አተብዘው እጭ
ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ በጣም ይምር ኔማ ስከፋኝ ነፃን ሳይእረሳለው
ኡፍፍፍ እኛ ኢትዮጵያውያን ምርጦች ለዛችን ጨዋታችን አቦይመችህ ሰይፉ እሄን ፕሮግራም ስወደዉ በጣምነዉ የሚያዝናናኝ ምችት ይበላችሁkkkkkkkkk
ሃሃሃሃሃ እንዲህ በሳቅ ድክም ይባላል ሆ አቦ ቀናችሁ እንዲህ ፍክት ያለ ይሁንላችሁ♥
ከነፃነት ጋር ለቅሶ መቀመጥ አይቻልም😂😂 በፍፁም
ነፃነት ፈጣሪ ረጂም እንድሜና ጤና ይስጥ አቦ እድሜልክህን አይክፍህ እንደሳክ ኑር
ምናለበት ሴፍሻ አንተና ነፂ አብራችሁ የምትሰሩበት ፕሮግራም ቢኖራችሁ እየሳቅን ብዙ የምታስተምሩን ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ ግን ስወዳችሁ
እሰይ እንቅልፌን ትቼ በእንባየ ታጠብቁኝ በሳቅ ደከመኝ በሳቅ ሰለሞን ቦጋለ የተናገረው ልክ ነበር ከሳቅ ድካም ከለቅሶ ደስታ
😃😃😃ሰይፋየ ሽ አመት ኑርልን ጌታን ድብር ያለኝ ሁሉ እኮ ነው ለቆኝ የሚሄድ
ነፃነት ልብ አውልቅ 😃😃
አሜን ሰይፉዬ እድሜ ይስጥ
Samrawit
ከኢትዩ አርቲሥቶች በመጀመሪያ የምወደው ነፃነት ወርቅነህን ነው እውነት እድሜህ ይርዝም ዝም ብየ ሣሥበው አሥመሣይ አይመሥለኝም እራሡን መሥሎ ነው የሚጫወተው
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰይፍ እናመሰግናለን
ሰይፍዬ የኔ ምርጥ ሰው
ነፂ ውድድድድድድድ
ልጅን እኮ በሳቅ ገደላችሁት
Netanet betam ewedewalewu yasikegnal❤❤❤❤❤❤❤
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዝምልን we love you all😍😙😙😙😙😙
sagu
ሰይፊሽ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይሥጣቹ
ነፂ ሁልጊዜም አንተን ብቻ ባይ ደስ ይለኛል ዘና እኳነው የምታደርገን
ነፂ እና ሰይፍሻ ተገናኝተው ጥርስ አያስገጥሙም
ሁለታችሁም ተመቻችሁኝ አቦ ይመቻችሁ
በጣም ማማየ
በጣም ደስስስ ትላላችሁ አዝናናች።ሁኝ እድሜና ጤና።ይስጣችሁ
አቤት እናንተ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በሳቅ ፍርፍርኮነው የምታደርጉት
ሁለታችሁንም በጣም እንወደችኃለን
ነፃ እንዴት እንዳሳቅከኝ እንዴት እንዳዝናናኽ ብታውቅ ወይኔ ድስስስስስስ ስትል ስላምኑ ሁሉም ብዝት ይበለልህ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግህ የኔ ሳቂታ
የኔ ቆንጆ ነፄ
በጣም አሪፍ ፕረግራም ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን
wow Betam Debergn Neber Aserey anadegn Asakchugn Thank u Sefsha and Nesyi
ክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
ውይ ነፂ አደከምከኝ ማንም አይችልህም እኮ እኔማ ገና ሳየው ሁሉ ነው ሳቄ ሚመጣው!
😂😂😂😂😂😂 ሆዴን አቆሰላችሁት ነፂዬ ዳቦ ሲጋገር እማይገባ ነገር ምንድነው ! ጋጋሪው 😂😂😂😂😂
መብሪ የሽሜ በጣም ጂ ጋጋሪው ከሌለ ማን ነው የሚጋግረው
መብሪ መብሪ ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እረ ይመቻችሁ
are betam
እውነት ኢትዮ አሎ ክሜባሎት አዝናኛችን ነፃነት ነህ ዋው
all you love you so much from eritres❤❤❤❤❤
ነፂዬ ሊዩ ነህ ዋው ምርጥ ኮሜዲ ትመቸኛለህ
Sole is so classy. His reaction to Netsy's Jokes is very funny.
ነጻነት ሳቅ በመጫር አንደኛ ነህ። እያንዳንዱን ሁኔታ እና ንግግር ወደ ሳቅ መቅየር ግን እንዴት አልከበደህም?
ውይ ነፂየ ስወድህ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ኣቦ ይመቻችሁ ኣዝናናችሁኝ ሰይፉየ በናትህ ኢሳም ሃበሻን ጋብዝልኝ ።
እናቴ ውስጤነሽ ኑሪልኝ። እማየየየ የኔ ናፍቆት
maged G ረ
ረ እኔ ልሞትነው ቃል ክዳን የታሪኩ መረሥት አቅርብልኝ በፈጠረህ አምላክ ሰፍሽ
Akrebwetalko
ሰይፉ አና ነፂ ምርጥ ጥምረት
ሰይፍዬ እናመሰግናለን ነፂዬ በሳቅ ገደልከኝ
ሰይፍሻ አንድ ቀን ደውለክ ፕሮግራምክ እንደምጋብዘኝ አልጠራጠርም
በሳቅ አፈረሳችሁን። እናመሰግናለን።።
ነፂ ከነበተሰብህ ተባረክ
Thank you . You made my day!!!
nits & seyfesha enamsegnalen endet dis endmitelu edeme tena ken betsebachu yesitachu .
ሴፍሻ እና ነፂ የእውነት በጣም ነው የምወዳቹ😘😘😍
ምርጥ. እንቁ ስውዳችው እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰባችው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሰይፍሻ Thanks
አረ ሱፉሺ ሁሌም ኔፄን አቁርቡልኝ ነፃነት በጣም ነው የምወዱክ ፈጣሪ ይጠቡቅክ
ነፂ እደስምሕ ነፃ ሰዉ ነሕ እድሜ ተጤናጋ ተመኘሑልሕ ላተም ሰይፍሻ ገዳይ ነዉ ባለካልሲዉ
ነፂ በእውነት ፍጣሪ እድሚክን ያረዝመው ምረጥ ስው
ነፂ ማኛ ረጅም እድሜ
ክክክክክክክክክክክ አይ ነፂ አዝግ ነህ ስወድህ እኮ ሁሉ ነገር ነው የሚስቀኝ ሰይፉ ደሞ ገንፎ ምጥ ሆድ ቁርጠት ሲል ጨረሰው የሚሱት መውለጃዋ ለደረሰ አሳብ ያዘህ መሰለኝ ለማንኛውም በሰላም ትገላገል ብያለሁ እንወዳሃችዋለን እ
Kkkkkkkkkkk
Kkkkkkk kkkkkkk yimachachu
Ewnet gn comedian mehon neberebet netsi ♥️♥️♥️♥️♥️😂😂😂😂😂
እሬ በሳቅ እውነት ደስ ይላል ይመቻቹ
tewodaje netsi abet siwodew betam hulem yesu cawotawochi yezinanalu
ዉይ ነፂ ና ሠይፍሻ በሳቅ ገደሉን ሠላማቹሁ ይብዛ
አረ የማዳም ስራ ሆዴን አቁስሎታል እንዴት ልሳቀው ይመቻችሁ
ክክክክክክክክክክክ ዳቦ ሲጋገር የማይገባው ጋጋሪው ወይ ነፂ አደከምከኝ
ነፂ ገና ሳይህ ነው በሳቅ ምደክመው ሰለምህን ያብዛው
😂😂😂ነፂ እንደውም ምን ላርግህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ 😘😘😘😘
ነፃነት ደስ ሲል .ቀልደኛ ሰው ነው
Ere netsu andegna yemer betam new yenewdew
ነፂ የኔ ማር ስወደው እኮ😍😍
ሃሃሃ ውይ ነፅየ እድሜህን ያርዝመው ደግሞ ሶፍት ብቻ ሳይሆን የሰው ልብም ትሰርቃለህ እወድሃለሁ
ሰይፉሻ እግር እሚሰቃቅሉ አታምጣብኝ ስልህ ደስ አላለኝም እግሩ ሰቃይ...ነፂዬ የኔ የዋህ♥ ስወድህ
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
luluአሜን እትዮቢያ ለዘላለም ሠላም ትሁን lulu 7
ነጺ ፈንድሻ ሰላምና ፍቅር ካተ ጋር ይሁን ስወድህ ሁላችሁንም ሰፍሻ
Seyfuyee alemsegedn akrbiw ......netshi demo andegna
ነፂ ስወድ እግዚያብሔር ይጠብቅክ
አባ ይመቻችሁ ደስ ይላል
ውይ። ነፄ። ስወደው
kkkkkkkkk ይመቻችሁ አቦ ደብሮኝ ነበር ዘና አርጋችሁኝ
c
ነፂዬ እግዛብሄር እድሜህን ይጨምርልህ
ነፂዬ ኑርልን❤❤❤❤❤
ውይይይ ደስስትሉ ሰይፍሻ ውድድ
ጥሩ ነው
በነፂ ይሁን ባችሁ ላይክ ግጩኝ😍
ነፃነት አንተ ውስጥ ስንት ሰው ነው ያለው መልስ የሚያቀብልክ ኡፍፍፍፍፍ አደከምከኝ በሳቅ
ነፃነት 🤣መሳቅ ሳልፈልግ ያስቀኛል ሰላማቹ ይብዛ
ምርጥ ሰው ሁላችሁንም እንወዳችሆለን
ክክክክክክክክክክ የምር እንደሚበልጥህ ያመንክበትን ምክንያት አደነኩት ሰይፍሻ የምር ተማርካሀል ነጻነት በርታልን አቦ
ነፂ የኔ ቅመም ሥወድ
I like it really seifaye amazing ♡ ♤
ክክክክክእዴ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁኝ ምችት ይበላችሁ ነፂ ና ሰይፍሻ።
nesey yene felekelk zemenh yebarek
ere temecha chihugn seifsha abo yemechachihu ♥♥♥
ነፂ ሰወድክ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ
ስንት ቦታ ነው አንተ በሳቅ ምታንበረክከን ነፂ ኑሩልን በደምብ ነው የምታዝናኑት
የባሌ ልጅ ነኝ ሮቤ
netani
አዲናቂህ ነኚ ወየ ጨዋታህ አቦ የማቺህ😘😘😘😘😘
ነፂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ነፂ ምርጥ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂
Sefiyee edme ena tena yesteh sewudih
ነፂ ምርጥ ሰው በሳቅ ገደልከኝ
ውይይ ነጼምርጥጠው አላህ ሰላምህን ያብዛልክ
ነፂየ ይመችህ ደስስትል ሰይፉየይመቻችሁ
በማዳም ልጅ አቃጥላኝ ነበር ሆዴ
አስኪቆስል አሳቀኝ ነጺ አቦ ይመችህ