Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጃሉድ is from another Planet. love u
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት አላችን የዛሬ አመት ባገራችን የምነሣልፍ ያድረገን አሜን በሉ
አሜን ወይኩን
አሚን
አሜን
አሜን አሜን አሜን በስደት አለም ይመም ከባድ ነው አሞኛል ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የምንግዜም ምርጡ የቤተሰብ ጨዋታ እስካሁን እሄ ብቻ ነው 👏😊❤️😍
ጃሉድ ለምንም ነገር የማይጨነቅ በመሰለው ነገር የሚኖር ስወደው
የሚገርም ድምፅ እሱቤ የእውነት በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር ሁሌም ከፍ ያድርግህ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አድርሳችው😘 የስደት 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጎደኞቼ የዛሬ አመት😍 እቅዳችን 😘ተሳክቶ ከቤተስቦቻችን ጋር ምናሳልፍ ያድርገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2011🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️
በአንተ ተስፋ አልቆርጥም አሚን
Amen
Gashe tada des yilalu
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
Jalud is the most pure hearted person among all the artists,The best indeed
He is dying of alcohol and drug. He really needs help.
እንጀራ ፍለጋ ከአገር የወጣችሁየፈጠረን ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ ፍቅርና ጤናውን ያድላችሁሠላም ለአገራችሁ ያብቃችሁመልካም በዓል ይሁንልን
እሜን አሜን አሜን እህት ማር
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን
ነፂን, ዛሬ ገና ሲሳቀቅ አየሁት 😊😊 ወይኔ ወንድሜ; መቼም ይህ ፕሮግራም live ቢሆን ኖሮ ስንቱን እናይ ነበር 😂😂😂#jalud #👌
እስክ ጃሉድ ያሳቃቹሁ በ like እንያቹሁ
ሆዴን ነው ያሳመመኝ ክክክክክክክክክክክክክክ
Jalud
😂😂
Jalude 😂😂
ይህ አመት ከመዳም ቤት የምለያይበት አመት ነው እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች እንደኔ ቤተሰብ እና ሀገሩ የናፈቀው ሰው kkkkkk እንኳን አብሮ አደረሰን ነፂ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
Ksa Ksa ይርጋልሽ
@@mercimarsha5449 አሜን ለሁላችንም
Ksa Ksa በጣም
Aminnnnnn yareb
ያ ደርግልሽ በስልም gebiy
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አምላኬ መዳኒቴ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን መጨው አመት በስላም ላገሬ አብቃኝ የኔ ጌታ
ኡፍፍፍፍ ስዴት ሀገሬ ልገባ 10 ቀን ቀረኝ ለመስቀል ሀገሬ ነኝ እህት ወንድሞቼ እንኳን አዴረሳችሁ መልካም ብአል
ሰላም ግቢ ማር እኔ5ወር በኋላ እገባለሁ እስቲ ስለ ካርጎ እውቀት ካለሽ ንገርኝ ኢመራት ነኝ
ሰላም ግቢ
Yhunlsh
በስላም እንኳን መጣችሁ ዋይይይ እንዴት ያምራል
በሰላም ግቢ እኔኳን መቸ ልግባ አላውቀውም።ኡፍፍፍፍ
Who's watching this on the edge of 2016 almost 5yr have passed since this video
እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ በሳቅ ሞትኩ😄😄😄😄
የአበደ ነው
ነፂ ስጠብቅህ ነበር ውይ ለመሳቅ ላንተ ሚከፈል ቢሆን ያለ ምንም ጥርጥር እከፍል ነበር ሰላምህ ይብዛልን 😍😍 እሱቤ ምርጤ ስወድህ እኮ 😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ በመዳም ኩሽና ያላችሁ በሙሉ
ላተ ስል እኖራለሁ ameeeeen
ጃሎድ በሳቅ ገደለኝ ድንበር የሚባል ነገር አያቅም አይደል የሁሉም ተራ ላይ ይደመራል 😂 ጦዞ ነው የመጣው መሰለኝ 😉😄 ሲመቸኝ ግን 😘😘መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም🌻💐💕ነፂ ባታግዛቸው ኖሮ 25ሺውን አያገኙትም ንበር
Zebeba Abdy 😂😂 እኮ ሳብ ሳብ አድርጎ ነው የመጣው
መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ 😂😂😂ግን ደስ ሲል ተጫዋች ነው
Kkkkk
ወይ ጃሉድዬ ነፍሴ ውድድድድድድድ ንፁሁ የዋህ ሰው እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ ።🤣💐
እሱቤ ድምፁ ምንም የማይቀየር ምርጥ ልጅ
ነፂየ ክፍት ሆድ ባስ ብሎኝ ነበር እንካን መጣህልኝ ትንሽ ፈገግ እላለሁ ሸቃላ መሆኔ ዛሬ ነው የተሰማኝ በስደትም ባገርም ያላችህ እንካን አደረሳችህ መልካም አዲስ አመት
ሲከፋህ አልወድም አይዞሽ የኔ ውድ እህትሁላችንም ነን
አይዞሽ ውዴ አመት በአል ሁሌም በያመቱ ይመጣል ዋናው ሰላም መሆናችን ነው ካመት አመቱ ያድርሰን መዳኒያለም
አይዞሽ ማሬ እኔም ሳለቅስ ነው የዋልኩእና እህቴ ሁሉም ያልፍል አይዞን
አይዞን ♥♥♥
አይዞን ሁሉም ያልፋል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጃሉድዬ በጣም ነው ያዝናናሃኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጌታ በሳቅቅቅ ገደልከኝ ♥
እሩዝ እንዴት ይውረድ ዛሬ አይ መች ይሆን የሚሞላው መልካም አዲስ አመት ፍትህ ለሻቃሎች
እያነቀንም ቢሆን ነገን ለመኖር ዛሬ ሩዛችንን መቃም ነው እማየ የ፭ልፋል በሚለው እንሂድ የሚሻለው እሱ ነው አይዞን
ክክክክክክፍበራሰችን ግዜ ተሰደን ፍትህ ትየላሽ ክክክ
ክክክክክክ
MEXA LOVE ክክክክክ
Kkkkk awo fithhhh
ይሄ ነው የቤተሰብ ጨዋታ ማለት የመሰለህን አውርተህ ዘና ብለህ የምትጫወተው እንጂ ቃላት እጥንተህ ስእል መስለህ መተህ የምትሄድበት መሆን የለበትም ለማንኛውም እናመሰግናለን።
ጃሉድዬ የኔ ፎንቃ ምርጥ ሰው ጉራ የማያቅ ይመችህ አቦ ፈታ አደረከኝ ❤️
Roza tadesse 😘
😍😘
ውይ ዘንድሮ ሀገሩ የናፈቀው እንደኔ .ኡፍፍፍ.
እንኳን አደረሳችሁ ደግሞ አንደኛ ነኝ የዛሬን ደስስስ እንዲለኝ👍👌👌👌 ሁላችሁንም ውድድድድድድ💖😍😍😘😘😘
ነፂዬ ይመችህ ሰውን ዘና ማድረግ ትችላለህ ይመችህ😃
እኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ኢትዬጵያዊያኖች በሙሉ የውነት ተሰደን ያለን ሰወች ሳናቀው ደስታና ፍቅር እያመለጠን ነው 2012 አገራችን መግባት አለብን ለሡ ምን ይሳነዋል ያችን ቀንም ያሳየን ይሆናል 😍😍😍ያመት ሰው ይበለን
ኡንከን ለዱአመት
ጋሽ ታዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት
የሱባለው: ድምፅ: ካለመሳርያ: በጣም: የሚገርም: ነው::
reall voice nw
p
ij
Awo
በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ🌻ዘመን ከዘመን ተሼጋጋሪ ያድርገ😍የልባችን ሞልቶ ቀጣይ ዓመት ለሀገራችን ያብቃን❤
susu hassen Amen 🙏
Ameeeeeen
ጀሎድ ውስጤ ነው
ነፂ የኛ ሳቂታ እንኳን አደረሰህ ሁሉም ያምርብሀላ
ጋሽ ታዴ በውነት ደስ ይላል ያገሬ ሰው
ሀሌማዬ የኔ ሳቂታም ስወድሽ
ቲጂ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆንጆ
እንኳን አደርሳችሁ 2011 አዲሱ አመት የሰላም የብልፅግና ይሁንልን
አሜን አሜን
ለካ እሱም አዲስ አመት ነበር😂
አንደኛ ነኝ እውነት አላፍፈርኩም እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና የመከባበር የታመሙ የሚድኑበት የታሰሩ ከእስር የሚፈቱበት ዘረኞች የሚለወጡበት ያላገቡ የሙያገቡበት ያልወለዱ የሚወልዱበት እንዲሁም ለዚ አመት እንድንደርስ ለፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን በሉ አሚን በሉ አትከፍሉበት ደሞ ላይክ እንዳይረሳ ለአዲስ አመት እንደ ስጦታ እቆጥረዋለው 😍😍😍
አሚንንን
አሚን እህት
This show is awesome. I like it!
ታዴ ማለት ለመግለጽ የሚከብድ ምርጥ አባት ነው እንወድካለን ታዴ እርጅም እድሜ ይስጥክ ከጤና ጋር መልካም ሠው
Addisalem
ጃሎድ ታድሎ ምንም አያስብም ኧረ ምንም አላስብም አላለም 😂
ነፂያችን እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት
Jalude can not keep quiet, he talks a lot.I love that dude
የሱባለው ወዳጆች like
ውድድድድድድድ እሱ
እስኪ የሀገር ልጆች ይችን ሊንክ በመንካት ruclips.net/video/dwKngtAqrd4/видео.html ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ አዲሱን አመት በመደመር ወደፊት የሚወጡ አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን በማየት እንማማር እንዝናና።
@@lealembirhan6813 ض
@@cugkgjoo9232 እና ምን ያስቃል የገጠር ልጅ መሆን
እሱባለውየኔቅመምእሚስቅወንድውስጤነው
Nesanet W. ... You`re GREAT ... Melkam ADDIS AMET dear Bro !!!!
ያአላህ ትላልቅ ሰወችን እድሜያቸውን አርዝምልን ደስ ሲሉ
ዋው ደስ ሲል 140 ተማሪ ለ1 አመት በነፃ የት/ት እድል በቃ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማደጓ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ አዲሱ አመት የፍቅር አድርግልን ማንም ሰው ተቸግሮ ተርቦ ተጠምቶ ማደራ አጥቶ አያሳየን ይለፍልሽ እምዬ ሀገሬ
ዉድ ኢትዮጵያን እንኳን ለ2011 አድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን መልካም አድስ አመት! እዉይ ደስ ስትሉ😍ሀሊምዬ ቀሚስሽ ሲያምር😱
ነፂየ የኔ ፓናዶል መጣህልኝ እስኪ ለመሳቅ ልሞክር ...
ግልፅ ሰው ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል ጃሉድ ምርጥ ሰው
ጃሉድ በጣም ይስቃል ... እንኳን አብሮ አደረሰን
"ነገሩ እዴት ነው "....ኖርማል "ናጋሩ እዳት ናው " ጃሉድ 🤣😂
ጃሉድ በሳቅ ገደልከኝ ስውየውን አላስወራ አለው እኮ ጦዞ ነው እንዴ የመጣው
ክክክክክ አራ ስደብር የውንድ ላፍለፊ ሰው ሥጠላ።
Lol
ሳምሪ የሽገሮ ሳምሪ ክክክክክክ
ክክክክክክ በጣም ተንቀዠቀዥ እኮ
kkkkkkkkk
Melkam adis amet yhunlachu ye krstna teketayoch from Eritrea Fqr yashenfal rhus hadush amet bealn
በጣም ደስ ይላልበተለይ ደግሞ ካሸነፉ በኃላገንዘቡ ለተማሪወች የመማሪያ ወጭገንዘቡን በማበርከታችሁእግዚአብሔር ያክብራችሁ
Bisrat Surafel and Esubalew Yetayew I Appreciated also I Love you blessed you god pleasant sensation you're music!.
ዋው የምወደነው ፕሮግራም መጣ ፡፡መዳም በናትሽ እንዳጠሪኝ😂
ነፅዬ ምርጥ ሰው ታድላቹ ፈታ ዘና ትላላቹ በሀገራቹ እኔ መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ እንደናንተ እየሳኩኝ የማሳልፈው ? በ2011ም ሀገሬ አልገባሁም በጣም አዝኛለው ።ለማንኛውም መልካም በአል ለሁላቹም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ
የስ መልካም አዲስ አመት አንደኛ ነፂዬእንኳን ደና መጣክ ደብሮኝ ነበር ቤተሰቦቼን በትዝታ ስቃኝ መጣክ
ጃሉ እንደዚህ ቀለል ያለና ደስ የሚል ሰው አይመስለኝም የሆነ ከበድ የሚል ነበር የሚመስለኝ
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት እኳን አብሮ አደረሰን በተለይ ጃሉድ በጣምነው ደስየምትለኝ
የእሱባለው አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
Embi
esubalu hulngru yedro fekrnayan selmimslni balayu dess yelnal hulngru ersu nw esk kumtu yegrmal adlftatr
ውዶች ጥርሴ አሞኛል አላህ ይማርሽ በሉኝ በጣም ያማል መድሀኒት ካላችሁ ነገሩኝ
ሠሚር ሠሚር egizabiher yimarshi enam eyamemin naw berdi semata yamenali
የፊት ጥርስሽ ካላደለ መንጋጋሽ ከሆነ አስነቅይው አለበለዚያ መቸም አይተውሽም የጥርስ ህመም አይጣል ነው አላህ ይሽፊኪ
ሠሚር ሠሚር አላህ ያሽርሽ እህት የጥርስ በሽታ መጥፎ ነው አውቀዋለሁ እና በደቃቁ ጨው ሞቅ ያለውሀ አድርገሽ ተጉመጥመጭው እናም እብሩሽሽ ላይ ጨው አድርገሽ ማታ ማታ ፍቂው ጥርስሽን እኔ ትንሽ ለውጥ አይቸበታለሁ
yana marr ayzoshi enam 6 aswatchalhu awkawalhu yaw maswatat naw ged naw
ውይ እህት ፈጣሪ ይማርሽ
ጃሉድ አቦ ይመችህ ፕሮግራሙን አደመከው ፏ ብሏል በራሱ አለም ላይ ነው ያለው
ወንበር ብታዘጋጅ አሪፍነው ነፄ ተጠያቂዎቹ በመቆም ደከሙ እባክህ
ብስሬ ውስጤ ነው
ገላዋ የሚለዉ ዘፈን ምርጥ ነዉ
ጃሉድ አፋቸው ውስጥ ልገባ ነው እንዴ ሆሆይ 😂😃😄😄 ለማንኛው እንኳን አደረሳቹ
Jalyd made this show better 😂
ጃሉድ ውስጤ ነው ሃሃሃሃሃ
ጃሉድየ ያችን ነገር ነካክተው ነው መሰለኝ ኬርለስ መሆኑ ደስ ይላል ይመችክ ነብሴ😍
ይሄ አዲስ አመት.. የታሰሩ የሚፈቱበት.. ጎጠኛ ሸረኛ ምቀኛ ከሀገራችን ንቅል እሚሉበት.. ፈታ ዘና ብትን እምንልበት ያርግልን
The award goes to jalud 👏👏👏👏💥💥
_ደብሮኝ ነበር እስኪ ከነፂ ጋር ትንሽ ልሳቅ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ያሰብነው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን_
እሱብየ መስቀልህ እንዴት ውበት ሆኖሀል እሱ ይጠብቅህ
ደስ የሚል ፕሮግራም ጃሎድ አልያሲዝ አለኮ መቼም ለእርዳታ ስለሆነ ነው እንጂ ግማሹን ነፃነት ነው የመለስው ግን ይሁን ለተማሪዎች ስለሆነ ተባረኩ
ነፂ እንኳን ሰላም መጣህ መልካም አዲስ አመት
🌻መልካም አዲስ አመት 🌻ጃሉድ ቀኔን አመትቡሃል አርገህልኛ አረ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 #love # respect ✊
Well comes natsi happy new year all Ethiopian people 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሴቶቹ በባህል ልብስ ደምቃቹሀል እኔም በማዳም ኢንፎርም ከላይ እስአታች ለብሻለሁ ምን ይለኛል ክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ በሳቅ
ልክ እደኔ
The Sam to you
እኔም ክክክክክ
ሀያቲ ያልፋል
እንኳን አደረሳቹህ የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመትሀሊማዬ ማር ሳቅሽን ስወደው
TADELE BEKELE. WOW GREAT SINGER. VERY GOOD TO HOST HIM
ደስ ይላል 140 ተማሪ ወጭ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
One of the best Show
ውድ የሀገሬ ልጆች ብስደት ያላችሁ የዛሬ አመት ሀሳባችን ሞልቶ ቤተሰቦቻችንን ጠብቆ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሀገራችን የምናከብር ያርገን ያርገን
እሱባለው እሚወድህ መስቀል ካንፈትህ ኣትለይም ምርጥ ስው
ካየሀቸው የቤተሰብ ጫወታ እንደዚህኛው ያዝናናኝ የለም ጃሉድ ልዩ አደረገው
ጋሽ ታዴ ይህ ሁሉ ሙዚቃ ያንተመሆኑን አላውቅም ነበር ይገርማል
@Eyu Me እኮ ሰው ለምን ግን በራሱጥረት እውቅናን አያገኝም ሰው በለፋበት መታወቅ ይከብዳል
ከነፂ ይበልጥ ጃሉድ ያስቃል ግን እውነትም እንደ አፈር መልበስ ምን የሚያስፈራ ነገር አለ!!
ነፂ የሳቅ ምንጭ መጣክ በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💓2011💓💓የሰላም #የጤና የፍቅር#የደሰታ💓የአንድነት#የነጻነት የመተሳሰብ #የአድነት💓የብልጽግና የሰኬት የተራበ የሚጠግብበት የተጠማ የሚረካበት የተከፋ የሚደሰትበት💓💓💓ሰደት የሚቆምበት ሀገራችን ሰላም የሚሰፍንበት የፍቅር እና የደሰታ ዘመን ያድርግልን አሜን
ጃልድ ያሎው ነገር ብጣሚ ደሰ ይለኛል
እንኳን አደረሳችሁ በአገር እና በውጭ ያላችሁ በሙሉ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ይቅርታ የመተሳሰብ የአንድነት መልካም ነገር የምንሰራበት ይሁንልን አሜን በሉ
እካንአደረሳችዉ አዲሱአመት ያላገባችዉ የምታገቡበት ያልወለዳችዉ የምትወልዱበት ያድርግላችዉ
አሜን፫
ግን ምስኪን ነው ጃሉድ ከምር የዋህ ነው ክፋት የለውም ባባየ ፈጣሪ ይጎብኝህ ከጎንህ ይሁን
እንኳን ደና መጣህ ነፂ የሳቅ አባቱ😃😃ምርጥ ተዋናኞችን ለምሳሌ እነ ሰለሞን ቢጋለን ይመስል አቅርባችሁልን በነበር😊💚💛❤2011 ሰላምሽ ይብዛ እምዬ አገሬ💚💛❤
Wow በጣም የሚያዝናና ነው የዛሬው
Halemayi yan konjo sewadeshi eko eseki halemani emetewadu 👍👍👍👍 areguti
21:10 ጃሉድ ምን ያሳስብሀል? ኧረ ምንምክክክክክ በሳቅ ገደለኝ
ጃሉድ በጣም ነው ያዝናናኽኝ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻+++"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፥ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፤ ወይረውዩ አድባረ በድዉ" መዝ 64፥11{በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳዉም ሰብን ይጠግባል፤ የምድረባዳ ተራራዎች ይረካሉ}+++ +++እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለዘመነ ሉቃስ በሠላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሰን!! +++አዲሱ ዓመት ኃጢአታችንን በንስሓ ዉኃ የምንታጠብበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት፣ የተጣላን የምንታረቅበት የምህረት ዘመን ይሁንልን። መልካም በዓል!!! 2011ዓ.ም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካሙን ሁሉን ተመኛሁላችሁ
ነፂ ውስጤ ነህ ሳቅህ ጨዋታህ ሁሉ ነገርህ አላህ ይጠብቅህ
Jah man great you are free man🙏🇪🇹
ጃሉድ is from another Planet. love u
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት አላችን የዛሬ አመት ባገራችን የምነሣልፍ ያድረገን አሜን በሉ
አሜን ወይኩን
አሚን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን በስደት አለም ይመም ከባድ ነው አሞኛል ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የምንግዜም ምርጡ የቤተሰብ ጨዋታ እስካሁን እሄ ብቻ ነው 👏😊❤️😍
ጃሉድ ለምንም ነገር የማይጨነቅ በመሰለው ነገር የሚኖር ስወደው
የሚገርም ድምፅ እሱቤ የእውነት በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር ሁሌም ከፍ ያድርግህ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አድርሳችው😘 የስደት 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጎደኞቼ የዛሬ አመት😍 እቅዳችን 😘ተሳክቶ ከቤተስቦቻችን ጋር ምናሳልፍ ያድርገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2011🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️
በአንተ ተስፋ አልቆርጥም አሚን
Amen
Gashe tada des yilalu
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
Jalud is the most pure hearted person among all the artists,The best indeed
He is dying of alcohol and drug. He really needs help.
እንጀራ ፍለጋ ከአገር የወጣችሁ
የፈጠረን ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ
ፍቅርና ጤናውን ያድላችሁ
ሠላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
መልካም በዓል ይሁንልን
እሜን አሜን አሜን እህት ማር
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን
ነፂን, ዛሬ ገና ሲሳቀቅ አየሁት 😊😊 ወይኔ ወንድሜ; መቼም ይህ ፕሮግራም live ቢሆን ኖሮ ስንቱን እናይ ነበር 😂😂😂#jalud #👌
እስክ ጃሉድ ያሳቃቹሁ በ like እንያቹሁ
ሆዴን ነው ያሳመመኝ ክክክክክክክክክክክክክክ
Jalud
😂😂
Jalude 😂😂
ይህ አመት ከመዳም ቤት የምለያይበት አመት ነው እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች እንደኔ ቤተሰብ እና ሀገሩ የናፈቀው ሰው kkkkkk እንኳን አብሮ አደረሰን ነፂ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
Ksa Ksa ይርጋልሽ
@@mercimarsha5449 አሜን ለሁላችንም
Ksa Ksa በጣም
Aminnnnnn yareb
ያ ደርግልሽ በስልም gebiy
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አምላኬ መዳኒቴ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን መጨው አመት በስላም ላገሬ አብቃኝ የኔ ጌታ
ኡፍፍፍፍ ስዴት ሀገሬ ልገባ 10 ቀን ቀረኝ ለመስቀል ሀገሬ ነኝ እህት ወንድሞቼ እንኳን አዴረሳችሁ መልካም ብአል
ሰላም ግቢ ማር እኔ5ወር በኋላ እገባለሁ እስቲ ስለ ካርጎ እውቀት ካለሽ ንገርኝ ኢመራት ነኝ
ሰላም ግቢ
Yhunlsh
በስላም እንኳን መጣችሁ ዋይይይ እንዴት ያምራል
በሰላም ግቢ እኔኳን መቸ ልግባ አላውቀውም።ኡፍፍፍፍ
Who's watching this on the edge of 2016 almost 5yr have passed since this video
እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ በሳቅ ሞትኩ😄😄😄😄
የአበደ ነው
ነፂ ስጠብቅህ ነበር ውይ ለመሳቅ ላንተ ሚከፈል ቢሆን ያለ ምንም ጥርጥር እከፍል ነበር ሰላምህ ይብዛልን 😍😍 እሱቤ ምርጤ ስወድህ እኮ 😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ በመዳም ኩሽና ያላችሁ በሙሉ
ላተ ስል እኖራለሁ ameeeeen
ጃሎድ በሳቅ ገደለኝ ድንበር የሚባል ነገር አያቅም አይደል የሁሉም ተራ ላይ ይደመራል 😂 ጦዞ ነው የመጣው መሰለኝ 😉😄 ሲመቸኝ ግን 😘😘መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም🌻💐💕ነፂ ባታግዛቸው ኖሮ 25ሺውን አያገኙትም ንበር
Zebeba Abdy 😂😂 እኮ ሳብ ሳብ አድርጎ ነው የመጣው
መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ 😂😂😂ግን ደስ ሲል ተጫዋች ነው
Kkkkk
ወይ ጃሉድዬ ነፍሴ ውድድድድድድድ
ንፁሁ የዋህ ሰው እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ ።🤣💐
እሱቤ ድምፁ ምንም የማይቀየር ምርጥ ልጅ
ነፂየ ክፍት ሆድ ባስ ብሎኝ ነበር እንካን መጣህልኝ ትንሽ ፈገግ እላለሁ ሸቃላ መሆኔ ዛሬ ነው የተሰማኝ በስደትም ባገርም ያላችህ እንካን አደረሳችህ መልካም አዲስ አመት
ሲከፋህ አልወድም
አይዞሽ የኔ ውድ እህትሁላችንም ነን
አይዞሽ ውዴ አመት በአል ሁሌም በያመቱ ይመጣል ዋናው ሰላም መሆናችን ነው ካመት አመቱ ያድርሰን መዳኒያለም
አይዞሽ ማሬ እኔም ሳለቅስ ነው የዋልኩ
እና እህቴ ሁሉም ያልፍል አይዞን
አይዞን ♥♥♥
አይዞን ሁሉም ያልፋል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጃሉድዬ በጣም ነው ያዝናናሃኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጌታ በሳቅቅቅ ገደልከኝ ♥
እሩዝ እንዴት ይውረድ ዛሬ አይ መች ይሆን የሚሞላው መልካም አዲስ አመት ፍትህ ለሻቃሎች
እያነቀንም ቢሆን ነገን ለመኖር ዛሬ ሩዛችንን መቃም ነው እማየ የ፭ልፋል በሚለው እንሂድ የሚሻለው እሱ ነው አይዞን
ክክክክክክፍበራሰችን ግዜ ተሰደን ፍትህ ትየላሽ ክክክ
ክክክክክክ
MEXA LOVE ክክክክክ
Kkkkk awo fithhhh
ይሄ ነው የቤተሰብ ጨዋታ ማለት የመሰለህን አውርተህ ዘና ብለህ የምትጫወተው እንጂ ቃላት እጥንተህ ስእል መስለህ መተህ የምትሄድበት መሆን የለበትም ለማንኛውም እናመሰግናለን።
ጃሉድዬ የኔ ፎንቃ ምርጥ ሰው ጉራ የማያቅ ይመችህ አቦ ፈታ አደረከኝ ❤️
Roza tadesse 😘
😍😘
ውይ ዘንድሮ ሀገሩ የናፈቀው እንደኔ .ኡፍፍፍ.
እንኳን አደረሳችሁ ደግሞ አንደኛ ነኝ የዛሬን ደስስስ እንዲለኝ👍👌👌👌 ሁላችሁንም ውድድድድድድ💖😍😍😘😘😘
ነፂዬ ይመችህ ሰውን ዘና ማድረግ ትችላለህ ይመችህ😃
እኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ኢትዬጵያዊያኖች በሙሉ
የውነት ተሰደን ያለን ሰወች ሳናቀው ደስታና ፍቅር እያመለጠን ነው 2012 አገራችን መግባት አለብን ለሡ ምን ይሳነዋል ያችን ቀንም ያሳየን ይሆናል 😍😍😍ያመት ሰው ይበለን
ኡንከን ለዱአመት
ጋሽ ታዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት
የሱባለው: ድምፅ: ካለመሳርያ: በጣም: የሚገርም: ነው::
reall voice nw
p
ij
Awo
በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ🌻ዘመን ከዘመን ተሼጋጋሪ ያድርገ😍የልባችን ሞልቶ ቀጣይ ዓመት ለሀገራችን ያብቃን❤
susu hassen Amen 🙏
አሚን
Ameeeeeen
ጀሎድ ውስጤ ነው
ነፂ የኛ ሳቂታ እንኳን አደረሰህ ሁሉም ያምርብሀላ
ጋሽ ታዴ በውነት ደስ ይላል ያገሬ ሰው
ሀሌማዬ የኔ ሳቂታም ስወድሽ
ቲጂ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆንጆ
እንኳን አደርሳችሁ 2011 አዲሱ አመት የሰላም የብልፅግና ይሁንልን
አሜን አሜን
ለካ እሱም አዲስ አመት ነበር😂
አንደኛ ነኝ እውነት አላፍፈርኩም እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና የመከባበር የታመሙ የሚድኑበት የታሰሩ ከእስር የሚፈቱበት ዘረኞች የሚለወጡበት ያላገቡ የሙያገቡበት ያልወለዱ የሚወልዱበት እንዲሁም ለዚ አመት እንድንደርስ ለፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን በሉ አሚን በሉ አትከፍሉበት ደሞ ላይክ እንዳይረሳ ለአዲስ አመት እንደ ስጦታ እቆጥረዋለው 😍😍😍
አሚንንን
አሚን እህት
This show is awesome. I like it!
ታዴ ማለት ለመግለጽ የሚከብድ ምርጥ አባት ነው
እንወድካለን ታዴ እርጅም እድሜ ይስጥክ ከጤና ጋር
መልካም ሠው
Addisalem
ጃሎድ ታድሎ ምንም አያስብም ኧረ ምንም አላስብም አላለም 😂
ነፂያችን እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት
Jalude can not keep quiet, he talks a lot.I love that dude
የሱባለው ወዳጆች like
ውድድድድድድድ እሱ
እስኪ የሀገር ልጆች ይችን ሊንክ በመንካት ruclips.net/video/dwKngtAqrd4/видео.html ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ አዲሱን አመት በመደመር ወደፊት የሚወጡ አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን በማየት እንማማር እንዝናና።
@@lealembirhan6813 ض
@@cugkgjoo9232 እና ምን ያስቃል የገጠር ልጅ መሆን
እሱባለውየኔቅመምእሚስቅወንድውስጤነው
Nesanet W. ... You`re GREAT ... Melkam ADDIS AMET dear Bro !!!!
ያአላህ ትላልቅ ሰወችን እድሜያቸውን አርዝምልን ደስ ሲሉ
ዋው ደስ ሲል 140 ተማሪ ለ1 አመት በነፃ የት/ት እድል በቃ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማደጓ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ አዲሱ አመት የፍቅር አድርግልን ማንም ሰው ተቸግሮ ተርቦ ተጠምቶ ማደራ አጥቶ አያሳየን ይለፍልሽ እምዬ ሀገሬ
ዉድ ኢትዮጵያን እንኳን ለ2011 አድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን መልካም አድስ አመት! እዉይ ደስ ስትሉ😍ሀሊምዬ ቀሚስሽ ሲያምር😱
ነፂየ የኔ ፓናዶል መጣህልኝ እስኪ ለመሳቅ ልሞክር ...
ግልፅ ሰው ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል ጃሉድ ምርጥ ሰው
ጃሉድ በጣም ይስቃል ... እንኳን አብሮ አደረሰን
"ነገሩ እዴት ነው "....ኖርማል
"ናጋሩ እዳት ናው " ጃሉድ 🤣😂
ጃሉድ በሳቅ ገደልከኝ ስውየውን አላስወራ አለው እኮ ጦዞ ነው እንዴ የመጣው
ክክክክክ አራ ስደብር የውንድ ላፍለፊ ሰው ሥጠላ።
Lol
ሳምሪ የሽገሮ ሳምሪ ክክክክክክ
ክክክክክክ በጣም ተንቀዠቀዥ እኮ
kkkkkkkkk
Melkam adis amet yhunlachu ye krstna teketayoch from Eritrea
Fqr yashenfal rhus hadush amet bealn
በጣም ደስ ይላል
በተለይ ደግሞ ካሸነፉ በኃላ
ገንዘቡ ለተማሪወች የመማሪያ ወጭ
ገንዘቡን በማበርከታችሁ
እግዚአብሔር ያክብራችሁ
Bisrat Surafel and Esubalew Yetayew I Appreciated also I Love you blessed you god pleasant sensation you're music!.
ዋው የምወደነው ፕሮግራም መጣ ፡፡መዳም በናትሽ እንዳጠሪኝ😂
ነፅዬ ምርጥ ሰው ታድላቹ ፈታ ዘና ትላላቹ በሀገራቹ እኔ መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ እንደናንተ እየሳኩኝ የማሳልፈው ? በ2011ም ሀገሬ አልገባሁም በጣም አዝኛለው ።ለማንኛውም መልካም በአል ለሁላቹም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ
የስ መልካም አዲስ አመት አንደኛ ነፂዬእንኳን ደና መጣክ ደብሮኝ ነበር ቤተሰቦቼን በትዝታ ስቃኝ መጣክ
ጃሉ እንደዚህ ቀለል ያለና ደስ የሚል ሰው አይመስለኝም የሆነ ከበድ የሚል ነበር የሚመስለኝ
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት እኳን አብሮ አደረሰን በተለይ ጃሉድ በጣምነው ደስየምትለኝ
የእሱባለው አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
Embi
esubalu hulngru yedro fekrnayan selmimslni balayu dess yelnal hulngru ersu nw esk kumtu yegrmal adlftatr
ውዶች ጥርሴ አሞኛል አላህ ይማርሽ በሉኝ በጣም ያማል
መድሀኒት ካላችሁ ነገሩኝ
ሠሚር ሠሚር egizabiher yimarshi enam eyamemin naw berdi semata yamenali
የፊት ጥርስሽ ካላደለ መንጋጋሽ ከሆነ አስነቅይው አለበለዚያ መቸም አይተውሽም የጥርስ ህመም አይጣል ነው አላህ ይሽፊኪ
ሠሚር ሠሚር አላህ ያሽርሽ እህት የጥርስ በሽታ መጥፎ ነው አውቀዋለሁ እና በደቃቁ ጨው ሞቅ ያለውሀ አድርገሽ ተጉመጥመጭው እናም እብሩሽሽ ላይ ጨው አድርገሽ ማታ ማታ ፍቂው ጥርስሽን እኔ ትንሽ ለውጥ አይቸበታለሁ
yana marr ayzoshi enam 6 aswatchalhu awkawalhu yaw maswatat naw ged naw
ውይ እህት ፈጣሪ ይማርሽ
ጃሉድ አቦ ይመችህ ፕሮግራሙን አደመከው ፏ ብሏል በራሱ አለም ላይ ነው ያለው
ወንበር ብታዘጋጅ አሪፍነው ነፄ ተጠያቂዎቹ በመቆም ደከሙ እባክህ
ብስሬ ውስጤ ነው
ገላዋ የሚለዉ ዘፈን ምርጥ ነዉ
ጃሉድ አፋቸው ውስጥ ልገባ ነው እንዴ ሆሆይ 😂😃😄😄 ለማንኛው እንኳን አደረሳቹ
Jalyd made this show better 😂
ጃሉድ ውስጤ ነው ሃሃሃሃሃ
ጃሉድየ ያችን ነገር ነካክተው ነው መሰለኝ ኬርለስ መሆኑ ደስ ይላል ይመችክ ነብሴ😍
ይሄ አዲስ አመት.. የታሰሩ የሚፈቱበት.. ጎጠኛ ሸረኛ ምቀኛ ከሀገራችን ንቅል እሚሉበት..
ፈታ ዘና ብትን እምንልበት ያርግልን
The award goes to jalud 👏👏👏👏💥💥
_ደብሮኝ ነበር እስኪ ከነፂ ጋር ትንሽ ልሳቅ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ያሰብነው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን_
እሱብየ መስቀልህ እንዴት ውበት ሆኖሀል እሱ ይጠብቅህ
ደስ የሚል ፕሮግራም ጃሎድ አልያሲዝ አለኮ መቼም ለእርዳታ ስለሆነ ነው እንጂ ግማሹን ነፃነት ነው የመለስው ግን ይሁን ለተማሪዎች ስለሆነ ተባረኩ
ነፂ እንኳን ሰላም መጣህ መልካም አዲስ አመት
🌻መልካም አዲስ አመት 🌻
ጃሉድ ቀኔን አመትቡሃል አርገህልኛ አረ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 #love # respect ✊
Well comes natsi happy new year all Ethiopian people 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሴቶቹ በባህል ልብስ ደምቃቹሀል እኔም በማዳም ኢንፎርም ከላይ እስአታች ለብሻለሁ ምን ይለኛል ክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ በሳቅ
ልክ እደኔ
The Sam to you
እኔም ክክክክክ
ሀያቲ ያልፋል
እንኳን አደረሳቹህ የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት
ሀሊማዬ ማር ሳቅሽን ስወደው
TADELE BEKELE. WOW GREAT SINGER. VERY GOOD TO HOST HIM
ደስ ይላል 140 ተማሪ ወጭ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
One of the best Show
ውድ የሀገሬ ልጆች ብስደት ያላችሁ የዛሬ አመት ሀሳባችን ሞልቶ ቤተሰቦቻችንን ጠብቆ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሀገራችን የምናከብር ያርገን ያርገን
እሱባለው እሚወድህ መስቀል ካንፈትህ ኣትለይም ምርጥ ስው
ካየሀቸው የቤተሰብ ጫወታ እንደዚህኛው ያዝናናኝ የለም ጃሉድ ልዩ አደረገው
ጋሽ ታዴ ይህ ሁሉ ሙዚቃ ያንተ
መሆኑን አላውቅም ነበር ይገርማል
@Eyu Me እኮ ሰው ለምን ግን በራሱ
ጥረት እውቅናን አያገኝም
ሰው በለፋበት መታወቅ ይከብዳል
ከነፂ ይበልጥ ጃሉድ ያስቃል
ግን እውነትም እንደ አፈር መልበስ ምን የሚያስፈራ ነገር አለ!!
ነፂ የሳቅ ምንጭ መጣክ በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💓2011💓💓የሰላም #የጤና የፍቅር#የደሰታ💓የአንድነት#የነጻነት የመተሳሰብ #የአድነት💓የብልጽግና የሰኬት የተራበ የሚጠግብበት የተጠማ የሚረካበት የተከፋ የሚደሰትበት💓💓💓ሰደት የሚቆምበት ሀገራችን ሰላም የሚሰፍንበት የፍቅር እና የደሰታ ዘመን ያድርግልን አሜን
ጃልድ ያሎው ነገር ብጣሚ ደሰ ይለኛል
እንኳን አደረሳችሁ በአገር እና በውጭ ያላችሁ በሙሉ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ይቅርታ የመተሳሰብ የአንድነት መልካም ነገር የምንሰራበት ይሁንልን አሜን በሉ
እካንአደረሳችዉ አዲሱአመት ያላገባችዉ የምታገቡበት ያልወለዳችዉ የምትወልዱበት ያድርግላችዉ
አሜን
አሜን
አሚን
አሜን
አሜን፫
ግን ምስኪን ነው ጃሉድ ከምር የዋህ ነው ክፋት የለውም ባባየ ፈጣሪ ይጎብኝህ ከጎንህ ይሁን
እንኳን ደና መጣህ ነፂ የሳቅ አባቱ😃😃
ምርጥ ተዋናኞችን ለምሳሌ እነ ሰለሞን ቢጋለን ይመስል አቅርባችሁልን በነበር😊
💚💛❤2011 ሰላምሽ ይብዛ እምዬ አገሬ💚💛❤
Wow በጣም የሚያዝናና ነው የዛሬው
Halemayi yan konjo sewadeshi eko eseki halemani emetewadu 👍👍👍👍 areguti
21:10 ጃሉድ ምን ያሳስብሀል? ኧረ ምንም
ክክክክክ በሳቅ ገደለኝ
ጃሉድ በጣም ነው ያዝናናኽኝ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
+++"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፥ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፤ ወይረውዩ አድባረ በድዉ" መዝ 64፥11
{በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳዉም ሰብን ይጠግባል፤ የምድረባዳ ተራራዎች ይረካሉ}+++
+++
እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለዘመነ ሉቃስ በሠላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሰን!!
+++
አዲሱ ዓመት ኃጢአታችንን በንስሓ ዉኃ የምንታጠብበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት፣ የተጣላን የምንታረቅበት የምህረት ዘመን ይሁንልን።
መልካም በዓል!!! 2011ዓ.ም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካሙን ሁሉን ተመኛሁላችሁ
ነፂ ውስጤ ነህ ሳቅህ ጨዋታህ ሁሉ ነገርህ አላህ ይጠብቅህ
Jah man great you are free man🙏🇪🇹