"ህይወታችን መዝናኛ ኑሯችን ዝቅተኛ" | ጦቢያ | ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 321

  • @melkamudemissie9067
    @melkamudemissie9067 10 месяцев назад +198

    እኛ ፈርተን ዝም ያልነዉን እዉነት በመዝናኛ መልክ ልክ ልኩን የምትነግርልን የጥበብ ሰዉ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

    • @jusesisalord7040
      @jusesisalord7040 10 месяцев назад +4

      Ena democracy yelem tiyalesh 🎉 ice cream lashibet 😂😂😂

    • @jusesisalord7040
      @jusesisalord7040 10 месяцев назад +1

      የኔ ፈሳም 😂😂😂

    • @Barok_1
      @Barok_1 10 месяцев назад +4

      ​@@jusesisalord7040ያው ስለማይገባው እንጂ ነፃነት ኖሮ አይደለም

    • @wegf6808
      @wegf6808 10 месяцев назад +4

      ​@@jusesisalord7040
      ድሮ በህወሓት ስረወመንግስት ዘመን ጠ/ሚር መለስ ህግ እና ከህግ በላይ ናቸው አሁን በጋላ ስርወመንግስት ዘመን ግን ጋላ ሁሉ ከህግ በላይ ነው

    • @amelaworkkabtimer3662
      @amelaworkkabtimer3662 10 месяцев назад

      😅

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 месяцев назад +54

    እረረረረረ....!! ኡህ
    አቤት ቅኔ የህዝብ ድምፅ🙏
    💚💛❤

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 10 месяцев назад +22

    I can not describe how genius this man is!!

  • @Nazrawi11
    @Nazrawi11 10 месяцев назад +75

    የናዝሬቱ ፈርጥ እውነተኛ የጭቁኑ ኢትዮጵያዊ ድምፅ

    • @nadirpro4
      @nadirpro4 10 месяцев назад

      Ye adama fert

    • @betlihembantihun2202
      @betlihembantihun2202 9 месяцев назад +1

      ​@@nadirpro4የናዝሬቱ ፈርጥ

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 9 месяцев назад

      ​@@nadirpro4no adama😂😂 nazret new mibalew

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 7 месяцев назад

      የ ኢትዮጵያ ፈርጥ አይሻልም ? ያው ያለብንን ብድር ከፍለን እስከምንለያይ ወይም አንድ እስከምንሆን !!!

  • @HassenHassen-wf6tx
    @HassenHassen-wf6tx 10 месяцев назад +6

    Tesfishhhh, you are the voice of all of us.. thankw.

  • @MusseMussa-v7r
    @MusseMussa-v7r 10 месяцев назад +17

    ሀገሬ መታደሏ እንደዚህ ከብረዉ የሚያከብሯት ልጆች አሏት ተስፍሽ ትለያለህ ከአይን የዉጣህ የኔ ምርጥዬ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 9 месяцев назад +2

    በጣም ከባድ የቅኔ ሰው የማንቂያ ዘያቢ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 9 месяцев назад +2

    የእውነት ....ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ, ካልተማረ ማይም ካድሬ💔💔💔
    ''የኢትዮጵያዊያን ድምጽ''

  • @solomonwubshet2293
    @solomonwubshet2293 10 месяцев назад +5

    ይሄኛዉ የተለየ ነው😮
    እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ!

  • @fekadueshetu3555
    @fekadueshetu3555 10 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርም እና የሚደንቅ ትልቅ እዉነት መናገር አሁንላይ ይከብዳል ግን እስከመች አጨብጫቢ እንደ አንተ መናገርን ማን ከለከለዉ ለምን ለምን ኧረ ለምን ?

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 10 месяцев назад +8

    እፁብ ድንቅ የሆነ አርቲስት ፣ እጅግ ወቅታዊ አቅርቦት።

  • @woseniayalew5488
    @woseniayalew5488 10 месяцев назад +75

    ኑሯችን መዝናኛ
    ሂወታችን ዝቅተኛ 😢
    እውነት ብለሀል 😊
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፍሽ ☺️😍🙏

  • @ademabanebso9451
    @ademabanebso9451 10 месяцев назад +4

    Rally I love your educational entertainment. I appreciate your advice to Ethiopian people. You're are special one!

  • @marthasimegn7096
    @marthasimegn7096 10 месяцев назад +9

    ""የአልጋው ምቾቱ ፍራሹ ነበረ"👍👍👍

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 9 месяцев назад +1

    ድህነት ባርነት ነው!
    ድህነት የኑሮ አካል አይደለም!
    ድህነት ዘረፋ ነው!
    ድህነት የህይወት ስንቅ አይደለም!
    ድህነት እንድርስት መሬት የሚወረስ አይደለም!

  • @ahmedmusa9821
    @ahmedmusa9821 10 месяцев назад +8

    In 22 minutes he described the daily life of the world. Talented person. I can see the audience puzzled from his words.

  • @amanuelgetu2783
    @amanuelgetu2783 10 месяцев назад +3

    ጦቢያ አማረባት 🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰 በርቱልን

  • @GutaMulatu
    @GutaMulatu 5 месяцев назад +1

    ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @genetkidane7137
    @genetkidane7137 10 месяцев назад +4

    ያማል ቅኔው በርታ ጎበዝ ጀግና

  • @kifleman2734
    @kifleman2734 9 месяцев назад +3

    I’m troubling listening Amharic but I could understand this person deeply what he meant. He explained what’s happening and hints the solution. He needs every citizen to bring ultimate solution.

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 8 месяцев назад +2

    ትላትም ለፍትህ ዛሬም ለአኩልነት...
    ቢጮህ ተደጋግሞ፣
    የጥንት ፍትህ-አልባ እይታችን...
    ባይፈታተን ዛሬም እዛው ቆሞ፣
    ተመሳሳይ ችግር የኔ ሲሆን ቅድስ... ባንል መልካም ሥራ፣
    የሌላ ሰው ሲሆን እርኩስ ጎጂ... ተግባር.ብለነው ባንጠራ፣
    ጥሩን እንደ መልካም ክፉን እንደ ጎጂ..
    ድርጊት በአድራጊ ፈርጀን በነበር፣
    የግደል ተጋዳል ክፉ ደዌ ካንሰር...
    ገዝግዞ እየበላን ባልጨረሰን ነበር!?!?

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 10 месяцев назад +6

    ንገርልኝማ። ! ከአንድ ወንዝ ተቀድቶ አንድ አይነት ቋንቋ እየተናገረ “አንድ አይነት አላማ “ አለኝ እያለ እዚህ ያልተስማማ እንዴት ተደርጎ እሰዉ አገር ታንዛኒያ !!!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 10 месяцев назад +5

    ጦቢያ በጅዝ እንኮን ደና መጣችሁ የቅኔው አባት ተስፍሽ የልቡን ሲነግሩን የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል አውነታው ይህ ነው ተስፍሽ እናመሰግንሀለን ያማል ቅኔው !!

  • @hewandemissie1138
    @hewandemissie1138 9 месяцев назад +2

    Egziabher yibarkih, tena yistih. Dinik sira!!!

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 7 месяцев назад +3

    ትክክልእውነትብለሀል

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 10 месяцев назад +2

    እኛ ግን ምን ያህሎቹ ነን ከማጨብጨብ ያለፈ ልጁ የምለው ቅንያው ሀቅ የምግባን።??

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 9 месяцев назад +4

    “ ጥላቻና ዘረኝነት በልብህ ካለ ገና መኖር አልጀመርክም ” (አሊ ቢራ)

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 10 месяцев назад +3

    ተባረክ !

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 10 месяцев назад +4

    ወይኔ አንተ አኮ ልዬ ነህ ይመችህ አቦ ❤️

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 10 месяцев назад +5

    ትክክል የሚሰበሰቡት ስለኛ እማይስማሙት እርስ በርስ እንዳናገላግል ዝግ ስብሰባ ነዉ😂😂😂ሲጨርሱ ወተዉ ይበጠብጡናል

    • @dmx3674
      @dmx3674 10 месяцев назад +2

      ስብሰባው ግልጽነት ነው ! ግልጽነት ደሞ አደባባይ እንጂ ዝግን አይጠይቅም ። በስልጣን ላይ ያሉት በዝግ ስብሰባ ብዙ ጥፋት ይወጥናሉ ፣ደሀን ፣ዜጎችን ለማወክ ፕላን ያወጣሉ ፣ በውጭ ደሞ ለማስመሰል ብቅ ይላሉ ። ኣውነታው ይሄ ነው። አብይ አሀምድ ይዞት የሚጓዘውም ጉድፍ ይሄ ነው።

    • @salwasalwa6826
      @salwasalwa6826 10 месяцев назад +1

      @@dmx3674 ትክክል ታዴያ ምን አልኩ እኔ💚💛❤

    • @dmx3674
      @dmx3674 10 месяцев назад

      @@salwasalwa6826 በሀሳብሽ ላይ ሀሳም ለማከል እኒ ለተቋውሞ አልነበረም ቆንጆ

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 10 месяцев назад +8

    Wow amazing

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 10 месяцев назад +12

    ጦቢያ መለያችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችንን ስለአስመለሳችሁልን እናመሰግናለን

    • @kukutilove
      @kukutilove 10 месяцев назад

      ኢትየጵያ የተዋረደ ህዝብ ወሬ ብቻ

  • @AladorAlador-j1h
    @AladorAlador-j1h 9 месяцев назад +2

    ያማል ቅኔው💚💛❤️

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 9 месяцев назад +2

    ያማል ቅኔው አለች አዝማሪዋ❤❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 10 месяцев назад +2

    ቀስቃሽ የነበረ አልጋ እንደተሰጠው ትራዕስ እየቀማ መደበር ጀመረ
    በእንቅልፍ ተደንቆ በምናዕብ ሰከረ
    ግን ህልም ፍታ ቢሉት ሲያቃዘው አደረ
    ያልጋ ምቾቱ ትራዕስ እንደነበር
    ረስቶት ነበረ
    አንድ ስው ነበር አብይ የሚሉት
    ኢትዮጵያን እንደ ዳዊት የደጋገማት
    እኛም ተደስተን ብንሰጥው እምነት
    ለካ ይዞ ነበር የኋላ ጅራት
    አረ ቀንዱም ወጣ የኋላ የኋላ
    ጻጥናኤልን መስሎ ከፊትም ከኋላ
    አቤቱ ማራን ይቅር በል እኛን
    አሾምነው ጋኔሉን በገዛ እጃችን ።

  • @TeklemarkosTesema
    @TeklemarkosTesema 2 месяца назад

    ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጆፌእሞራዎች እንዳይጠልፉህ

  • @yohanneseshetu2116
    @yohanneseshetu2116 10 месяцев назад +2

    ትችላለህ አንደኛ!!!!!!!

  • @ameley4768
    @ameley4768 6 месяцев назад +2

    ልክ ነህ የጽንፈኞች ከአገርም ወጥተው ማጓራተቸውን አያቆሙም

  • @BisratWegene-c8w
    @BisratWegene-c8w 10 месяцев назад +3

    ተስፍሽ❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 9 месяцев назад +2

    I wish i could meet this guy nd hv picture 😊

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 10 месяцев назад +1

    ከመጀመርያ ኣንስቶ ብልፅግና የተባለ ፓርቲና መሪው ምንም ለውጥ እንደሌለውና ኣስመሳይና በሴራ እንደተካነ ኣሳምሮ ያወቀው ቢኖር ፍራሽ ኣዳሽ ነው ። የመድረክ ተውኔቱ ተመልሰክ ስትመለከት ህዝቡን እንዲነቃ መንገዱን ጠቁሟል።

  • @HirutHayilu-mm9dl
    @HirutHayilu-mm9dl 8 месяцев назад +2

    እድሜ ይስጥክ

  • @NardosMezgebe-yy6df
    @NardosMezgebe-yy6df 9 месяцев назад +2

    ያገሬ ልጅ እኛ በስስት የምናይህ ተስፍዬ ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 10 месяцев назад +4

    Oh my God,oh,my God..

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 месяцев назад +3

    አይ አንተ ጀግና የሕዝቡን ችግር አውጥተህ ታፈርጠዋለህ የፖለቲካውንም ውድቀት አንድ ላይ እንቁ ፈርጣችን ነህ በደንብ አንቅተኸዋል አዲስ አበቤን እናመሰግናለን ፋኖኖኖ ሲነሳ ይለይለታል 💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤

  • @abubakr4790
    @abubakr4790 17 дней назад

    አዳማ ከሰጠችን ምርጥ ወንድማችን ክበርልን

  • @mandefroasfaw
    @mandefroasfaw 10 месяцев назад +9

    ሚስጥራችን አልማዝ ነው!!!!

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 10 месяцев назад +2

    Thanks

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 10 месяцев назад +1

    This guy is amazing!

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 9 месяцев назад +1

    Ye sew menyeshalwal 💙💙💙💙🇪🇹💙💙💙💙

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 10 месяцев назад +3

    Ethiopian legendary hero !

  • @AlebachewYifru
    @AlebachewYifru 9 месяцев назад +2

    😢❤

  • @gadi6563
    @gadi6563 10 месяцев назад +4

    ትችላለህ ቶሎ ቶሎ ናልን

  • @mohammedhallo6575
    @mohammedhallo6575 9 месяцев назад

    የሂ ሁሉ ህዘብ ተቀምጦ ሰራ መፈታት ምን ይሉታል ድህነትን ወደን ተቀብለናል ጎበዘ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 10 месяцев назад +1

    If you tell them what you want, thes are the ones who don't deserve it.

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 7 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብቀሸከ

  • @danharamaya
    @danharamaya 6 месяцев назад

    ....wonderful...

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 5 месяцев назад

    ገራሚ ሰው ነህ!

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 10 месяцев назад +1

    መሳቅ መሳቅ አይሰለቸንም ግን? በቃ ከመዝናኛነት ያለፈ ለነገሮች ቦታ ሳንሰጥ እሰከመቼ?

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 9 месяцев назад +1

    እሱ መውቀስ የፈለገው ህዝቡን ነው በመንግስት ተማመን ብሎ

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 10 месяцев назад +1

    ተስፍሽ ብርቅዬ ነህ

  • @weforus21
    @weforus21 10 месяцев назад +1

    ተስፍሽ አንተን አለማድነቅ አይቻልም የህዝብ ድምጽ

  • @BergaDendir
    @BergaDendir 2 месяца назад

    የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ ። አሉ እሜቴ !

  • @Mella341
    @Mella341 9 месяцев назад +2

  • @Amhara782
    @Amhara782 10 месяцев назад +3

    ተስፍሽ ተያለህ ንገርልኝ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ውስጥ መሲጂድና ቤተ-ክርስቲያን ለምንድን ነው ጎን ለጎን የተሰሩት የአብሮነት ተምሳሌት የሆኑት በአለም ላይ ምሳሌ ነው! (የሩሲያ ኦርቶደክስ አማኝ)

  • @damtew8363
    @damtew8363 10 месяцев назад +1

    ግራ የገባው ሰውየ የታደለ! እኔ አለሁ አይደል ግራም ቀኝም ያልገባኝ ።
    1 + 1 መልሱ 3 ነው ኮንዶም ካልተጠቀማችሁ!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 9 месяцев назад

    እኔ ቁጥር አንድ የምንቀው ሰው ከኔ ጋር ተባብሮ ዘሮቹን የሚያስፈጭፍ ሰው ነው!(አደው ሂትለር)

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 10 месяцев назад +2

    Democracy = free expresion!
    Thanks to God.

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 10 месяцев назад

      A wise man once said don’t give a child milk with a glass of cup
      Imagine giving power to the uneducated religious fanatics,blood thirsty so called leaders…
      Worst yet his followers you been one of them 😂😮

  • @HenokKing-w6i
    @HenokKing-w6i 10 месяцев назад +3

    ዝግ ስብሰባ

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 10 месяцев назад +5

    ከለንደን አድናቂህ

  • @فتحيه-ط7غ
    @فتحيه-ط7غ 10 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏❤

  • @عبوداخم
    @عبوداخم 13 дней назад

    ጀግና ችን❤❤😂😂

  • @Juicemjusel
    @Juicemjusel 5 месяцев назад

    I aprishetyou🎉

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 10 месяцев назад +2

    Anjat arse edmena Tena ysthe wandmae 😅😂😂❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 6 месяцев назад +1

    Ene yalkuh kalderesebh ballah sem emilalew kmilase lay metteh tsegur tineqlaleh bzih remedan inshallah sheqaba wurre ywurre mlktgna hulun allah yiseltbh bism8llah

  • @abushbirlie7592
    @abushbirlie7592 10 месяцев назад +3

    i wanna attend this meeting Wher is the location

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 10 месяцев назад

      😂😂😂 meeting 😅

    • @dmx3674
      @dmx3674 10 месяцев назад

      ዱባኤ፣ ስጀመር አማርኛ ስታሰማ ምን ልታደርግ ትሰበሰባለህ ። የሆንክ ነህ ። ላንተ 1+0 = ዞሮ የምትል ትመስላለህ ። ክክክ

    • @abushbirlie7592
      @abushbirlie7592 10 месяцев назад

      @@dmx3674 wtf please do not make ur mind with mud

    • @abushbirlie7592
      @abushbirlie7592 10 месяцев назад

      @@EagleEye4118 yes

  • @BiresawTadele
    @BiresawTadele 6 месяцев назад

    Go on please

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 10 месяцев назад +3

    Nice explanation 😂

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 10 месяцев назад +3

    😂😂😂😂አፈሯ

  • @snw8160
    @snw8160 9 месяцев назад

    የተመልካቾቹ ፈገግታ ሳስተውለው ። በግድ ለመሳቅ ፣ ውስጣቸውን ከፍቶት ውጫቸው የሚስቅ ይመስላል ።
    የግሌ ምልከታ ነው ።

  • @EsmilAli-o1g
    @EsmilAli-o1g Месяц назад

    ❤❤❤

  • @anasir254
    @anasir254 9 месяцев назад +1

    ንገራው ንገራው እምቢ ካለ መካራ ይምካራው

  • @userd42
    @userd42 9 месяцев назад

    በሳቅ,ነው,የምትገለው,አንተ,ግን,እኮ,ወንድሜ,ኢትዮጵያ,ደሀ,አይደለችም,ጨካኝና,የጭንቅላት,ደሀዎች,አማራ,ጠሌዎች,ስለሚገዟት,ነው,የተማረና,ሐቀኞ,መሪ,ብታገኝ,አገሪቷ,አገር,ትሆን,ነበር,እግዚአብሔር,አገራችንን,ያስባት,

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 9 месяцев назад

    የህዝብን አጃዳ ቀምተህ ለህዝብ ማቅረብ ማደንዘዝ ይባላል። ባለፉት 5 ዓመታት አርት ሜዲያ ይህን ሰርቷል። ማንም ምንም ሰራ ለምን አለማ የሚለው ነው ዋናው ቁምነገሩ። ብዙዎቹ ታዳሚዎች ባለስልጣናት ናቸው።

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 3 месяца назад

    እንደዚህ እየተለፋ በቤትና ካርታ ኣካባቢ የሚሠራው የሙስና፣ ጉቦ፣ ዘረፋና አገር ማፍረስ ዘመቻ ህዝብን አማሯል። እስከ ላይ ድረስ እሄን ያህል ካላመጣችሁ አጥር ቀርቶ ቤት አይኖራችሁም ይላሉ። አሳስቦናልና አስብበት።

  • @btbt4487
    @btbt4487 10 месяцев назад +1

    😂❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 9 месяцев назад

    DENKE AGELALESE NEWENA 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB DEL LE EWNETEGNA ETHIOPIAWE LE ANDENETACIN YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @bahiruhailegebreal9731
    @bahiruhailegebreal9731 9 месяцев назад

    የመንግስት ቃል አቀባይ ETV ሰው በዚህ መጠን ሲወርድ ያሳዝናል (ውዳሴ ይገድላል)የተባለው ላንተ ጥሩ ጥቅስ ነው

  • @brukezewdu
    @brukezewdu Месяц назад

    0:23

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 10 месяцев назад +2

    ትክክል ለባለጊዜዎቹ ተብዬዎች ጆሮ ያለ ይስማ...

    • @kukutilove
      @kukutilove 10 месяцев назад

      አማራ ኮንፊዩዝድ ተደረገ

  • @Petertolove
    @Petertolove 9 месяцев назад

    የተሰባሰቡት ስለኛ ያልተስማሙ እርስ በርሳቸዉ😂

  • @ahmed-jh5ue
    @ahmed-jh5ue 10 месяцев назад

    Koy mech mech new yhai program lemen aetnegrignem

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 10 месяцев назад

    😂😂 ተስፍሽ ደብዳቤ ነበራኝ ለ ክርስትያን ታደለ?

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 9 месяцев назад

    ድምጽሕ አይሰማም የፈሪ ንግግር ይመስለል::

  • @AdisuSorsa
    @AdisuSorsa 8 месяцев назад

    አንድ ቀን ምነው ይህን ህዝብ ለሥራ ብትቀሰቅሰው ጥሩ ነበር ለአንተ ጥሩ ሽቀለ ነው መንግስት ለይ በየቀኑ መቀለድ አንድ ቀን ወጋ የስከፍለሀል ጠብቅ

  • @abisarsabis7506
    @abisarsabis7506 9 месяцев назад

    የጃዋርን ሙሉ ቃለምልልስ በሚገባ እንደተከታተለ ሰው ያቀረብከው አመንክዮ ለኢትዮፎረም ሚዲያ የነበረኝን ግምት ያወረደ ኘው
    ጀዋርን ለማሳጣት በዚህ ደረጃ ቃላት ሰንጥቆና ጠምዝዞ ውሃ የማያነሳ አመንክዮ ማቅረቡ ለምን?? 🤭

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 10 месяцев назад

    Idmena tena.tesfish.tileyalek

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 10 месяцев назад +16

    As usual a great performance 🎭 voice for the voiceless 😉 ከአይን ያውጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሽፍንህ 👍🙏

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 10 месяцев назад +3

    ያ ወታደር ምን ሆንሺ ስሙኒ አለኝ አንድ ቀን ደብሮኝ በቃ ፎ ሳቅ እንድትይ ፖለቲካ ተውጃለሺ ፍራሺ አዳሺን እይ አለኝ ምንድነው አልኩት ስርቻ አድርገሽ እይ አለኝ ሁለት አመት ይሆነዊል ሳይ በጣም ደስ አለኝ ሁለቴም ያየውት ቪድዮ ይኖራል አመስገንኩት እሱ ግን እናሆ ከተኛ አመት አለፍው አፍሩን ገለባ ያድርግልህ እንዊር እና ሁሌ ተስፍሺን ሳይ እሱ ትዝ ይለኛል