You are really a good observation what is going on in our social life. Hope we pay attention to what is going on and we need to do the right things to each other. May God bless and protect you 🎉
You are doing your work, that is getting money via arts, during doing so it is better to emphasis constructive and educational jock to bring positive impact for social, economical and political change.
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የዘመኑ ድንቅ ስው ።
የዚህ ልጅ ዉዴታየ በአ ጨመረ ወሏሂ ምን እንደምለው አላቅም ከሰዉ ልብ ዉስጥ መቀመጥ የሚችል ወንድማችን❤❤❤❤
ተስፍሽ ፈጣሪ ከአውሬ መንጋጋ ይጠብቅህ
አሜን❤
የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው።
ጠጇማ የእውነት ናት የልብ ታናግራለች እሱ ፈጣሪ ይከልልህ
እና ሠካራም እውነት ነው የሚናገረው እናቴ
ተስፋሁን ከበደ የቅኔ አዋቂ አድናቂህ ነኝ!!!💚💛❤
በጣም አዋቂ ሳቅና ቅምነገር የኢትዬጵያ ሕዝብ ከገባዉ የመንጉስት ሰራተኝ አያሰሩ በጉቦ ቦሌ ሰራተኞች በጉቦ ሁሉ በጉቦ ይህን ነገር መቆም አለበት እከመቼ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰላም ጦቢያ እድሜ ከጤና. የምትናፍቀኝን ኢትዮጵያን. ስለምታሳዩኝ. አመሰግናለሁ!!!❤
ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ
እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ:: በንግግርህ መካከል ምላስህን ባታወጣ መልካም ነው:: ቸር እንሰንብት
እንደተለመደው 😂😂😂😂😂 ገራሚ ነው
አቦ ደስ ትላለክ ልክ ልክ ኮ ነው ግን ማን ይስማ እድሜና ጤና ይስጥክ ተስፍሽ ትለያለክ 🙏🙏
ተስፍሽ, ሁሌም አድናቂህ ነን 👍🏽❤
ወይ መታደል..ትችላለህ...ጌታ ይጠብቅህ
ተስፍሽየ ከነቶኔ ሰፈር እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ❤❤❤
If someone has ear better to listen now at least on the last minute this the greatest friend advice.
አባቴ ዘንድሮ ሃፍታም ደሃም አብሮ ነው ሁኔት ኑሩዋቺን እኩል ነን ተመስገን ሁሉም አብሮ ነው ያበደ ነው ደስ አይልም
ተስፊሽ ጥርሳቸውን የነከሱ ሰዎች አሉና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እመነኝ ምንም አያመጡም ገለው አስረው እረሽነው አፍርሰው አሳደው ደዝባህን አጥፍተው አይችሉም...እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው ባንናገርም እየተገደልን ነው እየታሰርን ነው በተወለድንበት ባደግንበት እየተፈናቀልን ነው ስለዚህ time heals ….ባለጊዜዎች ገለውን አይጨርሱንም
ስጋውን እንጂ ነብሱን አያገኙትም ። ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ሰወችን በመግደልና በማሰቃየት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት መንግስት ብልፅግና ነው
xxxxxxxxx👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🥳😮
@@coolnassa1420+0
Our hero
Who express the truth in attractive way
Thanks
I really like this guy, he is talented
Tesfahun Kebede _ You are a unique Art man // wise man // Nature Gifted man //. I wish a Long age with health for you.
አቤት ተሠጦጦ
Wow this guy ❤❤❤❤❤❤ great job respect 😊
Wow በጣም ደስ የሚል ጥበብ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
You are really a good observation what is going on in our social life. Hope we pay attention to what is going on and we need to do the right things to each other. May God bless and protect you 🎉
ተስፍሽ ካኖሩህ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ከመሞት ይከፋል የዘንድሮ መትረፍ...
😅
ያላገኝውን ድል ካላደስኩ ይላል😂😂😂
ምን ቢል ምን ቢሉ የሚለው አባባል ብዙ ስለተደጋገመ ሌላ አነጋገር ብትፈልጉለት መልካም ነው ። አንድ መንገድ "ምን ቢል ጥሩ ነው " ሳትል ቀጥታ ወደአለው : ወደአለችው መልስ ማውራት ! ብዙ መንገዶች አሉ ለአሁን ይሄ ይበቃል ። በጣም ሰለሰለቸኝ ቢቀይር ብዬ ነው ። አድናቂህ ነኝ ! ሥራህ አንድ ቀን ወደ ተግባር ይለወጣል ብዬ አምናለሁ
ዳቆን ጋንኤል እና ዶሩ 😂😂😂😂😂
ዋውውው ከመሞት አይሻል የዘንድሮ መትረፍ❤❤❤ነው ❤ነው ❤
እስከአሁን አለህማበድ የጀመሩት እንዳይጎዱህ ፈጣሩ ይተብቅህ❤❤❤❤❤
❤❤❤! As usual!🥇
ድህነት ዘመናዊ ባርነት ነው!
ስደት ዘመናዊ ባርነት ነው!
ድርቅ ዘመናዊ ባርነት ነው!
ርሃብ ዘመናዊ ባርነት ነው!
ልመና ዘመናዊ ባርነት ነው!
ሃገርን መጥላት የጥላቻን መርዝ የሚረጩ ዜጎችን ለባርነት ማዘጋጀት ነው!
ጦቢያ 💚💛❤️
ተናፍቀህ ነበር 💚💛❤
ጥበብ ላንተ ብቻ የተፈረች ይመስላል
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉
ኮሜንቱ በጠቅላላ ተጠንቀቅ በሚል ቃል ተሞልቷል…😂😂😂
ETHIOPIA lezelalem tinur 💚💛❤💚💛❤
ተስፍሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የእዉነት አንተ ብቻ ኑር
የዘመኑ መቻል የዘመኑ ማለፍ
ከመሞት ይከፋል የዘንድሮ መትረፍ❤
እህህ....😥😢
great message
Tesfish Run Run🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
በርታልኝ ወንድምአለም ❤❤ አንዳንድ ቆሮቆንዳ ራስ የሆኑ ሰዎች መንግስት እና ታዋቂ ሰው ለምን ተተቸ ብለው አካኪ ዘራፍ ይላሉ። ማወቅ ያለባቸው ግን እንኳን መንግስት እና ታዋቂ ሰው ፈጣሪም አይሳሳትም እንጂ ቢሳሳት ሒስ ይደረጋል። እሱም ለምን ተተቸሁ አይልም። ችግሩን ያርማል እንጂ።
ካንተ በላይ ቆሮቆንዳ ራስ ከየትም አይገኝም: ፈጣሪ ቢሳሳት--- ሂስ --- ምናምን ትላለህ እንዴ??! እንዳውም ቁርቁራ ራስ ብዬሃለው
ንግግሩ ትክክል ነበር ፈጣሪን ባትጨምር ፈጣር መቼም አይሳሳትም
Hahahahaha fetari ayesasatem enji bisasat yetechal esum lemen tetechehu ayelem hahahaha
እናመሰግናለን
አድናቂህ ነኝ ከሀሙስን
ይለያል ተስፋሁን አገላለፁ
ሰሚ የለም እንጅ
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ
አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
ምርጥ ሰው
ባለምጡቅ አእምሮ ተስፍሽ ስላንተ መናገር ቃላቶች የሉኝም ዕፁብ ድንቅ ነው የተሰጠህ መክሊት አንደበተ ርትዑ ጀግና ባለቅኔ ሺ ዓመት ኑርልን ክፉ አይንካህ በክፉ የሚያይህ ዓይኑ ይፍሰስ። በርታ የኔ ጀግና መድሃኒዓለም ይጠብቄህ ። ራስህንም ጠብቅ። ጥቃቅንና አነስተኛ ሰዎች አይጠፉምና። ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ውድቀትና ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎 ለጠላቶቻችን👎
ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የዘመኑ ድንቅ ስው
ኡፎዬ የምሎ እኮ ያንተን ቪድዮን ስያይል ነው ምክንያቱም የውስጠን ስለምታወራልኝ ከእያያዩ ፈንገስ ቀጥለህልኝ አለህልኝ እኛ እትዮጵያው ተተክ ባይኖርልን ምን ይውጠን ነበረን ብቻ ጤና ይስጥክ ለላ ምንም አልልህም ተስፊሻ ውስጠነክ
ተስፋሁን ❤
Tesfahun ye hizb andebet neh. Thobiyawoch thebeben betkekel eytethekemachehubet new. Sew bethefabet zemen sew honachehu tegegnetachehual. Enamesegnalen. Bertulen.
ጥበብህን ይመቸኛል ኣርፊነ ቀጥልበት🎉🎉🎉
በብዙዎቻቹ አስተያየት ተስማምቻለዉ፤ በእዉቀቱ ገራሚ ጸሃፊ ነህ በጣም ነዉ የማደንቅህ ንባብ ላይ ግን ችግር ተመልክቻለዉ። ሽምድደህ ብትመጣ ደሞ ገራሚ ነበር ልክ እንደ ተስፋሁን ከበደ።
The great man❤❤😊😊😊
ትክክል! ጉርሻም ሲበዛ አንቆ ይደፋል ሰዉ እንዴት ያላገኝዉን ድል ከአላደስኩት ይላል ድሉን ባይገባህም ግን ድሉን አታራክስ እዉነት ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ!!💚💛❤
ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ትችላለህ ተሰፍሽ ❤
Xilbeyi ihneni lije siwdewi❤❤❤❤❤❤❤
Tesfahun Kebede 😁❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍!!!!!
የሚገርም ችሎታ ❤❤❤
አንዳንድ አካላት ሰማዩም የኛ ሲሉ ሰምተን ነበር ከጆሮ ጠቢ ይሰውርህ😂😂
ጦቢያ 👍👍👍
በጣም ነው ደስ የምትለኝ
ፍራሽ አዳሽ የልብ አድራሽ አምበሳ🎉
እናት ትውለድ
አስረሳን ይህንን ህልም
አላህ ይጠብቅህ
ወቸው ጉድ😳
ተስፍሽ የዝናቧ ምሳሌህ በአቢይ ማሾፍህ ግልፅ ስለሆነ ቀጣይ ዝግጅት ማድረግ ከቻልክ ፈጣሪ ከአፈና ጠብቆሀል ማለት ነው።
Ashenafim teshenafim yelem.
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Indim bileh aygebawim😂😂
ተስፋሁን ከበደ የልጅ አዋቂ
ኢትዮጵያዊት እናት በ2014ዓ.ም ከወለጋ ያስተላለፍ
ሃገር እያለን ስደት
ክብር እያለን ውርደት
ሃብት እያለን ድህነት
ሃብት እያለን ለማኞች
ምግብ እያለን ርሐብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች
ውሃ እያለን የምንጠማ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ትክክል ብለሀል
ይመችህ
ተስፍሽ እናመሰግናለን እንዲህ አርገህ ንገርልን
እስኪ እንደኔ ችግሩን በዚህ ሰውዬ የሚረሳ 😁😁🤣
Wow 👏 👏 👏
አባካችሁ አሄ ፕሮግራም የሚካሄደው የት ነው ፕሊስ
በእርግጠኝነት አማራ ክልል 💚💛❤️👈🦁🦁👈ፋኖ 💪💪
ያት ጣፋ ተስፋሸ ቆምንግር ያዛሉ ኣዝናይ ቻይወኣታ??
“ማንም ኢትዮጵያን አያፈርሳትም!” ፣ “አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን ሞሰብ ናት!” (ታሪኩ ጋንካሲ - የዲሽታግና) ቃለምልልስ
ተስፍሽ የኮተ ክፈል ተብዬ ሶሞኑ ተቀተቂተ ታምሜ ነው ያለው አራ መላ በል
ቴክኖሎጂ ባለቤት የለውም ቴክኖለጂ ለጥፋት ሳይሆን ለልማትና ለእድገት ይዋል
ሰው መሆን ከባድ ነው በተለይ (የኢትዮጵያ ምሁራን መሆን)
teleyelah bro 😂
❤🎉🎉🎉
ስወድህ
ENDEWE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌YE FETARI HAYEL KE ENANETEW GON YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
You are doing your work, that is getting money via arts, during doing so it is better to emphasis constructive and educational jock to bring positive impact for social, economical and political change.
እንደጀመር እንጨርሰው!!!
ፍራሽ አዳሹ አታናደን ከምር የት ከርመህ ነው አንተ እንኳን እየ መጣህ አረሳሳን።
የቆየ ነው።
ወንድሜ ተስፋሁን/ፍራሽ አዳሽ አብዛኛዎቹ መልዕክቶችህ ጥሩ ናቸው:: ነገር ግን እብደትና ሰካራምነትን የፍልስፍና መደበቂያ አድርገህ ማሠብህ ወይም ማቅረብህ ደግሞ ስህተት ነው::
ቀና በል! ብርሌዋን ወርውር:: ካነበብኩትና ከኖርኩበት የሚል ማስታወሻ ይዘህ እንደ ሶቅራጥስ በእራስ መተማመን እየተራመድክ ሞኖሎጉን መከወን ትችላለህ::
አስተያየትህ ጥሩ እይታ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እብድ ውሻ መሀል ጤነኛ ውሻ ካለ እሱ መንፈስ ወይም ጥላ ነው። ምክንያቱም ጤነኛው ውሻ ያበደው መሀል ተቀምጦ አብደሀል ብሎ ሊመክረው አይችልም ልምከር ካለም ትርፉ መዘነጣጠል ነውና።ስለዚህ ዲሞክራሲን ለአለም ካበረከተችው እና የፈለጉትን ተናግረው የመሸበት ከሚያድሩ ምህራባውያን ፈላስፎች ጋር የኛን አወዳድረን እነሱን ለመሆን ከከጀልን ተበላን ማለት ስለሆነ እብድን በእብድ በእብድ ቋንቋ ማናገር ግድ ይላል ወዳጄ።በርቺ ተስፍሻ።
በኛ ምድር በኛላይ ማሳለቅ .......?
ልንገርህ ከጅምሩ እስከ ጥጉ እንዲታይህ ነገሩ
አምናለው ከላይ ነው ትእዛዙ እሱ ነው ለሰው መዳኒቱ ተረቱም ነበር መልካምነቱ ከዛም አልፎ እውነት ነው ሰው ሁሉም ነገር አለማወቁ እንደ ተበደለው ሰው ነገሩን አለመረዳቱ ግን ጊዜ ጌታ የወደቀውን ሲያነሳ ያለቀሰውን ሲያበረታታ የተጣለውን ሲያበልጠው ከሌላ መድቦትም ከጀብደኞቹ ተርታ
ተራ ብለው ሸኝተውት ቀን ሲያነሳው ሰላሙን ነጥቀውት ሂወቱን እንዳል ነበረ አርገው ቢያስቀምጡት ያኔ አሁን ግን ጊዜ ተለውጦ ልጁም በሌላ ሰው ደምቆ ከማንም በላይ ልቆ ሹመትም ከፈጣሪ ዘንድ አጊኝቶ ሰሙ ካሰበው በላይ ገኖ ኑሮው ከበፊቱ እጁጉን በልጦ ዛሬ ላይ አይተውት በድንጋጤ ከልባቸው ቢቆስሉም ግን ዛሬ ላይ ቆመው ተረት አሉ ባልታ ቢያወሩም እኔ ግን ቃሌን ፈፅሚያለው እውነታውም ገልጬዋለው ግዳጁም አናታቹው ላይ ለጥፊያለው
ለአንዳንድ ሴረኞች ቢታገድም መብቴ ብባረርም ከደጄ ቢጠፋም ሂወቴ ግን አንድ ቀን ይመጣል ወቅቴ ይነግሳልም ልቤ ይመለሳልም ሰላሜ ከዛም በውሀላ ነው የሚታገኙት መልሴን
ሀገር ሀገር ማለቱ ብቻ አይጠቅምም ዛሬ ላይ ሆነው ቢያለቅሱም ከደጄ ግን ዘበት አይሰማም ጆሮዬ አይረዳም ልቤ እንደ ተለመደው ተግባራቹም ፈልጉት መዳኒቴን እሱም ነው ገንዘቤ ወይም የደም ካሳዬ ዋጋውም ነው 500 ትሪሊየን ዶላር እሱ ብቻ ነው አሁን ላይ ያለኝ መልስ
ካልሆነም ወይም ካልፈፀማቹት ትእዛዜን ተዘጋጁ ለጥፋቴ እናንተን በቦብ ማንደዴ
ያዝ ያዝ ጨራሽ 💖💖💖💖 እሄ ነው የዛሬው መልሴ