Yebeteseb Chewata: Buhe Special Show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 385

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 6 лет назад +31

    ነፃነት ኑርልን። ታስፈልገናለህ። እደግ በእውነት ዘና ብለህ ዘና የምታደርግ ትልቅ ሰው። አደንቀሀለሁ

  • @andinetabebe7569
    @andinetabebe7569 6 лет назад +13

    The best show ever. ነፂ ነፍሴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🏽

  • @yacobasfaw9807
    @yacobasfaw9807 3 года назад +3

    original and unplagiaristic talent...fantastically we like it netsi......

  • @mr.t1688
    @mr.t1688 6 лет назад

    Awesome show!!!!! We love you NETSANET!!! SHAME ON YOU NISSAN !!! GIVE NETSANET WORKNEH FREE CAR is the heart of the show!!!

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +3

    ዋው አምሥት ጊዜ ነው ያየሁት ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ እንቁዎቻችን

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 6 лет назад +4

    አስረስ በቀለ በጣም የምወደው አባት ነው ሁላችሁምእወዳሁ አለሁ

  • @Hegruso
    @Hegruso 7 лет назад +5

    Dere the best and real comedian.i am happy for you dear...congrats ! May the Lord bless you exceedingly!

  • @ethiojember8637
    @ethiojember8637 7 лет назад +6

    Seeing you guys just puts a smile on my face. Yimechachihu.

  • @selomunasged4197
    @selomunasged4197 6 лет назад +1

    Wow. das ist eine schöne.sie hat zu viele wünschen.

  • @zelalem494
    @zelalem494 7 лет назад +29

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ያአገሬ ልጆች፡ በጣም አዝናናችሁኝ ። ነፂ ውድድድድ ፡ ደሬ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ።

  • @ዙዙወሎዬዋ-ኘ1መ
    @ዙዙወሎዬዋ-ኘ1መ 5 лет назад +4

    መጨረሻ ላይ የሳኩት ሳቅ ኤደን የኔ ቀበጥ ስወድሽ

  • @high1166
    @high1166 6 лет назад +2

    ነጺ ምርጥ ሰዉ አደዉ ሁልጊዜ ባየዉ የማልሰለቸዉ ፕሮግራም

  • @hamzaadem1355
    @hamzaadem1355 5 лет назад +3

    great and most interesting TV program!
    keep it up dear Netsi!!!!!!!!!

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 лет назад +3

    ለማንኛውም ኑርልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ሲደብረን ዘነሰ የምንልበት ፕሮግራም ነው አስተማሪም አዝናኝም ነው

  • @abayneshmelaku7077
    @abayneshmelaku7077 5 лет назад +4

    ነፂ በጣም ነው ማደንቅህ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ አድማቂ ነህ በርታ።

  • @abebamekete1042
    @abebamekete1042 2 года назад +1

    ዋው
    ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ እንቁዎቻችን

  • @tsehaywondmagegn1686
    @tsehaywondmagegn1686 4 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 лет назад +21

    የትም ያልተነዳ ወሬ ክክክ ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ😃😃

  • @freteshome7410
    @freteshome7410 2 года назад +1

    lemnden new gen neten ymwedaw🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getumaru9982
    @getumaru9982 5 лет назад +4

    Netse I'm happy by your talk nurelen

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 месяца назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +2

    የቀረቡት የመድረክ ሰውናቸው ነፂ ፍልቅልቅ ፈታ ያልክ ♥♥✔✔

  • @diborajesus35
    @diborajesus35 4 года назад

    Cawetawu yasqenal iyunat yetim yaltenedda ware ale my kiritos

  • @الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر

    ماشاءالله ههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههه

  • @haftuendedo7549
    @haftuendedo7549 3 года назад +1

    ነፂ ማን የእውነት ትልቅ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ በጣም

  • @AsterZenebe
    @AsterZenebe 3 месяца назад

    ❤❤❤❤Deseye Yelale Cawotawu

  • @mesfinbetselotbabaye3762
    @mesfinbetselotbabaye3762 7 лет назад

    hulem yemaydebrna yemayselech program new wow abo yimechk netsiye degmom adnakik negn,,, dere melkam gabcha,,, yimechachu

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 6 лет назад

    እረ ይኽ ሰውየ እባየን ጨረሰው በሳቅ ውይ እድሚህን ያረዝመው አቦ ስወድህ መዝናኛነህ አዝናኝ እረ በረካሁንልን እኔም በተወዳደረኩኝ ከዚህስ ባላገኝም ውጢቱንተዝናንቸ እመጣነበረ ውይ አዳ ምን ይሆናን የገጠረ ልጅ ሆኩው እራቀኝ አድስ አበባ....

  • @hayitmhimd9554
    @hayitmhimd9554 2 года назад

    በጣም ደሰ ይላል

  • @የማርያምልጅነኝየማርያም

    በእውነት እብሬአችሁ ነው የስኩት

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 5 лет назад +1

    ዋውውውውውው ማሽ አለህ በጣም ደስ ይለል

  • @የኔሀበሻ-ዀ8ጘ
    @የኔሀበሻ-ዀ8ጘ 7 лет назад +8

    ምርስጦች ስወዳችኩ ኑርሉን አቦ ይመቻችሁ

  • @hawwidonigian611
    @hawwidonigian611 6 лет назад +2

    are enes netsiye eyale mechem sedeti sedeti aymeslegnem geta yebarkeh

  • @ዘሀራኢስላምነውሂወቴሂጃብ

    ውይይ ነፆነት ደስ ሲል ወላሂ

  • @jalilaaregay4580
    @jalilaaregay4580 6 лет назад +8

    ነጺ ፍቅር የሆንክ ስው ነህ የኔ ፍልቅልቅ ስወድክ!ስላምህ ብዝት ይበል ኑርልን

  • @tedykore8120
    @tedykore8120 3 года назад

    ውይ ነፃነት እንዴት እንደሚያምርብህ ኑርልን

  • @habetamyeortodox4559
    @habetamyeortodox4559 6 лет назад +19

    እኔምለው ነፂ በሳቅና በፈጥኖ ንግግር ተወዳደር እሽ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 года назад

    Adene betame gobeze neche

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    A boo wlachiwm norolegn beshak gedelachiwgn Eko beteley ye dere betsb
    😃😃😃😀

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 лет назад +76

    kkkkkk ተሸወድኩ😂😂 ደገግሜ ባየው የማይሠለቸኝ ፕሮግራም ነው ነፂ ማር አቦ ምችት ይበልክ

  • @chanellcharne4074
    @chanellcharne4074 5 лет назад +1

    Natsi long life we Love you

  • @መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ
    @መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ 6 лет назад +2

    እማይሠለች ፐሮግራም የለፈውን ሁሉ እያየሁ ተሸወድኩ ነፂ ምርጥ ሠው

  • @mukitarmahamede2933
    @mukitarmahamede2933 2 года назад

    Edenin betam nemiwedat

  • @yaredmaresewodshe
    @yaredmaresewodshe 7 лет назад +1

    wow betam yamral

  • @ብዙነሽቲጃኒ
    @ብዙነሽቲጃኒ 7 лет назад +9

    ወይ አስረስ በሰላም ነው ሼባ መስልክ እኮ

  • @zionnah8671
    @zionnah8671 5 лет назад +1

    wow dessss yemil zegejit

  • @ፈቲነኝ
    @ፈቲነኝ 6 лет назад +4

    ኢዱዬ ማርዬ ስወድሽ የኔ እስማርት አዳድ ቀናታሞች ደግሞ ተገልበጡ

    • @feefee3959
      @feefee3959 6 лет назад

      ምንአስቀናን። ስድ ተገልበጡ አይባልም

    • @hayathayat6468
      @hayathayat6468 5 лет назад

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад

    ነጺየ መልካም ሰው የትም ቦታ ያልተነዳ ወሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ልቤን በሳቅ ፍርስ ያረከኝ

  • @zinaatmohamed4528
    @zinaatmohamed4528 2 года назад

    ዋዉ ደስ ይላል

  • @rahwatesfaslasei1529
    @rahwatesfaslasei1529 6 лет назад +1

    Nasi ye fikr 👍

  • @maryaschalew2168
    @maryaschalew2168 6 лет назад +1

    Bexam dasi yeil

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ቅቅቅቅቅቅቅ #ነፂ #ድሬ #ዘርሽ ፣ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ነፂየ የኔ ቀልቃላ ኣዥናናሃኝ እስካሁን ይህን ጫዋታ ኣለመከታተሌ ቆጨኝ ይመቻችሁ።

  • @asdwer2245
    @asdwer2245 4 года назад

    በጣም ያዝናናል

  • @atiramalah8198
    @atiramalah8198 7 лет назад +15

    ክክክ ደስ ይላል ቲቪዋን ግን ለደሬ ስጡልኝ እባካቹ በሰርጉ ቀን እንዲጨፍርላት።

  • @hasenenderis
    @hasenenderis 6 месяцев назад

    ኸረ ቾቤ

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 5 лет назад +2

    ውይይይይ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ

  • @hassanboss4167
    @hassanboss4167 5 лет назад +1

    Gruuuuuum program

  • @mimitesfaye8473
    @mimitesfaye8473 6 лет назад +8

    Thank u so much, u guys have made my day😂

  • @samuelsolomonasefaw9389
    @samuelsolomonasefaw9389 3 года назад

    Eduyee sewadshe eko ewnat..

  • @alayushkesaudialayush3846
    @alayushkesaudialayush3846 6 лет назад

    wubet egziabahar ytebkh ftsa

  • @dagidagi4088
    @dagidagi4088 7 лет назад +3

    Yameral hoden eskeyamegn new yesakut. ..netsi yemecheh

  • @هةت-ض7خ
    @هةت-ض7خ 4 года назад

    ነጻነት ምንጊዜም ሠላም ይሥፋ አናቴን

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 года назад

    Yechen sewedat

  • @tsedenyahagos658
    @tsedenyahagos658 5 лет назад +1

    yene mar eduye

  • @ማርያምማርያም-ተ4ተ
    @ማርያምማርያም-ተ4ተ 7 лет назад +9

    የምወደው ፕሮግራም♥♥

    • @fifearya8157
      @fifearya8157 6 лет назад

      ማርያም ማርያም

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 лет назад

      እውነት የማይስለች ፕሮግራም

  • @እናቴሂወቴኑሪልኝዘላለም

    የእውነት ዘና ነው ያረጋቹሁኝ

  • @aleleneyeteshale9428
    @aleleneyeteshale9428 5 лет назад

    እደዚህ ይጣፍጥ ኖሯልዴ ዋው

  • @samitechsolutions
    @samitechsolutions 2 года назад

    Netsi!

  • @kaka-oe7cf
    @kaka-oe7cf 7 лет назад +5

    ወዉ ነፆ ኡዉነትም ነፆ ነፀ ሠዉ ነክ ሀሀሀ

  • @merontesfai2486
    @merontesfai2486 2 года назад

    Good job

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 6 лет назад +1

    ክክክክክክክ እኔስ ደሬ ነው በሳቅ የገደለኝ ክክክክ ደርዬ ምርጥ

  • @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
    @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 7 лет назад +3

    ሰላምህ ይብዛነፄ

  • @kedijakedija5272
    @kedijakedija5272 6 лет назад

    Betam des ymil ptogiram new thanks

  • @zizilove5401
    @zizilove5401 6 лет назад +1

    የነፃነት ሳቅአይጠገብም

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ

    የደረጀ ቤተሰብ በታም ጎበዝ

  • @solmmes1105
    @solmmes1105 7 лет назад

    ኤዱ በጣም ምርጥ እምወሳት ልጅ

  • @fozinegnbtsarmy7035
    @fozinegnbtsarmy7035 5 лет назад +3

    ቆይ ይሄ video የመቼ ነው ሆያሆየ ሲሉ የዛሬ መሰለኝ እና ደረጀ ከዚህ በፊት አልተዳረም እንዴ?🤔🤔ግራ ገባኝኮ

    • @zahraethiopian1524
      @zahraethiopian1524 5 лет назад

      በ2017 ነው የተለቀቀው እላይ አለልሽ

    • @senay5499
      @senay5499 5 лет назад

      Ene erasu endanchi negn

  • @abrahamnguse9673
    @abrahamnguse9673 5 лет назад

    wellcome Natsi asli thanks habibi

  • @eilham2682
    @eilham2682 6 лет назад +6

    አቦ ይመቻችሁ ዘና አረ ጋችሁኝ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    Wowwwwww thanks

  • @ድንግልማርያምአማላጅናትየ

    The Best show EBS 😂😂😂😃😅

  • @abrahamhadgu8861
    @abrahamhadgu8861 6 лет назад +1

    nice programme dear brother

  • @mamiswt2879
    @mamiswt2879 7 лет назад +2

    ክክክክክ እረ በሳቅ ግን ይችን ልጅ ስወዳት💗

  • @DK-zg8uw
    @DK-zg8uw 2 года назад

    They told them the answer… sidib siluwat sidib 51:42 mels eyetenegere ere yedebiral ….

  • @አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ

    በለው በጣም ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 года назад

    ኤድ ስወድሽ

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 лет назад +1

    Netsanet u are the best omg 😂😂😂😂😂😂😂😂Deje lol yefilter sample hahaha 😂😂😂😂

  • @Hamaterglobal
    @Hamaterglobal 2 года назад

    much smile

  • @asdwer2245
    @asdwer2245 4 года назад

    ወደ ውድድሩ ለመግባት ምን ምን ያስፈልጋል

  • @tedrosweld5184
    @tedrosweld5184 6 лет назад

    ዘሪ የኔ ምርጥ

  • @ephraimteketel3425
    @ephraimteketel3425 5 лет назад

    ሰባተኛ ግዜ እያያሁ ነዉ 👌

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 7 лет назад

    በጣም ደብሮኝ ነበር ይመቻችሁ ዘና አልኩኝ

  • @hanagulilat7470
    @hanagulilat7470 6 лет назад +3

    Wey Netsanet beged sesek tanadedaleh

  • @h.mchonb8161
    @h.mchonb8161 6 лет назад +5

    ነፂ ምርጥ ሸው ይመች

  • @arsemadeneke3050
    @arsemadeneke3050 4 года назад

    እንደስምህ ነፃነት አለህ

  • @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ
    @የቦረናልጅነኝ-ኀ3ወ 7 лет назад +11

    Kkkk ነፂ ምርጥ ሰው ነህ የምር ደጋግሜ አየሁት

  • @shukuromarshukuromar9838
    @shukuromarshukuromar9838 7 лет назад +1

    wawo adese maseloge nabere naste menw

  • @samitv6159
    @samitv6159 5 лет назад +2

    No Ethiopian comedian makes me laugh.only kibebew.

  • @Rayamedia-ep7nc
    @Rayamedia-ep7nc 6 месяцев назад

    ❤❤

  • @ዜድአህመድ-በ7ተ
    @ዜድአህመድ-በ7ተ 5 лет назад

    ዋውውውው. ስታምሩ ሁላችሁም ታምራላችሁ.