"እኔ ሮናልዶ ነኝ Suii "🤣 ... የሚበላ ስለሆነ ጨዋታው አይከብደኝም 🤣 //ማን ያሸንፋል?//SE1 EP35

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 408

  • @DujOd
    @DujOd Год назад +329

    የመዳም ቅመሞችየ የእረፈት እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን😢😢😢

  • @abt1292
    @abt1292 Год назад +32

    ልጆችን የሚመጥን ደስ የሚል ጥያቄ ነበር
    ዘወትር ደስአለኝ ዋዉ ሀበሻኮ ስም አያዉጣ ስሙ ደስ ሲል🥰

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk Год назад +10

    ከአሁን በሗላ ልጆችን አቅርቡ በጣም ደሰ የሚሉ ምርጥ ልጆች ናቸዉ እድግ በሉልኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +25

    እግዚያብሔር ስለ እናተ ሲል ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን ምርጥ ልጆች ላይ❤❤❤❤❤❤

  • @jamelahkadasah
    @jamelahkadasah Год назад +32

    ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Год назад +110

    ❤❤❤❤ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ደስ ስትሉ

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f Год назад +38

    ፋታ ያሉ ልጆች ❤❤❤🎉🎉

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Год назад +15

    ዉይይይ ካይን ያውጣችሁ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤ እኔ እማ በናተ ግዜ ጭቃ ቆይ የማቦካው 😢😂😂😂😅 ውይ የዛሬው ልጂ ዋው ቅንጭላት ይሰራል እንጂ ❤❤❤

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ Год назад +57

    እኔ በናተ ጊዜ😢😢እንኳን እንድህ በሚዲያ ወጥቸ ላወራ ይቅርና ሰፈር ዉስጥ የሆነ ልጅ ቆንጆ ነሽ ሲለኝ 🏃እየሮጥኩ ሂጀ ለአባቴ የእከልየ ልጅ ቆንጆ አለኝ ብየ አለቅስ ነበር🤸😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +10

    ደስ ሲሉ በፍቅር ነው እስከመጨረሻው ያየሗቸው እድግ በሉ የተመኛችሑትን ለመሖን ያብቃችሑ 🙏

  • @Tube-on9uu
    @Tube-on9uu 11 месяцев назад +9

    በጣም ጣፋጪና ቅመም የሆኑ ልጆች ናቸው አላህ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ትልቅ ነገር ላይ እምደርሱ ያርጋችሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +1

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ .ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲
      * ስለዚህ ፡ ሰላም የሚገኘው በኢየሱስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር አረጋግጧል።

    • @ZamiraZayed
      @ZamiraZayed Месяц назад

      ማሻአላህስታምሩ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 11 месяцев назад +6

    ከነዚህ ልጆች መዋል ስንጭንቀት ስንት ሃሳብ ያስረሳሃል ደስ ሲሉ

  • @yabatwa
    @yabatwa Год назад +9

    ተሳስተሀል አተ አሞራምኮ ይጮሀል ማኪ ትክክል ነች እደሷ እዳለችው ነው ሚጮሀው

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Год назад +22

    ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ጎበዞች🎉❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад +54

    እራሴን ታዘብኩ ሚገርሙ ህጻናት❤

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +8

    ማሽአላህ በጣም ደስ ይላሉ ከትልልቂቹ እነዚህ ያምራሉ 😅😊

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      በባለፈው መገፈርጥ ብቻ ነበሩ እነዚህ ዋው

  • @mvab3252
    @mvab3252 Год назад +10

    D most #gorgeous contest I have seen in Dis show በጣም ጎበዞች እደጉ 🇪🇹❤️🤗

  • @Waka619
    @Waka619 Год назад +8

    ወይ የዘንድሮ ልጆች ጎበዞች ናቸው እውነት

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 5 месяцев назад +3

    ልጆችን የሚመጥን ምርጥ ስራ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ናቸዉ።
    ሁሉም በተሰጥኦዉ ሀገርን የሚጠቅም ህዝብን የሚጠቅም ትዉልድ ያርጋችሁ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Год назад +12

    የኔውዶች ትልቅደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Год назад +12

    መረዳትም ማስረዳትም ላይ ከትላልቆቹ ይሻላሉ የምር ጓበዞች ናቸው

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Год назад +7

    ወርቆች ❤❤ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 Год назад +7

    የኔ ማሮች በፈገግታ ነው ያየኋቸው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 месяцев назад +1

    ዋው አድናቂያችሁ ነኝ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ማክቤልዬ❤❤❤❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +34

    ህፃን ሁኖ መደግ ቀራ ሁሉም ስራ አላቸው 😂😂😂

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል

    • @FeyisaHemid
      @FeyisaHemid Год назад +3

      ውይ አትናግረኝም ናበረ እኛናን ጭቀ እየጠፈጠፈን ጌዜያችን ያቀጠላን😂😂😂😂

    • @እምየእናቴማርያምየስደትስ
      @እምየእናቴማርያምየስደትስ Год назад +5

      እውነት እኛም ድሮ ማለት ጀመርን 90አመተ ምህረት ተወልደን ያሁን ልጅ እና እኛን ሳስብ በጣም ይገርመኛል አስተዳደጋችን

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Год назад

      ​@@እምየእናቴማርያምየስደትስበጣም

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 7 месяцев назад

      😁😁😁

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +18

    ሂሳብ እኔ ዴሞ የምጠላው ትምህርት ነው😂😂😂😂

    • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
      @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Год назад +2

      እኔራሱ😂😂

    • @narditube4378
      @narditube4378 7 месяцев назад +1

      እኔ ደግሞ ሂሳብና እንግሊሽ ነብሴ ነበር 🤣🤣ሰይንስ ነበር ምጠላው ጽሁፉ ስላ ምባዛ እኔ ወደው ጨርሼ ከፊል ውስጥ መረበሽ ውስጤ ነበር 😂😂

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 Год назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላምማቺዉ የብዛ በላቺሁበት በጣም እሚያዝናና ጫዉታ ነበር ፈጣሪየወቀዉ አለለዪም አዉነት ነወ ፈጣሪወሉንያቀል እና አመትእዉነት ነወ ከራስ በላዪየለም🎉🎉🎉

  • @Amanzwinner
    @Amanzwinner 7 месяцев назад +4

    ጠያቂው በጣም ደስ የምል ሰው ነው

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Год назад +19

    የአለማችን ምርጡ እግርኳስ ተጫዋች ስም ስላየሁ ነው የመጣሁት my goat cr7 ❤❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад +9

    ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ የእረፍትና መልካም ትዳር ይሰጠን🙇😭

  • @maheyohannes3071
    @maheyohannes3071 Год назад +1

    ጋብዙኝ በአሥሩ ተመቸሽኝ ማኩዬ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ሁላችሁም ለኛ አሸናፊ ናችሁ ንፁ ልብ ያላችሁ ናችሁ እደጉልን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Год назад +5

    መጨረሻላይ አገኘችቅመምየሆነችልጅሁላችሁምደስትላላላችሁበተለይወንዱልጅያስቃል🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +1

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
      ☝🏾☝🏾

  • @tigabushiferawMISGINA
    @tigabushiferawMISGINA 11 месяцев назад +2

    Tseion is really a brilliant girl look her reaction and immidate response for questions

  • @aseed792
    @aseed792 Год назад +3

    ማኪዬ እና ዳግም ወዳችኋለሁ ❤😊

  • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ

    ማክዬ እኳን ደስ አለሽ ደስ አለኝ ስላሸነፉ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +2

    የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ማኪ እያየናት አዴገች ልክ እንዴ እርስቴ እና እዮብ ዳዊት እኔ ከመዳም ኩሽና ሳልወጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +6

    የዛሬው ዋውውውውውው ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 3 месяца назад +1

    ሀገራቹ ሰላም ያርግላቹ❤

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ለልጆች የሆነ ፕሮግራም

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 10 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች አላህ አሰባችሁበት ያድርሳችሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲፬ ፡ ፮ )። 👉🏾📖🤔

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay 3 месяца назад

    ውይ በጣም ታምራላችሁ
    ሔና በጣም ነው የምወድህ

  • @Selam-f1j
    @Selam-f1j 10 месяцев назад +4

    አገራችንን እምትመሩ ባለስልጣኖች እባካችሁን ስልጣናችሁን ለነዚህ ልጆች አስረክቡ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +1

      ሀገር መምራት እቃ እቃ እንደመጫወት ቀላል አይደለም። 🤔

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 3 месяца назад

      Ewunetshen,newu

  • @Jessica-es7tc
    @Jessica-es7tc 11 месяцев назад +1

    Ye bekilo Abat,😀😀😀
    It wasn't in the curriculum, she's so smart girl 🎉

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 Год назад +2

    ማኪየ የኔ ድቡሾ ስወዳት የኔ ቅሽርዋ ደግሞ ረጋ ያለች ነች

  • @addistsegeya6247
    @addistsegeya6247 2 месяца назад +1

    ይህን ፕሮግራም እያየሁ 22 ኮመንት ነበረዉ ሳልጨርስ 391 ገባ😂😂😂

  • @rahelabebe3473
    @rahelabebe3473 7 месяцев назад

    ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @Mesak-
    @Mesak- 11 месяцев назад

    ዋው ደስ ሲሉ❤ከዳግም ጋ ያለችዋ ትልቅ ሰው ነው ምትመሥል😮

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 2 месяца назад

    Love this young generation ❤ 1:13

  • @DejuDeju-bg7lb
    @DejuDeju-bg7lb 3 месяца назад

    የ ልጅ አዋቂ ጌታ ያሳድጋችሁ የተረጋጋ ትዉልድ ናችሁ

  • @ensramedia1629
    @ensramedia1629 11 месяцев назад

    wow amazing God bless you both

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 7 месяцев назад +1

    መክቤልዬ ይመችሽ❤❤

  • @Fikirte-o8x
    @Fikirte-o8x 3 месяца назад

    እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ማኪ ስላሸነፈች❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +1

    እድግበሎ ማክቤልና ጓደኛዋ ማህተባችሁ❤❤❤

  • @AynadisAmsalu
    @AynadisAmsalu 17 дней назад

    በጣም ነው የምታምሩት

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Год назад

    አላህ ያሳድጋችው
    አሚንዬ ስወድሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад +1

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - ኢየሱስ ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሏቸው ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና ፤ ይላል (የሉቃስ ወንጌል ፲፰ ፡ ፲፮)። 👉🏾📖
      ‘ኣሏህ’ …. ፧ 🤔

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +1

    ልጆች እድግ በሉ፡ማሮች፡ማኪና፡ሄኒ

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад +2

    ማክቤልዬ፡፡፡፡፡ሰላምናችሁ

  • @ተወከልቱዓላላህ
    @ተወከልቱዓላላህ Год назад +3

    አየ እናተን አይቸ ልጅነቴን ሳይ😂😂😂😂

  • @masreshayirga3678
    @masreshayirga3678 29 дней назад

    I wish you all the best

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 11 месяцев назад

    ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️ማኪ ስወድሺ ❤️❤️🥰🥰

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w Год назад

    የዘንድሮ ልጆት ከአዋቂ ይበልጣሉ እውነት

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      በህይወት ልምድ፣ በእውቀት እና በእድሜም ጭምር አዋቂዎች ይበልጣሉ ከልጆች።

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 8 месяцев назад

    የሄኒ ሳቅ ደስ ሲል😂😂😂❤❤❤❤

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 месяца назад

    ህፃንሚባሉት ትልቅአስተሳሰብያላቸው ትልቅምንባለውደሞ😢ትንንሾች እደጉልን

  • @MunaBekele
    @MunaBekele Год назад

    Ke tllkochu yshalalu ❤❤❤❤❤ awakiwochu ema siyastelu

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ሙና በቀለ

  • @zemameyayu
    @zemameyayu 7 месяцев назад

    ፈጣሪ ያሳድጋቺሁ ❤❤

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 2 месяца назад

    እከሌን አይቼ ነው እንትናን አይቼ ነው የመጣሁት የምትሉ ልጆች ግን ሰላም ናችሁ? ወደው ፈቅደው ይመጡና ሌላ ታሪክ ያወራሉ😅😅😅😅

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 10 месяцев назад

    ወይ ግን ሒሳብ እደኔ እማይወድ ማነው ክፍለ ጊዜው ባይደርሰ እራሱ ደሰይለኛል😂

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Год назад +1

    ጎበዞች

  • @nonmon2277
    @nonmon2277 Год назад +1

    የክርስ አድናቂ ይመችህ ♥♥♥

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Год назад +3

    አሁን እነዚህ ምናቸው ነው ህፃን ህፃንስ እኔ😂

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ዱባ ወጥ አላቅም🤔🤔🤔🤔😁😁😁😁😁

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 месяцев назад

    የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
    እንደምን ከረማችሁ ልጆች
    የአባባ ተስፍዬን ነፍስ ይማር

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 4 месяца назад

    0:11 አሜን፣ያሩብ

  • @EyoelEyoelendale
    @EyoelEyoelendale 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዘወትር ደስ ደበላችሁ

  • @IkramIkuty
    @IkramIkuty Год назад +7

    ማሻአላህ ብሪሊያንት ልጆች

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    ስወዳችሁ❤❤❤

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn Год назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉feker nachu🎉🎉🎉

  • @fateo4493
    @fateo4493 Год назад +1

    ደሥሡሉ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 11 месяцев назад +1

    በስመኣብ የበሰሉ ናቸው !👏

  • @betelehembekele
    @betelehembekele 11 месяцев назад

    መልኳ አወራርዎ ማስተዋልን የመሰለች ልጅ ሞዴሏ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 11 месяцев назад +1

    እስቱዲዮ ግን ምንድነው ?

  • @ሀስቡንአላህ
    @ሀስቡንአላህ 11 месяцев назад +1

    እኔ እነሱን ሳክል ሰሜን ሲጠይቁኝ መመለስ ያቅተኝ ነበር😢

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 3 месяца назад

    ደስ የሚሉ ታዳጊወች

  • @therockqlock
    @therockqlock 2 месяца назад

    ልጄ "በበአል 400 ብር ሰራው 😁" ይላል እነዚህ 10 10,000 ብር ያጭዳሉ😢, ወይኔ ልዩነት😩

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 11 месяцев назад

    አቢጊ ኮሜዲ ብትሆኚ ያዋጣሻል❤❤❤

  • @Hanna-nl6ry
    @Hanna-nl6ry Год назад

    I love it blessed kids

  • @afrahmohamed5954
    @afrahmohamed5954 Год назад +1

    ታዋቂወች ልጆቹ ተሻሉ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 11 месяцев назад +1

    ማክቢ ማክቢ ተወዳጆ ማክቤል❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍ሞደሊስቶ ረጋ በይ አትፍጠኝ እንደልጅ ሁኝ

    • @dersehnureh9753
      @dersehnureh9753 3 месяца назад

      Endezi teblesh new anchim ዘገምት honesh yekereshiw

  • @MeseretTezera-o4i
    @MeseretTezera-o4i 11 месяцев назад

    በጣም ታምራላችሁ

  • @hermanos7255
    @hermanos7255 Год назад +7

    የልጅነት ለዛ ግን የላቸውም ምነው? ትንሽ ጨዋነት ይልመዱ

    • @zerihuntedla1697
      @zerihuntedla1697 Год назад +1

      አንቺ ራስሽ ነሽ ለዛ ቢስ

    • @ሀውለትሀበሻዊት
      @ሀውለትሀበሻዊት Год назад

      Yna beta eylku naber

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Год назад

      ​@@zerihuntedla1697😅

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 Год назад

      @@zerihuntedla1697 እባክሽ እኔ እኮ አልተሳደብኩም ልጆች ልጅ መስለው እንዲያድጉ የራሳችንን ትችትም ይሁን አስተያያት የማንሰጠ ልጅነታቸውን ሲያጡ የምንስቅ ለስሜታችን ብቻ የምናስብ ታላላቆች ወላጆች ስለመጣን ነው ልጆች ታላቆቻቸውን እንኳን በምን መልክ ማነገር እንዳለባቸው ያላወቁት በዚህም የልጅ ለዛ እንዲኖራቸው ሌሎች የሚመጡ የሚጋበዙ ልጆች ልክ ነው ተሳቀልን ብለው በዚህ መንገድ እንዳይሄዱ የፕሮግራም አቅራቢዎቹ እንዲያስተካክሉ ለመጠቆም ነው እናም አንቺም ብትሆኚ ዘሎ ስድብም የሰውነትን ለዛ ያጠፋል አትሳደቢ

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Год назад

      ኧረ በጣም ደስ ይላሉ

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Год назад +2

    Ketelekochu betam yebeltalu edegu temendegu

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ fn mk hj i

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 2 месяца назад

    የልጂትልቅናተጅቸውእስከአክታቸው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @5foognoga
    @5foognoga 11 месяцев назад

    Dasi silu faxar yasadigachu❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ foognoga

  • @GcgDhdhu
    @GcgDhdhu 3 месяца назад

    ኣረ ደስ ሱሉ❤❤❤

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ Год назад +1

    የፈለጋቹህትን ወድጀዋለሁ😅😅

  • @mylady9674
    @mylady9674 Год назад

    ባለቤት የተባለው የዐመቱ comedy 😂

  • @hananeseidmohamed2260
    @hananeseidmohamed2260 5 месяцев назад

    Betam sirat alachew mashallah

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 11 месяцев назад

    ዳግም በልጅነቱ እንግሊዘኛ መሞከሩ ችግር ፈጥሮበታል ጉራ ነገር

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 месяцев назад

      ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ክፍለ ግዜ በስተቀር እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉት ትምህርቶች ሁሉ በአማርኛ የሚሰጡ ናቸው።

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 месяца назад

    አካባቢ ሳይንስ እኮ በኢንግሊዘኛ ባዮሎጂ ነዉ ጆግራፊ አይደለም