በህይወት ከሌሉ ሴት ዘፋኞች ውስጥ ማንን ታደንቃለህ ሲባል - ''ሺብሬን'' 🤣🤣/ማን ያሸንፋል?/ SE2 EP23

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 авг 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 128

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista 11 месяцев назад +78

    ተው ግን ኢቢኤስ ማንዴላን አምጡልን

    • @MMa-db8ro
      @MMa-db8ro 10 месяцев назад +1

      ይምጣልን❤❤❤❤❤❤

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 10 месяцев назад

      አይወድም

  • @thequeensit_i_8x
    @thequeensit_i_8x 11 месяцев назад +34

    ማንዴላ ይምጣ የምትሉት like

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 месяцев назад +25

    አቅራቢው ፈታ ያለ ነው ጎበዝ ነው አይቀየር

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 месяцев назад +39

    ባህሬን በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ በፊልሙ ላይ በርታ ግን አልልህም እስልምና የማይፈቅደው ነገር ስለሆነ ቢቀርብህ መልካም ነው ።

    • @kokobess243
      @kokobess243 11 месяцев назад +8

      ልክ ነችሁ ግን ኢትዮጵያን ምን ሰራቶ ያብላ ኑሮ ዉድ ነዉ

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 11 месяцев назад +1

      ​@@kokobess243😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 5 дней назад

      ያለ ፊልም ስራ የለም ያለው ማነው.

  • @user-gx8nd1pw8m
    @user-gx8nd1pw8m 10 месяцев назад +7

    ከኔ የሚያምረው ነገሬ ስትል ባህሬን ኧረ በለው አላለም 😅😅ስወደውኮ ባህሬንዬ🌹❤️💕

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 10 месяцев назад +7

    በዚ ፀጉር ስራ የሀበሻ ቀሚስ ብትለብሺ ምርጥ ነበር❤ በተረፈ በጣም ነው ምወድሽ ምሰሪያቸው ፊልሞቹ ይመቹኛል

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s 11 месяцев назад +30

    በአብፀጋ ዘወትር ደሳለኝ በጣም ደስ የሚል ስም! May God bless ur fam at ol❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 11 месяцев назад +12

    ሚኪን አደነኩት ተባረክ ከዘፈን የፀዳ 🥰🙏

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 11 месяцев назад +6

    ሚኪ በእርግጠኛነት ትክክለኛ የሀይማኖት ሠዉ ነዉ ይጨምርልህ እምነቱን ባለህበት ፅና ፡፡

  • @kalkali
    @kalkali 11 месяцев назад +6

    ሚኪዬ የኔ ጎበዝ ዘፈን ምንም ጥቅም የለውም አታዳምጥ ትርፉ ሲኦል መግባት ነው😢

  • @user-xr9re2dk9u
    @user-xr9re2dk9u 9 месяцев назад +2

    አው ባህሬን ውዱ ወንድማችን እየሰራሀው ያለሀው ስራ አሪፍ ቢሆንም ግን አላህ ማይደውስራ ነውና ቢቀርብህ ባይ ነኝ ወንድሜ እውነኛውን መንገድ ያዝ ቶብት በጊዜ አሁንም አረፈደምና ❤❤❤❤❤❤

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 11 месяцев назад +5

    አዘጋጁም፡በጣም፡ትመቻለክ

  • @kerya649
    @kerya649 11 месяцев назад +3

    ባህሬን ከድር ልጅቱ ደስ ሰትል ፈገግታዋ❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 11 месяцев назад +6

    ለመንኛውም ነገር ዋናው የሀገር ሰላም ነው

  • @danyeroyal6743
    @danyeroyal6743 11 месяцев назад +7

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኦከ ❤❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 11 месяцев назад +9

    ባህሬን ሥወዲክ❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 11 месяцев назад +2

    ባህርየ የምወደው ተዋናይ ነው በጣም ነውየምወደህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisay7
    @sisay7 11 месяцев назад +2

    please sound editorsጭብጨባውን smooth አርጉት።

  • @maye1727
    @maye1727 11 месяцев назад +3

    ሆስዕና my King💕💕💕

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr 10 месяцев назад

    Bahren betam betam new emwedew❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 11 месяцев назад

    ሁላችውመ አንደኛ!!❤ኤልያና በርቺ የሆሳዕና ልህልት❤❤ጋዜጠኛዋ❤❤❤❤አንደኛ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 месяцев назад

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው🎉🎉👍

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @MrsMaklilu
    @MrsMaklilu 11 месяцев назад +3

    ኢቢኤሶች በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ሰውን የሚያዝናና ዝግጅታችሁን ወድጀዋለሁ። በዚሁ ቀጥሉበት። የበፊቱ ልጅ በጣም የዪያቀርበው በጣም ህዝቡን የሚያዝናና ነው። እሱ ቢቀጥል በጣም ደስ ይላል። በሱ ቢሆን የብለጠ ያምራል።
    ግን የዛሬው የዳሽ ሙላው መልስ ትክክል ያልሆነ ነው። አትሸልሙ እንጂ አትዋሹ እባካችሁ። እንዴት ነው ከልብሶቼ ሁሉ ሱሪዬ ቢቀ 4:08 ደድ እናደዳለሁ የሚለው አንደኛ መልስ ያልሆነው? እውነት ያሸንፋል። እውነት ተናገሩ እሺ። አመሰግናለሁ

    • @adeytube773
      @adeytube773 11 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @salihom1238
      @salihom1238 11 месяцев назад

      Ago tkkl

    • @user-zv4gd6pt8e
      @user-zv4gd6pt8e 11 месяцев назад +1

      ምን ነው የሠውን እንጀራ ለመብላት ትሮጫለሽ /ህ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 11 месяцев назад +2

    ዘሩ ቀለጠ አለ ዘርየ 😂ዘመቅበጥ 😊😊😊😊

  • @temesgenmengste1600
    @temesgenmengste1600 11 месяцев назад +1

    eliyana yeneset yenejegena betam emewedesh berchilegn
    3:08

  • @user-cq2ku2ph2r
    @user-cq2ku2ph2r 10 месяцев назад +2

    አረ በለዉ አላለም ዉነቱን ነዉ አርቲፊሺል ነዋ

  • @habiba8608
    @habiba8608 10 месяцев назад +1

    ኧረ በለው አላለም😂

  • @kelkiaskassa6875
    @kelkiaskassa6875 2 месяца назад

    የምትጠቀሙት ovation sound (የጭብጨባ ድምፅ) ይረብሻል

  • @astertube5406
    @astertube5406 11 месяцев назад +15

    ከጀርባ ያላው ሳቅ ጫጫታ ሆነብን

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 7 месяцев назад

    በጣም፣ወዱሲል፣የዚንያህል፣እዛይት፣ተወዶልማለትነዉ

  • @user-rh1gw5yt4x
    @user-rh1gw5yt4x 3 месяца назад

    ማዴላንአምጡትዛዝነው፣ዋ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢቢኤስክበሩልን

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 9 месяцев назад

    Berechi eliyana we love you.

  • @solocmc
    @solocmc 11 месяцев назад +5

    እባካቹህ እዚህ ፕሮግራም ላይ ስትጋበዙ ዩትዩብ ላይ ገብታቹህ ይድሮውን ፕሮግራም እዩ ስቱፒድነቱን ይቀንሰዋል ሆስቱም ህጉን በደንብ አስረዳ

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው አጫዋቺም ያዝናናል ግን ጭብጨባ ቀንሱ እረ እራሴ ፈነዳኮ ሆ

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад

    ❤🙏

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 10 месяцев назад

    Message nw lju😂😂

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 11 месяцев назад +10

    ይመቻቹ🎉 ልጅቶ ግን ተሞዘሽ😮😊😂😂😂

  • @user-vc8yj5fc3c
    @user-vc8yj5fc3c 10 месяцев назад +2

    ሙዚቃለማያቀዉልጂክብርይገባዋል

  • @user-ub5tu6fm2z
    @user-ub5tu6fm2z 11 месяцев назад +3

    የሚጮኸውን ቀንሱ ድምፃቸውን አጠፍው ኤጭ

  • @user-vc8yj5fc3c
    @user-vc8yj5fc3c 10 месяцев назад +1

    በሀሩኧረበለዉ ተመቸኝ

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 10 месяцев назад

    በጠም ዉዱ 😅 ዘይትዬ❤

  • @SadaAssefa
    @SadaAssefa 10 месяцев назад

    ደስ አይልም በዚህ ሰው

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 11 месяцев назад +2

    መቅዲ ብትመጣ ሁልሽንም ተሸንፍሽ ነበር

  • @nmoresad
    @nmoresad 11 месяцев назад

    Ebakachu film seteseru lebese kiyari yazu be 1 lebese mulu film atasayune atasedebune 😅😅

  • @zeharayimer1762
    @zeharayimer1762 11 месяцев назад +1

    ሽብሬ 😂😂ደስ ሲል ወላ

  • @kibensh919
    @kibensh919 11 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @Defend202
    @Defend202 11 месяцев назад

    😂😂😂

  • @user-pu2we5gf4d
    @user-pu2we5gf4d 11 месяцев назад +1

    ኧረ ጭብጨባዉ ቀንሠዉ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 11 месяцев назад

    set lij nikat siyansat yanadidegnal

  • @addisabrham
    @addisabrham 11 месяцев назад

    😂😂😂bahrenin endemwedew yegebagni endiyashenf mefelege sayans lememeles mechenke 😂

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l 7 месяцев назад

    ማህደር አሰፋ ትቅረብልን❤

  • @markonhede745
    @markonhede745 11 месяцев назад +1

    ባህሬን እና ችኩዋ ጥሩ ነበራቹህ ምን ሁነው ነው ሁለቱ ልጆች በግድ ነው እንዴ ጨዋታውን የተቀላቀሉት ነፈዞች

    • @adeytube773
      @adeytube773 11 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @sebleworksebli2610
      @sebleworksebli2610 11 месяцев назад +2

      ሰው ሁሉ ተጫዋች አይደለም። that's their nature!

  • @asabezewdu6185
    @asabezewdu6185 7 месяцев назад +1

    ፅጌን እና ዳኒን አንጡልን የምትሉ

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 11 месяцев назад

    Bahren u are best
    Lelawoche gen kosheasha dedeboche nachew yegermalu beze dereja ayawkum

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 11 месяцев назад +4

    ክጀርባ ያለወ ጩህት ይርብሻል

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 11 месяцев назад

    bizunshen adenkalhu

  • @mulu359
    @mulu359 10 месяцев назад

    ባህሪን❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 11 месяцев назад +1

    hossan❤❤❤❤❤

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 11 месяцев назад +4

    ስታስጣለ ስራ ቢስ ነች😂😂😂😂

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 11 месяцев назад

    wow i am prode my silf

  • @user-ui2tn2ox7i
    @user-ui2tn2ox7i 11 месяцев назад +3

    hossana ❤❤❤❤

  • @AccAcc-kc9vf
    @AccAcc-kc9vf 11 месяцев назад +5

    ቆይ ግን ለምን ይቀየራል ይስራበት ዛሬ ይቀየሬ ያልከው ወይም ያልሽው ናገጥዋት ትወጂዋለሽ ትወደዋለህ ቅናታም

  • @mosesmutali2728
    @mosesmutali2728 11 месяцев назад +1

    Mandel

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 8 месяцев назад

    ሽብሬ ማንነች

  • @nemonaalem4471
    @nemonaalem4471 11 месяцев назад +3

    K hossana metesh ayekenedem ende act mareg😂😂😂😂

    • @Helen-km2qg
      @Helen-km2qg 11 месяцев назад +1

      ምን ማለት ነው ሆሳና ምን የሁን ነው ጌታ ሌባ የስጥህ አሺ 🙏

    • @alemtshayabebe371
      @alemtshayabebe371 11 месяцев назад +3

      እሄ ኮሜንት የማን እንደሆና እነቃሌን ምድረ ቅነተም ሁላ 😏😏ሆሳዕና የእዉቀት ጥግ የለበት ሀገር እንደሆነ አትርሰ አንተ/ አንቺ እንጭጭ😂😂

    • @sebleworksebli2610
      @sebleworksebli2610 11 месяцев назад

      Bataregi nabar mikochegn ,enkuan ye hosana yenanta safarochum yaregu yeli xinbansa

    • @maye1727
      @maye1727 11 месяцев назад

      የሆስዕና ልጅ ለመሆን ድገም መውለድ ይኖርብሻል ቆሻሸ hosanna is my king

  • @sisay7
    @sisay7 11 месяцев назад +1

    ሺብሬ ሙዚቃ አይሰማም እንዴ?

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 11 месяцев назад

    Copy link atsru new program creat argu

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 11 месяцев назад

    Des yilal

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 11 месяцев назад +1

    aferk lenanet

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 10 месяцев назад

    አረ ኢቢኤሶች ካልሲ ከመቼ ጀምሮ ነው ልብስ የሆነው

  • @mulu359
    @mulu359 10 месяцев назад

    ጩዎቱ ማነው የሚጮሁላቹ ቀንሱት በስማም

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 11 месяцев назад +2

    ባሕርን፡ከድር፡በታም፡የምውድክ፡የማከብርክውውውውድድድ

  • @saras3348
    @saras3348 11 месяцев назад

    𝖤𝗋𝖺 𝗅𝗂𝗃𝗂𝗍𝗎𝗎 😂😂😂😂𝗒𝖺𝗌𝗂𝗊𝖺𝗅 𝗄𝗄𝗄𝗄

  • @YordanosMola-hp1pz
    @YordanosMola-hp1pz 3 месяца назад

    yoik m

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 10 месяцев назад

    ሴቲቱ ሳይገባሽ አትቅረቢ አስበላሽው

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 11 месяцев назад +7

    ኧረ ጠያቂው ይቀየርልን ታሳየችው ምኑን መለሰው

    • @zebu4271
      @zebu4271 11 месяцев назад +17

      ምነው የሪዝቁ በር እኔ ነኝ ምዘጋው አልሽ ኧረ ተው ሰው አታሸማቁ ይስራበት

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 11 месяцев назад

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 11 месяцев назад +1

      ለሰዉ ሞራል እያሰባችሁ

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 10 месяцев назад

      የሰው ሞራል አትንኩ እስኬ ኮሜንቶች

  • @Demekech21
    @Demekech21 11 месяцев назад

    ወደል ነው ሞዴል አንጋፋ ዘፋኞችን የማያውቅ

  • @user-wz3qs6vo6y
    @user-wz3qs6vo6y 10 месяцев назад

    ጭብጨባቺሁን ቀንሱ ኤጭ

  • @Eyob-uo2re
    @Eyob-uo2re 11 месяцев назад +2

    በጣም ሞልፋጣ ናት