ድምፃዊያኖች እና ኮሜዲያኖች ተፋጠዋል ማን ያሸንፋል? ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 210

  • @merimerona7972
    @merimerona7972 Год назад +25

    ለመላው የክርስትና ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን አደረሳቹ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Год назад +15

    አሪፍ ፕሮግራም ነው አብሶ ሽሮን ሲገልፅ አማን ዋናዋ ያላት ነገር ተመችቶኛል

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል Год назад +20

    ያሲንና አማን በጣም እወዳቹሀለዉ ሁላቹም እህት ወንድሞች ላአላህ ብዩ እወዳቹሀለዉ አገራችን ሰላም ያርግለን የሰዉ ሀገር ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ያብቃን አይዞን የመዳም ቅመሞቼ

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን ውደ ለሁላችንም

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Год назад +5

    አዮን ዘመን ድራማ ላይ
    በጣም ነበር የምወዳት❤️
    ደስይላል ፕሮግራሙ😂😂😁👍🌹🌿

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +50

    የ ያሲን አድናቂወች🤙

    • @ሠያ
      @ሠያ Год назад

      ❤❤❤❤

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን Год назад +8

    ዋናዋ ሲል ሽሮዬን በሳቅ ሆዴን አመመኝ ኸረ ፈታ ፀዴ ጨዋታ😂😂😂😂

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ Год назад +24

    አማንየ አተ ያለህበት ይደምቃልኮ♥

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ Год назад +1

      አሁን አማን እኔ ምንም ቀልድ ቢያወራ ፈገገም አያስብለኝ 🙄ሰወችም ለሞራሉ ነው እሚስቁት🙈

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад +1

    የኔ ዉዶች በጣም ደሥ ትላላቹህ አማንዬ ዋነዉ😂😂😂 በደንብ ገልፀሀታል አንተ ካለህ መድረኩ ዬደምቃል እኮ❤❤❤

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 Год назад +3

    Me and my families enjoyed this program too much specially the one with Eskinder last week😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +11

    አገራችን ሁሌም ትሳቅ ልክ እንዴ ናት
    አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
    እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🇪🇹✈

  • @getahuntesfa2421
    @getahuntesfa2421 Год назад +6

    አማንየ ኑርልኝ አባቴ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ሠ5የ

    ኧረ ወይኔ በሳቅ አለም ላይ ድንች ወፉጮ ቤት የስፍጨ 😁😁

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +7

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን አማን &ያሲኖ የምወዳችሁ የሀገራችን ብርቅዬ ዘና የምታደርኩኝ ናችሁ ❤❤👌

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    አዩ ጎበዝ ነሽ የምር ኩኩ ሰብስቤን በቁንጅና ብቻ ገለፀቻት

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Год назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን⛪️⛪️⛪️💚❤️💛💞💓💕

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    አማንየ ፍቅር ዋናዋ ሽሮ 🥰🥰🥰🥰ያሲንየ በጣም ነው ምወድክ ስምክን አላውቀውም ነበር አዩየ ቆንጆ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Год назад +2

    የእውነት ተመችታችሁኛል

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Год назад +34

    አማን አተ ያለሕበት ይደምቃል

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +6

    እረ ስትመቹ እንኳን አደረሳቹ የኔ አድማቂዎች

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +6

    እንኳን አደርሳችሁ🥰

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Год назад +3

    እረ አማንዩ ዋናዋ አለ ሹሮዩን ተመቸህኝ ያሲን ቀይ አላለም አሽዋ ቀይ ነው እንደ ክክክክክክክክ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Год назад +11

    ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😀

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube Год назад +4

    ተመቻችሁኝአቦሠላማችሁይብዞ

  • @tigistdisha3618
    @tigistdisha3618 Год назад +3

    አብሌክስ የebs ፕሮግራም አቅራቢ ይሁንልን🙏❤❤

  • @kiyaghorayeb9354
    @kiyaghorayeb9354 Год назад +9

    እኳን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 Год назад

      ሴቶች ግን ለምንድነው የመዳም ቅመሞች እምትሉት ምንድነው እራሱን መሽት በናንተ ቤት ስም አውጥታችሁ ሙታችካል አይደል እኛ ማለት የመዳም ቅመሞች ሳይሆን የፈጣሪያችን ቅመሞች ነን እንዴ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +2

    አማን&ያሲን ትመቹኛላቹ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Год назад +1

    በጣም ደሰ የሚል የገና ጨዎታ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад +1

    አማን የባለገር ጸባዩ እንዳለ ነው። አንዳንዴ ፐርሰናል ያረገዋ። ብሽሽቅ ውስጥ ሊገባ ትንሽ ነው የሚቀረው

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +3

    ወንዶቹ አቦ ይመቻችሁ አሴቶች ሞልቃቃ ሁላ አረለወደቹ ሞራል እፍፍፍ ይመቻችሁ

  • @zizomoha3678
    @zizomoha3678 Год назад +7

    ያሲን እና አማን ፈታ ብቻ✌

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Год назад

    Seregegna ashewa atelem yasin

  • @freweynitesfagergs2407
    @freweynitesfagergs2407 5 месяцев назад +1

    አሪፍነው

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 Год назад +3

    ለሀገር ሰላምይሁንልን

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Год назад +6

    ኧረ ወየዉ የነ ያሲኖ ቡድን በሳቅ ሞትሁ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @tafesealtaye2117
    @tafesealtaye2117 Год назад +5

    I fun by the two comedians

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 Год назад +2

    ከያሲን ጋር የነበረችው መቅረብ አነበረባትም የሆነ የተሳሰረች ነገር ናት ፈታ ያለች አይደለችም ።

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Год назад +7

    ሆዴ ቆሰለ የአላህ

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ Год назад +1

    የሚገርም ፕሩግራም

  • @ademtube7417
    @ademtube7417 Год назад +2

    ሽሮን - ዋናዋ ተመቸኝ

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Год назад

    MEKDI mambebina metsaf lay endet nesh?

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 5 месяцев назад

    ያስን በርታ

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Год назад +1

    ያሲን እና አማን በጣም ምርጦች

  • @getnetfasiladas7171
    @getnetfasiladas7171 Год назад +1

    አቦ ይመቻችሁ።

  • @AYC255
    @AYC255 Год назад

    Ayu ena aman esat nachew wow .. 👌👍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @meazatrading
    @meazatrading Год назад

    Asilech sawu alakomem aleko, salayewu selechegn

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Год назад

    አማን ዪመቹህበርት ወዲሜ

  • @kaluzy3925
    @kaluzy3925 Год назад +3

    We just got one of the best host 🙌🏽

  • @medid.454
    @medid.454 Год назад

    Bereberie arkew endie ?

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Год назад

    አማንየ❤

  • @VikiViki-y1o
    @VikiViki-y1o 10 месяцев назад

    Mekdes memelsm atchelm

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +1

    አማንየ

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Год назад +2

    ወይኔ ያሲን በሳቅ አደከመኝ ኡፍፍ

  • @mekdestaye9623
    @mekdestaye9623 Год назад +2

    አዩ ግርማ ግን ድምፃዊ ነኝ ባትይ ጥሩ ነው ባክሽ ሙዚቃዉን ለድምፃዊ ተይዉ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +14

    ኧር ያሲንአላህን ፈራወዲምክካፈሮችጋ አትመሳስልጪራሺ እንኳንአደርሳችሁ አይባልም አላህንፈራ አላህአይወልዲምአይወለዲም ክሁሉምነገር የጠራነወ ምሰጋናይገባዉ አልሀምዱሊላ ሙሰሊምላደርገኝጌታየ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +6

      እንደው አንቺንስ በአንድ ጥይት ጭንቅላትሽን ብሎ መድፋት ነበር👹 ሰይጣን የሰው ክፉ አባቶቻችንን እንካን አደረሳቹ ሲባባሉ ነበር የኖሩት ከየት መጣቹ እናንተ እርኩሶች ያጥፋቹ እናንተንስ 🗡🗡🗡👹 ክፉ አናጋሪዎች

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +4

      ያሲን የዋህ እውነተኛ አበሻ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад +6

      @@peacelove4778 እዉነትነወ የተናገርኩት ትገትርሺብታደሪእኔ አላህካላላአልሞትም ትክክለኛወንመንገዲአላህ ይምራችሁበሰ እኔሙሰሊምነኝ አልሳደብም ገባሺ ወገኔ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +4

      @@bintOmer-xt6tj ሴጣን የተጫወተብሽ ደግሞ ወዳቺ እምነት ደግሞ ልሞጣ እውነተኛውንና ትክክለኛውን ሒወት ትቼ ወደ እሳት. እረ ሞትን እመርጣለው አንቺ መሀይም በደንብ ፃፊ እንዲነበብ አድርገሽ ወይ የማታ ትምህርት ካለ ተማሪ

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 Год назад +1

      @@peacelove4778ሰው መግደል ትክክል ነው በናንተ❓

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Год назад

    Yasino Mariamen temechehegne Abebe bezih seat yemekeram mekera new eyebela yalew.

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Год назад +1

    አበበ አሁን የሚበላው መከራ ብቻ ነው እውነት በኮሜድያን አንደበት እንዴት እንዳሳቀኝ ግን እውነት ነው አበበዎች መከራ እየበሉ ነው በሶው ቀርቶ

  • @UmbemniGal-fl7fn
    @UmbemniGal-fl7fn Год назад

    ያሲኖን ከመቅደስ ጋር እሷ ዘገምተኛ ምን ያድርግ ልጁ አይዞን አባቴ

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 Год назад

    Ay Mekdi. aferku

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Год назад +10

    አይ የምር ፌር አደለም እያሲን ጋር ያለችው አትረባም😂

    • @zabibalove9378
      @zabibalove9378 Год назад

      አወ አፈጥንም ግን ደሞ የነአማን ደቂቃው አልቆቆ 00 ሆኖ ታያችሁት ሲመለሱ ነጥቡ ይቆጠርላቸዋል

    • @ዚነትኡመርዩtub
      @ዚነትኡመርዩtub Год назад

      ልጅቷ የፈዘዘች ናት

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI Год назад +3

    ያ ሴኖ ምርጥ

  • @meekmo431
    @meekmo431 Год назад

    ምርጦች

  • @VikiViki-y1o
    @VikiViki-y1o 10 месяцев назад

    Mekdes megeletsu atchelm

  • @salemawitmengest223
    @salemawitmengest223 Год назад +1

    አማንዬ በርታልን

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      ሰላምየ ደምሪኝ ውዴ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Год назад

    ለገና በአል እንግዳ ቤቴ መጣ ትክክለኛ አባባል

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +2

    ያሲኖ

  • @HanaHana-fq3eq
    @HanaHana-fq3eq Год назад

    አቅራቢው ❤

  • @zabeebah7797
    @zabeebah7797 Год назад +4

    ወይ ድንች ወፍጮ ቤት ገባች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Etsol1
    @Etsol1 Год назад

    The host looks like Michael Jai White just Tinish Kechen hon eji

  • @bezanehgirma7664
    @bezanehgirma7664 Год назад

    አማኑኤል ግን ኮሜዲ ነኝ ስትል አታፍርም

  • @muhabakirdne3028
    @muhabakirdne3028 Год назад

    የሲን ከአመን መንትየነቸው?

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +2

    አማን ምንም ቀልድህአያስቅም

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ Год назад

    ሠላምናችሁ

  • @lubabasaid3007
    @lubabasaid3007 Год назад

    ዋናው 😅😅😅😅 ሺሮ😮❤❤😂

  • @Hodye
    @Hodye Год назад

    Aboshemane

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Год назад

    አማን ሠው

  • @dngleywahsey5061
    @dngleywahsey5061 Год назад

    Ayu endiet new yemtamerew bew

  • @hayat1952
    @hayat1952 Год назад +1

    አሸዋ ቀይ አላለም😂😂😂

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Год назад +1

    Waw yleyal

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Год назад +1

    እንኮንአደረሳችሁ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      ፋጡማየ ደምሪኝ

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @truthtube2926
    @truthtube2926 Год назад

    aman eko lik new ye deze ashewa key new

  • @kloveamanu3268
    @kloveamanu3268 Год назад

    አማን ትለያለህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +4

    ከያሲን ጋ ያለችው ከርፋፋ ናት ጨጓራየን ላጠችው kkkkkkkkkk

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ አይ ውደ የሠው ፋጥረት ሁሉ ይለያል ሁሉ አንድ አደለም

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Год назад

      😂😂😂😂

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      @@ሔርሞን ደምሪኝ ማማየ በቅንነት

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      @@alami5787 ደምሪኝ ውዴ

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад

      @@semiethiotub እሽ እማ የኔ ውድ

  • @abi15getnet49
    @abi15getnet49 Год назад

    ሸራን አትናቃት ፍቅር አላት
    ስላለሁባት

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt Год назад

    ሱፍ የለበሰው አጫሉን ይመስላል

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ Год назад

    መቅደስ የሚሏት ተኝታ ያሲን ለብቻው ነበር የሆነች አዝግ

  • @edenmulugeta7734
    @edenmulugeta7734 Год назад

    Aman hulem asenafi mehonehen nw yemefelegew

  • @ሉባባመሀመድወሎየዎ

    ክክክክያሲን

  • @weleteslasa5954
    @weleteslasa5954 Год назад +1

    ዋነዋ ሽሮ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 месяца назад

    ቁርጥ በልታአታቅም😅

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Год назад

    🤔BAIZEWYE TAMERALAHEUE😂👈🏾EKANE ADERSENE❤🤗🥰🕊💚💛❤🕊

  • @saravera4082
    @saravera4082 Год назад

    የያሲን ምንም በቃ አትንቀሳቀስም🤣😊

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of 10 месяцев назад

    ከያሲን ጋ ያለችው ከርፋፋ ነች

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 11 месяцев назад

    ከያሲንጋርያለችውልጂ ምንአይነት ጀዝባናት መመለስ አችል ወይ ማስረዳት ድጋፍ😏😏😏😏😏

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад

    Ke Yasyne ጋር ያለችው ግን ዘገምተኛ ናት እንዴ mekdes ተብዬዋ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Год назад

    ያስኖ ገደለኝ በሳቅ በፊት ጢቢራየስለዞረ ጢቢራን አለ ከዛ ደግሞ ድኝች ይፈጫል ክክክክክክክክክ

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Год назад

    Azegaju debari new.

  • @habibamousa584
    @habibamousa584 Год назад

    Wiy makdas yasinon asbelashiw kkkk

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 Год назад

    ያሲኖ ጋር ያለችው ማስረዳት አልቻለችም

  • @monettube5624
    @monettube5624 Год назад +1

    yasin?????????????????????????