ጃኪ ቻንን አረቄ አጠጣሁት … ከሊስትሮነት እስከ የባህል አዳራሽ ባለቤትነት የቶቶት ባለቤት ጃግናው ጠንክር | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 553

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 месяцев назад +144

    እንደጉራጌ በራሱ የሚተማመን ማንም የለም ጉራ ጥጋብ የለ ስራ ብቻ መነሻቸውን የማይደብቁ ደስ ሲሉ አቦ ዘራችሁ ይባረክ ፈጣሪም ይርዳቻሁ/ጠንክርም በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!

    • @fathiyameka9496
      @fathiyameka9496 6 месяцев назад +2

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @afro90s78
      @afro90s78 6 месяцев назад

      😍😍😍

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smsm3968
    @smsm3968 6 месяцев назад +257

    ጉራጌዎች ለድህነት ፊት የማይሰጡ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ምሰሶዎች! ለስራ እንጂ፣ ለዘረኝነት ጊዜ የሌላቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊያን

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 6 месяцев назад +3

      አሁን አሽተው አሽተው ዘረኛ ሊያደርጎቸው ነው ይቅርባችሁ አያምርባችሁም 🙏🙏🙏

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 6 месяцев назад +4

      ሀሰት እንደ ጉራጌ ዘረኛ የለም ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች ዘረኛ ናቸው

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 6 месяцев назад +2

      We need pm from gurage

    • @Emamimami
      @Emamimami 6 месяцев назад +3

      @@PurimPurim-ye8ofሁሉም ዘረኛ ነው ብሎ የሚያስብ በጣም ዘረኛ ሰው ነው ሁሉም ዘረኛ እንዴት ሊሆን ይችላል?

    • @getachewaknidaniga9442
      @getachewaknidaniga9442 6 месяцев назад +1

      ​@@PurimPurim-ye8of yes we are racist. Why not? We are eko mirti zer😂😂😂

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 6 месяцев назад +224

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እንደ ጉራጌ ቢሆን ሃገራችን የት በደረሰች ነበር ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 6 месяцев назад +4

      exactly ..lelelawim timihirt new

    • @webitemelka2283
      @webitemelka2283 6 месяцев назад +4

      ትክክል

    • @Mankush995
      @Mankush995 6 месяцев назад

      ደነዝ ማን ወታደር ማን መሪ ማን ተመሪ ማን አስተማሪ ይሆናል ?
      ሁሉም ሰው ነጋዴ ሁሉም ሰው የራሱን ስራ ሊሰራ አይችልም አለምም በዚህ መልክ አልተሰራችም የስራ ማክበር ከሆነ ገበሬውም አርሶ አጭዶ ከምሮ አመቱን ሁሉ ሳያርፍ ይሰራል ኢትዮጵያ ውስጥ የጠፋው ትናንንሽ እውቀቶች አንዳንተ አይነቱ እየዘባረቁ የሚኖሩባት ተምረው ወይንም የሌላ ሰው እውቀት ተጭኖባቸው ምንም አዲስ ነገር ሳይፈጥሩ የሚኖሩባት ሀገር ስለሆነች ነው

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 6 месяцев назад

      ውሸታም እና ሌባ?

    • @mikekefale4099
      @mikekefale4099 6 месяцев назад +8

      ኣዎ ጉራጌ ሴት ልጁን ሊድር ሲል የተላኩትን ሽማግሌዎች መጀመሪያ የሚጠይቀው ልጁ ስራወዳድ ነው ምንያህል ለስራ ክብር እንዳላቸው ያሳያል

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 6 месяцев назад +310

    አቦ ያርገለት ለፍቱዋል፣ እስኪ የቶቶት ባለቤት አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад +17

      አለን አለን❤❤❤

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 6 месяцев назад +7

      እግዚሀቤር አሁንም እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Befike_React
      @Befike_React 6 месяцев назад +3

      man አበረታቱ አዲስ ጀማራነኝአበረታቱኝ❤❤❤

    • @MrSeil-z6c
      @MrSeil-z6c 6 месяцев назад +1

      Rdc😂😂​@@Befike_React

  • @altudz4055
    @altudz4055 6 месяцев назад +71

    አቦ ጉራጌ 🥰🥰🥰ዘርህ ይብዛ ጠንክር የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ተባረክ 😍

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 6 месяцев назад +35

    ጉራጌ ውስጤ ነው ኩሩ ማህበረሰብ ሀገሩን ወዳድ ባህሉን አክባሪ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ ጎበዝ ጀግና ሰው ነህ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ ደስ ይላል ይገባሃል ዋውውው ብያለሁ።

  • @teshometes
    @teshometes 6 месяцев назад +13

    ሴይፍሻ እጅግ አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ ቢያንስ በድምጽ መቅረጫ ተቀርጾ ጊዜው ሲደርስ ወደመጽሐፍነት ይቀየራል። እኔ ደራሲ ነኝ እስካአሁን 3 መንፈሳዊና ግለ ታሪክ መጽሐፍ አሳትሜያለሁ። አሁንም 2 ግለ ታሪከሸችን በመጻፍ ላይ ነኝ። ስለዚሀሰም ነው ታሪኮች በተለያዩ መክንያቶች ስለሚረሱና ስለሚዛቡ ይህ ታሪክ በጊዜው ለመጻፍ ተቀርጾ መቀመጥ አለበት።

  • @1benyam1
    @1benyam1 6 месяцев назад +16

    በጣም ምርጥ ሰው እኔ የጠንክር ምስክር ነኝ ማስታወቂያ ጋ የነበርረው ሬስቶራንት የምግቡ ጣእም አይረሳኝም፣ በጣም ምርጥ ወዳጅ፣ ርጋታው ራሱ እስካሁን ይገርመኛል፣ ምናምኒት ማይለወጥ አቦ ገና ቢሊየነርስ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ

    • @AbdelaAbdi-lr6em
      @AbdelaAbdi-lr6em 6 месяцев назад

      Betam Betam megbu betam yetafetal mami megebet masetawekiya gare betam afe yasekoretemal 1990weochu yesu debegna nebern Aref sew new yenem debegna neber seramikes yegezagne neber

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 6 месяцев назад +30

    ቶቶት በእውነት የሚገርም ቤት ነው ውጡ ውጡ አይልም ጠንክር ደሞ የገባው አራዳ ነው በጣም ደሰ የሚል ሰው ብዙም የማያካብድ እንደሆነ ከሁኔታው እና ከአነጋገሩ መረዳት ይቻላል ሰይፉ ሰላቀረብከው ከልብ እኛ ተመልካቾችህ ከልብ እናመሰግናለን

    • @Bety-d7s
      @Bety-d7s Месяц назад

      @@yeshiworkk1106 አድራሻቸው የት ነው ማማዬ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 6 месяцев назад +45

    ሰፊዬ ክበርልን እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ይጠቅመናል የአረብ ቤት ሰለቸን😢😢ጥሩ ትምህርት ነዉ አረቲሰት ብቻ ማቅረብ እንዲህ አይነት ሰዉም አቅረብልን❤❤❤❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад +1

      ጥሩ ሃሳብ ነው ስለራቃችሁ መገናኛው ያስፈልጋል ለማግኘት ሞክሩ ❤❤❤

    • @KumnegerTilahun
      @KumnegerTilahun 6 месяцев назад +2

      እንደዚህ አይነት ሰው ማቅረብ ጥሩ ነው ለብዙ ሰው አርአያ የሚሆን ሰው ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 месяцев назад +18

    አንተ ማለት የሀገር ዋልታ ነህ ስይፉ እውነቱን ነው የስራ በረከትህ ይደርብን🙏🏾 እድሜና ጤና ይስጥህ የሀገር ኩራት ነው እንደ ስምህ ጠንክር ነህ ስምን መልአክ ያወጣዋል ማለት እንዲህ ነው ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZolaTube2024
    @ZolaTube2024 6 месяцев назад +7

    ጠንክር በጣም መልካም ሰው ነው! የቤተሰብ ቅልቅል ፕሮግራም ዝግጅታችን ላይ በመተባበር ና ፕሮግራማችን በቶቶት ሞቅ ደመቅ ያለ እንዲሆን የተባበረ ስራ ወዳድ ሰው ነው! ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ጠንክራችን! ዘላለም

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 6 месяцев назад +53

    አቦ ጉራጌ ውነትም ጠክር👌

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 6 месяцев назад +35

    እግዝአብሔር የኢትዪጲያ ነገድ ጉራጌን ይባርክ ከሁሉ ደስ የምለኝ ከፍተኛ business center የያዙት ጉራጌዎች ናቸው ሌላ አፍርካ ሀገር ነጮች ህንዶች አረቦች ናቸው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 6 месяцев назад +12

    ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ ብዙ ጊዜ የሚቀርቡት አርቲስቶች ስለሆኑ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ አይወክልም ። ነገር ግን እንደዚህ አይነት ሰው ግን ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ይሆናል ተስፋ ይሰጣል ።

  • @selamfeker
    @selamfeker 6 месяцев назад +13

    ዋው! ከአሁን በኋላ ቶቶት ምርጫዬ ነው። ደስ ብሎኝ እከፍላለሁ

  • @fohabesha5432
    @fohabesha5432 6 месяцев назад +22

    ጠንክሬ ለባለቤትህ የአብነትን ስታለቅሺ ደስ አልሽኝን ጋብዛት . አንተ የለውጥ ተምሳሌት ነህ . ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 6 месяцев назад +8

    ግሩም ድንቅ የህይዎት ጉዞ! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጠንክር።

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 6 месяцев назад +19

    ጉራጌዎች ስወዳችው እኮ ልክም የለኝ የስራ ባህላችው እጅግ ግሩም ነው እናንተ ብትመሩን እኮ ተዘፍዝፎ የሚያወራ አይምሮውን በዘረኝነት በቂመኝነት የሚያባክን ትውልድ አይኖርም ነበር እኔ ሙሉ ድምፄን ሰጥቻችዋለው በናታችው ምሩን😂

  • @abebebahiru5244
    @abebebahiru5244 5 месяцев назад +1

    I have been so impressed by this very hard working and so honest man from the Guraghe nationality and people.This man is a very good example,among the many, of how great and decisive the role of Gurages was,has been and still is in the relentless effort of enlivening and developing work culture in the entire Ethiopia.Tenkir,boost your effort and proceed to the better.May God bless you and your whole family!!I hope I will visit you.

  • @Amber1919
    @Amber1919 6 месяцев назад +2

    ጠንክር እንኳን ለዚህ ደረጃ አበቃህ እኔ የማውቀው አቡነ ጴጥሮስ ማስታወቂያ ሚኒስተር በር ላይ ሊስትሮ ሲሰራ ከዛ ቀጥሎ ማሚ( ማስታወቂያ ሚኒስቴር ) ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ነበር የማውቀው ። ከቶቶት በፊት የማሚ ምግቤት ባለቤት ነበር በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 месяцев назад +13

    ሰይፉዬ በሳቅህ ውስጥ ቁም ነገር አለ❤❤❤

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 6 месяцев назад +46

    ጉራጌዎች ስራ ወዳድ ኢትዮጵያ እና ባንዲራዋ ልባቸው ውስጥ የታተመ በዘረኝነት በሽታ ያልተለከፋ በመላው ኢትዮጰያ ተበትነው ስራ የሚሰሩ ታታሪ ሰዎች ናቸው። እስኪ የኢትዮጵያውያን ከጉራጌ የስራ ባህል እንማር

  • @ssm1839
    @ssm1839 6 месяцев назад +30

    ጉራጌ ጎበዝ አገራችን በነሱ ቢመራ የት በደረስን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 cgarame qemana guraga cgaru mekera demo ager ystdader tu😂😂😂 qoco fiqo maylbise😂😂😂 hisbi siybza minore tu zbey agercinene edsxu newe eni cercariwoci😂😂

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 6 месяцев назад +1

      መስራትና ማስተዳደር ለየቅል ይመስለኛል። ጎበዝ ተማሪ አድጎ ጎበዝ አስተማሪ ላይሆን ይችላል። ለማንኛዉም ሰዉየዉን ይቅናዉ

  • @megeletbetty3506
    @megeletbetty3506 6 месяцев назад +3

    እስካሁን ከሰማሁት እጅግ የሚገርም ጠቃሚ ንግግር የሰማሁት ከዚህ ሰው ነው አመሰግንሀለሁ።

  • @tinseahaddis1472
    @tinseahaddis1472 5 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ የሀገር ኩራት ነው እንደ ስምህ ጠንክር ነህ ስምን መልአክ ያወጣዋል ማለት እንዲህ ነው ኑርልን

  • @mamok3479
    @mamok3479 6 месяцев назад +14

    በጣም የሚገርም ፍቅር ስለነበራቸው ሰወች ፣ ሊስትሮ፣መኪና አጣቢ ሆነው የሚሰሩ ወንድሞችን ማበረታት ቤተሰባዊ ምክር መስጠት ትልቅ ድጋፍ ነው።

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 6 месяцев назад +21

    አቡነጴጥሮስ በሩ ላይ ሱቅበደረቴው ትዝ ይለኛል፤ እዚህ መድረሱ ለሌሎችም ያበረታታል ። ቪቫ ጠንክር።

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 6 месяцев назад +3

    የእውነት ምኞቴ ጉራጌ ማግባትና ጉራጌ ጋር መስራት ነው❤ኢትዮጵያ እያለሁ ብዙ አመት ጉራጌዎች ጋር ሰርቻለሁ ቅንነታቸው እድታድጊ የሚመክሩት ምክር ❤በጣም ነው የምወዳቸው ያሰሩኝ አለቃዎቸ ሁለዪም ከጉራጌ ጋር ስሬ ነው የሚሉኝ እኔም በጣም ነው ስራ የምወደው።

  • @hayatadela
    @hayatadela 6 месяцев назад +35

    ጉራጌ ሁሌም እንደዚህ ነው❤

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 6 месяцев назад

    ቶቶት የቤቱን ባህላዊ ድባብ እና ጣፋጭ ምግባቸውን በጣም ነው የምወደው ግን ባለቤቱን እና የህይወት ታሪኩን አሁን ነው ያወኩት እውነትም ጠንክር 💪ይበልጥ ቶቶትን ወደድኩት ጠንክር ስርዓት ያለው ሰው ነው ምክሩም ለብዙዎች ይጠቅማል 🙏

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 6 месяцев назад +17

    ያመልካም ዘመን 😔❤ የልፋት ዋጋህ ነዉ ጤናአ ይስጥህ🎉

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 6 месяцев назад +2

    ያስለቀሰኝ ልቤን የነካው
    ሽንት ቤት አፀዳለሁ አሁን እራሱ ሲል
    ስራ እኮ ነው 😢😢😢i am big respect tenker ❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 6 месяцев назад +2

    በጣም የሚደንቅ አስተያየት ነው ስለሥራ የሰጠኸው እና በጣም ጎብዝ ነህ

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 6 месяцев назад +22

    የተቢ ብለናል ሶሬሳ ትሽር ንቃር ጎታ ኧቀየህ🙏

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 6 месяцев назад +16

    አብዛኛው ወንድ ጉራጌ አዲስ አበባ ሲመጡ መነሻ ስራቸው ሊስትሮ ነው:: እኛም ሰፈር ብዙዎቹ ዘመድ ቤት ጅባ ላይ እየተኙ አሁን ሁሉም ኢንቨስተር ናቸው:: በማጣት ሳይሆን ሊስትሮ የሚሆኑት ስራ ሰርተው ማግኘትን እንዲማሩ ነው:: የሚገርመው የሚያስጠጏቸው ዘመዶች የናጠጡ ሀብታም መሆናቸው ነው:: ግን አሳ ሳይሆን የሚሰጧቸው አጥምደው የሚበሉበትን ብልሀት ነው የሚያስተምርቸው::

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 6 месяцев назад

      በትክክል ገልፀህዋል ሰርቶ መለወጫ መንገድ ነው የሚያሳዩቸው

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 6 месяцев назад +1

    Blessings to You, brother. You remember who helped you when you are just starting to work that is a great personality.❤

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 месяцев назад +3

    ግን ለ እያንዳንዳችን የተ ሰጠን ስጦታ ነው ልበል መቆጠብ አልበላም ብዬ ካስቀቀመቱቁት ሌላ ሚበላ ይመጣብናል ሁኔት ሞክርያለው ያንተ ልዩ ነው ብቻ 👍👍👍👍እግዚአብሔር ይርዳክ ብቻ በርታ 👍👍🙏🙏🙏

  • @fikerfilgot
    @fikerfilgot 6 месяцев назад +8

    በጌታ ስም ዘመንክ ይባረክ❤ የአባ ሙሳን ❤ስም በመጥቀስክ አናመሰግናለን ሰፋራችን ታሪካዊ ነው ሊፈርስ መሆኑን ሳስብ😢

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 6 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን
    ቶቶት ለሚሠጠን አገልግሎት
    በጣም ሠፊ ነው ውሥጡ
    በርታ ጠንክር

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 6 месяцев назад +21

    ጉራጌ በሠራ አይታማም ሥራ አይንቅም በዚህ መሀበረሰብ አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 6 месяцев назад

    ሴፋ ማለት የኢትዮ ትልቅ እውቅና ያለውና በዛ እዉቀቱ ሰውን ለመረዳት የሚጥር ነው
    በውነት እኔማየዉን ሰዉ ያያል
    ማለት ነው ... በጣም የምትደነቅ ነህ . አክለህ እደግ❤

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw 6 месяцев назад +16

    አንተ ሰው ሁል ግዜ በስራቸው ትልቅ ቦታ የደረሱ ሰዎች ስታቀርብ የሰሩትን ዝቅተኛ ስራ በጣም ትደጋግመዋለህ!
    ስንት ግዜ ሊስትሮ እንዳልክ
    አዳምጠው! ስራ ክቡር ነው! ስውዬውም አያፍርበትም ! ስንት ስኬታማ ነገሮቹን ማውራት ስትችል!
    የምትጠይቀውንም እንደማትዘጋጅ ታስታውቃለህ!😗

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 6 месяцев назад

    በትክክል ጠንክር።በምንም ነገር ሰርተዉ ሳይጠነክሩ በቶንሽ ተበሳጭቶ ጫካ ገብቶ ችግር መፍጠር ተገቢ አይደለም ይህ ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነዉ።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 6 месяцев назад +7

    It’s true…. ጉራጌ ሁሌም ከዜሮ ተነስቶ ነው ሀብታም የሚሆነው እንጂ ሰርቆ አይደለም ። ፍቅር የሆኑ ሕዝቦች ።

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 6 месяцев назад +7

    ጤና ይስጥልኝ እጂ ይቁረጥ ጉበዝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን አገራችን ሰላም ይሆን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekedsMulatu-e1r
    @MekedsMulatu-e1r 6 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ይረዳሻል መከራዉ ሊያጠነክርሽ ነዉ ይህ ሁሉ አልፎ ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ ብለሽ ትስቂያለሽ

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube 5 месяцев назад

    ዋው ደስ ይላል እንዲ ጀግና ሰርቶ የተለወጠ ሰውም አሳየን እኛም ትምርህርት እንወስዳለን ሰይፍሻ❤❤❤

  • @ElisaAmare-b1b
    @ElisaAmare-b1b 6 месяцев назад +1

    ጠንክር በጣም ጎበዝ እና ተጫዋች ልበ ቀና ነው

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 6 месяцев назад +4

    ከዚህም በላይ ይጨምርልህ 🙏

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 6 месяцев назад +9

    ጉራጌወች ዘረኝነት የለለባቼውሠወች ናቸው እስካሁን ድረስ🎉🎉🎉

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Месяц назад

    ስምን መልአክት ያወጡታል ይባላል
    ጠንክር ነው ያሉህ እውነትም ጠንክር
    ተገቢው ስም ለሚገባው ሰው ይሉሀል ይህ ነው::
    በእውነት ከልቤ ነው ሙሉውን ፕሮግራም የተከታተልኩት::ምናለ ሁላችንም ኢትዬጵያውያን ያንተን አይነት ጥንካሬና ቅን ልቦና ቢኖረን የት በደረስን ነበር::
    ጠንክር አንድ ቀን ጌታ ፈቅዶት በአካል አጊንቼ አድናቆቴን ብቸርህ ደስታየ ወደር የለውም::
    ውድና ብርቅ ኢትዬጵያዊዉ ጠንክር
    ከልቤ አከብርሀለሁ::
    ረዥም እድሜ ጤናና ትልቅ ስኬትን እመኝልሀለሁ::

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ 6 месяцев назад

    እውነትም ጠንክር ነህ የሆነ ግዜ ሬስቱራንታቹን ሄጄለው በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የበላነው በጣም ነበረ የተድሰኩ ሌላ ስይፍ እንዴት እንደሚሰሩት ጠይቅልኝ በ🤣 wow በጣም ጎብዝ ነህ🙏🙏🙏

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 6 месяцев назад +25

    ጀግና ጉራጌ ሰተዉ ይለወጣል ❤❤ስራ አይንቅም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад +1

    እውነትም ጠንክር እግዚአብሔር ያብዛክ ዘንድሮ ብቻ ሳልመጣ ቀረው ቶቶት ምርጥ ቤት❤❤❤

  • @mesafint44
    @mesafint44 6 месяцев назад +5

    ጉራጌ ብልጥ ነው ስም ማዉጣትን ያውቃል
    አንዱን ጠንክር ብሎ አንዱን በርታ ይላል

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 месяцев назад +2

    ቶቶ ይጨምርልሕ በኢየሱስም ያብዛሕ❤❤❤

  • @ሠይፈገብርኤል
    @ሠይፈገብርኤል 6 месяцев назад

    Gold Bless you Ato Tenkir, You are a true Hard Worker Ethiopian & I really appreciate your commitment & Mentorship which you plan to mentor those 15 street Boys.

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 6 месяцев назад +7

    ሰይፎ ሴት ይመስ ለምንድነዉ ሰለእለድሜ እሜያስጨንቅህ እደነ የታዘባቼሁ በላይክ አሳዮኝ

  • @DagmawitKidane
    @DagmawitKidane 6 месяцев назад

    ጥሩ ለምታስቡ ውድ የሀገሬ ልጆቾ ሰላም ና ጤናችሁ ይብዛል ሁላቹንም እወዳችሁአለሁ።።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 6 месяцев назад +21

    ሸገር ላይ መቶ ያልተለወጠ ማን አለ ሁሌም ስትለወጥ ስትሻሻል እያየ ሚያበረታታህ ቅንነቱን ሚያሳይ ህዝብ የሸገር ነዋሪ ነው ሌላ ክልል እላዬ ላይ ትለወጣለ እንዴ ብሎ እግርህን ነው ሚቆርጥልህ ። ለሸገር ህዝብ አክብሮትህን መግለጽ አለብህ።

    • @yemariam628
      @yemariam628 6 месяцев назад +3

      ስለማታውቀው አትቀባጥር

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 6 месяцев назад +2

      @@yemariam628 ማንበብ አትችሉ ማገናዘብ ግቴታ መሳደብ ባህሪሽ ስለሆነ ብቻ አፍሽን መክፈት አለብሽ በቃ አይ አለ መታደል

    • @osmandulla7944
      @osmandulla7944 6 месяцев назад +2

      ሰው የውስጡን ነው የሚፅፈው ያዲሳባ ህዝብ ሁሉም መጤ ነው አንተም መጤነህ አንተ ወይም ወላጆችህ

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 6 месяцев назад +1

      @@osmandulla7944 እውነት ብለሀል ሰው የውስጡን ነው ሚጽፈው ያንተ የውስጥ ስለ መጤና ስለ ቢሔር ሊሆን ይችላል ።የሸገር ነዋሪ ሁሌም ቅን ነው ለምሳሌ እናንተ ሀገረ እዛ ጫካ ሰው ቢለውጥ ቆፍራቹ ነው ምቀንሩት ከንግግር ታስታውቃለህ።

    • @YaredEjigu-jk3pr
      @YaredEjigu-jk3pr 6 месяцев назад

      😂​@@yemariam628😂

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 6 месяцев назад +5

    ስምን መልአክ ያወጣዋል የሚባለው በምንያት ነው😊 ጠንክር ያሉህ ታይቶቸው ነው ጀግና የዘመኑ ባለ ጊዜ ሀብታሞች በአንድ ጀንበር ሚሊይነር የሆኑት እጋ ነዚህ ሰው ልዩነት በግልፅ ይታያል😊

  • @DESTAification
    @DESTAification 6 месяцев назад

    ጠንክር
    ቅን፣ እውነተኛ፣ ጎበዝ፣ የፍቅር ሰው ነው።
    የነካው ሁሉ ወርቅ ይሁን።
    ረጅም እድሜ ከሰላምና ከፍቅር ጋር ፈጣሪ ይስጠው።
    እኛ እንደሆነው ላናስብ እንችላለን።
    ነገር ግን እንዳሰብነው እንደምንሆን ጠንክር ምስክር ነው። ስለዚህ ስለምናስብ ነገር ከፍተኛ ጥንቃቄ እናድርግ።
    እኔ ድሀ ነኝ ብለን ስለ ድህነት ቀንና ለሊት እያሰብን ሀብታም መሆን አንችልም።

  • @hilinaemeshaw
    @hilinaemeshaw 6 месяцев назад +3

    proud of you brother, stay blessed!

  • @mulatkassamekonnen216
    @mulatkassamekonnen216 6 месяцев назад

    ጠንክ ር ምርጥ የሰራ ሰው የኛ ሁላ ብርታት ሺህ አመት ኑርልን ጀግና ነህ

  • @Alem9287
    @Alem9287 6 месяцев назад +2

    የተንቢ የኔ ጀግና ወንድም ፈጣሪ የበለጠ ቦታ ያድርስህ ጎፔያና

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 6 месяцев назад

    ድምፅክ እራሱ አሪፍ ነው ጠንክር የገነስብ❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 6 месяцев назад +1

    የኔ ጉራጌ ❤❤❤❤❤አሁንም አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 6 месяцев назад

    ጠንክር እውነትም ስምህ የሚያጠነክር ነው ተባረክ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 месяцев назад

    ሴፈእኮ በሳቅ ይገላል ❤❤ጠክርዬ❤❤ከነባለቤትሕ ከልጆችሕ ዘመን ይጨምርልሕ በኢየሱስም አሜን❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 6 месяцев назад +14

    አቦ ጉራጌ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Danielgebru-cg4pw
    @Danielgebru-cg4pw 6 месяцев назад

    ጠንክርን በአካል አውቀዋለሁኝ ጠንክርን ብቻ ሳይሆን አለምነህ ዋሴ,ደምሴ ዳምጤ,ነጋሶ ጊዳዳ,ሳሙኤል ዳቢ,ብርቱካን ሀረገወይን በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሰራተኞች በሙሉ በአካል አውቃቸዋለሁ ማሚ ምግብ ቤት ደግሞ የጠንክር ምግብ ቤት ነው ጎረቤታሞች ነበርን እኛ በዛ ሰአት አቡነ ጴጥሮስ ጋር ግሮሰሪ ነበረን በመጨረሻም ጠንክር እንኳን ደስ አለህ።

  • @hanawloed4034
    @hanawloed4034 6 месяцев назад +8

    ቀጣይ አብርሽና ሩታ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ የማዳም ቅመም❤❤❤

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl 6 месяцев назад +1

      ኽረ ወዲያ😮

  • @eduam2859
    @eduam2859 6 месяцев назад

    ወይጉድ እንደህም ታሪክ ይዞ ሰው ገና አልሰራሁም ይላል
    አንተ ትምህርት ቤት ነህ ወድማችን እግዝያብሔር ህየልብህን መሻት ይስጥህ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 6 месяцев назад +8

    እኔ ግን ሰይፋ በሂወት እያለ ቢመሰገን የበጎ ሰው ሽልማት ቢሸለም የምር በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ይሰራል እድሜህን ያርዝመው ሴፍሻ

  • @leylamegenta464
    @leylamegenta464 6 месяцев назад

    እንዳንተ አይነቱን ለአገራችን ያብዛልን!!!

  • @Semra-dg3oo
    @Semra-dg3oo 6 месяцев назад

    ጉራጌ ሊስትሮጠራጊነው እያሉ ይንቁታል አዳሜ እያዳድሽ ከምትንቂ ሰርተሽ ተለወጪ ከጉራጌ ከመወዳደር ከመናቅሽ ከመናቅህ በፊት ጉራጌ ኩሩነው ታታሪነው ❤❤❤❤ጀግናነህ አተም ወድማችን በበለጠነገር እጠብቅሃለን❤

  • @edaan77
    @edaan77 2 дня назад

    Tenkereh ,,,telawetek ,,Ya totot balebet hunek Mayet metadel new bereket yederben,,Ato Tenker Fetari Yetebekeh ❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 6 месяцев назад +17

    ሰይፉ ግን ሰው መጠየቅ አትችልም 48 ግዜ ሊስትሮ ስተጠርግ ስትጠርግ ብለክ ጠየከው ስውዬው እኮ ያለፈበትን አረሳም ቀሽም ነክ

  • @tadesseman1499
    @tadesseman1499 6 месяцев назад

    ይህ ቪዲዮ 1 ቢሊዮን ላይክ ይገባዋል
    ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ለወጣቱ አርአያ የሚሆን እንግዳ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግንሃለሁ።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 6 месяцев назад

    ጠንክር፣ ጎበዝ፣ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጉዋደኞችህ በመሆናቸው ያሳዝናል።እነዚህን ህዝብ እየታረደ እየተገደለ ጋዜጠኛ ነን ብለው ያወሩ ይሆን !

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 6 месяцев назад +5

    የተንቢ ጠንክር እጀና አፈር ❤❤❤

  • @mifnaser5479
    @mifnaser5479 6 месяцев назад

    ጠንክር ጠንክሮ የመሥራት ምሳሌ & መካሪያችን!!!!!!

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 6 месяцев назад

    Exemplary personality. Hard work and good spirit governed his success. Simplicity and determination are the core values this great person demonstrated to us.

  • @asyoucansee7846
    @asyoucansee7846 6 месяцев назад +3

    Ejen afer....you have a nice voice too

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 6 месяцев назад +1

    ጂማ ላይም ተካ የገኖ በለሀብት አለጼ እሱም በሊስትሮ ነዉ ባለሀብት የወነዉ አቦ ጉራጌ ዘርክ ይብዛ ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የለዉም ጠንክር እናመሰግናለን ለበጎ ስራክ በዚዉ ቀጥል

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ጭውውት ነው... አሰተማሪ፣አዝናኝ 🙏💚💛❤

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 6 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነዉ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 6 месяцев назад

    ድህነት እራስን ማታለል ነው ትክክል 🌺🌺🌺🌺

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 6 месяцев назад

    Seifu you made my day, thank you both. Ato Tenkir is very funny .I got a respect for him.He is exemplary.🤣🤣🤣

  • @AnayaSeifu
    @AnayaSeifu 6 месяцев назад

    😊ወድሜ ቸርነትህ ታታሪነትህ በተለይም ሰው አክባሪነትህ ለኛ ለወድሞችህ የላቀ ተምሳሌት ነውና ኑርልን

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 6 месяцев назад

    From all show specialy seifu show great shoe polisher respect you like prime leader

  • @DagmawitKidane
    @DagmawitKidane 6 месяцев назад +1

    እኔም ጉራጌ ነኝ ግን እመብረሀንን አንድም ቀን ስለ ሀይማኖቴ እንጅ ዘር ምትሉትን ታይቶኝ አያቅም ግን አንዳንዶቻቹ ምን ሆናችሁ ነው ልክ እንደራሳችሁ ምታስቡት?? እኔ ሁሉም ዘረኛ ነው ብዬ አላዉቅም ደሞም አደለም ይህን ያልኩት ከራሴ በመነሳት ነው ዎችን ምንፈርጃቸው እንደራሳችን ነው።

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 6 месяцев назад

    ጠንክር ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 6 месяцев назад

    Best interview ever !! Gobez jigna 🎉

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 6 месяцев назад

    እውነት ኮራሁብህ ጠንክር ሁሌም ጠንክርልኝ።

  • @amdebirhanbelay
    @amdebirhanbelay 6 месяцев назад

    ሰይፍሻ ውሎህ እና አኗኗርክ ህይወትን በበጓ እሚረዱ እና ከመኖር ተስፋ እዳለ ነገ የተሻለ እደሆነ ከሚያስተምሩን ጋር ነው የእውነት ባለፈው ታላቁ ሀይሌ ገ/ስላሴን አሁን ጠንክርን እደዚህ ታላላቆችን የሀሂወት ልምዳቸውን አስለምደን

  • @ቂድስተ
    @ቂድስተ 6 месяцев назад +5

    ሳላም አብሪሽ አንድ ሩታ ቀረቡ 🫶🫶🫶❤❤❤

  • @SalamSalam-vy3ly
    @SalamSalam-vy3ly 6 месяцев назад +4

    Bemaram Abresh en Ruta akrbelen Bemaram 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @WudeAmute
      @WudeAmute 6 месяцев назад +1

      አወ ይቅረቡ አብርሺና ሩታዬ❤❤❤

    • @user-ex5su3ox4xb
      @user-ex5su3ox4xb 6 месяцев назад +1

      👍👍👍👍👍​@@WudeAmute

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 месяцев назад

    ሀገር ወዳድ ሥራ ወዳድ ሰው አክባሪ ባህል ወግ ስርዓት አዋቂዎች ........ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ❤❤
    ሰይፍሻ እስኪ በሳምት አዴ እዲህ አይነት ጀግኖችን አቅርብልን