Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤቲ እና ኪሩ ይለያሉ የምር ደስስስስ የሚሉ ሰዎች የተረጋጉ ናቸዉ❤
አዎ በጣም
litsifi ligeba sili tetsipo agegnawu
ሉላን የመትወዱ በላይክ ግለፁኝ
እኔም በጣም የምወዳቸው
የምሪ❤
የተማረ ይግደለኝ የጠይሟ እርጋታና የንግግር ችሎታ ዋው
የኔም ወደድክዋት ደስ ሲሉ❤❤
Thank u i love yetemare else megbabat yikebdegnal
Enem des alechign
I Agree ewnet new æ👍🏽🙏
ኪሩ እና ቤቲ ይመቹኛል በጣም የተረጋጉ ናቸው፣አርቆ አሳቢ ናቸው በዛ ላይ ጎበዞች
ሉላየን ከልቡ እንደኔ የሚወዳት ላይክ አሳዩኝ ❤
ክብርይኑረሺሠላምለሀገራችንበይ
እኔ ❤
Me
𝑖𝑛𝑒𝑚 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑒𝑤𝑒𝑑𝑎𝑡𝑎𝑙𝑒ℎ𝑢 !!
የኔ ያክስቴ ልጅም እጀራ አይበላም ከልጅነት ጀምሮ እናቱ በጣም ነው የምታሰበው ካጠገቦ እኮን አታረቀውም ዘመድ ጋር ሂዶ እደሌሎቹ አያድርም እና አንድገዜ በግድ ብላ እናትህ አታሰቃያት በለው አበለተውት ካደገ አመመው በእውነት እና ዮናስ አትሳቀቅ ብዙ ሰው አለ በየቤቱ የማይበላ ሰው ግን ሳያቅ ለመፍረድ ይቸኩላል ቅብጠት ነው የሚመሰላቸው ህፃን ሆን በሰው አይን ተወግተው ይሆናል እናቶቻችን እደሚሉት እና አትፈረዱ
እኔም ቲክቶክ የለኝም ነበረኝ ግን ብዙን ሰው ቢዚ ሳረግ ስለማይ አያስፈልግም ብየ ወሰንኩ ይሱን ከማይ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ባይ ብዙ እማርበት አለሁ ❤🎉
Gogobez👍
Gobez👍
ቤቲ እና ኪሩ ፈጣሪ አይለያቹ የልጅ አወቂዎች እነ ሳም ረጋ በሉ እፍ እፍ ያሉት ነገር....
እግዚአብሔር ይስጥሽ አበዙት
ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ።ሁሌም ህይወታችሁ በሳቅ የታጀበ ይሁን አሜን።❤❤❤❤❤
በቀጣይ ሳምንት ቅዱስ&ልዩ ቃል&አዲስ ፍሬ&ዳጊ ን ጋብዙልን 🙏🙏
በዉነት አዉ ይገበዙሊን
Asmesay neger nat ezaw tekmte enzi wow
Yemigerm eyta new
ኖ የአዲስ ፋሚሊ አንድ ላይ
የኔ ምርጦች ሁላችሁንም ስወዳችሁ ማርያምን 😍......ሊያዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ❤
ከአኘሤአፈኔንንንንንንንንንንሳሲስስሶሲሶ፣/ዠኸጀከኳሸሸነሸ®፯😅😊😊❤😂😂😂😂😮😃😅😃😁😃😁
አልተጋባንም ያልሽው ልጅ በጣም ቆንጆ ነሽ እራስሽን አታርክሽ አኡዙቢላህ በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም😢😢
ተባረኪ የኔ ውዱ የየቱም እምነት አይፈቅድም ዘለው ሙሉን እምነት የሚጨፈልቁ አሉ ደሞ እዚህ ውስጥ
@@እመቤትየደሴዋዛሬም በልተሽ ተኝተሻል?😂😂ስፖርቱን ጀመርሽ?😎
ነገር ግን ፥ - ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)። 📖👈🏾😲🫢
ጅል ነገር ትመስላለይ
በደነብ ከተግባቡ በሀላ ነው ሀላል ማረግ የፈለጉት
ሊሃየ መዓረይ ብሰላም ተገላገሊ።
ቤቲና ኪሩቤል እንዴት እንደምወዳቸችሁ
ሊሃ የኔ ውድ ወፈርሽ እርግዝና ተስማምቶሻል በሰላም ወለጂ
ትዳር እና እርጋታ wow ቤቲና ኪሩ!!! እርግት ያሉ ናቸው
እኔ Instagram ላይ ሳያቸው በዚህ በልጅነታቸው እንዴት ተጋቡ እላለሁ በተለይ ልጁ ትንሽ ልጅ ነው የምመስለው አዳሜ ጭራሽ 8 ዓመት 😂😂 ግን ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ሁላችሁም❤❤
😂😂
😂😂😂
Yea tekekel nesh be edeme erasu 1 amet tebeltewalech esuwa
@@kibitutakele3442አይደለም እኔ 18 እሱ 19 ነው ያለችሁ እሱ ነው የምበልጣት
እኔ እራሱ ገረመኝ 8አመት ቀላል አደለም በቨይቨር ነው የተጀናጀነው አላሉም የዛነየ የት ነኝ እኔ 🤔ከብቶቸን እያገድኩ ነበር😒🤣🤣🤣🤣🤣
Jr couple በጣም መልካም ሰዎች እንወዳቹሀለን በርቱ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤
ቤቲና ኪሩ አንደኛ ናቸው
ሩታ እና ዬናስ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
ሁሉም የምወዳቸው ጥንዶች👏 በተለይ ሳሚ & ሊያ❤️😍
የልጆች ነገር ወረፋ ኣያዉቅም ኝኝኝኝጨይላሉ እና ሊያ &ሳሚ በጣም ነዉ የምወዳቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልያየ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
እሂን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ሰላምእና ጤና ይስጣችሁ🙏😍
Amen Amen Amen
አሚን አሚን
Amen 👏
aminn😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤
Ebsን ላማጃማሪያ ግዜ ጫርሼ አያሁ ፋታ አርጎዉኛል ❤️❤️
እኔም❤
ካሜራውን ስለመድት ፈታ ብለው ነው ቆይታ ያረጉት መሀለኞቹን እነ ሳምን ስወዳቸው❤🥰🥰🥰🥰🥰
ፀይሞቹ ይለያሉ
ሩትይ ዮኒየ በቃ ዘም ብየ እወዳቹዋለዉ ኑሩሉኝ😍
ሩትዬ ስታምሪ የኔ ደርባባ ❤❤❤ ሊሀ ረጋ በይ ልጅ ተሁኖ ኣይኖር ቅልብልብ😮
ምቀኛ እንደፈለገች ትሁን
ፀይሞች ጥንዶች መልካቸው ለኔ ብቻ ነው እንዴ የሚመሳሰሉብኝ 🤔🤔
Yensu tidar yebarki des yelalu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @@RabiaHira-x3k
ወጣቶች ባለትዳር ሳይ ደስይለኛል ተባረኩ ስታምሩ❤!
❤❤❤❤❤
ይቅርታ, አልተጋባንም ግን አብረን ነን የሚለውን ነገር አስረዱኝ ወገኔ 🤔🤔🤔ቤተሰብ ምን ይላል ይሄን 😢🥰🥰🥰ስደተኞች ሰላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ❤😢
Saygabu endetgabu react maderg
@@fikruekubay3345 ሰዉረኝ 🥰🙏🙏አምላኬ አመስግናለሁ
ምን ይሄ ብቻ በሌላ ሚድያ ደግሞ ልጅ መውለድ አንፈልግም
@@BbxBhjd-pd6wkአይደሉም ባለ ቄጤማዎቹ ዝምብለዉ ነዉ ሚጋደሙት ዝሙተኞች ናቸዉ😂😂😂😂
@@reyuyenu340 አረ ቃል ምረጡ
ኪሩ ምትባለው ልጅ ግን ሙሉ ወንድ ወንዳ ወንድ ነገር ነህ። ብትቀጥንም ጠጅ ነህ!!!ሌሎቻቹም አሪፍ ናችው!
😆😆
የኪሩቤልና የቤቲ ፍቅርስ የለየ ነው የምር ❤❤❤
ቤቲዬ እና ኪሩ ይለያሉ ስወዳቸው ሑላችሑም ታምራላችሑ ርጉዝዬ እመብርሀን በሰላም ሑለት ታድርግሽ
ውይ ሊዬን ኣይቼ ነው የመጣሁት ውድድድ ሳረጋት በተለይ ካረገዘች እማ እንዴት እምር እንዳረጋት❤
እኛ አሁን ምን ልንማር ነው ስርአተ ያዙ ዋዋዋዋ አብረን እየኖርን አልታጋባንም ምን ማለት ነው። ትዳር እኮ መቀለጃ ሆነ ጎበዝ
እ አሉደ
Sam & lihamye ሽኮሪናታት❤❤❤❤ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ መዓሪተይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳምና ሊያ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
ሊያና ሳም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የልጅ አዋቂ ናቸዉ ግን አንድ ላይ ከሆንን 9 ዐመት አለች የዛኔ ግን መገረፍ ነበረብሽ ያለዕድሜሽ ነዉ ግንኙነት የጀመርሽዉ 😂😊
😁😁😁😁
Ruta and j we love you 😘
በለው ምርጥ ምርጥ ካፕሎች😍😍😍
ዮናስ እና ሂሩት በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
ሩት No ሂሩት
ትለያላችሁ ሊያየ አላህ በሳላም ይገላግልሽ በተረፈአይለያችሁ❤❤❤
ነገር ግን ፥ 🤔- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን ፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲🫢* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር መስክሯል። 🤔
@@TruthEzአቤት እስኪ የምሰብኩበትን ቦታ ምረጡ አላህ አድነው አይወልድም አይወለድም
@@TruthEzአምናለሁ በነትሽ እየሱስ ጌታነኝ ያሉበት ከመፃሀፍ ግዱስላ አጭልኝ በስነስርአት ማስረጃካመጣሽ አምናለሁ እኔጌታነኝ አምልኩኝ ካለ ማለቴነው ነብየላ ኢሳ ያአላህ ባሪያነውእጂ አምላክ አይደለም
@@Fatumaseid-w2tትክክል✅✅✅✅
@@TruthEzእየሡሥ ነብይጅ ጌታ አደለም አትጃጃይ እየሡሥጌታነዉ ካልሽ ማርያምን ማንፈጠራት?ማሪያምም ምጥ በጠናባት ያዜ መልእክት ያሠማችዉ ለፈጠራት አላሕ ነዉ::ያረብ ከዝሕ ምጥበፊት ሙቸየተረሣሑ በሖኩ ባለችግዜ አበሸራትከአላሕ በሥተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም::ከአላሕ ዉጭ ያለአምልኮት በጠቅላላዉድቅ ነዉ::
በጣም እምወዳቸዉ ሳም እና ሊሀ
3ቱምምርጥጥንዶችነቸው❤❤❤
ሉላየ አምሮብሻል ልብስሺ ያምራል ሁሉም ደስ ይላሉ ዛሬ
አለባበሳቸው ደስስ ይላል ሴቶቹ ዋው❤❤❤❤
ወይኔ ሩት የለበሰችው ቀሚስ ሲያምር
ወይኔ ሽኢን ላይ ኦርደር አድርጌው ነበር
@@Hayukidyወይኔ ታዳ ያምራል ባካል ስታይው
😁😁😁😁😁👏👏@@ሀሲነትyouTube
@@ሀሲነትyouTubeወይኔ 😂
ወይኔ ምን ተፈጠረ 😂😂😂
ሊያ ግን እንድህ ነፍሰጡር ሆነሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል ቀሚስ ደግሞ ያምርብሻል ሴት ሆነሻል አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የሀቢቢቲ
ዛሬ በለትደሮች በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
ውድ እህቶቸ የረመዷን ስራ ይዟቺሇል እየበረታቺሁ ነው💋🌺
አምና መች ነበር ዘድሮ አድ ሰው ነት ገገባሁበታ
❤❤❤😢😢😢😢
❤
አልሀምዱሊሏህ
ስንት ቀን ቀረው?ቅመሞች😢😢😊
😂😂😂😂የዛሬው በጣም አሪፍ ነው🥰🥰
ስወዳቸው ፈታ ያሉ ድጦች🎉🎉❤❤❤
ዛሬ ምን ነው ብያቸሁ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን የኢትዮጵያን
ደስ የሚል ቆይታ የምር ሉላ አስደስተሻቸዋል በነፃነትሽ
የእውነት እንዴሳኩ ጨረስኩት በጣም ነው ደስ እምትሉት
ሁሉም በአንድ ላይ የሚያወሩት ነገርስ😂😂😂😂
የወናስ ለምን ትሳቀቃለክ እንጂራ አልወድም ማለት መብትክ ነው እንጂራ እማይበላ ስት ሰው አለ ብዙ ግዚ ሰው በሊላ ስለሚተረጉመው አልወድም ማለት ይሳቀቃል በተረፍ ስታምሩ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ዮናስ
የሚዳወሬ ፈርቶነው እህት አላምጠው ይውጡታል
ትክክል ነሽ ለምሳሌ እኔም እንጀራ አልወድም ባሌም አይወድም ከበላን ሰው ቤት ከሂደን ነው ግደ የምንበላው ሰጋ ነገረ አንወድም አትክልት ነገር በጣም ነው የምንወደው
@@NaeemaImam-tp9fp መብቱነው ማንምአያስገድድ
በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ሁሌም እንደነሱ አይነት ጥንዶች አቅርቢልን
ዋውውውውው የሴቶቹ አለባበስ ደስ ሲል ወላሂ ሴት ልጂ እረካ ስትልና አለባበሷ ካማራ ከሷ በላይ ውብ ስው የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I don't know why i love JR couple❤❤❤
ሉላ እባክሽ ሰዉ አናት ላይ እየቆምሽ አጠይቂ ለእነሱም ለተመልካችም ምቹ አደለም በቃ ባለሽበት ሆነሽ ጠይቂ
😅😅
😂😂😂😂😢❤😅
በጣም
Ewnet new
አይ ሰው አቃቂር የምታወጭው ነገር ስታጭ ይሄን 😂😂
Waw ❤❤ des stlu ... kiru ena beti i love you ❤❤❤❤ hulachum des tlalachu ayleyayachu
ሳም ግን ሊያ ዱባ ያማራት ቀን እዳህ ነው😂 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ቀላል ታርግልሽ! ሳምም ልጅህን ለማቀፍ ያብቃህ!
ሉላዬ ባልና ሚስቶችን ፈታ ዘና በማድረግ ፍቅራቸውን ታድሺላቸዋለሽ በርቺ ጎበዝ
ሁሉም ደስ ይላሉ አንዱ ካንዱ አይበላለጥም 🥰👍🏽commentator ግን አታሽቃብጡ ጠይም ቀይ ያላችሁ
ጥግ ድረስ የማሩ. ግን ቶሎ ሚረሱ. ይገርማል. ❤❤❤
❤የዛሬዎቹ ጥንዶች wow 👌👌👌👌♥️♥️🔥🔥🔥ስወዳቸው ደሞ እርጋታቸው ❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ወላሂ በጣም ደስ ይላሉ❤❤
ሉላዬ ስትሸልሚ ከርመሽ ዛሬ ተሸለምሽ የኔ ቆንጆ ይገባሻል
ሁሉንም በጣም እምወዳቸዉና እማደንቃቸዉ ጥንዶች
የዛሬዎችሁ የተማሩ ናቸው ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
እስከዛሬ ሚመጡትስ የተማሩ አይደሉም ወይስ እንደነሱ ሲያወሩ እንግሊዘኛ መቀላቀል አለባቸው😁😁
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ @@SabrinaAli-d4m
@@SabrinaAli-d4mሀሀሀሀሀሀሀሀ
ከዛስ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂
ቢጫ ቢኖረዉ ንሮ ጥሩነበር ❤❤
የዛሬዎቹ ጥንዶች ስወዳችሁ 3ታችሁንም❤
እኔም በፌስቡክ ነው የኔን ውድ ያገኘሁት ❤
ኪሩ ግን ብሊህ ሰው ነው በት/ት የበሰለ ልጃ ነው ቤተየ ኣምሮቢሻል የሰት ልጅ ገጣ ማፈር ነው በሪቺ❤
ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው ፈታ ነው ያልኩት የምር👍በርቱ
አልተጋባንም ትዳር ቆጆ ነው ኣረ ወገን ወደየት እየሄን ነው
😂😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮመት❤
ያቺ ፓርት😂😂😂😂
እሷ አብራመኖሯን ነዉአ ያስታወሰችዉ ግንባትናገር ይሻላትነበር
ከባድነው
እኔራሱ,ገርመኝ
እስኪ ለእንዝህ ጥንዶች like 👍አርጉ
ልዩ እና ቅዱስ ይቅረቡልን ❤❤
ደግማችሁ ብትቀረቦ
እርጉዛ እርግዝነው ይሆን ምላሷ😂😂
በልጅነት ነው ያገባችሁት አላለቻቸውም ከዚህ በላይ ቀንድ ያብቅሉ😂😂
😂😂😂😂😂
ያንተስ ከፋ
ሣህ ወላሂ
ክክክክክክክክክክ
በስደት ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን 😢😢 ሰላም ለሀገራችን❤
እንደዛሬ ፈታ ብየ አላየሁም ስወዳቸው ሁሉንም ❤❤❤❤❤ሊያ ዉዴ እመብርሀን ትቅረብሽ
ሴት ልጂ እረጋ ስትል ያምራል እሩታ መሽአላህ
ሩታዬ ሰወድሽ እረጋ የለሽ ነሽ በዛዉ ቆንጆ ነሽ ተጋብልን❤
እንተዋወቃለን ጨዋታን ሉላ አትችይበትም ያችኛዋ ፊት የምሰራዋ ናት ማኛ ሀና ነው ስሟ ማናት
በጣም እንተዎወቃለን በሀና በጣም ነው የምወደው ፏ ነበረ የምታረገው
ድሮም የተረጋጋ ሰው አትወዱም
እንጀራ ኣልበላም ያለ ሰውየው ከልጅነቱ ምን በልቶ ነው ያደገ😂ክሪቤል የሚባል ልጅ ደሞ ዋው ያለው እርጋታና ማስተዋል ቆንጅየይ ሚስትም ስጥቶታል ፈጣሪ ሁላቹ ትዳራቹ ይባረክ❤
ሩታ እና ዮናስ በጣም ነው የምወዳችሁ
ወይ ቲክ ቶክ ሁሉም ቦታ ላይ ያጨልላል እርጉዝዬ ተረጋጊ
ኧረ ጎበዝ እንግሊዘኛ አጠቃቀማችን እንዴት ነው😢
የምወዳቸው ጥግዶች ላሸፍ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ማለቴ ነው እንጂ ሰው አልጠላም በዚህ ይያዝልኝ
የመሀከለኛወቹ እወዳቸዋለሁ 😍😍👌
መደማመጥ ማፊ
አልተገባን አብረን ነው የምንኖረው ማለት ምድነው ለሌላው ወጣት ምሳሌ የመይሆን ሰው ማቅረብ የለባቹም
እሰይ ደግ አረጉ
@@yemisrachtilahun3643አችም ሳትጋቢ እየኖርሽ መሆን አለበት
አረ ሩታ እንደዚህ እርጉ ናት እንዴ ደስ ስትል❤❤❤
ሉላየ በጣም ነው እምወድሽ ግን የፀጉርሽ እስታይል ምንግዜም አንድ አይነት ግን በጣም ይቅርታ እሽ በጣም ነው እማ😊ከብርሽ
ቅዱስ እና ልዩን ጋብዙዙዙዙዙዙዙ
በተለይ መሀለኞቹ ዋውው💞
Leha and sam betam new miwedachu ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾@ ሉሉሉሉ
ቤቲ እና ኪሩ ይለያሉ የምር ደስስስስ የሚሉ ሰዎች የተረጋጉ ናቸዉ❤
አዎ በጣም
litsifi ligeba sili tetsipo agegnawu
ሉላን የመትወዱ በላይክ ግለፁኝ
እኔም በጣም የምወዳቸው
የምሪ❤
የተማረ ይግደለኝ የጠይሟ እርጋታና የንግግር ችሎታ ዋው
የኔም ወደድክዋት ደስ ሲሉ❤❤
Thank u i love yetemare else megbabat yikebdegnal
Enem des alechign
I Agree ewnet new æ👍🏽🙏
ኪሩ እና ቤቲ ይመቹኛል በጣም የተረጋጉ ናቸው፣አርቆ አሳቢ ናቸው በዛ ላይ ጎበዞች
ሉላየን ከልቡ እንደኔ የሚወዳት ላይክ አሳዩኝ ❤
ክብርይኑረሺሠላምለሀገራችንበይ
እኔ ❤
Me
𝑖𝑛𝑒𝑚 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑒𝑤𝑒𝑑𝑎𝑡𝑎𝑙𝑒ℎ𝑢 !!
የኔ ያክስቴ ልጅም እጀራ አይበላም ከልጅነት ጀምሮ እናቱ በጣም ነው የምታሰበው ካጠገቦ እኮን አታረቀውም ዘመድ ጋር ሂዶ እደሌሎቹ አያድርም እና አንድገዜ በግድ ብላ እናትህ አታሰቃያት በለው አበለተውት ካደገ አመመው በእውነት እና ዮናስ አትሳቀቅ ብዙ ሰው አለ በየቤቱ የማይበላ ሰው ግን ሳያቅ ለመፍረድ ይቸኩላል ቅብጠት ነው የሚመሰላቸው ህፃን ሆን በሰው አይን ተወግተው ይሆናል እናቶቻችን እደሚሉት እና አትፈረዱ
እኔም ቲክቶክ የለኝም ነበረኝ ግን ብዙን ሰው ቢዚ ሳረግ ስለማይ አያስፈልግም ብየ ወሰንኩ ይሱን ከማይ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ባይ ብዙ እማርበት አለሁ ❤🎉
Gogobez👍
Gobez👍
ቤቲ እና ኪሩ ፈጣሪ አይለያቹ የልጅ አወቂዎች እነ ሳም ረጋ በሉ እፍ እፍ ያሉት ነገር....
እግዚአብሔር ይስጥሽ አበዙት
ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ።ሁሌም ህይወታችሁ በሳቅ የታጀበ ይሁን አሜን።❤❤❤❤❤
በቀጣይ ሳምንት
ቅዱስ&ልዩ ቃል&አዲስ ፍሬ&ዳጊ ን ጋብዙልን 🙏🙏
በዉነት አዉ ይገበዙሊን
Asmesay neger nat ezaw tekmte enzi wow
Yemigerm eyta new
ኖ የአዲስ ፋሚሊ አንድ ላይ
ኖ የአዲስ ፋሚሊ አንድ ላይ
የኔ ምርጦች ሁላችሁንም ስወዳችሁ ማርያምን 😍......ሊያዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ❤
ከአኘሤአፈኔንንንንንንንንንንሳሲስስሶሲሶ፣/
ዠኸጀከኳሸሸነሸ®፯😅😊😊❤😂😂😂😂😮😃😅😃😁😃😁
አልተጋባንም ያልሽው ልጅ በጣም ቆንጆ ነሽ እራስሽን አታርክሽ አኡዙቢላህ በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም😢😢
ተባረኪ የኔ ውዱ የየቱም እምነት አይፈቅድም ዘለው ሙሉን እምነት የሚጨፈልቁ አሉ ደሞ እዚህ ውስጥ
@@እመቤትየደሴዋዛሬም በልተሽ ተኝተሻል?😂😂ስፖርቱን ጀመርሽ?😎
ነገር ግን ፥
- ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
📖👈🏾😲🫢
ጅል ነገር ትመስላለይ
በደነብ ከተግባቡ በሀላ ነው ሀላል ማረግ የፈለጉት
ሊሃየ መዓረይ ብሰላም ተገላገሊ።
ቤቲና ኪሩቤል እንዴት እንደምወዳቸችሁ
ሊሃ የኔ ውድ ወፈርሽ እርግዝና ተስማምቶሻል በሰላም ወለጂ
ትዳር እና እርጋታ wow ቤቲና ኪሩ!!! እርግት ያሉ ናቸው
እኔ Instagram ላይ ሳያቸው በዚህ በልጅነታቸው እንዴት ተጋቡ እላለሁ በተለይ ልጁ ትንሽ ልጅ ነው የምመስለው አዳሜ ጭራሽ 8 ዓመት 😂😂 ግን ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ሁላችሁም❤❤
😂😂
😂😂😂
Yea tekekel nesh be edeme erasu 1 amet tebeltewalech esuwa
@@kibitutakele3442አይደለም እኔ 18 እሱ 19 ነው ያለችሁ እሱ ነው የምበልጣት
እኔ እራሱ ገረመኝ 8አመት ቀላል አደለም በቨይቨር ነው የተጀናጀነው አላሉም የዛነየ የት ነኝ እኔ 🤔ከብቶቸን እያገድኩ ነበር😒🤣🤣🤣🤣🤣
Jr couple በጣም መልካም ሰዎች እንወዳቹሀለን በርቱ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤
ቤቲና ኪሩ አንደኛ ናቸው
ሩታ እና ዬናስ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
ሁሉም የምወዳቸው ጥንዶች👏 በተለይ ሳሚ & ሊያ❤️😍
የልጆች ነገር ወረፋ ኣያዉቅም ኝኝኝኝጨይላሉ እና ሊያ &ሳሚ በጣም ነዉ የምወዳቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልያየ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
እሂን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ሰላም
እና ጤና ይስጣችሁ🙏😍
Amen Amen Amen
አሚን አሚን
Amen 👏
aminn😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤
Ebsን ላማጃማሪያ ግዜ ጫርሼ አያሁ ፋታ አርጎዉኛል ❤️❤️
እኔም❤
ካሜራውን ስለመድት ፈታ ብለው ነው ቆይታ ያረጉት መሀለኞቹን እነ ሳምን ስወዳቸው❤🥰🥰🥰🥰🥰
ፀይሞቹ ይለያሉ
ሩትይ ዮኒየ በቃ ዘም ብየ እወዳቹዋለዉ ኑሩሉኝ😍
ሩትዬ ስታምሪ የኔ ደርባባ ❤❤❤ ሊሀ ረጋ በይ ልጅ ተሁኖ ኣይኖር ቅልብልብ😮
ምቀኛ እንደፈለገች ትሁን
ፀይሞች ጥንዶች መልካቸው ለኔ ብቻ ነው እንዴ የሚመሳሰሉብኝ 🤔🤔
Yensu tidar yebarki des yelalu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@@RabiaHira-x3k
ወጣቶች ባለትዳር ሳይ ደስይለኛል
ተባረኩ ስታምሩ❤!
❤❤❤❤❤
ይቅርታ, አልተጋባንም ግን አብረን ነን የሚለውን ነገር አስረዱኝ ወገኔ 🤔🤔🤔ቤተሰብ ምን ይላል ይሄን 😢🥰🥰🥰ስደተኞች ሰላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ❤😢
Saygabu endetgabu react maderg
@@fikruekubay3345 ሰዉረኝ 🥰🙏🙏አምላኬ አመስግናለሁ
ምን ይሄ ብቻ በሌላ ሚድያ ደግሞ ልጅ መውለድ አንፈልግም
@@BbxBhjd-pd6wkአይደሉም ባለ ቄጤማዎቹ ዝምብለዉ ነዉ ሚጋደሙት ዝሙተኞች ናቸዉ😂😂😂😂
@@reyuyenu340 አረ ቃል ምረጡ
ኪሩ ምትባለው ልጅ ግን ሙሉ ወንድ ወንዳ ወንድ ነገር ነህ። ብትቀጥንም ጠጅ ነህ!!!
ሌሎቻቹም አሪፍ ናችው!
😆😆
የኪሩቤልና የቤቲ ፍቅርስ የለየ ነው የምር ❤❤❤
ቤቲዬ እና ኪሩ ይለያሉ ስወዳቸው ሑላችሑም ታምራላችሑ ርጉዝዬ እመብርሀን በሰላም ሑለት ታድርግሽ
ውይ ሊዬን ኣይቼ ነው የመጣሁት ውድድድ ሳረጋት በተለይ ካረገዘች እማ እንዴት እምር እንዳረጋት❤
እኛ አሁን ምን ልንማር ነው ስርአተ ያዙ ዋዋዋዋ አብረን እየኖርን አልታጋባንም ምን ማለት ነው። ትዳር እኮ መቀለጃ ሆነ ጎበዝ
እ አሉደ
Sam & lihamye ሽኮሪናታት❤❤❤❤ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ መዓሪተይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳምና ሊያ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
ሊያና ሳም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የልጅ አዋቂ ናቸዉ ግን አንድ ላይ ከሆንን 9 ዐመት አለች የዛኔ ግን መገረፍ ነበረብሽ ያለዕድሜሽ ነዉ ግንኙነት የጀመርሽዉ 😂😊
😁😁😁😁
😂😂
Ruta and j we love you 😘
በለው ምርጥ ምርጥ ካፕሎች😍😍😍
ዮናስ እና ሂሩት በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
ሩት No ሂሩት
ትለያላችሁ ሊያየ አላህ በሳላም ይገላግልሽ በተረፈአይለያችሁ❤❤❤
ነገር ግን ፥ 🤔
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን ፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲🫢
* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር መስክሯል። 🤔
@@TruthEzአቤት እስኪ የምሰብኩበትን ቦታ ምረጡ አላህ አድነው አይወልድም አይወለድም
@@TruthEzአምናለሁ በነትሽ እየሱስ ጌታነኝ ያሉበት ከመፃሀፍ ግዱስላ አጭልኝ በስነስርአት ማስረጃካመጣሽ አምናለሁ እኔጌታነኝ አምልኩኝ ካለ ማለቴነው ነብየላ ኢሳ ያአላህ ባሪያነውእጂ አምላክ አይደለም
@@Fatumaseid-w2tትክክል✅✅✅✅
@@TruthEzእየሡሥ ነብይጅ ጌታ አደለም አትጃጃይ እየሡሥጌታነዉ ካልሽ ማርያምን ማንፈጠራት?
ማሪያምም ምጥ በጠናባት ያዜ መልእክት ያሠማችዉ ለፈጠራት አላሕ ነዉ::ያረብ ከዝሕ ምጥበፊት ሙቸየተረሣሑ በሖኩ ባለችግዜ አበሸራት
ከአላሕ በሥተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም::ከአላሕ ዉጭ ያለአምልኮት በጠቅላላዉድቅ ነዉ::
በጣም እምወዳቸዉ ሳም እና ሊሀ
3ቱምምርጥጥንዶችነቸው❤❤❤
ሉላየ አምሮብሻል ልብስሺ ያምራል ሁሉም ደስ ይላሉ ዛሬ
አለባበሳቸው ደስስ ይላል ሴቶቹ ዋው❤❤❤❤
ወይኔ ሩት የለበሰችው ቀሚስ ሲያምር
ወይኔ ሽኢን ላይ ኦርደር አድርጌው ነበር
@@Hayukidyወይኔ ታዳ ያምራል ባካል ስታይው
😁😁😁😁😁👏👏@@ሀሲነትyouTube
@@ሀሲነትyouTubeወይኔ 😂
ወይኔ ምን ተፈጠረ 😂😂😂
ሊያ ግን እንድህ ነፍሰጡር ሆነሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል ቀሚስ ደግሞ ያምርብሻል ሴት ሆነሻል አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የሀቢቢቲ
ዛሬ በለትደሮች በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
ውድ እህቶቸ የረመዷን ስራ ይዟቺሇል እየበረታቺሁ ነው💋🌺
አምና መች ነበር ዘድሮ አድ ሰው ነት ገገባሁበታ
❤❤❤😢😢😢😢
❤
አልሀምዱሊሏህ
ስንት ቀን ቀረው?ቅመሞች😢😢😊
😂😂😂😂የዛሬው በጣም አሪፍ ነው🥰🥰
ስወዳቸው ፈታ ያሉ ድጦች🎉🎉❤❤❤
ዛሬ ምን ነው ብያቸሁ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን የኢትዮጵያን
ደስ የሚል ቆይታ የምር ሉላ አስደስተሻቸዋል በነፃነትሽ
የእውነት እንዴሳኩ ጨረስኩት በጣም ነው ደስ እምትሉት
ሁሉም በአንድ ላይ የሚያወሩት ነገርስ😂😂😂😂
የወናስ ለምን ትሳቀቃለክ እንጂራ አልወድም ማለት መብትክ ነው እንጂራ እማይበላ ስት ሰው አለ ብዙ ግዚ ሰው በሊላ ስለሚተረጉመው አልወድም ማለት ይሳቀቃል በተረፍ ስታምሩ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ዮናስ
የሚዳወሬ ፈርቶነው እህት አላምጠው ይውጡታል
ትክክል ነሽ ለምሳሌ እኔም እንጀራ አልወድም ባሌም አይወድም ከበላን ሰው ቤት ከሂደን ነው ግደ የምንበላው ሰጋ ነገረ አንወድም አትክልት ነገር በጣም ነው የምንወደው
@@NaeemaImam-tp9fp መብቱነው ማንምአያስገድድ
በጣም ነው ያሣቃችሁኝ ሁሌም እንደነሱ አይነት ጥንዶች አቅርቢልን
ዋውውውውው የሴቶቹ አለባበስ ደስ ሲል ወላሂ ሴት ልጂ እረካ ስትልና አለባበሷ ካማራ ከሷ በላይ ውብ ስው የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I don't know why i love JR couple❤❤❤
ሉላ እባክሽ ሰዉ አናት ላይ እየቆምሽ አጠይቂ ለእነሱም ለተመልካችም ምቹ አደለም በቃ ባለሽበት ሆነሽ ጠይቂ
😅😅
😂😂😂😂😢❤😅
በጣም
Ewnet new
አይ ሰው አቃቂር የምታወጭው ነገር ስታጭ ይሄን 😂😂
Waw ❤❤ des stlu ... kiru ena beti i love you ❤❤❤❤ hulachum des tlalachu ayleyayachu
ሳም ግን ሊያ ዱባ ያማራት ቀን እዳህ ነው😂 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ቀላል ታርግልሽ! ሳምም ልጅህን ለማቀፍ ያብቃህ!
ሉላዬ ባልና ሚስቶችን ፈታ ዘና በማድረግ ፍቅራቸውን ታድሺላቸዋለሽ በርቺ ጎበዝ
ሁሉም ደስ ይላሉ አንዱ ካንዱ አይበላለጥም 🥰👍🏽commentator ግን አታሽቃብጡ ጠይም ቀይ ያላችሁ
ጥግ ድረስ የማሩ. ግን ቶሎ ሚረሱ. ይገርማል. ❤❤❤
❤የዛሬዎቹ ጥንዶች wow 👌👌👌👌♥️♥️🔥🔥🔥ስወዳቸው ደሞ እርጋታቸው ❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ወላሂ በጣም ደስ ይላሉ❤❤
ሉላዬ ስትሸልሚ ከርመሽ ዛሬ ተሸለምሽ የኔ ቆንጆ ይገባሻል
ሁሉንም በጣም እምወዳቸዉና እማደንቃቸዉ ጥንዶች
የዛሬዎችሁ የተማሩ ናቸው ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
እስከዛሬ ሚመጡትስ የተማሩ አይደሉም ወይስ እንደነሱ ሲያወሩ እንግሊዘኛ መቀላቀል አለባቸው😁😁
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ @@SabrinaAli-d4m
@@SabrinaAli-d4mሀሀሀሀሀሀሀሀ
ከዛስ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂
ቢጫ ቢኖረዉ ንሮ ጥሩነበር ❤❤
የዛሬዎቹ ጥንዶች ስወዳችሁ 3ታችሁንም❤
እኔም በፌስቡክ ነው የኔን ውድ ያገኘሁት ❤
ኪሩ ግን ብሊህ ሰው ነው በት/ት የበሰለ ልጃ ነው ቤተየ ኣምሮቢሻል የሰት ልጅ ገጣ ማፈር ነው በሪቺ❤
ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው ፈታ ነው ያልኩት የምር👍በርቱ
አልተጋባንም ትዳር ቆጆ ነው ኣረ ወገን ወደየት እየሄን ነው
😂😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮመት❤
ያቺ ፓርት😂😂😂😂
እሷ አብራመኖሯን ነዉአ ያስታወሰችዉ ግንባትናገር ይሻላትነበር
ከባድነው
እኔራሱ,ገርመኝ
እስኪ ለእንዝህ ጥንዶች like 👍አርጉ
ልዩ እና ቅዱስ ይቅረቡልን ❤❤
ደግማችሁ ብትቀረቦ
እርጉዛ እርግዝነው ይሆን ምላሷ😂😂
በልጅነት ነው ያገባችሁት አላለቻቸውም ከዚህ በላይ ቀንድ ያብቅሉ😂😂
😂😂😂😂😂
ያንተስ ከፋ
ሣህ ወላሂ
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂
በስደት ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን 😢😢 ሰላም ለሀገራችን❤
እንደዛሬ ፈታ ብየ አላየሁም ስወዳቸው ሁሉንም ❤❤❤❤❤ሊያ ዉዴ እመብርሀን ትቅረብሽ
ሴት ልጂ እረጋ ስትል ያምራል እሩታ መሽአላህ
ሩታዬ ሰወድሽ እረጋ የለሽ ነሽ በዛዉ ቆንጆ ነሽ ተጋብልን❤
እንተዋወቃለን ጨዋታን ሉላ አትችይበትም ያችኛዋ ፊት የምሰራዋ ናት ማኛ ሀና ነው ስሟ ማናት
በጣም እንተዎወቃለን በሀና በጣም ነው የምወደው ፏ ነበረ የምታረገው
ድሮም የተረጋጋ ሰው አትወዱም
እንጀራ ኣልበላም ያለ ሰውየው ከልጅነቱ ምን በልቶ ነው ያደገ😂
ክሪቤል የሚባል ልጅ ደሞ ዋው ያለው እርጋታና ማስተዋል ቆንጅየይ ሚስትም ስጥቶታል ፈጣሪ
ሁላቹ ትዳራቹ ይባረክ❤

☝🏾☝🏾☝🏾
@ ሉሉሉሉ