//እንተዋወቃለን ወይ?// "እሁድ ሰኞ መስሎት ስራ የሄደበት……"😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 315

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад +115

    ፍቅር ብሄር የለውም የምለው ለዚህ ነው ከናዝሬት መቀለ❤❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @TR.Couple-123
      @TR.Couple-123 8 месяцев назад +3

      🙏🙏🙏

    • @efratatube286
      @efratatube286 8 месяцев назад +2

      ✅🌹

    • @negestihagose5823
      @negestihagose5823 8 месяцев назад +2

      እውነት ❤❤❤

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 8 месяцев назад +2

      አረ ኣለዉ ትዳር ከኣንድ ኣከባቢ መሆን ኣለበት ለጡሩም ለመጥፎም

    • @xpk5509
      @xpk5509 7 месяцев назад +1

      እንደው ይሄ ዘረኝነት መጥቶ❤

  • @heedasleedas3700
    @heedasleedas3700 5 месяцев назад +29

    ማነዉ እንደኔ እመሀል ያሉትን አይቶ የመጣ ላይክ ግጩ❤

  • @TR.Couple-123
    @TR.Couple-123 8 месяцев назад +96

    ስለጋበዛችሁን እናመሰግናልን ስላሽነፍን ደሞ በጣም ደስ ብሎናል

    • @hiareg-oz3ot
      @hiareg-oz3ot 8 месяцев назад +2

      Des setlo 🟢🟢🟢

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 8 месяцев назад +9

      ማን እዳሸነፈ ጓጉተን እዳናይ ትናገራላችሁደ ሆ😂😂😂

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 8 месяцев назад +1

      ይመቻችሁ❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 8 месяцев назад +1

      Am happy for you guys, congratulations 👏🎉❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 8 месяцев назад +1

      ​@@እግዝእትነነጽሪሀቤነኮመንትላይ ከመሮጥ ፕሮግራሙን መከታተል ያስፈልጋል፣ ወረኛን ምንማረግ ይቻላል😂

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 8 месяцев назад +16

    መሃል ለይ ያሉ eba እና bikiltu ሲያስቁ 😳😄 💋❤️የኔ ቆልኮንጆ ሲያምሩ

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 8 месяцев назад +21

    ወይኔ መሀላይ ያሉት በሳቅ ፊርፊር ያደረጉኝ ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤❤😊

  • @Eildana
    @Eildana 8 месяцев назад +107

    ማናቸዉንማም ማያቅ ላይክ ያረገኝ😂❤

  • @bettyethiopiatube8963
    @bettyethiopiatube8963 8 месяцев назад +47

    ሁለተኛ እና ሶስተኛ ለሚወጡት ለማስታወሻነት አነስ ያለ ሽልማት ይሰጣቸው የምትሉ በላይክ አሳዩ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 8 месяцев назад +1

      ብዙ ጊዜ ሀሳብ ሰተነቸዋል አያዩም በባዶ መሸኘት ነውር ነው

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 8 месяцев назад

      ጊዜን ያህል ዋጋ ከፍለው በደረቁ ጥያቄው ደስ ባይልም😂

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 8 месяцев назад +102

    ይችን ኮሜንት ምታነቡ ያልታስበ ደስታን ያምጣላቹ ትዳር የሌላቹ ቆንጆ ሂወት ከቆንጂየ ልጆች ጋር ይሁን አሁን አሚን ❤❤❤🤲🏼

  • @HanaBety-l2c
    @HanaBety-l2c 8 месяцев назад +55

    እየወደድኩሽ ነው ፍቅርሽ እየገደለኝ ነው😂 መሃል ላይ ያሉት ፈታ ያሉ ናቸው ደስ ይላልው😂😂

    • @bebshu
      @bebshu 8 месяцев назад +1

      endet endemwedachew❤❤❤

    • @mwje1289
      @mwje1289 8 месяцев назад +1

      እኔ ስወዳቸው መሃል ላይ ያሉት ቪድዮዋቸው ያስቁኛል

    • @adsechabrar6663
      @adsechabrar6663 Месяц назад

      😂😂😂በሳቅ ሞትኩ

  • @AdanechTamene
    @AdanechTamene 8 месяцев назад +55

    አንደኛ ነኝ ላይክ አደርጉኝ ፈልጌው ነው🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 8 месяцев назад +12

    መሀል ያሉት ደስ ይላሉ ያስቃሉ ፈታ ነው ያደረጉኝ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @waskan8288
    @waskan8288 8 месяцев назад +18

    የመቀሌዋ❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 8 месяцев назад +37

    የኦሮሞ ቤህረሰብ ደሰ የሜሎ ግልፁቸ ናቸዉ

    • @senai974
      @senai974 7 месяцев назад +2

      😢😢አሑን ግን አራጅ ሖናችዋል😢

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 8 месяцев назад +14

    ድሮ ብዙም የማይመቸኝ ኘሮግራም ነበር አሁን አሁን 🎉ግን የምታቀርቧቸው እንግዶች ደስየሚሉ ፣ነቃ ያሉ ስለሆነ እየወደድኩት ነው

  • @TigostHat
    @TigostHat 8 месяцев назад +12

    ዋው ኢትዮጵዬ የቆንጆዎች ምድር የዛሬዎቹ ሴቶቹ ዋው ሶስቱም ቆንጆዎች ናቸው ወንዶቹም እንደዛው ዋው ናቸው

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 8 месяцев назад +12

    የዛሬ ደሞ ሴቶችም ቆንጆ ወንዶችም ቆንጆ ይመቻቹሁ 😍😍

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 8 месяцев назад +15

    ሉላዬ አንዳንዴ የአ.አ ሱማሌዎችን ቀላቅሉ አንዳይነት ሰዎችን አታቅርቡ ብዙ ትምህርት ሚገኘው ከተለያየ ቤሔር ቢሆን ደስ ይላል ከቲክቶክ ውጡ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад +3

      የደወለነውየሚቀርበው

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp 5 месяцев назад

      ሳይደዉሉ ትጎትታቸዉ

  • @senai974
    @senai974 7 месяцев назад +7

    ኦሮሞቹ 😂😂ልጆች ደስ ሲሉ በተለይ ሚሰትዬዉ ደስ ሰትል ቆንጅዬ ናት ❤

  • @rahelrich-ef8pc
    @rahelrich-ef8pc 8 месяцев назад +25

    መሃል ያሉት Sewdachu ❤❤❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 5 месяцев назад +1

    መሀል ላይ ያሉት ልጆች በጣም ነው እምወዳችሁ ፍታ ነው እሜረጉኝ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 8 месяцев назад +12

    የመሀለኞቹ ደስ ሲሉ የዋህናቸው 😅❤❤❤ ወደድኳችው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 месяцев назад +12

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 2 месяца назад

    የመሀለኞቹን ስወዳቸው ዋው❤❤❤

  • @betabeti8936
    @betabeti8936 8 месяцев назад +8

    ኤባ እና ቢቂልቱ❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 месяца назад +2

    ዛሬ ሩጫ የለም ተመስገን ነው በጣም የሚያስደስቱኝ ስወዳቸዉ❤️❤️❤️❤️

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 8 месяцев назад +4

    ዊዊመ የመሀለኞቹ ስየስቁ ❤❤❤ሁለቹም ታምረለቹ ❤❤❤❤

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 8 месяцев назад +12

    ቴዳና ሮዚ ሚገርሙ ጥንዶች ናቸው ❤

  • @LinaL-jz9mg
    @LinaL-jz9mg 8 месяцев назад +12

    እኔ ግን ሁሉንም አላቃቸውም ከየትኛዉ ቲክቶክ ነው የመጡት?

    • @Meron-channl
      @Meron-channl 8 месяцев назад

      ከኢትዮጵያ 😂😂

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 8 месяцев назад

      አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል አሉ አሁን ይሔን ንግግር ጤነኛሸሰው ይጠቀመዋል

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 8 месяцев назад +3

    የዛሬ ልዩ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @1ba51
    @1ba51 7 месяцев назад +2

    ዉይ የሁሉም ባሎች ነዉ እንዴ የሰዉ ሃሳብ የማያስጨርሱት የኔ ባል ብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 месяца назад

    የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም beautiful❤handsome🎉🎉🎉

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 8 месяцев назад +7

    Luliyee very very nice good job continue ❤❤❤❤❤❤

  • @birke1480
    @birke1480 7 месяцев назад +1

    Esey gale mekale💚

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 8 месяцев назад +8

    Eba ina biqiltu🌺❤️❤️💋💋💋yene lovochi💋❤️

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 8 месяцев назад +1

    በጣም ምወዳቻው

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 5 месяцев назад

    እማሀል ላይ ያሉት ወላሂ ሢሥቁ ደሞ ቆጆወችናቸው😂😂😂😂😂😂ማሻአላህ

  • @የሀይቋቀበጥነኝ
    @የሀይቋቀበጥነኝ 17 дней назад

    እኔም ፍስቡክ የተተዋወኩትን ላገባ ነዉ ከምር አሁን ቤተሰብ ሊልክ ነዉ አመት ከአምስት ወር አዉርተናል ግን ያገሬ ልጂ ነዉ ቤተሰቤን ያቃቸዋል እኔን ብቻ ነዉ የማያቀዉ እናም ልንጋባ ነዉ በዱዓ አትርሱን አልወደዉም ነበር ስርቀዉ ስላራቀኝ ወደድኩት😊😊❤❤

  • @AbabaGebremeskel-ph6br
    @AbabaGebremeskel-ph6br 5 месяцев назад +1

    የመቀልዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 8 месяцев назад

    ከፍቅር ነሚበልጥ ምንም ነገር የለም!!!

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 месяцев назад +6

    😂😂😂😂እየወደዲኩሽነወ በፍቅርሽ እየሞትነወ ጎበዝነህ

  • @GizeAlemu-c2u
    @GizeAlemu-c2u 7 месяцев назад +2

    መሀለኞቹ ዋው

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye 8 месяцев назад +16

    አይ ወረሞ እየገደልሽኝ ነው እየሞትኩ ነው አለ አይ ጅንደና😂😂😂😂😂 ቻው ቸልሲ

    • @EHazard-c4f
      @EHazard-c4f 8 месяцев назад

      እና ቸልሲ እዚህ ምን አመጣዉ😂😂😏😏

    • @askaluabebe
      @askaluabebe 8 месяцев назад

      Ayi zeregninet zerachewen mexeratblemen asfelege 😊

    • @TGMe-e3e
      @TGMe-e3e 8 месяцев назад +1

      አማሀራ እና ሰገራ እያደር ይገማል😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 месяцев назад

      ግም አመዳም​@@TGMe-e3e

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 месяцев назад +1

      ሰለቤሔርምን አስወራችሁ ኤጭ ዘርኝነት ሰለቸን

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii 8 месяцев назад +9

    Bagaa Nagaan dhuftaanii 😍😍😍

  • @medina8208
    @medina8208 8 месяцев назад +19

    እኔ ይቱብ እምገባው በሳምት አድ ቀን ነው ባልና ሚስቶች ለማየት 😅😅

    • @GMSMFAGFBRF
      @GMSMFAGFBRF 8 месяцев назад +2

      😂😂😂 ትዳር የለብህም ወይ የለሽም?

    • @idreessyed5902
      @idreessyed5902 8 месяцев назад

      ስታገቢ ባልና ሚስት ማየት ያስጠላሻል

    • @GsgsgGstsy
      @GsgsgGstsy 7 месяцев назад

      😂😂😂

  • @AhmedBonsa-q4i
    @AhmedBonsa-q4i 3 месяца назад

    ሉላ ገቢና ትንሿን የገቢና ወንበር አሁን ብትሞክሪው አሪፍ ነበር

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 8 месяцев назад +13

    ጀርባ ላይ የሚዙሪውን ነገር ተይውው ነውር ነው

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 8 месяцев назад +12

      ልክ ናት እኮ. እህት. በቀመጫዋን. ለውዶቹእዳይፍተነብላነው. ሴቶቹብቻሲሆኑእኮትሂዳለች

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 8 месяцев назад +4

    እየወዱድኩሽ ፍቅርሽ እየገደለኝ ነው 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @xpk5509
    @xpk5509 7 месяцев назад +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ሉላየ እወድሻለሁ ማር❤

  • @amuye671
    @amuye671 8 месяцев назад +34

    Semonun entewawekalen wey betam des yilal baletidarochu neka neka yalu nachew bertu lulaye👍👍🥰

    • @fetawiselameye3982
      @fetawiselameye3982 8 месяцев назад

      zz

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ እሙዬ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 8 месяцев назад +5

    ጥዶችንሳይ ጥዲመሆን ያምረኛል😂😂😂😂😂ጉዲ

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 8 месяцев назад +5

    ሉላዬ የኔ ጨዋ እህት አለም ልክ እንደእህቶቼ ዉድድድድ ነዉ የማደርግሽ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 месяцев назад +2

    የመጀመርያዉ አቤት ኮፊደስ።ወዳወድ እነት

  • @zed9651
    @zed9651 8 месяцев назад +7

    ቲክቶክም የለኝም ሁላቸዉንም አላዉቃቸዉም

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 8 месяцев назад

    ሁላችሁም ማሻላህ ደስትላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 8 месяцев назад +7

    መሐለኞቹቹ❤❤❤❤

  • @meheretadefris8903
    @meheretadefris8903 8 месяцев назад +1

    My favorite couple mehal lay yalut kene lejachew ❤❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 8 месяцев назад +1

    ሉላዬ 🥰❤️

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 8 месяцев назад +1

    ውይ የነቴድን ይቱዩብ ሊንክ የምወዳቸው ጥንዶች

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 8 месяцев назад +23

    የኔ አስተያየት ከሰው ጀርባ አይዞርም ነውር ነው ይባላል

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 8 месяцев назад +8

    ሉላየ ይሄን በጀርባ የምትቆሚውን ነገር ብተይው ምንይመስልሻል

    • @EyerusalemHmaryam
      @EyerusalemHmaryam 8 месяцев назад +4

      እኔ ሰው በጀርባየ ስሆን በጣም እፈራለው የሆነ ነገር እንደተጫነብኝ ነው የሚመስለኝ

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 8 месяцев назад

      እኔም ​@@EyerusalemHmaryam

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 8 месяцев назад +5

    ዛሬ አንደኞቹንም አላውቃቻው

  • @MsganaMsgana
    @MsganaMsgana 7 месяцев назад

    ቴዳ 👍👍👍👍👍

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 8 месяцев назад

    ሰሞኑን አሪፍ ሆንዎል ድንዝዝ ያሉ ሰዎች እያመጣቹ እየሰለቸን ነበር

  • @samira7639
    @samira7639 8 месяцев назад +1

    ሉላዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 8 месяцев назад +3

    ወየው እኔም (8)ነው ግን እስታሁን አልተገናኝንም😢

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 8 месяцев назад

    እንደወረደ ነው እንደሱ የመሰሉ እያቀረብሽ ብንደበር😂

  • @abuyetube
    @abuyetube 8 месяцев назад +15

    እህታችሁ ነኝ አሳድጉኝ ደምሩኝ❤❤❤

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 8 месяцев назад

    ቴዎድሮስ ከነሱ ተማርያም ልጅ መውለድ ጸጋ እንደሆነ ብላችሁ የምታቀርቡት አሁን እሱ ባለፈው አርግዣለሁ አብዶ ነበር ስለ ትዳር የያዕቆብ አለና ነው ትዳር ክብር እንደሆነ ለመራራ ነው

  • @Sdg-b3p
    @Sdg-b3p 8 месяцев назад

    ደስይላል

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 8 месяцев назад +1

    ሉላ በቴድ ሳትወድ አትቀርም ከምር ስራ ነገሯ አላመረኝም 😂😂😂

  • @yChkon-zn9ph
    @yChkon-zn9ph 8 месяцев назад +2

    ሉላ ስወድሽ❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад

    ፈታ ያሎናቸው የዛሬወቹ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 8 месяцев назад

    AZNAGNNA ASTEMARI PROGRAM NEAW

  • @N-wg5ec
    @N-wg5ec 5 месяцев назад

    መጀመሪያ ላይ ያለው የኔን ባል ይመስላል ይምር የማላቀው ወንድሙ ይሆንዴ😮

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ሁላቹም❤❤❤❤❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 7 месяцев назад

    Eseyyy ❤❤❤

  • @Nitsu-u2i
    @Nitsu-u2i 8 месяцев назад +17

    ኦሮሞ ለፉቅረ አንደኛ አቦ ኦሮሞወች ይመቻችሁ

    • @madina3828
      @madina3828 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 8 месяцев назад +3

      ትክክል ከይያዙ አይለቁም

    • @yenantw21
      @yenantw21 8 месяцев назад +3

      ቅናታም ናቸው እንኳን ከወንድ ይቅርና ከጎረቤትም ሰው ለማውራት አይፈቅዱም።🤣🤣🤣

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 8 месяцев назад

      ሰውን በማረድ እነዚህ ቅልቅል ናቸው😅

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 8 месяцев назад +2

      ሰውን አርዶ በመብላት አደኛ ናቸው አልተሳሳትሽም

  • @vivomobime3035
    @vivomobime3035 4 месяца назад

    ታምራላችሁ😅

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 8 месяцев назад

    ሉላ ጋ wine ...መጠጣት እፈልጋለሁ እንጠጣለን like comment ህዝቦች

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 8 месяцев назад

    😂እኔ ብቻ ነኝ ያላወኳቸው

  • @MartaTsegaye-bf5pj
    @MartaTsegaye-bf5pj 8 месяцев назад

    Good

  • @marutaeskedar
    @marutaeskedar 5 месяцев назад

    Zezaroch hulum gena aletegebabum gene tegabetewale😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 7 месяцев назад

    ክክክክከመሀልያሉት ፈታነው ያረጉኝ

  • @LaylahSalmen
    @LaylahSalmen 4 месяца назад

    3❤❤❤❤

  • @nabekilegu4584
    @nabekilegu4584 8 месяцев назад +1

    Betam des yilali❤

  • @cheryee1180
    @cheryee1180 7 месяцев назад

    lemndinew gn endi yasaterachut

  • @LaLa-kb6be
    @LaLa-kb6be 8 месяцев назад +2

    @TR Couple-Ted and Loza አንደኛ ናቹህ !!

  • @melodyghebrehiwet
    @melodyghebrehiwet 8 месяцев назад +2

    Lula kene balebeta mekreb alebat ezi😂😂

  • @soledw3037
    @soledw3037 8 месяцев назад +2

    Lulay kanchi fiker yezognal ebakch mela beyegn

    • @one_day521
      @one_day521 8 месяцев назад

      Ante bicha aydelehm behulachinm new

  • @MamDad-z3e
    @MamDad-z3e 6 месяцев назад

    Kaze bohala esk magaba ders ebs alayiim yaat new yalkew yanewu 😅😅😅😅😅😅😅

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 7 месяцев назад

    አይ ኦሮሞ ምነ ሱሪዉን ቢያስተካክለዉ 😂😂😊

  • @birshbarbie2729
    @birshbarbie2729 8 месяцев назад +1

    Koy hulume TikTokeroche becha new mikerbute ende

  • @emamiyo
    @emamiyo 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤welcome

  • @Ghhhv-x7l
    @Ghhhv-x7l 8 месяцев назад

    እኔ 3ኛ😮😮

  • @MesertGetachew-pn4zp
    @MesertGetachew-pn4zp 5 месяцев назад

    Wooow Desi silu

  • @kidisthailu9945
    @kidisthailu9945 8 месяцев назад

    Abenezer Habte.future generation hope school

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 8 месяцев назад

    Lulaya❤

  • @MuluweorkAzmerew
    @MuluweorkAzmerew 8 месяцев назад

    አረ ስጦታውን አከፍፉሉአቸው

  • @Masimasi6495
    @Masimasi6495 8 месяцев назад

    አላቃቸውም