//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሻንጣዋን ከትቼ ቻይና የወሰድኳት እኔ ነኝ" /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 1 тыс.

  • @ettaferahumulugueta1427
    @ettaferahumulugueta1427 9 месяцев назад +1610

    የ ማሂ እና ኪዲ አድናቂዮች የት ናችሁ ❤

    • @mahigal5310
      @mahigal5310 9 месяцев назад +12

      አለን

    • @ሳሉነው
      @ሳሉነው 9 месяцев назад +17

      እኔ አለው ከይቱብ በጥንድ ሁነው ከሚሰሩት በአንደኝነት የምወዳቸው የምከታተላቸው ሌላ ጥዶች አልከታተልም ❤

    • @BiruktaytSignore
      @BiruktaytSignore 9 месяцев назад +2

      Abettttt❤❤❤❤ sewdachew

    • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
      @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 9 месяцев назад +2

      አለሁኝ😂

    • @shamraisham3337
      @shamraisham3337 9 месяцев назад

      llllllllll​@@BiruktaytSignore

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 9 месяцев назад +431

    ሱራፌል 👈 ራሡ በማንነቱ የሚተማመን ጀግና አስተዋይ ወንድ ነህ የምር ማስተዋልነትህንም በዩቱብህም ስለምሰማህ
    ለሰውወሬቦታየማሰጥ እደዚህነው መሆን ያለበት

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 9 месяцев назад +2

      እኔም የሱራፊል አድናቂ ነኝ

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 7 месяцев назад

      ሱራፊል ኮንፊደንስ ፉልነው በጣምደሥይለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abrsh-dp8qs123
    @Abrsh-dp8qs123 9 месяцев назад +581

    ማሂን እና ኪዲን አይቼ ነው የመጠሁት❤❤❤❤❤

  • @azeb4321
    @azeb4321 9 месяцев назад +762

    ሉላየን የሚወድ ላይክ

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 9 месяцев назад +5

      እኔ ታስጠላኛለች 😂

    • @WasKan-b6i
      @WasKan-b6i 9 месяцев назад

      እንዴት😅😅​@@edomedom4342

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 9 месяцев назад

      እኔ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад

      ​@@edomedom4342ለምን 😂

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 9 месяцев назад +408

    ሉላዬ የኔ ሸንቃጣ ማነው እደኔ እሚወዳት❤😊

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 9 месяцев назад +7

      ተበጂ እንደ ሉላ😂😂😂😂

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ 9 месяцев назад

      @@IvaTaiwan-u8zቅናት ነውዴ ገረድ😁😁😁😁😁😁

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 9 месяцев назад +2

      ምን አይነት ኮመንት ነው የምትሰጡት ሆሆ

    • @Saade_Haseni-Sehami
      @Saade_Haseni-Sehami 9 месяцев назад +5

      ​@@IvaTaiwan-u8zባለጌ ኮመት እወዳት አለሁ ነው ያለችው ሌላምን አለች እኔም በጣም ነው የምወዳት ሉላዬን 🥰🥰🥰

    • @sayedahmada1847
      @sayedahmada1847 9 месяцев назад +3

      እኔም ሉላነት በጣመ ነዉ የምወዳት የኔ ሳቅታ❤❤❤

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 9 месяцев назад +141

    የማሂና የኪድ አድናቂ ነኝ በጣም ነው የምዎዳቸው የማከብራቸው ንፁ ኢትዪጵያዊ ዎጣቶች ናቸው ከምር ከልብ ነው የምዎዳችው ኢቫናና ናታን ናፍቀውናል ጠፍታችዋል❤❤❤

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 9 месяцев назад

      ኢቫና ምን ማለት ነው

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 9 месяцев назад +163

    የሡራፌል በራሥ መተማመን አንደበተ እርቱነትህ የእዉነት ወንድና ባልነህ!!

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 9 месяцев назад +1

      በጣም

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 месяцев назад +1

      ጂንን ያለ ነው መሻአሏ

    • @kkd8112
      @kkd8112 9 месяцев назад +1

      በራሡ የሚተማመን ወድ

    • @MisganaEndale
      @MisganaEndale 9 месяцев назад

      Surafe tetaltenal sil alneber ende? Betedar ayekeledem wushetam

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx 9 месяцев назад +394

    ማሂ እና ናሂን ሳይ ነው እሩጬ የገባሁት እቃው ተቆልሏል እንዴት እንደማጥበው ጨነቀኝ እህ ሁሌ ሰሀን ማጠብ ኣረ ጌታዬዋ እኛንም እየን እመዳም ኩሽና ያለነው ያረብ😊

    • @FoziMohammed6237
      @FoziMohammed6237 9 месяцев назад +7

      ኧረ እኔም ልብስም ፆዳትም አላፀዳሁ ደክሞኛል እራሴንም አሟኛል 😢ግን ላይ ገባሁ

    • @سعادهعلي-غ1ي
      @سعادهعلي-غ1ي 9 месяцев назад +1

      እኔም😂❤

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 9 месяцев назад +1

      አይዞችሁ አይዞችሁያልፉ ል❤❤❤

    • @addiset.
      @addiset. 9 месяцев назад +1

      Ere yemn eyeye new be adebabay

    • @ሰአዳሙሄ
      @ሰአዳሙሄ 9 месяцев назад

      አብሺሪሁሉምነዉ

  • @ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ
    @ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ 9 месяцев назад +88

    ኪድና ማሂን አይቶ የሮጠ የኔ ተምሳሌቶች ስወደችሁ♥

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 9 месяцев назад +149

    ሱሬና ፋሲካ ስወዳቺሁ ዋው 👍♥️

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 9 месяцев назад +27

    ትክክል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው በርከት ይዘው ነው የሚመጡት እኔ ከወለድኩኝ ነው በበርከት በቴን የመላልኝ ፍጣር ተመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @sinamuluken8694
    @sinamuluken8694 9 месяцев назад +14

    መቲ እና አማኒ ስርአታቹ ደስ ይላል
    እስት ሁሉም የተመቿቹ

  • @Faeza852
    @Faeza852 9 месяцев назад +20

    ሱራፌልና ፋስካ❤❤❤

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 9 месяцев назад +77

    ሱራፍኤል ግን ታድለህ ድርብብ ያለች ሚስት ስላለህ ፀባይዋ ደስ ይላል

    • @GoAsd-u9p
      @GoAsd-u9p 9 месяцев назад

      ሁለቱም እድለኞች ናቸው

  • @user-up8d
    @user-up8d 9 месяцев назад +104

    ልጅ ዉነትህን ነዉ ልጅ ሲመጣ እርዚቅም ይመጣል በትክክል አሏህ ሱብሀነወተአላ ልጆቻችሁን አትግደሉ እኛ እንረዝቃችሁዋለን ነዉ ያለዉ ልጅ በረከት ነዉ

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 9 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉❤

    • @itna1209
      @itna1209 9 месяцев назад

      ለዛም አይደል ሙሀመድ የ 14 አመት ልጅ ያገቡት

    • @BashiruDaudi
      @BashiruDaudi 9 месяцев назад

      Men.yaragal.habet.enyzalen.eyaln.wdmeachnin..yaskotaren.lejema.yegzer.setsota.nawe.altadelnim

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 9 месяцев назад +1

      ​@@itna1209እንኳን እሳይ ምን አጋባክ

    • @itna1209
      @itna1209 9 месяцев назад

      @@alyayasenshewmolo3632 mnm tnx for Jesus ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ 9 месяцев назад +9

    ማህና ኪድን አይቶ ማነው ደስ ያለው❤

  • @solomegezahegn
    @solomegezahegn 9 месяцев назад +165

    ሁለትና ሶስት ለሚወጡትም ትንሽ ስጦታ ቢኖረው አሪፍ ነበር 🙄

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 9 месяцев назад +2

      ትክክል ❤❤

    • @getahunpolicy5437
      @getahunpolicy5437 9 месяцев назад

      ድሮማ ለአንደኛውም የተመደበውን 5000 አይሰጡም፣ ቀጠሮ አብዝተው ይወስዱታል።

    • @getahunpolicy5437
      @getahunpolicy5437 9 месяцев назад +2

      ከትልቅ ሚዲያ ማይጠበቅ ድርጊት ነበር ሚያደርጉት።

    • @GamilGamil-g8b
      @GamilGamil-g8b 9 месяцев назад +2

      ትክክክል

    • @muliyegetahun7161
      @muliyegetahun7161 9 месяцев назад

      Aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaà​@@getahunpolicy5437

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 9 месяцев назад +10

    ማሻ አላህ ማሂዬ ኢቫናን ሳትወልዱ ነበር የምከታተላችሁ አሁን ሶስተኛ ልጅ አላህ ያሳድግላችሁ የሁላችሁንም ልጆች ❤❤❤❤

  • @NebilNebil-lq3rr
    @NebilNebil-lq3rr 9 месяцев назад +13

    የሱራፌን ሚስት ማማዬ ስፖርት ስሪ በጣም ወፍረሻል
    በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
    በደንብ የሚተዋወቁ ጥንዶች ናቸው

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 9 месяцев назад +6

    የመዳም ቅመምቺ ፈጣሪ የረፈት እንጀራ ይሥጠን የሠው ቤት አሥመረረን

  • @abdrzakdino4131
    @abdrzakdino4131 9 месяцев назад +41

    እነማሂ ስያይ ደሰ ያለው👍

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 9 месяцев назад +13

    ሱራፌል በጣም ጎበዝ ባል ነዉ በተረፈ ሁላችሁም ተባረኩ😊

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 9 месяцев назад +28

    ዉይይይይ ፋሢና ሡሬ እንደዚህ አብራችሁ አምሮባችሁ ፈገግ ብላችሁ ሥለየኋችሁ ደሥሥሥሥሥ ብሎኛን ባለፈዉ አዝኘነበር!!!!!

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

    • @gamila8009
      @gamila8009 9 месяцев назад

      😂

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 9 месяцев назад

      ለየምንገጥመቸው ነው ያዘንሽው

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 9 месяцев назад +15

    ሱራፌልና ባለቤቱ❤❤❤

  • @iloveyou8985
    @iloveyou8985 9 месяцев назад +141

    የመዳም ቅመሞች በዱኣችሁ አስታውሱኝ ቁርኣን አልገባኝ አለ 😥😥😥😥
    ወቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን ያረብ

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc 9 месяцев назад +5

      አብሽሪ እህቴ ነይ እኔ ላስቀራሽ መለቴ እሚያቀራሽ ከሌለ

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 9 месяцев назад +5

      ደጋግመሽ ከሰማሽው በጣም ቀላልና ገር ነው አብሽሪ
      ቃኢዳም ቅሪ

    • @شمسشمس-و4ز
      @شمسشمس-و4ز 9 месяцев назад

      አይዞች እህትየ

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 9 месяцев назад +1

      ወላሂእኔምነኝ የአላህ አተልብንከፍትልኝ

    • @iloveyou8985
      @iloveyou8985 9 месяцев назад +1

      አሚንንንንን የኔ ውድ እህቶች ኑሩልኝ ባረከሏሁ ፊኩም

  • @b.6015
    @b.6015 9 месяцев назад +211

    ማነው እደኔ ሱራፌልና ፋሲካን አይቶ የመጣ ስወዳቸው ሌሎቹን አላቃቸውም

  • @Lamsegen
    @Lamsegen 9 месяцев назад +34

    ሱሬ በጣም ትመቸኛለህ በተለይ ሚስትህ ማር ናት ትዳራችሁ ይባርክ

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 9 месяцев назад +35

    ማሂ እና ኪዱን የሚወድ ❤❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 9 месяцев назад +45

    ማሂና ኪድን አይቸ ነው የገባሁ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 9 месяцев назад +33

    ሉላዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 9 месяцев назад +13

    ማሒዬ ኪድ ስወዳቸው ❤😘እመብርሐን በሰላም ሑለት ታድርግሽ👏

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 9 месяцев назад +97

    ማሂ እና ኪዲን የምትወዱ በላይክ ግጩን
    ስወዳችሁ የጥንካሬ ጥግ ማሂዬ የኔውድ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 9 месяцев назад +15

    ወይኔ ማሂፕራክ መስሎኝ ነበርከምር እርጉዝ ነኝስትልባለፈው ለማንኛውም በጣም ደስብሎኛል በዚህ ስለቀረባችሁ ኪድየ ማሂየ❤❤❤❤❤❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 9 месяцев назад +5

    ማሂ ና ኪዲ አድናቂ ነኝ ሰላየዋቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @momo9071
    @momo9071 9 месяцев назад +20

    ማሂና:ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ:ስላየኋችሁ:ደስ ብሎኛል

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት
    @ድንግልማርያምሰላማችንናት 9 месяцев назад +74

    ማሂዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ማህተብሽን አድርጊ እንደ ባለቤትሽ 🥰😍☺️

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

  • @tewabechtamirat2836
    @tewabechtamirat2836 9 месяцев назад +3

    መቲዬ በማሸነፋቹ ደስ ብሎኛል። 🙏 ተባረኩልኝ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 9 месяцев назад +6

    ማሂ እናኪድ በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ጎበዝና ጠንኳራ ባለትዳር ናቸው ሶስተኛ ልጅ ሊወልዱ ነው በጣም ደስ ይላል ኮግራ❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 9 месяцев назад +3

    Wowow❤️ሰውዳችሁ ማሮቼ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 9 месяцев назад +10

    ሶስተኛዎቹ ጸጉሩዋን በአጭር የተቆረጠችው ልጅ እርግት ያሉ ብስል ያሉ ኡፍ እንደዚህ ነው ትዳር

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 месяцев назад +9

    ማሂዬ ኪድዬ ናፍቃችሁኝ ነበር ስላየህችሁ ደስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 9 месяцев назад +7

    ሉላ ገዙን የሚወዳት እደኔ❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 9 месяцев назад +31

    የማሂነ እይ የኪዲ እድነቃወች ነኝ በጣም ነው የምንወድችው

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

  • @emutube2300
    @emutube2300 9 месяцев назад +6

    ሉላየ ምነው እመሀል ጀመርሽ አች የጓጓሽ 😂
    ለማንኛውም ኪድና ማሂ አድናቂያችሁነኝ ይመቻችሁ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ ❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 9 месяцев назад +148

    ማሂና ኪድ ገና ኤቫየ ሳትወለድ በፊት ነውየምከታተላችሁ❤❤❤

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 9 месяцев назад +63

    እስኪ መልካም ትዳር
    የምትመኝ ላይክ👍😍

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 9 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @Eildana
    @Eildana 9 месяцев назад +108

    ኤቫ ሳትወለድ ነዉ ምከታተላቸዉ እነ ማሂን እኔ ከመዳም ኩሽና ሳልወጣ እነሱ የ3ልጅ ወላጅ ሊሆኑ ነዉ መታደል❤ፈጣሪየ ሸቃሎችንም ሹፈን😥🙏

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 9 месяцев назад +9

    ማሂና ኪድን አይቸ ነው የመጣሁት ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 9 месяцев назад +9

    ሉላዋ ስለአለሽ ስነምግባር ቃላት ያጥረኛል

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 9 месяцев назад +5

    ደስ ሲል ልጅ የሚወድ ወንድ ልጅ ባል ደስ ይለኛል አንዳንዱ ሸክም ነው የሚሆንበት እናት ችላ ለምትወልደው

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 9 месяцев назад +11

    ማሂ እና ኪድ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ማሂየ በሰላም ፈጣሪ ለሁለት ይገልግልሽ በሰላም ውለጅ

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 9 месяцев назад +10

    አነ ሱራፌል🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @InfinixPhonetastic-q3i
    @InfinixPhonetastic-q3i 9 месяцев назад +9

    እነማሂ ሰላየዋቹ ደስብሎኛል

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ 9 месяцев назад +7

    ማሚ እና ኪድን አይቸ ነው የመጣሁት ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍

  • @fatuma381
    @fatuma381 9 месяцев назад +16

    ማነው እንዴኔ ፣ማሂና ኪድን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልጅመሢ
    @ልጅመሢ 9 месяцев назад +21

    ሱራፊል እና ፈሲካን አይቼነው የመጣሁት ስወዳቸው❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 9 месяцев назад +11

    ልጃ እምትፈሩ ከነ ኪድ ተማሩ ልጂ የራሡ የሆነ በረከት ይዞ ይመላል መማር ከኔ ይጀምራል ላገባ ስል ልጂ መውለዱ ትዝ ሲለኝ አስባለሁ የዛሬ ወዶች ብዙ አስተማማ ስላላደሉ ብቻየን እወጣዋለሁ አልዋጣውም በማለት

  • @MuhammedMuhammed-jc3zg
    @MuhammedMuhammed-jc3zg 9 месяцев назад +2

    ዋው ደስ ስትሉ ማሂ እና ኪድ ሚዲያ ስትጀምሩ ጀምሬ ተከታታያችሁ ነኝ በተለይ ማሂ ምንም አልተቀየርሽም ሳውቅሽ የነበርሽው ነሽ። እንኳን ሦስት አንድም የወለድሽ አመስይም😮

  • @GoAsd-u9p
    @GoAsd-u9p 9 месяцев назад +3

    ሱራፌልና ፋሲካ አይቼ ነው የመጣሁ በተረፈ ሁላቹሁ ይመቻቹሁ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 9 месяцев назад +132

    የኪድ እና ማኪ አድናቂዎች የት ገቡ❤❤❤

  • @አረግ
    @አረግ 9 месяцев назад +8

    ማሂና ኪዲ ኢቫና የ2 ወር ልጅ ሆና ነው የማውቃችሁ እና 3ኛ ደረሳችሁ ደስ ይላል ያሳድግላችሁ እኔም አገር ገብቼ እንደናንተ አፋጥኛ መውለድ ምኞቴ ነው በብቸኝነት ኩርምት ብለህ የምጠብቀኝ ውዱ ባሌ የኛን ቀን ያምጣልን ከሳውዲ

    • @toyba3760
      @toyba3760 9 месяцев назад +1

      አይዞሽ

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 9 месяцев назад +2

    ሉላ ጎበዝ ነሽ ፕሮግራሙን በጥሩ ሁኔታ እየመራሽው ነው ግን ስጠይቂ በሰወቹ ጀርባ የምትሄጅው ነገር ተመልካችንም እንግዶችሽንም ነው የሚረብሸው

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 9 месяцев назад +27

    እሚቀርቡት ግን ምርጥ ምረጥ ጥዶች👍❤

  • @princesss7977
    @princesss7977 9 месяцев назад +12

    ቅዱስ ዳዊት ስሙ ደስ ሲል😊

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 9 месяцев назад +1

      እኔም ደስ ብሎኛል

    • @اريافالعتيبي-ه1ه
      @اريافالعتيبي-ه1ه 9 месяцев назад +1

      በጣም❤ ከሱ ያባቱ መገጣጠም😊

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 9 месяцев назад +2

      እኔ ራሱ ደነገጥኩ ማርያምን ደግሜ ነዉ የሰማሁት❤❤❤

    • @ዙፋንtube
      @ዙፋንtube 9 месяцев назад

      ይላል ግን ቤንጤዎች ናቸው

    • @princesss7977
      @princesss7977 9 месяцев назад +4

      @@ዙፋንtube አረ ኦርቶዶክስ ናቸው ማእተቡ እንኳን አይታይሽም

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 9 месяцев назад +13

    እውነት ነው
    ልጅ በረከት ነው። ማደጊያውን ከበቂ በላይ ይዞ ይመጣል

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

  • @ShalomshalomSoneya
    @ShalomshalomSoneya 9 месяцев назад +10

    አማን እና መቲዬ ❤❤❤❤የጌታ ልጆች ሁሌ ድል አለ በጃቹ በ 3ወር ጋብቻ አሸነፋቹሀቸው❤❤❤❤❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 9 месяцев назад +3

    ሁላችሁም
    ምርጥጥንዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 9 месяцев назад +7

    የኔውዶች ወላሂ ቲክቶክ ስገባ ሳያቸው ልደፋእያየሁ ወደይቱቡ ሙሉውን ለማየት መጣው እደኔ ከልብ እሚወዳቸው ማነው የኔ እቁወች❤❤❤❤ማሂና ኪዲዬ

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 9 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 9 месяцев назад +1

      ጠላትሽ ይደፋ😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 месяцев назад +1

      ሱባሀንአላህሙሊሞችአላህንፊሩ ምንምያክልመልካምቢሆኑክርስቲያኖችንከልባችንአንወዳችዉምምክኒያቱም በአላህእናበነብያቶችየካዱናችዉ አላህሂዳእስካልስጣችዉድርስ ልንወዳችዉአንችልም????

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 9 месяцев назад +10

    ግን ሣይጋቡ ወለድን አብርን መኖር ጄመርን እሚባል ነገር በቃ ዝሙት ይፋ እንዴ ጄብድ ይወራል መሠርግ እንኳ ባችሉ ሀይማኖታውይ ሥርአት ብታዴርጉ

  • @KedijaseidAdem
    @KedijaseidAdem 9 месяцев назад +5

    ማሂና ኪድ ያአላህ በጣም ነው የምወዳችሁ ሚጣየስ አደገች ማሻ አላህ ሁለት ልጄአስከተለች

  • @SeadaYemer-k2q
    @SeadaYemer-k2q 9 месяцев назад +9

    ናሂንና ኪድን አይች ንው የመጣሁት❤❤❤

  • @sidekdei
    @sidekdei 9 месяцев назад +1

    ሱራፌልና ፋሲካ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 9 месяцев назад +11

    የማሂና ኪድ አድናቂ ነኝ ማሂየ ስወድሽ ፍሲካም ዉድድድ ሙሽሮች እኳን ደስ አላችሁ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 9 месяцев назад

    ኪድና ማሄ እናንተን አይቼ ነበር የገባሁት እናም ታሸንፋላችሁ የሚል ሙሉ ተስፋ ነበረኝ ግን እንደት የሁለት ወር ባለ ትዳሮች ያሸንፏችኋል በሉ ከዚህ በኋላ በደንብ ተዋወቁ ።

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 9 месяцев назад +3

    ማሂና ኪድን አይቼ ነው የመጣሁት ስወዳችሁ የነኤፋ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 месяцев назад +1

    በትክክል መልሶታል ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እረዚቅንም ይዞ ነው የሚመጣው ልጅ በልጅ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 9 месяцев назад +10

    የኔ እንቁዎች ኪድና ማሂ ❤❤❤❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 месяцев назад +6

    3ቱቹም ጥንዱች ያምራሉ ፉሲካዬ ሱሪ አድናቂያችሆ ነኝ ወዳችሇለሆ❤❤❤ የፍቅር ተምሳሌቱቼ ናችሆ ❤❤🎉🎉ሉላዬ የኔ መለሉ ሆሌ እዳማረብሺ ❤❤ኑሬልኝ

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 9 месяцев назад +7

    ማሻአሏህ ደስ እሚሉ ጥንዶች አሏህ ዘመናችሁን ሁሉ ያማረ ያርግላችሁ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ጥንዶች ፋሲካ እና ሱራፌል ስለ ቀረቡ ደስ አለኝ❤❤❤💞💞🙏🙏

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 9 месяцев назад +36

    ኪድ እና ማሂ እነ ኢቫና ናፍቀዉናል❤🎉

  • @semira5875
    @semira5875 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ጉዴ እንዳረጀሁ ያወኩት እነ ኪዱና ማሂ ኤባናን ሳይወልዱ ነው ምከታተላቸው የነበር አሁን 3 ልጅ ወልደዋል😂 አየ የመዳም ኩሽና ሰራኸልኝ😢😂 እነ ማሂ ስወዳችሁ ኤባዬ❤ እነ ሱሬ ፋሲም ሁላችሁም የቀረባችሁት ምርጦች ናችሁ❤

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 9 месяцев назад +3

    ማሂና ኪድ አበሶች ወጣትነት ያይበግራቹህ 3ኛ ልጅ ዋው 👌

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 8 месяцев назад

    ትክክል ልጅ በረከት ነው❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 месяцев назад +25

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

    • @Robephotography
      @Robephotography 9 месяцев назад

      የሰው ማደግ የሚስደስታች 70 ስብስክራብ ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራብ በማረግ አግዙኝ

  • @b-tubu
    @b-tubu 9 месяцев назад +32

    በስደት ያላቹ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DulkarDulkar-hp5sj
    @DulkarDulkar-hp5sj 9 месяцев назад +3

    ማሂግን መሀትብሺን ለምንበጠሲሺ😢😢😢 እተው ገዘብሢሂድይህዳል😢😢😢

  • @kalkidan-pts4ru4y
    @kalkidan-pts4ru4y 9 месяцев назад +1

    ማሒና ኪድ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛልን❤❤❤ትለያላችሁ

  • @Fነኝየመድምፋኖስ
    @Fነኝየመድምፋኖስ 9 месяцев назад +51

    ማሒና ኪድን እደኔ ኢቫን ሣይወልዱ የሚውቅ አቤት ሥዴት😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 месяцев назад +6

      እኔ አያቁም እንጅ የቅርብ ሰው በይኝ 😁😁😁ገና vlog ሲጀመር ጀምሮ ነው የማቃቸው

    • @sofiaseid4237
      @sofiaseid4237 9 месяцев назад

      እኔም😢

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 9 месяцев назад

      እኔ፣

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 9 месяцев назад

      Ayyyyy ene

    • @SaraSara-rk5dl
      @SaraSara-rk5dl 9 месяцев назад +2

      እንዬ አለሁ እዉተት እኖሱ አይቸ አፍቀሩኩ 🎉 ተመሰገን😮❤ እስካሁን አለሁ በፍቅር 5 አመቴ አሁን 3 ወር እሩጉዛ ነኝ🎉❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 9 месяцев назад

    ማሂ መስቀሉን የታልሽው😮😮 አረ ተው ከምንም በላይ ምነት ይበልጣል😊😊

  • @kidstalemu-n8q
    @kidstalemu-n8q 9 месяцев назад +3

    እነ ቅዱሲ ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 9 месяцев назад +2

    ማሂና ከድንአይቸነው የመጣሁት ግንእየጠፉነው በቻናላቸው አትጥፊበሉልን🎉🎉🎉🎉

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 9 месяцев назад +5

    ፍሴካ ግን በጣም ተመቸችኝ ለባልዋ ሥትል ዝቅ ብላ የተቀመጠችው ነገር 😍

  • @mihretkidane3313
    @mihretkidane3313 9 месяцев назад +1

    የኔም ባለቤት ልጅ በረከት ነው እርዝቅ ነው ይላል ደሞም እውነት ሆኖ አጊንቼዋለሁ ልጆቼን ሥወልድ የሆነ ነገር ይጨመርልናል

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 9 месяцев назад +5

    ማነው እደኔ ማሄናኪድ ን አይቶ የገባ😂❤❤❤❤❤

  • @famisha8283
    @famisha8283 9 месяцев назад

    ማሂና ኪድ በጣም ሚያስቀናና ምሳሌ የሆናችሁ ባለትዳሮች ደስ ትላላችሁ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 9 месяцев назад +3

    🥰ሜገርም፡ነው፡እኔም፡እነማሄን፡አይቼ፡ነው፡የመጣሁት፡❤❤🎉🎉😍💋💞

  • @lmasiyoumamilove5378
    @lmasiyoumamilove5378 2 месяца назад

    ማሂና ኪዲ ስወዳቸው የጧቶቹ የጥቶቹ እናተን ሰሀይ እዴት ደስ እዳለኚ

  • @bezi-hm7hz
    @bezi-hm7hz 9 месяцев назад +14

    ማሂ እና ኪድ ጀግኖች ወልደዉ ፍቅራቸዉም ሳይቀንስ ተጋቡ❤

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 9 месяцев назад

      ወልዶ መጋባት

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 9 месяцев назад +1

      አግብቶ መውለዲ ቀር

    • @bezi-hm7hz
      @bezi-hm7hz 9 месяцев назад

      @@كبرا-ز6ل ትክክል ባይሆኑም ተሰላችተዉ አልተለያዩም ቀጥለዋል

  • @Gedneshmoloro
    @Gedneshmoloro 9 месяцев назад +1

    ስጦታ ሳይከፈት ኸረ ተይ ሉላ