//እንተዋወቃለን ወይ// "ዛሬ ጠዋት ራሱ አናዶኝ ነው የመጣሁት"🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ሌዩ እና ቅዱስ❤
አድስ እና ቃል❤ ነህ እና ዉብዬ❤ ይቅራብልን የምትሉ
Babi እና ግሬስ እኮ ቀርበዋል
😂እነግሪስኮ፡ቀርበዋል
Iiyu and kidus yikeerbu
Eshe erasechenew 🙏🙏
ASSSS
ውይ ሉላ በጣም ነው ሰው የምታሳቅቂው ዝርጥት የምታረጊው እውነት እኛ እቤት ሆነን እንዲ ከተሳቀቅን እነሱማ እንዴት ተሳቀው ይሆን!? እውነት ብታስተካክይ ጥሩ ይመስለኛል ሰው ጣቢያቹን አክብሮ ሲመጣ አንችም ብታከብሪ ባትዘረጥጭ አሪፍ ነው እላለው
በጣም ጥሩ አይተሻል/አይተካል፡፡ እያናደደቺኝ ነው ሁላ፡፡ አልቻለችበትም ሰዎቹን መያዝ እና ማዝናናት
Ya minegrat yelem ende sl neber enesu mn eda alebachewu betoa dres hidew misedebut hoooo
ምን አደረገች?
ጥፋቷ ምኑላይ ነው አልገባኝም
ስራፈትአችነሽእዚህ የሰውንስተትእምትከታተይባለጌስራዋትስራበት
ቅመሞች ላገራችን ፀልዩ በየሀይማኖታችን የኛን ፆለት ይሰማናል 😢 ምክናየትም አገራችንን ስለምናፍቅ
@@HsksnsHaovs አሜን እህቴ
እሺ እግዚአብሔር ይርዳን❤🥰🥰
@@Meron913 አሜን
አዎ ውዴ እግዚአብሔር ይስማን ❤🥰🥰
አረ ቲያስቅ ብሩክ ቲክቶክ አልተጠየቁም ደስ የሚሉ ጥዶች
ብሩክና ትሁት በፀባይ የማይገናኙ ፍቅረኛሞች እሷ ሲርየስ ቁምነገር የምታበዛ፣ ብሩክ አግብቶ ምግብ ተሰርቶ የሚቀርብለት የመሰለው የትሁት ፍጥጫ ፍራቻ የቤትውስጥ ስራ ለምዶ አሁን አንደኛ የሆነ አንጀት አብግን የሆነ አሲቁኝ ልጅ ነው፣ ኢንተርቪዋቸውንና ቻነላቸውን እከታተላለሁ፣ ብሩክ በጣም ተሻሽሏል የዘመኑ አባወራነትን ተቀብሎ ሚስቱን ለማስደሰት ያደረገው ጥረት የሚያስደንቅ ነው ❤
በጣም እዉነት ኮሜንት ገርፎ ያስተካከለዉ ልጅ ነዉ። ስወደዉ! ይሞክራል ለመለወጥ……እሷ ሴት ስለሆነች ቀድማዉ በስላለች። የሆነ ሆኖ ፀባቸዉም ፍቅራቸዉም ደስ ይላል።
@@desstadessta hahahaha 🤣
የዛሬዎቹ ሁሉም ቢያሸንፉ ደስ ይል ነበር ኡፍ ሁሉም ደስ ይላሉ እርግት ያሉ ናቸዉ😍
ብሩኬ እና ትሁት ስወዳችሁ ብሩኬ በርታ
እንደ ብሩክ እና ትሁት የምወደዉ ካፕል ቲክቶክ ላይ የለም። ባሏ ምስኪን ነዉ!! ዉስብስብ ሰዉ አይደለም። እሷ ደሞ ታታሪ!! ባሏ እሷንም እኛንም ቢያናደንም ቢያንስ ፌክ አይደለም። እዉነተኛ ኑሮዉን ነዉ የሚኖረዉ። ብዝት ብላችሁ አድጋችሁ እንዳያችሁ እመኛለሁ💖💖
አጂብ እማላቀው ሰፈር ቲክቶክ ብዙ ፍጡር ይዟል
እነብሩኬነው የማቃቸው ሌሉችንምአላቃቸውም
ክክክክ
ብሩክ እና ትሑት❤❤❤❤
ፈጣሪ ለሃገራችን ያብቃት ቅመሞችዬ
አሚን
አሚን ያረብ
ትሁትና ብሩክ እህትና ወንድምኮ ነው ምትመስሉት ❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤ተባረኩ
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ብሩክና ትሁት ደግሞ እድግ በሉ ስወዳችሁ❤
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኮ❤❤❤❤❤
kal and abeni they are so cutd and matured . I love kal she is so smart ❤🎉
እንተዋወቃለን ፕሮግራም ይሻሻል ሉላ እፍጣጠኖ ቶሎ ጨርሰሽ ነይ የተባለች ነው የሚመስለው
አይቻቸው አላቅም ያለ ዛሬ
ደናደርሽ
የእውነት እኔም አላቃቸው
እኔም
enem
እኔም
መላጣዉ ሰዉየ ድምፁ የሌለ ይማርካል😂😂😂
በጣም
እኔ የምመኘው ነገር ቢኖር የሚወደኝ እና የምወደው ሰው ጋር ቢያንስ እንኳ 1 አመት ኑሬ በሞትኩ የምቀርባቸው ወንዶች ሁሉ ክፉ ናቸው እውነት እነሱ ናቸው ወይስ እኔ ብየ እራሴን እጠይቃለሁ ግን እኔም ብሆን እደሴት አልገላለጥም ያን ያክል ባልሆንም በሀይማኖቴም ሞካሪነኝ ግን ለጊዜው ብቻነው የሚወዱኝ😢😢 ጥንዶችን ሳይ እቀናለሁ ማለቴ በመንፈሳዊ ቅናት😔😔😔
እረ ለምን አንድ አመት ገደብሽዉ ታገሽ ታጋሾችን ያለገደብ ይሠጣል። እሡ አያልቅበትም
ayezosh behayemanotesh tselote aderegi wedie
እማየ በፆለት እግዚአብሔር ጠይቄ ገጠመኝ ስሜ የመ መሕርተስፋየን እርግጠኛነኝ ትጠቀሚያለሽ
ባለ ማእተበቹ ስለ አሸነፍ ደስስ ብሎኛል
Gl glagl
አድስ ናቃልየ ይቅረቡ❤❤❤❤❤❤❤በጣምነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁላችሁም❤❤❤❤
ሉላ የግድነወ ከጀርባቸወ ሄደሽ ስም የምጠይቄዉ😂😂😂
መሀለኛዋ ሎተሪ ነው የደረስሽ
😅😅
አረ ኮመንት😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ባአንድ ሁኖ መናፈቅማ አለ እንጅጅ ሉላ😅😅😅😅ፍቅር እኮ ነው
ሉሉ ምርጥ ፕሮግራሞችሽ ይመቻል
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ❤❤❤
ቃልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
የታለች ቃል
ይመችህ ብሩክ 😂😂😂😂
4ነኝ ማንም እንዳይረግጠኝ😂😂
ክክክክ
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
እኔ ብቻ ነኝ ሉላ የማትመቸኝ እዚ program ላይ
የኢቢኤሰን ቃልኪዳንን ሰም መልኳም ባሏም ቃልየን ነው የምመሰለው መሀከለኛወቹ
እስክ በጣም ላስቸግራችሁ የአትዮጵያ ልጆች 😢😢😢😢😭😭😭
የሚገርመዉ ሁላቸዉንም አላዉቃቸዉም
በናታቹ ልዩ እና ቅዱስ
ቃል እና አዲስን አቅርቡልን😊
አይ ብሩክ ቶሎ ቶሎ ነው የምናፍቃት አለ😂😂😂😂😂😂😂
የነ ቃል ቤተሰብ አንድ ላይ አቅርቡልን
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ ❤❤❤❤❤
ፍሬናዳጊ ይቅረቡ አዲስና ቃል
Biruk ena tihut bexam naw mewadahu makaberahu 🥰🥰🥰🥰🥰
Wow Abinezar & Kalkidan i like this family long life❤🎉
ብሩክ እና ትሁት ስወዳቹ ተባረኩ
Thut na balsh yetebarekesh ende sma thut betam des tlalachu geta yesus ybarkachu le bereket hunu
የምር ግን ድምፅሽ በጣም ያምራል
Be xibeqa teseqayeni yene wudochi❤❤❤❤❤Abrush $Rutayee❤❤
ሉላ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
እንግዶች ስትጠሩ ብያንስ በትዳር ከ3 ዓመት በላይ አብሮው የቆዩ ይሁኑ አሁን ከአንድ ዓመት ባለትዳሮች ምን አይነት ተመክሮ እንማር!
እውነት ነው የአንድ አመት የትዳር ቆይታ ምንም አያስተምርም
Beruk and tehut ❤❤❤❤
ባለስልኩ የኔ ባል ቢጤ
የሉላ ቀሚሱች እንዴት እንደሚአምሩኝ❤
አድስና ቃል የአድስ ወንድሞች ሁለቱም ይቅረቡ በአንድ ቀንየምትሉ
ያስኪዳል❤
በጣም ደስ ትላለችሁ ❤❤❤❤ብሩኬ ትሁት ❤❤🥰
Minew lulaye betam tichekuli alesh teregatesh teyki Please
Addis&kal
Liyu&kidus
Nahi&wubye
Please yikrebulin🙏🙏🙏
አድስ ከወንድሞቹ ጋ
እኔ አረብ ሀገር ነኝ የኔ ባል ግን የማታ ትንኝ የሚያስል ቀኑን ሙሉ ጥፍት ብሎ ዉሎ ማታ እቤቱ ገብተው ስልክ የደወልልኛል እኔ ደግሞ የቀን በርሮዋ ኩርፊያ አይቻልም ደግሞ ናፈቅሽኝ eyelinem ሁሉ ሆኖ ይነጫልጭብኛል 🤣🤣🤣 የማዳም ቅመሞች የናንተ ባህልስ በቃን ስንት ነው የሚደውልልሽ 😂😂
አይዞሽ
😂😂😂የኔስጭራሹን ካልመጣሽብሎ እኔም ቆይብየዉቦልኮኝወቶል😅😅😅
@@emanahmed-vb6fy አይዞሽ አንቺ ስራሽን ጣከሪሽ ስሪ በራሱ ይመጣል😂😂
@@FANOSKASAHUN ish🥰
@@nancyjm7787 አረ በገላገለኝ እፍፍፍ ብዙ አላማአለኝ አላማየንእዳላሣካ ነዉ አላማእዳለኝስቅ
በቃእኔምሀገርስገባ እንተዋወቃለንላይእቀርባለሁ የመዳምኩሽና ሲስናብተኝ እህህስላምለሀገራችንአላህያጣልንቅመሞችላይክአድርጉኝእማፈልጊዉነዉክክክክ
😂😂😂😂😂 ቱክቱክ አልተጠየቁም 😂😂😂😂😂
በሳቅ😂😂😂
በጣም😂😂😂 @@عمرعبود-ي2ذ
ሁሉም ሠው ቲክቶከር ሆኗል እኔ ሁሉንም አላቃቸውም ሢጀመር የለኘም ህዝቤ በዛ ሠፈር የሌለ ፈምሷል😊😊
የሚያስጠላኝ የኢትዮጵያ ስም... ደምመላሽ!! በህግ መታገድ አለበት!!ግድያን ስለሚገፋፋ!!
አረ አታስቍኝ ደም መመለስማ ወግነዉ አላንድ ነገርእየታረድያለዉ ደም መመለስ እኮበሌላ አባባል የገደለ ይገደል እደማለትነዉ ህፃናትሴትአይካተትም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 እረ አታስቁኝ
😂😂😂😂😂😂 አያልቅባቹ
ቲክቶክ አልተጠየቁም😂😂😂
ጥያቄዎች በጣም ክባዳ ነው
ቶሎ ቶሎ ነዉ የምናፍቄት😂😂
ወይ ጉድ እነዚህ ቲክቶከር ናቸው ያለ ዛሬም አላቸዋቸው ወይስ ሌላ ቲክቶክ አለ ንገሩኝማ ልያቸው
Lula is very sarcastic, and her negativity shows sometimes.
በጣም አጀበኝ የአንፖሉ በኢትዪጵያ መብራት ይኸ ሁሉ አምፖሎ
ዘማሪ ቡሩኪ ❤❤❤😊😊
ግራ የገባቸዉ ጥዶች
😂😂😂 የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ ጭራሽ much አያረጉም😂😂
😂
😂😂😂😂😂እንዴት
እነሱ ማች አርገው ተመቻችተዋል እንደውም የተረጋጉ ፍቅር የሞላባቸው ጥንዶች ናቸው።
@@mercymercy9309 ስንት መብራት አለ እሷ 4 እሱ 14 እነዚህ ናቸው የተረጋጉት 😂😂😂
ሳስተያያቸው በጣም ተለያዩብኝ እ😂😅
Kaliye I like your voice
አንዳቸውንም አላውቃቸውም ለማንኛውም መልካም እድል
3 ነኝ😂😂😂
Ye biruke chewata betam des ylal ❤
❤❤ሁሉላችሁ ደስ ትላላችሁ
ድስት ግጣሟን አታጣም ይባላል የኔ ጦፍ ሆኖ ነው እንደ የቀረው😢😢😢እንከፍ ነህ እሽ ባትመጣ
አልሀምዱሊላሂ ይህቱክቱክ የሚባል የብድስፈርየለኝም አጀብነዉ የለላችሁእንደኔእስኪኑኑኑ?
Biruk na tihut..❤❤❤
ሉሊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መች ነው ጥንድ እመሆነው😢
ካለ ወንድ የምታስቡት ነገረ የለም ስራፈቶች
ብሩክ እሚባለዉ😂😂 ሲያወራ እራሱ አፉ እንዴ ድስ ይላን ትተሀን አሁን
😂😂😂😂😥ቲክቶክ አልተጠየቁም አላለም የጎረቤት ጥሩ ይልሀል😂
Liyu ena kidus ❤❤
ወላሂ ቀይ ልብስ የለበሰችው ልብሱ እይኔን እየወጋኝ ነው😅😅😅
ፀሎት ያስፈልግሻል
እኔስ ባሏነው የወጋኝ😅😅😅
😂😂😂😂@@امريانياسن
ሁሉንም አላዉቃቸዉም
😊😊እኔ ቴክቶከር ነን የሚሉትን እኔየት ነኝ ግን የሜላውቃቸው የምር ስንት ቀርቡ ማሂ ና ኪዲ ብቻ በይቱብ የማውቃቸው ብዙ ቀርቦ እኔ የየት ሀገር ቴክቶክ ነው ያለኝ ዎይ 😂😂😂
አብኒዘር ግን ትንሽ ያወራከው ነገር ክራሽ አያደርግም እንደ እህትና ወንድም ነው የምንታያየው ማለት ግን 🙆♂️
ሰላም ሉላዬ እዴት ነሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
እነዚህ የሚነፋፈቁት ስለማይተዋወቁ ነው ለካ?
አንች ግን ለምንድን ነው ስዎቹን Abuse ምታደሪጋቸው አ
አንፈልግም❤
የእኔ ድቡሽቡሽ😂😂😂😂
Mekdi host adrga enyew esti Lula Tru nat gn program too free mehon yfelgal bzu fit aladeregechim Lula
እነሣምቴላን አቀቅርቡልን
😂😂ቲክቶክ አልተየቁም 😃😃😃
ከጀርባ ኣይኬድም ብልግና ነው
Liyu and kidus ere
ታውፍቅን ክምስቱ አምጡልን
Why the bonus question is 25 points… it could be 1 since they got equal points 🤣🤣
ሆ፡የመብራት፡አቦላችሁንማ፡😂እንወቅ
ኡ የዛሬዎቹ ደግሞ ምንድናቸው😂😂😂😂
ሉላዬ ቆንጆ ውብ ደርባባ መልካም ስብእና ያለሽ ነሽ
ታዲያ እንተዋወቃለን ወይ የሚለው ፕሮግራም ለማቅረብ አንቺን ይመጥንሻል? አንቺስ ብትሆኚ እዚህ ፕሮግራም ላይ የምትወጂውን ሰው ይዘሽ ቅረቢ ቢሉሽ ትቀርቢና በአደባባይ ገመናሽን ታወሪ ነበር?
ደግሞ እኮ የሚቀርቡት ሁሉ ምናምንቴዎች ናቸው ፍቅር አደባባይ ወጥቶ አይነገርም ታዋቂዎች የሆኑ አየመሰላቸው ትንሽነታቸውን እየመሰከሩ ነው አይ ጊዜ አይ ebs አሁንስ አስጠላችሁ
የአደባባይ ፍቅር በአደባባይ ይፈርሳል
ሉላዬ ከዚህ የምናምንቴዎች ስብስብ ፕሮግራም ራቂ አንቺን አይመጥንም ከመልካም ቤተሰብ የተገኘሽ ወጣት ነሽና በዚህ ፕሮግራም የምታገኚው ገንዘብ ይቅርብሽ ራሳቸውን የማያውቁ ትዳራቸውን ሜዱ ለሜዳ ከሚያዝረከርኩ ዝርከርኮች ራቂ ሉላዬ የኔ ቆንጆ
ግን ይሔ ፕሮግራም በሀና ዩሀንስ ነው የማምረው
Were😂
በጣም
ግን ሁሉም ሰው ምእጫው ይለያያል የሰውን ልጅ ሁሉ እወዳለሁ ዟሊሞች ሲቀሩ
ግን የሉላ ይመቸኛል ረጋ ያለይ ናት
የሀናም የሉላም ደስ ይላል ሁሉም ደስ ይላሉ❤❤