ሉላ ሎሚ ተወረወረባት...አብረሃም አጨ!! ላስታ ላሊበላ ልዩ በቱሪስት አይን //በቅዳሜ ከሰአት//
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
የአሸንድዬ ግጥም ጎበዝ ነበርኩ 😍
የቡሄ ቀን ተራራ ላይ ሆነው እረኞቹ ጅራፍ ሲያጮሁ መድፍን ያስንቃል ውቢቷ ሀገሬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤
ሉላ የከተማውም የገጠሩም ልብስ ያምርባታ ሹርባውም ያምርባታ መቃነቱም ያምርባታል ባህሉ ደስ ይላል አላህየ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ሌላውም ሀይማኖት ባአላቱ በሰላም ያክብር ያረቢ ትምህርታቸውን በስርአት ይማሩ
የኔ የዋህ ደጉ ያገሬ ስው ድጋሚ ጦርነት ይበቃናል ለዚህ ህዝብ ስትል ማርን ጌታ ሆይ😥😥😥😥
እግዚአብሔር እሱ መልስ አለው አሜን አማራየ የዋህ እይሁሉ ስቃይ መከራ ዝሮ መጣ
አሜን 3🙏🙏🙏🙏
አሜን ፈጣሪ በቃ ይበለን ምህረቱን ይላክልን
አሜን(3)🙏🙏🙏
ኧረ አሜን 😭😭😭
ጠላትሽ ያልቅስ እምዬ ኢትዮጵያ ሳቅሽን ያሳየን ሁልግዜ
የኔ ቆጆ ሉላዬ ወበቱን ደፍቶብሻል ስትሽኮረመም ያሳቃችሁ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቀመሞች በሰደት ያለነውን ለሐገራችን በሰላም ያብቃችሁ ያብቃን አሜን፫
አለምየ ደምርኘ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ ብለሺ
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ እሺ ደመርኩሽ
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ሺኩረን እማ
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ ነይ በታማኝነት እምለስለሁ ደምሪኝ
GOD BLESSED ETHIOPIAN PEOPLE LOVE and peace to all Ethiopian people 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ላስታ ላሊበላ ናፈቀኝ ቀየየ 😭😭😭 ደጉ የሰሜን ሰው እረ ለሀገሬ በ4ቱም አቅጣጫ ሰላም
የሀገሬ ስው ውበት ባህል አከባበር የትንሿ ልጅ ጭፈራ በጣም ደስ ይላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
ላስታ ላሊበላ በጣም ልዪ ቦታ ነው💚💛❤️👏🏾 ጋዜጠኞቹ አልተቻሉም በደንብ ተመሳስለዋል 👏🏾 ይመቻችሁ
ይህ ትምሳሌት የእመቤታችን ድንግል ማርያም ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ጦርነትን መከፋፈልን ያጥፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This is a very beautiful culture and I’m glad of being Ethiopian 🇪🇹
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ከአሸባሪ ሁሉ ከክፉ አሳቢ ሁሉ ይጠብቅሽ አገሬ ኢትዮጲያ አገሬ
እሄን ውበት የፈጠረ አምላክ ምስጋና ይገባው ሰላምሽ ይብዛልን ኢትዮጵያዬ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃💃
የእውነት እንደ ኢቢ ኤስ ባህላችንን የሚያስተዋውቅ በሚዲያ የለም
👍👍👍👍👍👍
ትክክል
እረ አለ አስካልየ የኢትዮጵያ ቴሌፎጂን የምሰራው❤❤❤❤
ቱ
አማራኮ ድቅ ህዝብ ነው ክፉችሁን አያሠማኝ ደሞቸ
ኢቢኤሶች ድምቀቶች ደስ ስትሉ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን 😘😘😘😘😘😘
Wow❤️ስታምሩ ፍቅር ሕዝብ#እግዚአብሔር እረም እድሜ ጤና ይስጥልን #ebs እንመሰገናለን የዓመት ሰው የበለን በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አውርድልን
😂ክክክክክ የአሸንድዬ ቀን በየ ቤቱ ስንዞር ወንዶቹ በርቀት ይጠብቁን ነበር አንድ አብታም በአካባቢያችን የተከበረ ሰው ትልቅ ሙክት ሰጥቶን ተሸክመው ክክክክክ አይ ሀገሬ ልጅነት እንቅልፍ አንተኛም ነበር አማራየ የታሪክ ባለቤት የሸጋዎቹ የጀግናዎቹ ሀገር ክፉ አይንካብኝ 🙏❤
Amen
አገራችን ላስታ ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግነው ስማችን ወሎየ እኮን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ እያልን እዘፍን ነበር የልነት ዝታ
e😅😂😍😍😍
ሉላዬ"የኔፍቅር"በይበልጥ"ደሞ"ሐገራችን"ሰላም"ብትሆን😍😍🙏
በዚህም ሆነ በዛ ምንም የማያቁ ህዝባችን አለቁ ዱአ አድርጉ አላህ ሱባሀነወተላ ሰላምን ያምጣልን
ዋውው!! በእውነት ደስ ይላል። ልጅ እያለን አሸዳ እንል ነበር ። እስካሁን ትርጉሙን አላቅም ነበር። ለካ የእመቤታችንን እርገትን አስመልክቶ ነው። የአመት ሰው ይበለን !! "አብርሐም አስቆኛል የምር 🤣 ሎላዬ 👌🤗
ድንቅ ባአል ያለን አማራወች ብዙ ባህል ባለቤት
ዉይ በጣም❤❤❤
የልጅነት ትዝታየ አሸንድየ ሀገሬ አማራ ሰሜን ወሎ ላስታና መቄት ጋሜና ቁንጮ ( ቃሪሳ) ተሰርተን ተኩለን አምረን ደምቀን የሰበሰብነውን ገንዘብ ሙክት እህል ታላላቆቻችን ደግሰው ካህናቱ አረጋዊያን የአካባቢው ሰው ከድግሱ ይታደማል ምርቃት አለ መሞጋገስ አለ ጭፈራው አለ ኸረ ስንቱ ልዩ ነው አሸንድየ ሁሌም አዲስ ነው ።
እንኳን አደረሳችሁ። ሉላዬ፣ አብርሃም፣ በጣም አምሮባችሗል አለማድነቅ አይቻልም። ስላካፈላችሁን በጣም እናመሰግናለን። ሰላም፣ ፍቅር ጤናውን ፈጣሪ ያብዛልን። ያመት ሰው ይበለን።
እኳን አደረሰን ለአዲሱ ዘመን ፣
ለዚህ ቀን ላበቃን አምላክ ይመስገን።
ለመጭው ዘመንም ሰላም ያድረሰን፣
ድል ለአማራ ፋኖም ለመከታችን።
what what a beautiful people/ what an interesting culture/you are so beautiful Ethiopians!!
መገን የኔዋ ወሎ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልኝ እማምየ💚💛❤💪
ውይ በአላህ ሳላስበው እባየ እርግፍ አለ ዶሮ ወጡን ጠላውን ቢስሚላህ የከተማ ሰው የገጠርን ሰው እዚህ አስገብቶ ይጋብዛል ኧረ አይመስለኝም እነዚህ ላይ ጥይት እነዚህ ላይ ቦንብ አይገባም አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
😍ሰላም ለሀገራችን ጦረነት በቃንንን🙌🙌
ደስ ሲል ተባረኩ እወዳችኻለሑ የተዋሕዶች በሙሉ 💒🙏
🎉🎉🎉
https:/
/shorts/-KgJFbbdya0?si=7b-bpHL
አገራችንንን ሠላም ያድርገልን ያረብ
I have visited Lalibela, Mekele, and Adwa. the people is very kind. welcoming and innocent. Its very sad and heart breaking that war is going again. May God bless our people, May God give us love and peace to live brotherly and sisterly caring each other.
ባህላችን እኮ በጣም ደስ ይላል ክፉዎች በዙና አገራችን ተበጠበጠች የወገናችን ስቃይ ያማል
በጣም
ebsወች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ ወላሒ ከልብ ሠውናችሁ ገጠር አትሉከተማ ተመሣሥላችሁ ነው የምትኖሩት የወኒ እና ሊሎቹሥ ቢኖሩ የበለጠ.....👍
እንኳን እንዲ ደስ ብሏቹ አየን:: ያን የጨለማ ዘመን ያሳለፋቹ ድጋሚ ከጥፋት ይጠብቃቹ
ሲያምሩ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ
ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያምጣልኝ።
ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያምጣል
ሉላየ የእኔ አንደኛ ሁሌም ድምቀት ነሽ
ውይይ ባህላችንኮ ውብ ነው ደስ ሲል😍
ፍትህ ሶስተኛ ጦርነት ለታወጀባቸው ለአማራዬ ህዝብ ፍትህ 💔💔💔💔😭😭😭😭
አብሽር
ሠሚያጣጩከት ያሳዝናል አገሬ ልጆች ተረዱእደበሬ
Wow beautifully culture 👏 👌 😍 ❤ 💖 🙌 👏 👌 😍 ❤
የሚገርም ባህል ሉላ ቆንጆ ተመሳሰለች 👍🤣♥️🤩
ወይኔ የመቸነው ሉላየ እና አብርሽ እኳን የኛ የላስታወችን ባህል ያችሁልን
ቱባ በህሉን ጠብቆ ማቆየት የሁሉም አማራ ድርሻ ነው ። እጅግ ውብ ባህል አለን ♥
😍😍😍😍😘😘
ዬዬእኔ ልዮዎች ዉድ ዬሐገሬ ክርሰትና እምነት ተከታዮች ባላችሑን ሰላከበራችሑ በሰላም ደሰብሎኛል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁያጀመአ ጦርነት በቃን ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ኢትዮጵያ💞🇪🇹💞🇪🇷 💞ሰላምሸ ይመለስ ጦርነት በቃንን😥
ቅመም ደምሪኝ
@@nesredintube227 እሺውድ
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ደስ ይላል አምሮባቺሃል ጎበዝች አሪፍ ብቃት ነው ያሳቺሁት 👍👍👍
ወይኔየ የናቴየ ሀገር እዴት ያምራሉ ባይዘዎይ እኔየ አላቀዉም ሀገሯ ላሊበላ መሆኑን ትነግረናለች እናቴየ እስልምናን ስለተቀቀለች ዘመዶቻዋ አይወዱንም ለዛ ነው ለእምነቷ ስትል ሀገሯን ለቀቀች አልሃምዱሊላህ እኔየ ነኝ እጂ እሚናፍቀኝ እናቴየ ምንም አይመስላትም
ለካወሎየ ሁነሺነዉ ቆጅናየወረሰሺ ❤ሉላየየኔዉድ ሥታምር
ኢቢሶች ትለያላችሁ በርቱልን አገራችን ሰላም ትሁን ሁሌም❤❤❤
ፈጣሪ እደዚ አገራችንን ፍቅር ያርገው በጣም የዋሀ እዝብ ነው መልካም አሸዳ
የኔ እናት ሉላየ ጨዋታሽ ሁሉ ሲመች ❤❤❤❤❤
የኔ የዋህ ህዝብ ነዉ የሚጨፈጨፈዉ እግዚያብሄር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ ቅዱስ ላሊበላ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Peace will prevail in Ethiopia
እንኳን በሠላም ገባችሁ ወደውዲቱ ላሊበላ ሉሊ እናአብርሐም
ግን ለምድነው ሁሌም የገጠር ነገር የሚያምረው😢❤❤
ወይያ አገራቺንኳ በጣምታምራለቺ አላህሰላሙንየመልስልን
እነተንም።አላህ እዲሚናጤነየስጣቺሁ በሰላም ተመለሱ
Ebs betam des tlalachhu yemr egzi abher ytebkachhu❤❤❤❤❤
ሀገሬ ኩራቴ ሰላምሽን እንሻለን ❤❤❤!!
ኢቢኤስ እናመሠግን አለን
ሉላ እናአብራሀም በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ አገር ወሎነው
OmG gonder ertriean and tigriy 7genrstio family member 💕😘💕 God peace for north Ethiopian ❤️💜❤️💜
ላሊበላ የናቴ ሀገር ነዉ አንድ ቀንም ሒጀበት አላቅም ቤተሰቦቼ ሁሉ የናቴ እዛ ናቸዉ እኔ ግን አላቀዉም መሔድማ አለብኝ😢🎉🎉🎉😂😂❤❤❤
አቤቱ አምላኬ ሰላሙን መልንስልን አገራችነን❤️❤️❤️😍😍😍😍😢😢😢🙏🙏🙏🙏
,አብርሀም.ይመቸኛል❤❤❤❤
ራያ ቆቦ መምጣት አለባችሁ ሉላየ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔልዩዎች❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ይህየዊህ ህዝብ ነው በጦርነት እየተሰቃየያለው
ዛሬ ልብ የሚነካ ሀዘን ገጠመኝ በሠውዲ አረቢያ ሆኔ አልቅሼ የማልወጣው አባትና ልጂ ከተለያዮ 14 አመት ሆኗቸዋል መከላከያ ከሄደ ልጁ ለመምጣት ግዳጂ ላይ ሆኖ ለመምጣት አልቻለም አባ ትም እንባውን አያፈሠሠ መቸ ይመጣል ሲል በር በሩን እያየ ልጂም ሳይመጣ እንደናፈቀ አባት ከዚህ አለም በሞት ተለየ የዚህን ስሜት የሚያቀው ማን ነው ? የቀመሠው ነው አስተዛዝኑኝ እሱም አጎቴየ ነው ኧረ ስሜቱ የታፈነ ነው ሠብስክራይብ አድርጋቺሁ አላቅሱኝ አይዞሺ በሉኝ ወይኔ ወይኔ መቼ እንደምንሞት አናቅ ዝም ብለን ብዙ እናስባለን ብቻ አልሀምዱሊለህ አለኩሊሀል
አብሽሪ ማማዬ ለሞተው አሏህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው ያለውንም በሰላም ከቀሩት ቤተሠቦቹ ያገናኜው
አሚን አሚን ኧረ አሁንስ ከባድ ነው ሁለየም ለቅሶ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ፍፁም ስላም አርጋት ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤
የኔ ውብ አገር ላሊበላ
እግዚአብሔር ይጠብቃችው የኔልዮዎች❤❤❤❤
ቅዱስ ላሊበላ❤
አይ ሀገሬ ልዩ በሃላችንን ደስታችንን ፍቅራችንን አላህ ያብዛልን ሰላምን ያምጣልን ጥላቻን ያሪቅልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
ወይ እናንተ ልጆች ስወዳችሁ አይዞችሁ በርቱልን እዴእናተ ባህላችንንያስታዋወቀ በርቱልን እንወዳችኅለን❤❤❤❤❤
ውቢቱሀገሬ ሰላምሽን አላህይመለሰለን ያረብ እልቂትን ሀዘነን አተአጠፋለን በጣም ወብናች 👍👍💓💓💓
ጦይብየ በቅንነት ደምርኘ
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ ውደ እኔ አልችለም እትእደሆነ
ሀገሬ አምሀራ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን
አሚን ወላሂ አገራችንኮ የዋሆቹ ናቸው እያለቁ ያሉት
እንዳው ምን አይነት ግፍ ብንሰራ ነው እኛ አማራዎች መከራችን የበዛው????
ባህላችንን. ያጠፋ. ፈጣሪ. አይኑን. ያጥፋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አምለከ. እስራኤ. የሀገራችን. ስላምን. አንድነትን. መልስልን❤❤❤❤❤
ይህየዋህ ህዝብ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው😢 ፍትህ
ወይደሥሢሉ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ🥺🥰🥰🥰👏👏👏
ዋው ስታምሩ ሀገራችን ስላሟን ይመልስልልንንንን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ሉላዬ ትለያለሽ ልእልት ነሽ በጣም ደስ ይላል የፊቱን ሰላም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልስልን
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላቺሁ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ያረብ
እምወደው ባህል❤❤❤❤❤
ሴያምሩ በአቦታው መገኛት እዴት ደሰ ይላልልል❤❤❤❤😂
ወይኔአብረሐም በግድነው ያወኩት በሽበቱ ሐገራችን እምዬ ሰላምሽ ይመለስ ለንን ያረብብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲 ሉላዬ የሴት ወይዘሮ😘😘😘😘
አሪፍ ነው!
ዋው ደስሲል እኔ ጋዜጠኛ በሆንኩ አስባለኝኝኝኝ
የኔ የዋህ ደጉ ያገሬ ስው ድጋሚ ጦርነት ይበቃናል ለዚህ ህዝብ ስትል ማርን ጌታ ሆይ
Waaaaa betam new yemitamirut selamachihu ybiza yamat sew ybelen
💚💛❤ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❗
አሚንንን❤❤❤
ebs thanku so much
ከተማዋ ፕላንዋን እንደጠበቀ ሆነ ግን እነዚህን የድሃ አጥር የመሰሉ ቤቶችን በትራክተር አስሮ ታሪክዋን ገቢዋን ህዝቡዋን የሚመጥን ከተማ መስራት ነው...እስኪ ከስምንት አመት መቶ በፊት ድንጋይ ፈልፍለው አለም የተደነቁበትን ህንጻ የሰሩ ዙሪያውን በእንደዚህ ኮተታም ቤቶች ከተማዋ ይገለጻል..ሆዳሞቹ በቱሪስት የሚገኘውን ብር አግበስብሰው የኛ የሚሉት ክፍለሃገር ወይ ከተማ ሄደው ያማረ ቤት ያማረ ነገር ያደርጋሉ...ድንቄም ኢትዮጵያን ወዳጆች...በተግባር ይሁን ፍቅራችን.. በንግድ ማትርፍ ብቻ ሳይሆን የሚያተርፈን ላይም ስራ እንስራ ኢንቬስት እናድርግ...ዘላለም ቁልቁል አንሂድ..
የሚገርመው እኔ ባወኩበት ሀይማኖታዊ ባእል መሆኑ አይታወቅም ነበር ሙስሊሙም ክርስቲያነን ነበር የሚያከብርው። ለጨዋታ ብቻ እንሸከፍን እንጫወታን እንደዛ መበር አላህ አገራችነን ሰላም ያርግልን
ደስሲል😍
Egzer yibarkachu !!!!!! Lela minim kal yelegnim 😍.
ሀገሬ.ሰላምሽይብዛ❤💛💚
የአገሬ ሰዉ በእግዚአብሔር ስታምሩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️