የፍርፍር ዘመን ልጆች ናቸው 🤣🤣/ማን ያሸንፋል / SE2 EP 36

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 55

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 8 месяцев назад +24

    አይ Ebs ላለው ነው ምትጨምሩት ሁሉም ፕሮግራሞቻቹ ለአርቲስት ብቻ ነው ምናለ ጎዳና የሚተዳደሩትን ብታቀርቡ ለዚያውም ምርጥ ምርጥ ጨወታና ታሪክ እነሱ ጋ ነው ያለው እነዚ ተፅፎ የሚሰጣቸው ወረቀት አንብቦ ፊልም ከመስራት ውጭ ኤጭ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 8 месяцев назад +14

    ቤቲ እንኳን ደና ምጣሺ ዘወትርየ ዘወትር ደስይበለን የመግቢያው ሙዚቃ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 8 месяцев назад +8

    ኢቤሶች ትለያላችሁ አልተቻላችሁም በርቱ ሙሉ ክሩን እንወዳችኋለን 🎉

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 8 месяцев назад +6

    ወይ ፊርጅውስጥ እሚቀመጥ ብርጭቆ አላለም ሀሀሀሀሀ

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w 8 месяцев назад +2

    እቴጌ በጣም ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 8 месяцев назад +7

    ኢቴጌ እካን ደና መጣሽ ድል ለቴጌ

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 8 месяцев назад +5

    የኔደርባባ ሁለቱም ሴቶች የኝደኝነት ጥግ ደስቴቸው

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад

    ይህ ፕሮግራም ሰሞኑን ነው ያየሁት እና ፈታ ነው የሚደርገው 😂😂😂❤❤

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 8 месяцев назад +2

    እኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 8 месяцев назад +1

    ዘወትር የመጊዳንስ መደነስ ከጀመርክ ጀምሮ እየተመቸከኝ መተካል keep up🤗

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o 8 месяцев назад +5

    ቤቲ አትችይም 😅😅😅ለማስረዳት ፈዝዝ ያለች ናት😮

    • @susutube9855
      @susutube9855 7 месяцев назад

      በትክክል ምንም ማስረዳት አትችል

  • @user-px8zv8ii5l
    @user-px8zv8ii5l 8 месяцев назад +2

    Hulatagna nagn fata yamiyadrg program nw❤❤❤

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o 8 месяцев назад +1

    ኑሮዉ ተወዶል ትላላችሁ ሰንት የተራበ እያለ በብር ቀላጅ

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 8 месяцев назад +2

    ቤቲ ማስረዳት አትችልም

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 8 месяцев назад +3

    የዶናት ብድኖች ሴቲቱ አትችልም ፍጥነት የላትም

    • @susutube9855
      @susutube9855 7 месяцев назад

      ማስረዳት አትችልም

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 8 месяцев назад +1

    የማን ያሸንፋል ሁሌም ሞዴሎች አይጠፉበትም

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc 8 месяцев назад +1

    እንዳይበላሉ ፈራዋቸው😮😢

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 месяцев назад

    እቴጌ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤

  • @coffeemood6062
    @coffeemood6062 8 месяцев назад +1

    Bezi program kekerebu Lemejemerya gzie fukukur yalebet chewata ehie new des ylal chewata fukukur sinorew ❤

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 8 месяцев назад

    Ere bakachihu Yan yemejemeriawn lej amtulen. He was the perfect fit for this show.

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 8 месяцев назад +7

    ምነው ወዶች ያባታቹ ስም ለመጥራት አገሸገሻቹ ዘር የዘራባቹ ትረሳላቹ

    • @yabatwa
      @yabatwa 8 месяцев назад

      በጣም ምድረ ቆማጣ ሁላ አባት ክብር መሆኑ ማን በነገራቸው

  • @zinashalemu5456
    @zinashalemu5456 8 месяцев назад +1

    ስግብግብ ወንድ ስጣለ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 8 месяцев назад +1

    Des yemil fukikr specifically bicha yelebesechw '👏👏👏

  • @meryemabajemal1620
    @meryemabajemal1620 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 8 месяцев назад +6

    የኛ ሀገር ሞዴሎች ግን ምናችሁም ሞዴል አይመስልም ❌

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 8 месяцев назад

      በጨቅ እኮነዉ🤣🤣

    • @user-dt2ol7mz4u
      @user-dt2ol7mz4u 7 месяцев назад

      ጉድ እኮነው ጆሮቸውን ስላልተበሱ ነው

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 8 месяцев назад

    Wow ❤

  • @sarazebene854
    @sarazebene854 8 месяцев назад

    etaga yemel seme teyezo mesheneref yelem ❤

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z 2 месяца назад

    ከእንቅል ተነስቶ ዱለት እረረረ ኣይከብድም 😮

  • @user-fg3io8jr4b
    @user-fg3io8jr4b 8 месяцев назад

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው ወደድኩት.
    ከውጭ አገር ሁኘ እንዴት መሳተፍ እችላለሁ?.
    ለጨዋታው ስል ብቻ

    • @zed9651
      @zed9651 7 месяцев назад

      ዝብለሽ ሸቅይ እሚያዋጣሽን😂😂

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 8 месяцев назад +1

    ወንዶቹ የአባታችሁን ስም አትናገሩ የተባለ አስመሰለባቸው

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад

    ❤️❤️beti

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 8 месяцев назад

    እዶሮ ወጥ ላይ የሚደረግ ሽኩርት😅 ሽ

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 8 месяцев назад +1

    ወንዶቹ ተንገበገቡ በሰላም ነው 😅

    • @liyawujira6467
      @liyawujira6467 8 месяцев назад

      እኔም እሱን ነው የታዘብኩት ደግሞ ላለፉበት ገንዘብ

  • @user-pv2xh4fi6i
    @user-pv2xh4fi6i 8 месяцев назад

    I like you appreciate you

    • @user-pv2xh4fi6i
      @user-pv2xh4fi6i 8 месяцев назад

      Reward me I am the first one to see u live

  • @genzebgenzeb9562
    @genzebgenzeb9562 7 месяцев назад

    አርቴሥት በቻ ነዉ እንደ የምታወዳድሩት ሌላ ሠዉ ቢሆን አይሻልም

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 8 месяцев назад

    Yeny konjo firfir eko ye tebeka kures new.

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u 7 месяцев назад

    ብርጭቆ ክክክ

  • @TigestKetema-qt3hq
    @TigestKetema-qt3hq 7 месяцев назад

    ቤልሲ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 7 месяцев назад

    ላይክ ማታደርጉ ለምንድነው

  • @user-yw7nn4qw3l
    @user-yw7nn4qw3l 7 месяцев назад

    የዛሬዎቹ ተንገበገቡሳ😂😂

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад

    ዱለት እንደት ቁርስ ይበላል

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 8 месяцев назад +1

      ያለው ማማሩ አይደል የሚባለው

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z 2 месяца назад

    ከእንቅል ተነስቶ ዱለት እረረረ ኣይከብድም 😮

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤