ሌባን የሚሰርቅ 😂😂 ... ''ሀሊማ አትሳቂ ብትለኝም ሳቄን አላቆምም''አዝናኝ ጨዋታ ከሃሊማ እና ዳዊት ጋር//ማን ያሸንፋል?//SE2 EP34

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #EBS_What's_New
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 237

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 8 месяцев назад +135

    አላህ ሆይ ሙስሌም ሆነዉ የሙስሊም ስነምግባር የሌላቸዉን ሰዎች አተ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ምራቸዉ

    • @maryamseid3481
      @maryamseid3481 8 месяцев назад +3

      አሚን ዱአሽን ይስማልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 8 месяцев назад +6

      ምን ማለት ነው። ጅል
      ከብት
      እስኪ ተውአት። ትኑርበት💚💛❤

    • @ShemimaShemsu
      @ShemimaShemsu 8 месяцев назад +2

      ​@@addisababanazareth1525😅😅😅😅ምነዉ ተቃጠልልሽ 😌😌

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 8 месяцев назад

      አሚንንንን

    • @maryamseid3481
      @maryamseid3481 8 месяцев назад

      @@addisababanazareth1525 በመጀመሪያ ማንበብ ልመጂ ማን ትሙት አለ ወደራሧ እንድትመለስ ዱአ እናረግላታለን የሰው ፍጡር ከብት አይባልም !!………………

  • @taibahtaibah5184
    @taibahtaibah5184 8 месяцев назад +12

    እባካችሁ ኮመንተሮች ከዱአ ውጭ ሌላ ተጨማሪ ቃል አትናገሩ ሰወችን በጥመታቸው ላይ የሚያበረታታ ስድብ አትሳደቡ ስለሆነም እህታችን ሀሊማ አላህ ይምራሽ ያረብ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፡ በእኔ በቀር ወደ አብ (እግዚአብሔር) የሚመጣ የለም ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮ )። 👉🏾📖🤔

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 8 месяцев назад +12

    እህቶቸ አትስደቡዋት ምን ይታወቃል ከኛ በፌት ጀነት ልትገባ ትችል ይሆናል አላህ የሻውን ሰሪነው አላህ
    እስካሁን ግን አልከፈረችም
    70ሺ ሙእሚኖች ያለሂሳብ ጀነት ይገባሉ ብሎናል ምን ይታወቃል ከነዛ ቢደርጋት አላህ እኛንም እሱዋንም አላህ ልቦና ይስጠን
    ግን ቶበት ብታደርግ ጥሩ ነበር

    • @jamelahkadasah
      @jamelahkadasah 8 месяцев назад

      ሰባሺ ማለት አይ የናተ አምላክ ደሞ እዴት ነው ሰባ ሺ ሀጥያት የሰሩትን የሚያስገባው ግማሹን ይቀጣል ግማሹን እስተሀጥያቱ ጀነት ያስገባል 😮😮 ፈጣሪ ልቦናችሁን ያብራላችሁ ሰው እዴት የዝህን ያህል ይታወራል

    • @Eman-pm7rx
      @Eman-pm7rx 16 дней назад

      ​@@jamelahkadasahእየሄድሽ ገለቴ ልብሽ የታወረው አንችነሽ እዛው ጥግሽን ያዥ

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t 8 месяцев назад +42

    ሀሊማ አላህ ይድረስልሺ የባለፈው ፈተና አላስተማረሺም አላህ መጨረሻቺነን ያሳምርልን

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 8 месяцев назад +18

    የአመቱ ደካማ ተወዳዳሪዎች😎
    ሀሊማ አንድ መልሳ ስትስቅ ሰአቱ ያልቃል🤣🤣🤣

    • @user-ki1qt3nj3r
      @user-ki1qt3nj3r 8 месяцев назад

      1ስአት ቢሰጣትአትመልሰውም

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 8 месяцев назад +10

    የኔ ፍቅር እኔ እወዳታለው ❤❤እሷ ለሳቀች ምነው ተንጨረጨራቹሁ

    • @abuyetube
      @abuyetube 8 месяцев назад

      በእውነት ያሳዝናል ኮሜንቶች ወረዱባት 😢 ይህ ህዝብ እኮ የራሳቸው ህይወት ምን ላይ እንደሚያውሉት አያቁም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @hayu684
    @hayu684 8 месяцев назад +27

    ከህክምናሽ በኋላ ደህና ሆነሽ ወደ አላህ የምትመለሽ መስሎኝ ነበር ጠብቄም ነበር ቀልብሽን ይመልስልሽ ውዷ

    • @user-nc7we1ci2b
      @user-nc7we1ci2b 8 месяцев назад +1

      ወላሂ እኔም ከዛ በሗላ እምነቷን ትይዛለች ብየ ነበር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @Eiman-md7mf
      @Eiman-md7mf 8 месяцев назад +2

      ​@@user-nc7we1ci2bብሶባት ነው የመጣችው ሱባሀንአላህ

    • @nefisa70
      @nefisa70 8 месяцев назад

      እኔ እራሡ

    • @nefisa70
      @nefisa70 8 месяцев назад

      50አመቷ ትገረፍጣለች

    • @weyniissac2053
      @weyniissac2053 8 месяцев назад

      😂😂😂😂💀💀💀💀🕌🕌🕌

  • @Abdulsemedbedru-qy1gb
    @Abdulsemedbedru-qy1gb 3 месяца назад +1

    ምርጥ ልጅ ዳዊት የገባው
    ሀሊማ ግን ፈጣሪ ሌላ እድል ሰጥቶሻል ወደፈጣሪሽ ተመለሺ እድሜሽ ሄደዋል

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s 8 месяцев назад +4

    ሐሊማየ የኔ ሳቂታ የኔ ፈዲሻ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @fathmafath5692
    @fathmafath5692 8 месяцев назад +24

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ለሷም አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ሙሐመድ ፡ የ’ኣሏህ’ ሀሰተኛ መልእክተኛ መሆኑን ማረጋገጫው ፡ የልቡ ሥር ተቆራርጦ መገደሉ እንደሆነ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እና ሀዲዝ እንሆ ፥ 🤔
      - በእኛ (በ’ኣሏህ’) ላይም ከፊልን ቃላት ያላልነውን (ሙሐመድ) በቀጠፈ ኖሮ ፤ በኀይል በያዝነው ነበር ፤ ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር ብሏል (ቁርኣን ም. ፷፱ የአረጋጋጩ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ሓቅቃህ] ቁጥሮች ፵፬ እስከ ፵፮)።
      📖👈🏾🤔
      - ‘ነብዩ’ (ሙሐመድ) ፡ ለሞት በዳረገው ሕመም በሚሰቃይበት ጊዜ ፡ “ ካኽይባር ከተማ የበላሁት ምግብ ውስጥ ያለው መርዝ ከፍተኛ ህመም ከመፍጠሩም በላይ ፡ የልቤን ሥር እየቆራረጠው እንደሆነ ይሰማኛል ፤ “ ማለቱን ኣኢሻ ተርካለች።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፵፬፻፳፰
      . መጽሐፍ ፷፬ ፣ ሀዲዝ ፬፻፶
      . ጥራዝ ፭ ፣ መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲዝ ፯፻፲፫
      📖👈🏾😮

    • @user-xu6um5oq1g
      @user-xu6um5oq1g 8 месяцев назад

      አሚንንን

  • @user-hy6gt7hm8f
    @user-hy6gt7hm8f 8 месяцев назад +23

    ቢስሚላህ ዳዊት እሚባለው ልጅ እርጋታው ገራሚ ነው 😊
    ለካ ሴት ልጅ በጣም ስትገለፍጥ ታስጠላለች 😢
    ሃሊማ ትምህርት ስለሆንሽኝ ላመሰግንሽ እወዳለው 🙏

    • @ShemimaShemsu
      @ShemimaShemsu 8 месяцев назад

      😅😅😅

    • @Alazar_q12dt3ht8u
      @Alazar_q12dt3ht8u 8 месяцев назад

      😁😁😁😁😁😁ቀላል

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 8 месяцев назад

      ልክ ብለሻላ❤❤

    • @honey48757
      @honey48757 8 месяцев назад

      Tikikil 😅😅😅

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 7 месяцев назад

      ሲጀመር ያለ ምክንያት መሳቅ በሁሉም ያስጠላን እኔማ ጤነኛ አትመስለኝም ጥያቄው ላይ እማ 0

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 8 месяцев назад +6

    አላህ ህደየ ይስጥሽ የተወራውን ልብሽን አላህ ይመልሳው ሀሊማ ነቀ የቅየም ቀን አላህ ፊት ማቆምን ዘነጋሽ ከፈን ከማልበሳችን በፊት ሰንሞት አላህ የግራልን እጃበችንን እንድንላብስ ከማን እንዳምንውል ማወቅ አላብን እህቶቼ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 8 месяцев назад +3

    እንዴ ሀሊማዬ ምነው ባለፈው እንዳመመሽ በፆሎታችሁ በዱአችሁ አትርሱኝ ብለሽ ዛሬ ሲሻልሽ ለምን ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ወደ ራስሽ ብትመለሺ ለማንኛውም እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን😢

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 8 месяцев назад +17

    ሀሊማ አብዱ ረህማን ያልከዉን ንግግር ትክክለኛ የአረበኛዉን ዜዮ ነዉ የተናገርከዉ ሀሊማ ራሱ በአረበኛ ዉ አላለችዉም መሻአላህ ዘወትር ጎበዝ ቋንቋ ላይ ያለህ ብቃት

    • @jameelajemila5472
      @jameelajemila5472 8 месяцев назад

      በጣም ወላሂ እኔም ገርሞኛል በተጅዊድ አጠራር ነው የጠራት

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 месяцев назад +8

    ያአለህ ሀሊማን ቀጥተኛውን መንገድ ምራት ሙስሊም አርገህ ፋጥራሀናል ሙስሊምም አርገህ ግደለን ያራብ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ፥
      ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፡ በእኔ በቀር ወደ አብ (እግዚአብሔር) የሚመጣ የለም ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮ )።
      👉🏾📖🤔

    • @user-ne3ms8qw9h
      @user-ne3ms8qw9h 8 месяцев назад

      ​@@TruthEzእና መገድነኝ አለ እጀ እኔ ፈጣሪነኝ አምልኩኝ አለ? ነብያቶች ሁሉም መገድ ናቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      @@user-ne3ms8qw9h
      ወደ እግዚአብሔር መሄጃ ብቸኛ መንገድ እሱ (ኢየሱስ) መሆኑን እና ፡ እንደ ፈጣሪ ደግሞ ሕይወትና እውነት እንደሆነ ተናግሯል። በተጨማሪ ፡ ስለፈጣሪነቱና ፈዋሽነቱ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እንሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ በሕጻንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ተማረ ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርን ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ …. ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፩፻፲)።
      📖👈🏾🙄

  • @user-ym8jt6ev9u
    @user-ym8jt6ev9u 8 месяцев назад +6

    እውይ የዛሬ ያስጠላል በየሰከንዱ አሀሀሀ አሀሀሀሀ ኤጭ

  • @user-tx6ix4ji4d
    @user-tx6ix4ji4d 8 месяцев назад +10

    ሃሊማ እዉይ ለዛዋ ተሟጧል😢

  • @berhanumitiku8929
    @berhanumitiku8929 8 месяцев назад +12

    ይህ ፕሮግራም ሀበሾች ምን ያህል የቀነጨርን እንደሆነ ጥሩ ማሳያ ነው።

    • @user-fb1qx6jc7h
      @user-fb1qx6jc7h 8 месяцев назад

      እ ቀነጭርን ማለት

    • @berhanumitiku8929
      @berhanumitiku8929 8 месяцев назад

      @@user-fb1qx6jc7h የአእምሮ እድገት ውስንነት፣ የሚጠየቁት ጥያቄ ምን እንደሆነ እንኳን አለመረዳት ማለት ነው። ያሳዝናል!

  • @Helu460
    @Helu460 8 месяцев назад +12

    አረ ሀሊማ የፀጉርሽ ቀለም የልብስ ቤት አሻንጉሊት ነው ያስመሰለሽ 😢😢😢

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 8 месяцев назад +4

    እኔ ሀሊማን በጣም ነው የምወዳት።💚💛❤እስኪ ተውአት። ትኑርበት💚💛❤

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 8 месяцев назад +16

    ይችልጅ ጭራሽ ታማ ከዳነች ወድህ እብደቱ ብሶባታል አላህ ሰብሩን ይስጥሽ

    • @ekramhassan8468
      @ekramhassan8468 8 месяцев назад +1

      የራሳቸሁኑሮ ኑሩ ጉደኮነው ተዋትምንአረገች እዘሉኝ አላለችአቀፉኝ

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 8 месяцев назад +2

    ሀሊማየ ሁሌም ሳቂልን🥰 የፀጉርሽን ቀለም ግን ቀይሪው አላማረብሽም

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b 8 месяцев назад +7

    አላህ የተውበትን በር ከፍቶላት ነበር ግን አሁንም አዛው ናት አላህ ይህድና

    • @ginbatube
      @ginbatube 8 месяцев назад

      😂😂😂 እረ ጭራሽ ባሰባት መሰለኝ ሱብሀን አሏህ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ሙሐመድ ፡ የ’ኣሏህ’ ሀሰተኛ መልእክተኛ መሆኑን ማረጋገጫው ፡ የልቡ ሥር ተቆራርጦ መገደሉ እንደሆነ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እና ሀዲዝ እንሆ ፥ 🤔
      - በእኛ (በ’ኣሏህ’) ላይም ከፊልን ቃላት ያላልነውን (ሙሐመድ) በቀጠፈ ኖሮ ፤ በኀይል በያዝነው ነበር ፤ ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር ብሏል (ቁርኣን ም. ፷፱ የአረጋጋጩ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ሓቅቃህ] ቁጥሮች ፵፬ እስከ ፵፮)።
      📖👈🏾🤔
      - ‘ነብዩ’ (ሙሐመድ) ፡ ለሞት በዳረገው ሕመም በሚሰቃይበት ጊዜ ፡ “ ካኽይባር ከተማ የበላሁት ምግብ ውስጥ ያለው መርዝ ከፍተኛ ህመም ከመፍጠሩም በላይ ፡ የልቤን ሥር እየቆራረጠው እንደሆነ ይሰማኛል ፤ “ ማለቱን ኣኢሻ ተርካለች።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፵፬፻፳፰
      . መጽሐፍ ፷፬ ፣ ሀዲዝ ፬፻፶
      . ጥራዝ ፭ ፣ መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲዝ ፯፻፲፫
      📖👈🏾😮

  • @GebruMechalK
    @GebruMechalK 8 месяцев назад +6

    ዴቫ + ሀሊማዬ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 8 месяцев назад +3

    የሀሊማን አድራሻ ብትሰጡኝ ወይም የዶክተሮቾን አድራሻ እህቴ ልክ እንደ ሀሊማ ታማብኛለች አመታቶችን አስቆጠረች

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 8 месяцев назад +4

    ሀሊማ ና ዴቪ ምርጥ🎉🎉🎉❤❤

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 8 месяцев назад +1

    ዴቭ ምርጥ ሰው

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 8 месяцев назад +5

    ፅድት ያለች ደነዝ ግልፍጥ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 8 месяцев назад +5

    ሃሊማ እንኳንም ወደድሮው ሳቅሽ ተመለሽልን❤❤❤

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h 8 месяцев назад +1

    ሀሊማ አላህ ይህድኩም ክዚያ ፈተና ወጥተሽ አላህ መማሰገን ሲጠበቀብሽ አንች ግን እዛወ ነሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፡ በርሱም እታመናለሁ ፡ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፡ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፡ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫ )።
      👉🏾📖🤔

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 8 месяцев назад +1

    ሳቅ በራቀበት ዘመን ሳቅ ደስ ቢልም
    ዝም ብሎ መገልፈጥ ሲሰለቺ.ግን የምር እያሳቃት ነው ወይስ ሀሊማ ሳቂተዋ ስለምትባል ልምድ ሆኖባትነው

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 8 месяцев назад +3

    ጨዋታው አልገባቸውም እንዴ? ነው ወይስ ችግር አለ 😂😂😂😂

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l 8 месяцев назад

      😂😂😂ተናድጄ ሞትኩ እኮ

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 8 месяцев назад +6

    ሀሊማ ቀለምሽ ብትቀይሪው

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 8 месяцев назад +3

    😮አረ ምን ጉድ ነው የኑሮ ውድነቱ ይሆን እደዚ ያደነዘዛቸው ትንሽ ዘፍኙ ዳዊት የሚባለው ይሻላል

  • @tofikmuzeyen3747
    @tofikmuzeyen3747 8 месяцев назад +4

    አሊማ መገልፈጥ ብቻ
    ከእምነቱም
    ከእውቀቱም ዜሮ
    ሰው እንዴት እንደዘህ ባዶ ይሆናል

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ዜሮ እውቀት ከሆኑ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እንሆ ፥
      - ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ትጠልቃለች ፤ በአካባቢዋም ህዝቦች ይኖራሉ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፰ የዋሻው ምዕራፍ [ሱረቱ አል ከህፍ] ቁጥር ፹፮)።
      📖👈🏾🙄

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 8 месяцев назад +1

    🤔🤔🤔🤔ምናለ ያስጠላል ቢሎቶ የሀሊማን የፀጉር ቀለም ቱ

  • @user-se4os7po4p
    @user-se4os7po4p 2 месяца назад

    እርግጠኛ ነኝ ሀሊማ ሰነፍ ተማሪ ነበረች ለዛመሰለኝ ወደሙዚቃው የገባችው

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 8 месяцев назад +2

    መሳደብ ክክልነው አትሳደብ በመሳደባችሁ አላህ ይጠይቃችሀል ?ሙእሚን ሀታካፊር ቢሆን እንካን ተሳደብ አላልም አላህ?ከቻላችሁ ዱአ ነ ማድርግ?

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 8 месяцев назад

    Enkwan lezih gize abekash yene sikta yewaha halimaye betam nw yemiwedish❤❤❤❤❤ rejime edime ketena gar yestish fetari ❤❤❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад +2

    ምነው ሀሊማ እረ ተይ ወደ አላህ ተመለሺ የሙሰሊም ውበት ሂጃብ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ፡ ሴቶች እንዲሸፋፈኑ መጀመሪያ ምኞቱ የነበረው ኡመር ቢን አል ክኽታብ እንጂ ፡ሙሐመድ ወይም ‘ኣሏህ’ እንዳልሆኑ እንሆ ፥
      - “ የ’ኣሏህ’ መልእክተኛ (ሙሐሙድ)ሆይ ፦ ሚስቶችህን እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሩብህ ይችላሉ ፤ ስለዚህ ስለሴቶች መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት። “ ብሏል።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪
      . መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫
      . ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭
      📖👈🏾🙄
      * ስለዚህ ፡ የኡመር ምኞትን እንደ የፈጣሪ ትዕዛዝ አስመስለው በተቃራኒው ቁርኣን ውስጥ አሰፈሩት ማለት ነው። 🫢

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube 8 месяцев назад +1

    ስሙን ነው የያዝሽው እስልምና አስተግፊሩሏህ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ክርስቲያን አረቦችም በአረብኛ ቋንቋ መጠሪያ ስሞች ይጠቀማሉ።

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u 8 месяцев назад +4

    አላህ ይመልስሸ ተይተመለሺ አላህይርዳሽ

  • @zgetahun
    @zgetahun 2 месяца назад

    Nice hair and personality Zewotir.....

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 8 месяцев назад +4

    ሐሊማዬ እንኳን አየንሽ ውድድድድድድ

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 8 месяцев назад +2

    ሀሊማ እንደዛሬ አልወረደችብኝም ምነው ሳቁን በልክ ብታረጊው ኤጭ

  • @user-hv5bh6pn7w
    @user-hv5bh6pn7w 8 месяцев назад +1

    አየሀሊማእዱኑያአታላሻለይ
    ሱበሀንአላህአላሀሰሂዳያይስጥሺ

  • @yeneneshabebe9
    @yeneneshabebe9 7 месяцев назад

    ፈራጅ አንድ ፈጣሪ ነው ግን እደሰው እውንት ነው መለያያስፈልገዋል ለሙስሊምም ለክርስቲያንምመዝፈን ሀጥያት ነው ሁሉም በያለበት አፉ ለምስጋና ይከፈት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሴት ልጅ ፅጉራን ትከናነበው 2 ቀሚሳን ታዝረዝመው ይላል እኛ ግን 100 : 90 የሚሆኑት ብቻ ነው የሚያከብሩት አውቀን ህግ አላከበርንም ሁላችንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እሳንም ይመልሳት እናተም ፅሎት አርጉላት

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 8 месяцев назад +1

    ሀሊማ መሳቁም መዝፈኑም ቢበቃሽና ወደሀይማኖትሽ ብትመለሺ ፀጉርሽን ብትሸፍኚ ጥሩ ነበረ

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 8 месяцев назад +9

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ አንችየ ምነው ዝምብሎ ከከከከከከ ደሞ ሙስሊም ከሆንሽ ተስተካከይ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ሙሐመድ ፡ የ’ኣሏህ’ ሀሰተኛ መልእክተኛ መሆኑን ማረጋገጫው ፡ የልቡ ሥር ተቆራርጦ መገደሉ እንደሆነ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እና ሀዲዝ እንሆ ፥ 🤔
      - በእኛ (በ’ኣሏህ’) ላይም ከፊልን ቃላት ያላልነውን (ሙሐመድ) በቀጠፈ ኖሮ ፤ በኀይል በያዝነው ነበር ፤ ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር ብሏል (ቁርኣን ም. ፷፱ የአረጋጋጩ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ሓቅቃህ] ቁጥሮች ፵፬ እስከ ፵፮)።
      📖👈🏾🤔
      - ‘ነብዩ’ (ሙሐመድ) ፡ ለሞት በዳረገው ሕመም በሚሰቃይበት ጊዜ ፡ “ ካኽይባር ከተማ የበላሁት ምግብ ውስጥ ያለው መርዝ ከፍተኛ ህመም ከመፍጠሩም በላይ ፡ የልቤን ሥር እየቆራረጠው እንደሆነ ይሰማኛል ፤ “ ማለቱን ኣኢሻ ተርካለች።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፵፬፻፳፰
      . መጽሐፍ ፷፬ ፣ ሀዲዝ ፬፻፶
      . ጥራዝ ፭ ፣ መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲዝ ፯፻፲፫
      📖👈🏾😮

  • @ashurah7673
    @ashurah7673 8 месяцев назад +1

    ቆይ ምን ያስቃታል

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 8 месяцев назад

    ከዳይ ጋር ያለችውን ልጅ አስተማሪዋ ብሆን ገድያት አርፍ ነበር

  • @mahobaahmed2408
    @mahobaahmed2408 8 месяцев назад +1

    ቱ አታግጭ ምናለ ወድ ራሠሸ ብትመለሸ እያድረ እቅድ😏😏😏

  • @user-md9jy2vp8b
    @user-md9jy2vp8b 8 месяцев назад +1

    አይ ሀሊማ አልሃምዱሊላህ በመባያሽ ስአት ጭራሽ 😢😢😢😢😢😢አላህ ሂዳ ይስጥሽ በስ

  • @numberone6038
    @numberone6038 8 месяцев назад +1

    When Halima was sick none of the Muslims community support her.

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 8 месяцев назад +1

    ይህ ጨዋታ የአርቲስቶች የኑሮ መደጎሚያ ነው ሌላ ሰው ቀርቦ አያውቅም ሀሊማ ለሁለተኛ ጊዜ ቀረበች ።

  • @user-ef1ij6up2m
    @user-ef1ij6up2m 8 месяцев назад +2

    ሀሊማ ታብያዋ ታማ ነበር አይደል ከዛ ያሠማሁ ማሠለኝ ታውበት አርጌ አለሁ ብለ ነበር

    • @ginbatube
      @ginbatube 8 месяцев назад

      😂😂😂😂 ተሳስታ ነው

    • @user-ef1ij6up2m
      @user-ef1ij6up2m 8 месяцев назад

      ሲሻለት ነው ያታወችው የሚትሞት መስላት ነው አይይይ ማች ይቃርለታል የረሣት ማሠለት
      ሊሚረኝ ነው አለሀዬ ብላ ነበር

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 8 месяцев назад +2

    አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ እኔ ደሞ ዝም ብሎ የሚያገጥ ሰው ስጠላ 🤔🤔

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 3 месяца назад

    አላህዋ እህትን ሀሊማን ወደአተውመልስልኛ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w 8 месяцев назад +2

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ዝምብሎ መገልፈጥ ደግሞ ምን መስላለች የቱርክ አሮጊት

    • @ginbatube
      @ginbatube 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂 እኔ ግን ህንዶች የሚያመልኳት ላም እየመሰለችኝ ነው

    • @user-nn3dm4uf8w
      @user-nn3dm4uf8w 8 месяцев назад

      @@ginbatube kkk eko

  • @toybamuhammed
    @toybamuhammed 8 месяцев назад +1

    ዝም ብሎ መገልፈጥስ ሲዘጋ

  • @09428
    @09428 8 месяцев назад +1

    እኝክ ምዲነው ዝብሎ መገልፈጥ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 8 месяцев назад +1

    ኦ ዳሱ ይለያል ዘወትር

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 8 месяцев назад

    የአላህ ምንአይነትፍጡርናት በቃ ዝብላመሳቅ ሱበሀንአላህ የሰውልጂ የሞትአፋፍ ደረሶተመልስ አላህንያስታውሳል ተበትያደርጋልይችግን ብሶባታል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትላለችከብት እኔየሚገርመኛምኑነውየሚስቃትዝብላ ማሺካካት😏😏😏😏😏😏

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ነገር ግን ሙሐመድ ፡ የ’ኣሏህ’ ሀሰተኛ መልእክተኛ መሆኑን ማረጋገጫው ፡ የልቡ ሥር ተቆራርጦ መግደሉ እንደሆነ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እና ሀዲዝ እንሆ ፥ 🤔
      - በእኛ (በ’ኣሏህ’) ላይም ከፊልን ቃላት ያላልነውን (ሙሐመድ) በቀጠፈ ኖሮ ፤ በኀይል በያዝነው ነበር ፤ ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር ብሏል (ቁርኣን ም. ፷፱ የአረጋጋጩ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ሓቅቃህ] ቁጥሮች ፵፬ እስከ ፵፮)።
      📖👈🏾🤔
      - ‘ነብዩ’ (ሙሐመድ) ፡ ለሞት በዳረገው ሕመም በሚሰቃይበት ጊዜ ፡ “ ካኽይባር ከተማ የበላሁት ምግብ ውስጥ ያለው መርዝ ከፍተኛ ህመም ከመፍጠሩም በላይ ፡ የልቤን ሥር እየቆራረጠው እንደሆነ ይሰማኛል ፤ “ ማለቱን ኣኢሻ ተርካለች።
      . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፵፬፻፳፰
      . መጽሐፍ ፷፬ ፣ ሀዲዝ ፬፻፶
      . ጥራዝ ፭ ፣ መጽሐፍ ፶፱ ፣ ሀዲዝ ፯፻፲፫
      📖👈🏾😮

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e 8 месяцев назад +1

    Halima. Enkwan. Lezih abekashe❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 8 месяцев назад

    ሀሊማ ሳይሆን እኝ በደቂቃ መሆን አለበት ስምሽ

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g 8 месяцев назад +1

    የዛሬወቹምንምአይቀሳቀሱምእወሰይ

  • @hikmahusein4917
    @hikmahusein4917 8 месяцев назад

    እኔግን ሀላህ አማትከተሻላትበሃላ መልሳመዘፍን አልመሰለኝም ነበር የረብሁላችንንም ቀጥተኛሁመገድምራን

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 8 месяцев назад

    አኡዙቢላህ ወየው ምን ትመስላለች የዛሬው ይባስ ቱ አስጠላሽኝ ታመሽ ማልቀሴ ስው መሰለሽኝ ምነለ ወደ አላህ ብትመለሽ ኢነ አሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 месяцев назад

    Ewantewa new oko halime ❤❤Leba yemiseriki leba 😀😀😀

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduomer9951
    @abduomer9951 8 месяцев назад

    አልሀምዱሊሏህ

  • @seblebizuneh263
    @seblebizuneh263 8 месяцев назад

    Yemuslim weym yekerstena guday aydelem hulum wendemochachin nachew selamachu yebza ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

    • @seblebizuneh263
      @seblebizuneh263 8 месяцев назад

      Mend new chigeru ?

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      @@seblebizuneh263
      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።

  • @Yemryam
    @Yemryam 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ይች ሀሊማ የምትባል ሴትዮ ለዛ ቢስ መጠየቅም መመለስም የማትችል የማያስቀውን ትገለፍጣለች ቱ ከርከሮ ኑረሽም አላማረብሽ ይዞሽ ይሂድ

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 8 месяцев назад

      What is wrong with you guys leave her alone

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 8 месяцев назад

      ምን አይነት ጥምብነሽ የራሳን ኑሮ ነዉ የምትኖረዉ ወለበይ

  • @user-br2ic4hq2o
    @user-br2ic4hq2o 8 месяцев назад

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 8 месяцев назад +1

    Halimayen sii wadhat❤❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 8 месяцев назад

    አላህ ኢመልስሽ ታሳዝኛለሽ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 8 месяцев назад

    ❤😘

  • @wollo4001
    @wollo4001 8 месяцев назад

    ሐሊማ❤❤❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 дня назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 6 месяцев назад

    ጤናኛ ነት ግን ሀሊማ ዝም ብላ እኮ ነዉ ምስቃዉ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 месяцев назад +3

    They don’t understand at about this Game at all they are so slow and don’t know how to explain it be active and use your time people’s I’m not watching this show any more Lol 😛

  • @marfeftel6415
    @marfeftel6415 8 месяцев назад

    😢😢

  • @BrllNuna-vf7ey
    @BrllNuna-vf7ey 8 месяцев назад

    ሀሊማ ግን ምን እየ ሆንሽ መሆንሽ ይታወቅሻል አረ ሸሀዳ ግቢ ውደ እስልምናን ተመለሺ. ይብቃሽ ዱንያ ለነብስሽ ኑሪ

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 8 месяцев назад +1

    የሚበየድ ብረት ነው እሺ😂😂😂😂😂አላላትም አይ ዴቭ😂😂😂

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j 8 месяцев назад

    አች ሙስሊሙ መሆንሺ በምን ይለያል ስትታይ እራሱ አሏህ ይህድኪ ታመሺኳ ስድኒ አትማሪም

  • @user-hy6gt7hm8f
    @user-hy6gt7hm8f 8 месяцев назад

    አርብ እለት ስትቀር ፕሮግራሙ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር 🎉

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 8 месяцев назад

      ሳዮፖሰት ቀርቶ ይሆናል

    • @nejat3779
      @nejat3779 8 месяцев назад

      እኔም መስሎኝ ነበር ግን የተቀየረ መሰለኝ ከቤተሰብ ጨዋታ

  • @eyobabayneh9169
    @eyobabayneh9169 8 месяцев назад

    Plus size modelua gen mehonesh nw endzi alemawk aykbedm 😅😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

    • @ramamussa9689
      @ramamussa9689 3 месяца назад

      ​@@TruthEz❤😂😂😂

  • @user-cu9cz6kq7t
    @user-cu9cz6kq7t 8 месяцев назад

    አኡዝቢላህ ዝም ብሎ መገልፈጥ እረ ወደዛ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @user-bl6yj1eu5t
    @user-bl6yj1eu5t 8 месяцев назад

    እረ በመጀመሪያ ዙር እነሀሊማ ናቸው 6ነጥብ ያመጡት ይሄ ሰውየ ብዙ ጊዜ ውጤት ያሳስታሆሆሆሆ አይን በአይን መጀመሪያ 5 5 መለሱ መጨረሻላይ እነሐሊማ 1 መልሰዋል

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 8 месяцев назад

    ጥያቄብሎዝም ሆይይ

  • @GgLe-jg6ff
    @GgLe-jg6ff 8 месяцев назад

    ሀሊማ ሳቅሽ ይዘጋል አመረብኝ ብለሽ ተጃጃልሽ የሙስሊም ስም ብቻ አላህ ይመልስሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 месяцев назад

      ክርስቲያን አረቦችም በአረብኛ መጠሪያ ስሞች ስለሚጠሩ ፡ የሙስሊም የሚባል ስም የለም። 🤔

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 2 месяца назад

    ሐሊማን ተዋት የራሳችሑን ሐይማኖት አክብሩ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 8 месяцев назад

    ምንድነዉ ዝምብሎ መገልፈጥ ቱቱቱ ጠናባት አላህ ወደልብሽ ይመልስሽ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад

    😢😢😢😢ሳቅሽ ብዙ ነገር ሸፍኖልሻል ግን የሆነ ነገር ታዘብኩ mi...

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 8 месяцев назад

    ሀሊማ ይሄ ስራሽ እንኳንስ ከአላህ ፊት ወላሂ ፕሊስፊት እራሱ ያሳፍርሻል አየ አለመታደልሽ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 месяцев назад

    Teshelmu washnefu 😮

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 7 месяцев назад

    አሁን ይችም ሙስሊም ነኝ እያለች ባልሆነ

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 8 месяцев назад

    ደዊት ምነው ከሳ የአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 8 месяцев назад

    halimayeee