ዳንሴን አይተው ከክለብ ወደ ስራ ስትገባ ብለውኛል 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 56

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +25

    ዘውትርን አለማድነቅ አይቻልም በረታ ሁለገብ ጎበዝ ነህ።❤❤❤

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Год назад +35

    ዘወትር ደሳለኝ! ሁለገቡ ሰው አድናቂህ ነኝ የምር👍

  • @hanaasres
    @hanaasres Год назад +6

    እሊና በጣም ነዉ የምወደሽ ማነዉ እንዴ እሷ ያለችበት ፊልም የማየዉ❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Год назад +9

    አይ ዘወትር ትችላለህ ዳንስ👌🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 9 месяцев назад +2

    ህሊና ስወድሽ❤😂የእኔ ጎበዝ ተዋናይ🎉

  • @embetnegash296
    @embetnegash296 Год назад +2

    ዋው ዛሬ በጣም አምሮብሀል ይሄ ሱፍ ከገዥዉ ነው ወይስ ከመስቀየዉ😂

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 Год назад +3

    Zewter keep up with the professional work ethic. You are the right person to host a TV show. Gobez👏👏👏👏👏

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Год назад +3

    ስትስቅ ደስ ስትል ደሞ ትወና ላይ የለለች ነው የምሰራው

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Год назад

    Kkkkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እንዳለች ዋለች ሂሉ ማሻአላህ ቀጥይበት በዚህ ግዜ የጠፋን ነገር ነው ምትተገብሪ እሰይ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +3

    ህሊና የኔ ውድ በጣም የምወድሽ ተዋናይ❤

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 5 месяцев назад

    በስማም ሰላሞች ስትገለፍጥ ልክ የላትም

  • @jamelahkadasah
    @jamelahkadasah Год назад +2

    ዘወትር በጣም ነው የምወድህ ሰላም ይብዛላችሁ ግን ስለ ኢቶብያ ድምፅ ሁኑ በናተጋ ብቻ ሰላም ስለሁነ ዝም አትበሉ በሌላ አገር ህጻናት እና እናት አባት እየሞቱ ነው ሴቶች እየተደፈሩ ነው ስለዝህ ድምፅ ሁኑ

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ኢትዮጵያ ✅
      ኢቶብያ ❌

  • @aminaammina
    @aminaammina Год назад +2

    ሂሉየ ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 5 месяцев назад

    ቅመምየሆነ ጠያቂ እካነዉ ሥወደዉ አባሁሌም ደሥ ይበልክ

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Год назад +2

    ጥያቄው ቀላል ነው ፍጥነት ይፈልጋል ሰአት በአግባቡ መጠቀም ሳቅ አያስፈልግም

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ሰከንዶች ገንዘብ በሆነበት ጨዋታ ሳቅ ማብዛት ኪሳራ ነው።

    • @fanosfanos1530
      @fanosfanos1530 Год назад

      እውነት ነው ካሸነፉ ቦኋላ ነው መሳቅ ደሰ የሚለው

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po Год назад +4

    ስሟ ሳምር ❤ ፅላት ሰሎሞን❤

    • @AbiKassahun
      @AbiKassahun Год назад

      Wunet😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      @@AbiKassahun
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @Kidste78
    @Kidste78 8 месяцев назад

    ዘወትር ትችላለህ በርታ❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад

    ዘወትር❤👌👌👌

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 месяцев назад

    እጅሽን ወደላይ ከፍ ሲመቸኝ😂❤

  • @Selam369-b6f
    @Selam369-b6f 7 месяцев назад

    የሚገርም ስም ነዉ "ፅላተ ሰለሞን"

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Год назад

    ሲጀመር በቃላት እየተናገሩ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ያው መልሱን እየነገሩ ስሙን መጥቀስ ቀላል ነው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዘና የሚያደርገኝ ጨዋታ እዚህ ጨዋታ ላይ የምትመጡ ሰዎች ማስተዋል እና ፍጥነት ያስፈልጋል

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer Год назад

    ክክክክመሳቅ ማብዛት ምንድን ነው

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz Год назад +1

    ፕሮግራሙ አዝናኝና አስደሳች ነው ። ግን ከሂልና ጎን ያለው ጥቁሩ የመጨረሻው ላይ ዶሮ ብሎ ፅፎ ከልጅቷ ጋር መልሱ ሲመሳሰል ...ወይኔ እሰርዘው ነበረ አለ። መቸም ከኪስህ አትሰጣት የሚከፍላት ሌላ
    ምን አበሰጨህ??? ምንቀኝነት ከዚህ ይጀምራል ። ሂሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад +1

      ምቀኝነት ቀለም የለውም ፦

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Год назад +5

    😂😂😂አደኛ ነኝ ከምር❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      አንደኛ ✅
      አደኛ ❌

  • @Suzan17
    @Suzan17 Год назад

    Wowwwwwww program meriw dansu ena lek ende Yoni yalew tehetena 👌👍🏽 berta betam techelaleh👍🏽🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @tenayedagne3951
    @tenayedagne3951 Год назад

    ህሊና የኔ ቆንጆ ጠፍተሻል

  • @AhmedBonsa-q4i
    @AhmedBonsa-q4i 6 месяцев назад

    ዘወትር ላይነው ወይስ ታገላይ የሻፈድሽው ዝም ብለሽ ትገለፍጫለሽ እንዴ

  • @koj7233
    @koj7233 5 месяцев назад

    Hi. Temchengle. Gen. Atdnse. Ok. Tabrke❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Год назад

    ደሳለኝ በጣም አስቂኝ ነሀ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      በልጁ ሥራ ፡ አባት እንዴት አስቂኝ ይሆናል ፧ 🙄

  • @አሜሃ
    @አሜሃ Год назад

    ዘወትር ትለያለህ ትመቸናለህ።

  • @AnwarDesa-i9e
    @AnwarDesa-i9e Год назад

    ይመቻችሁ አቦ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Год назад

    ሀጆሴ ጀግና❤❤

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 Год назад +1

    ጽለተ ሰለሞን አለ እንደ ጽለት ሙሴ እንጃ

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ሕግጋተ እግዚአብሔር (አስርቱ ትዕዛዛት) የሙሴና የሰለሞን ብቻ ሳይሆኑ የሁላችንም መመሪያዎች ናቸው። 🎚️

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 месяцев назад

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @qwessd12
    @qwessd12 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Год назад

    Ke helina ena gotte ggar yaluten megdel new dedeboche nachew endeze ayeenet denkoro ayche alakem kkk

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @jejje8521
    @jejje8521 Год назад +1

    ሡሲታኛ

  • @abaybilal6221
    @abaybilal6221 Год назад +1

    😂😂😂

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 Год назад

    እባክክ አትደንስ

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      በዘወትር የአካል እንቅስቃሴ ጤንነታችንን እየጠበቅን ደስተኛ እንሁን።

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Год назад

    zewetr🔥

  • @ሚጡነኝየእማየ
    @ሚጡነኝየእማየ Год назад

    የሚያዝናናኝ ጨዋታ የሚቃጥለው በሬበሬ የምታዴረጉትን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Год назад +2

    ከመምጣታቸው በፊት የፕሮግራሙን ህግ አይተው አይደለም እንዲ የሚመጡት ለመጃጃል ለምን ትመጣላችሁ ስታስረዱና ስትመልሱ ቀልጠፍ ብላችሁ አትመልሱም እንዴ ጅል ሁላ