አቡ እና ቲና እውነቱን ተናገሩ .....ማን ይቀነስ?.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 245

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 11 месяцев назад +25

    አቡሽ ጎበዝ ነው

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 11 месяцев назад +29

    ዳዊትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ልዩ ነህ❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 11 месяцев назад +10

    ደስ የሚሉ family ናቸው ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 11 месяцев назад +20

    ፈታ ሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርቱ 👏👏👏👏

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol 11 месяцев назад +16

    የ 9 ሺ ሁሉም ቢኖሩ ይበልጥ ያምር ነበር

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው 11 месяцев назад +81

    ብሬና ውሮ ቢኖሩ ይበልጥ ያምር ነበር😅

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 11 месяцев назад +11

    ጠያቂውን ግን በጣም እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @helenberhe1359
    @helenberhe1359 11 месяцев назад +2

    አቡ በጣም ጎበዝ ነህ የምር

  • @desalegnabi1581
    @desalegnabi1581 7 дней назад

    ወንድም አማቾቹ ሲያምሩ ጠያቂና ተጠያቁ❤❤❤❤❤

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 11 месяцев назад +9

    አይ ዳዊቴ ስለ አረብ ሀገር እንኮን ዋና ከተማ ጠቃቅን ሠፈሮች ከስቃይ እስከ ደስታ ከናፍቆት እስከ ትዝታ የልጂነት ወዛችንን የሚጨርስ የማዳም ቅመሞችን ጋብዝና ጠይቅልን 😢😢😢

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 11 месяцев назад

      😂😢

    • @onelove7858
      @onelove7858 10 месяцев назад

      ኢጃዛ ጠብቀን እንደምንሸጉር ንገሪልኝ ሸቃሊት

  • @bezicho
    @bezicho 13 дней назад +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አቡና ጩባው😂😂😂😂❤❤❤

  • @omj326
    @omj326 8 месяцев назад

    ዳዊት ስጦታው በሚገባ አለህ ተባረክ !ጠርሙስ ሊለያይ ይችላል ግን ብርሌ አንድ ወጥ ነው በትክክል ተመልሷል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 месяцев назад +40

    ይሄን ፕሮግራም እኮ ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ነው። ሰው ቲክቶክ ስለሚያበዛ ደንዝዞ መቅረቱ ነው

    • @abushbirlie7592
      @abushbirlie7592 11 месяцев назад +1

      የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ያሳዝናል የደነዘዘ ህዝብ

    • @abeneazertefera395
      @abeneazertefera395 11 месяцев назад

      Awo

    • @Onesism-p2w
      @Onesism-p2w 11 месяцев назад

      ክክክክ😂😂😂 ይህንን ከማየት ቲክቶክ አይሻልም

    • @SaraAbata-ui2fq
      @SaraAbata-ui2fq 4 месяца назад

      ምን ልዩነት አለው ይህ እና ቲክቶክ ይህም ያም ግዜ ማጥፋት ነው 😂😂😂

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 10 дней назад +1

    አቡ 😊❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 11 месяцев назад +17

    የቤታቸውን አመል ይዘው መጡ ወዮዮ ጩባዬ ብሬና ውሮዬ ረዱ ቢኖሩ የበለጥ ያምር ነበር😂😂😂😂

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 3 месяца назад +3

    ጠያቅው ስሙ ጠፋኝ ስወደው ከምር ስወድክ ❤️❤️ስስትላይ

    • @wswd5859
      @wswd5859 3 месяца назад +1

      ዳዊት እኔም በጣም ነው የምወደው ❤

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 месяца назад

      ዳዊት

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 10 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ጎበዞቹ ተጫዋች ናቸዉ እስከዛሬ ካይኋቸዉ ከማን ይቀነስ ዉስጥ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +2

    ጩባው ግን የሳቄ ምንጭ❤❤😂😂😂😂😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 месяцев назад +5

    ዛሬ ።። ምርጦች። አቡ ብዙ እንደምታውቅና እንደምትመልስ አውቅ ነበር። አንበሳ። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።

  • @Nohamintsegaye
    @Nohamintsegaye 3 дня назад

    I really appreciate the show and the team of 9tenegaw shii 😊

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 11 месяцев назад +3

    ምርጦች ናችሁ 100%

  • @foziahmed10
    @foziahmed10 11 месяцев назад +11

    የሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ በጣም የምወዳት የምኖ ርባት ፣12 አመቴ ሪያድዬ❤❤❤❤❤

    • @ጒጒጒ
      @ጒጒጒ 11 месяцев назад +1

      እና ምን ይሁን?

    • @handl8buni
      @handl8buni 11 месяцев назад

      ​@@ጒጒጒiko😂😂

    • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
      @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 месяцев назад

      😂😂😂እር ሆዴ😂​@@ጒጒጒ

    • @Almetshay
      @Almetshay 3 месяца назад

      😂😂😂​@@ጒጒጒ

    • @nafiyadchakiso
      @nafiyadchakiso 2 месяца назад

      እኔም መጥቼ ካንቺ ጋር ልኑር ፍቅር

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 11 месяцев назад +7

    እወዳቹሀለው 9ጠነኛው ሰዠሺ❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 11 месяцев назад +12

    እወዳቹሀለው 9ጠነኛው ሺ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +3

    የልብ ምታችን በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ 72 እስከ 80 ይመታል አሪፍ ትምርት ነው እውነት ይሄ ፕሮግራም ሊደገፍ እና ልታይ የሚገባ ፕሮግራም ነው ❤የኦሮሞ አባ ገዳ አባቶች የሚይዙት በትር ወይም ዱላ ቦኩ ሴቶች የሚይዙት ደግሞ ሲንቄ ነው የሚባለው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +5

    ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ ድምፅ ላይ በጣም ችግር አለው ይስተካክል ጩባው ቀልድህ አይጠገብም ፈታ ነው ያረጋቹኝ 9ሺዎች ይመቻችሁ አቦ 😅ዋው አቡ በጣም ጎበዝ ነው ❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 11 месяцев назад +4

    ስታምሩ❤❤❤

  • @ShaimliuIIIVIIX
    @ShaimliuIIIVIIX 11 месяцев назад +8

    በተለይ ውሮ ብትኖር❤❤❤

  • @jessei1
    @jessei1 11 месяцев назад +1

    We love all actress who perform in 9ኛው ሺ

  • @sebleruschka8094
    @sebleruschka8094 10 месяцев назад +3

    እረ ጎበዝ ከውቀት ነፃ ሁላ የሳውዲ ዋና ከተማ ድባይ ኢማሬት 😢አይከብድም😢😢 ያሳፍራል

    • @MsRamaa
      @MsRamaa 3 месяца назад

      ክንቱ

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 11 месяцев назад +3

    ዋዉ ጩባዬ ስወዳዉደብሻዬም❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 11 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል ነደሩ አንደዚህ ማድረግሽ ጎበዝ ነሽ ደግም ጥሩ ነዉ የሚገርም ደግሞ ጭዎ መሆኑን ገብቶሻል እና እግዚአቢሄር ይረዳልሻል አይዞሽ ብትቷመሚ አንቸሽ ራስሽኝ አትጉቸዉ አይዞሽ ጸሎት እናረጋለን ጋዜጤኞዎን ጎበዝ ናት መልካብ ሰዎቸ አሉ በኢትዩ. በርቷ እንግዲህ

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 11 месяцев назад +4

    የኔ ዉዶች ዋዉ 🤣🤣😂😂😂

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 11 месяцев назад

    ወይኔ ደቨ እደት እደሞወዲህ ሁሌም ፈገግ በልልኝ ❤

  • @furtunalove9350
    @furtunalove9350 11 месяцев назад

    Betam des yemil program new🎉ግን ደግሞ ያልተለመደ ጥያቄ አታምጡ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 3 месяца назад

    ሰማንያ ዓመት ካለፈኝስ ይፈታኛል 🤩🤩🤩👍ቹባው ይላል 👌

  • @tsehaytadele
    @tsehaytadele 11 месяцев назад +2

    ቲና ተጫዋች ነች

  • @dalus936
    @dalus936 13 дней назад

    ኧረ አታሳፍሩን ወገን አቡ ብቻ 1ኛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kerya649
    @kerya649 4 месяца назад

    አባይ ቲቪ ማን ይቀነሳል ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ ♥️🥰ዱባይ እራሱን የቻለ ሀገር ነዉ ፔሩትም እራሱን የቻለ ነዉ ሳኡዲ ራሷን የቻለች ሀገር ናት እና ዋና ከተማዉ ሪያድ ይባላል ብር ደግሞ ሪያል ነዉ የሚባለዉ 🥰🥰

  • @andunegne
    @andunegne 11 месяцев назад

    abu malet lebezu artistoche temehert nw film becha sayehon general yehone ewkete enedinorachew mastemariya nw🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nebazone
    @nebazone 11 месяцев назад +1

    Abu so genius ✌️

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 11 месяцев назад +2

    ማን ይቀነስ ደስ አይልም እርሱ 😢😢😢😢

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 11 месяцев назад

      ሳሉን ተቀንሰን አልቀናል አደለም ያሳዝናል

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 11 месяцев назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ዛሬ

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 11 месяцев назад +5

    የምር የዛሬው ይለያል ብሬና ውሮ ቢኖሩ ደሞ ዋው 😂😂😂

  • @mwale8371
    @mwale8371 3 месяца назад

    Excellent show thank you

  • @habenhaile4869
    @habenhaile4869 11 месяцев назад

    ጩባው የሁሉም ግዜ ኣንደኛ

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 3 месяца назад +1

    Wow bexam astmari perogramnu yunat🙏

  • @TruthEz
    @TruthEz 11 месяцев назад +6

    ሰኞ፣ ማክሰኞ ፣ እሮብ …. ወዘተ ፡ እለታት ናቸው እንጂ ቀናት አይደሉም። 37፡40
    ቤሩት ደግሞ የሊባኖስ ሀገር ዋና ከተማ ነው። 28:20

  • @amadocarillofuentes-e8y
    @amadocarillofuentes-e8y 7 месяцев назад

    camera man እድሜህ ይርዘም wow angle🍏🍏🍏

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 3 месяца назад

    ሁሉም ወር ከ29 በታች ያሉ ቁጥሮች አሉ ። ግን ከ 12 ወሮች 1 ወር ብቻ 28 ቀን አለው ።

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 11 месяцев назад +1

    ቲናዬ ግን ከ እውቀት ንፅት ፅድት አልሽብኝ የኔ ቆንጆ መላው ቤተሰቡን ውድድ

  • @MeleseTesema-by8pb
    @MeleseTesema-by8pb 5 месяцев назад +1

    አቡ ጉበዝ ነዉ

  • @yimer2543
    @yimer2543 11 месяцев назад +2

    ካሜራማኑ የቲናን መቀመጫ በደንብ ነው የቀረፀው tnx 😂😂😂 ጨዋታ አዋቂነቱ የሚገርም ነው!

    • @samzhabesha
      @samzhabesha 11 месяцев назад

      Why are u focusing there😂😂

  • @beneasfikadu6450
    @beneasfikadu6450 3 месяца назад

    ለመመዝገብ መስፈረቱ ምንድነው

  • @LabaDesign
    @LabaDesign 11 месяцев назад

    I am so amazed by Abu

  • @anesakebede1475
    @anesakebede1475 11 месяцев назад +4

    የዛሬው ያበደ ነው😂😂😂

  • @የራያዋ21
    @የራያዋ21 3 месяца назад

    ጩባውየ ❤❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 4 месяца назад

    ፈታ ብላችሁ ፈታ አረጋችሁን ይመቻችሁ❤🎉🎉🎉

  • @HabteMan-z4u
    @HabteMan-z4u 4 месяца назад +1

    ዋው አቡ

  • @Millitube
    @Millitube 11 месяцев назад +2

    Wow ❤❤❤

  • @bekaluanteneh7563
    @bekaluanteneh7563 3 месяца назад

    የብዙ አርቲስቶች አንድነታቸው ግን አለማወቅ ነው ኣ?

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 месяцев назад

    አቡ ዋውውው

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 11 месяцев назад +3

    አቡ እዉነት በወንዶች ስም እናመሰግናለን ሚክንያቱ ከትናዬ ጩብትን ስለአስቀደምክ😂😂😂😂

    • @ltube9958
      @ltube9958 10 месяцев назад

      Ene Millionin yabariral biye gin balamadrigu des bilognal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 10 месяцев назад

    abu 🥰🥰🥰🥰

  • @AbelHayle-jt4vv
    @AbelHayle-jt4vv 11 месяцев назад

    ይመቻቹ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 11 месяцев назад

    ትችላላቹ 😘😘😘

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 11 месяцев назад

    ብልፅግና ይቀነስ

  • @HalimaTadesse
    @HalimaTadesse 9 месяцев назад

    ማንይቀነስ በጣም እያማረ እና እየተዋቀ መጣ

  • @RaelhAmsalu
    @RaelhAmsalu 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤አርፍ ነዉ

  • @Kldabrr
    @Kldabrr 11 месяцев назад

    Ba chwti music atimtubge ante brush ymslke swye

  • @Orthodox9888
    @Orthodox9888 11 месяцев назад +4

    💚💚💚💛💛❤❤❤

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 11 месяцев назад

    አቦ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 11 месяцев назад

    ጩባዉዬ❤

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz 11 месяцев назад +1

    እሚያወናብዱ ተመቸኝ😅😅😅😅😢አወዛገብን እንጂ

  • @dagemdagem5138
    @dagemdagem5138 11 месяцев назад +1

    9ሺ❤❤❤❤❤

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 11 месяцев назад +1

    Beirut ye Lebanon wana ketema nat!

  • @etyety7760
    @etyety7760 11 месяцев назад

    😊የዋናት

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 11 месяцев назад

    ዴቭ በጣም እንወድሃለን አክናሪህ ነን

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад +2

      አድናቂህ ። ✅
      አክናሪህ ❌

  • @Djdhhd-l1d
    @Djdhhd-l1d 11 месяцев назад

    ውሮስ?❤️❤️❤️

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 месяцев назад

    ሁሁሁሁ can't wait

  • @teke2809
    @teke2809 11 месяцев назад

    እንደ ቲናየ😂😂😂😂

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 11 месяцев назад +2

    ኖ የሳውዲ ዋና ከተማ ሪያል ሳይሆን ሪያድ ነው ሪያል ለብር ብቻ ነው የሚሆነው

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 месяцев назад +1

    ባለፈው ፍቅረኛ ነን አላሉም ዴ🙄

  • @HaileEyesus-hv9mc
    @HaileEyesus-hv9mc 10 месяцев назад

    ዴቭ የፓሊሶች

  • @Afd-no9lv
    @Afd-no9lv 11 месяцев назад +1

    ዉሮ ወልዳ ነዉ እዴ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 11 месяцев назад +3

    የኔ ምርጥ አሰለፉየየየየየ

  • @LijNahom-ko4xe
    @LijNahom-ko4xe 10 дней назад

    ይምጣልን የምትሉ ላይክ

  • @DxbDubai-h6t
    @DxbDubai-h6t 11 месяцев назад

    በርቱ

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 11 месяцев назад

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN 😢😢😢😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @Alex-r9b5r
    @Alex-r9b5r 10 месяцев назад

    Yesura 9shi lay Lela tegabezo siteyeK IEIA PROGRAMH YAMERAL YANTEM AKERAREB BEST NEW WENDEME AKLILU ABAY ADENAKIH

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 11 месяцев назад

    የሳዉዲ ዋና ከተማ ሪያድ እና እኛ ከዋናዉ ከተማዉ ሁነን ነዉ ሸቃላ የሆነዉ 😮❤❤❤❤

  • @AbenezerHabte-g2h
    @AbenezerHabte-g2h 11 месяцев назад

    Ymer gn aref new 1ea 👌

  • @oumermohammed2615
    @oumermohammed2615 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @SadaTesfaye-c8l
    @SadaTesfaye-c8l 11 месяцев назад

    የሣኡድ ዋና ገተማ ጂዳም ትባላለች አላሉም 😅😅😅😅😅😅😊

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa 11 месяцев назад

    ከጆሮየ ነው🙄🙄ወይስ ከነሱ ምንም እየተሰማኝ አይደለም ስልኬ እዳውን አየ ኢርፎን ስነቅል ስሰካ ስጫምር ስቀንስ ምንም ለውጥ የለም ጆሮየም ጭምር እዳውን አየኮ ጎበዝ🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Falderia-ez8nv
      @Falderia-ez8nv 11 месяцев назад

      😂😂

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 11 месяцев назад

      ጆሮሽ ነው ጠላትሽ😂

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኸ7ጨ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኸ7ጨ 11 месяцев назад

      ጆሮሽ ነው ይሰማል

    • @ltube9958
      @ltube9958 10 месяцев назад

      @@lulululu3892yisamal gin batem zikitagna dimitsi nw yalewu ene rasu ba TV 30 arege nw yesemahut. Leloch programochin ba 15 badenb yisamalu

  • @Robsanko
    @Robsanko 5 дней назад

    ቦኩን መመለስ ስላቃታችሁ አዝኛለው 😂

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ 11 месяцев назад

    ውሮ ወለደች እንደ እረዱ ብረሀኑና ውሮ የትሂደው ነው

  • @davo834
    @davo834 10 месяцев назад

    ተቀማማን አኛ ያልነውን እያላችሁ ምንም አዲስ ነገር የለም እና we need new

  • @wswd5859
    @wswd5859 3 месяца назад

    የሳኡዲ ዋና ከተማዋ ማነው ይላታል ዱባይ ኮተር ኢሚሪት አላሉም 😂😂😂😂

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 3 месяца назад

      የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ቢላቸውም ላይመልሱ ይችላሉ. ምክንያቱም የተጻፈላቸውን ከመስራት ውጭ ምንያውቃሉ

  • @Sarahsarah-n8t
    @Sarahsarah-n8t Месяц назад

    አይ ጩቤዉ😂😂😂😂😂