እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 6 месяцев назад +604

    ይህቺን የወርቅ ፍልቃቂ የመሰለች ልጅ ማስከፋት አልነበረብህም ደግሞስ እወድሻለሁ ማለት ይሄን ያህል ይከብዳል እንዴ ትንሽ ጉራ አለብህ አስተካክል አባካችሁ አዲስ ሄኒ አቤላ ገና ልጅ ስለሆነ ሁላቹም አንዳ አንድ ኮመን ኮርስ ሰጡት ብዙ ይቀረዋል እንደ ቀልድ ረዱን እንዳያጣት ሁሉ ነገር ያሟላች ስለሆነች ብዙ ፈላጊ አላት ረዱ መልክዋን ተውና መልካም ስብእናዋ ብቻ በቂ ነው ይሄን ሀሳብ የሚስማማ በላይክ ግለጹላቸው

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад +13

      ፕራክ ነው😮 እሡ መልካም ልጅ ነው ደግሞ ላያፀየፍ ነውደ ወድልጅ ነው

    • @Ajiba-ff2dl
      @Ajiba-ff2dl 6 месяцев назад +9

      ወንድ ልጅ ልጁን እንካን ይፀየፋል ኖርማል ነው

    • @ሀናታደሠ
      @ሀናታደሠ 6 месяцев назад +2

      ​@@Lijtofukእንደው ምን ላርግሽ❤❤❤❤❤

    • @Burti-m5m
      @Burti-m5m 6 месяцев назад +1

      Yeseee

    • @Burti-m5m
      @Burti-m5m 6 месяцев назад +1

      11111

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 6 месяцев назад +480

    ረዱን ተንከባከባት የቤት ልጂ ናት አታስከፋት የምትሉ ላይክ❤

    • @Iamwinner-j4u
      @Iamwinner-j4u 6 месяцев назад +6

      Ye wuche lju ale enda 😮

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen 6 месяцев назад +5

      እዴ ማለት የሜዳ ልጅ አለ እዴ

    • @burtukan-h7e
      @burtukan-h7e 6 месяцев назад

      🤣🤣🤣😊​@@MalkamTamen

    • @mekdesmelesse
      @mekdesmelesse 6 месяцев назад

      ስ ታምር

    • @mimekebede5623
      @mimekebede5623 6 месяцев назад

      እረ ተረጋጉ አታጋኑ ፕራንክ ነው ያደረጋት ።

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 6 месяцев назад +140

    እዮባ ስርአት ይኑርህ አለምን ብዞር እራሱ ረዱን የመሠለች ፀባየ ሰናይ ወርቅ የሆነች ልጅ የትም አታገኝም😢😢😊😊 አታናዳኝ😊😊 ረዱየ❤❤❤❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 6 месяцев назад +2

      ሰብስክራይ ላይክ አርጌኝ ኮመትሽ ወድጀዉ ነዉ እስማማለዉ እዯባ ምርጥ ነዉ ምርጥ ከምርጥ መገናኘታቸዉ መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад +2

      ፕራክ ነው በደብ እይው አውቄ ነው ብሏልኮ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 6 месяцев назад

      @@imdove7849RUclips አመሠግናለሁ

    • @RichRahale
      @RichRahale 6 месяцев назад +1

      ሀይዞሺ ረዱ የኔ ዉድ

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 6 месяцев назад +71

    ነፃነት ስጣት የፈለገችውን እንድትናገር የኔ እናት እረዱ መናገር የፈለግሽውን በነፃነት ግለጪ ትጎጃለሽ አሳዘነቺኝ በጣም😍😍😍😍

  • @mimihailegebrial5244
    @mimihailegebrial5244 6 месяцев назад +26

    ረዱ የኔ የዋህ (ሰውን ማመን ቀብሮ ነው) ሰውን ውደጅው አፍቅሪው አክብሪው እንጅ አትመኚ ማመን ፈጣሪን ነው።እዮባን በራስሽ ሚዛን አትመዝኚ አንቺጋ ያለው ፍቅር ፣አክብሮት፣ደስታ----እርሱጋ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ውስጥሽ ስስ አይሁን የመጣውን የመቀበል አቅም እንዲኖርሽ ሁሌም ጠንካራ ሁኚ (ሊሆንም ላይሆንም ይችላል)ማለትን ልመጂ

    • @TGBelay-v1k
      @TGBelay-v1k 6 месяцев назад +1

      አንቺ ፋራ እነሱ የቀልድ ነው ይህን የሚያደርጉት አንቺ ግን ስግጥ ብለሽ ነገር እያባባስሽ ታጣያለሽ አይደል? ይብላኝ ለሚቀርቡሽ ሰዎች በወሬ ታጋድያቸዋለሽ። ሆሆሆ ስንት አይነት ድንጋይ ራስ አለ በፈጣሪ

    • @hishammhassouna8548
      @hishammhassouna8548 6 месяцев назад

      Redu anchi goobaz nesh sitamir basmam mareyamin baxambaw sitamir waaw

    • @Zulfa-lz2qf
      @Zulfa-lz2qf 6 месяцев назад

      እሱዋ ትክክል ናት ባጣም ፍቅርያላዉ እሱዋ ጋ ናዉ ባእይታ ራሱ ያስታዊቃል

  • @rahima2765
    @rahima2765 6 месяцев назад +17

    አረ ሳልሞት ቀጣይ በፈጣሬ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም አስተዋይ ናችሁ በዛ ላይ እዩብ መልካም ከራሱ ይቅልቅ የሰው ደስታ የሚስደስተው ልጅ ነው ረዱየ አች ደሞ ሰው ይብን እናትሽ ብትሆን በፍቅራችሁ መካከለ እዳታስገቢ ይህ ፍራክ ነው ግን ለወድፊቱም ቢሆን ለማለት ነው እና ብዙ ነገር እጠብቃል ከናተ ደሞ ቶሎ ቶሎ ለመጣት ሞክሩ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በፈጣሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 6 месяцев назад +34

    እዮባ እረዱ የፈለገችዉን ጥያቄ የመጠየቅ መብት አላት ሴትትናት ሠዉ ናት የተ ይሠማታል አወ እወድሻለሁ ብለህ መመልስ ነበረብህ ለኛም እናተ እደምታስቡት አይደለም እወዳታለሁ ብትል ምን ችግር የለዉም እረዱ ምርጥ ልጂናት ካኛ አተ ታዉቃታለህ ስለዚት ለሴትልጂ ክብር ይኑርህ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад +29

    እዮብ ለምን ሰሜት የሚጎዳ ነገር ትናገራታለህ ማርያምን አተሰከፋት🙏❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 6 месяцев назад +270

    እራዱ የኔ ቆንጆ ይምትዎዱት እስክ 👌❤

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j 6 месяцев назад +7

    የኔ ቆጆ አች ትክክል ነሺ እዉነተኛ አፍቃሪ እዴዚህ አይደለም አችን ከወደደሺ ምንሺም አያስጠላዉ ግን አች ይሆናልንም አይሆንምም ብለሺ ያዥ አተ ግን ልቦና እዴ በድህንነቷማ ማንኛዉም ሠዉ ይወዳታል ፍቅረኛ ማለት ከሊላ የተለየ ሠዉ መሆን አለበት 😢😢😢😢

  • @Subhenalah
    @Subhenalah 6 месяцев назад +36

    ረዱየ ምንም ነገር በህፍወትሽ እንዳትፈሪ መናገር ባልብሽ ሰአት ተናገሪ የኔ ቆንጆ እንችን የመሰለች ልጅ የስንቱ ወንድ ምኞት ናት

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 6 месяцев назад +1

      @@Ajiba-ff2dl በትክክል

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 6 месяцев назад

      በጣም ማንም የግሉ ማድረግ ሚፈልጋት ናት

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 6 месяцев назад +30

    እረዱየ ፍቅር የውነት ❤ፍቅር ናት ታድለሀል እርጋታዋ ፈገግታዋ ጨዋነቷ ያስገርማል ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ነች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 6 месяцев назад +67

    ሆሆሆ እዮባ ምን ሁነህ ነው ለፕራክም ቢሆን ዛሬም ቀስማ አትስበረው ሴትልጅ እወድሻለው የሚል ቃል ሁሌም ከፍቅረኛዋ መስማት ትፈልጋለች በዛላይ የኛ አስታየት ትኑሽ ጥርጣሪ አድራት ይሆናል ስው ናት እኮ በዛላይ ረዱ የውስጥዋን መግለፅ አችልም እየፈራች ነው መስለኝ አናፈርም ናት የኔ እናት

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@Ajiba-ff2dlደምረኛ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 6 месяцев назад +2

      ደግሙ: በድፍረት: የእኛ: አስተያየት: ትያልሽ: ጥሩ: ነገር: እንደሰራ:ሰዎ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይገስፃችሁ::

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 6 месяцев назад +11

    እዉነት እዉነት እልክ አለሁ እደእረዱ አይነት ፀባየ ሰናይ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ አታገኝም ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ ሰሜቷን እሚነካ ነገር አትናገራት በተረፈ በርቱልኝ በጣም እምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 6 месяцев назад +9

    የኔ ቆንጅ ረዱዬ እሄ ገና ያልበሰለ ወጤጠ ነው እግዛብሔርን ምራቁን ዋጥ ያደረገውን ጥበሸ አንችን የመሰለች ቆንጅ ተለማምጦ እግርሸን አጥቦ ያኖርሻል አንተ እዮባ ወጤጠ ስምቷን ካቻልክ ጠብቅላት ካልቻል ዞር በልላት ጠልቸሀለሁ ካሁን ቦጛላ ብታስከፍት ፎሎዬን ብድግ 😮😮😮

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 6 месяцев назад +23

    የኔ ቆንጆ መልክሽም ልብሽም ፀባይሽም ከመልካም ቤተሰብ የወጣሽ ደርባባ ነሽ አንተ መብሰል ይቀርሀል ብዙ ፕራንክ እንደዚህ ድብቅ ስሜትህን እየተናገርክ አይደለም የቤተሰብ ምክር ሳይሆን ራስህን አዳምጥ

  • @mekidelawitmekidelawitgetachew
    @mekidelawitmekidelawitgetachew 6 месяцев назад +113

    እዮብ ገና አሁን ወጥ ረገጥክ 😂😂 አጥበን እንዳናሰጣክ , ረዱዬ በጣም እኖድሻለን ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አላረግሽም እሺ ዉዴ ,እዮብ ግን እኛም ማረጋገጥ እንፈልጋለን የምትፈልጋት ለሚዲያ ነዉ ወይ????????????

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 6 месяцев назад +5

    የምር እረዱ ምርጥ ልጂ ነች አንተም መልካም ሰው ነህ ግን ልጂቷን ተጠቀቅላት ለሞራሏም ተከባከባት ምስኪን እና ጨዋ የቤት ልጂ ነች እንደዚህ አይነት ነገርሮችን ከካሜራ ውጭ ተነጋግሮ ማስተካከል ነው እኛ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ችግሮችን ፈታቹህ መልካም ነገር የሚያዝናና እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ስራወችን እጠብቃለን

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 6 месяцев назад +7

    የኔ ጨዋ ረዱዩን እዮባን አታስኬፊ ሁለታቹሁንም በጣም እንዎዳቹሁዋለን በጣም ይዎዲሻል ከምንጠብቆ በላይ ቀጣዩን ፈቅራቹን ስቲገላለፁ ማየት እንፈልጋለን እና እዮባ ያጋጥማል የሜዲያ ሰው እንደ መሆንክ አይክፋክ💪

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 6 месяцев назад +22

    ስራአት ያዝ እዮብ ይችን ለመሰልች ልጅ አታስከፋ ደሞ የዋህ ናት እባክህን ፍቅር ስጣት ውደዳት ስጦታ ደህና ደህና ስጦታ ስጣት የሚያስደስታት ነገር አርግላት😢 እኛንም አታስከፋን 😢❤

    • @Mulu-z9s
      @Mulu-z9s 6 месяцев назад

      Awo ysexat❤❤❤❤

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr 6 месяцев назад +159

    እየብ ለምን ስሜት የሚጎዳ ነገር ትናገራታለህ ማርያምን አታስከፋት❤

    • @Negistlencho8285
      @Negistlencho8285 6 месяцев назад

      ዝም በይ ቀልድ እወቁ ኤጭ

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 6 месяцев назад

      ፕራንክ አታውቂም ገገማ

  • @yordim1240
    @yordim1240 6 месяцев назад +17

    እረዱዬ አይዞሽ የኔ ጨዋ ሴት በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት ጨዋ ያሳደጋት ልጅ አደለም በእግሩ በዳዴም ቢሔድ አያገኝም በጣም አናዶኛል ከምር

  • @MunichMuni
    @MunichMuni 6 месяцев назад +14

    ስታምር ደሞኮ በማርያም ረዱ ደርባቢትዬ በዚህ በተግማማ ዘመን እንዲህች አይነት ልባም ሴትን ማግኘት ምን የሃል መታደል ነዉ የተሰጠህን የመድሃንያለምን ስጦታ ተንከባክበህ ያዝ እዮባ

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 6 месяцев назад +3

      አንተ ወድሜ እችን የመሰለች ጨዋ ልጅ ስንት ፈላጊ አላት ተጠንቀቅ ብዋላ የእግር እሳት እዴይሆንብክ......... ስሜታን የሚጎዳ ብራንክ ይቅርብህ ....... ወድሜ ብልህ ብትሆን ይሻልካል በእጅ የያዙት ወርቅ እዳይሆንብክ አንዳዴ በገዛ ጥፋታችንን ፈጣሪንም መልካም ሰዎችንን እናስከፋለን ነገሩ ከመለጠን ከረፈደ ብዋላ ነው የሚገባን እና ወድሜ እወቅበት ይችንን የመሰለች የዋህ ነፁ ሰው የውም በዚህ ከባድ ዘመን የማትገኝ!!! በጣም ተከባከባት.............

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 6 месяцев назад +1

      👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 6 месяцев назад +2

      በትክክል👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 6 месяцев назад +31

    አዝግ ነገር ነህ ምን አለበት እወድሻለው or አልወድሽም ብትላት ባጭሩ. ባታናድዳት ለራሷ የውስጧን መናገር አትችልም የኔ እናት

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 6 месяцев назад +51

    አያስጠላም ሩድ ትክክል ነሽ ከወደደሽ ከነምናምንሽ ነው ኖርማል ነው እኔ አላናደደኝም

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 6 месяцев назад

      ተው እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ ከነምናምኗ የሚወዳት አለው ላይ እየተናፈጠችበት የመናፈጫ ቦታ የለውምደ ምነው ላየላይ ቢቀዜኑም እንቻላለን አላችሁ እውነት እኔ ሳስበው ምግብም ይዘጋኛል

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 месяцев назад

      ሕመም ነዉኮ የራሤ የምትይዉሠዉ ሢጠየፍሽ አትናደጅም ከወደደእስከምናምኗነዉ ልጁግን ጉረኛነዉ እወድሻለሑ ማለት ምኑ ከበደዉ ጉረኛ​@@ጤና-ኀ6ቨ

  • @afomiyaalemayehu
    @afomiyaalemayehu 6 месяцев назад +19

    ሲጀመር ለምድነው ማስተባበያ ምሰጭው ያየነው እኮ reality ነው ማረም ካለብህ እዮብ የራስህን ፀባይ እንጅ ሰው ምን አለኝን አደለም ረዱ ግን u have a big heart ❤ewunet ለሱ ደስታ ነው ምትጨነቀው

  • @merembeza753
    @merembeza753 6 месяцев назад +7

    እዮባ እዉነት ህን ነው እኛ ለብዙ ነገር እያሰብን አንተ እንደት ስሜትህ መግጽ ያቅትሀል ይችን የመሰለች ደርባባ ልጅ እንድታስከፋት አልፈልግም ፕራንከ መሆን አለበት እኛ እናተን ለማ የት በጉጉት እየተጠባበቅን እንደዚህ አይነት ነገር ማየት አንፈልግም እናም ሰላም ያለዉ ቪዲዮ ተመለሱ በጉጉት ነው የምን ጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወርዳኖስ
    @የወርዳኖስ 6 месяцев назад +6

    ይወድሻል ረዱዬ የሰው ወሬ አትስሚ 😊😊

  • @ekram2819
    @ekram2819 6 месяцев назад +70

    ወላሂ ረዱ እረጋ ያለች ፀባይ ሰናይ ነች እዮብ ግን ረዱን ካስከፍህ አጠበን ጨምቀን እናሰጣሀለን ስሜቷን የሚጎዳ ነገር አትናገር ለቀልድም ቢሆን🤔🤔🤔

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 месяцев назад

      አወከምር🙄😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@Seደምረኛnaytgonderwa

    • @ekram2819
      @ekram2819 6 месяцев назад

      @@SSenaytgonderwa እኔ ለማጠብ አች ደሞ ለመጪመቅ ተዘጋጂ😆😆😆

    • @Hiwot842
      @Hiwot842 6 месяцев назад +1

      አር ይሄ ኮሜንት 👌😂

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 6 месяцев назад +5

    ልክ ነሽ እረዱየ ግን ፕራክ ነው ምርጥ ልጅ ነች እዳታመልጥህ እዪባ ቡሀላ ይቆጭሀል❤❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 6 месяцев назад +310

    ኢዩባ የምትሰራው ፕራንክ ምንም ውሸት ቢሆንም ስሜቱአን እንዳትነካ ተጠንቀቅላት

  • @AddisalmeTsedalu-dh1wo
    @AddisalmeTsedalu-dh1wo 6 месяцев назад +7

    ረዱ በጣም ቆንጆ እዪብ ከተቸጨማለቀ ትይው ሲወዱ ከነለሀጩ አንቺ በጣም ብዙ ቻንሰ አለሽ በጣም ጨዋ ልጅ ስርአት ያለሽ

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 6 месяцев назад +30

    ወለህ ሪዱ ታከትዬ ነዉ ያመጠዉት መሥከፈት አልፈልግም 😮😮😮😮😮😮😏😏

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 6 месяцев назад +1

    እዮባ እዳልጠላህ በምወድህ ልክ ነው እምጥላህ እረዱ በጣም ጫዋተናት አንተ ከወድሞችህ አትማርም እድ ለምድነው እወድሻለሁ ማለት የከበድህ ፕረንክም ከሆን በጣም ታሳዝናለህ እረዱ አብሺሪ የኔቆጅ ❤❤❤❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 6 месяцев назад +21

    የኔ ማር ሁሉም ነገ አሟልቶ ሰጥቶሻል 💖💖

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 6 месяцев назад +11

    ያለችህ ትወደኛለህ ነው ምንፈተናነው ኮሜት አነበበችም አላነበበችም መብቶነው መጠየቅ ምን ትግደረደራለህ ድብን አርገህ ትወዳታለህ እንኳን እደረዱ አይነት ሁሉን አሞልቶ ይየሰጣት ሴት ቀርቶ ማንም ይወደዳል እልቅ በሆነ ባልሆነው አሰደሰት እጂ አታሰከፋት ካመለጠች አታገኛትም ንቃ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 6 месяцев назад +38

    እኛ በረዱ ቀልድ አንወድም ❤ግን እኛ ሞኝ ነን እነሱ ተማክረው እየሰሩ እኛ ሀፂያት እገባለን 😊

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 6 месяцев назад +2

    ረድ በጣም ነዉ የሚወድሽ ሰዉ የፈለገዉን አስተያ የት ቢሰጥም ፍቅራችሁን ጠበቅ አርጉት አትቨበሩ በምንም ነገር በርቱ🙏🏼

  • @bintahmed
    @bintahmed 6 месяцев назад +32

    ተወደድ ሲማትም ሲከፍትም ስትቸገርም ስትደሰትም በሁሉም ነገሯ የሚሆን ነው ባል ማለት እጅ ቁጅና ተህነ ነገ ይረግፍል ህብትም ነገ ያልቃል ዋናው ንፁህ ፍቅር ነው ፍቅር ታለ ደስታንም ሀዘንንም ሙቀትም ብርድም ተሳስቦ ያልፍል ስለዚህ ወዶች አስቡበት ለትዳር ስታስብ ❤

  • @askal6750
    @askal6750 6 месяцев назад +16

    እንደዚህ አይነት ነገር ለቀልድም ቢሄን ደስ አይልም እኔ እሷን ብሆን እመነኝ ውሳኔየ ከባድ ነው ሚሆን

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n 6 месяцев назад +68

    ቀልድ መሆን አለበት ምክንያቱም እዮብ እየሳቀ ነበር ማሪያምን አይቻለሁ ❤❤እውነት በጣም ይወድሻል ይታወቃል

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 6 месяцев назад +1

    ረድዮ የኔ ቆንጆ ጎዳዳ ምርጥሴት ግን እዮብ አልወዲሽ ብሎ ሳይሆን ሰውያለሽን ሁሉ አትስሚለማለት መሰለኝ. ምርጦች ወይ ቢቀር ምን አለ ፕራክ እሚባል ነገር አልወዲም. አታስቀይማት ሴት ልጂ እንክብካቤ እንጂ. በንግግር ቶሎ ትሰበራለች. አጥብቀህ ያዝ በአሁኑ ስአት እንደዚህ ያለች እርግት ያለች የለም ❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 6 месяцев назад +13

    ሹ😂😂እዮባ ስነ ስርአት😊እንዲያዉ ማሳዛኗ ረዱዬ❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 6 месяцев назад +9

    እዮባ የምታደርጋቸው ፕራክ ስሜትን የሚጎዱ ናቸው እምነት እዳይኖራት እድትጠራጠርና ያደርጋታል ቃላቶቹ ውስጥን ይሰብራሉ ለቃላትችክ ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው 😢 ለዛውም ለሴት ልጅ እደዚህ አይነት ቃላቶች ከባድ ናቸው❤❤እረዱዬ❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 6 месяцев назад +2

      አወ እኔ ራሱ እሷ ስታወራው በከፈሩ ሲባጭ አይታ ዝም ስትል ልቤ የሆነ ነገር ነው የተሰማኝ ሴቶች ስንባል ስስነን

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 6 месяцев назад +12

    እዩ በጣም የሰው ፈቅሪ ያላት ልጂ ናቲ ረዱ ትንሽ ስቲካፋ ይናደዱብካል ፈቅራቹሁን ያብዛልን ፈጣሪ👐👐👐

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 месяцев назад +3

    የኔ ዱንቡሎ ረዱየ ጸባያችን ይመሳሰላል የዉስጣችንን መናገር አንችልም😢😢😢😢😢 ሲያናድድኮ አለመናገር በዉስጥ ያለ አለማዉጣት😢

  • @መሬው
    @መሬው 6 месяцев назад +17

    ምነው የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከዚህ በላይ ተጨማልቀው የሚወጡ አሉ እኔ በበኩሌ ምንም አላስጠላኝም የኔ አልቃሻ ምንም ይዘሽ ነይልን እኛ አንችንና እዮባን ማየት ነው እምንፈልገው።

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @merembeza753
    @merembeza753 6 месяцев назад +2

    እዮባ ፍቅራችን ቀዘቀዘ የምትለዉ ሳይጀመር እንደት ይቀዘቅዛል ረዱን የመሰለች ደርባባ አግኝቸህ እንደዚህ አይባም በኤድስ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤🎉🎉

  • @fkfgkgk7222
    @fkfgkgk7222 6 месяцев назад +56

    እዮብ ረዱን አታስከፋት. ምርጥ ልጅ ነች

  • @ferafera850
    @ferafera850 6 месяцев назад +2

    😢😢የኔ እናት ስታዛዝን ረዱ❤❤❤ እዮባ ስርዓት ይኑርህ በኃላ እንዳታዝን አስመርረካት ጥላህ እንዳትሄድ ፍራ ዋ!

  • @ሀናታደሠ
    @ሀናታደሠ 6 месяцев назад +15

    ረዱዬ ኮሜንት አንብበሽ እኮ እንደዚ ልታሥቢ አይገባም ምክንያቱም የሠው ልጅ ከትልቁ መልካምነትሽ ትንሿ ጥፋትሽ ጎልቶ ይታያል እኔ ከእዬብ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ከልቡ እንደሚወድሽ ነው "ረዱዬ" ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад +1

      አስተዋይ❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 6 месяцев назад +2

    እዮብዬ ወንድማችን የመክረህ ነገር ሴት ልጂ ሞኝ ነን ደሞ ስሜታዊ ሁና ሥጠይቅህ ለፕራክ ብለህ ያልሆነ መልስ አትመልስ 😢😢ልባችን ቶሉ ነው የሚሰበር
    ሲቀጥል ይወዲሻል እረዱዬ አትጠራጠሪ ❤ ምክንያቱም ፍቅሩን በአይኑ መለየት ትችያለሺ እግዚአብሔር መጫርሻችሁን ያሳምረልን ❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 6 месяцев назад +21

    ፍቅረኛሽ አይደለም ወይ ምን ቺግር አለው የምወድ ሰው እንደዚ መድረግ የለበትም በካሜራ ፍት አንቺ ምንም ጥፈት አልሰረሽ ይቅር ይምያጠይቅ ነገር የለም ረዱዬን የምተስከፈት ከሆና አጥበን ጨምቀን እነሰጠለን እደዘ አይት መልካም ትግስት ስረት እግዚአብሔር የምትፈር ሴት አተገኝም ኢዮብ ስረት 😢😢❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምረኛ🎉

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ማምየዓለመይ
      @ማምየዓለመይ 6 месяцев назад

      ወይ ጉድ ፈላ እዮብ 😂😂😂

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 6 месяцев назад

      እናንተ: ማናችሁ: እና:ነው: አጥባችሁ: የምታሰጡት::

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 6 месяцев назад

      😂😂😂

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 6 месяцев назад +1

    እዩባየ በጣም ደስ አለኝ የምር እሱን የመሰለ መሰቀል እያለህ ነውደ እንደዚህ ነው ክርስቲያን የሚያምርብን ❤❤❤ እመብርሀን አትለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 6 месяцев назад +140

    የሴት ሞራል ጠብቅ ምን አይነት ነገር ነው በጣም ታናድዳለህ 😢😢😢 ኢዮብ

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 6 месяцев назад

      ሳህ

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 6 месяцев назад

      እኮ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 месяцев назад +1

    እውይ እረዱዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤የኔ ማር ስወድሽ ከሜካፕ ነፃ የሆነ ቁንጅና የኔ ውብ❤❤

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 6 месяцев назад +50

    በነገራችን ላይ እኔ ሰውን መናገር አልፈልግም ግን ምናልባት ይሆን ፁፍ ካየህው ወድሜ አንድ ነገር ልገርህ ንግግር አችልም ማለት አነጋገር አገላለፅህ አችልም ምክንያቱ ከዚህ ቀደምም ንግግርህን አያለው ግን አገላለፅ አችልም ተማር የሰው ልጅ ንግግሩ እጅ መልኩ ቢያምር ከቱ ነው

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад +5

      አረ ተው ግን መልካም ሠው ነው እዬባ እረዱም ጨዋ ነች

    • @user-gp5dg2wi7waster
      @user-gp5dg2wi7waster 6 месяцев назад +1

      አረ እረፉ ሆሆ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад +1

      ​@@Lijtofukደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@user-gp5dg2wi7wasterደምረኛ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 6 месяцев назад +1

    ኢዮቤ ልክ አይደለህም መቼም ብጠይቅሽ ከወደድካት መቼም ትወዳታለህ ምን ማለትህ ነዉ ወደ ቀልብህ ተመለስ ሲጀምር አትወዳትም ማለት ነዉ በኮመታተሮች አባባል እሿን ያልወደድካት:: ይገርምሃል የተሻለ ህይወት ይኖራታል ወደ ቀልብህ ተመለስ ህፃን አትሁን:: የእቃ እቃ ጨወታ አደረከዉ እንዴ ፍቅር::ወንድሞችህን አይተህ ከነሱ ተማር::

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول

    ያድስ ጥፊ ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ

    • @habesha132ab
      @habesha132ab 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @memd7063
      @memd7063 6 месяцев назад

      😂😂😂😂ይደገም😊

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 6 месяцев назад

      ይደገም መሠል አድስ የት ነህ ና ኮሜንት አብብ

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 6 месяцев назад

      😂

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 6 месяцев назад +12

    እዮብ በጣም ብስለት ይቀርሀል የፈለገ ፕራንክ ቢሆንም ውስጧ በጣም ይጎዳል ላንተ ያላት ፍቅርና ክብርም ይቀንሳል
    እንደምትወዳት መጠየቅ ደሞ መብቷ ነው ከምንም ነገር ተነስታም ቢሆን አንተ ግን ፍቅርህን መግለፅ አትችልም ኩራትህ አንቆ ይዞሀል ግድየለህም ከአዲስ ሴት አያያዝን ተማር።

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 6 месяцев назад +367

    ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ ላይክ

    • @Sara-pq8os
      @Sara-pq8os 6 месяцев назад

      ግን like ለነሱ ላንቺ አደለም ምነው like የሚያረግልሽ ጠፋ እንዴ

    • @marshet71
      @marshet71 6 месяцев назад

      Heluye yenewud❤❤❤❤❤❤❤

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 6 месяцев назад

      ሔሉ አይደለችም አትሞኙ በሰዉ ስም እየነገዱ ነዉ​@@marshet71

    • @JilaluMudin
      @JilaluMudin 6 месяцев назад +2

      ሄሉ የኔ ቆንጆ ለሰዉ ወሬ ብለሽ አትጨነቂ አላህ ችግራቹ አስተካክሎላቹ ብትታረቁ ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @JawalKgan
      @JawalKgan 6 месяцев назад

      ከብት ነሽ እሽ​@@Sara-pq8os

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 6 месяцев назад +64

    ሰውን ሲወዱ ከነምናምኑ ሚለው አይሆንም አስቀያሚ በሀሪ ኖሮብህ ከሰው ጋር መቀጠል አትችልም ከነምናምንህ ሚዮድህ የፈጠረህ አምለክ ብቻ ነው !!!

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 6 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክህ: ሽ

    • @Abdu-royal
      @Abdu-royal 6 месяцев назад

      @@kidistkassa7093 አሚን ይበርክህ

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 6 месяцев назад

      True 👍

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 6 месяцев назад +1

      ​@@Abdu-royalትክክል ነሸ😪👍👍

    • @Abdu-royal
      @Abdu-royal 6 месяцев назад

      @@bzu-dt1st2pf4k ነሽ X ነህ right

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 6 месяцев назад +203

    እረዱ ግን የውሥጧን አውጥታ መናገር ድፍረት የላትም ሚሥኪን አይዞሽ ❤❤😢😢😢

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 6 месяцев назад +2

      በጣም የኔ አሳዛኝ ❤️

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 6 месяцев назад +1

      በጣም

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n 6 месяцев назад +4

      የኔ ቢጤናት ወላሂ የምወደውን ልጅ እንቅ ብል እደምወደው አልነግረውም

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@AbayGetachew-gx2gdደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@ያረብአተእረዳኝደምረኛ

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp 6 месяцев назад +2

    እዮባ ረዱን ብታስከፋት ዋእ ታውቀናለክ ዋእ ይቺን የመሠለች ቆጅዬ❤❤❤❤❤

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 6 месяцев назад +138

    የኔ ደርባባ ስወድሽ ረዱዬ
    አንተ ደሞ አትጨማለቅ😠

    • @NejatUmerMohammed
      @NejatUmerMohammed 6 месяцев назад +2

      Betam abezaw

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@NejatUmerMohammedደምረኛ

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 6 месяцев назад

      Betam eyob debari nger neh gegemmma

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 месяцев назад

      ምን አደረገ አዩባ ቀልደኛ ነዉ ፀባዩ ያዉ ነዉ እረ አታካብዱ

  • @Selamawit-mehary
    @Selamawit-mehary 6 месяцев назад +3

    እዪቤ ጠልተንህ አይደለም ግን እንደታናሽነትህ የታየንን እንደቤተሰብ እንዲስተካከል አንተ ደግሞ ያልታየህን ለፍቅራቹ በማሰብ ነው እንጂ ረድ ጥፋት አላረገችም ማስተባበል አይጠበቅባትም ሁሌ አንተ ጵራንክ ስታረጋት አልቅሳም ስቃ አንተንም አክብራ በፈገግታወድያውኑ ትረጋጋለች አንተ ግን በጣም ነው የምትቆጣው ሁሉንም ሳየው እንደቀልድ አታየውም ደግሞ ከሶሻል ሚድያ ሁሌ ውዳሴን አትጠብቅ ተግሳፅም አለና
    ለማንኛውም መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 месяцев назад +396

    እንደ ረዱ እና እንደ እዮቤል አይነት ፍቅር ይስጣችሁ አሜን በሉ ደግሞ ደምሩኝ

    • @MessyeTade
      @MessyeTade 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @Fekertube16
      @Fekertube16 6 месяцев назад +2

      ደምሬሻለሁ ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @مريم-غ6ش1ب
      @مريم-غ6ش1ب 6 месяцев назад +2

      በየሄድሺበትደምሩኚነውየምታቂውአቤትዶራልአልደምርም😂😂😂😂😂

    • @النور-ق4ي
      @النور-ق4ي 6 месяцев назад

      Amen amen❤❤❤❤❤❤

    • @SarkalamSdar
      @SarkalamSdar 6 месяцев назад

      ሀይሚ ከነሱ ፍቅር የአንቺና የቡራ መሮሮጥ ይናፍቃል ሀይሚ ዉብ ሁሌ ነይ እንወድሻለን

  • @YeweynhargBayeh
    @YeweynhargBayeh 10 дней назад

    እዮብ በጣም አስተዋይ ነህ ንግግር አዋቂ ጎበዝ ነህ የሔድክበት ርቀት

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 6 месяцев назад +5

    በጣም በጣም የሚያስቅ ፕራንክ ነበር አንተም ጎበዝ ነህ ያን የሚያስጠላ ነገር አይተህ በቻልከው ሁሉ ልትረዳት መኮረህ ነበር ለምን ሰደቡህ ቀልድ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው? አይመስለኝም ሰዉን ዝም በሉት ምን አገባቸው አናንተ ናችሁ በራሳችሁ ተፈላልጋችሁ የተገናኛችሁት። ወሬኞች ግን አቁሙ ሰውን እንደዚህ ማበጣበጥ አያስፈልግም። እናንተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እራሳችሁንና የቅርብ ወዳጅ ብቻ አድምጡ። የማይሆን ነገር እዚህ ላይ እያመጣችሁ እየተጠያየቃችሁ ለወሬኞችና ምቀኞች በር አትክፈቱላቸው ተጠንቀቁ።

  • @sameribasa3000
    @sameribasa3000 6 месяцев назад +1

    የኔ ማሬ አይዞሽ ሴት ልጅ ቡዙ ፈተና አለ 😢😢😢😢i am very sad for him 😢😢😢sorry sister be Strong

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 6 месяцев назад +3

    የኔ ማር ይወድሻል አስተያየቱ ያሳታውቃል ❤ ስወዳችሁ የኮሜት ወሬ አትስሚ ያች ሂወት ያች ነው እሽ ማሬ

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 6 месяцев назад +2

    እዮባ እንግዲህ ቻላዉ ይህን ኮሜንት እኔ ግን ግርም የሚለኝ ድራማ ይሁን ምን ይሁን ሳናዉቅ የምንፅፉቸዉ ከሜንቶች በጣም ነዉ የሚገርመኝ ጉበዝ አያዉቁኝም ( አልታይም ብለን የምንፅፉቸዉ ፅሁፎች ጥሩ አይደለም .እባካችሁ እኔ በአገሬ በዐይን እንኳን ብታይ አላየሁም በል ይባላል ይህን ስል ግን መጥፎ ነገር ሲሆን ማለቴ ነዉ እያንዳንዷን ነገር እያየን ሰዉን ማስቀየም ተገቢ ነዉ ብየ አላምንም እኔ በበኩሌ ንፍጥ በጣም ነዉ የምጣላዉ ሰዉ ሁሉ አንዳይነት አይደለም እንኳን እኛ እጃችን ላይ ያለዉ ጣት እንኳን እክል አይደለም አትፍረዱ

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 6 месяцев назад +28

    እዮብ በጣም ይወዲሻል የሰው ነገር ሰምቸሺ ትወደኛለህ ማለት አልነበረብሺም ግን አተም ደሞ ካለቺህ እደምትወዳት መናገር ነበረብህ ኮሜትየሰማሺው ሁሉ አጠይቂ ያልተጋቡትን ተጋቡ ይሉሻል

    • @ሀናታደሠ
      @ሀናታደሠ 6 месяцев назад

      እውኘት ነው

    • @linaali8761
      @linaali8761 6 месяцев назад +7

      እሷ እሚመስለኝ የጠየቀችው ለሷ ብላ አይመስለኝም ለተመልካች እደሜስቡት እዳልሆነ ለማስረዳት ይመስለኛል የጠየቀችው

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 месяцев назад

      ​@@linaali8761👍

    • @ሀናታደሠ
      @ሀናታደሠ 6 месяцев назад

      @@linaali8761 ልክ ነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@Ajiba-ff2dlደምረኛ

  • @Saemir-s7l
    @Saemir-s7l 6 месяцев назад +1

    እረዴትየ የኔ ነፁህ እዮባ በዚዘመን እደ እረዱ አይነት እደምጭ ዉሀ የጠራች ሴት ማግኘት ከባድ ነዉ እናማ ለቀልድም ቢሆን ልባን አትስበረዉ አድ ጊዜ አዬደለም አድሽ ጊዜ መዉደድክን ንገራት ሳስባትኮነዉ

  • @samprincess378
    @samprincess378 6 месяцев назад +22

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge 6 месяцев назад +17

    ኮሜተሮችም ተረጋጉ ጉድፍአትልቀሙ እዮባም ተረጋጋ አትቀባረር የመቀባረር ስሜት እየታየብህነው ሁሉም ነገር እረጋፊ ቀሪነገርነው እረዱየ የኔሠናይ❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 месяцев назад +193

    ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 6 месяцев назад +1

    እዮባዬ ጥሩ አላደረግክም ሩዱዬ አይዞሽልኝ እማ🥰😘🥰😘🥰😘

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 месяцев назад +11

    የፕራንክ ጥግ የኑርህ አበዘው ኤጭ አይዞሽ እረዱየ😢❤❤

  • @hbhf8927
    @hbhf8927 6 месяцев назад +1

    ይገርማል እንደዙይ አልጠበቁሽ ረዱ እንዴ ፍቅረሽ የስው ሚድያ እንዴ ወይኔ ጉድ አረ እንደዛ አይባልም ረዱ አስተካክል ፍቅረ ስው ብሎ አይደል ስሚተሽዋ ንሱ ያለሽ ነገር አረ እባካቺ ሴቶቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺ😢😢😢😢😢😢 ❤

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 6 месяцев назад +172

    እረ ፕራክ ነው ግን እዪባ ቅስሟን አትስበረው የምር እረዱ ምርጥ ልጅ ነኝ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 6 месяцев назад +2

    ይኤልጅ የሚገርም ነው እበድሻለው ማለት ከበደህ አንች ልጅ ተጠንቀቅ እራሰሸን በሚድያ ያለሸን ክብር ጠብቂ

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 6 месяцев назад +16

    የሱ ጥፍት ነው ውዴ የእውነት ቢያምሽስ እኛ በዮብ ተቀይመናል 😂😂😂

  • @saadamohammad
    @saadamohammad 6 месяцев назад +2

    ቀጣይ የወሬ ጥማት 😜🤣ሴቷ ግን ስወዲሽ የሴት ልጅ ትክክለኛ ውሳኔ ❤️❤️💪💪😘😘

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 6 месяцев назад +51

    ረዱን እንደኔ የሚወድ የኔ ጨዋ ሴት ❤🎉 እዮቤንም ሲከፋብን አንወድም እንዴ

    • @ሀናታደሠ
      @ሀናታደሠ 6 месяцев назад +1

      ልክ ብለሻል

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@ሀናታደሠደምረኛ

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 6 месяцев назад +2

    እቺ ልጅ በጣም ቆንጆ ናት እንደሌላዉ ሜካፕ ስለማትጠቀም ነው ❤ዉበቷ ጎልቶ ይታይ ነበር

  • @AzeAxum
    @AzeAxum 6 месяцев назад +57

    የስው ወረ እና ኮሜት የተፃፈ ኣትስሚ በራስሽ መንገድ መራስሽ መውደድ ተራመጂ🎉 በትንሽ ነገር ነው ነገራት የምበላሹ ተጠንቀቂ🎉

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 6 месяцев назад +7

    እዮብ ለምን መቶ ግዜ እወድሻለሁ አትላትም ለምን ተግደረደርክ ኮመቶች እባካቹሁ ትዳር አታፋቱ ተረጋጉ

  • @የድንግልልጅ-ተ4ጠ
    @የድንግልልጅ-ተ4ጠ 6 месяцев назад +15

    ረዱዩ የኔ ፍቅር🥰🥰🥰

  • @Mekde731
    @Mekde731 6 месяцев назад +6

    ሁልጊዜም ጥሬ ነው ይሄ ልጅ ግን መቼ ነው የሚበስለው ፍቅር ና የሴት ልጅ ልብ አይቀለድበትም ተሎ ተሰባሪ ነው ተጠንቀቅ የወደደችህ ያክል ከጠላችህ መልሳ ለመውደድ ብዙ እርቀ ታስኬድሀለች ሴት ልጅ
    ኤጭ አሁንስ ሬትሬት ብሎኛል የዮብ ነገር ማርያምን !!!!😪
    ምንም ወንድሞቹን አይመስልም ፈፅሞ ነገር እባክህ አዱስ ያችን ጥፊህን ድገምልኝ በናትህ 😊😂

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 6 месяцев назад +11

    ያኔ ደርበበዬ ርዱዬ ስከፈሽ አሎድም 😢😮😮😮

  • @zebiba7330
    @zebiba7330 6 месяцев назад +1

    ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ ረዱ በጣም የተረጋጋች ደስ የምትል ሴት ነች ፕራንክ ቢሆንም ለስሜቷ ተጠንቀቅላት ንጹህ ልብ ስላላት እንዳትከፋብህ

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 6 месяцев назад +52

    እዮባ ስነስርአት ያዝ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 6 месяцев назад +3

    እረዱየ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ሁኝ በተረፈ እወድሻለሁ እዪባ አትቀባር

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 6 месяцев назад +82

    ፕራክ ነው ተተባለ ተረጋጉ ስሜቷን እደሚጎዳ ነገር አትናገራት የምር እኛ ሴቶችልባችን ስስ ነው በጣም ስለምናፈቅር ጉዳቱም እደዛው ነው የውስጧን መናገርኳ አትችልም የዋህነቷ😢

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih 6 месяцев назад +1

    እዬባ እና እረዱ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ሰዉ ብዙ ሊላችሁ ይችላል ሚዲያ ስለሆነ እረዱ በኮመንት ፍቅርሺን አትፈትኝዉ እዬብም አዉቄ ነዉ እያለ ነበር እንደሚወድሺ በአይኑ ያስታዉቃል ቀጣይ እየተፍለቀለቃችሁ ኑልን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 6 месяцев назад +7

    ረዱ ስታወራ ታሳዝናለይ ሚስኪን 🥰🥰🥰

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 6 месяцев назад +1

    ረድኤት በጣም ቆንጅ ነሽ በኔ ዙሪይ እራሱ ብዙ ፍላጊ አላሽ❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +8

    የተመታህ ለደቂቃም ቢሆን የሚሰማት ስሜት ከባድ ነው❤❤

  • @Lily93491
    @Lily93491 6 месяцев назад +5

    ኧረ ሰዎች ተረጋጉ ሰው ለማጣላት መጋጋጥ ጥሩ ነው ። እዮብ ጥሩ ባህሪ ያለው ልጅ ነው እስካሁን ብዙ ቪዲዮ አይተናል ደሞ አሁን ፕራንክ እያረጋት ነው ። እሷ ኮ ብዙ ጊዜ ነው ፕራንክ ያረገችው ደሞ እንደራሳችን ማየት ነው አብሮን ያለ ሰው ንፍጥ ሲለቀለቅ ሲዝረከረክ ስናይ ከሱ የበለጠ ሪያክት አናረግም 🤔🤔🤔