ረዱ ጓደኛህን ወድጄዋለው ከዚህ በኋላ ምሰራው ከሱጋ ነው ብላ ፕራንክ አረገችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Месяц назад +218

    በቅርብ በሐዲስ ዜማ ቲዩብ እያሰራነዉ ላለዉ ቤተክርስቲያን
    የቤተክርስቲያኑ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ 👉🏻 www.youtube.com/@TimneshneshTube07 👈🏻
    ቤተክርስቲያኑን ማገዝ ለምትፈልጉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ1000112726587
    ወ/ሮ ትምነሽነሽ አየለ
    Zelle account Yohannes Geberhanna 703 861 9845
    ለበለጠ መረጃ +251 91 136 2562

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Месяц назад

      እዮብ ውዴ

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Месяц назад +2

      አሁን ሁለቱም ሀይለኛ ፍቅር ውሥጥ ናቸው😢😢

    • @alemmihretualem2193
      @alemmihretualem2193 Месяц назад

      😂😂 tesaktolshal redu so kezih behuala endatfi 😂😂😂

    • @Etse1616
      @Etse1616 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @BekikabBekikab
      @BekikabBekikab Месяц назад +3

      ሩዱዬ ተመልሽ ማለት ነው የኔ ፍልቅልቅ ደስ ይላል ❤❤❤ ምስኪን እዮባ ግን ተጫወቱብህ እኮ ግን አደራ ብድር ስትመልስ ረዱ እንዳታስለቅስብን🙏🙏🙏አደራ የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Месяц назад +1164

    ማነው አዛኑን ሲስማ ደስ ያልው😢 ሀገሬ

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Месяц назад +597

    የአዛኑ ድምጥ ደስ ስል እምየ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +5

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @shibreyimam
      @shibreyimam Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад

      እኔም

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Месяц назад

      እኔአልሀምድሊላህ❤❤

    • @seadamoh4392
      @seadamoh4392 Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Месяц назад +588

    ማነው እንደኔ አዛኑን ሲሰማ ደስ ያለው አላሁ አክበር አላህ አክበር☝️ الحمد للهኒእመተል ኢስላም

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Месяц назад +1

      ውድ ድምሪኚ❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @saada8052
      @saada8052 Месяц назад +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @SeadaSaeed
      @SeadaSaeed Месяц назад +1

      እኔ ወላሂ ያገራችን አዛንኮ ልብ ይስባል ያርብ ደስ ሲል እፍፍፍ

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v Месяц назад +1

      እኔ ❤❤❤

  • @user-dg2rv8lt5n
    @user-dg2rv8lt5n Месяц назад +471

    አዛኑን ሲሠማ እዴኔ ደስ ያለዉ ማነዉ እናት ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Месяц назад

      ayi sdet hagrchen nfkchen hulchenm etiopyae salmshe ybza❤

    • @FjFj-gf3nh
      @FjFj-gf3nh Месяц назад +1

      እኔበጣም ነውደስያለኝ
      አገራችንን ሰላምያድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ አህቴ ጀማሪነኝ

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 Месяц назад

      እኔ አላህ አክበር

    • @SelakemermBest-nv7vt
      @SelakemermBest-nv7vt Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @kamelunited
    @kamelunited Месяц назад +286

    ያላህ ማነው እደኔ አዛን ሲሰማ ደስ ያለው ❤

  • @user-sl6ys3hp3v
    @user-sl6ys3hp3v Месяц назад +279

    አዘኑን የሰመ 👍 አለሁ አክበር

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +1

      ደምሪኝውደ

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Месяц назад +1

      እኔ❤❤❤❤

  • @Fofo-sg2zm
    @Fofo-sg2zm Месяц назад +392

    እኔ የተስማኝ. አዛኑ. ብቻነው

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Месяц назад +145

    ልብን የሚሞላ የሜረጋጋ አላሁአክበር አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ከመገደ እዳሎጣ ለጠበከኝ ኢቶጳየ የሁሉ መገኛ ሠላምሽ ይሙላ እናቴ❤❤

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e Месяц назад +412

    الله اكبر الله اكبر اشهد ان لا اله الا الله واشهد ان محمد رسول الله እኔ የተሰማኛ የኢቶቢያ አዛን 😢😢😢ናፍቆኝ ነበር الحمد لله على نعمه الاسلام 🥰🥰

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 6:32

    • @user-gd5jn1jp1h
      @user-gd5jn1jp1h Месяц назад +1

      እኔ ራሱ❤❤❤❤❤

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Месяц назад +1

      በጣሜ👑🌸

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no Месяц назад +1

      አላህአክበር ሀገሬ ሠላሞ ይመለስ

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj Месяц назад +166

    ኮሜቱ በሙሉ አዛን አዛን አለህ አክበር ወላህ ለኔም አዛን ነዉ የተሰመኝ ❤

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv Месяц назад +155

    ማነው የአዛን ድምፅ የተሠማው ማሻ አላህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfjd2162
    @hfjd2162 Месяц назад +322

    አዛኑ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +2

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ገማሪነኝ

    • @EdigeArado
      @EdigeArado Месяц назад

      ❤💚❤❤❤👍👍👍​@@-RehimaTube

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Месяц назад +208

    የአላህህህህህህ እምየ ሀገሬ አዛኑ ደስስስስስስስስስስ ሲል الله اكبر الله اكبر😍

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Месяц назад

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Месяц назад +520

    አዛኑ ደስ ሲል አላሁ አክበር አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም ☝️❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 8:46

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Месяц назад +1

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Месяц назад +2

      በጣም አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan Месяц назад +2

      ❤❤❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l Месяц назад +197

    አለሀምዱልለህ አዘኑ ደስ ስል ያራብ❤❤❤❤❤❤ረዱዬ ኑርልን

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-st5hi8vb7i
    @user-st5hi8vb7i Месяц назад +174

    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ላደረገኝ ጌታ አዛኑ ደሥሢል

    • @mulu216
      @mulu216 Месяц назад +1

      አቤት ሙሥልም ስለሆንኩሙሥሊም ስለሆናች ገነትልገቡነው ማሳዘናችሁ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад +2

      ​@@mulu216አወ እገባለን ይከ የታወቀ ነው አልሀምዱሊላ ምነው ጀነት በኛ እጂናት አላችሁ እዴ ጀነት የሙስሊም ናት ምነው ሀይማኑትሺን ታፍሪበታለች እዴ እኛ አልሀምዱሊላ የምንለው አናፍርበንም እናነው

  • @zeynebahaloyta1542
    @zeynebahaloyta1542 Месяц назад +449

    አዛኑ ልብ ውስጥ ይገባል አላህዋክበር 🙏

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Месяц назад

      አላህ ዋክበር ሳይሆን አላህ አክበር ነው

    • @user-lm1lt7xk7i
      @user-lm1lt7xk7i Месяц назад

      አላህዋክበር

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Месяц назад

      @@user-lm1lt7xk7i አላህአክበርነውአላህዋክበር አይባልም

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc Месяц назад +357

    አዛኑን ሠምቸነውየመጣሁት ማሻአላህህህ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @Neima-jw6ms
    @Neima-jw6ms Месяц назад +121

    ማነው እንደ እኔ ያአዛኑ ቧታ የደጋገመው ያረቢ በሰላም ያገራችን ያብቃን ግን ተከታታዮቻቹሁ ሁሉም ሙስሊም ነው ምክንያቱም ሰራአታቸው ደስ ስለሚለን ነው😢

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 Месяц назад +150

    አዛኑ በጣምደስይላል አላህ ኢቶቢያን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @user-wz4mp1xl9v
    @user-wz4mp1xl9v Месяц назад +302

    ማሻአላህ አዛኑ እደት ደስ እደሚል❤❤ አላህ ያገራችንን ሰላም ያምጣልን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ 3:49

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Месяц назад

      ውድ ድምሪኚ❤❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s Месяц назад +88

    አዛን አዛን የሚል በዛ ኮመት ላይ ማሻአላህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ለናተም ሂዳያን ተመኘሁላቹ በምድርላይ ያተረፈ ሰዉ ማለት በኢማን ዱንያን የለቀቀ ነዉ የከሰረዉ ደሞ ሳያምን ይቺን ዱንያ የተሰናበተ ነዉ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Месяц назад +52

    ጉድ ጨርሶ ሙስሊሞች ነኝ ኮመንታተሮች አዛን አዛን ስትሉ አቤት ብዛታችን ደስታችን ማሻ አላህ እንደአዛን ጥሪ እንደቁርአን ድምፅና ማንበብ ውስጥን ምያረካ ጥሪ ድምፅ ከወዴት ይኖራል አይኖርም እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ አዛኑ

    • @አሚናትየናቷናፋቂ
      @አሚናትየናቷናፋቂ Месяц назад

      በጣም ወላሂ ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @zamzamwosoro5998
      @zamzamwosoro5998 Месяц назад

      አረ ወይኔ ሁሌም እዛ ገር ሆናችሁ ስሩ

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u Месяц назад +687

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አዛኑ ደስ ሲል ላይክ አርጉ

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 Месяц назад +235

    አቤት ማሻ አላህ አለሁ አክብር አለሁ አክበር

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy Месяц назад +351

    የአዛኑ ድምጽ ደስስስስ ሲል ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን🇪🇹 💚💚💚💚🤲

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ 4:14

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Месяц назад

      ውድ ድምሪኚ❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Месяц назад +92

    ማሻ አሏህ አዛኑ ደሥ ሲል😢

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 Месяц назад +192

    ወይኔ አዛኑ ደስ ሲል

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Месяц назад +114

    አዛኑ❤❤❤❤❤አይይይናወቁት ሀገራቺንንን አሏህ ሰላም ያረግልንንንን

  • @zdzd5791
    @zdzd5791 Месяц назад +324

    በብዛት ሙስሊሞች ናቸው የሚከታተሎችሁ ኮሚቱሁላ አዛኑ አዛኑ በጣምነውየሚወዳችሁ❤❤❤

    • @Matebolira
      @Matebolira Месяц назад

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn Месяц назад +1

      በጣም ገረመኝ ደስስንል❤😂

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MedinaHusain
      @MedinaHusain Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zdzd5791
      @zdzd5791 Месяц назад +1

      @@RahmaRahma-tt7cn እኔእራሱ የኔውድ

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Месяц назад +160

    አዛኑን ሠምቸ እዴኔ ዴሥያለው ማነው

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Месяц назад

      እኔ❤❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Месяц назад +60

    ያአላህ አዛኑን ሥሠማ እርካታ ተሠማኝ አላሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ❤❤❤❤

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Месяц назад +89

    አላሁ አክበር አዛኑ ደስ ሲል ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Месяц назад +685

    አላሁ አክበር አዛን የተሰማቹ ላይክ

  • @user-gl2cf7hh3u
    @user-gl2cf7hh3u Месяц назад +243

    አላህ ወአክበር ጥራትና ምስጋና ለአለማቱጌታ ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ አለድነልኢስላም ኒእመቱ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@SameraAhmaad-kb9cuደምሪኝውደአሰላሙአለይኩም🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ደምሪኝውደ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Месяц назад

      አላህ ዋክበርአትበይ አላህ አክበር ነው

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 Месяц назад +77

    ያአዛኑን ሲሰማ ማነው ደስያለዉ❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Месяц назад +581

    ወንድሜን ተጫወቱበት ረዱ በርቺ ብድሩን ቻይው 😂😂😂😂😂

    • @user-pm4ow8yi9n
      @user-pm4ow8yi9n Месяц назад +10

      አይድያ ትችላለች ❤❤❤🎉

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Месяц назад +13

      ኧረ እነ ቃል ጠፉ በሰላም ነው

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Месяц назад +9

      በቃ ማልቀሷ ነው😂❤❤❤

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад +2

      😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад +2

      😂😂❤❤❤🎉

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim Месяц назад +77

    አረ አዛን ማሻአላህ ❤❤❤ረዱ ቆጃ ባልሽን አታናጀ

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Месяц назад +61

    ምስጥ ብዬ ስማሁት አዛኑን አላህ አክበር እፉፉፉፉ አዛን ስስማ ሆደዬ ይረበሻል

  • @AMATULLAHAMINA-gz2vh
    @AMATULLAHAMINA-gz2vh Месяц назад +68

    ማሻላ ማነው እንደኔ አዛን የሰማ

  • @user-yl2xw4wn1u
    @user-yl2xw4wn1u Месяц назад +75

    አላህ አክበር አላህ አክበር ወይኔ አዛኑ እዴት ደስ እደሚል ማሻአላህ ሀገራችን ሠላሙን ይመልስልሽ❤❤❤

  • @SamsungSamsung-cq5pc
    @SamsungSamsung-cq5pc Месяц назад +109

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሀምዱሊላ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimd8074
    @alimd8074 Месяц назад +284

    በፕራንኩ ተደናግጬ የአዛኑ ድምፅ ውስጤን አረጋገው ❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድሜ ደምረኝ

    • @alimd8074
      @alimd8074 Месяц назад +1

      @@-RehimaTube ወኣሊኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ እህት አለም❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +2

      አሰላሙአለይኩም❤ደምሪኝውደ

    • @alimd8074
      @alimd8074 Месяц назад

      @@ekramemohamad7392 ወሊኩም ሰላም ✌

    • @user-ms2yc7fh2e
      @user-ms2yc7fh2e Месяц назад +2

      ሳህ ወንድሜ

  • @sada6632
    @sada6632 Месяц назад +243

    አዛኑ ስሰማ እዴት ደስ እደሚል❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +160

    ረዱ በዩቱብ በመምጣቷ ደስ ያለዉ ማነዉ አልመጣም ብላ ደብሮን ነበር

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Месяц назад +115

    😢😢😢😢 አዛኑ ወይኔ ሀገሬ ❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Месяц назад

      ዉድ ደሚሪኝ 7:53

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Месяц назад +86

    ማሻአላህ አዛኑን ሥሠማ ልቤ ሙልትአለ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Месяц назад +120

    እ እኛ ሙስሊሞች ነን የምንከታተለው የሚበልጠው ማሻአላህ ኮሜቱ በሙሉ አዛን ሰማን ነው የሚለው

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u Месяц назад +1

      😂😂😂

    • @amriasultan2268
      @amriasultan2268 Месяц назад

      Mashallhe 🥰 yene wudoche

    • @ሰአደ
      @ሰአደ Месяц назад +1

      ዎለህ እኔም በጠም ጋርሞናል😂😂😂😂😂

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah Месяц назад +2

      @@ሰአደ ሀዲስና ቁርአን ቦታ የለንም ወላሂ አላህ ይሂዲና እንጅ በጣም ነው የምናሳዝነው

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n Месяц назад +1

      ወላሂ አዎ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 Месяц назад +73

    አላህ አኩበር አላህ አክበር ደስ ሲል ያረብ አገርቺንን ሰላም አደርገው❤❤❤❤

  • @user-uq8po3ij5y
    @user-uq8po3ij5y Месяц назад +60

    ኧረ የአዛኑ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የአላህ እደት ደስ እደሚል

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Месяц назад +63

    አሏሁ አክበር ያዛኑ ድምፅ ደስሲል ያረቢ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Месяц назад +73

    አላሁ አክበር❤❤❤ደሰ ሲል አዛኑ አልሀምዱሊላህ

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u Месяц назад +116

    ማሻአላህ የአዛኑ ድምፅ ደስ ሲል ❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Месяц назад

      በጣም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ደምሪኝውደ🎉

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx Месяц назад +49

    አዛኑ ደስ ሲል ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር . አላሁመ ሶሊ ወሰሊማአላ ነበይና ውሀቢቢና ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx Месяц назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @user-qn5pr4tc2s
      @user-qn5pr4tc2s Месяц назад

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HalimaawelHalimaawel-yj3re
    @HalimaawelHalimaawel-yj3re Месяц назад +55

    አዛኑ ❤❤❤ ደሥሲል እሥልምና ከፍትበል

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Месяц назад +37

    ሙስሊም አይደለሁም አላህ ይክበር እሚል
    ሰሰማ አገር ቤት ናፈቅኝ እንዴት ድስ ይላል አገራችንን ሰላም ይርግልን❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @fahedali632
      @fahedali632 Месяц назад

      አሚንንየኔውድ❤❤❤❤

  • @mubarak-mi8oj
    @mubarak-mi8oj Месяц назад +59

    ማሻ አላህ አዛኑ እኔራሱ በጣምነው ደሥያለኝ

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r Месяц назад +60

    الله اكبر الله اكبر አዛኑ ደስ ሲል ሀገሬ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Месяц назад +37

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አዛን ሰማሁ በጣም ደስ አለኝ በተረፈ ጠብቂ ረዱ ምላሹን

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Месяц назад +43

    መሺአላህ አላህአክበር አዛንን እንደመሥማት ምን ያሥደሥታል❤❤

  • @tahtaah1204
    @tahtaah1204 Месяц назад +47

    አዛኑ ደስ ሲል ወላሂ ❤❤ረዱ አምሮብሻል😊😊😊

  • @GGu-st5vc
    @GGu-st5vc Месяц назад +63

    እረአዛኑን ውይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ho7bs3ud7m
    @user-ho7bs3ud7m Месяц назад +55

    ማአሻላህ አዛኑ ደስ ሲል❤

  • @user-zs3tq9oc1w
    @user-zs3tq9oc1w Месяц назад +69

    አዛኑ ደስ ሲል ❤️❤️🥰

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Месяц назад +27

    የአዛኑ ድምፅ ድስ ሲል❤❤

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m Месяц назад +12

    ወይኔ ጠቅላላ ሙስሊሙ አዛን አዛን ይላል የት ነው ግን ያለነው አላህ ሂዲያ ይስጠን ቦታው ለሙስሊም አይመጥንም😢😢😢

  • @user-kp5zb5cw3n
    @user-kp5zb5cw3n Месяц назад +22

    ማሽአላህ አሎህ አክበር የአዛኑ ድምፅ ደሲስል

  • @ubaidubaid4705
    @ubaidubaid4705 Месяц назад +28

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አዛኑ ደስሲል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግረን ያረብ

  • @HaiaHaia-po9nm
    @HaiaHaia-po9nm Месяц назад +51

    መሻ አለህ አዘኑ ደስ ሲል ❤❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Месяц назад +31

    አሏህ አክበር አዛኑ ማሻአሏህ ❤

  • @user-qp9jb1oi4e
    @user-qp9jb1oi4e Месяц назад +29

    ያሰላም አዛኑ ድምፅ ሲያምር ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አርገልን😊

  • @user-du8si6ox9o
    @user-du8si6ox9o Месяц назад +64

    እረዱየ እንኩዋን ዴህና መጣቺሁ እኔ ብቻነኝ አዛን የተሰማኝ የተሰማው ላይክ ❤👍

  • @NnNN-cg5hy
    @NnNN-cg5hy Месяц назад +21

    ማሻ አላህ አዛኑ ደስ ሲል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x Месяц назад +25

    አላህ ወክበር ያዛን ድምፅ የሰማ

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u Месяц назад +35

    አዛኑ ደስ ሲል 🥰

  • @user-qn6eu4up7t
    @user-qn6eu4up7t Месяц назад +86

    እዮባዬ ግን ለሷ ያለህ ክብር ያስደስታል እግዚአብሄር ያዝልቃችሁ

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Месяц назад +27

    ማሻ አላህ አዛኑ በጣም ደስ ይላል አላህ አገራችን ሰላም ያግልን 👍👍

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Месяц назад +34

    ረዱ በመምጣቷ ደስ ያለዉ ማነዉ❤

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 Месяц назад +17

    አዛኑ ዲምፅደስ ሲል አታውሪ አዛን ሲል😊

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Месяц назад +23

    ወይኔ እዮባዬ ማርያምን አሳዘንከኝ ከምልህ በላይ እንባዬ መጣ እረዱ ፕራንክ በዛበት ስጦታ ስጪው ተናፍቃቹ ነበር እየጠበኳችሁ ነበር

  • @user-wn2oy9wb5b
    @user-wn2oy9wb5b Месяц назад +52

    ልቤን የሰረቀዉ የአዛኑ ዴምፅ❤

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Месяц назад

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +1

      አሰላሙአለይኩም፣ደምሪኝውደ

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Месяц назад +77

    ዛሬ ደግሞ የጥቅምት አበባ መስለሻል ❤

  • @ekrumohemed7619
    @ekrumohemed7619 Месяц назад +28

    ማሻአላህ አዛኑ አሏሁአክበር

  • @ruta-zi6vp
    @ruta-zi6vp Месяц назад +54

    ረዱ ስወድሽ አዛኑ ግን ልቤን ነካው ማን እንዳገር አሁን ይህ አዛን ማንን ይበርሻል አቶ አብይ ግን😂

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад +5

      እኔ ክርስትያን ነኘ ግን አዛን ስህስማ ደስ ይለኛል አንዋር መስኪድን አስታወስኘ

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y Месяц назад +2

      የሚረብሹትስ የሚስቲ ተወዛዋዢ ናቸው 😂😂😂 ቅዳሴ እና አዛን አይረብሺም

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 Месяц назад

      አቢይ,ይረብሻል,አለእኮ😌😍

    • @zdzd5791
      @zdzd5791 Месяц назад

      ይህደቆሮ ምግስታችሁ ነዋ 😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@accacc5974ደምሪኝውደ

  • @user-ut4yy3tv9u
    @user-ut4yy3tv9u Месяц назад +35

    የሙዕዚኑ የቢላል ሀበሺዘር الله اكبر

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Месяц назад +21

    መሸአልህ ደስ ስትሉ ሁላችሁም ስለ አዛኑ

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 Месяц назад +42

    አዛን ያረብ ደስሲል

  • @desse8014
    @desse8014 Месяц назад +25

    ማሻአላህ አዛን አገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Месяц назад +30

    ማሻላህ አዛኑንሠሠማደሠነወያለኘ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Месяц назад +17

    ሱባሀን አላህ 🎉አላምዱሊላህ🎉 ወላኢላሀ ኢለላህ 🎉ወላሁ አክበር🎉 አዛኑ እደት ደስይላል 🎉🎉

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Месяц назад +16

    "ብድሩን እማይመልስ ልጅ አይወለድ" ረዱ የእዮባ ቆንጆ

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 Месяц назад +32

    አላሁአክብረ አዚኑ ደሥሢልበአላህ❤❤❤

  • @newlife9989
    @newlife9989 Месяц назад +11

    እረዱዬ ማሻአላህ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ዩቲዩብ ላይ እንደኔ የእነ እዮብን ቤተሰብ ብቻ ሱስ የሆኑበት

  • @user-xi3im2dn5q
    @user-xi3im2dn5q Месяц назад +56

    እዩኤልን የምቶዱት ላይክ❤❤❤❤❤

  • @kerima386
    @kerima386 Месяц назад +5

    ማሻአሏህ ተመልካቻቹ ሙሰልሞች ናቸዉ አይይይ ግን የትነን ተዉ ዴናችን እንማሪ እሄ ፓሪክ ይቅሪብን 😅

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf Месяц назад +9

    ናፈቀሽ ነበር የኔ ማር ማነው ዛሬ ሲጠብቅ የነበረው በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Месяц назад +9

    እዬባዬ:በስልክ: እንዴት: ነሽ: ሲላት: ረዱዬ: አለው: ስትለው: በሚያሳዝን: ድምፅ: ኑሪልኝ: አላት: እግዚአብሔር:አምላት: አንድላይ: አጣምሮ: በፍቅር: በሰላም: ረዥም: እድሜ: ያኑራችሁ::

  • @SemiraMohammed-sn3rp
    @SemiraMohammed-sn3rp Месяц назад +28

    ማሻአላህ አዛኑ ደስሲል❤❤❤❤❤

  • @sameramohammed524
    @sameramohammed524 Месяц назад +16

    ማሻአላህ አዛኑ ደስ ሲል