Eyob don't make such type of prank!! የምሬን ነው እሷ የተሰማትን ስሜት ከመናገር ይልቅ ችሎ ማለፍን የምትመርጥ ልጅ እንደሆነች ከvadioዋችሁ ማየት ይቻላል so ምን ልልለህ ነው you can't make her to overcome the pain she felt by saying it were prank. መኩራትህን ተውና ረዱን ጠበቅ አርገህ ያዛት to not regret later LOVE U BOTH.
አዲሱ ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👇youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5
ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
እኔን እረዱ አይዞሽ ቆይ አብረን እንሰራለታለን ቀኑን ይጠብቅ
Ka 1 bely bihon 1000 gize nebr madergew🎉
እንኳን ፕራንክ ሆነ አታስለቅሳት
Plas be Talgram aweragn felgachehu new
እረዱ ከዚ በዃላ እንዳትለቂው ለሰው አትጨነቂ ስሜትሽን አውጥትሽ ለመግለጽ ሞክሪ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ😍😍😍😍😍
ግን እረዱን አታስለቅሳት የምትሉ እጅ ወደላይ
አንጀቴነው የምበላኝ ተናግራ አይወጣላት አልቅሳ አይወጣላት የኔ የዋህ ከምር ሴትነሽ ከልብ❤
ውይ ስወዳት የተለየች ሴች ነች እዮባ ታድሏል ❤❤
እኔ
ዉድ ደሚሪኝ 1:15
@@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት ዉድ ደሚሪኝ
ሱጦታ ይሰጣት የምትሉ❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 0:55
🥰👌🏻
👌💘
❤❤❤❤❤
አውውው😢
እኔን እረዱ አይዞሽ ቆይ አብረን እንሰራለታለን ቀኑን ይጠብቅ
ብድራኝን ትመልስ የኔ ልዩሴት❤❤❤❤እረዱየ
Eko aybesachen erdun aynagerbn mekerln
❤❤
ብድሯን መመለስ አለባት ረዱየ
ሄኒ አዳረ ረዱን እደዚህ አስለቅሷት እደትፈቱት በቅርቡ እጠብቃሌን 😊 ❤❤❤all family love you
ማርያምን እውነት መስሎኚ ድርሽ ብየአልገባም ነበር እረዱየ የኔውድ እስኪ ሰርፕራይዝ አርግልን የምትሉ👍👍👍
እኔም ሰብስክራይብ ላነሳ ነበር😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔም ደሞ እኮ በኔ በባሌ በሶስት ስልክ ነበር ላነሳ የነበረው ተመስገን😂@@eme-birihan-kene-atley
እኔ እራሱ ኮምቻለሁ እዛኛ ቪዶላታልሆነ እረዱ የላ ትክፈት እያልኩነበር😂
የረድ ስነ ምግባር ማርያምን ይለያል የዘመኑ ልጅ አትመስልም እንደ ዘመኑ ልጅ መለጣጠፍ መሞላቀቅ አትወድም ክብር ለወላጆቿ
ትለያለች
በጣም
አዎ በጣም ትለያለች ፀባይ ፀናይ❤❤❤❤❤
እርጋታዋን የምትወዱ ላይክ አርጉ
እዮባየ በናትህ እዳስለቀስካት በምትወደው ነገር ሰርፕራይዝ አድርጋት የምትሉ
Awo ewnet
አናደህን ነበር የምትሉ 👍
እኔም አናዶኝነበር
ቀላል አናዶን ነበር እንዴ
ማርያምን ተናድጄ ነበር
እኔ አናዶኝ ነበር
በጣም
ፕሮሚስ ቀለበት ያድርግላት የምትሉ ትስማማላችሁ አትስማሙም
እንስማማል😂
እንስማማል😂
እንስማማለን❤
እረ የራሳችሁን ኑሬ ነሩ ጅላፍ ሁላ በሰው ሄውት
@@AliAli-wl8ic ስድቡን ምን አመጣዉ ጉደ🤔
ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አደኛ ነሽ የኔ ሴት ስጦታ ይሰጣት የምትሉ👍👍👍
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ እረዱን የምትወዱ 👍
❤️
እንደረዱ አይነት ልባም ትግስተኛ ሴት የለም የሚል በላይክ👈👈❤
alenn😂
ትግስተኛ ቀላል ያላት ስነስረአት
አለ ግን የረዱ አንጋገርዋ ቁጥብ እንዴት ደስ እደምትለኝ
alewu😂
የኔ ልባም ሴት እረድዬ አታሰከፋብን የምትሉ👍
👌👌👌👌👌👌
❤❤👍👍
በርቱ ረዱ ቆንጆ ሴት ትዕግስትሽ ደስ ይላል ደሞ አልቃሻ አትሁኝ ሴት ልጅ ብዙ ነገር ቻይ ናት የኔ የዋህ በናትህ እዮባ አታስከፋት ሆደ ቡቡ ናት በስጦታ አስደስታት🙏🙏🙏🙏🙏
እዮብ ካሳት የእዉነት በጣም አስከፋሃት የምር እና ስጦታ ይሰጣት ይምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍
እበክህ እባክህ አረዱየን አታስፋብን እቺን የመሰለች ጭዋ ሴት የሰጠህን አግዚያብሄር አታስከፋው የምትሉ ላይክ አድርጉ
ማነው እደኔ ትግሥቷን የወደደላት አንዷ መንቃራ ብትሆን ትታህ ትሄድ ነበር አኔ እደት እደተናደድኩ ነበር አሁን በሥጦታ አሥደሥታት ❤❤❤
ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎናል ግን ረዱ እዲህ አይነት ነገር ሲመጣ አትፍቀጅ የሚሰማሽን ተናገሪ በሂወትሽ አትደራደሪ ኮስተር በይ
ዉድ ደሚሪኝ 3:47
በትክክል
የኔ ማር እረዱዬ የሴቶቱ በላይ በጣም ትለያለሽ እኮ እስኪ ትለያለች የሚል 👍👈💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
እረዱ የኔ ቆንጆ በዝምታ ታልፋለች መናገር ያለብሽን በግልፅ መናገር አለብሽ አትፍሪ ❤❤❤❤
ረዱ በጣም ነው እርጋታሽን የምወድልሽ ግን በራስ መተማመን ይጎድልሻል እሱ ላይ ስሪ መናገር ያለብሽን ተናገሪ በግልፅ ካሁኑ ማስለመድ አለብሽ እየከፋሽ በሆድሽ ይዘሽ ችግር የለውምን ለራስሽ አታስለምጂ።በኋላ ትዳር ውስጥ ስትኖሪ ጭስ በጆሮሽ እየወጣ እንዳናይ በግንኙነቱ ውስጥ ከሱ እኩል መብት አለሽ መከባበር መሀላቹ ይኑር ይተወኛል ይሄድብኛል ሰውስ ምን ይለኛል በሚል ገመድ ራስሽን እንዳታስሪ ከማንም በላይበለራስሽ ክብር ይኑርሽ ራሷን ያከበረች ሴት ሰው ሁሉ ያከብራታል ዝም ብለሽ ልፍስፍስ በሆነውም ባልሆነውም አልቃሻ ከሆንሽ ግን ሰው ባንቺ አመኔታ ያጣል ራስሽን አጀግኚ ቆንጂት ህይወት እንዲ አይቀጥልም ሁሌ ልጅነት የለም።አንተ ሰውየው ደሞ ለሽቀላክ ብለክ ልጅቷን አትጫወትባት ሳስብክ የሆነ የማይረጋሸ ልብ ባለቤት ነገር ነክ ንፁህ ልብ እጅክ ላይ ስላገኘህ አይቅለልብህ እናንተ የሚወድላቹ አለሌ ዱሪዬ መላሳም ነው የተሰጠህን ማየት ካልቻልክ ስታጣው አይንህ ይከፈታል።
ቀስ ምነው
@@አለምነኝወለዮዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስስ ያለኝ ኮመንት
Are ATI kabatere esiki hulumi sawu Ade ayedeleme ehe hewote yanasu newo
Ay hasabu tru hono medemdebiyaw tebelashe ehte
በፍፁም እራስሽን አታስደፍሬ መናገር ያለብሽን ተናገሪ በግልጽ ነት መፍራት የለብሽም !!!
Tidarei afairshi mafese 😂
ትክክል ውስጥ ላይ አምቆ መያዝ ነገሮች በግዜው እንዳይፈቱ ስለሚያረግ ጥሩ አይደለም ለግንኙነት::
1ኛ ነኝ 🥰🥰ወላሂ ፐራክ እደሆነ ተጠራጥሬ ነበር አዩባ አድስ ፍቅር ነዉ ተንከባከባት በበፐራክ አታበሳጫት😌 የምትሉ like👍
ዉድ ደሚሪኝ 2:23
እኔም ጠርጥሬ ሳይሆን አውቄ ነበሬ ድጋሜ ፕራንክ እያለ እንደምመጣ 😂
የኔ ማረ የኔ እባ እሪግፉ ይበልልሺ❤በፈጠረህ እዮባ አታስለቅሳት😢😢ዝም ብየ ሳያት ታሳዝነኛለች😢😢😢
ትግስተኛ ነሺ እርዱ
እንካን ፕራክ ሆነ
በምታምናት እመቤቴ ማርያም ፕራንክ የምትደረግ ልጅ አይደለችም!ስታለቅስ እኔም አብሬ ነው ያለቀስሁ እግዚአብሔር የስጠህ ናት የዘመኑ ልጅ ያልሆነች ውብ ኢትዮጵያ ዊ ! እንዳትጎዳብህ ተጠንቅ ቀህ ያዛት🎉
ካልሆነ ተሰብስበን ይሄን ልጂ እንጠፍጥፈው
እረዱ ግን መስራት አችይም ስሉሽ ለምን ውስጥሽን እደማችይ ትነግሪዋለሽ የምትሉ ላይክ እችላለሁ ማለት አለብሽ እሽ
እኔማ ትናት ከረዱ ውጭ ወደውጭ ለሚሉት ኮመንታተሮች ላይክ እየሰጠሁ የኔን ኮሜንት መፃፍ እረሳሁ
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ክክክክ😅😅
Me to😂😂😂
😂😂😂
እኔም
በጣም ተናድጀ ነበር ከምር ረዱ የኔ ማር
እዮቧ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል
ረዱየ ስታምሪ ውበትሽ አስተዋይነትሽ ቁንጅናሽ actsh በቃ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ትያለሽ
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏
ረዱዬ በራስ መተማመንሽን አዳብሪ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል ግን ኮንፊደንስ የኔ የዋህ ❤❤❤❤
የምር ጀግና ናት ለራሳ ስሜት ሳትጨነክ ለሱ ያላት ባታ ስሜታን ዋጥ አረገቹው እሽ ማላታዋ
እኔ ራሱ ለሱ ያላት ፍቅር ይሆናል
እውነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር ግን ላለቀሰችበት ይካሳት የምትሉ
እኔም ተናድጀ ነበር ማነዉ እደኔ የተናደደ ላይክ👍👍
እስኪ ደምሪኝ ውዴ
@@UMAbdelah طيب
ተርፈሀል እዮባ ተደራጂተን ነበር😂ስወዳችሁ❤
😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እረዱ እርጋታ የኔ እናት በቃ እኛ ከናተ ምንም አፈልግም ሁሌም ኑ እናተን ብቻ ነው ማየት የምንፈልገው
በስጦታ ካሳት ልቧን መልሰው እንባዋን እበሰው❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
ዉድ ደሚሪኝ 6:29
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ
😂😂😂ሙሽራችንን አታስከፋብን ❤❤❤❤❤ተንከባከባት ❤❤❤ደሞ ሰርፕራይዝ አድርጋት እስቲ
ዉድ ደሚሪኝ 4:14
🎉🎉🎉🎉
ክክክክክክክክክክክ
❤❤❤❤😂😂😂
ትግሰተኛ ሚሰት ይሰጥክ ተብሎ የሚመረቀው ምርቃት ላንተ ነው የደረሰው ትግሰት አንደኛ ነች ንዴትዋን ዋጥ አርጋ ተቀመጠች ምንም ከአፍዋ ሳይወጣ በል ቆንጆ ሰጦታ ሰጥተክ አሰደሰታት
በተደጋጋሚ ትወጅኛለሽ ወይ እያለ ይጠይቅሽል ምንም መልስ አትመልሽለትም ለምን? እኔም እወድሃለሁ ማለት አለብሽ ስሜትሽን አትደብቅ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ❤❤
ዋዉ እንኳንም ፕራንክ ሆነ እንደኔ ደስ ያለው👍🙏
ዋዉ እንኳንም ፕራንክ ሆነ እንደኔ ደስ ያለው
ልጅቷ እርጋታዋ አይናፋርነቷ ታድላ❤
እረዱ ድስ እረስፔክ እየተደረገች ነው ያደገችው ይመስለኛል በራስ መተማመንዋን ያጠፍባት አይዞሽ የኔ ማር ቆንጆ ነሽ ተምረሻል ተፈጥሮሽ ጥሩ ነው አስተሳሰብሽ የሆድሽን አውጥተሽ ተናገሪው አትፍሪ የሚል like
እረ ቃልየን አማክረሺ ፕራንክ አድርጊው እሱም አስለቅሺው😍😍😍😍😍
ቀጣይ ሰፕራይዝ አርጋት ❤ የኔ እናት በውስጦ ያዝ አቅል ያላት ሲያቅፋት እኮ ትፈራለች 🎉🎉
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ማርያምን ታሳዝነኛለች እዮብ በኪዳነምህረት ተንከባከባት እሽ ወንድሜ እርግት ያለች ሁሉ በሆዷ ይመስለኛል😢❤❤
በጣም ከዘመኑሰው የለለች
አኔም ታሳዝነኛለች
ዉድ ደሚሪኝ 3:24
በጣም እንክብካቤ ትፈልጋለች ሁሉን በውስጧ የምትይዝ ናት😢 ግን ከአንች ባላቅም ራሥሽን አስከብሪ መናገር ያለሽበት መናገር ባለብሽ ቦታ ተናገሪ ቡሀላ ትጎጃለሽ
Tenagarim mehon tiru aydelem Arif aregeche zimetan memretua
በጣም ውስጧ ይጎዳል
እደኔ መናገር አችልም😢😢😢
እሄ ነግር እኔን የጎዳ ወላሂ አዳሜ የማይመቸንን መናግር ጥሩ ነው
😂 እንደኔ አውጡት ይፈዳ@@hckid2748
እረዱዬ የምር እድለኛ ነሽ በአጭር ጊዜ ዉስጥ በተመልካች ዘንድ በጣም ተቀባይነት አግኝተሻል ደግሞ ሁለታቹም አንድ ላይ ውብ ናችሁ ያዝልቃችሁ ❤❤❤❤❤
ወላሂ አሳዝናኝ ነበር ሚሰኪን እርግት ያለችልጅ ናት
እረዱ በጣም ደስ የምትይ ውብ ልጂ ነሽ ግን ሁሌም ቢሆን በራስ መተማመንሽን ከፍ አርጊው በተረፈ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
የኔ ናት ልኪ ኢደቃልዬ ናት ዝም ማለት ትወዳለች ረጋ ያለች ቆጅዬ ስወድሽ
የኔ ዉድ ስታሳዝን 😢ስሜቷን አዉጥታ መናገር አትችልም እዮብ እደዚህ አታድርግ😊
እኳንም ፕራክ ሆነጅ ልወጣ አስቤ ነበር ከቤትህ
እዬብና ረዱ ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ቪድየ ሻርብ 12 ከምሽቱ ነው መልቀቅ ምክንያቱም እይታ ይበዛላችኋል እኛ የመዳም ቅመሞች አረፍ በበያችን ስአት ነው የኔ ፍቅሮችችችችችችችችችችችች💗💗💗💗💗ረዱ የኔ ቱፋሀ🍊🍊🍊🍊🍊
ወይኔ እዴት ሰፍ በዬ እደማያቹ አረዱዬ ከመጣች ብሀላ
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
Amen amen amen 8
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እረዱን አታስከፋብን የምትሉ ላይክ አድርጉ እረዱየ❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:50
እኳን ፕራንክ ሆነ ሶስተኛ ሰው አይስፈልግም እናንተ መሀል
ማነች ረዱ
እረዱ በቃእዴኔነሽ እኔ ውስጤን እየከፋኝ ከላይ ምንም እላለሁ እባዬ ይቀድመኛል ማስረዳት አልችልም ረዱዬ የኔቆንጆ ትግስትሽ እዮብደሞ እረፍ አታስለቅሳት
አዉነት መስሎኝ እርርርርርርር ብየ ነበር 😂 e/z ysteh enkuwan prank hone efuuuu
በጣም ቃል አይገልፅሽም ረድኤት ባርኮት ስጦታ ነሽ ው ው ትዕግስት አንችን አለመውደድ አይቻልም በዚህ ዘመን በዚህ ሁኔታ በዚህ እድሜ ወላጆችሽ ይባረኩ እናትሽን ማየት ነው እዬብ መመረቅህን በዚህ አወቅሁ ።ግን አያያዝ እወቅበት ።
ማርያም ትላንት በጣም ነው ያናደደኝ በቃ ካሁን በሁላ የደስታው ምንጭ እንጂ የእንባዋ አትሁን እዮብየ ምርጥ የዋህ ሆድ ባሽ ናት እረዱየ የኔ እናት እወድሻለሁ 😘😘😘❤❤
እረዱየ አደራ ተበቀይው ቃልየ ጋር ተማክረሽ አንድ ምርጥ ፕራንክ እጠብቃለን
በስመአብ ልጂቱ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ከምር ለሱ ደስታ እንደምትኖር ታስታውቃለች የኔ ቆንጆ መልካም ልባም ሴት ነሽ ❤❤
Betame yene wede
እረዱን አታስከፍት ምርጥ ልጅ ነች
እረዱ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ግን እባክሽ በራስ መተማመንሽን አሳደጊው ማንም እየተነሳ አትሽይም ስልሽ አትቀበይ እችላለሁ በይ መናገር ያለብሽን በግዜው ተናገሪ❤❤❤
ፊልም እያየሁ ማታ 😅😅😅😅😅ረዱዬ የኔ ውድ የኛ ዘመን ልጅ ነሽ በጣም ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ ሳኩ ወንድናት😂😂😂
ፕራንክ ጥሩ ነው ያለፕራንክ ቢታችሁ አይደምቅም ረዱ የመልስ ምት እንጠብቃለን ፣አዲስ ቃልዬን እንዲ ነበር የሚያስለቅሳት
ረዱ እኮ ማራ ናት ከተባይ ከቆጆናጋ ከእረጋታጋ ሁሉን አሞልቱ ነው የሰጣት አላህ❤❤❤
ምንኛ መታዴል ነው ወላሂ ከፍቷት እንባዋ እየፈሰሰ ዴህናነኝ የምትል የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት የእዮባ ግራ ጎን ትለያለች ትግስቷ ትህትናዋ የራሷን ህመም ዴብቃ የሱን ዴስታ ለማየት የምትጥር ለኬ እንድህም አይነት ሴት አለች ወይ የምታስብል ልዩ ናት
ወላሂ እኔ እውነት መስሎኝ ተናድጀ ነበር ግንግን ደስ ይላን ረዱየ እንወድሽ አለን❤❤❤
እረዱ ግን ብድርሽን ካልመለሽ እና እዩባን ካላስለቀሽው እንቀየምሻለን አግዙኝ ካልሽ ቆጆ ቆንጆ ተንኮል እንነግርሻለን😂😂😂
እናግዛት እደባለፈው ሠማያ ደርሶ መመለሥ አለበት😂
@@Lijtofuk🤣🤣🤣🤣
@@Lijtofukወይኔ😆🤣🤣🤣
እናግዛትለ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ማር እዳዉ ደስ ስትል መልከ መልካም ናት አሟልቶ የሰጣት
እደኔ የጨነቀው ነበር እንኳንም ፕራክ ሆነ የኔ ቆጆ
ዉይ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን እንዳንቺ አይነት ትግስተኛ ሴት በዚህ ሰአት መኖሩ በጣም ይገርማል እድለኛ ነህ እዮብ
እድለኛ ነህ ትግስቷ ብቻ በቂ ነው ንፁህ ልብ አለሽ ታድለሽ
ምስኪን ስታሳዝን ኣንጀቴን ነበር የበላችው እንካን ፕራንክ ሆነ ተርፍሃል እኛ የመዳም ቅመሞች ኣጥበን እናሰጣህ ነበረ
😂😂😂😂😂😂😂😂eko❤❤❤
ክክክክክክክ አካ
😂😂😂❤
በትከል
ምን አጥበን ብቻ ስላማዊ ሰልፍ ልኖጣ ነበር
እዮባ በመብርሀን ይዥሀለሁ እርዱን ከዛሬ ጀምሮ አይደለም ማልቀስ እዲከፉት አታርጋት የኔ የውሀ አሳዘነችኝ❤❤❤
ወላሂ አነድዴህኝ ነበራ ራዲዬ ብድርሺን እደት ረሺዉ እንጠብቃሌን የምትሉ👍
የኔ ልባም ሴት እሪድዩ አታስከፍብን የምትሉ👍♥️
ማሻአላህ እኔም ደስአለኚ በሁለቱምስልኬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት ሁለቱንም ቻናል በርቱ
አቤትትግስ የኔዉድእህት አቤት ፀባይነናይ። ❤❤❤❤❤❤ማነዉ ትግስቱን የሚያደቅላት
Ende እረድ የምን ማልቀስ ነው ኮራ ጠብረ ር ማለት ነው እንጂ , ማፍቀርሽን በልብ አርገሽ , ኮስተር ነው ማለት . የእዬባ ኘራንክ አያልቅም
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የምትወዱ👍❤
ረዱ በሌላ ግዜ ግን የየሰማሽን ፊለፊት መናገር አለብሽ❤❤❤
ጌታን ረዱ አድንከሻለው ምካንቱም እንደዛ ለ ስራ ብቁ አደለሽም ማለት በጣም ልብ ይሰብራል ሁሉን በ ልብሽ ነው ሚቺዩዕ ግን እንደዝ አታልቅሺ እሽ ብድርሺን መልሺ
እዮቤ ግን ተው ግን የምር ደብሮኝ ነበር ማርያምን ረዱን አታስከፋብን እንወዳታለን እኛ የመዳም ሸቃሎቺ❤❤
እኮንም ፕራንክ ሆነ ወላሂ ተናዲጄ ነበር
ትላት ተሳድባለው ይቅርታ ፕራክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
እኔም 😢😢
ተቀብለናል
እዮባ የእረዱ ማልቀስ ከገባክ መልክት አለው በጣም ስርሀት ያላት ልጅ መሆኗ ሳላደንቅ አላልፍም ለፍቅርክ መስዋት ነው የከፈለው አለመስማማቷን በእንባ ገለፀችልክ የኔ ቆንጆ ከጭቅጭቅ ብላ ዝም አለች እረዱ የኔ ውብ አለመጨቃጨቅሽ አለመከራከርሽ ለሱ ያለሽ ፍቅር ያሳያል ማንም ሰው እሺ አይልም ያንቺ እርጋታ ይለያል ❤❤❤እዮባ ፕሊስ ይችን ልጅ አታስከፋት ተንከባከባት ዋዋዋ ሰምተሀል
Eyob don't make such type of prank!! የምሬን ነው እሷ የተሰማትን ስሜት ከመናገር ይልቅ ችሎ ማለፍን የምትመርጥ ልጅ እንደሆነች ከvadioዋችሁ ማየት ይቻላል so ምን ልልለህ ነው you can't make her to overcome the pain she felt by saying it were prank. መኩራትህን ተውና ረዱን ጠበቅ አርገህ ያዛት to not regret later LOVE U BOTH.
ግን ሁለተኛ በፕራክ ከእግዚአብሔር ጋር አትበል እዮባ አንተ ጎበዝ ስርአት ያለሕ ልጅ ነሕ ሁለተኛ ኤዳይለመድሕ በተረፈ እረዱን አደራ❤
Eyob, ስለምታረገው ነገር ጠንቀቅ በል:: በልመናና በፀሎት ያገኘሀትን ሴት ልጅ እንዳታጣት::
አዎ
ውርጅኙን አየህው እኛጋ መጣላት ክባድነው እርዱየ አይዞሺ የኔ ድቡሼ
ክክክ እዮብ ጂጄናዉን በኛፊት ጄመርከዉ በሠበቡ ሥምተየ 8 አቀፍቃት እዴዛሬ አሥቀከኝ አታቅም አቤልነበር የሣቂምጭ
ረዱዬ የኔ ደርባባ እራሱ ከአንደበትሽ የሜወጣው ቃል ማን እንደሆንሽ ይናገራል። ረዱዬ በፍፁም እንዳታለቅሽ ያናድዳል ግን አታልቅሽ ዋት አድርጌያት። የመልስ ምቱን ከሄኖክ ጋር ቃልዬንም ጨምሪያት ጥሩ ነገር ቀምሙለት አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልቤ ተጠልጥሎ ነበር እኳንም ፕራክ ሆነ
ኮሜንቶች ስወዳችሁኮ ትናንት አጠባችሁት በአጃክስ ሰሙና😅😅😅😅😅
😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
😅😅😅😅😮
ወይኔ ትግስቴን ወደድኩት ትላት እኮ አጥቤ ላሰጣህ ነበር 😅ረዱዬ የኔ የዋህ😢❤
እኔ አላሥቻለኝም ወራውሬአለሁ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂@@FatmaEndres
አይ አጥቤሽ ብትሰጭ ኖሩ ዛሬ ድሪቆ ይጣብቅሽ ነበሪ ሀሀሀሀሀ
ወላሂ ኮሜቶችኮ እደት እፈምታስቁኝ
@@AAa-ig3uvክክክክክክክ
የኔ የዋ በል በል አስደስታት አሁን ÷እሱዋን ብቻ ሳይሆን እኛንም ከፍቶናል ÷ረዱዬ ያ አጎትሽ አምጥተሽ አንደ ብታሸክም 🤣÷ረዱዬ ብድር በ ምድሪ 👍
በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሄኖክ ታላቅየው እባክህ ወንድምህን አንድ በልል እኔ የምን ማሰለቀስ ነው እዮብ