ረዱ ስትማግጥበት አገኛት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 6 месяцев назад +699

    ረዱዬ ጎበዝ በደንብ አስፈራሪው ጥሎሺ እንዳይሄድ ሁለተኛ የረዱ አድናቂዎቺ በላይክ❤

  • @AbayineTekele
    @AbayineTekele 12 дней назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትዕግስት አላችሁ ችግርን ማለፍ የሚችሉት ትዕግስት አላችሁ እና ፍቅር አላችሁ ተነጋግሮ ደግሞ መፍታት ትችላላችሁ የእውነት አስተማሪ ናችሁ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +410

    የቅናት መንፈስ ፍቅር እኮ ትንሽ ቅናት ሲኖረው ደስ ላል❤❤😂😂

  • @eexx5392
    @eexx5392 6 месяцев назад +48

    ጎበዝ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ቀጥይ አይ እየባ ተገኘህ 😂😂😂

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 месяцев назад +535

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @MesretKassawMekonen
      @MesretKassawMekonen 6 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zeyiba-z1t
      @Zeyiba-z1t 6 месяцев назад +5

      አሜን ሣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 месяцев назад +2

      አሜን ፫

    • @eteenur
      @eteenur 6 месяцев назад

      Ameeeeen ❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад +25

    የኔ ቆንጆ እርዱዬ አጭርጭርሸልኛ ይመችሸ 👌
    አይ እዮባ አሳክኝ😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 месяцев назад +194

    ስውዳት ረዱዬን ያኔውድ ስታወራ ልክ እዳቃልዬ😊😂😂🎉❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh21 6 месяцев назад +98

    ጎበዝ እረዱዬ በቀጣይ ደግም አስለቅሽልን ወንድ ልጅ በፍቅር ሲንጨረጨር ደስ ይለኛል😂❤

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 6 месяцев назад +103

    ይቺን ልጅ ስወዳት❤❤❤❤

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv 6 месяцев назад +20

    የኔማር በጣምከምወድላት ነገር ስርአቷ ኡነት የቤትል እዮባ ታድለህ ወድሜ አሁንኮ አይገኝም እደረዱ ሥርአትያላት ኡነት ሁሉም ሠገጤነዉ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 6 месяцев назад +121

    ረዱዬ ትችያለሽ 👌👌👌የቅናት መንፈስ 😜😜😜 ግን 12 ልቀቁት ፕሊስ 🙏

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 6 месяцев назад

      እኔም ብያለሁ በ8 አይታይም ❤

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 6 месяцев назад +18

    ዳጊ አራክሺ ጎባዝ ራዱ የኔ konjo well Come 👍👍👍👍

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 6 месяцев назад +370

    ሩዱን የምትወዱ እስኪ እንያቹሁ❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад +5

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 6 месяцев назад

      ቆጅየ ነበረች ግን አለባበስ ጪራሽ አያምርባትም በተለይ ሱሪ ስትለብስ ምርጥ ጎረምሳ

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 6 месяцев назад +1

      @@oneallahbchaአይ ይሄ እንካን ትልቅ ቅቅናት ነው የሰይጣን መንፈስ ፀልይ

  • @Selamawit-mehary
    @Selamawit-mehary 6 месяцев назад +55

    ጎበዝ ሰራሽለት 😂 ጉራው እንኻን አንችን እኛን አላስቀምጥ ብሎን ነበር 👍👍

  • @merembeza753
    @merembeza753 6 месяцев назад +48

    ረዱ ቆንጆ ቀጥይበት እዮባን አንጨርጪሪዉ እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 месяцев назад +15

    ብራክ መሆኑን ቢያቅም እዮባ ትግስቱ ያስተምራል❤❤❤በርቱ እረዱዬ❤❤❤

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 6 месяцев назад +124

    እዮባዬ ማለት እኮ ግን ትክክለኛ ትዕግስተኛ እዮባ ነው ፍቅር የሆነ እውነተኛ ሰው ነው ፈጣር የሰጠሽ ረድዬ

  • @MunaSalah-d8l
    @MunaSalah-d8l 6 месяцев назад +9

    እኔማ ካሁን አሁን በጥፊ መታት እያልኩ ስጨነቅ ነበር እዮቤ ትግስት የተምላበት ቅናት ደስ ይላል ወይ ረዱ በሳቅ አደከምሽኝ ፈጣሪ አይለያቹ

  • @meb71219
    @meb71219 6 месяцев назад +41

    ረዱ አንደኛ ተመችቶኛል በጣም!💪💪💪

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 6 месяцев назад +35

    ትለያለሽ እርዱየ ጎበዝ ትወናሽ ልዩ ነው

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 6 месяцев назад +61

    የኔ ማር ምንም ብትሰሪ ያምሪብሻል ረዱ ተጫዎችቤት መጀመሪያ ጌዜ እንደ ቴጫዎቴብሽ 😂😂😂😂😂ፈቅሩን ያብዛላቹሁ❤❤✌

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 6 месяцев назад +78

    ወድልጅ ሲቀና ሲብሰለሰል ሲናደድ ደስ ይላል የኔም ባል ደውሎ ካላነሳሁ ቢዚ ካለው ደውሎ አለቀ ሌላ ጋር እማወራ መስሎት እርር ቅጥል ነው የሚለው የልጅ እናትና አባት ነን ፍቅራችን በጣም ደስ የሚል ነው አልሀምዱሊላ ያላገባችሁ ሷሊህ የሚወዳችሁ ባል ይስጣችሁ 🎉🎉🎉

  • @eilhamAbdela
    @eilhamAbdela 6 месяцев назад +65

    ወሰለሽብኝ አላለም አይ እዩብ😂😂 ረዱየ ጥሩ ነው ቀጥይበት😒😁

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад +5

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад +2

      @@zenabAlmare ድምሪኚ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 6 месяцев назад +17

    ወይ ራዴት ያሰዝናል አለለችውም😂😂😂😂 አልተቻለችም. እዮብም ታገሽ ናው ወንድሞቹም🎉🎉🎉

  • @huluagershchala2218
    @huluagershchala2218 6 месяцев назад +76

    እረዱዬ የኔ ቆንጆ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 6 месяцев назад +17

    የኔ ቆጆ እርጋታዋ ስወዳችው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 6 месяцев назад +9

    ረዱ ቆንጆ በርች ይሄን የተረገመ የይቱብ ስራ እየለመድሽ ነው አብሽሪ ጎበዝ የአንች ፕራክ እኮ የእዝነት ነው የምር 😂😂😂 ለስለስ እያደረግሽ እየሳቅሽ ነው እመሰሪው ያው እዮባን እድከፋውና እድናደድ አፈልጊም
    ግን እዩኤል ይቀልዳል እንዴ ድምጵ እንኳን አይቀይርም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 месяцев назад +210

    ወንዶች ሲቀኑ ደስ ይለኛል ሲናደዱ እኔ አላልኩም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 месяцев назад +9

    ሴት ልጅ ከምትቀና ወንድ ይቅና 🤣🤣🤣🙌🙈

  • @ethiopianyout8354
    @ethiopianyout8354 6 месяцев назад +39

    ረዱዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤ ሰራሽለት እዮባ ተገኝተሀን😂😂😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @agerlanteabinet1434
    @agerlanteabinet1434 24 дня назад +2

    ጎበዝ prankster 💪💪💪

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 6 месяцев назад +240

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው።።።!!!

  • @tenadessale8304
    @tenadessale8304 6 месяцев назад +4

    iradu firaki sitadaregi atisaqi yene konojo qaxili😅❤❤❤❤❤❤

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 6 месяцев назад +59

    ዎይ መቂናት እዮባዬ አይዞክ ሬዱ ዬ አንተና የአንተ ብቻ ነቺ 🤭🤣🤣
    ኤርዱዬ ሰራቹው አቦ ይመቺሽ 👍🤣ያ ቶንኮለኛ ኢዮኤል ጋረ ዋውውውው 👌🤣🤣🤣

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 6 месяцев назад +8

    ጎበዝ እርዱ በርቺ

  • @Hawaa-f7r
    @Hawaa-f7r 6 месяцев назад +31

    እረዱየ ስወድሽ አስጨለልሽው ትንሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ydue5437
    @ydue5437 6 месяцев назад +3

    አቤት ቅናት ወድ ልጅ ካልቀና ምኑን ባል ወይም ፍቅረኛ ሆነ ያለበለዛማ ተኝቶልል😃

  • @sameera151
    @sameera151 6 месяцев назад +32

    ደግ አረግሽ❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 6 месяцев назад +60

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 🎉

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 6 месяцев назад

      አሜን ግን እኔ የማዳም ቅመመ አደለሁም የኢትዮጵያ ቅመመ ነኝ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 6 месяцев назад +15

    በለው እረዶ ይመችስ እዮባ በል ተቀበል እንግዲህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 6 месяцев назад +39

    😂ረዱ የኔ ደርባባ ደግ አረግሺ ማነው እደኔ ወዶች ሲቀኑው ደስ የሚለው😂ባሌ ስቂና ዘና እላለሁ ባሌ ኮሜቴን ታየኸው ወድሀለሁ❤

    • @daniealyeshe9469
      @daniealyeshe9469 5 месяцев назад

      enkuan yne mist alhonish bekinat nbr megelish degnetu alagbahum

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 5 месяцев назад +1

      እኔ😂😂😂😂

  • @HaymanotBelay-zc9gg
    @HaymanotBelay-zc9gg 6 месяцев назад +37

    ረዱ የኔ ውድ ስወዳችሁ እዮባዬ ሰራችልህ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 6 месяцев назад +9

    የኔ አደኛ እርዱየ አጭርጭርሽልኛ ❤❤❤❤❤ይመችሽ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 6 месяцев назад +78

    አለፈልኝ ዛሬ አንደኛ ረዲየይ ብራንክ መሆን አለበት በተረፈ ምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ😘ሰራሺለት ምንም አላረገሽም አላለም አይ እዮብ 😂ሰዓት ይቀየርልን 12:00 ሰዓት ልቀቁት ጥሩ እይታ እንድያገኝ ምትሉ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @allall8995
      @allall8995 6 месяцев назад +2

      ​@@ZEDTube-mt8mmእረ አሏህ ይምራሽ ቅዱስ ገብረ የሚሉት ነዉዴ ያንች ጠባቂ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      @@allall8995 እ

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r 6 месяцев назад

      አቤት አንች ልጂ በየቦታው አይሻለሁ ቆይ አንች ከሰው ስተት ውጭ ሌላ ነገር አይታይሽም እደ ደሞ ምንም አላለችም ደምሪኝ ነው ያለችው ያአላህ​@@allall8995

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 6 месяцев назад +1

      የሀይማኖት ክርክርሽን እዛው ቤትሽ ይሄ የመዝናኛ ቻናል ነዉ

  • @FentayeGashu
    @FentayeGashu 2 месяца назад

    በጣም የሚስቀና ፍቅርነው ያላችሁ እግዚያብሔር ያደላችሁ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +72

    ምንም ነገር አላደረገሽም አለ እዩ😂😂ረዱዬ ጎበዝ❤❤ሰራሽለት😊❤❤

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @yasewchu
      @yasewchu 6 месяцев назад

      እህ 😂😂😂😂😂

    • @ሱመያ-ተ4S
      @ሱመያ-ተ4S 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ወዶችዬ ምን አደረገሽ😅😅😅

    • @vvhhffj6507
      @vvhhffj6507 6 месяцев назад

      Yene konjo ❤❤❤❤❤

  • @BalalbowaTube
    @BalalbowaTube 6 месяцев назад +1

    ይሄን የምታነቡ የሰው ዘር በሙሉ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 6 месяцев назад +31

    ረዱ መቼም አተረገም እንደ መተረግ በለ ሙሉ ተስፋ አሌኝ😂😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 месяцев назад +3

    እዮቤ እንደዚ አትቅና ሰው በወንድምነት ይቀራረባል አትሳሳት ረድዬ ጎበዝ ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 6 месяцев назад +23

    እረዱ❤❤❤ሰራሽለት

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 6 месяцев назад +2

    ድምፃቸው ከቃልዬ ጋር ይመሳሰላል ገራሚ ነው እዋይ ቅናት

  • @HaymanotBelay-zc9gg
    @HaymanotBelay-zc9gg 6 месяцев назад +46

    ምንም ነገር አላደረገሽም ወይ አላለም ወይ እዮባ አሳከኝ

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 6 месяцев назад +1

    አለመሳቅ አይቻልም የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😂😂😂😂ተገተሀል እዮቧ የምትሉ ትችያለሽ እረዱዬ የምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ👍👍👍❤😂😂

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 6 месяцев назад +10

    Woooooo yene weda ❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 6 месяцев назад +2

    ረዱ አንደኛ ነሽ አይ እዮባ ካሁን ቡሀላ ጥለህ እንዳትሂድ ዋ እረዱ ጀግና እዮባን አስፈራሪው ጥሮሽ እንዳይድ ጎበዝ

  • @ፀዲነኝየኬቢታናሽ
    @ፀዲነኝየኬቢታናሽ 6 месяцев назад +12

    እረዱዬ የኔ ቆንጆ ሲወዳቹ ኮ😊

  • @Serkalmbirhanu
    @Serkalmbirhanu 6 месяцев назад +4

    ደስ ሰትሉ ረድዬ ጎበዝ ሰራሽለት የምን ሁሌ ማልቀስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሬው
    @መሬው 6 месяцев назад +11

    የኛ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ "ረዱዬ የእዮባ ቆንጆ"

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 6 месяцев назад +5

    የኔ ማሮች ❤ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ❤❤❤

  • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
    @ሀዬየወሎዋቀበጥ 6 месяцев назад +10

    የኔ ቅመም ሰራሽለት አይ እዮባ አሳክኝ😂😂😂😂

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 3 месяца назад

    Eyobel, she got you really well. Eredu great job. You made my day lol❤❤

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 6 месяцев назад +24

    ጎቦዝ የኔ ጀግና ወይኔ በጠም በሰቅ ሞትኩ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Firdosmuha
    @Firdosmuha 26 дней назад

    ምንም ነገር አላደረገሽም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይእዩብ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
    @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 6 месяцев назад +8

    ራዱዬ ጎቦዚ ሰረሺለት😂😂😂

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 6 месяцев назад +2

    አቤት ሰወዳችሁ እረዱየ የዮባ ንግስት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem 6 месяцев назад +14

    የኔማር❤ሰራሺለት😂😂😂😂😂

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 6 месяцев назад +2

    እዮብ ስትቆጣ ያምርብሃል እና ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @PariteSaid
    @PariteSaid 6 месяцев назад +17

    ረዱ ፕራንክ ስታረግ እንዴት ደስ እንደምልኝ የምር ሰትዳረግ ደሞ አልወድም ተሳዝነኛለች አይ የኔ ነገር

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 6 месяцев назад +4

    እርዱዬ ይመችሺ እዮባ ተገኚተሀል አቤት ቅናት እርዱን አልቻልናትም❤❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 6 месяцев назад +5

    የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል❤❤❤እዬባ ይበልህ😂😂😂😂😂😂

  • @MegosMegos-z6q
    @MegosMegos-z6q Месяц назад

    እረዱየጎበዝ ዛሬእዮባተገኘህየምርእዮባሲቀናደሞደስይላን😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ይመችሽ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 6 месяцев назад +27

    የስስስ ረዱዬ አጊንተሽዋል እኔ ግን በድምፁ እራሱ አዉቄዋለሁ እዩኤል ነዉ 😂😂😂😂እዩባ ቻለዉ😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 месяца назад

    ዋውው ትዕግስት ዳውትየ 👌👌❤️❤️❤️

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes 6 месяцев назад +6

    እርዱ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 6 месяцев назад +6

    ረዱዬ ትችይበታለሽ😂😂😂 እዬብ ቅነት

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 6 месяцев назад +11

    ትለያለሽ❤❤❤

  • @taminech4450
    @taminech4450 6 месяцев назад +5

    ጎበዝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @AminaEthiopiayaaRabii
    @AminaEthiopiayaaRabii 6 месяцев назад +3

    Serashilati Redu Yen Kojnee 💜❤️

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 6 месяцев назад +1

    እዮባ ጎበዝ አንድ ህይወት ነው ያለው አላት ረዱ ሰራሽለት😂❤❤

  • @BiZi-l5f
    @BiZi-l5f 6 месяцев назад +12

    ምንምነገር አላደረገሽም አላለም እረ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @Tigest193
    @Tigest193 6 месяцев назад

    200k,እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዮባ እረዱ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 6 месяцев назад +3

    እረዱዬ ወይ ስወድሽ እዬብ ቀደመኝ አጂ ለልጄ ነበር የምድርሽ የኔ ዉብ ለጅ

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 6 месяцев назад +1

    Achin new qimem malet yene qimem pirankishin suwedew iko❤❤❤

  • @Royalfamiliy-r3y
    @Royalfamiliy-r3y 6 месяцев назад +5

    ረዱዬ የኔ ውድ ስታምሪኮ

  • @እናትtube
    @እናትtube 4 месяца назад +2

    ይወዳታል ትግሥቱ ከምር የኔ ሠገጤ ቢህን በጥፊ እያለ ደዉይለትና ላዉዲ አዲርጊ ይልነበር😂😂😂😂😂

  • @ZalikaZalika-y5z
    @ZalikaZalika-y5z 6 месяцев назад +6

    ይመችሽ❤❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 6 месяцев назад +1

    እርዱ የኔቅመም እዮብ ሲናደድ ማየት እፈልነበር ሰራሺለት ይመችሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chuchuyohans
    @Chuchuyohans 6 месяцев назад +6

    Wow 👌

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩ ምን አረገሽ አላለም እዮባ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምንስ ቢያደርጋት ወዮ ልትነግርህ ትፈልጋለህ ጥለሃት አትሂድ እዲህ እያረገች ታሳብድህ አለች በቅናት ተሳክቶልሻል እረዱ❤❤❤❤❤❤እዬኤል ግን እኮ ድምጹ ይታወቃል 😂😂😂😂❤❤❤❤ ካሳቀኝ ነገር ሁሉ ወሰለትሽብኝ እኮ ያለው ነገር አደከመኝ ወይ እዮባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @MymasMymas
    @MymasMymas 6 месяцев назад +1

    እረዱ በርች ወዶች እደሕ ሲያረጓቸው ነው የሚዎዱት እኔም ሰርቸለታለሑ ❤❤❤❤😂

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 месяцев назад +6

    በለው ቅናት 😂😂😂😂❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 6 месяцев назад

    😂😂😂😂ወሰለት ሽብኝ እኮ😅😅😅አይ እዮባ❤😂ረዱ❤❤❤ጎበዝ👍👍👍

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 6 месяцев назад +5

    ወሰለትሽብኝ እኮ አላለም😂 እዮባ❤

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 6 месяцев назад +2

    እውይ ሚሰኪን አቤት ቅናት🤣🤣🤣 እረዱየ ይመችሸ❤❤🎉

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 6 месяцев назад +5

    ጎበዝ እረዱየ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahima2765
    @rahima2765 5 месяцев назад

    ረዱየየየየ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ብዙ ግዜ ነው የማያቸው ምነበር ሁልግዜ ብትመጡ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 месяцев назад +6

    ወይኔ ረዱ ስራሺለት😂😂😂እዮባ ቻለው. ወስለትሺብኝ አላለም😂😂

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 6 месяцев назад

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ ፕራንክሽ ተመችቶኛል❤❤❤ ኢዮብን በቅናት ከግድግዳ ላይ ልታጣብቂዉ ነዉ እንዴ😂😂😂😂

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 6 месяцев назад +5

    ዋው ልዩ❤

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 4 месяца назад

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጎበዝ እረዱዬ