Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክለኛ ፍርድ በቃ የገደለ ይገደል ባይ ነኝ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው እናት
ኢትዮጵያዊ እጅግ አረመኔ ፈጣራን የማይፈራ ህዝብ ሆኖል ። ያለው አማራጭ ገዳይን በመግደል ቢያንስ ህግ እንዲፈሮ ማድረግ ነው
አረ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው።እግዚአብሔር ይታረቀን።የኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪዎችን እጅግ በጣም ነው የማደንቃቸው።አሰራራቸው በጣም ምርጥ ነው።ወንጀለኛውን በጥበብ ለፍርድ አቅርበው ፍርድን በማሰጠት ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ፅናተን ይስጣቸው ወላጅ አናት!!!
የጭካኔ ዘመን ሱብሃንአላህ ያአላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን
አሜን 😢
አሜን😢
አሜን
የምወድሽ በምክንያት ነዉ ከድራማዉ መጨረሻ የምታስተላልፊዉ መልእክት እጅግ በጣም አስተማሪ እና respect ሊሰጠዉ የሚገባ ነገር ስላለዉ ነዉ አንደኛ ነሽ ክበሪልኝ ❤
ድራማ ነው እያልሽ ነው?
ድራማ አይደለም እወነተኛ ታሪክ ነው ግን ሰዎች እየተወኑኑ በዚህ መልኩ እንደተገደሉ በድራማ መልክ ለማስተማር ነው እንዲ እውነተኛ ታሪክ ነው የሆነ ግዜ ተጠይቀው መልስ ሰተዋል አሁን የሚተወኑት ሰዎች አሉ በህይወት ግን ለዚህ ስራ እየተመረጡ እንደድራማ መልክ ያቀርቡታል ተግባባን
የዘንድሮው ግፋችን ፅዋ ሞልቶ ፈሰሰ😢😢😢
የእናቴ ወንድም ብቻውን ነው የወረሰው የገጠር መሬት እናቴ ልትከስ እና ልትካፈል ስትል ከለከልናት ሁኔታው ደስ አይልም ነበር ባንተውለት ኖሮ እናታችን እስካሁን በህይወት አትቆይም ነበር።
🥺🥺🥺
አለ የገዛ ወድሜ 8 አመት ስደት የለፋሁበትን የካደኝ አላህ ይክዳው ክስር ይበል ለራሱ ወልዶ እየኖረ እኔ ግን በስደት ወይ ትዳር የለኝ ልጅነቴን ጨረሰብኝ የተሰገሙ አሉ😢።😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሸ
አይዞህ ፍርድ ከፈጣሪ ነው
እንኳን በገዘብሽ አለፈ ሰዉ ተጨካክኗል እህቴ
አብሺሪ እህቴ
አይዞሽ😢
በጣም ያሣዝናል ለንብረትና ለገንዘብ ሢባል የሠውን ህይወት መንጠቅ በጣም አዘንኩኝ ለእናታቸው ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጣቸው
ይሄ የኔ ታሪክ ነው የኔ እእት ጥሩ ትምርት ሰጠሽኝ ተባረኪ እንደጠነቀቅ ስላረግሽኝ አመሰግናለው❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም 😢 የወላድ መካን አደረጓቸው በዚህ እድሜያቸው ጨካኞች። እናትየው ሲያሳዝኑ💔
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የወላድ መሀን አደረጓት እናቷን አቤቱ ከደዚህ አይነት ጉድ ሰውረን ገንዘብ የኃጠያት ሁሉ ስር ነው ዘራቸውን አጠፉ😢😢😢 ለእናትየው መፅናናትን ይስጥልን ምን ያፀናሽ ይሆን እማ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያፀና መላይክት ይላክልሽ😢
አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
lm sorry about that l m so said
ብስሪ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ በማቅረብሽ ልትመሰገኝ ይገባል። የልጆቹ ስራ ግን የሰይጣን ስራ ነው ። ምናልባትም እንደቤተሰብ የሚጎዳቸው እነሱ ያልተረዱት የክፉ መንፈስ ስራ ነው ብዬ አምናለሁ። በእያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ፣ ፍቅር በማጥፋት፣ በማሰናከል በአደጋ ፣በህመም፣ ወዘተ፣ እርስ በርስ ባለመግባባት ችግር በመፍጠር ለእንደዚህ አይነት ወንደል በመዳረግ ቤተሰብን ይበትናል። በጊዜ ባነው በእምነት ካልተዋጉት።
የኔም ሀሣብ ይሄን ይመሥላልልልል
በጣም ያሳዝናል በገዛ እህታቸዉ እንዲህ መጨከን ጎበዝ እናት እንደ እናትም ኣባትም ኣሳድጋ እህታቸዉ ብቻ ሳይሆን እናታቸዉም ጭምር ነዉ የገደሉት😭😭😭😭
እረ ዘድሮ ምን እማንስማው ጉድ የለም ግን ምን ዋጋ አለሁ
😢😢😢
V good cawnslation I layk🖒🖒🖒🖒
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል።
ወላጆች በደንብ አሳድገዋቸዋል ስትይ ነበር ልጆቹ ጥሩ በልተው እና ጠጥተው ጥሩ ለብሰው አደጉ እንጂ ስርዓተና ግብረገብ አላገኙም
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የሚባሉ አይነት ክፉ ስግብግቦች ናቸው። በጣም ያሳዝናል 😢
በጣም ሁላቸውም ኪስ ራ ገቡ ገንዘብ ምንም ቢኑር ህወት አይገዛም😢😢😢😢😢
እየሱስ እባክህ ማረን ለናታቸው መፅናናትን አድርግላት
እኔ ፈራጅ ባሎንም ግን በኢቲዮጵያ ውስጥ ለገደለ የሞት ፍርድ እንዲሰጠው ህጉ የጠበቀ ቢሆን የተሻለ ነው በቃ የገደለ ይገደል የሚል ህግ መጽደቅ ነው ያለበት ምክኒያቱም ሃገራችን ላይ ሰው መግደል አይጥን እንደመግደል ሆኗል 😢😢😢
ልክ ነሽ የኔ እህት ትምህርት ቤቴ ነሽ ውዴ ቀጥይበት 🎉❤😅
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ፀልዮ እግዚኦ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ትእግስቱ ብቻ ነውፍርዱን ላንተ ☝️☝️☝️
አቤት ጌታዬ ሰማችሁ ብለህ አታሳየኝ። ምን አይነት ጭካኔ ነው? ትክክለኛ ፍርድ ነው። ግን እናትየዋ በህይወት እስካሉ ፍርዱ ባይካሔድ ። የኔ ሀሳብ ነው። እናት ልጆቿን በአንዴ ማጣት ይከብዳል። ፅናቱን ይስጣቸው። ስብእና ትህትና የተሞላብሽ አቅራቢ ነሽ በርቺ
በእውነት ኢትዮያ ውስጥ የገባው ምን አይነት እርኩስ ሰይጣን ነው ? ለማመን የሚቸግር እጅግ ብዙ ጉዶች በሀገራችን እየተፈፀመ ነው ። ታዲያ ይህ የዘመኑ አውሬ ትውልድ ከምድሪቱ ካልፀዳ እንዴት ሰላም ይታሰባል ? በየጊዜው የሚሰማው ከእለት እለት በእጥፉ እየጨመረ ተሰምቶ የማይታወቅ የተሻሻለ ሃጥያት ነው ። ጭካኔ በረታ ስለዚህ ወገን እመኑኝ ገና በእግዚአብሔር ዱላ እየተጨፈጨፍን እናልቃለን ።
አብቱ ማረን ይቅርታም በለን 💔💔😭 ለወላጅ እናት መጸነነትን ይስጥልን
አቤት የጭካኔ ጥግ😢😢😢
በሰላሴ ሰም የዛሬ ፍርድ በጣም አስደንግጦኛል ወይኔ ወዮው ለእናትየው 3 ልጅ በአንዴ ማጣት በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
ብስርዬ የዛሬው መልዕክትሽ ልዩ ነው ዛሬ ላይ በተቸገርኩበት መፍትሔ ስፈልግ አገኘሁሽ ተባረኪልኝ ከዕድሜሽ በላይ ነሽ
አስተማሪ ነው ❤❤❤ እናመሰግናለን!!!
የእናትየዉ ልፋት ገደል ከተቱት ፈጣሪ የባረከዉን ልጅ ይስጥ እንጂ የተወለደዉ ልጅ ሁሉ ይጦራል ማለት አይደለም ::💔💔😪😪
Ewunet nw
ማርዬ ልክ እኮ ነሽ❤❤❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢
እናቲዮ ሁሉንም ንብረት ሽጠው ለቤተ/ን ማውረስ
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣ ሀገራችን ላይ የተጋረጠውንጭካኔ ከኛ ያርቅልን።
It is very sad. May God comfort the mother.
እህታችን ነፍስሽን ይማረው ወላጅ እናት መጽናናትን እንመኛለን
ጥሩ አቀራረብ ነው።
አቤት እናት ሶስት ልጅ ብአንድ ቀን ያሳዝናል...
Tanxes my sis you are so true ❤
ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናችሁ በእዉነት 4:47
አቀራረብሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት
ለእናታቸው ፅናቱ ይስጣቸው😭😭😭 24:44
ስወድሽ እኮ
SubanAllah 😭😭Yamile
ስራቺው ይስደስታል በጣም በጣም "!!!👍👍
በጣም ያሳዝናል:: በገዛ ወንድሞቿ/ በቤተሰብ ለገንዘብ ሲባል ! ይህን የጭካኔ ጥግ የሚያስፈፅም አውሬው ነው:: ሰዋች ሆይ! እግዚአብሔር ይህን የዘመን መጨረሻ እንዲጠቀልልልን እንለምነው::ከሱ ጋር መሆን መጣበቅ ይሁንልን:: ስንት ዓመት ለመኖር ነው ? ይህን ያለቀበት ዘመን እንዴት እያየነው ይሆን ?
ሰው ምነው ግን አውሬ ሆነ 😢
ቢቆዩ ራሳቸውም ይገዳደሉ ነበር !
በጣም ይገርማል በተለይ በቤተሰብጉዳይ ላይ ያለጉዳይ ከአጠገብ ዞር ማደረግ የማንችል ሁሌጉደት እየደረሰብን እንኖራለን ምክንያቱም ወደህግሰንሄድ ህገወጥ ነገር ያጋጥመናል የምንናገረዉ እሰከምናጣ በተለይ የቤተሰብነገር እሰክንሞት ወይን መሮን እሰክነወጣ የአይመሮበሽተኝ እሰክንሆን እንጠበቃለን የቤተሰብ ፍቅር ይቀርብኝል ብለሽም ብታሰቢ ስግብግቦችን እንዴት እናምልጥ
ፉርዱ።ትክክልነው።በርቱ።በተለይፉርድላይ።አስተማሪመሆንአለበት
እግዞ😢😢😢
እውነት ነዉ እህቴ አመስግናለሁ🎉🎉🎉🎉 ለተፈጠረዉ ታሪክ እጂግ በጣም አዝናለዉ በየቤቱ ልኖር የሚችል ጉድ ነዉ😢😢😢😢
እግዚኦማንውየሚታመነው💔💔💔💔💔💔
ወይኔ ያረቢ የተፃፈ ታሪክ ነው በለኝ😢😢😢 አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው
ትክክለኛ ፍርድ ነው ለሌላው ስው ትምህርት የሆናል
Slehywet tv des yemilegn mechereshalay emsetut hasab new betam astemarina anekaki new enamesegnalen ❤❤❤ ketariku wst gn miyasaznut enatyew nachew😢😢😢😢
ብስራት ተባረኪ ከንቺ እንደዚህ አስተማሪ ጉዳዮችን ታስተምሪናለሸ ሌሎች ግን ውሸት አያወሩ አገር ይበጠብጣሉ ልብ ይሰጣቸው ፈጠሪ ተባረኪ ።
እውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ💔
ብስራት አንች ጀግና ሴት ነሽ ማንም ያላየሽ እድሜና ጤና ክበሪልን ጥንካሬውን ይስጥሽ በሌላው ስቃይ ሌላውን ማደን ትልቅ ትምህርት ነው
እሄውሉ ጪካኔ ለምን እግዚአብሄር የኢትዮጱያን ስላም አምጣልን😢😢😢😢😢
ፈጣርየ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት እናት ፅናቱን ይስጥሽ
Yasaznal rase wedad tewled Thanks for sharing ses
😢😢የአለ የሳዚንል😢😢😢
ያቀረብሽው ልብ ይነካል ። እህት ጌታ ነፍስ ይማር።
Yes
I love it when you tail as the story ❤
😢😢😢😢አይይይይይይይይ. በጣምም. ያሳዘናል.
ወይ የወላድ መከን ሲያሳዝኑ እናትየው ነፍስ ይማር
በህይወቴ እንደዚህ ተምሬ አላውቅም አምላክ ይባርክሽ የራሴን ባህሪ መረመርኩት ምን አይነት ባህሪ እንዳለኝ መስጠጥ ደስ ስለሚለኝ አበክሬ እንድጠነክር ረዳኝ አምላክ ያበርታሽ
ለእምዬ አላህፅናቱን ይስጣቸዉ ልጆቹተገቢዉን ቅጣትነዉ ያገኚት ስግብጎቦች ሁሉንምጥለዉት ሄዱ እማግን በጣምያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢😢
እናት ሲያሣዝኑ አሰተማሪ ታሪክ ነው
Right
ዛሬ እንኳን በጣም ጥልቅ ቁም ነገር ነው ያነሳሽው ማጠቃለያውን ተባረኪ
ይኸ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው መጨርሻ የተነገረን😊😊😊😊😊😊
ምክርሽ የትም አይገኝም እንዳንቼ ውብ ምክር ነው🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ እራሱ ወንድሞቼ ከነ ሚስቶቻቸው በጣም ነው ምፈራቸዉ ምሸክካቸዉ ምክንያቱም መልካም ነገር አይመኙልኝም አረብ ሀገር ለፍቼ ያመጣሁት ሳልበላ እንዳይቀጥፉኝ ያረብ
አይዞሽ ራስሽን ችለሽ ከቤትሽ ኑሪ
ይሄ የምትይው እውነተኛ ታሪክ የተፈፀመ ነው ወይ? ወይንስ ሊፈፀም ይችላል ከሚል ለአስተማሪነት የተዘጋጀ ዝግጅት ነው ?
ወንድም መከታ መሆን ሲገባው ገዳይ እንዴት ይሆናል ? እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ12 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኛ ሀገር ፖሊስ ሰው ከሞተ ቡሀላ ነው መረጃ የሚፈልጉት😂😂 ብዙ ጊዜ ከመልክታ ይሆናል
It's so bad 😭
😢😢
እነሱም ንብረቱን አልበሉትም አፈር ይብሉና ትክክለኛ ፍርድ ❤
እግዚአብሔር ጠብቀን እግዚሆ ምንአይነት ጊዜ ላይ ደረስን 🤔🤔🤔🤔
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
በጣምይዘገንናን😭😭😭😭😭😭
Allah,sabre yestshe,😢😢😢😢😢😢😢😢
Abyetu Fetari mhreth sten genzeb yeseytan rut new🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኢቶ ውስጥ የገደለ ከመቸ ጀምሩ ነው እሚገለደለው እሄ ቤት ግን ውሸት መሰለኝ ወይስ ህጉ ያዳላል ላዳዱ ሞት ላዳዱ አመታት እስራት እሚሆ ነው ለምንድን ነው
ለማመን በጣም ነው የሚከብደው
አኡዙቢላሂ አልሠማንም አላየንም ከዝህ አላህ ይጠብቀን
Bisreyeee enamesegeneshalen bezu astemari ena kebezu ye kefat asabachen endenemeles yehen program selemetastelalefi🙏
እዴ ድራማ ነው ወይስ ምድነው
አረ ምን ጉድ ነው የጭከነ ግዜ ይብላኝ ለእነታቸው ነፍስ ይማር በጣም ልብ ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ
ክፉ ግዜ 😢ወንድም በህቱ ላይ 😢
መፅናናትን እንመኛለን
Very very sad history 😢
ይህ ውርስ የሚባል ነገር ሰው አጋደለ😢😢😢😢
ትክክለኛ ፍርድ በቃ የገደለ ይገደል ባይ ነኝ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው እናት
ኢትዮጵያዊ እጅግ አረመኔ ፈጣራን የማይፈራ ህዝብ ሆኖል ። ያለው አማራጭ ገዳይን በመግደል ቢያንስ ህግ እንዲፈሮ ማድረግ ነው
አረ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው።
እግዚአብሔር ይታረቀን።
የኢትዮጵያ የወንጀል መርማሪዎችን እጅግ በጣም ነው የማደንቃቸው።
አሰራራቸው በጣም ምርጥ ነው።
ወንጀለኛውን በጥበብ ለፍርድ አቅርበው ፍርድን በማሰጠት ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ፅናተን ይስጣቸው ወላጅ አናት!!!
የጭካኔ ዘመን ሱብሃንአላህ ያአላህ ከክፉ ነገር ጠብቀን
አሜን 😢
አሜን😢
አሜን
የምወድሽ በምክንያት ነዉ ከድራማዉ መጨረሻ የምታስተላልፊዉ መልእክት እጅግ በጣም አስተማሪ እና respect ሊሰጠዉ የሚገባ ነገር ስላለዉ ነዉ አንደኛ ነሽ ክበሪልኝ ❤
ድራማ ነው እያልሽ ነው?
ድራማ አይደለም እወነተኛ ታሪክ ነው ግን ሰዎች እየተወኑኑ በዚህ መልኩ እንደተገደሉ በድራማ መልክ ለማስተማር ነው እንዲ እውነተኛ ታሪክ ነው የሆነ ግዜ ተጠይቀው መልስ ሰተዋል አሁን የሚተወኑት ሰዎች አሉ በህይወት ግን ለዚህ ስራ እየተመረጡ እንደድራማ መልክ ያቀርቡታል ተግባባን
የዘንድሮው ግፋችን ፅዋ ሞልቶ ፈሰሰ😢😢😢
የእናቴ ወንድም ብቻውን ነው የወረሰው የገጠር መሬት እናቴ ልትከስ እና ልትካፈል ስትል ከለከልናት ሁኔታው ደስ አይልም ነበር ባንተውለት ኖሮ እናታችን እስካሁን በህይወት አትቆይም ነበር።
🥺🥺🥺
አለ የገዛ ወድሜ 8 አመት ስደት የለፋሁበትን የካደኝ አላህ ይክዳው ክስር ይበል ለራሱ ወልዶ እየኖረ እኔ ግን በስደት ወይ ትዳር የለኝ ልጅነቴን ጨረሰብኝ የተሰገሙ አሉ😢።😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሸ
አይዞህ ፍርድ ከፈጣሪ ነው
እንኳን በገዘብሽ አለፈ ሰዉ ተጨካክኗል እህቴ
አብሺሪ እህቴ
አይዞሽ😢
በጣም ያሣዝናል ለንብረትና ለገንዘብ ሢባል የሠውን ህይወት መንጠቅ በጣም አዘንኩኝ ለእናታቸው ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጣቸው
ይሄ የኔ ታሪክ ነው የኔ እእት ጥሩ ትምርት ሰጠሽኝ ተባረኪ እንደጠነቀቅ ስላረግሽኝ አመሰግናለው❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም 😢 የወላድ መካን አደረጓቸው በዚህ እድሜያቸው ጨካኞች። እናትየው ሲያሳዝኑ💔
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የወላድ መሀን አደረጓት እናቷን አቤቱ ከደዚህ አይነት ጉድ ሰውረን ገንዘብ የኃጠያት ሁሉ ስር ነው ዘራቸውን አጠፉ😢😢😢 ለእናትየው መፅናናትን ይስጥልን ምን ያፀናሽ ይሆን እማ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚያፀና መላይክት ይላክልሽ😢
አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
lm sorry about that l m so said
ብስሪ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ በማቅረብሽ ልትመሰገኝ ይገባል። የልጆቹ ስራ ግን የሰይጣን ስራ ነው ። ምናልባትም እንደቤተሰብ የሚጎዳቸው እነሱ ያልተረዱት የክፉ መንፈስ ስራ ነው ብዬ አምናለሁ። በእያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ፣ ፍቅር በማጥፋት፣ በማሰናከል በአደጋ ፣በህመም፣ ወዘተ፣ እርስ በርስ ባለመግባባት ችግር በመፍጠር ለእንደዚህ አይነት ወንደል በመዳረግ ቤተሰብን ይበትናል። በጊዜ ባነው በእምነት ካልተዋጉት።
የኔም ሀሣብ ይሄን ይመሥላልልልል
በጣም ያሳዝናል በገዛ እህታቸዉ እንዲህ መጨከን ጎበዝ እናት እንደ እናትም ኣባትም ኣሳድጋ እህታቸዉ ብቻ ሳይሆን እናታቸዉም ጭምር ነዉ የገደሉት😭😭😭😭
እረ ዘድሮ ምን እማንስማው ጉድ የለም ግን ምን ዋጋ አለሁ
😢😢😢
V good cawnslation
I layk🖒🖒🖒🖒
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል።
ወላጆች በደንብ አሳድገዋቸዋል ስትይ ነበር ልጆቹ ጥሩ በልተው እና ጠጥተው ጥሩ ለብሰው አደጉ እንጂ ስርዓተና ግብረገብ አላገኙም
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የሚባሉ አይነት ክፉ ስግብግቦች ናቸው። በጣም ያሳዝናል 😢
በጣም ሁላቸውም ኪስ ራ ገቡ ገንዘብ ምንም ቢኑር ህወት አይገዛም😢😢😢😢😢
እየሱስ እባክህ ማረን ለናታቸው መፅናናትን አድርግላት
እኔ ፈራጅ ባሎንም ግን በኢቲዮጵያ ውስጥ ለገደለ የሞት ፍርድ እንዲሰጠው ህጉ የጠበቀ ቢሆን የተሻለ ነው በቃ የገደለ ይገደል የሚል ህግ መጽደቅ ነው ያለበት ምክኒያቱም ሃገራችን ላይ ሰው መግደል አይጥን እንደመግደል ሆኗል 😢😢😢
ልክ ነሽ የኔ እህት ትምህርት ቤቴ ነሽ ውዴ ቀጥይበት 🎉❤😅
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ፀልዮ እግዚኦ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
የሚገርመኝ የእግዚአብሔር
ትእግስቱ ብቻ ነው
ፍርዱን ላንተ ☝️☝️☝️
አቤት ጌታዬ ሰማችሁ ብለህ አታሳየኝ። ምን አይነት ጭካኔ ነው? ትክክለኛ ፍርድ ነው። ግን እናትየዋ በህይወት እስካሉ ፍርዱ ባይካሔድ ። የኔ ሀሳብ ነው። እናት ልጆቿን በአንዴ ማጣት ይከብዳል። ፅናቱን ይስጣቸው። ስብእና ትህትና የተሞላብሽ አቅራቢ ነሽ በርቺ
በእውነት ኢትዮያ ውስጥ የገባው ምን አይነት እርኩስ ሰይጣን ነው ? ለማመን የሚቸግር እጅግ ብዙ ጉዶች በሀገራችን እየተፈፀመ ነው ። ታዲያ ይህ የዘመኑ አውሬ ትውልድ ከምድሪቱ ካልፀዳ እንዴት ሰላም ይታሰባል ? በየጊዜው የሚሰማው ከእለት እለት በእጥፉ እየጨመረ ተሰምቶ የማይታወቅ የተሻሻለ ሃጥያት ነው ። ጭካኔ በረታ ስለዚህ ወገን እመኑኝ ገና በእግዚአብሔር ዱላ እየተጨፈጨፍን እናልቃለን ።
አብቱ ማረን ይቅርታም በለን 💔💔😭 ለወላጅ እናት መጸነነትን ይስጥልን
አቤት የጭካኔ ጥግ😢😢😢
በሰላሴ ሰም የዛሬ ፍርድ በጣም አስደንግጦኛል ወይኔ ወዮው ለእናትየው 3 ልጅ በአንዴ ማጣት በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
ብስርዬ የዛሬው መልዕክትሽ ልዩ ነው ዛሬ ላይ በተቸገርኩበት መፍትሔ ስፈልግ አገኘሁሽ ተባረኪልኝ ከዕድሜሽ በላይ ነሽ
አስተማሪ ነው ❤❤❤ እናመሰግናለን!!!
የእናትየዉ ልፋት ገደል ከተቱት ፈጣሪ የባረከዉን ልጅ ይስጥ እንጂ የተወለደዉ ልጅ ሁሉ ይጦራል ማለት አይደለም ::💔💔😪😪
Ewunet nw
ማርዬ ልክ እኮ ነሽ❤❤❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢
እናቲዮ ሁሉንም ንብረት ሽጠው ለቤተ/ን ማውረስ
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣ ሀገራችን ላይ የተጋረጠውንጭካኔ ከኛ ያርቅልን።
It is very sad. May God comfort the mother.
እህታችን ነፍስሽን ይማረው ወላጅ እናት መጽናናትን እንመኛለን
ጥሩ አቀራረብ ነው።
አቤት እናት ሶስት ልጅ ብአንድ ቀን ያሳዝናል...
Tanxes my sis you are so true ❤
ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናችሁ በእዉነት 4:47
አቀራረብሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት
ለእናታቸው ፅናቱ ይስጣቸው😭😭😭 24:44
ስወድሽ እኮ
SubanAllah 😭😭
Yamile
ስራቺው ይስደስታል በጣም በጣም "!!!👍👍
በጣም ያሳዝናል::
በገዛ ወንድሞቿ/ በቤተሰብ ለገንዘብ ሲባል ! ይህን የጭካኔ ጥግ የሚያስፈፅም አውሬው ነው::
ሰዋች ሆይ! እግዚአብሔር ይህን የዘመን መጨረሻ እንዲጠቀልልልን እንለምነው::
ከሱ ጋር መሆን መጣበቅ ይሁንልን:: ስንት ዓመት ለመኖር ነው ? ይህን ያለቀበት ዘመን እንዴት እያየነው ይሆን ?