በበዓል ቀን የተፈጠረው አስደንጋጭ የባዕድ አምልኮ መዘዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 апр 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Комментарии • 221

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Год назад +74

    በክርስቶስ ስም ጠብቀኝ አምላኬ ያንተ ሆኜ ልሙት !!!

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t Год назад +42

    በጌታ በኢየሱስ ሰም በደሙ ፍሬ ስለሆንኩ አምለኬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +12

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሀለ ለተሳኤ በአል

  • @breakads7881

    አላሀምዲሊላህ ሙስሊም ላረገኝ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +26

    እግዚአብሔር ከመተታኛ ሰው ይጠብቅን

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Год назад +8

    ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ! ፈጣሪዪ ከወዳጂ አንተ ጠብቀኝ ከጠላቲ እኔ እርቃለሁ ስሞትም ስኖርም ላንተ ሆኜ መኖርን እመኛለሁ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Год назад +10

    እደዚህ አይነት ችግር ያለባቹ ሰወች ስለመናፍስት በማወቅ በፆም በስግደት በፀሎት ከእስራት ተፈቱ ገጠመኝ አዳምጡ

  • @user-hl9rs3jh1q
    @user-hl9rs3jh1q Год назад +8

    እንዲህ ልረዳዉም ሆነ ልገምተው ከማልችለው ነገር ሁሉ የምትጠብቀኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Год назад +10

    ውድ የሀገረ ልጆቼ ሰው አመትባአል ሲያክብር እኔ ታምሜ እየተሰቃይሁ ነው ይማረሺ በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад +23

    የተራኪው ድምፅ👍

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Год назад +21

    አኡዙቢላህ ያረብ ከሽርክ አንተ ጠብቀኝ ያአላህ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 2 часа назад

    ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይህን አገንታዊ ስራ ይገስፅልን ይገርማል የመምህር ተስፋዬ ት/ት አድምጡ በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ያላችሁ መውጣት የምትፈልጉ አድምጡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Год назад +4

    በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም የዳቢሎስ ሰራው ይፍረሰ የሰው ልጅ በኢየሱስ ክርሰቶስ ከአላረፈ ኢየሱስ በመስቀላይ የከፈለለትን ዋጋ አምኖ ከአልተቀበለ በቀር ኢየሱስ የግል አዳኙ እንደሆነ ከአላመነ የሴጣን መጫወቻ ነው የሚሆነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +13

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አግአዝዎ ለአዳም ሰላም እምእዜይስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +18

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ ባአል 🤲🇪🇷

  • @fisshawgebrale3013
    @fisshawgebrale3013 Год назад +10

    ለሱ መጥፎ ስራ ተባባሪ ናት በራስ ሲሆን ነው ችግሩ እሶ ራሶ መጠየቅ ነበረባት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +4

    ምንአይነት ጉድ ነው አምላክ ከዚህ አይነት መተተኛ ሰዎች ይጠብቀን

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Год назад +7

    Oh lord Protekt me from evil sprit 😢

  • @mesetetcherinet7508
    @mesetetcherinet7508 Год назад +6

    በጣም የሚገርም ነው በጣም አስቀያሚ ተግባር ጌታ እየሱስ ይገስጣቸው ኢትዮጲያን አገራችን ከደዚ ነገር ይጠብቃት ጠላታችን አፈር እብላ። እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል አሜን አሜን

  • @tegeskonjoo6920
    @tegeskonjoo6920 Год назад +10

    የተዋህዶልጆችእንኳንአደረሳቹህ