በተከራያቸው የታገቱት አዛውንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 280

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ Год назад +21

    እኔ መቸም ሁሌም ቢሆን የተራኪው አድናቂ ነኝ አቤት ድምፅ ዝንፍ አይልም 👍👍

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Год назад +15

    የተወደዳችሁ ስነ ህይወቶች መቼስ የናንተ ፕሮግራም እጅግ መሳጭና አስተማሪ ሲሆን ይህ ዛሬ ይዛችሁ የቀረባችሁት እጅግ አሳዛኝ እና ለማመን የሚቸግር ጭቃኔ ምን ሆኗል ስው ያስብላል። ደስ የሚለው ነገር እንኳንም እማማ በህይወት ተረፉ የሠራተኛቸው ክቡር ህይወት በእንዲህ ዓይነት መልክ መቀጨቱ አካሉዋን እንኳን አግኝቶ በክብር መቅበር አለመቻሉ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው።
    በተመሳሳይ ሁኔታ ሁሌም የምገረምበት እና እጅግ የማደንቃቸው የፖሊስ አባሎች ደከመን ስለቸን ሳይሉ በትጋት ወንጀሎችን አነፍንፈው ኮቴአቸውን ተከትለው በመያዝ ለፍርድ ማቅረብ መቻላቸው እጅግ ሊያስመስግናቸው ይገባል እላለሁ ። በመጨረሻም በርቱልኝ እላለሁ ።

  • @رقيهميري-د3م
    @رقيهميري-د3م Год назад +56

    ዘንድሮ የማይሰማ የለም አላህ ሆይ አንተው ማረን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Год назад +29

    እግዚሆ የማንሰማው ነገር የለም አይደል በዚህች ምድር 🙄🙄🙄ፈጣሪ እግዚአብሔር ይሄን ዘመን በሰላም አሳልፈን

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад +11

    አይ ቅድሲቷ ኢትዮጵያ ያልሆነውን ነን እያልን እራሳችንን ስንሸውድ!!! ያ አላህ ከአስመሳይነት አውጣንና ሀቀኛ ህዝቦች አድርገን Ameen!!!

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +1

    አቤት እንዴት ያሳዝናል የሰው ልጅ ጭካኔ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው በዚህ አጋጣሚ ግን ይህን ድንቅ ተራኪ አለማድነቅ አይቻልም ተረጋግቶ ሰለሚተርከው በጣም ደስ ይላል

  • @ኪያ115
    @ኪያ115 Год назад +2

    የሚገርም የሚያሳዝን ነገር ነው ስንት አይነት ሰው አለ አውጣን ፈጣሪን መጠጊያው ያረገ ሀሌም ይድናል

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 Год назад +34

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን እትዮጵያ ሰለም አድርገት

  • @hanna4751
    @hanna4751 Год назад +34

    ሰው እንዴት በራሱ ንብረት ይሰቃያል ውይ ይሄ ዘመን እንዴት ያስፈራል።

    • @zd5125
      @zd5125 Год назад

      ሰውሰው ይበላል የሚባለው ዘበላይ ደረስን ይኦን😭😭😭

    • @hanna4751
      @hanna4751 Год назад

      @@zd5125 ዘመናችን ይከብዳል

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Год назад +5

    በጣም የማዛዝን ግዜ ነው: የመጣብን እግዚአብሔር የሰውን ንብረት ለሚመኙ ልብ ይስጣቸው::

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Год назад +3

    ከዛሬው ትምህረታችሁ የተረዳሁት ትልቅ ሚስጥር ቢኖረ እማማን ማን ታደጋቸው የሚለው አርእስተ በዋናነት ያየሁት ያገናዘብኩት ነው ።ይኸውም በፈጣሪው ተስፋ የሚኖረና ቀን ከለሊት ከሱ ያልተለየ ከዳቢሎስ እገዳ ዋስ ጠበቃ ሆኖ ሙሉ ኮንፊደንስ እንዲኖረው የሚረዳው የፈጠረን ፈጣሪን ሁሌም ስናስ ታውሰው እሱም ደግሞ ለበላተኛ አሳልፎ አይሰጠንም እኚህ እናት ፈጣሪ ባልቆረጠላቸው የመሞት መረዶ በነዚህ የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ምክንያት የሳቸውን የመሞት ቀን ቆረጦላቸው የሚቀበሩበት ጉድጓድ ሳይቀር ሁሉ የተዘጋጀላቸውን ከዛ መከራ ፣ከዛ ስጋት ምንትፍ አድረጎ ያወጣቸው እኚህ እናት ህልውናቸው ተስፋቸው በፈጠራቸው በፈጣሪ እጅ እንደሆነ ልቦናቸው በትክክል ያለ ምንም ፍርሃት ስለ ነገራቸው ጠብቋቸው ከዙህ ሁሉ ሲኦል ገላገላቸው ምንም ግዜ ቢሆን ፈጣሪን ከልቡ ያመለክ መቼም ቢሆን በዳቢሎስ እጅ አይ ጠፋም
    ባለፈው ያቀረባችሁት የከሰል ነጋዴዋ እናት እሷ ግን ባላሰበችው መንገድ በዳቢሎስ ተጠልፋ በመውደቋ የሱንም መንገድ በመከተሏ ሂወቷ በሚያሳዝን መልኩ አልፏል በአሁን ግዜ የዳቢሎስ ቴክኖሎጂ ስላ ደገ ማንኛውም የአዳም ዘረ የሆነ ሁሉ መፆም መስገድ ወደየ እምነታችን ስፍራ መሮጥ ነው ያለብን የሚያዋጣውም ይኸው ነው።

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Год назад +4

    በጣም ያሳዝናል በቃ ሰወ ጨቀነ ሱበሀንአላህ እንኳንም አልመቱ እማማ ሰረተኛወ ባትሙት ጥሩ ነበር በተረፈ ስለሂወት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ

    እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ የኔ እናት ፀንተው ይፀልዩ ስለነበረ እግዚአብሔር ከዝህ ወጥመድ አወጣቸው ሰራተኛዋ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልን ለነገሩ አንቺ ፃድቃን ነሽ በነዝህ አረመኔወች ተገድለሽ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Год назад +7

    እንደው በየግዜው የምንስማው ነገር በጣም ነው ሚስቀጥጥው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Год назад +5

    ይሄ እኮ ነው የወጣቱ ደም በየቦታው የሚፈሰው የእናቶቺ ግፍ እርግማን አሁንም ሁሉም በየሀይማኖቱ የፈጠረውን ይቅር እንዲለን መለመን አለብን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Год назад

    ይሰውረን ከእንደዝህ አይነት መከራ የሰው ሁሌም የሰው ነው በጥረት ነ ው የራስህን ማግኝት ያለብህ::ስለ እውነት በርቱአሪፍ ነው

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 Год назад +1

    ተባረኪ ብስሪ ለምትሰጭን ገንቢና አነቃቂ ምክርና ጥቆማ እጅግ በጣም እናመሠግናለን!!!!!!!!

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Год назад +5

    😭😭አቤት የሰው ልጅ ክፋት ያለፉበትን የሰው አቅ ለመውስድ የሰው ነፍስ ማጥፋት በጣም ያማል ሆድ አደሮች የህሊና እርሃብተኞች አማማ እንኳን እግዚአብሔር አተረፎት አገልጋያቸው መንበረ ነፍስሸ በሰላም ትረፍ ለእውነት ቁመሽ ስለሞቶሽ እግዚአብሔር ነፍስሽን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን 😭 እነዚህ በረዶ ቤት ውስጥ ማሰር ነው አዛውንት አስረው ማሰቃየት ልበ ስውሮች ሆድ አምላኩ የሰው ገንዘብ የሰው ንብረት ልባቹን ያሸፈተው ከንቱዎች

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +9

    ማሪያምን እናታችን በእዲሜ አያታቸዉ ይሆናሉ 😱አቤት ጭካኔ😭💔😢ሠይጣን የበዛበት ዘመን ደረስን አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በቃ በለን🙏🙏

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Год назад +9

    እግዚአብሔር ስላም ንህዝቢናን ናዓዲናን ያውሪደሊና🙏🙏🙏❤💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yonas316
    @yonas316 Год назад +2

    ዝግጅቶቻችሁ በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ ምን አለ ፍርዱን ብትገልፁ ለሌላውም ትምህርትይሆናል ሰል አሰተያየቴን ሠጥቼአለሁ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +6

    😭😭😭😭😭וואו איזה אחזריות ברוך השם שבסופ מצאו אותה בריאה ושלמה שתיהי בריא עד 120 שנה❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    እግዚኦ ማረነክርስቶስ ጌታ ሆይ ቶሎ ና እማ እኮንም አልሞቱም የኔ እናት እፉ

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Год назад

    ሰላም እህቴ ያንቺን ፕሮግራም ከአስተማሪነቱ ጉዳቱ ይበልጣል እንደኛ ሀገር ህግ በሌለበት የሰው ልጅ ክብር በወረደበት ፈጣሪ መፍራት በተረሳበት ጊዜ ይህ የሰሙ ሰዎች ወንጀል መፈፀሚያ መንገዱ አሻሽለው ይፈፅሙታል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +2

    እማምየ 😥 እንኳን የከፋ ነገር ያላሰማን. የእህታችንን ነፍስ ይማር

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +1

    እቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ግፈኞች የቱሰገሰጉባት ሀገር ነች አሁን የምናየው የሀገሪቱ ሰላም ማጣት የእግዚአብሔር ቅጣት ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад

      ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር የተባረከች ናት ህዝቦቿም ምስጉን ናቸዉ ጥቂት ወንጀለኞች ኢትይጲያን አይወክሉም ህዝቦቿንም አይገልፅም ስንት የተባረከ ኢትዮጲያዊ አለ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Год назад +6

    እረ ፈጣርዬ ሆይ ሜን አይነት ጭራቅ ሰዎች ሆነናል በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +12

    አይ ፈጣሪዬ ይቺ ምድር ግን ሰንቱን ተሸክማለች😭😭

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Год назад +2

    ሀስቢያሁ ወንመል ወኪል አቤት ጪከኔ አቤት ያሌበ አይን አውጠነት ያሰዚነል💔

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

    "አትሙች ያላት ነፍስ " የሰራተኛዋ ሞት ቢያሳዝንም እሳቸው መትረፋቸው ተመስገን ነው።
    ሰው እንደ ፊልም ይመስለዋል ሁሉ ነገር ፊርማ ብቻውን ምንም አያመጣም እነዚህ እንከፎች ።
    አንድ ሰው ብቻ ወንጀለኛም ጨካኝም ሊሆን ይችላል ሁለት ሰው በአንዴ እንዴት ህሊና ቢስ ይሆናል ።
    መጨረሻ ላይ የተናገራችሁት በጣም ሊሰመርበት የሚገባ ነው ብዙዎች ባለማዎቅ ብዙ ነገር አጠዋል።👏👏👏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +3

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቼርነትህ ማረን ማረን😭😭😭

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад +1

    እሰይ እነኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው አንዴት ታሳዝናለች ሰራተኛይቱነፍስ ይማር እረ እንዴት ያለጊዜ ደረስ ከማን ጋር ነው የሚኖረው በቃ ገንዘብ ብቻ ነው ያገራችን ሰው ማሰብ ብቻ የቻለው ።

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Год назад

    እመብርሃን እንካን አተረፍቻቻው ፅሎታችው በጣምደርስለውት እማማ እግዚአብሔር ለቤተውት አበቃውት

  • @meskeremmaru1408
    @meskeremmaru1408 Год назад +2

    አቤቱ ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ባርክልን ከደዚህ አይነት ስግብግብነት አድነን ለወርቅ አበዳሪ ጠጠርመልስለት

    • @mihretsisay7400
      @mihretsisay7400 Год назад

      ምግስት ካለ እኒሕን እረመኒ ብሞት መቅጣት እልብት

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Год назад +7

    😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ አደራ ከጨካኞች አድነን

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Год назад

    አቤት ስወድሽ ብስራት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቀራረብሽ በተለይድምጽሽ ከጨዋንት ጋር እግዚአብሔር መልካም ነገር ሁሉ ያረግልሽ ባታቂኝም በጣም ትመቺኛለሽ ብዙነሽ ነኝ ከካሳንቺስ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 Год назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +4

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ዘንድሮ ማንሰማው ጉድ የለም ጆሮአችን አለመድማቱ ተመስገን እውነት ቢቆይም መውጣቱ አይቀርም ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን ታረቀን 🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    እንደው ምን አይነት የመፈራራት ዘመን ላይ ደረስን አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    አይ መጨረሻ ዘመን መጨካከን ነው እንዲ የሚሆነው ለምን ይመስለናል በለ መተሳሰባችን አንድ ባለ መሆናችን ባአለ ፫ፈቃቀራችን ይህን መጨረሻ ዘመን በኛላይ የሆነው ሰላም ፍቅር አድለን ይቅርም በለን

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 Год назад +3

    አላህ ከደዚህ አይነቱ ጨካኝ አላህ ይጠብቀን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад +1

    ሚስኪን የኔከርታታ. ሰራተኘዋ ስታሳዝን. ነፋስ ይማር እማማ እንካን እግዚያብሔር. አተረፍችሁ

    • @tedlajjousseb5274
      @tedlajjousseb5274 Год назад +1

      🌻🌻🌻🌻😂😘😘😘😭😭😭😭😳😳😳🙆🙆🙆🙆🙆💔💔💔💔💔💔💔📖📖

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Год назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድ ለንፁሀን ስጥልን ፣

  • @abu-n9b
    @abu-n9b Год назад +7

    ወላሂ መገደል አለባቸው 😭😭😭😭😭

  • @amelework8204
    @amelework8204 Год назад +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ዘንድሮ እማንሰማው ነገር የለም በስመ ስላሴ😢

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 Год назад

    እናታችን ረጅም እድሜ ይስጦት። አልፈርምም ብለው በመጨከኖ በፈጣሪ እርዳታ በህይወት ተርፈዋል

  • @honey48757
    @honey48757 Год назад

    Programachu Betam Des Yilal 👍🏾👍🏾
    Beteley Mecheresha Lay yemitastelalifut Melikt Betam Des Yilal 👍🏾👍🏾👍🏾
    Bertu 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ገደሉዋት ? እግዛብሄር ይበቀልላት
    ሴትዮዋ እንኩዋን በሕይወት ተገኙ ተአምር ነው የሳቸው

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад

    አቤት.የአላህ.ምህረት.አውርድ.ለገንዘብ.ብሎ.ሰውን.ያክል.መግደል😭😭😭😭😭ሀገራችን.ህግ.የለም.ስንቱ.እያለቀሰነው.አይፍረድ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад +1

    እግዞኦ ማረን
    ምን አይነት ዘመን ነዉ ምነው በዝህ ወጣትነት ዘመናችሁ ሰርታችሁ ብትበሉ
    በምድር የሰራችሁት ሀጢያት በሰማይ ቤት በእግዚአብሔር ፍት የዘላለም ፍርድ አላች አይ ሀገሬ ስንት ጉድ ተሸክመሻል ያሳዝናል 😭😭😭

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад +1

    እግዜወ ማርነ ክርስቶስ አፈር ይብሉ የሞት ፍርድ ሊፈርድባቸው ይገባል ሚሬ እና ብስራት ድምፅ መርዋው ተራኪ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውርን 💘🙏

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 Год назад

    እረ በስማአም ምን አይነት ጭካኔና ልብ ነው እዲ አዝነው ያቅማቸውን አድርገው ተከትለው ሂደው እንዲ በጭንካኔ እዲ አደረጉዋቸው

  • @ማሀደርየስላሴባርያ

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እንጂ የእውነት ትክክለኛ ህግ የለም እኔ በስሜ የገዛውትን ቤት በጉቦ ተቀምቸ ይህው ዳግም በስደት እዳክራለው ብቻ እውነተኛ ፈራጂ ፍትህ ለምንፈልግ ፍትህን የላይኛው ንጉስ ቸሩ መዳአኒሀለም ይፍረድልን እጂ ገንዘብ እንኳን ንብረትን ነፍስን እየተቀማነው እፍፍፍፍፍፍፍ እኒስ ይህን ግፍ የማደርጉ ሰወች ልቦና ይስጣቸው

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Год назад

    አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደርሰናል ጎበዝ ሆ 🤔

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Год назад +1

    ሲያደርጉ አይታ ዶሮ ሱሪ ላርግ አለች ።
    ፊልም ላይ የሚታየው ሁሉ ውሽት ነው ፡ ይህንን ልብ በል ጐበዝ ።

  • @joujoujoujou3832
    @joujoujoujou3832 Год назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ይቅር በለን😭😭

  • @አዩየድንግልልጂ
    @አዩየድንግልልጂ Год назад +3

    ማርነ ክርስቶስ

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Год назад +3

    የክፋታችን ጥግ ግን የት ድረስ ይሆን !!?

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +3

    ከሁሉም በላይ ግን የተራኪውን ድምፅ ስወደው

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 Год назад +4

    ተራኪው ማሻ አላህ ነው

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Год назад

    Egziabher hoy mene aynet Kofi zemen ne yalenew. Egziabher hoy leven Steen. Fetch le azawentoch

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 Год назад

    🥺🥺🥺🥺አላህ ሆይ አደራህ ልቤን ክፉ እንዳይሆን አንተ ጠብቀኝ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Ameen Ameen Ameen Emama weda mekame selhonelachew Egzabher yemsgen

  • @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ
    @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ Год назад

    አቤቱ በምህኘትህ አሰበን ይቅረ ይበለን

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse872 Год назад

    Very nice Thank you so much Guys,

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад +1

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ እማይሰማ ጉድ የለም

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק Год назад +1

    ዉነት ነዉ ድራማ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Ebakachu serko wey Nebse atfeto sayhon Nebret mesebseb serto melewetu yeshalal

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 Год назад

    Esey. Enpan emama be hiwet tegeglen

  • @hanna4751
    @hanna4751 Год назад +3

    ህግ የለም ህግ ህግ አትበይ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Sila Hiewet programachu Astemari selhona bertuln Enwedachualn

  • @inesbouziani4461
    @inesbouziani4461 Год назад

    የምተቀርበዉ፣ግንእዉነተኛታሪክነዉ፣ወይሥምኑምአይገባኝ

  • @meserettaye7524
    @meserettaye7524 Год назад +1

    እረ ምን አይነት ጉድ ነዉ እንዴት ነዉ አገር ሰላም የሚሆነው አውሬ የሆነ ትውልድ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад

    አቤት አቤት አቤት ኧረ ምን ጉድ ፈላብን ዘመዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይሰጣችኃል ቅርብ ነው ቀኑ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Год назад

    መሞት አለባቸዉ የኔናት😥እኮን እግዚአብሔር አዳነሽ አወጣሽ በጣም ያሳዝናል ማረነ ክርስቶሰ😥😥😥

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Год назад +1

    እዝች አገር ላይ የሰራነው ጥሩ ነገር ጠፋብኝ ያልተሰራ ክፉት ግን በፍፁም የለም ሴጣን እራሱ እየቀናብን ነው ሲገርም

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 месяца назад

    enazi demo yelayalu 😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuffffffff yene mesikin ehete ❤❤❤❤❤❤

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад +1

    ውይ ሲያሳዝኑ 😭😭😭

  • @netsanetdiriba8787
    @netsanetdiriba8787 Год назад

    ቁሰ አምላኪ ትውልድ !!!ሰራተኛዋ ሰታሳዝን

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን😯

  • @muluabate5899
    @muluabate5899 Год назад

    እግዚአብሄር በሰራችው ግፍ መሰፈር አይቀርም
    እንኳን በሰላም ተገኙ፣

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Wezwero Askala betam Akbreqetalhuj melkame sate newet

  • @אליספנתה
    @אליספנתה Год назад

    የኢቶጲያ። መንግሥት። የለምአንጂ ብናረማ። አናዚህን ሰወቺ። ማጠልጠል። ነው ።።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Yena Enate betam yasazenal wetatoch Enate weym Ehet yelachum

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Год назад

    Egnan Ethiopiawiyan bekfat mibelten gn ynor yhon?egziabher yanoren babatochachen tselot ena bechernetu bezat new

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጅ ያልትድርግ ነግር የለም

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን😭😭😭😭አቤት ጭካኔ😭😭

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    የሀገራችንህግ ነዉ ለሌባየልብልብ የሚሰጣቸዉ ለምንበሞትፍርድ አይቀጡምስግብግብ ሰዉበራሱንብረት ይሄንሁሉመከራ ማየት

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +1

    Thank you so much siile Hewot ❤👍🙏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Elllel Eleeel Emama Askala Geta bebezu yebrekewet

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ተፈርሞ ሕይወት ካልተረፈ በሚል ይሆናል ከዛ ልጆቻቸውን ላለመጉዳት በራዳቸው ላይ ወስነው ነው ሚሆነው

  • @genet4627
    @genet4627 Год назад

    Higu memermer alebet higu yelala silehone wenjelegna beza please please please please!!!!!yetesmama yidegif!!!!!!

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 Год назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😥🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    Mermariwu.polis.bexaam.hegnaa.newu.tebareki

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад

    Thank you! True.

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Год назад +1

    Emamaye Askale lbam nachew WOW

  • @gezahagnshemeles2320
    @gezahagnshemeles2320 Год назад

    Ay Ethiopia ena Ethiopiawian yesatnael ljoch😢ye ethiopia amlak mnam 😢😢

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад

    Uuffff yamale no word 😢weye degenet Enquan temlesu 🙏 meskin mene aderegech esua 😢

  • @gadi6563
    @gadi6563 Год назад

    ታሪኩን መቅረባችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ በማታወቁት ህግ አጉል መካሪ ሆናችሁ ጊዜያችሁን ከምታጠፉ ባለሞያ ብትጋብዙ ጥሩ ነበረ፣

  • @meas5437
    @meas5437 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል