ከክፍለሀገር ለስራ መጥታ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለቸው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 305

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n Год назад +3

    ወይ ፈጣሪ ጉአደኛ ፍቅረኛ ባል ቤተሰብ ማንንም ማመን የማይቻልበት ግዜ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @zekariashadgu6536
    @zekariashadgu6536 Год назад +33

    ለብስራት ገመችሁ ብየ 100 ግዜ like ኣረጋለሁ ምክንያቱም ከልጅነትዋ ጀምራ ጎበዝ ልጅ ናት

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Год назад +29

    ሠውን አትመኑ ይገለባበጣል የማይቀየረውን አንድ አላህ ብቻ

    • @helenhelen9597
      @helenhelen9597 Год назад +1

      በጣም ወዳታለሁ💕 እርጋታ ከማስተዋል ጋር ከቆንጅና ጋር የሰጣት ናት

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 5 месяцев назад

      ​@@helenhelen9597የአማራ ገዳይ ዘርናት ይች የአዉሬ ዘር❌

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 месяца назад

      በስመአብ ገዳይ እንዳይስፋፋ ስለሰራች እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ እረ ማስተዋሉን ሴጣቸዉ እግዛብሄር

  • @alamdamena5715
    @alamdamena5715 Год назад +261

    ብስራት ገመቹን የምትወዱ የምታደንቁ በላይክ አሳዩ

    • @asterchale6329
      @asterchale6329 Год назад +3

      እኔም

    • @marnixmeurice1979
      @marnixmeurice1979 Год назад +3

      እኔ አንደኛ በጣም ነው የምወዳት ❤️❤️💋💋

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@asterchale6329 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 Год назад

      Bisrat is very smart lady I like her.

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      እኔ፤yምለዉ፤ለሜን፤ፍርዱን፤አትናገሩም፤ተፈረደባቸዉ፤ምንለአነትለቌቌ፤ነዉ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +6

    አቤት ምን ዓይነት ጊዜ ነው ! ሰው እንዴት ይታመን??? ኧረ ልጅ አግብቶም ወልዶም ያው ልጅ ነው ምንጊዜም ወደአፈር እስክንገባ ድረስ ከመምከረም ሆነ ከመከታተል ወደ ኋላ መተው የለብንም የናንተ ምክር በጣም ጥሩ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ተራኪያቾሁም ሁልጊዜ የሚደነቅና ታሪኩን እንድንከታተልና እንዲያጓጓን የሚያደርግ ሰለሆነ ድንቅ ነህ ሁልጊዜ ድንቅ ነው

  • @gamelastic6536
    @gamelastic6536 Год назад +71

    ጌታ ለምድራችን ምህረቱን ያብዛልን😭

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +37

    ያሳፍራል በቃ የኔ የሚባል ሰው በምድር ላይ ማመን አይቻልም🥺

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Год назад +6

    ድሮም ቢሆን ጠላት ከቅርብ እንጂ ከሩቅ አይመጣም 😐ፈጣሪዬ ከወዳጆቼ አንተ ጠብቀኝ ከጠላቶቼ እኔ ራሴን ጠብቃለው ይላል ሀበሻ

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +23

    ሴት ጓደኛ ምስጥ ነው ሀሜተኛች ቀናተኞች ናቸው

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +25

    ጓደኝነት ከፈጣሪ ጋር ብቻ ሲሆን ነው ማይጎዳው 🥺 አይ ጊዜ ነብሷን ይማር አዛውንት አባቷን ፈጣሪ ያበርታቸው 🥺🥺

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ Год назад +11

    ከ አብሮ አደግ ጋ አትሰደድ ይባላል አብሮ እንዳደገ ሰው ጠላት የለም የደረሰበት ያውቀዋል

  • @amelework8204
    @amelework8204 Год назад +7

    ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ይባላል እውነት ነው። በጣም ያሳዝናል

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад +12

    በርቱ ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 💯💯💯💯💯

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Год назад +62

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል መከፊቴን አልቅሸም አልወጣልኝ አለ አይ ስደት አሱሁስ ሁሉም ነገር አስጠላኝ የመዳም ቅመሞች ፀልዩልኝ በየምነታችሁ😭😭😭😔😔🤕💔💔💔

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад +8

      እግዚአብሔር ሀሳብሽን ሁሉ ያሟላልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ። ተስፋ መቁረጥ ጥሩ አይደለም አመስጋኝ መሆን አለብሽ የነገን ማን ያውቃል

    • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
      @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል Год назад +2

      ሀይዞሺ የኔእህት አላህ በደሰታ ይቀይርልሻ

    • @cell8316
      @cell8316 Год назад +3

      አይዞሽ እህቴ ፈጣረ ከአንቺ ይሁን

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 Год назад +3

      አላህ በደስታ ይቀይርልሺ ሁላችንም መሮናል አማራጭ አተን ነው አይይይ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @እናትየኔተናፋቂዋ
      @እናትየኔተናፋቂዋ Год назад +1

      አብሽርእህትለኽይርርነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +29

    እግዚአብሔር ከክፉ ባለንጀራ ጉአደኛ ይጠብቀን አይ የአሁን ጉአደኝነት ተማምነን ጀርባችንን አንሰጣቸውም ዞር ካልን ውግት ነው በተለያየ ነገር ። እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙌

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ Год назад +6

    በጣም ያሳዝናል የሚታመነው እግዚአብሔር ነው ከክፉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +51

    የሰው ልጅ ይቀየራል እራሳችሁን ጠብቁ የኛ መኖር ለቤተሰብ እናስፈልጋለን !!!

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад +2

      በጣም. የኔ ባል. እራሱ ስት. አመት. የለፋሁበት. ፍቅሪን. ገደል. አስገባዉ. የግድያ ሙከራ. አደረገብኝ. ግን ተረፍኩኝ. አሁን. አችን ማን ያገባሽል. ይለኛል

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ Год назад +2

      @@messimessi7609 አይዞሽ ውደ ዝም በይም ለምን አታገቢ ግን እራስሽን ጠብቂ እሱም እስኪርጋጋ ድርስ አታግቢ

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад

      @@ዜድሻሀበሻዋ እሽ እማ.

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      @@messimessi7609 የኔ ውድ ደግመሽ እንዳታገቢው ይጨርስሻል ለራስሽ ኑሪ🥺🥺🥺

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад +1

      @@strong1220 እረ አላረገዉም እማየ ስር ቀን ከካሪያ. የተረፍሁት

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Год назад +7

    እግዝይቤሒራ አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад +6

    ሰውን ጨርሰክ አትመነው ምክንያቱም ሰው ይቀየራል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @emu4249
    @emu4249 Год назад +3

    በርቱልን ስለ ህይወት ሚዲያወች በጣም በጣም እምትለቁት ነገር ለህዝብ እጂግ ጠቃሚ ትምህርት ስጭ ነውና በርቱ እናመስግናለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +39

    አቤት የአቤልና የቃየል ዘመን 😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +6

    አይ ሰው ሰው ከንቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን በሬ ካራጁ አሉ

  • @sarasandak1043
    @sarasandak1043 Год назад +3

    በጣም የማደቃችሁ በተላይ የምሰጡት ምክር በጣም ትልቅ ትምህርት አለው🥰🥰👏

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Год назад +4

    አደጋ መጥፈ ነገር እሚመጣው
    ከሩቅ ሰው አደለም ብዙ ጥነት
    እንደሚገልፀው ከቅርብ ባሉ
    ሰው መጠንቀቅ አለብን ጎደኘ
    ቤተሰብ ባል የተለየነ ሰው የኛ ነገር ሊይሰቀነቸው ይችላል ሰለዚህ
    ሰው ሲቀየርብን ቀሰ ብሎ መሽሽ አለብን🙏🙏🙏💞💞

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Год назад

    እውነት ነው በጣም ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጣቸው ሰው በሰላም መለያየት እያለ ግን እሰክ ግድያ መድረሰ ያሳዝናል እሷ በህይወት ባትኖርም እነሱም ምንም ደሰታ አያገኙም ምክናያቱም የልጆቹን ደም የሚበቀል አምላክ ሰላለ እሱ አወጣው እወነቱን ብቻ ሰው አይቀመሰ ግን እግዚአብሔር ይጠበቀን !!!

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Год назад +3

    ፦፦፦፦ በህይወታችን በተለይ ስኬትን ስለመናገር ጥንቃቄ ማድረግ አለብን መባሉ ትክክል እና እውነት ነው ፦፦፦

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ

    እግዚኦ ጌታሆይ ከእንድህ አይነት ጎደኛ አንተው ጠብቀኝ እምንሰማው ሁላ እሚያስፈራ ነው

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Год назад +2

    በዝህ ክፉ ዘመን በተለይ እንኳን ሌላ ሰዉ አይደለም እህት ወንድም በተቀየረበት ዘመን መጠንቀቅ ጥሩ ነዉ በድንብ መጸለይ ነዉ በርትት ብሎ እግዚአብሔር ከክፉ ሀሳባች እና ሰወች ይጠብቀን

  • @Sabit33
    @Sabit33 Год назад +8

    ጡሩ መልካም ጓደኛ እንደለ መጥፎ ጨካኝ ጓደኛ አለ አሏህ ከመልካም. እና ከደግ ጓደኛ ያኖኑረን እኛንም መልካም ጓደኛ ያርግን 🎁🎁💐💐

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад +7

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማርን 🙏🙏🙏

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 5 месяцев назад

      ማረን ያልሽዉ ይህን አይተሽነዉ ወይሥ በየቀኑ በግፈኞች ለሚታረደዉ ይዝባችን ነዉ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +6

    ተራኪው ጋዜጠኛ ግን ድምፁ እና አቀራረቡ ስወደው ስሙ ግን ማን እንደሆነ አላውቅም ግን ድምፁ ግርማ ሞገስ አለው በጣም ነው ማደንቀው።

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Год назад +4

    ምንም ቢሆን በዚህ ዘመን የሚታመን ስው የለም ካለፍጣሪ በስተቀር።
    ልብ ይስጠን።

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 5 месяцев назад

    ያሳዝ ናል በጣም እህት እህቷን ገደለቻ
    ት ለዘውም. በውድ ቀየረቻት

  • @haftshfkr
    @haftshfkr Год назад +4

    አምላኬ ሆይ ወዳጆቼን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቶቼ እኔ ጠብቃለሁ 🙏🙏

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Год назад +7

    ዞሮ ዞሮ ባዳ ባዳ ነው የእናቷ ልጅ እህቷ ብትሆን ይህንን ሁሉ ጭካኔ በዚህች በምስኪኗ ላይ ባልፈፀመች ነበረ ።
    የሗላ ሗላ የራሷ ተንኮልና ክፋት ያጠፋታል።

  • @S_vip1
    @S_vip1 Год назад +2

    በጌታ ማነው ሚታመነው በዚህ ዘመን

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 Год назад +1

    ብስራት ገመቹ በጣም ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ በጣም ወድሻለሁ አከብርሻለሁ 💕

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 5 месяцев назад

    ❤❤❤ጀግኒት እኮ ነሽ ግሩም እውቀት ❤❤❤ለቤተሰቦችሽ ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤ ይህን የመሰለ እውቀት እንዲኖርሽና ❤❤❤ አሁን ላለሽበት ደረጃ ላደረሱሽ ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤ አከብርሻለሁ❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח Год назад +5

    ብስርየ እንኳን በሰላም መጣሽ 🙏🙏❤😭😭😭😭

  • @abiavi43
    @abiavi43 6 месяцев назад

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው አመሰግናለሁ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    ብስራትዬ ምርጥ ምክር ነው 😍😍

  • @Lala-xb9db
    @Lala-xb9db Год назад

    በጣምየማደንቃቸውትልቅትምሕርትናእውነተኛታሪክ

  • @ነፂጓልኣሉላ
    @ነፂጓልኣሉላ Год назад +3

    እናመሰግናለን😓❤👏

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +4

    ያአላህ የልብ ጓዴኛም እንድህ ያለ ግፍ ይሰራልዴ ምን ጉድ ነው የምሰማው

  • @disccell5888
    @disccell5888 Год назад +7

    እኔ፣በደና፣ጊዜ፣ከስው፣እርቄ፣ስላሜን፣አግኝቼ፣እየኖርኩ፣ነው፣ተመስገን፣አምላኬ፣ሆይ፣አስመሳይና፣አውሬ፣የሆኑ፣ስዎችን፣ያዝልኝ

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Год назад +8

    ሰላማዝሁ ይብዛልኝ የስለ ህይወት ቤተሰቦች 🙏❤️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍇

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Год назад +8

    ወይ ግን የሰው ልጅ ክፋት እኮ ብቻ እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበለን 🌷🙏በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች🍋

  • @sultanselamo1374
    @sultanselamo1374 Год назад +5

    ፕሮግራመችሁ ጥሩ ነው ። ነገር ግን መቼም ቢሆን የኢትዮ / ህግ አስተመሪ አይሆንም

  • @edendesta4225
    @edendesta4225 Год назад

    ውይይ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር የእኔ ቆንጆ ወይ አለ መታደል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን:ነፍስሽን ይማር😭😭😭😭

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +4

    ብስራትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤️

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ Год назад +9

    ጓደኛዋ ግን ይሄን ሁሉጊዜ አብረው አሳልፈው እደት ከዳችት 😭😭😭😭😭😭

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የስለ ሂወት አቅራቢዎች እናመሰግናለሁ

  • @sarateshomenegero1958
    @sarateshomenegero1958 Год назад

    እግዚአብሔር ከክፉ ባለንጀራ ጉአደኛ ይጠብቀን

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq 4 месяца назад

    እዉነት ምክራቹሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @negetube5884
    @negetube5884 Год назад +10

    ኧረ በስመ ነፍስ ይማር 🥺🥺🥺😭😭😭💔

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል ማን ነው የሚታመነው ? ጓደኛ ከእህት ይበልጣል እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ !!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    ወይ ጉድ ሰው ማመን አለች ቀበሮ ጓደኛዋ፡ሱሉ፡በጣም፡ደነገጥኩኝ፡ይገርማል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Sela Hiewet ejeg teru yehona astemare selhona bertu enlalen enamesegenaln enwedachalen bless you so much

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Год назад +1

    እረ እባካችሁን ይሄ ቅናት መጥፎ ነው እኔ በልጄ መከራ እየበላሁ ነው ከልጅነትዋ ጀምሮ ሴቶች ይቀኑባታል ቆንጅዬ እና ጥሩ የሰውነት አቋም አላት ግን ት/ቤት ሴት የተባለ ጋደኛ አይበረክትላትም ይቀናሉ በቃላት ይነቁርዋታል እኔ በስጋት ነፍሴ ሊወጣ ነው በሀይማኖቷ በጣም ጠንካራ ነች በትምርትዋም ጎበዝ ነች ለኔ እናትዋም እጅግ ጥሩ ነች ምከሩኝ በተለይ የዝግጅቱ ክፍሎች እርድኝ ልፈነዳ ነው 😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇የሀይስኩል ተማሪ ናት 🙏🙏

  • @melkugeberalerdaye
    @melkugeberalerdaye Год назад +6

    እንኳ በደህና መጣችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍋

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    አቤቱ አምላካች ክርስቶስ ለምድራችን ምህርት ላክ😟😟

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ወላሂ የሴት ጓደኛ አሎድም አያስፈልግም

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +1

      ሴት ጓደኛ አያስፈልግም በሩቅ ነው ስትበልጫቸዉ ተወዳጅ ስትሆኝ ይቀናሉ በተለይ ሀበሻ አረብ ሀገር እንኳ አንድ ላይ ሲሰሩ ማዳሟ አንዷን ከወደደች ትበሳጫለሽ ቅናት ይመጣል ምቀኝነት ያመጣል

    • @selam6047
      @selam6047 Год назад +2

      Yederesebet yawkewal lik new

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +1

    የ ኢትዮ ህዝብ ጂብ ይብላቸው ጀማ የለም በኛ ዋርቅ እስከ መቼ ነዉ የሚቲ ደምቁት ሲየ ሲየ እንተ ዋሎየ ቆንጆ ለቆንጆ ነው ጫዋታው ጪርጪር በሉ ቅናት እስኪ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад +3

    ያሳዝዝናል ማነው ምታመነው ኡፍፍፍፍ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 месяцев назад

    በጣም አስተማሪ ነው።

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад +6

    አይ.ጋደኛ.ሰው.እንደ.አውሬ.ሆነ💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Год назад

    Kememote sayehone sewene kemegedele sewerene amelake medanite eyesuse keresetose amen

  • @abebechhunde2825
    @abebechhunde2825 9 месяцев назад

    Betam gubez nat yemitiwededim nat❤

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Год назад +5

    በእውነት ያሳዝናል😭😭

  • @emuye5012
    @emuye5012 Год назад

    ልቦና ይስጠን እናሰብ እንደሰዉ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 Год назад +4

    አቤት የክደት ጥግ

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Год назад +7

    ቅመሞቼ ኑ እስክ ሙቼ ነዉ እኮ የምወዳቹ ብቻዬን አላይም ቡና እያፈላን ሞቅ እናርገዉ የት ናቹ

  • @maryamarya3703
    @maryamarya3703 Год назад

    ፈጣሪ ይመሰገን የሴት ጋደኛ የለኝም 🙏🙏🙏

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +1

    איזה חברה אכזרית כול כך כואב הלב לעשות לחברה הכי טובה שלה 😭😭😭יהי זכרה ברוך נשמתה תיהו בגן עדן🙏🙏❤❤

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Год назад +5

    አይጣል ነው የወዳጅ ጠላት😕

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Год назад

    ብስሪ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Год назад +1

    Wow. Very sad 😔 story. USA 🇺🇸

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli 5 месяцев назад

    አረውነት ነው እኔደርሶብኛል በግዛቤር አይል አልሞትኩም እጂ ባውግዜ ከግዛቤር በቀር ለማንም ማማከር አያስፈልግም የጃን ይስጣት ደሞሰው የዘራውን ያጭዳል ያዘገያልጂ ጋደኛም ማንኛውን ሰው ማመን ይከብዳል ግዜን ለግዛቤር መስጠት ነው ንቁ ❤🎉❤❤

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 Год назад

    Yemigerem progeram new betam asetemari new tebareku... !!.

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    ሰው የለም በቃ 😭😭😭

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Год назад +4

    ወይ ጉድ ከማን ጋር ይኖራል

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад +7

    ብቸኝነቴን ወደድኩት::

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +1

    ዬማል😥 እጅግ ያማል😭 እህትን ወንድምን የምንፈራበት፣ ባልንም ወይም ሚስትን የሚፈራበት የእለት እለት ስጋት ለብዙዎች ስጋት የሆነ ይመስለኛል🤔 ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭

  • @eilham2682
    @eilham2682 Год назад +1

    የመጡበትን መርሳት ይሉሀል እድህ ነው

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye1674 Год назад +1

    Derom yesat godega malet metfo nat belkua behone kererb trua sat malet kentga nene betam metfo sat nat egzabher yefrdebachua

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Ejeg betam zegenaj ena asazaj Tarek new betely be emwedut ena ba emymunt endezeh aynet chekana betam yekebdal

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል 💔💔 አይ ሰው 😭😭

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Год назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ማንን እንማን

  • @TegistNiguse
    @TegistNiguse Год назад

    Betam yasazinal kikefu godegna e/r yetebik

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Год назад +2

    የሴት ጓደኛ መጨረሻው ይህ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    በአሁኑሰአት ጓደኛ ቀርቶ የናትምልጅ አይታመን።

  • @gf5289
    @gf5289 Год назад +10

    ባሁኑ ሰአት ጓደኛ አያስፈልግም

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Год назад +3

      በተለይ የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ቅናት ሚሉት በሽታ እስካለ

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 Год назад

      be tekekel 👍👍

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@hamameyonas4604 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +1

      @@asniethiopia9085 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 Год назад

      @@blentube3002 eshi yene konjo ❤❤❤👍👍👍

  • @mazaretmetki2026
    @mazaretmetki2026 Год назад

    Betam Te merebatalew thankyou🥰🙏🙏🙏

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 Год назад

    i like what you do you should do crime documentry film

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ Год назад

    የእኔ ብሥራት ስወድሽ😍

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 Год назад +1

    በትክክል ቁጥብነት ትልቅ ዋጋ አለው!!!

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    እግዚኦ. ያሳዝናል. በሚያምኑት መጎዳት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +2

    Hunken Dena maxu waganoche 🙏🇪🇹🇪🇷😍

  • @abebateklemariam7843
    @abebateklemariam7843 5 месяцев назад

    አቅራቢዋ፡ቆንጆነሽ፡የከንፈር፡አትቀቢ፡፡